ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3754

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Melkamu, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello ⓝ a ➋➊, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello F/taa, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Ⓕⓔ❶⓶, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#፳፩

እመቤቴ ማርያም ንጉሡን ወለደች፣
የመለኮት እሳት ወሆዷ አዘለች፣
መድኃኒት ነውና በሆዷ ያረፈው፣
የዓለምን ኃጥአት በደሙ ጠረገው።

✍️ @Henilogy

መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የንግስ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏

መልካም በዓል

ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ❤
@ortopiyaaa
@eliyasshitahun
@ortopiyaaa
@ortopiyaaa
@ortopiyaaa

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰላም እንዴት ናችሁ? የቤተ ክርስቲያንን ህግጋት በተመለከተ ጥያቄ ነበረኝ ጥያቄም ሳይሆን ግድ ማወቅ ያለብኝ ነገር ስለሆነብኝ ነው እና ከእናንተ ዘንድ ምላሽ አገኝ ይሆን ወይስ ሌላ ይህን በተመለከተ ግልፅ ትምህርት የሚሰጥ ቻናል ትጠቁሙኝ? ሀሳቡ መጀመሪያም ለመግለፅ እንደሞከርኩት ፤ ቤተ ክርስቲያን ሄጀ ለመሳለምም ሆነ በምሳለምበት ጌዜ ማድረግ ያለብኝ ነገሮች ብትነግሩኝ፦ለምሳሌ ህልመ ሌሊት ባይ ከዛ ከስንት ቀን በኋላ ነው ቤተ ክርስቲያን ቅጥር እንድገባ የሚፈቀደው? ከመቅደሱ ውስጥስ?፣ከስንት ሰአት በፊትስ ነው የጠዋት ቅዳሴ የሚጀመረው ማለቴ ቤተ ክርስቲያን በምስምበት ጊዜ ቅዳሴ ከተጀመረ ከቅጥር ውጭ ነው ስሜ ምመለሰው ወይስ ወደ ቤተ ክርስቲያኑ ታዝ ቀርቦ መሳለም ይቻላል?፣የዘወትር ፀሎት በማደርስበት ጊዜስ የትኛውን ነው መጀመሪያ ማድረስ ያለብኝ? ማለቴ አባታችን ሆይ ነው ወይስ የእየ እለታቱን ፀሎት ነው ወይስ የሀይማኖት ፀሎት፣ማንኛውም ኦርቶዶክሳዊ ማለቴ የአስኳላ ተማሪም ቢሆን ያልተማረም ቢሆን መፅሀፍ ቅድስ መፅሀፍን ገዝቶ ማንበብ በኦርቶዶክስ ህግ ይፈቀዳልን? እሚፈቀድ ከሆነስ፥ትክክለኛውን መፅሀፍ ቅዱስ እንዴት አናውቀዋለንስ እንዴት እናገኘዋለን?፣ ይሄ ብቻ አይደለም ማወቅ ምፈልገው አጠቃላይ ስለ ቤተ ክርስቲያን ህግ እና አስተምሮም ነው ማወቅ ምፈልገውም ያለብኝም። እና ይህ ሀሳብ እናንተን የተመለከተ ላይሆን ይችላል ግን ተባበሩኝ በክርስትና ዘንድም ይመለከተኛል አይመለከተኝም እሚል አመለካከት ያለ አይመስለኝም ስለ አቀረብኩት ሀሳብ እውቅናው ካላችሁ። እና ምላሻችሁን በተስፋ እጠባበቃለሁ እባካችሁ🙏🙏🙏።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Tilahun, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💁‍♂⛪️እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል⁉️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በቤትኽ እኖር ዘንድ እኔን ከጥፋት ጠብቀኝ!

“ጌታ ሆይ ይቅርታ በዚያ አለና ከደጅኽ አልራቅ። ፍቅርኽና ቸርነትኽም የሚገኝበት #መጠጊያ_የሚኾነኝን ቤትኽን አልተው። ከቆሰልኩበት የኃጢአት ቁስል ድኅነትን ሳላገኝ የስንፍና በሽታ ድምጹን አጥፍቶ እንዳያጠቃኝ፥ ኤሳው ብኩርናውን እንዳጣ በፍላጎቴ #ቤትኽን_እንዳልተው የቸልተኝነት ፍሬ የሚያፈራ ሥራ በውስጤ አይግባ።

[ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ]

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello abenu c6, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Bety, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰላም እንዴት ናችሁ? እኔ ምለው፤ እስኪ አንዳንድ ቤተክርስቲያናዊ ጥያቄ ነበረኝ። መጠየቅ እችላለሁ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello BETI ❤, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

++ ለአንቺም የማይገዛ ሕዝብና መንግስት ይጠፋል:: እነዚያ አሕዛብም ፈጽመው ይጠፋሉ . . . የአስጨናቂዎችሽም ልጆች አንገታቸውን ደፍተው ወደ አንቺ ይመጣሉ:: የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ:: የእግዚአብሔርም ከተማ: የእሥራኤል ቅዱስ የሆንሽ ጽዮን ይሉሻል:: ++"++ (ኢሳ. 60:12)

<<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>.

++ People and kingdoms that do not submit to you will perish. Those nations will be completely destroyed. . . The children of your oppressors will come to you bowing their heads. All those who despise you will bow down at your feet. The city of God is called Zion, the Holy One of Israel. (Isaiah 60:12)

<<< Dedicate it to God >>>..

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የመጀመሪያው ባቡር ካለፋችሁ
የሚቀጥለዉን በተስፋ ጠብቁ።
ስላለፈው ስትብሰለሰሉና ስትበሳጩ
የሚመጣዉም እንዳያመልጣችሁ።


እየተጓዝን ወዳጆች።🤷‍♀️




I wish you a good day

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ጽዮን ማርያምስ ከታቦተ ጽዮንም ትከብራለች! — በወንድም ናታን

ቅዱስ ታቦት በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ራሱን ለሕዝቡ ይገልጥበት የነበረ ነው። ነገረ ማርያምን አብራርተው ያስተማሩ አባቶች የድንግሊቱን ነገር ከታቦቱ ጋር እያነጻጸሩ አስተምረዋል።

ቅዱስ አምብሮስ ዘሚላን የብሉይ ኪዳን ታቦት የእግዚአብሔር ቃል የኾኑ የኦሪት ትዕዛዛት እንደተጻፉበት ይናገራል። አማናዊ ታቦት የምትሆን ድንግል ማርያምም የእግዚአብሔርን ቃል በሥጋ ስለመሸከሟ ምክንያት ‛#አማናዊት_ታቦት’ የሚለው ማዕረግ የተገባት እንደኾነ ተናግሯል። በተመሳሳይ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ "የኪዳን ጽላት" የሚል ገለጻን ለድንግሊቱ በደረሠው ውዳሴ ላይ ተጠቅሟል።

በብሉዩ ታቦትና በድንግል ማርያም መካከል የባሕርይ መመሳሰል የለም — #የአገልግሎት እንጂ። እንዲያውም ከፍ ያለ የክብር መበላለጥ አለ። የብሉዩ ታቦት በእውነት ለእግዚአብሔር ቃል ማደሪያ የምትሆን የድንግልን ነገር በብሉይ ዘመን ምሳሌ ሆኖ የሚያሳይ ነው።

🖊“አስቀድሞ ነቢዩ ዳዊት በቃልኪዳኗ ታቦቱ ፊት ዘመረ ፤ ይኽቺ ታቦት ከቅድስት ድንግል ማርያም ውጪ ማን ሊኾን ይችላል? ታቦቷ በውስጧ የኪዳኑን ጽላት ይዛለች ፤ ቅድስት ድንግል ግን #የዚኽን_ቃልኪዳን_ባለቤት ተሸክማለች። የቀደመው ጽላት ውስጥ ሕግ ተጽፏል ፤ #የኋለኛይቱ ታቦት ውስጥ ያለው ጽላት ደግሞ #ወንጌልን ይዟል። የመጀመሪያዋ ጽላት የእግዚአብሔርን ድምፅ ተሰምቶበታል፤ እውነተኛዋ ጽላት ደግሞ #አካላዊው_ቃል አድሮባታል። የቀደመችይቱ ታቦት ከውስጥ እና ከውጭ በወርቅ ያጌጠች ያሸበረቀች ናት ፤ #እውነተኛዋ_ታቦት ቅድስት ድንግል ማርያምም በውስጥም በውጭም በድንግልና ጌጥ ያሸበረቀች ናት። የቀደመችይቱ ታቦት በምድራዊ ወርቅ የተዋበች ያጌጠች ናት ፤ እውነተኛዋ ታቦት ቅድስት ድንግል ማርያም ደግሞ #በሰማያዊ_ጌጥ ያጌጠች ናት።

[ሊቁ አምብሮስ፤ c. 339-397) (Serm. xlii. 6, Int. Opp., S. Ambrosii]

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Biruk, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

... ዐሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግርግዳ ላይ ...

✍ ዘአትናቴዎስ እንደጻፈው

ቅድም ከጓደኛዬ ጋር በመንገድ ላይ ስጓዝ፥ እግረ መንገዳችንን በአንድ መዋዕለ ሕጻናት ት/ቤት በኩል እያለፍን ነበር፤ ት/ቤቱ በድምጽ ማጉያ በልጅነታችን የዘመርነውን ‛ዐሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግርግዳ ላይ’ የሚለውን መዝሙር ከፍቶ ነበርና ምንም እንኳን ከት/ቤቱ ቅጥር ውጪ ብንኾንም መዝሙሩ ይሰማ ነበር።

አብሮኝ የነበረው ጓደኛዬ ጠጋ አለና “ይህን መዝሙር ታውቀዋለህ?” ብሎኝ ፈገግ አለ፤  እኔም “አዎብዬ ከመለስኩለት በኋላ የሳቀበት ምክንያት ስላልገባኝ “ታዲያ መዝሙሩ ነው የሚያስቅኽ?” ብዬ ጠየኩት። እርሱም “አይ አይደለም ... ግን #ዐሥሩም ጠርሙሶች ድንገት ወድቀው መሰበራቸው ገርሞኝ ነው በማለት መለሰልኝ።

“ይገርማል!” አልኩ በልቤ — ዐሥሩም ጠርሙሶች ድንገት ተሰበሩ እያልን የዘመርነው ሲታወሰኝ። “ግን እንዴት ዐሥሩም ጠርሙሶች ድንገት በተከታታይ ይሰበራሉ? ቢያንስ አንዱ ጠርሙስ ሲሰበር፥ ከቀደመው ጠርሙስ ተምረው የጠርሙሱ ባለቤቶች ሌሎቹን ጠርሙሶች አይጠብቁም እንዴ? ጥንቃቄስ ስለምን አላደረጉላቸውም?” ብዬ አጉተመተምኩ በውስጤ። ለጥቄም ምን ዓይነት እንዝህላል ናቸው!?” ስል የጠርሙሶቹ ባለቤቶችን ወቀስኩ።

ይኽ ወቀሳዬ እና መመጻደቄ ግን ከእኔ ጋር የቆየው ለጥቂት ሰከንዶች ብቻ ነው፤ ምክንያቱም በአረንጓዴ ጠርሙሶቹ መዝሙር ውስጥ #የእግዚአብሔርን_ቸርነት፥ የእኔንም እንዝህላልነት አስተውያለኹና።

አስቡት፤ አንድን ሰው ዐሥር ጠርሙሶች በተከታታይ በድንገት ስለተሰበሩበት እንዲያ ከወቀስኩት፥ ዐሥሩን #የእግዚአብሔር_ትዕዛዛት ደጋግሜ የሰበርኩት እኔ ምን ያኽል ወቀሳ እንደሚገባኝ?

እውነት ለመናገር የእግዚአብሔር #ትዕግሥቱ ይገርማል — ከደቂቃዎች በፊት በእንባ ታጥበን ይቅርታ ከጠየቅነው በኋላ በጉንጮቻችን ላይ የፈሰሱት የእንባ ዘለላዎች ሳይደርቁ ያንኑ ኃጢአት የምንሰራ እኛን መታገሱ።

አባቴ ... አባዬ ... አባ ... እንወድኻለን፤ ስለምትታገሰን፥ እንደስራችንም ስላልከፈልከን፥ #በምሕረትኽ_ስለጎበኘኸን እናመሰግንኻለን፤ እንደ ቅዱሳን በሥጋችን አንተን እንድናከብር አቅሙንና ችሎታውን ሥጠን። አሜን!

       አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Grum, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Sami, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Kasech, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

♦ ለጠቅላላ እውቀት !

አክሱም ጽዮን (ርዕሰ አድባራት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ፅዮን) ቤ/ክርስቲያን በአቡነ ሰላማ ዘመን የተገነባች ጥንታዊ ቤ/ክርስቲያን ስትሆን ፤ ከግራኝ አህመድ ጥቃት በኋላ አጤ ፋሲለደስ እንደገና አንፀውታል።

አሁን የሚገኘው የአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ፤ ሕንጻ በዓፄ ኃይለ ሥላሴ የተሠራ ነው።

የእናታችን የፅዮን ማርያም ምልጃና እና በረከቶ በእኛ በልጆችሽ እንዲሁም በሃገራችንም ኢትዮጵያ ላይ ይሁን አሜን🙏


💚💛❤️

ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello ♒️♒️♒️♒️, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello josi, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Abdukiya, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Addisu, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Özøgaard, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Pápà ¥êĥåb§ĥã łĭĵ Ŧërëfë😡😡😎😎😍, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

+ወንድማማቾች ከአባታቸው በወረሷት አንዲት ሐይቅ እየተጣሉ ሲያስቸግሩ በጸሎቱ ሐይቁን የብስ አድርጐ አስታርቁዋቸዋል::

+"+ ቅዱስ ዮሐንስ ዘአስዩጥ +"+

=>በ4ኛውና በ5ኛው መቶ ክ/ዘመናት ከተነሱ ከዋክብት ጻድቃን አንዱ ነው:: እድሜው በጣም ረዥም በመሆኑ የብዙ ቅዱሳን ባልንጀራም ነበር:: በገድል አካሉን ቀጥቅጦ: በስብከትም የአስዩጥን (አሲዩትን) ምዕመናን አንጾ: ብዙ ተአምራትንም ሠርቶ በተወለደ በ125 ዓመቱ በ5ኛው መቶ ክ/ዘመን መጨረሻ አካባቢ በዚህች ቀን ዐርፏል::

=>አምላከ ቅዱሳን የአማናዊት ጽዮን ድንግል ማርያምን ጣዕሟን ፍቅሯን: ጸጋ በረከቷን ያሳድርብን:: ከአበው በረከትም አይለየን::

=>ኅዳር 21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅድስት ጽዮን ድንግል ማርያም
2.ቅዱስ ጐርጐርዮስ ዘሮሜ
3.ቅዱስ ዮሐንስ ዘአስዩጥ
4.ቅዱስ ቆዝሞስ ሊቀ ዻዻሳት
5.ቅድስት ዲቦራ ዘድልበት
6.ቅዱስ ዘኬዎስ ሐጺር

=>ወርኀዊ በዓላት
1.ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም
2.አበው ጎርጎርዮሳት
3.አቡነ ምዕመነ ድንግል
4.አቡነ አምደ ሥላሴ
5.አባ አሮን ሶርያዊ
6.አባ መርትያኖስ ጻድቅ

=>++"++ ለአንቺም የማይገዛ ሕዝብና መንግስት ይጠፋል:: እነዚያ አሕዛብም ፈጽመው ይጠፋሉ . . . የአስጨናቂዎችሽም ልጆች አንገታቸውን ደፍተው ወደ አንቺ ይመጣሉ:: የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ:: የእግዚአብሔርም ከተማ: የእሥራኤል ቅዱስ የሆንሽ ጽዮን ይሉሻል:: ++"++ (ኢሳ. 60:12)

<<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>

Читать полностью…
Subscribe to a channel