#ሰንበተ ክርስትያን
እሑድ ማለት"አሐደ" ከሚለው የግዕዝ ቃል የወጣ ሲኾን ትርጉሙ የመጀመሪያ እንደማለት ነው። ይኽች ዕለት በመጽሐፍ ቅዱስ "ከሳምንቱ በፊተኛው ቀን " በመባል ትታወቃለች።
ዮሐንስም በራዕዩ "የጌታ ቀን" ያላት ናት
(ራዕይ 1፥10)
ቅዱስ ያሬድም በድጓው ላይ "ዕለተ እግዚአብሔር" የሚላት ዕለተ እሑድ ናት።
መልካም ዕለተ ሰንበት ይኹንልን
#መልካም ቀን
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
ምን አልባት ከአገልግሎት በዛት መረጃው ከልደረሳቹ
✏ዛሬም ያልቆመው የግፍ ግድያ
👉በሸርካ ወረዳ 11 ኦርቶዶክሳውያን ተገደሉ !
በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በሽርካ ወረዳ በትናንትናው ዕለት ኦነግ ሸኔ በሚል መጠሪያ በሚታወቁ ታጣቂዎች 11 ኦርቶዶክሳውያን ተገድለዋል፡፡
ከግድያው በእግዚአብሔር ፈቃድ ማምለጣቸውን የገለጹት መረጃ ሰጭው የ13 ዓመት አዳጊና የ80 ዓመት አዛውንትን ጨምሮ 11 ሰዎች ከመኖሪያ አካባቢያቸው ተወስደው በጥምቀተ ባሕር ማክበሪያው ላይ መገደላቸውንና 6 ምእመናን ደግሞ ያሉበት አለመታወቁን ተናግረዋል፡፡
እየተገደሉ ያሉ ኦርቶዶክሳውያን አርሰው የሚያድሩና ምንም አይነት የፖለቲካ ተሳትፎና ግንዛቤ የሌላቸው መሆናቸውን የገለጹት የአካባቢው ኗሪ የመንግሥት የጸጥታ አካላት የሞቱትን ከመቅበር ባለፈ የተሻለ መፍትሔ አላመጡልነም ሲሉ ገልጸዋል፡፡
በርካታ የአካባቢው ምእመናን ከአካባቢው የሸሹ መሆኑን ያነሱት መረጃ ሰጭው ሰው ተወልዶ ባደገበት ሀገር በሃይማኖቱ ምክንያት እየተገደለ ነው ያሉ ሲሆን ሀብት ንብረታችንን ጥለን የምንኖርበት ሀገር ስለሌለን ከምድረ ገጽ እንድንጠፋ ተፈርዶብናል ብለዋል፡፡
አሁን ላይ ከ20 በላይ አብያተ ክርስቲያናት የተዘጉ ሲሆን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን በስደት ላይ ናቸው ሲሉም አክለዋል፡፡
በመጨረሻም ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በዚህ ወረዳ 140 የሚደርሱ ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸውን ገልጸው መላው የዓለም ሕዝብና ኦርቶዶክሳውያን ሞታችንን ባታስቆሙልን እንኳን የነዚህን ሰማዕታት ምስክርነት በማሳወቅ የድርሻችሁን ተወጡ ሲሉ አሳስበዋል፡፡
ዘገባው የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ነው

🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ"
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
(0943448637)
@hani_nata
(0936239392)
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን
ስለ መረጃው እናመሰግናለን ከይቅርታ ጋር ግን ስለነ ሐዋዝ መመለስ በጣም አስደስቶቹ ስዘግብ ነበር የጠፋ ሲመለስ እውነት ነው ደስ ይላል ግን ምነው በአሩሲ እየታረዱ ላሉ ኦርቶዶክሳውያን ሰቆቃ ለመዘገብ ጊዜ አጣቹ
ወይስ የነሱ ሞት መዘገብ ሰለቻቹ ወይስ ምን ምክንያት ኖራቹ ነው ዝም ያላቹት .....?
የመጀመሪያው ባቡር ካለፋችሁ
የሚቀጥለዉን በተስፋ ጠብቁ።
ስላለፈው ስትብሰለሰሉና ስትበሳጩ
የሚመጣዉም እንዳያመልጣችሁ።
እየተጓዝን ወዳጆች።🤷♀️
I wish you a good day
🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ"
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
(0943448637)
@hani_nata
(0936239392)
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን
#ሊቀ_ሰማዕታት1ቅዱስ_ጊዮርጊስ
እንኳን ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል አደረሰን !!!
ፀሐይና የአጥቢያ ኮከብ የተባለ፣ ታላቅ እና ክቡር ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ የክርስቶስ ወታደር ሆኖ ክርስትናን እያጸና ጣኦትን የተቃወመ ሰማዕት።
መገረፍና እስራት፣ ሞት ወደኋላ ያልጎተተው ጻድቅ አባት ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ ጻድቅ፣ ቅዱስ፣ ሰባኪ፣ ሰማዕት የሆነው የልዳው ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬም በቤተ ክርስቲያናችን ይታሰባል።
የሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከትና የእምነት ጽናት በእኛም ላይ ይሁን 🙏
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
📖📖📖📖📖📖📖📖📖
«አንተ ታማኝ ሆነኽ #በፈቃድኽ ከምትሠራቸው ኃጢአቶች ከታቀብክ እግዚአብሔር ደግሞ ያለፍቃድኽ እንድትሠራቸው ከሚመጡብኽ ኃጢአቶች ኹሉ #ይጠብቅኻል።» - አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ
Читать полностью…You need to send a message, too! For example:/welcome Hello $username, welcome to $title!
ምን አልባት ከአገልግሎት በዛት መረጃው ከልደረሳቹ
✏ዛሬም ያልቆመው የግፍ ግድያ
👉በሸርካ ወረዳ 11 ኦርቶዶክሳውያን ተገደሉ !
በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በሽርካ ወረዳ በትናንትናው ዕለት ኦነግ ሸኔ በሚል መጠሪያ በሚታወቁ ታጣቂዎች 11 ኦርቶዶክሳውያን ተገድለዋል፡፡
ከግድያው በእግዚአብሔር ፈቃድ ማምለጣቸውን የገለጹት መረጃ ሰጭው የ13 ዓመት አዳጊና የ80 ዓመት አዛውንትን ጨምሮ 11 ሰዎች ከመኖሪያ አካባቢያቸው ተወስደው በጥምቀተ ባሕር ማክበሪያው ላይ መገደላቸውንና 6 ምእመናን ደግሞ ያሉበት አለመታወቁን ተናግረዋል፡፡
እየተገደሉ ያሉ ኦርቶዶክሳውያን አርሰው የሚያድሩና ምንም አይነት የፖለቲካ ተሳትፎና ግንዛቤ የሌላቸው መሆናቸውን የገለጹት የአካባቢው ኗሪ የመንግሥት የጸጥታ አካላት የሞቱትን ከመቅበር ባለፈ የተሻለ መፍትሔ አላመጡልነም ሲሉ ገልጸዋል፡፡
በርካታ የአካባቢው ምእመናን ከአካባቢው የሸሹ መሆኑን ያነሱት መረጃ ሰጭው ሰው ተወልዶ ባደገበት ሀገር በሃይማኖቱ ምክንያት እየተገደለ ነው ያሉ ሲሆን ሀብት ንብረታችንን ጥለን የምንኖርበት ሀገር ስለሌለን ከምድረ ገጽ እንድንጠፋ ተፈርዶብናል ብለዋል፡፡
አሁን ላይ ከ20 በላይ አብያተ ክርስቲያናት የተዘጉ ሲሆን አገልጋይ ካህናትና ምእመናን በስደት ላይ ናቸው ሲሉም አክለዋል፡፡
በመጨረሻም ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በዚህ ወረዳ 140 የሚደርሱ ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸውን ገልጸው መላው የዓለም ሕዝብና ኦርቶዶክሳውያን ሞታችንን ባታስቆሙልን እንኳን የነዚህን ሰማዕታት ምስክርነት በማሳወቅ የድርሻችሁን ተወጡ ሲሉ አሳስበዋል፡፡
ዘገባው የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ነው
ሕልመ ሌሊት ካየን ከ24 ሰዓታት በኋላ ተጣጥበን ወደቤተመቅደስ መግባት እንችላለን፤ 24 ሰዓቱ እስከሚደርስ ግን ቅጥር ግቢው ውስጥም መኾን እንችላለን።
ቅዳሴ የሚጀመርበት ሰዓት እንደየ ዕለቱና ቤተክርስቲያኑ ይለያያል ግን ከ11 ሰዓት እስከ 12 ባለው ይገባሉ። ረቡዕና ዓርብ ከኾነ ከ6 ሰዓት ጀምረው ይገባሉ። በቅዳሴ ጊዜ ብንችል በጊዜ ብንገኝ አሪፍ ነው ካልቻልን ግን ቅጥር ግቢው ውስጥ ገብተንም ማስቀደስ እንችላለን።
ከቻልን የዕለቱን ዳዊት፦ ሰኞ 1-30፥ ማክሰኞ 31-60፥ ረቡዕ 61-80፥ ኃሙስ 81-110፥ ዓርብ 111-130፥ ቅዳሜ 131-150ና መኃልየ መኃልይ፥ እና እሑድ ደግሞ ጸሎተ ነቢያትን ብናደርስ ይመከራል። ካልቻልን ግን የዕለቱን አንድ ንጉሥ (10 መዝሙር)፥ ከዛም ካነሰ አንድ መዝሙር መጀመሪያ ላይ አድርሰን ከዚያ ወደ የዘወትር ጸሎት ከዚያም ውዳሴ ማርያም ቀጥሎ ይዌድስዋ። ከዚኽም እየበረታን ስንሔድ አንቀጸ ብርሃን፥ መልክአ ኢየሱስና መልክአ ማርያምን ማድረስ አለብን።
መጽሐፍ ቅዱስን ማንም ማንበብ ይችላል። ገደብ የለውም። ትክክለኛውን መጽሐፍ ቅዱስ (ሙሉ ሰማንያ አሐዱ የሚባሉት እስካኹን አልታተሙም።) የሚጎድላቸው ነገር ቢኖርም የተሻለ ተብለው የሚታሰበው የ2000 ዕትም የሚባለው ነው።
🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ"
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
(0943448637)
@hani_nata
(0936239392)
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን