ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
ጻድቅ መሆንን የሚሻ ቢኖር የሚወደውን ነገር ለእግዚአብሔር ብሎ ይተወው...
#በእግዚአብሔር የተመረጠ ለእስራኤል ለበጎ የነገሠ #ዳዊት በዕድሜው ፍጻሜ አካባቢ ዓዶላም በሚባል ዋሻ ውስጥ ተቀምጦ በነበረበት ጊዜ፤ የፍልስጥኤማውያንም ጭፍራ በእርሱ አቅራቢያ በቤተልሔም በሚገኝ ራፋይም በሚባል ሸለቆ ሰፍሮ ሳለ፤
#ዳዊት፦ "በበሩ አጠገብ ካለችው ከቤተልሔም ምንጭ ውኃ ማን ባጠጣኝ? ብሎ ተመኘ።" የዳዊት ሦስት ኃያላን የሚባሉ #አዲኖን፡ #ኢያቡስቴ እና #ኤልያናን የማን ጌታ በጥም ይሞታል ብለው የፍልስጥኤማውያንን ሠራዊት ቀድደው አልፈው ሄዱ፥ በበሩም አጠገብ ካለችው ከቤተ ልሔም ምንጭ ውኃ ቀዱ፥ ይዘውም ለዳዊት አመጡለት፤ እርሱ ግን ሊጠጣ አልወደደም፥ ነገር ግን ለእግዚአብሔር አፍስሶ፦ "አቤቱ፥ ይህን አደርግ ዘንድ ከእኔ ይራቅ፤ በነፍሳቸው ደፍረው የሄዱ ሰዎች ደም አይደለምን?" ብሎ ይጠጣ ዘንድ አልወደደም። ሦስቱ ኃያላን ያደረጉትም ይህ ነው። ( 2ኛ ሳሙኤል 23 )
አቤቱ ጸጋህ በዝቶብኛልና ያዝልኝ ብሎ እስከመጸለይ እስኪደርስ እግዚአብሔር ጸጋን ያበዛለት ቅዱስ ኤፍሬም በዕለተ ሐሙስ ውዳሴ ማርያም ላይ ይህን የቅዱስ ዳዊት ታሪክ ከሰማዕታት ሕይወት ጋር አያይዞ ይተረጉመዋል፤
"ጻድቅ ዳዊት ጨክነው ሰውነታቸውን ስለ እርሱ ለጦርነት ለሞት አሳልፈው እንደ ሰጡ ባየ ጊዜ ያን ውሃ አፈሰሰ ከእርሱም አልጠጣም። ከዚህ በኋላ ለዘለዓለም ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት። ሰማዕታት የዚህችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ ደማቸውንም ስለእግዚአብሔር አፈሰሱ ስለመንግስተ ሰማያትም መራራ ሞትን ታገሱ እንደ ይቅርታህ ብዛት ይቅር በለን።"
አባቶቻችን በውዳሴ ማርያም ትርጓሜያቸው ደግሞ እንዲህ አድርገው እንደወርቅ አንከብለው እንደሸማ ጠቅልለው ይገልጹታል..
እስራኤል ማለት ሕዝበ #እግዚአብሔር ማለት ነው፤ "እስራኤል ብሂል ሕሊና ዘይሬእዮ #ለእግዚአብሔር ፣ ነጻሪ ከሃሊ ምስለ አምላኩ፤" እንዲል፤ እስራኤል ማለት #እግዚአብሔርን በሕሊናው የሚያይ የሚያስብ አስተዋይ የእግዚአብሔር ሕዝብ የሆነ ማለት ነው፤"
ዳዊት ለእስራኤል እንደነገሠ ሁሉ በፍጥረቱ ሁሉ የሰለጠነም #አዳም ፍትወታት ፣ እኩያት ፣ ኃጣውእ በጸላትነት በተነሱበት ጊዜ #ከእመቤታችን ከነሳው #ከክርስቶስ ስጋ የተገኘ ማየ ገቦን ይጠጣ ዘንድ ወደደ፤ የትሩፋት አበጋዞች የሚባሉት #ሃይማኖት ፣ #ትውክልት ፣ #ተፋቅሮ (እምነት ፣ ተስፋ ፣ ፍቅር) ፈጥነው ተነሱ፤ በአጋንንት ከተማ ተዋጉለት ይጠጣ ዘንድ የወደደውን ማየ ገቦ አመጡለት፤ አዳም አድነኝ መልሰኝ አለ እንጂ ሙትልኝ ተሰቀልልኝ አላለም ፤ ለአዳም ቤዛ ሊሆን #ሃይማኖት #ትውክልት #ተፋቅሮ ጌታን ለሞት አሳልፈው እንደሰጡት ባየ ጊዜ ክርስቲያን የሆነው አንዱም አንዱ በሰማዕትነት ደሙን ያፈሳል ሆነ ፤ በራሱ ደም የዳነ አይደለም፤ ከጽድቅ ገብቶ ተቆጠረለት እንጂ፤ "ዳዊትም ያን ውሃ አፈሰሰ ከእርሱም አልጠጣም። ከዚህ በኋላ ለዘለዓለም ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት።" እንደተባለ።
"ሰማዕታት የዚህችን ዓለም ጣዕም በእውነት ናቁ ደማቸውንም #ስለእግዚአብሔር አፈሰሱ ስለመንግስተ ሰማያትም መራራ ሞትን ታገሱ እንደ ይቅርታህ ብዛት ይቅር በለን።"
♦️በጥም ውስጥ የነበረ ዳዊት ጣዕመ ማይን እንደናቀ፤ ሦስቱ የዳዊት ኃያላን አዲኖን፡ ኢያቡስቴ እና ኤልያናን ነፍሳቸውን እስከ መስጠት ጣዕመ ዓለምን እንደናቁ #ሰማዕታትም እንደቸርነትህ ማረን እያሉ ጣዕመ ዓለምን ናቁ።
♦️ሦስቱ የዳዊት ኃያላን ለዳዊት ውኃን ለማምጣት ደማቸውን እንዳፈሰሱ #ሰማዕታትም ለእግዚአብሔር ሲሉ እንደቸርነትህ ማረን እያሉ ደማቸውን አፈሰሱ፤
♦️ሦስቱ የዳዊት ኃያላን ስለዳዊት ብለው መራራ ሞትን እንደታገሡ ፤ ዳዊት የዉሃ ጥምን እንደታገሠ ፤ #ሰማዕታትም እንደቸርነትህ ማረን እያሉ መራራ ሞትን ታገሡ፤
እኛስ እንደሰማዕታት ከዐላውያን ነገሥታት ፣ መኳንንት ገብተን መከራውን ታግሰን፤ መከራውን ተቀብለን መዳን አይቻለንምና
እኛስ እንደ ምዕመናን ከፍትወታት ከእኩያት ከኃጣውእ ጋር ተዋግተን ድል ነስተን መዳን አይቻለንምና #እግዚአብሔር ሆይ እንደቸርነትህ መጠን ማረን እንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን፤
ዳዊት ጻድቅ መባሉ ፤ ሰማዕታት ጻድቃን መባላቸው የሚወዱትን ነገር ለእግዚአብሔር ብለው መተዋቸው ነው ፤ እኛም በሕይወታችን ውስጥ ያሉ #ለእግዚአብሔር ብለን ልንተዋቸው የሚገቡን ምን ያህል ነገሮች አሉን?
እናም ጻድቅ መሆንን የሚሻ ቢኖር የሚወደውን ነገር #ለእግዚአብሔር ብሎ ይተወው...
" ሰአሊ ለነ ቅድስት ፤ ቅድስት ሆይ ለምኝልን
#እመቤታችን #ቅዱስ_ኤፍሬምን አመስግነኝ ብትለው ወደሌላ ለምን ሄደ ቢሉ... ወደ ሌላ መሄዱም አይደለም፤ ዳዊት አባቷ ነውና፤ መንግስተ ሰማያትም ሆኖ የሚወረሰው #ጌታችን #ከእመቤታችን የነሳው ስጋ ከዳዊት የተገኘ ነውና፤
መንግስተ ሰማያት ከሚባል ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና ስርጉት በቅድስና እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን።
ቀዳሚት ሰንበት
ታኅሳስ 5 2017
5 ኪሎ
አዲስ አበባ
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
📖📖📖📖📖📖📖📖📖
Hello መርጌታ, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…Hello 𝕡𝕣𝕠𝕞𝕚𝕤𝕖 ~~❤❤, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…ኢኦቲሲ ቲቪ በአዲስ አቀራረብ በተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ፕሮግራሞች መዝሙር ፣ ስብከት ፣ ወቅታዊ ዜና ፣ እንዲሁም በሌሎች ፕሮግራሞች በ ቴሌግራም መቷል ሊንክ ለማግኘት ከስር ያሉትን ይጠቀሙ 👇👇👇
Читать полностью…🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ"
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
(0943448637)
@hani_nata
(0936239392)
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን
ከ 17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፍል
የሚያሸልም መንፈሳዊ ጥያቄ!
እንደ ቤተክርትያን አስተምህሮ ዓለም ከተፈጠረች ስንት ዓመት ተቆጥሯል ?
ለኘሮቴታንት እነዚን ቪዲዮ ላይ ያለውን እና ይሄንን ጥያቄ ጠይቋቸው እስቲ ።
👉 እየሱስ ብቻውን ያድናል! ሀይማኖት አያድንም ተቋም አትገንቡ ምትሉ መናፍቃን!ፓስተሩ ለናንተ ምን ይሰራላችኋል? ቸርችስ ለናንተ ምን ይጠቅማችኋል?
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
📖📖📖📖📖📖📖📖📖
ጠዐሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር። - [እግዚአብሔር ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እወቁ።]
✍ ኪዳን ዘኢየሱስ እንደጻፈው
ስለእግዚአብሔር ማወቅና እግዚአብሔርን ማወቅ ይለያያል። ምናልባት እኛ ስለ እግዚአብሔር ብዙ ነገር ልናውቅ እንችላለን። ነገር ግን ስለ እግዚአብሔር የምናውቀውን በሕይወት ካልኖርነው የእግዚአብሔር እውቀት ማለትም ነገረ መለኮት እንደ ማንኛውም ሳይንሳዊ እውቀት የጥናት ዘርፍ ብቻ ሆኖ ይቀራል። እግዚአብሔርን ማወቅ የጥናት ዘርፍ ብቻ ሳይኾን #ሕይወትን ይጠይቃል፤ ከእርሱ ከጌታችን ጋር በሕይወት መሳተፍ ስንችል እግዚአብሔርን እያወቅን እንሔዳለን።
ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ “እግዚአብሔር ቸር መኾኑን ቀምሳችኹ እዩ” ይለናል። (መዝ 33(34)፥ 8) ምናልባት ስለ እግዚአብሔር ቸርነት ብዙ ሰምተን፥ ተምረን ሊኾን ይችላል። ነገር ግን ስለ እግዚአብሔር ቸርነት አወቅን እንጂ የእግዚአብሔርን ቸርነት አላወቅንም። የእግዚአብሔርን ቸርነት የሚያውቀው በሕይወቱ እንደ ዳዊት የቀመሰው ብቻ ነው፤ የቀመሰውም እንደ ዳዊት ‛#ኑ_ቅመሱት’ ሲል ይጋብዛል። ምክንያቱም አባታችን ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ እንዳለው “ማርን ቀምሶ ለማያውቅ የማርን ጣፋጭነት በቃላት መግለጽ እንደማይቻል እኛም ራሳችን በራሳችን ልምድ ወደ ጌታ ቸርነት ዘልቆ መግባት ካልቻልን #የእግዚአብሔርን_ቸርነት በማስተማር መንገድ በግልጽ መግለጽ አይቻልም።”
በዘመነ ሐዲስ ኪዳን ደግሞ የሚለየው እኛ እግዚአብሔርን ማወቅ ሲያቅተን እግዚአብሔር ራሱን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ገለጠ፤ በደሙም ታረቀን፤ እርሱን እናውቀው ዘንድ መንገድ አድርጎ ልጁን አቀረበልን። ልጁ ኢየሱስም ‛ከሰማይ የወረድኩ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ’ ይለናል። ስለዚኽ ኑ፥ ኹሌ ስለእግዚአብሔር መስማት ብቻ ይብቃን! እግዚአብሔርን እራሱን እናውቀው ዘንድ በእርሱ ሕይወትም እንሳተፍ ዘንድ የሕይወት እንጀራችን ክርስቶስን እንቅመሰው። እውነተኛው የነገረ መለኮት ሊቅ ስለእግዚአብሔር ያወቀ ሳይሆን ከእርሱ ጋር #ኅብረት_ያለው ነውና።
አይቶ መለፍ እጅግ በጠም ይከብደል፡፡
እባካቹ እናንተ ደጋጎች ሼር ሼር አድርጉላቸው
ወዳጆቼ በዚ ከበድ ወቅት የበረከት ስራ እንስራ መርዳት ቢያቅተን ሼር ማድረግ እራሱ ትልቅ እርዳታ ነው:: ይህ የምትመለከቱወት ህፃን የሁለት አመት ከሶስት ወር ህፃን ነት የካንሰር ታማሚ ነት ካንሰር በሽታ የያዘውት ከተወለደች ከሶስ ወር ጀመሮ የካንሰር ታማሚ ነት ይሄው እሷም እናቱወም አባቱወም ሁለት አመት ሙሉ አሚን አጠቀለይ ሆስፒተል ንብረታቸውን ሸጠው እሷን በማስታመም ላይ ይገኛሉ ህፃኑወን ካንሰሩ አይንወን አሳውሮታል አንደኛው አይንወ በቀዶ ጥገና ወጥቶለት አንደኛውንም አይኑወ ከሰሞኑ እንደሚወጣ ከዶክቶሮቹ ሰምቻለው በዚያ ላይ አንድ አፍንጫወን ደፍኖታል እናትና አባትወ ለሁለት አመት ከልጃቸው ጋ ስቃይ ውስጥ ይገኛሉ አሁን ላይ ከስቃዩም በላይ የህክምና እና የመድሀኒቱ ወጪ ሌላ ስቃይ ነው የሆነባቸው ለመድሀኒቱና ህክምና ለአስራ አምስት ቀን ሰባ ሺ ብር ይፈልጋሉ አሁን ላይ ውጪ ሄደ የመታከም እድልም አለት ለህክምናወ ወጪ ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ ይፈልጋልጋሉ እና ልጅቷም በስቃይ ውስጥ እናትና አባትም በስቃይና ጭንቀት ውስጥ ናቸው እንድረስላቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው የቻልነውን አነሰም በዛ ሳንል እጃችንን እንዘርጋላቸው ስል በፈጠሪ ስም እንማፀናለን መርዳት ለምትፈልጉ
ንግድ ባንክ 1000603332346 እስማኢል ሀሠን አብደላ (Ismail Hassen)
ስልክ ቁጥር 0960067157
የማትችሉ በፀሎትና ሼር ሼር ሼር በማድረግ እንርዳቸው
ሼር ሼር ሼር በማድረግ አይከፈልበትም
☞ ሁለችንም 5 ብር ብንረደት ልነሰክመት እንችለለን፡፡
☞ ሁለቹም ለፈጠሪ ብለቹ ሲትረዱ የረደቹበትን መረጀ በዚ profile አስቀምጡልን፡፡
Hello 🌱SEED, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…ምስር ምድር ደብረ ገነት ቅዲስ ጊዮርጊስ ገዳም
በአፄ ሳህለ ስላሴ ዘመነ መንግስት በ 1672 አመት እድሜን ያስቆጠረ
:-844 ዓ.ም የተቀረፀ ፅላት
:-ፃድቁ አብነ ዜና ማርቆስ ክርስትና የተነሱበት
:-ቅባአ ቅዱስ የሚፈልቅበት
:- ታምረኛ የ ዋሻ ፀበል
:-ባህር ያለው አምሳለ ፂኦል
:-በአባቶች ታዞ የዞረ የወይራ ዛፍ
:-12 ሰዎችን በውስጡ የሚያስቆም 3 በሮች የያዘ የባህ ዛፍ
:-ጣልያን የወረወረው ቦንብ ምንም ጉዳት ያልደረሰበት የሚታይበት
:-በንቦች የሚጠበቅ
:-ብዙዎች ከ አጋንንት እና ከበሽታ የተፈወሱበት ቦታ ነው
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት ያድለን አሜን ➕➕✝✝✝
✅✅✅✅በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት ሆነው እንሰራለን::
መርጌታ የባህል ህክምና ትክክለኛዉን እና የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችንን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ ??
እንግዲያውስ ይደውሉ
⏭⏭O9 32 91 18 99
⏭⏭ O9 32 91 18 99
✅✅ ከምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎት በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል
✅✅ለሀብት
✅✅ለመፈትሄ ስራ
✅✅ለመስተፋቅር
✅✅ለስንፈተ ወሲብ
✅✅ለበረከት
✅✅ ለገቢያ
✅✅ለትዳር እንቢ ላላቹሁ
✅✅ ለአይነ ጥላ
✅✅ለስልጣን
✅✅ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ
✅✅ለግርማ ሞገስ
✅✅ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ
✅✅አፍዝ አደንግዝ
✅✅ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ
✅✅ለሁሉ መስተፍቅር
✅✅ለድምፅ
✅✅ለብልት
✅✅ለውጭ እድል
✅✅ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
✅✅ለደም ግፊት
✅✅ለመካንነት
✅✅ለህመም
✅✅ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ
✅✅ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ
ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
✅✅ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ
✅✅እፀ መሰዉር
ከምንሰጣቸዉ
በትንሹ ይህን ይመስላል
በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር ውጭም ሆነ ከአገር ውስጥ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን ::
ልብ ይበሉ ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ ::
ለጥያቄ ይደውሉልን
⏭⏭O9 32 91 18 99
⏭⏭O9 32 91 18 99
Hello Meseret, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…ያሳዝናል ፤ ይህ ክርስቲያን ልክ እንደቁርአን ነው። በደንብ የክርስትናን አስተምህሮና እንዴት ከሙስሊሞች እንደሚከላከለው አያውቅም።
ልክ ቁርአን ምሥጢረ ሥላሴ ምን እንደሚል እንደማያውቅ ማለት ነው።
"አላህም፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! አንተ ለሰዎቹ፡- እኔንና እናቴን ከአላህ ሌላ ሁለት አምላኮች አድርጋችሁ ያዙ ብላሃልን» በሚለው ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ጥራት ይገባህ፤ ለእኔ ተገቢዬ ያልኾነን ነገር ማለት ለኔ አይገባኝም፡፡ ብዬው እንደ ኾነም በእርግጥ ዐውቀኸዋል፡፡ በነፍሴ ውስጥ ያለውን ሁሉ ታውቃለህ፡፡ ግን አንተ ዘንድ ያለውን አላውቅም፡፡ አንተ ሩቆችን ሁሉ በጣም ዐዋቂ አንተ ብቻ ነህና» ይላል፡፡" /ሱራህ አል ማኢዳህ ኣያ 116/
"እነዚያ «አላህ የሦስት ሦስተኛ ነው» ያሉ በእርግጥ ካዱ፡፡ ከአምላክም አንድ አምላክ እንጅ ሌላ የለም፡፡ ከሚሉትም ነገር ባይከለከሉ ከነሱ እነዚያን የካዱትን አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ ይነካቸዋል፡፡ ወደ አላህ አይመለሱምና ምሕረትን አይለምኑትምን አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ከበፊቱ መልክተኞች በእርግጥ ያለፉ የኾነ መልክተኛ እንጅ ሌላ አይደለም፡፡ እናቱም በጣም እውነተኛ ናት፡፡ (ሁለቱም) ምግብን የሚበሉ ነበሩ፤ አንቀጾችን ለነርሱ (ለከሓዲዎች) እንዴት እንደምናብራራ ተመልከት ከዚያም (ከእውነት) እንዴት እንደሚመለሱ ተመልከት፡፡" /ሱራህ አል ማኢዳህ ኣያ 73 ~ 75/
ወይ ቁርአን ስለምሥጢረ ሥላሴን ተሳስቶታል ወይም አላህ ዓለም ከመፈጠሩ በፊት ለዘለዓለም ክርስቲያኖችን ረስቶ በታሪክ ተሰምተው የማይታወቁ "አብ፣ ወልድ፣ ማርያም" ብለው የሚያመልኩ ሰዎች ላይ ዐይኖቹን ተክሎ ነበር። የምትፈልጉትን ምረጡ።
ራስህን አክብር ፥ 'ነቢይ'ህንም አክብር ትክክለኛ ውይይት ከፈለክ እንወያያለን። እሳደባለሁ ስትል እኔ ደግሞ መሐመድ ላይ እወርድበታለሁ። ቁርአንህን ተከተል፥
"እነዚያንም ከአላህ ሌላ የሚገዙዋቸውን (ጣዖታትን) አትስደቡ፡፡ ድንበርን በማለፍ ያለዕውቀት አላህን ይሰድባሉና፡፡ እንደዚሁ ለሕዝቦች ሁሉ ሥራቸውን ደግ አስመሰልንላቸው፡፡" /ሱራህ አል አንዓም ኣያ 108/
አሁን እስኪ ድገመውና አምላካችንን ስደበው ዘብትበት ፤ ከዚያ "ነቢይህን"ና አምላክህን እንዴት እንደምንዝናናበት ትመለከታለህ። እስኪ ድገመው።
የመዳን ትምህርት
(ነገረ ድኅነት) ክፍል ~ 4
አሁን እንዴት እንድናለን?
፫. ሥጋውን መብላት ደሙን መጠጣት
ሰው ካመነ ከተጠመቀ በኋላ ማድረግ ያለበት ቅዱስ ሥጋውን መብላት፣ ክቡር ደሙን መጠጣት ነው፡፡ ሥጋ ወደሙ ሕይወት የሚገኝበት የእምነት እና የጥምቀት ማተሚያ መደምደሚያ ነው፡፡ እምነት መሠረት፤ ጥምቀት መሰረት የሚጸናበት ከእግዚአብሔር የምንወለድበት፤ ሥጋው እና ደሙ ማረጋገጫ ነው፡፡ ያመነ በጥምቀት ይወለዳል፤ የተወለደ ደግሞ የሚያድግበት ምግብ ያስፈልገዋል፡፡ ምግቡም ሥጋውና ደሙ ነው፡፡ ይህን በልቶ ጠጥቶ የሚኖር የእግዚአብሔር ልጅ፣ የእግዚአብሔር የመንግሥቱ ወራሽ፣ የስሙ ቀዳሽ ይኾናል፡፡
“የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ለዘለዓለም ሕይወት ለሚኖር መብል ሥሩ እንጂ ለሚጠፋው መብል አይደለም፤ ይህን እግዚአብሔር አብ አትሞታልና … የእግዚአብሔር እንጀራ ከሰማይ የሚወርድ፤ ለዓለም ሕይወትን የሚሰጥ ነውና …” ተብሎ እንደ ተጻፈ (ዮሐ. ፮፥፳፯-፶፬፤ ሮሜ. ፭፥፱፤ ኤፌ. ፩፥፯፤ ፩ኛ ዮሐ. ፩፥፯)፡፡ ስለዚህ አምነን ተጠምቀን ሥርየት የተገኘበትን እና የሚገኝበትን ሥጋውን መብላት ያፈልጋል፡፡ በሃይማኖት ከብረን፣ በጥምቀት ተወልደን፣ በሥጋው በደሙ ታትመን ድኅነትን ገንዘብ እናደርጋለን፡፡
፬. መልካም መሥራት (ዐቂበ ሕግ)
ያመነ፣ የተጠመቀ፣ ሥጋውን የበላ፣ ደሙን የጠጣ ዂሉ በመልካም ሥራ መኖር አለበት፡፡ መልካም ሥራ የሌለው እምነት፣ ጥምቀት፣ ቊርባን ብቻውን አያድንም፤ ያመነ የተጠመቀ ሰው ፈጣሪውን በሃይማኖት መከተል በግብር መምሰል አለበት፡፡ “መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ፤” (ማቴ. ፭፥፲፮)፡፡ የሰው ልጅ ከላይ የተዘረዘሩ ተግባራትን ከፈጸመ እንንደየሥራው መጠን ዋጋውን እንደሚቀበል ቅዱሳት መጽሐፍት ምስክሮች ናቸው፡፡ “እነሆ በቶሎ እመጣለሁ፤ ለእያንዳንዱ እንደየሥራው መጠን እከፍለው ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር ነው፤” (ራእ. ፳፪፥፲፪፤ ያዕ. ፪፥፳፮)፡፡
አምላካችን ለፍርድ ሲመጣ የሚጠይቀው ሃይማኖት ብቻ ሳይኾን ሥራ መኾኑን መዘንጋት ሞኝነት ነው፡፡ “… ብራብ አላበላችሁኝም፤ ብጠማ አላጠጣችሁኝም፤ ብታረዝ አላለበሳችሁኝም …” እንዳለ ጌታችን (ማቴ. ፳፭፥፴፭-፵፭)፡፡ ስለዚህ ለድኅነቱ ተግባር አስፈላጊ ነው፡፡ ከተግባር ጋር ዐቂበ ሕግ (ሕግ መጠበቅ) ተገቢ ነው፡፡ “የዘለዓለም ሕይወትን አገኝ ዘንድ ምን ላድርግ?” ብሎ ለጠየቀው ጐልማሳ ጌታችን የሰጠው ምላሽም “… ትእዛዛትን ጠብቅ” የሚል ነው (ማቴ. ፲፱፥፲፮-፲፯)፡፡ የዘለዓለም ሕይወትን ለመውረስ እግዚአብሔር በቸርነቱ የሚቀበለው መልካም ሥራ ወሳኝ ጉዳይ ነውና፡፡
፭. መጽናት
ለመዳን ከማመን፣ ከመጠመቅ፣ ሥጋውን ከመብላት፣ ደሙን ከመጠጣት በተጨማሪ በዚሁ ጸንቶ መኖር ያስፈልጋል፡፡ ገብተው የወጡ፤ አምነው የካዱ ዂሉ ድኅነት የላቸውም፡፡ “በዂሉም ዘንድ ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትኾናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል፤” (ማቴ. ፲፥፳፪፤ ፳፬፥፲፫፤ ማር. ፲፫፥፲፫)፡፡ “እኛም የምንደፍርበትን የምንመካበትን ተስፋ እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ ቤቱ ነን … የመጀመሪያ እምነታችንን እስከ መጨረሻው አጽንተን ብንጠብቅ የክርስቶስ ተካፋዮች ኾነናል …” (ዕብ. ፫፥፮-፲፬)፡፡ “እስከ ሞት ድረስ የታመንህ ኹን፤ የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ፤” (ራእ. ፪፥፲)፡፡
“ድል ለነሣውና እስከ መጨረሻ ሥራዬን ለጠበቀው እኔ ደግሞ ከአባቴ እንደ ተቀበልኩ በአሕዛብ ላይ ሥልጣን እሰጠዋለሁ፡፡ በብረት በትር ይገዛቸዋል፤ እንደ ሸክላ ይቀጠቅጣቸዋል፤” (ራእ. ፪፥፳፮)፡፡ የሰው ልጅ የሚድነው በእምነት፣ በጥምቀት፣ በሥጋው በደሙ፣ በመልካም ሥራ ጸንቶ ሲኖር ነው፡፡ ስለዚህ በዚህ ጸንተን እንድኖር እና መንግሥቱን እድንወርስ፤ ስሙን እንድንቀድስ አምላካችን በቸርነቱ ይርዳን፡፡ እንግዲህ ዂላችሁም ወደ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በመመለስ (በመምጣት) ድኅነታችሁን በመፈጸም የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመውረስ የተዘጋጃችሁ ኹኑ መልእክታችን ነው፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
🌿🌛🌿🌿👇👉ልጆቸ ገዘብ የማይበረክትለት በፀሎት 50000ወደ 200000 100000 ወደ400000 200000 ወደ 800000 የማበርከት ሥራእሠራለን አትሞኙ ልጆቸ ሠው ሀብታም ሠርቶ ለፍቶ አደለም እግዚአብሔር በሠጠን እውቀት መሠረት እሰራለን ልጆቸ የራሥን ንብረት ማበርከት አያስኮንንም የሚያስኮንን ሠውን መተኮል በሰው መመቀን የሠው ንብረት ወደኔ አርገው የሚል ነው🇭🇹🇮🇶🇭🇹🇧🇲🇦🇴🇸🇳🇬🇼 🇱🇸🇲🇾🇧🇲🇧🇼 በውጭ ሀገር የምትኖሩ ባላችውበት እንሠራላችዋለን 🇹🇩🇩🇴🇪🇹🇪🇷🇧🇲📞
🌿 ትክክለኛ የምስክር ወረቀት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አ/ፅ/ቤት የተሰጣቸዉ መርጌታ የባህል
መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ደዉለዉ ያናግሩ 🇪🇹
📞 0928340602
በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 🌿🌿ለመፍትሄ ሀብት
2 🌿🌿ለህማም
3 🌿🌿ለመስተፋቅር
4 🌿🌿ቡዳ ለበላው
5 🌿🌿ለገበያ
6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 🌿🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 🌿🌿ለዓቃቤ ርዕስ
10🌿🌿ለመክስት
11🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት)
12🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ
13🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ
14🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው
15🌿🌿 ለሁሉ ሠናይ
16🌿🌿 ለቁራኛ
17🌿🌿 ለአምፅኦ
23🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24🌿🌿 ለግርማ ሞገስ
25🌿🌿 መርበቡተ ሰለሞን
26🌿🌿 ለዓይነ ጥላ
27🌿🌿 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28🌿🌿 ለሁሉ መስተፋቅር
29🌿🌿 ጸሎተ ዕለታት
30🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32🌿🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33🌿🌿 ለድምፅ
34🌿🌿 ለብልት
35🌿🌿 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ
📞 0928340602
0928340602
🥀ለፍቅር ደምቀት
💵 ላይት ስታንድ :-A5-
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
(0943448637)
@hani_nata
(0936239392)
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን
Hello Fantu, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…🥀ለፍቅር ደምቀት
💵 ላይት ስታንድ :-A5-
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
(0943448637)
@hani_nata
(0936239392)
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን
እግዚአብሔር ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እወቁ
✍ ኪዳን ዘኢየሱስ እንደጻፈው
ስለእግዚአብሔር ማወቅና እግዚአብሔርን ማወቅ ይለያያል። ምናልባት እኛ ስለ እግዚአብሔር ብዙ ነገር ልናውቅ እንችላለን። ነገር ግን ስለ እግዚአብሔር የምናውቀውን በሕይወት ካልኖርነው የእግዚአብሔር እውቀት ማለትም ነገረ መለኮት እንደ ማንኛውም ሳይንሳዊ እውቀት የጥናት ዘርፍ ብቻ ሆኖ ይቀራል። እግዚአብሔርን ማወቅ የጥናት ዘርፍ ብቻ ሳይኾን #ሕይወትን ይጠይቃል፤ ከእርሱ ከጌታችን ጋር በሕይወት መሳተፍ ስንችል እግዚአብሔርን እያወቅን እንሔዳለን።
ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ “እግዚአብሔር ቸር መኾኑን ቀምሳችኹ እዩ” ይለናል። (መዝ 33(34)፥ 8) ምናልባት ስለ እግዚአብሔር ቸርነት ብዙ ሰምተን፥ ተምረን ሊኾን ይችላል። ነገር ግን ስለ እግዚአብሔር ቸርነት አወቅን እንጂ የእግዚአብሔርን ቸርነት አላወቅንም። የእግዚአብሔርን ቸርነት የሚያውቀው በሕይወቱ እንደ ዳዊት የቀመሰው ብቻ ነው፤ የቀመሰውም እንደ ዳዊት ‛#ኑ_ቅመሱት’ ሲል ይጋብዛል። ምክንያቱም አባታችን ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ እንዳለው “ማርን ቀምሶ ለማያውቅ የማርን ጣፋጭነት በቃላት መግለጽ እንደማይቻል እኛም ራሳችን በራሳችን ልምድ ወደ ጌታ ቸርነት ዘልቆ መግባት ካልቻልን #የእግዚአብሔርን_ቸርነት በማስተማር መንገድ በግልጽ መግለጽ አይቻልም።”
በዘመነ ሐዲስ ኪዳን ደግሞ የሚለየው እኛ እግዚአብሔርን ማወቅ ሲያቅተን እግዚአብሔር ራሱን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ገለጠ፤ በደሙም ታረቀን፤ እርሱን እናውቀው ዘንድ መንገድ አድርጎ ልጁን አቀረበልን። ልጁ ኢየሱስም ‛ከሰማይ የወረድኩ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ’ ይለናል። ስለዚኽ ኑ፥ ኹሌ ስለእግዚአብሔር መስማት ብቻ ይብቃን! እግዚአብሔርን እራሱን እናውቀው ዘንድ በእርሱ ሕይወትም እንሳተፍ ዘንድ የሕይወት እንጀራችን ክርስቶስን እንቅመሰው። እውነተኛው የነገረ መለኮት ሊቅ ስለእግዚአብሔር ያወቀ ሳይሆን ከእርሱ ጋር #ኅብረት_ያለው ነውና።
💁♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
Читать полностью…Hello Mahlet, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…🙏ስላም ጤና ይስጥልን በውጭ🇭🇹🇮🇶🇭🇹🇧🇲🇦🇴🇸🇳🇬🇼 በ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት ሆነው እንሰራለን መርጌታ ብለው ይደውሉ ☎️0946842216
👉👉የባህል የህክምና የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
መርጌታ የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 0909365662ይደውሉ
0928340602
🪴 ለመፍትሄ ሀብት
🪴 ለህመም
🪴 ለሁሉ ሠናይ
🪴 ቡዳ ለበላው
🪴 ለገበያ
🪴 ሚስጥር የሚነግር
🪴 ለቀለም(ለትምህርት)
🪴 ለመፍትሔ ስራይ
🪴 ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
🪴 ሌባ የማያስነካ
🪴 ለበረከት
🪴 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
🪴 ለግርማ ሞገስ
🪴 መርበቡተ ሰለሞን
🪴 ለዓይነ ጥላ
🪴 ለመክስት
🪴 ጸሎተ ዕለታት
🪴 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
🪴 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
🪴 ለትዳር
🪴 ለድምፅ
🪴 ለአዙሪት
🪴 ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
🪴 ለሪህ በሽታ
🪴 የመገጣጠሚያ ህመም
🪴 ለጉልበት ድርቀት
🪴 የባት ህመም
🪴 የወገብ ህመም
🪴 የአንገትና ትከሻ ህመም
🪴 የከረመ ደረቅ ሳል
🪴 ለደም ግፊት
🪴 የሆድ መረበሽ
🪴 የከፋ የሆድ ድርቀት
🪴 በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ።
0928340602
ማሳሰቢያ መምጣት ለማይችል ደምበኞቻችን መድሀኒቱን ሰርተን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን ።
Hello Mekdi, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!
Читать полностью…መሐመድ "የማረካቿቸውን ሴቶች መድፈር ትችላላችሁ" ሲል ችግር የለውም። መሐመድ "ሂድና የአባትህን የጾታ አካል ክፍል ንከስ" ሲል ችግር የለውም። መሐመድ "ገና የወር አበባን ያላዩ ሕፃናትን ማግባትና ግንኙነት ፈጽማችሁ ከዚያም መፍታት ትችላላችሁ" ሲል ችግር የለውም። መሐመድ ያሳደገውን የልጁን ሚስት ሲወስድ ችግር የለውም። ሴቶች ጋር ሄደው ለተወሰኑ ቀናት 'አግብተው' ገንዘብ ከፍለው እንዲተዉአቸው ሲፈቅር ችግር የለውም።
እግዚአብሔር ግን በቀጥተኛ ዐውዱ የባልና የሚስትን ግንኙነት ሲያብራራ በትንቢታዊ መነጽር ግን የጌታችንንና የቤተ ክርስቲያንን ግንኙነት በምሳሌ ሲያስቀምጥበት። "አይቻልም አይቻልም ፤ እንዴት ሰው ይህንን ያነበዋል?"። መጽሐፍ ቅዱስን ለመካድ ምክንያትህ ይህ አስቂኝ ምክንያት ከኾነ እንዴት ነው ሙስሊም የኾንከው?
ይህንን ጥያቄ በምን እንመስለዋለን ፥ ምንስ ምሳሌ ይገኝለታል? 'ከዐየርና ከሳንባ የትኛው ለመተንፈስ ይጠቅማል?' ማለትን ይመስላል። 'ከዛፍና ከወረቀት ለመጻፍ የትኛው ይጠቅማል?' ማለትን ይመስላል። "ከመሠረትና ከግድግዳ ቤትን ለመሥራት የትኛው ይጠቅማል" ማለትን ይመስላል።
እውነትን ለማግኘትና ለመረዳት ከሚመጣ መውደድ እውቀት ይገኛል ፥ ጌታችንን ዐውቆ ደግሞ ከእርሱ መገናኘት ፍቅርን ያመነጫል ፤ ፍቅር ደግሞ እውቀትን እንድናገኝ ያስገድዳል።
"ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ" /ዮሐ 14 ፤ 15/ ነገር ግን ለጌታችንን ካለኝ ፍቅር የተነሣ የምጠብቃቸው ትእዛዛት ማን ናቸው? "እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።" /ማቴ 28 ፥ 19 ~ 20/ ያልተማረ ግን እንዴት ሊያስተምር ይቻለዋል? የማያስተምር ደግሞ እንዴት ይህንን ትእዛዝ ይጠብቃል? ትእዛዙን የማይጠብቅ ግን እንዴት ይወደዋል? ፍቅሩስ የት አለ? "ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።" /1ኛ ጴጥ 3 ፥ 15/ ያልተማርስ እንዴት መልስ መስጠት ይቻለዋል?
ስለዚህ ያለእውቀት ፍቅር የለም ፥ ያለፍቅር ደግሞ አዳኝ የኾነ እውቀት የለም። የክርስትናስ ትምህርት ይህንን ይመስላል ፥ ኹለቱ የሚለያዩ አይደሉም ፥ እንደሳምባና እንደአየር ፥ እንደመሠረትና እንደግድግዳ ናቸው እንጂ።