አይቶ መለፍ እጅግ በጠም ይከብደል፡፡
እባካቹ እናንተ ደጋጎች ሼር ሼር አድርጉላቸው
ወዳጆቼ በዚ ከበድ ወቅት የበረከት ስራ እንስራ መርዳት ቢያቅተን ሼር ማድረግ እራሱ ትልቅ እርዳታ ነው:: ይህ የምትመለከቱወት ህፃን የሁለት አመት ከሶስት ወር ህፃን ነት የካንሰር ታማሚ ነት ካንሰር በሽታ የያዘውት ከተወለደች ከሶስ ወር ጀመሮ የካንሰር ታማሚ ነት ይሄው እሷም እናቱወም አባቱወም ሁለት አመት ሙሉ አሚን አጠቀለይ ሆስፒተል ንብረታቸውን ሸጠው እሷን በማስታመም ላይ ይገኛሉ ህፃኑወን ካንሰሩ አይንወን አሳውሮታል አንደኛው አይንወ በቀዶ ጥገና ወጥቶለት አንደኛውንም አይኑወ ከሰሞኑ እንደሚወጣ ከዶክቶሮቹ ሰምቻለው በዚያ ላይ አንድ አፍንጫወን ደፍኖታል እናትና አባትወ ለሁለት አመት ከልጃቸው ጋ ስቃይ ውስጥ ይገኛሉ አሁን ላይ ከስቃዩም በላይ የህክምና እና የመድሀኒቱ ወጪ ሌላ ስቃይ ነው የሆነባቸው ለመድሀኒቱና ህክምና ለአስራ አምስት ቀን ሰባ ሺ ብር ይፈልጋሉ አሁን ላይ ውጪ ሄደ የመታከም እድልም አለት ለህክምናወ ወጪ ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ ይፈልጋልጋሉ እና ልጅቷም በስቃይ ውስጥ እናትና አባትም በስቃይና ጭንቀት ውስጥ ናቸው እንድረስላቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው የቻልነውን አነሰም በዛ ሳንል እጃችንን እንዘርጋላቸው ስል በፈጠሪ ስም እንማፀናለን መርዳት ለምትፈልጉ
ንግድ ባንክ 1000603332346 እስማኢል ሀሠን አብደላ (Ismail Hassen)
ስልክ ቁጥር 0960067157
የማትችሉ በፀሎትና ሼር ሼር ሼር በማድረግ እንርዳቸው
ሼር ሼር ሼር በማድረግ አይከፈልበትም
☞ ሁለችንም 5 ብር ብንረደት ልነሰክመት እንችለለን፡፡
☞ ሁለቹም ለፈጠሪ ብለቹ ሲትረዱ የረደቹበትን መረጀ በዚ profile አስቀምጡልን፡፡

የመዳን ትምህርት
(ነገረ ድኅነት) ክፍል ~ 3
ክርስቶስ ሞቶ ከተነሣ በኋላ ሞት ኃይሉን አጥቷል፤ ከዚያ በፊት ሞት ሰውን ዂሉ ወደ ሲኦል ወደ ሁለተኛ ሞት የሚያጓጉዝ ነበር፤ አሁን ግን ሰውን ወደ ሕይወት የሚያደርስ ነው፡፡ ሞት ወደ ገነት ወደ መንግሥተ ሰማያት የምንጓዝበት መንገድ ኾኗል፡፡ ሰዎች የሚፈሩት ሳይኾን የሚፈልጉት ኾኗል፤ ወደ እግዚአብሔር የምንሔድበት ስለ ኾነ፡፡ ከአዳም ጀምሮ እስከ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት ድረስ የበደሉትም ያልበደሉትም በመስቀል ላይ በተከፈለው ዋጋ ድነዋል፡፡ ጌታችን ይህን ድኅነት የሚናገሩ፣ የምሥራቹን የሚያወሩ፣ ላለፈው ይቅርታ መደረጉን፣ ለሚመጣው ሕግ መሠራቱን የሚመሰክሩ ሐዋርያትን መርጦ ሾመ፡፡ ለወደፊቱ ለሚመጣው ትውልድ ድኅነት እንደሚገኝ ለማስተማር በዓለም ዂሉ ላካቸው፤ በቃላቸውም የሚድኑትን ዕለት ዕለት በእነርሱ ላይ ይጨምር ነበር (ሐዋ. ፪፥፵፯)፡፡
አሁን እንዴት እንድናለን?
የታመሙት ድነዋል፤ ሲኦል የነበሩት ወጥተዋል፡፡ እኛስ ድነናል ወይስ እንድናለን? እኛማ እንድናለን፡፡ ካሣው ለዂሉም ተከፍሏል፤ አምላካችን የሞቱትን አድኗልና፡፡ በሕይወተ ሥጋ ያለን እኛ ግን ድኅነቱን ተቀብለን በሃይማኖት (በእምነት)፣ በጥምቀት፣ ቅዱስ ሥጋውን በመብላት፣ ክቡር ደሙን በመጠጣት የተሠራውን ሕግ በመጠበቅ ድኅነትን እናገኛለን፡፡ ድነናል ብለን የምናወራ ከኾነ ሕግ ለምን አስፈለገን? በገነት ለሚኖሩት ከሲኦል ለወጡት ሕግ አያስፈልጋቸውም፡፡ በተጻፈ ሕግ አይመሩም፤ እኛ ግን በተጻፈ ሕግ ከኦሪት ወደ ወንጌል የተሸጋገርነው የምንጠብቀው እና የሚጠብቀን የሚያድነን ሕግ ተሠርቶልናል፡፡
በዚህ እንድናለን፤ በሕጉ ካልኖርን ደግሞ እንቀጣለን፡፡ ከዚህ ላይ ‹‹የሚድኑትን›› የሚለውን ቃል ልብ ማለት ያሻል፡፡ ‹‹የዳኑትን›› አይደለም ያለው፤ ‹‹የሚድኑትን›› አለ እንጂ፡፡ ስለዚህ ክርስትና ወይም ሕገ ወንጌል የዳኑትን ለማዳን የተሰጠ ሕግ ሳይኾን ያልዳኑት እንዲድኑ የተሰጠ ሕግ ነው፡፡ የኦሪት ሕግ (የኦሪት መሥዋዕት) ማዳን የሚችል አልነበረም፤ ወንጌል ግን ለዓለም ድኅነት የተሰጠ ሕግ ነው፡፡ ሐዋርያት ዓለም እንዲድን የሕይወትን ወንጌል ይዘው ዞሩ፤ አስተማሩ፡፡ ወንጌል የተሰበከው ለዳኑት ሳይኾን ለሚድኑት ነው፡፡ ስለዚህ ለመዳን ምን ያስፈልጋል? የሰው ልጅ ለመዳን የሚስፈልጉት ነገሮች የሚከተሉት ናቸው፤
፩ኛ ማመን
የሰው ልጅ፣ ከዂሉ አስቀድሞ የዓለም መደኀኒት ክርስቶስ ሕግን እንደ ሠራለት አምኖ መመለስ ያስፈልገዋል፡፡ “ለሰው ዂሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም (ወደ ሰው) የመጣው ነው፡፡ በዓለም ነበረ፤ ዓለሙም በእርሱ ኾነ፤ ዓለሙ ግን አላወቀውም፡፡ ወደ ወገኖቹ መጣ፤ ወገኖቹ ግን አልተቀበሉትም፡፡ ለተቀበሉት ዂሉ ግን በስሙ ለሚያምኑ የእግዚአብሔር ልጆች እንዲኾኑ ሥልጣንን ሰጣቸው፡፡ እነርሱም ከእግዚእሔር ተወለዱ …፤” ተብሎ እንደ ተጻፈ (ዮሐ. ፩፥፱)፡፡ ቀደም ሲል የነበረው ድኅነት ለተቀበሉትም ላልተቀበሉትም የተደረገ፤ ላመኑትም ላላመኑት የተፈጸመ ድኅነት ነው፡፡ አሁን ግን ላመኑ እንጂ ላላመኑ የሚሰጥ ድኅነት የለም፡፡
፪. መጠመቅ
“ያመነ የተጠመቀ ይድናል” (ማር. ፲፮፥፲፮) ተብሎ በቅዱስ ወንጌል እንደ ተነገረው ለመዳን እምነት ያስፈልጋል፤ ከእምነት ቀጥሎ መጠመቅ ያሻል፤ ይህን ካሣ ተፈጽሞ የተሠራውን ሕግ መፈጸም ግዴታ ነው፡፡ ለመዳን ማመን ብቻ አይበቃም፡፡ እምነትማ አጋንንትም አላቸው፡፡ ዕለት ዕለት የሚድኑበት፣ የሚጨመሩበት መንገዱ እምነትና ጥምቀት ነው፡፡ የቅዱሳን ሐዋርያት ተግባርም ይህ ነበር፡፡ ሕይወትን ድኅነትን መስበክ፤ ያመነውን ማጥመቅ፤ የድኅነቱ ተሳታፊ ማድረግ ወደ ድኅነቱ ማስገባት፤ የሕይወትን ቃል ለዂሉ መመስከር ነው፡፡ ዓላማው ለማሳመን፣ ለማጥመቅ፣ ለማዳን ነው፡፡ ለመዳን አምኖ መጠመቅ የግድ አስፈላጊ መኾኑን በሐዋርያት ሥራ የተመዘገበው የጃንደረባው ታሪክ ያስረዳናል (ሐዋ. ፰፥፴፭-፴፯)፡፡
ማመን ብቻውን ስለማያድን ጃንደረባው ‹‹አምናለሁ›› ብሎ ከማመን አልፎ ሃይማኖቱን መስክሯል፤ ፊልጶስም ‹‹ድነሃል፤ ሒድ›› አላለውም፤ አጠመቀው እንጂ፡፡ ስለዚህ ከእምነት ቀጥሎ መጠመቅ ለድኅነት ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡ ስለዚህ ነው ዓለምን ለማዳን የመጣው አምላካችን ሐዋርያትን ወደ ዓለም ዂሉ የላከው (ማቴ. ፳፰፥፲፱)፡፡ ተልዕኮውም በቃ ‹‹አድኛቸዋለሁ›› አይደለም፤ እንዲያምኑ፣ እንዲጠመቁ፣ ትእዛዙን እንዲጠብቁ፣ ደቀ መዛሙርት እንዲኾኑ ነው፡፡ ድኅነት የሚገኘው በዚህ መንገድ ነው፡፡ በማውራት ብቻ ‹‹ድኛለሁ›› ብሎ ተዘልሎ በመቀመጥ አይደለም፡፡ “… እነዚህ ሰዎች የልዑል እግዚአብሔር አገልጋዮች ናቸው፤ የሕይወትንም መንገድ ያስተምሯችኋል …” ተብሎ እንደ ተጻፈ (ሐዋ. ፮፥፲፯)፡፡
ቅዱሳት መጻሕፍት የመዳንን መንገድ የሚነግሩን እንድናየው አይደለም፤ እንድንጓዝበት ነው እንጂ፡፡ “… ‹ጌቶቼ፥ እድን ዘንድ ምን ላድርግ?› አላቸው፡፡ እነርሱም ‹በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እመን፤ አንተ እና ቤተሰቦችህ ትድናላችሁ› አሉት፡፡ የእግዚአብሔርንም ቃል ለእርሱና በቤቱ ላሉት ዂሉ ነገሩአቸው … በዚያው ጊዜ ከቤተ ሰቡ ዂሉ ጋር ተጠመቀ፤” (ሐዋ. ፲፮፥፴-፴፬)፡፡ ከዚህ ላይ ‹‹ድናችኋል›› ሳይኾን ‹‹ትድናላችሁ›› የሚለውን ቃል ልብ ይሏል፡፡ “ዳግመኛ ከውኃ እና ከመንፈስ ቅዱስ ያልተወለደ ሰው ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም” እንዳለ (ዮሐ. ፫፥፭)፡፡ ስለዚህ ሰው አምኖ ይጠመቃል፤ ከእግዚአብሔርም ይወለዳል፤ በዚህ ድኅነትን ገንዘብ ያደርጋል፡፡ ከእግዚአብሔር ካልተወለደ በፍጹም ሊድን አይችልም፡፡ መዳን ማለት የእግዚአብሔርን መንግሥት ወርሶ ስሙን ቀድሶ መኖር ነው፡፡ ስለዚህ የሕይወት እና የድኅነት ወንጌል ለዓለሙ ዂሉ ይሰበካል፤ ዂሉም ይድን ዘንድ (ማር. ፲፮፥፰)፡፡
ክፍል 4 ላይ እንመለስበታለን...
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
" ጸሎት የጭንቀት ሁሉ መሸሸጊያ ስፍራ የደስታ መሰረት፣ የቋሚ ደስታ ምንጭ ፣ ከኀዘን መከላከያ ነው።"
/ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ/
@ortopiyaaa
@ortopiyaaa
@ortopiyaaa
ምኒልክኒ ይቤ ዛቲ ይእቲ
ምዕራፍየ ለዓለም ኢትዮጵያ
ለዓለም ታዕካ ነገሥት ።
ይህ
አዲስ አበባ
ታዕካ ነገሥት ባዕታ ማርያም ገዳም
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
«ማርያም የሐናን ወተት እየጠባሽ ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ያገኘሽ ብቸኝነት ያሳዝነኛል፤ ዳግመኛም በደመና የሚመላለስ ደመናን የሚረግጥ የእሳት አበባ ፋኑኤል ከጓደኞቹ መላእክት ጋር መናን እየመገበሽ በንጽሕና የማደግሽ ተአምር ደስ ያሰኘኛል፡፡»
[አባ ጽጌ ድንግል]
«ከንጹሐን ይልቅ ንጽሕት የኾንሽ አንቺ ነሽ፤ ከማይነቅዝ ዕንጨት እንደተሠራ በወርቅ እንደተጌጠና ዋጋው ብዙ በኾነ በሚያበራ ዕንቊ እንደተለበጠ ታቦት በቤተ መቅደስ ውስጥ የኖርሽ የተመረጥሽ ድንግል ነሽ፤ እንዲኽ ኾነሽ በቤተ መቅደስ ውስጥ ኖርሽ፤ መላእክት ዘወትር ምግብሽን ያመጡ ነበር፤ መላእክት እየጐበኙሽ እንዲኽ ዐሥራ ኹለት ዓመት ኖርሽ፤ መጠጥሽም የሕይወት መጠጥ ነበር፤ ምግብሽም የሰማይ ኅብስት ነበር፡፡ አባትሽ ዳዊት በመሰንቆ አመሰገነ በትንቢት መንፈስም በመንፈስ ቅዱስም በገና እየደረደረ እንዲህ ብሎ ዘመረ ልጄ ሆይ ስሚ እዪም ዦሮሽን አዘንብዪ ሕዝብሽንና የአባትሽን ቤት ርሺ ንጉሡም ውበትሽን ይወዳል እርሱ ጌታሽ ነውና ለእርሱም ትሰግጃለሽ ። ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ።» አሜን
[ቅዱስ ያሬድ ፤ አንቀጸ ብርሃን]
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተመቅደስ እንደገባች
እንኳን አደረሳችሁ!
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
📖📖📖📖📖📖📖📖📖
You need to send a message, too! For example:/welcome Hello $username, welcome to $title!
Welcomes everyone that enters a group chat that this bot is a part of. By default, only the person who invited the bot into the group is able to change settings.
Commands:
/welcome - Set welcome message
/goodbye - Set goodbye message
/disable_goodbye - Disable the goodbye message
/lock - Only the person who invited the bot can change messages
/unlock - Everyone can change messages
/quiet - Disable "Sorry, only the person who..." & help messages
/unquiet - Enable "Sorry, only the person who..." & help messages
You can use $username and $title as placeholders when setting messages. HTML formatting is also supported.

†
🕊 💖 በዓታ ለማርያም 💖 🕊
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል አደሰን ፣ አደረሳችሁ !
🕊
❝ በዐረብና በተርሴስ ወርቅ እንዳጌጠች ታቦት በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ ያጌጥሽ ማርያም ፤ ቀንሞስ ቀናንሞስ የሚባሉ ሽቱዎች ኢያቄምና ሐና ለጳጦስ ምሳሌ የኾንሽ አንቺን ከአስገኙሽ ዘንድ በሦስት ዓመት በቤተ መቅደስ የመኖር ተአምርን አሳየሽ። ❞
[ አባ ጽጌ ድንግል ]
▬▬▬▬▬▬ ♱ ▬▬▬▬▬▬
❝ አንቺ ንጽሕት የእግዚአብሔር መለኮታዊ ዙፋን ደስ ይበልሽ [ ኢሳ ፮፥፩ ] ፣ ነፍስሽ ያጌጠ የእግዚአብሔር እናቱ ደስ ይበልሽ ፤ በእጅጉ ቅድስት የኾንሽ የሰሎሞን አልጋ የተባልሽ ደስ ይበልሽ … ለአዳም ነገድ ንግሥታቸው ደስ ይበልሽ [ ኢሳ ፵፱፥፳፫ ] ፤
የርኵስ መንፈስ ማጥፊያ ሰይፍ ደስ ይበልሽ … ከውድ ጌጦች እና ፈርጦች በዓለም ላይ ከሚገኙ ማናቸውም ነገሮች እጅግ የበለጠች ስጦታ ናት [ዮሐ.፲፱፥፳፮-፳፯] ፤
የእግዚአብሔር እናት እመቤታችን አንቺ ብቻ በምድር ላይ ካሉ ነገሮች በላይ ከፍ ከፍ ያልሽ ነሽ ፤ በእውነተኛ ታማኝነት እናመሰግንሻለን ፤ በእግዚአብሔር የታጨሽ [የተመረጥሽ] ሆይ በፍቅር እናከብርሻለን በክብር እናገንንሻለን። [ሉቃ ፩፥፴፤ ፵፰] ❞
[ S. Ephrem, ቅዱስ ኤፍሬም ]
🕊
የእመቤታችን እናትነቷ ፥ ምልጃና ጸሎቷ ከዘለዓለም እሳት ያድነን::
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
✅✅✅✅በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት ሆነው እንሰራለን::
መርጌታ የባህል ህክምና ትክክለኛዉን እና የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችንን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ ??
እንግዲያውስ ይደውሉ
⏭⏭O9 32 91 18 99
⏭⏭ O9 32 91 18 99
✅✅ ከምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎት በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል
✅✅ለሀብት
✅✅ለመፈትሄ ስራ
✅✅ለመስተፋቅር
✅✅ለስንፈተ ወሲብ
✅✅ለበረከት
✅✅ ለገቢያ
✅✅ለትዳር እንቢ ላላቹሁ
✅✅ ለአይነ ጥላ
✅✅ለስልጣን
✅✅ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ
✅✅ለግርማ ሞገስ
✅✅ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ
✅✅አፍዝ አደንግዝ
✅✅ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ
✅✅ለሁሉ መስተፍቅር
✅✅ለድምፅ
✅✅ለብልት
✅✅ለውጭ እድል
✅✅ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
✅✅ለደም ግፊት
✅✅ለመካንነት
✅✅ለህመም
✅✅ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ
✅✅ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ
ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
✅✅ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ
✅✅እፀ መሰዉር
ከምንሰጣቸዉ
በትንሹ ይህን ይመስላል
በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን ::
ልብ ይበሉ ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ ::
ለጥያቄ ይደውሉልን
⏭⏭O9 32 91 18 99
⏭⏭O9 32 91 18 99
ለዚህ የግሩፕ ቻናል ተከታታዮች በሙሉ በቅድሚያ የእግዚአብሔር ሠላም በሁላችንም ይሁን እያልኩ ይህ ዩ ቲዩብ ቻናል ስለ እመቤታችን ክብር እና ጸጋ በሰፊው በሊቃውንት የተተረጎሙትን ማዳርስ መቻል እና ትውፊቱን የጠበቁ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማስተላለልፍ የተከፈተ ሲሆን 1000 ለምድረስ 100 subscribe ስለሚጎል ስለዚህ የእመቤታችን ወዳጅ የሆናችሁ subscribe እንድታደርጉ በእግዚአብሔር ስም እጠየቃለሁ
በዚህ ሊንክ ታገኙታላችሁ። ሊንክ: -ttps://www.youtube.com/channel/UClr7i3k2y2xmmu5KE082qMQ