በጣም ታሳዝናላችው ቢንስ እሚለቀቅ እና እማይለቀቅ ለይታችው እወቁ ጭራሽ የ4 መፃይፍት መምህርን እንደዚህ ይባላል ይህን የለቀቀው በእውነት እሱ ይፋረደው አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን በእውነቱ ልብ ይስጠን....
Читать полностью… ""የሚሳደቡትኝ በውጭ ሀገር አንስቶ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ሀያና ሰላሳ የድጓ መምህር የቅኔ መምህር የመፅሀፍ መምህር ስንት አመት ይፈጃል፣ ይወስዳል እስከ 20 አመት ድረስ ይወስዳል ነገር ግን አሁን እየተካሄደ ያለው ነገር፣ በ4 አመት ቆብ በማልበስ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት 20እና 30 አመት በቅተው የማያገኙትን ማእረግ 1 አመት ቁጭ ብለው ላልተማሩት "ፎርጅን ወረቀት እየሰጡ ጠላቶችን እያሰለጠኑ፣ ውሸት እየዘሩ እያሳደዱ አባታችነን እየተሳደቡ ይገኛሉ። ሁላችሁም ታውቁት አላችሁ ፣7
↪️እኛ እምናውቀው 👂 20 አመት 30 አመት ሊቃውንቱ የበቁበትን እሱ ግን የአለ አቅሙን ተጠቅሞ(( አባ ገብረ ኪዳን የተባለው) አባታችነን የሚሳደብ አለ ፣ እውነተኛ አባቶች ሲናገሩ ተጨንቀው ነው ፣ቃለ እግዚአብሔርን ጠንቅቀው አውቀው፣ አስተዋይ ናቸው ።
ይከበረ በማህበረ ቅዱሳን ቲቪ ፣ ጨለማ ለብሶ በጨለማ ሆኖ ድምጹን ቀይሮ ሲሳደብ ነበር ፣ ያልታወቀ መስሎ ግን ታውቋል።
መርጌታ #የባህል #የህክምና #የምንሰጣቸው #አገልግሎቶች #ከዚህ #በታች #ተዘርዝረዋል
ውጭ ደውለው የአማክሩን።
መሪጌታ የባህል መድሀኒት ቀማሚ
☎️0946842216
☎️ 0946842216
🌱መፍትሄ ሀብት
🌱 ለስንፈተ ወሲብ
🌱 ለቀለም(ለትምህርት)
🌱 ለመድፍነ ፀር
🌱 ሌባ የማያስነካ
🌱 ለበረከት
🌱 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
🌱 አፍዝዝ አደንግዝ
🌱 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
🌱 ለግርማ ሞገስ
🌱 መርበቡተ ሰለሞን
🌱 ለዓይነ ጥላ
🌱 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
🌱 ለሁሉ መስተፋቅር
🌱 ጸሎተ ዕለታት
🌱 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
🌱 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
🌱 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
🌱ለራስ ህመም
🌱 ለዓይን ህመም
🌱 ለጆሮ ህመም
🌱 ሰላቢ የማያስጠጋ
🌱 መፍትሄ ስራይ
🌱 ለግል መስተፋቅር
🌱 ለሁሉ ሠናይ
🌱 ለገብያ
🌱 ለተስቦ
🌱 ለሳል
🌱ለደረት ህመም
🌱ለጀርባ ህመም
🌱ለአስም
🌱 ለዕጢ
🌱ለምንሽሮ( እንደ ነቀርሳ ላደረገበት)
🌱ለነስር
🌱 ለቡዳና ጋኔን በሽታ
🌱 ለባሪያና ለጌዎን በሽታ
🌱 ለበርሀ በሽታ
🌱 ለለምጥ
🌱 ፀጉር ለማብቀል
🌱 ለተወጋ
🌱 ህማመ አይነት
🌱 መጋኛ ለመታው
☎️☎️ +251946842216
☎️☎️0946842216
እንዲሁም ያለወትን ገንዘብ የማበርከት ስራ እንሰራለን
እንደ ገንዘባችሁ መጠን
🇪🇹10,000 ወደ 20,000
🇪🇹50,000 ወደ 100,000
🇪🇹500,000 ወደ 1,000,000
እናበረክታለን ይደውሉልን
# O946842216
# O946842216 ✅whatsapp
✅Telegram
✅imo
ማናገር ይችላሉ
መርጌታ #የባህል #የህክምና #የምንሰጣቸው #አገልግሎቶች #ከዚህ #በታች #ተዘርዝረዋል
ውጭ ደውለው የአማክሩን።
መሪጌታ የባህል መድሀኒት ቀማሚ
☎️0946842216
☎️ 0946842216
🌱መፍትሄ ሀብት
🌱 ለስንፈተ ወሲብ
🌱 ለቀለም(ለትምህርት)
🌱 ለመድፍነ ፀር
🌱 ሌባ የማያስነካ
🌱 ለበረከት
🌱 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
🌱 አፍዝዝ አደንግዝ
🌱 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
🌱 ለግርማ ሞገስ
🌱 መርበቡተ ሰለሞን
🌱 ለዓይነ ጥላ
🌱 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
🌱 ለሁሉ መስተፋቅር
🌱 ጸሎተ ዕለታት
🌱 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
🌱 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
🌱 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
🌱ለራስ ህመም
🌱 ለዓይን ህመም
🌱 ለጆሮ ህመም
🌱 ሰላቢ የማያስጠጋ
🌱 መፍትሄ ስራይ
🌱 ለግል መስተፋቅር
🌱 ለሁሉ ሠናይ
🌱 ለገብያ
🌱 ለተስቦ
🌱 ለሳል
🌱ለደረት ህመም
🌱ለጀርባ ህመም
🌱ለአስም
🌱 ለዕጢ
🌱ለምንሽሮ( እንደ ነቀርሳ ላደረገበት)
🌱ለነስር
🌱 ለቡዳና ጋኔን በሽታ
🌱 ለባሪያና ለጌዎን በሽታ
🌱 ለበርሀ በሽታ
🌱 ለለምጥ
🌱 ፀጉር ለማብቀል
🌱 ለተወጋ
🌱 ህማመ አይነት
🌱 መጋኛ ለመታው
☎️☎️ +251946842216
☎️☎️0946842216
እንዲሁም ያለወትን ገንዘብ የማበርከት ስራ እንሰራለን
እንደ ገንዘባችሁ መጠን
🇪🇹10,000 ወደ 20,000
🇪🇹50,000 ወደ 100,000
🇪🇹500,000 ወደ 1,000,000
እናበረክታለን ይደውሉልን
# O946842216
# O946842216 ✅whatsapp
✅Telegram
✅imo
ማናገር ይችላሉ
የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሚካኤል ክብር
✍ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እንደጻፉት
መልአክ የሚለው ቃል የግእዝ ቃል ሲኾን “ለአከ” ማለት (ላከ) ማለት ነው፤ ስለዚኽ መልአክ ማለት መልእክተኛ ማለት ነው፤ ይኸውም ሰው የጸለየውን ጸሎት ያቀረበውን መሥዋዕት ወደ እግዚአብሔር #የሚያቀርቡ የእግዚአብሔርን ምሕረት ወደ ሰው የሚያመላልሱ የሚላኩ ስለኾነ የተሰጣቸው ሥያሜ ነው፡፡
ልዑል እግዚአብሔር ሰባቱን ሰማያት ከፈጠረ በኋላ በዚያው በዕለተ እሑድ መላእክትን “እምኀበ አልቦ ኀበ ቦ” (ካለመኖር ወደ መኖር) ማእምራን (ዐዋቂዎች) ለባውያን (አስተዋዮች) አድርጎ ፈጥሯቸዋል፡፡ ከነዚኽ መላእክት ውስጥ አንደኛውና የመላእክት አለቃ የኾነው ቅዱስ #ሚካኤል ነው፡፡
ቅዱስ ሚካኤል የሚመራቸው ነገደ ኀይላት የሚባሉ በኢዮር ሰማይ የሚኖሩ መላእክትን ነው። ሊቁ ቅዱስ ኤጲፋንዮስም በሥነ ፍጥረት መጽሐፉ ላይ “አራተኛው ዐሥሩን ነገድ ስማቸውን ኀይላት ሲላቸው እነዚኽም ባለሰይፍ ሲኾኑ የእግዚአብሔርን ወዳጆች ሲጠብቁ ጠላቶቹን ይቀጣሉ፤ የእነዚኽ ነገደ መላእክት አለቃቸው ቅዱስ ሚካኤል ሲኾን በኢዮር በአራተኛው ከተማ አስፍሯቸዋል” እንዲል፡፡
ሳጥናኤል “እኔ ፈጣሪ ነኝ” ብሎ የስሕተት ንግግርን በተናገረ ጊዜ አስቀድሞ ሰራዊቱን በመያዝ ከነገደ ዲያብሎስ ጋር የተዋጋ መልአክ ነውና፤ ዮሐንስም ስለ ቅዱስ ሚካኤል ኀያልነት በራእ 12፥7-9 ላይ፡- “በሰማይም ሰልፍ ኾነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ፤ ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፤ #አልቻላቸውምም። ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም፤ ዓለሙንም ኹሉ የሚያስተው ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ ርሱም የቀደመው እባብ ወደ ምድር ተጣለ። መላእክቱም ከርሱ ጋር ተጣሉ” በማለት ዲያብሎስን የተፋለመ መልአክ መኾኑን ገልጾታል፤ በዚኽም “መልአከ ኀይል” ተብሏል (ዳን 10፥13፤ 10፥21፤ 12፥1)፡፡
በመጽሐፈ ሔኖክ ምዕራፍ 20 ላይ እንደምናነበው ከመላእክት በተለየ መልኩ "#አካዕ" የሚለው ስመ አምላክ በእጁ ላይ ቀርጾለታል። የመልክአ ሚካኤል ደራሲውም “የመሐላ ስምን ለጨበጠ መዳፍኽ ሰላምታ ይገባል” በማለት ያወድሰዋል።
“የሚካኤል ክብር እነኾ አኹን ታወቀ፤ በትሕናውም ፈጽሞ ላቀ ከፍ ከፍ አለ፤ በአእላፍ ነገደ መላእክት ላይ አለቃን የተባለ መብረቅን የሚጐናፀፍ ርሱ ጽድቅን #ይለምናል።” — ቅዱስ ያሬድ
🤲 ‛ለሙሴ ሥጋ የቆምኽ #ሚካኤል ኾይ ለእኛም ለነፍሳችንም ለሥጋችንም ቁምልን።’
VIP መስታወት
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
@hani_nata
0703958003
0715328414
0936239392
0943448637
Join more our work
@grace_wallart
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ"
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
(0943448637)
@hani_nata
(0936239392)
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን
ለመሆኑ አቶ ሙለር ዘዊደሮዬ አንተ ምን ላይ ሁነህ ነው መምህር,ካህን,መነኩሴ ወይስ ፕፕስና ላይ ደርሰህ ነው አባታችንን እዲህ አስቀያሚ በሆነ ነገር እምትጃፍት ለማንኛውም ድጋሚ እዳይደገምህ ሰነስርአት☝️
Читать полностью…ለተናገርከው ኹሉ ታማኝ የኾነ ማስረጃ ማምጣት ትችላለህ? (ማየት ስለምፈልግ) በዚያውም ደግሞ እግዚአብሔር አምላካችን ቢፈቅድ ሌላ ጊዜ ያነሣሃቸው የተወሰኑ ነጥቦች ላይ በመጽሐፍ ቅዱስ ልፈትንህ ስለምፈልግ እንድንወያይበት እፈልጋለሁኝ። (በውይይታችን ላይ አንዳንድ ያነሣሃቸው ነጥቦች ላይ አብረን ስለምንዝናና)
ሲቀጥል አባ ዮሐንስ የሚባሉት ማን እንደኾኑ የሚያውቅ አለ? በሕይወት ያሉ ናቸው ወይስ የሞቱ ናቸው? ስለእርሳቸው ማወቅ ስለምፈልግ ፤ ስለአንድ ሰው ብሎ ማኅበረ ቅዱሳንን በሙሉ የሚያጠቁ ሰዎችን በተደጋጋሚ መስማት ስለጀመርኩኝ። እባካችሁን ጉዳዩን በደንብ ያጠናችሁ ሰዎች ከማስረጃ ጋር (ሰዎች ሲቃዡ የሚፈጥሯቸው ታሪኮች ስለደከሙኝ) አብራሩልኝ።
ተሳዳቢው አቶ #ይከበር_ግርማ_ምትኩን"
ከ2009 በፊት ታውቁት ነበር ወይ ❓
👉የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት 20 እና 30 አመት በቅተው የሚአገኙትን ፣ይህን ግን በ4 አመት ቆብ በማልበስ ፣20 አመት የድጓ መምህር የቅኔ መምህር የመጽሀፍ መምህር በቅተው የሚአገኙትን፣ ማእረግ 1 አመት ቁጭ ብሎ ፎርጅን ወረቀት ሰጥተው ሹመውታል።
~የቤተ ክርስቲያንን ሕግና ስርዓት በመጣስ ቆብ አልብሰው ‘’አባ ገብረ ኪዳን’’ በማለት የሚያሽሞነሙኑት በትክክለኛ ስሙ
አቶ ይከበር ግርማ ምትኩ √የሚባለው ሰው በአባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ላይ የሠራውንና እየሠራው ያለውን ግፍ ልንገራችሁ፡፡
ከዚያ በፊት ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ፡፡ ይሄን ዛሬ ‘’አባ’’ ተብሎ ‘’መነኩሴ ነኝ፤ ሰባኪ ነኝ’’ የሚለውን ሰው ከ 2009 ዓ.ም በፊት ታውቁት ነበር ወይ❓
ማንም አያውቀውም፡፡ ግለሰቡ የቤተ ክህነት ሰው አልነበረም፡፡ ዘመናዊ ትምሕርት ሞክሮ ስለወደቀ ቦዘኔ ነበር፡፡
በዚህም የተነሳ ሥራ ስላልነበረው ደራ ወረዳ ውስጥ በድጎማ መምሕርነት ተቀጥሮ ታሪክ ያስተምር ነበር፡፡ የድጎማ መምሕር ማለት መምሕር ሲጠፋ በአካባቢው ካሉት ሰዎች ተመርጦ በጊዜያዊነት የሚያስተምር ነገር ግን በቋማኒት መምሕር ተብሎ ለመቀጠር መስፈርቱን የማያሟላና መምሕር ሲገኝ ከሥራው የሚባረር ማለት ነው፡፡
<<በትምሕርቱም ወድቆ የድጎማ መምሕርነቱም ቋሚ ሥራ ስላልሆነ አላዋጣው ሲል ለተወሰነ ጊዜ ጠፍቶ ቆይቶ ቆብና ቀሚስ ለብሶ ‘’መንኩሻለሁ’’ ብሎ መጣ እላችኋለሁ፡፡
በሰዓና አካባቢ ያለውና የድሮ የተበላሸ ሕይወቱን የሚያውቀው ሕዝብም ‘’ይከበርም መነኩሴ ሆነ ‼’ በማለት በመመንኮሱ ብቻ ሳይሆን በድፍረት ‘’ካህን ነኝ’’ ብሎ በመምጣቱ ሕዝቡ በጣም ነበር ያዘነው፡፡
#የሰዓና_ሕዝብ ‘’አባ #ገብረ ኪዳን’’ ስትሉ ቢሰማችሁ ‘’ማነው አባ ገብረ ኪዳን? ይከበር ነው?’’ ብሎ #ይስቅባችኋል፡፡👂
አንድም ሰው ከእሱ መስቀል የሚሳለም የለም፡፡ ይሄንን የግል ሕይወቱን ብዙ ጉድ ያለበትና ምዕመናንን የሚያሸማቅቅ ነው።
ታዲያ ግንቦት 19/2009 ዓ.ም አንበሳሜ ከተማ ላይ አባ ዮሐንስን ለማውገዝ ሰፊ ጉባኤ ተዘጋጀ፡፡ የሚገርመው ነገር ጉባኤው አባ ዮሐንስን ለማውገዝ አባ ዮሐንስ በሠሩት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መደረጉ ነው፡፡ በዚህ ጉባኤ ላይ የተገኙት ካህናትና የቤተ ክርስቲያን ሰዎች ‘’ስብሰባ አለ፣ ኑ’’ ከመባል በስተቀር አባ ዮሐንስን ለማውገዝ መሆኑ አልተነገራቸውም ነበር፡፡ በዚህ ቀን
<<ማኅበረ ሰይጣን አንድ አባ ዮሐንስን የሚሳደብለት ተሳዳቢ ሰው በገንዘብ ቀጥሮ አምጥቶ ነበር፡፡ ይህ ሰው ዛሬ ‘’አባ ገብረ ኪዳን’’ ነኝ የሚለውና በትክክለኛ ስሙ አቶ ይከበር የተባለው አጭበርባሪ ነበር፡፡
<<ይህ ተሳዳቢ ሰው አባታችን አባ ዮሐንስ በሠሩት አንበሳሜ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አውደ ምሕረት ላይ ቆሞ እስከሚበቃው ድረስ አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምን ሲሳደብ፣ ሲያብጠለጥል፣ ሲያነሳ ሲጥል ዋለ፡፡ በጊዜው አባታችን ወንቅ እሸት ገዳም ሕዝቡን እያስተማሩ ነበር፡፡ እሳቸውን ለመሳደብ አንበሳሜ ላይ ሰይጣናዊ ጉባኤ መዘጋጀቱንና የሚሳደብ ‘’ሰባኪ’’ ተቀጥሮ እንደመጣ ሲሰሙ ለአንበሳሜ ሕዝብ ‘’የእኔ ልጆች የሆናችሁ ተዋቸው ይስደቡኝ፤ እናንተ ምንም እንዳትናገሩ ጠብም እንዳታነሱ’’ ብለው ስላዘዙ የአንበሳሜ ሕዝብ ውስጡ እየተቃጠለ ምንም ሳይናገር ዝም ብሎ ሲያዳምጥ ዋለ፡፡
አባታችንም የወንቅ እሸቱን ጉባኤ እንደጨረሱ በቀጥታ ወደ አንበሳሜ ሄዱ፡፡ ‘’አባ ዮሐንስ መጡ’’ ሲባል የሰይጣን የግብር ልጆች በመደናገጥ ስብሰባውን በትነው ጠፉ፤
👉አቶ #ይከበርም<ሮጦ በአንድ ግለሰብ ቤት ከተማው ውስጥ ተደብቆ ካደረ በኋላ በበነገው ከውኃ የወጣች አይጥ መስሎ ወደመጣበት አፍሮ ተመልሷል፡፡ 👂
ይሄን የቆብ ነጋዴ አባ ዮሐንስን እንዲሳደብ ቀጥሮ ያመጣው ማኅበረ ሰይጣንም አቶ ይከበር አባ ዮሐንስን ለተሳደበበት ውለታ ገንዘብ እየሰጠ እስካሁን ድረስ ዋና ስፖንሰሩ በመሆን ያኖረዋል፡፡ ከዚያም አልፎ በዩትዩብና በፌስቡክ ‘’መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ’’ ብሎ ራሱ ስም አውጥቶ በማስተዋወቅ ሲያሞካሸው ይታያል፡፡
""አቶ ይከበር አባ ዮሐንስን በመሳደቡ የማኅበረ ሰይጣን ዋና የንስሐ አባት ሆነ፡፡ ማኅበረ ሰይጣን በቋሚነት #ደመወዝ መደበለት፡፡ እሱ ደግሞ በድጎማ መምሕርነቱ ወቅት በለመዳት የታሪክ ትምሕርት መጽሐፍ እየሸመደደ ዛሬ መምሕር ተብሎ እኩል ከካህናት ጋር ቆሞ እናየዋለን፡፡
<<ይህ ግለሰብ እስከዛሬ ድረስ አባ ዮሐንስን ማሳደዱን፣ መሳደቡን፣ ማማቱን አልተወም፡፡ በዚህ በ2014 ዓ.ምም በተደጋጋሚ አባታችንን አባ ዮሐንስን ሲነቅፍና ሲያጥላላ ይሰማል፡፡
የሚያሳዝነው ነገር ማንነቱን ሳያውቁ ይሄን አሰመሳይ ‘’መምሕር’’ ብለው የሚሰሙትና ሸር ላይክ የሚያደርጉለት ናቸው፡፡
<
ለአቶ ይከበር ያለኝ መልእክት ግን፦ ብትችል ንስሐ ግባ‼
ደግሞም ከአባ ዮሐንስ ላይ እንጅህን አንሳ፡፡ የበረሃው መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እንደ አንተ ከዘመናዊ ትምሕርት ሲወድቁ የመነኑ ሳይሆን በሕጻንነታቸው ሁሉን ትተው በብሕትውና የኖሩ ዓለም ያወቃቸው እግዚአብሔርም በእጃቸው ገዳማትን በመመስረት፣ ድንቅ ድንቅ ተአምራትን በመሥራት፣ በእንባ በጸሎታቸው ፍጥረቱን ሁሉ በመፈወስ፣ እንዳንተ በቅንአት የተነሱባቸውን ጠላቶቻቸውን ሁሉ እንጦሮጦስ በመክተት የመሰከረላቸው ስለሆኑ ደረጃህን እወቅ‼
ያልተገራ ምላስህን ሰብስብ እልሃለሁ፡፡ ይልቅ ደግሞ እንደ ዘመናዊ ትምሕርትህ እንዳትወድቅ አይንህ እስኪቀላ ቀን ከሌት እያጠናህ ማኅበረ ሰይጣን ያናወዛቸውንና እንደፈለገ የሚጫወትባቸውን ግብረ አበሮችህን በቃላት እያደነዘዝክ እንጀራህን አብስል፡፡
<<አባ ዮሐንስ ግን እንዳንተ ባለ፣ በዓለም መኖር ሲያቅተው ለሆዱ በመነኮሰ የትንቢት መፈጸሚያ ስማቸው አይጠራም፤ አርፈህ ተቀመጥ፡፡
↪️ እኙህን አባት ወደ ማህበ ቅዱሳን በማስገባት ፣ማህበረ ቅዱሳን የእነሱን ሀሳብ እንዲሰራ አድርገውታል ። በዚህም የተነሳ የደራ ወረዳ ሰዎች ክፉ ምክር ፣ ማህበረ ቅዱሳን አባታችን ፣ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምን ለማጥፋትና፣ ወንቅ እሸት ገዳምን ለማፍረስ ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም።
↪️ይህ ማህበር የአባታችነን ስም ማጥፋት ከጀመረ ብዙ አመታትን አስቆጥሯል፣ የስም ማጥፋት ዘመቻው ህዝቡ ስለ አወቀበትኝ እና ስላልተከተሏቸው አስር፣ አስራ አምስት አካውንት በትኖ በሚሰበስበው ብር በከፈተው ቴሌቪዥን ጣቢያ"
👂አባ ዮሐንስን መሳደብና
👂ወንቅ እሸትን የሚመጣውን ህዝብ ማሳደድ ዋናው ስራ አድርጎ እየተቀሳቀሰ ይገኛል።
ኢኦቲሲ ቲቪ በአዲስ አቀራረብ በተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ፕሮግራሞች መዝሙር ፣ ስብከት ፣ ወቅታዊ ዜና ፣ እንዲሁም በሌሎች ፕሮግራሞች በ ቴሌግራም መቷል ሊንክ ለማግኘት ከስር ያሉትን ይጠቀሙ 👇👇👇
Читать полностью…🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ"
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
(0943448637)
@hani_nata
(0936239392)
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን
🎨" የድርጅቶን ዋጋ በኒየን አንድ ደረጃ ከፍ ያድርጉ"
👉 በይበልጥ ለመረዳት👇
@GraceWallArt
(0943448637)
@hani_nata
(0936239392)
🛵 ያሉበት ድረስ በነፆ
👌 ምርጫዎ ስለሆንን እናመሠግናለን