፪ቱ ቅዱሳት አብረው እየዋሉ: አብረው እያደሩ በጾምና በጸሎት ቢጠመዱ ድንግል ማርያም እመቤታችን ተገለጠችላቸው:: ከልጇ ዘንድ አቅርባም አስባረከቻቸው:: ይህ ሁሉ ሲሆን የቅድስት አጥራስስ አባት ንጉሡ በሃገር አልነበረም:: ሲመለስ ግን የሆነውን ሁሉ አወቀ:: ሕዝቡን ሰብስቦ በአንዲት ልጁ አጥራስስና በወዳጇ ዮና ላይ በእሳት እንዲሞቱ ፈረደባቸው:: እሳቱ ብዙ እጥፍ ነዶ ሕዝቡ ሲያለቅስላቸው ፪ቱ ደናግል እርስ በርስ ተቃቅፈው ተሳሳሙ:: እየጸለዩም ወደ እሳቱ ተወረወሩ:: በዚያም ለፈጣሪያቸው ነፍሳቸውን ሰጡ:: እሳቱ ግን ልብሳቸውን እንኩዋ አላቀነበረውም::
አምላከ ቅዱሳን ስለ ወዳጆቹ ሲል ቸርነቱን: ምሕረቱን ይላክልን:: ከበረከታቸውም ይክፈለን::
🕊
[ † ኅዳር ፲፰ [ 18 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ]
፩. ቅዱስ ፊልዾስ ሐዋርያ [ከ፲፪ቱ]
፪. ቅዱስ ኤላውትሮስና እናቱ እንትያ [ሰማዕታት]
፫. ቅዱሳት ደናግል አጥራስስ ወዮና [ሰማዕታት]
፬. ቅዱስ አትናቴዎስ የዋሕ
[ † ወርሐዊ በዓላት ]
፩. አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ረባን
፪. አቡነ አኖሬዎስ ዓቢይ
፫. ማር ያዕቆብ ግብጻዊ
፬. ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ [ከ፸፪ቱ አርድእት]
" እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር:: ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ:: አይታችሁትማል አለው::
ፊልዾስ :- 'ጌታ ሆይ ! አብን አሳየንና ይበቃናል' አለው:: ጌታ ኢየሱስም አለው :- 'አንተ ፊልዾስ ! ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቷል:: እንዴትስ አንተ አብን አሳየን ትላለህ? እኔ በአብ እንዳለሁ: አብም በእኔ እንዳለ አመታምንምን?" [ዮሐ.፲፬፥፯]
† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †
† ወለወላዲቱ ድንግል †
† ወለመስቀሉ ክቡር †
[ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ]
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
ለትርፍ ጊዜ ስራ ፈላጊዎችና ስራ ለሌላቸው የወጣ የስራ ማስታወቂያ
ካምፓኒያችን በተለያዩ ትላልቅ የክልል ከተሞችና በተለያዩ በአዲስ አበባ ቅርጫፎች ከፍቷል ከተሰማራንበት የስራ ዘርፍ በተጨማሪም ሆነ እንደ ዋና ስራ አድርገን ሰርተን ገቢ የምናገኝበትና በእውነትም ለውጥ ማምጣት ለሚፈልጉ የስራ እድል አቅርቧል በመሆኑም፦
1. በግልም ሆነ በመንግስት ተቋማት ተቀጥራችሁ የምትሰሩ፣
2. የግላችሁን ስራ የምትሰሩ
3. ከዩኒቨርስቲ ተመርቃችሁ ስራ ያላገኛችሁ
4. 12 ተፈትናችሁ ነጥብ የመጣላችሁም ሆናችሁ ያልመጣላችሁ
ሰርታችሁ ተጨማሪ ዳጎስ ያለ ገቢ የምታገኙበት የስራ ዘርፍ ስለሆነ ማንኛውም ሰው መስራት የሚፈልግ ሙሉ ስም፣ የመኖሪያ አድራሻና ስልክ ቁጥር በውስጥ መስመር ያስቀምጥልኝ።.
ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ።
"" ዘ እንበለ ሥጋ ኢትቀውም ነፍስ ""
ከፈለጉ በትርፍ ሰዓት ከፈለጉ በሙሉ ሰዓት የእጅዎን ስልክ እና ፈጣሪ የሰጥዎትን ጭንቅላት ተጠቅመው የሚሰሩት ሥራ ነው
ለበለጠ መረጃ ለማግኘት በውስጥ ያናግሩኝ
🧑💻 0777235250
0969263876
" እኛ ጋ መጥተው ያለ ሥራ አይመለሱም
ወደ ልብ እረፍት ግሩፕ እንኳን ደህና መጡ🥰
አላማችን የተሰበሩ ልቦችን መጠገን ነው በጣም በቅናሽ ዋጋ
ልቦት በምን ተሰብሯል?
¶በፍቅር ነው?
¶በቤተሰብ ምክንያት ነው?
¶በጓደኛ ምክንያት ነው?
¶በእናት እጦት ነው?
ለሁሉም የልብ ስብራት እኛ ጋር መፍትሄ አለ
ምናይነት ምክር ይፈልጋሉ?
¶ስለ ፍቅር
¶ስል ጓደኝነት
¶ስለ ቤተሰብ
ሁሉም አገልግሎቶች አሉን በጣም በቅናሽ ዋጋ የሚከፍሉት አገልግሎታችንን አይተው ከወደዱት ብቻ ነው!
አሰራራችን
¶የሚከፍሉት በምክራችን ከተደሰቱ የምከፍለው ብር ለአንዳንድ ነገር ይጠቅመዋል ብለው ካሰቡ መክፈል ይችላሉ አለበለዚያህ አናስገድድም
¶ ስራችን የየትኛውም የሀብት መጠንን ያማከለ ነው ደሀ መካከለኛ ሀብት የናጠጠ አላማችን የተሰበሩ ልቦችን ማከም ስለሆነ የሀብት መጠን አናይም
¶ብሄር ዘር ከለር ቀለም ገለመሌ አንለይም ለሁሉም እኩል መስተንግዶ እናደርጋለን
¶የሚያማክሩን ወይም ስለ እርሶ የሚነግሩን ነገሮች በታማኝነት ሚስጥር ሆኖ ከእኛ እና ከእርሶ ዘንድ የሚቆይ ይሆናል
¶ስሞትን መኖሪያ አድራሻሆትን መናገር አይጠበቅቦትም በሚስጥር ልቦትን ታክመው ይመለሳሉ
¶አገልጎቱን የምንሰጠው በስልክ እና በቴሌግራም ብቻ ነው!
ከላይ በተዘረዘሩት ዙሪያ ማማከርም ሆነ የልብ ስብራቶን ለመጠገን ሁሌም ቢሆን ከጎኖት ነን የተሰበረ ልቦች ያሏቸውን ወዳጅ ዘመድ ጓደኛ ቤተሰብ ቅድሚያ እርሶ ይቀላቀሉን ከዛ ሁሉንም እንዲቀላቀሉ ያድርጉ ማለትም አድ ማድረግ አይረሳ!👇👇👇👇👇
✍¶የልብ እረፍት¶
ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ🥰
አገልግሎቱን ከፈለጉ In box ያናግሩኝ
«አንተ ታማኝ ሆነኽ #በፈቃድኽ ከምትሠራቸው ኃጢአቶች ከታቀብክ እግዚአብሔር ደግሞ ያለፍቃድኽ እንድትሠራቸው ከሚመጡብኽ ኃጢአቶች ኹሉ #ይጠብቅኻል።» - አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
Читать полностью…በቻይና ውስጥ በጣም ሀብታም የሆነው ጃክ ማ እንዲህ ብሏል...
"ሙዝ እና ገንዘቡን ከዝንጀሮ ፊት ብታስቀምጡ ዝንጀሮዎ ሙዝ ትመርጣለች ምክንያቱም ዝንጀሮው ገንዘብ ብዙ ሙዝ ሊገዛ እንደሚችል ስለማያውቅ ነው."
እንደውም WORK እና BUSINESSን ለሰዎች ብታቀርቡ መስራትን ይመርጣሉ ምክንያቱም አብዛኛው ሰው አንድ BUSINESS ከደመወዝ የበለጠ ገንዘብ እንደሚያገኝ ስለማያውቅ ነው።
ድሆች ድሃ ከሆኑባቸው ምክንያቶች አንዱ የኢንተርፕረነርሺፕ እድልን እንዲገነዘቡ ስላልሰለጠኑ ነው።
በትምህርት ቤት ብዙ ጊዜ ያሳልፋሉ እና በትምህርት ቤት የሚማሩት ለራሳቸው ከመስራት ይልቅ ለደሞዝ ስራ ነው። ደሞዝ ሊደግፍዎት ይችላል, ነገር ግን በፍፁም ሀብታም ሊያደርግ አይችልም ።
ወንድማችን Jack ma ✍️
ኒየን በ አዳማ❗️❗️‼️🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ"
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
(0943448637)
@hani_nata
(0936239392)
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን
«አንተ ታማኝ ሆነኽ #በፈቃድኽ ከምትሠራቸው ኃጢአቶች ከታቀብክ እግዚአብሔር ደግሞ ያለፍቃድኽ እንድትሠራቸው ከሚመጡብኽ ኃጢአቶች ኹሉ #ይጠብቅኻል።» - አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
Читать полностью…ኒየን በ አዳማ❗️❗️‼️🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ"
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
(0943448637)
@hani_nata
(0936239392)
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን
እስቲ ለትዝታው ሳሙኤልም ጸልዩለት
የምር የእሱ እኮ የተለየ ነው ። ቤተ ክርስቲያኒቷን ምንም አላወቃትም ። እንጃ የሆነ በጣም ያስቀየመው ሰው አለ ፣ ያ ያስቀየመውን ሰው ለማስቀየም ብሎ ይመስለኛል አሁን ላይ እጅግ መረን በለቀቀ መልኩ ቤተ ክርስቲያኒቱን የሚሳደበው ።
የጸሎት ሕይወት ያላችሁ ሰዎች ጸልዩለት ፤ የመንፈሳዊ ዕንባ ባለቤቶችም ኢየሱስ ክርስቶስ "ከተማይቱንም አይቶ አለቀሰላት" ተብሎ እንደተጻፈለት እናንተም ትዝታው ሳሙኤል ጸጋው ተገፎ ወዳድቆም እያያችሁ ዝም አትበሉ - አልቅሱለት ።
ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
📖📖📖📖📖📖📖📖📖
🕊
✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞
[ ✞ እንኩዋን ለቅዱስ ፊልዾስ ሐዋርያ: ለቅዱስ ኤላውትሮስ እና ለደናግል አጥራስስ ወዮና ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞ ]
🕊 † ቅዱስ ፊልዾስ ሐዋርያ † 🕊
እንደ አባቶቻችን ትርጉም 'ፊልዾስ' ማለት 'መፍቀሬ አኃው ወንድሞችን የሚወድ' ማለት ሲሆን ከ፲፪ቱ ቅዱሳን ሐዋርያት አንዱ ነው:: [ማቴ.፲፥፫] በዚህ ስም የሚጠራ ሐዋርያ ከ፸፪ቱ አርድእት ውስጥ ነበር:: እርሱም ጃንደረባውን ባኮስን ያጠመቀው ነው::
አንዳንዴ የ፪ቱ ታሪክ ሲቀላቀል እንሰማለን:: ለሁሉም ይህኛው ቅዱስ ፊልዾስ ቁጥሩ ከ፲፪ቱ ሐዋርያት ሆኖ ምሑራነ ኦሪት ከሚባሉትም አንዱ ነበር:: በወቅቱ ገማልያል የሚሉት ክቡርና ምሑረ ኦሪት በርካታ ምሑራነ ኦሪትን አፍርቶ ነበር::
እንደ ምሳሌም ቅዱሳኑን "ዻውሎስን: ኒቆዲሞስን: ናትናኤልን: እስጢፋኖስንና የዛሬውን ሐዋርያ ቅዱስ ፊልዾስን" መጥቀስ እንችላለን:: ቅዱስ ፊልዾስ ነገዱ ከእሥራኤል ሲሆን ተወልዶ ያደገው በቤተ ሳይዳ ነው:: ኦሪትን ተምሮ በመንገድ ዳር ቁጭ ብሎ 'መሲሕ ቀረ' እያለ ሲተክዝ ለስም አጠራሩ ጌትነት ይሁንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እርሱ ደረሰ::
ትክ ብሎ አይቶት "ተከተለኝ" አለው:: [ዮሐ.፩፥፵፬] ቅዱስ ፊልዾስም ያለ ማመንታት: ሁሉን ትቶ በመንኖ ጥሪት ተከተለው:: በዚህ ዓይነት ጥሪ መድኃኒታችን ቅዱስ ማቴዎስንም ጠርቶታል:: [ማቴ.፱፥፱] ቅዱስ ፊልዾስ ጌታን ከተከተለ በሁዋላ ሥራ አልፈታም:: ወዲያውኑ ሒዶ ለናትናኤል [ቀናተኛው ስምዖን] ሰበከለት እንጂ::
"ሙሴ በኦሪት: ነቢያትም የተነበዩለትን መሲሕን አግኝቸዋለሁ" አለው:: ይሕ አነጋገሩም ምሑረ ኦሪት እንደ ነበር በእርግጥ ያሳያል:: [ዮሐ.፩፥፵፮] ቅዱስ ናትናኤልም ምሑር ነውና "ከናዝሬት ደግ እንዴት ይወጣል?" ቢለው ቅዱስ ፊልዾስም መልሶ "ነዐ ትርአይ-ታይ ዘንድ ና" አለው::
ናትናኤልም ሒዶ በጌታ አመነ:: ቅዱስ ፊልዾስ አገልጋይ እንደ መሆኑ መጠን በዮሐንስ ወንጌል ተደጋግሞ ስሙ ተጠቅሷል:: በተለይ ደግሞ ጌታ የ፭ ገበያ ሕዝብን አበርክቶ ሲመግብ አስቀድሞ ጥያቄ ቀርቦለት ነበር:: እርሱ ግን "ጌታ ሆይ! የ፪፻ ዲናር እንጀራ ብንገዛም አንዘልቀውም" ብሎ ነበር::
በሁዋላ ግን የጌታን ድንቅ ተአምር ተመለከተ:: [ዮሐ.፮፥፭] በተለይ ደግሞ በሐዋርያት አበው መካከል ለጌታ እንደ እንደራሴ ሆኖ ያገለግል እንደ ነበርም ተጠቅሷል:: ሰዎች ጌታን ማግኘት ሲፈልጉ እሱና እንድርያስን ያናግሩ ነበር:: [ዮሐ.፲፪፥፳] አንድ ጊዜ ግን እስካሁን ሊቃውንትን የምታስደምም ጥያቄ ጠይቆ ነበር::
አጠያየቁ ደግሞ ፍጹም የዋሕ እንደ ሆነ ያሳያል:: ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ባሕርይ አባቱ አብ እየነገራቸው ሳለ ቅዱስ ፊልዾስ ከመካከል ተነስቶ "እግዚኦ አርእነሁ ለአብ ወየአክለነ": ልክ ወልድን በዐይኑ እንዳየ ሁሉ አብን ሊያይ ቸኩሎ "አቤቱ ስለ አብ የሰማነው ይበቃልና አሳየን" ብሎታል:: [ዮሐ.፲፬፥፰]
ጌታችን ግን "ዘርእየ ኪያየ ርዕዮ ለአብ-እኔን ያየ አብን አይቷል" [ዮሐ.፲፬፥፱] ብሎ ምሥጢረ ባሕርዩን: አንድነቱን ሦስትነቱን አስረድቶታል:: ቅዱስ ፊልዾስም ጌታን እስከ ሕማሙ አገልግሎ: ቅድስት ትንሳኤውን አይቶ: ለ፵ ቀናት መጽሐፈ ኪዳንን: ትምሕርተ ኅቡዓትን ተምሮ: ቅዱስ መንፈሱን ከ፸፪ ልሳን ጋር ነስቶ ለስብከተ ወንጌል ወጥቷል::
ቅዱሳን ሐዋርያት ዓለምን በእጣ ሲካፈሉ ለእርሱ አፍራቅያ [አፍሪካ] ደርሳዋለች:: ስለዚህም በምድረ አፍሪካ ወንጌልን ከሰበኩ ሐዋርያት አንዱ ነው:: በአፍራቅያና በቀድሞው የኃምስቱ አሕጉር ግዛት ድንቅ ድንቅ ተአምራትን አድርጐ ብዙዎችን ወደ መንጋው [ወደ ክርስትና በረት] ቀላቀለ::
ለበርካታ ዓመታትም በተለያዩ የዓለም ክፍሎች እየተዘዋወረ ወንጌልን ሲሰብክ: ብርሃነ ክርስቶስን ሲያበራ: ነፍሳትንም ሲማርክ ቆየ:: ገድለ ሐዋርያት እንደሚለው የቅዱስ ፊልዾስ ፍጻሜው በሰማዕትነት እንደ ሆነ ቢታወቅም የትኛው ሃገር ውስጥ እንደ ሆነ መለየት አልተቻለም::
ዜናው ግን እንዲህ ነው:- በአንዲት ሃገር ውስጥ ገብቶ ሰበከ:: ብዙዎችንም አሳመነ:: ያላመኑት ግን ይዘው አሰቃዩት: ገረፉት:: "በክርስቶስ እመኑ እባካችሁ!" እያለ እየለመናቸው ዘቅዝቀው ሰቅለው ገደሉት::
ከዚያም በእሳት እናቃጥላለን ሲሉ ቅዱስ መልአክ ከእጃቸው ነጥቆ ወደ ኢየሩሳሌም ወሰደው:: በዚህ የደነገጡት ገዳዮቹ ለ፫ ቀናት ጾሙ: ተማለሉ:: በዚህ ምክንያት የቅዱሱ ሥጋ ተመልሶላቸው: ገንዘው ቀብረውት በክርስቶስ አምነዋል::
🕊 † ቅዱስ ኤላውትሮስ ሰማዕት † 🕊
ቅዱሱ ሰማዕትና ቅድስት እናቱ [እንትያ ትባላለች] የዘመነ ሰማዕታት ፍሬዎች ናቸው:: ቅድስት እንትያ መልካም እናት ናትና ቅዱስ ኤላውትሮስን በሃይማኖት በሥርዓት አሳደገችው:: በ፲፯ ዓመቱ ዲቁናን ተሾመ:: በ፲፰ ዓመቱ ቅስና: በ፳ ዓመቱ ደግሞ ዽዽስናን ተሾመ::
ያን ጊዜ ሃገራቸው ሮም የግፍ ቦታ ነበረችና የቅዱሱ ዜና ሕይወት: ብርሃንነቱ: ስብከቱ: ንጹሕ ሕይወቱ በሃገረ ገዢው ዘንድ ተሰማ:: አንዱን መኮንን ጠርቶ "ሒድ አምጣው" አለው:: መኮንኑ ሲደርስ ቅዱስ ኤላውትሮስ እየሰበከ ነበርና በጣዕመ ስብከቱ ተማርኮ ከነ ተከታዮቹ አምኖ በዚያው ቀረ:: አገረ ገዢውም ሌላ መኮንን ልኮ አስመጣውና ቅዱሱን "ለምን የተሰቀለውን ታመልካለህ?" አለው::
ቅዱሱም መልሶ "ማስተዋል የተሳነህ! ቢገባህ ኑሮ የተቀለው እኮ ለእኔና ለአንተ ነው" አለው:: ሞት ተፈርዶበት ቅዱሱን ብዙ አሰቃይተው እሥር ቤት ሲጥሉት ርግብ መጥታ መገበችው::
እግሩን ቸንክረው በመንገድ ላይ ሲጐትቱት መልአክ ወርዶ ፈታው:: ወደ በርሃም ወሰደው:: ከጊዜያት በሁዋላ እንደ ገና ይዘው አምጥተው: ብዙ አሰቃይተው በዚህች ዕለት: ከእናቱ ቅድስት እንትያ ጋር በጦር እየወጉ ገድለዋቸዋል::
ሊቃውንትም የሰማዕታቱንና የሐዋርያውን ተጋድሎ እያደነቁ እንዲህ ጸልየዋል :-
"ሰላም ለፊልዾስ ጽዑረ አባል በመቅሰፍት:
ወለኤላውትሮስ ርጉዝ በብልኃ ኩናት:
ምስለ እንትያ እባእ ኀበ ተርኅወ ገነት:
ያሩጸኒ መዓዛሆሙ ወጼናሆሙ ዕፍረት:
ለዝ ሐዋርያ ወለዝ ሰማዕት::" [አርኬ]
🕊 † ደናግል አጥራስስ ወዮና † 🕊
እሊህ ቡሩካት ሴት ወጣቶችም ምድራቸው ሮም ናት:: ቅድስት አጥራስስ የንጉሥ ልጅ ስትሆን ቅድስት ዮና ደግሞ የታላላቆች ልጅ ናት:: 2ቱ ቅዱሳት አንስት አይተዋወቁም ነበር:: ዮና ገና በልጅነቷ ክርስትናን አጥንታለች::
አጥራስስ ግን አባቷ ጣዖት አምላኪ በመሆኑ ቤት ሠርቶ: በወርቅ አንቆጥቁጦ ጣዖቶችን እንድታመልክ: ሰውም እንዳታይ አደረጋት:: እርሷ ግን ጣዖቱ እንደ ማይረባ ተመራምራ አውቃ ጣለችው::
"የማላውቅህ እውነተኛው አምላክ ተገለጽልኝ?" ስትልም ጸለየች:: ያን ጊዜ ቅዱስ መልአክ "ዮና የምትባል ሴት ታስተምርሽ" ስላላት አስፈልጋ አስመጣቻት:: ቅድስት ዮናም ክርስትናን ከጥንቱ ጀምራ አስተማረቻት::
ኒየን በ አዳማ❗️❗️‼️🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ"
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
(0943448637)
@hani_nata
(0936239392)
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን
የዘማሪ ሐዋዝ የቀድሞ መዝሙሮች
1.ይናፍቃል ልቤ በብዙ
2.ኪዳነ ምህረት ኪዳነ ኮነ
እነዚህ መዝሙሮች ያላቹ ወይም ሙሉ አልበሙ ካላችሁ በውስጥ መስመር ላኩልኝ እባካችሁ .!🙏
#ምክር_ከአፈወርቅ
✍ አንድ ሙዚቃ ተጫዋች ወይም ዳንሰኛ ወይም እነዚኽን የመሰለ ሰው ወደቤቱ ቢጠራን ፈጥነን እንሔዳለን። ስለጠራንም እናመሰግነዋለን። በዚያም ግማሽ ያኽል ቀን እናሳልፋቸዋለን። እርሱን ብቻም እናደምጣለን። እግዚአብሔር በቅዱሳን ነቢያቱና በሐዋርያቱ ላይ አድሮ ሲያናግረን ግን እናፏሽጋለን። እንቁነጠነጣለን። ወዲያ ወዲኽ እንላለን። ይኽስ በእውነት እንደምን ያለ ስንፍናና ልበ-ቢስነት ነው?
🪔 ከዝናብ የሚከላከል ጣሪያ በሌለው የሰርከስ ትርኢት በሚታይበት ቦታ ላይም ዶፍ ዝናብ በላያቸው ላይም ቢወርድም፥ ነፋሱ (ወጨፎው) ፊታቸውን ቢመታቸውም ሰዎች እዚያ እንደ እብድ ኾነው ይቆማሉ። ስለቅዝቃዜው ወይም ስለዝናቡ ወይም ስለርቀቱ ምንም ምን አይገዳቸውም። ወደዚያ ከመሔድ ምንም አያግዳቸውም። በቤታቸው እንዲቀመጡ የሚያደርጋቸው ኃይል የለም። ወደቤተክርስቲያን ለመምጣት ግን ጥቂት የዝናብ ጠብታ ወይም በመንገዱ ላይ ያለ ጭቃ እጅግ ከባድ መሰናክል ይኾንባቸዋል።
📜 “እነአሞፅ ወይም እነአብድዩ እነማን ነበሩ? የነቢያት ወይም የሐዋርያት ቁጥራቸው ስንት ነበሩ?” ተብለው ሲጠየቁ ድዳ ይመስል አፋቸው ይዘጋል። ስለፈረስና ስለፈረስ ተሽቀዳዳሚዎች [በኛ ኹኔታ ስለእግር ኳስና ተጫዋቾቹ] ቢኾን ኖሮ ግን፥ አንደበታቸው ከባለቅኔዎችና የንግግር ችሎታ ካላቸው ሰዎች በላይ ስል ነው። ታዲያ ይኽን ልንታገሠው የምንችለው እንዴት ነው? ወደተውኔት ቤት [ስታዲየም ወይም እግር ኳስን የምናይበት ማንኛውም የDsTv ቤት] እንዳትሔዱ ብዬ ደጋግሜ አስጠንቅቄያችኹ ነበር። እናንተም ሰምታችኹኝ ነበር፤ ግን አልታዘዛችኹኝም። የነገርኳችኹን ቃል ቸል ብላችኹ ወደተውኔት ቤት ኼዳችዃል። እንግዲኽ እስኪ ንገሩኝ! አኹን እንደ ገና መጥታችኹ ይኽን ቃል ደግሜ ስነግራችኹ አያሳፍራችኹምን?
✍ የክርስቲያን መከራ [በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ] በገብረ-እግዚአብሔር ኪደ የተተረጐመ ከገጽ 119-121
#ኢንኅድግ_ማኅበረነ — መሰብሰባችንን አንተው!
እንዴት ናቹ ውድ ቤተሰቦች ጥያቄ አለኝ ይህንን ጥያቄ ልታብራሩልኝ ትችላላቹ
ክርስቶስ በዚች ዓለም መጥቶ የሰራው ታላላቅ ስራዎች መካከል ዋና የሚባሉት እነዚህ አራቶቹ ናቸው
1. ካሳ
2. አቅርቦተ ሰይጣን
3. አጽድቆተ ትስብእት
4. ምሳሌ ሆነልን
ኒየን በ አዳማ❗️❗️‼️🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ"
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
(0943448637)
@hani_nata
(0936239392)
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን