✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
በቤተክርስቲያናችን ትምህርት መሰረት ሁሉም ከሰኔ - ጳጉሜ የየራሳቸው ትርጉም ኣላቸዉ ይህ ትርጉማቸውን የያዘ መፅሐፍ ይኖራችዋል ቤተሰቦቼ?
Читать полностью…ሥሜ አሌክስ ይባላል
የተዉለድኩት በ1978 ዓ.ም በእንዲት ገጠራማ ክፍል ነዉ
ለቤተሠቦች የመጀመሪያ ልጂ ነኝ
በ1986 ዓ.ም እንደ ማንኛዉም እድለኛ ተማሪ የመጀመሪያ ትምህርት ቤት ገባሁ እንደ ማንኛውም የሀገሪ ሠዉ ቤተሠቦቸ ትምህርቴን በርትተዉ እና ወጥርዉ እስክ 12ኛ ክፍል አሥተማሩኝ እኔም ትምህርቴን በጣም ነበር የምዉደዉ ጎበዝም ተማሪ ነበርኩ እንደዛ እንደዚ እያልኩ 12ኛ በጣም በሚሥደስት ሁኔታ ዉጤት አሪፈ መጣልኝ ዉሌዲያ ኢንቨርስቴ ደርሠኝ በሠሰቪል ኢንጂነሪንግ ተማርኩ በግዜዉ እሡም የሚዉደድ እና አሪፈ ዲባርትመት ነበር ኢንጂነሪንግ ኢንቭርስቴ ያሣልፈነዉን ላይፈ አጠይቁኝ በጣም ደሥተኛ ነበርኩ በጣም የምዉዳቸዉ እና የማከብራቸዉ ጓደኞች ነበሩኝ አሁን ግን ምን ዋጋ አለዉ የሉም ከጎኔ በኖሩ እና የሆኩትን ብነግራቸዉ ተመኝሁ
ሆኖም ዉድ እናተ እድለኛ ኢትዮጵያዉያን ለእኔ እድል ከዛች ከኢንቭርስቴ ከዉጣዉ ከስድሥት ዉር በኋላ ፍቷን አዞርችብች
ጉዳዩ እንደዚ ነዉ ግራጆሽን አድርጊ ከዉጣዉ ከ6 ዉር በኋላ ሥራ ላፈላልግ ዉርቀት ተሸክሜ ዉደ አዲስ አበባ መጣሁ ከመጣሁ በኋላም ዉርቀት ይዢ የተለጠፈ ማሥታዉቃ ማሠሥ ጀመርኩ ግን እኔን የሚዉክል አንድም የሥራ ድርሻ የተለጠፈ የልም መዞር ሠለቸኝ የያዝኩትም ብርም አለቀ ዉርቀት ማሠሥ ትቺ የቀን ሥራ ጀመርኩ አሥበህዋል 19 ዓመት ተምርህ እንዳልተማርክ የቀን ሥራ በድሌ በጣም አዘንኩ እና ይሁን እግዚአብሔር ይመሥጌን አልኩና ለቤተሠቦቸ እንዳይጨነቁ እና እንዳያሥቡ ሥራ ተቀጥርኩ አልኳቸዉ ማዘር ቀዉጠችሁ እልልልል አለች በጣም ተደሰተች ፋዘር ኮራሁብህ አልኝ እኔም ይሁና ብየ ቀን ቀን የቀን ሥራ ማታ ማታ 19 ዓመት የተማርኩትን ዉርቀት ትራሥ አድርጌ እተኛለሁ አይ የዉንድ ልጂ ፈተና ማዘር እንዴት ነዉ ኑሮ ተመችቶሀል ዉይ ከሣህ ወይሥ ተቆርክ ትልሀለች ታናናሽ እህቶችህ በአንድ ዉር አንዴ ስንደዋዉል የደብተር የሥክብሪቶ ይሉሀል ጠቀጥርሀላ ግንዘብ ታገኛለህ በርዳ ማደሪን አላዩም በቻ እንደዛ እንደዚ እያልኩ አዲሥ አበባ 1 አንድ አመት ተቀመጥኩ መጨርሻ ግን ዕድል በሯን ዘጋችብኝ የቀን ሥራ በምሠራበት ፎቅ ላይ አንድ ልጂ የቆመበት እንጨት ይከዳዉ እና ይዉድቅ እና ሞተ በዉቅቱም እኔና አንዲት ከደቡብ ክልል የመጣች አማርኛ በደንቡ የማችል ፅዳት ሠራተኛ ነበርች በጣም ደነገጥን ከዉደቀበትም አንሥተን ሊላ ቦታ አደርግነዉ ግን ቆየት በላ ነብሡ ከሥጋዉ ተለየች ከደቂቃዎች ቆየት ብሎ ሠዉ ተሠባሠበ ፖሌሥም መጣ ባለቤቱም መጣ ከትንሽ ደቂቃ በኋላ አሥክሪኑ ወደ ምርመራ ይሂድ ተባለ እኔ እና አማርኛ የማችለዋ ልጂ ባለ ቤቱነን አድርጎ ፖሌሥ ወደ ፖሌስ ጣቢያ ወሠደን ባለ ቤቱ ፖሊሡን ምን እንዳለዉ አላቅም ምንያህል ብር ይክፈለዉ አላቅም አመርኛ የማችለዋን ልጂ እና እኔን የሆነ ቦታ ዉሥዶ ለጁን ለምን ገደላችሁት እያለ አሣራችንን ሣያበላን አደር አይነጋ ለሊት ነጋ ሠዉነቴ በጣም ቆሠለ አመመኝ በዛ ላይ በጣምም እርፖኛል መፈጠሪንም ጠላሁት ፖሌሡም ከቀኑ 5 ስዓት አካባቤ መቶ ልጁን ገፈትሪ ነዉ የጣልኩት ብለህ በል የማትል ከሆነ ገ ግን በይሆትህ ነዉ የምቀልደዉ አለኝ እሽ ብየ ቀርብኩ ለምርመራ ቀርብቁ በጣም አሞኛል በጣምም ድክሞኛል በዛ ላይ እርቦኛል ምንም አማራጭ የለኝም ይህዉ ሲታገሉ ነበር ብሉ እሡ ያቆሠለኝን ቁሥል ለመርማሪዉ አሣየሁ በቃ ላሣጥርላችሁ ያለምንም ምክንያት የሠዉ ነብሥ አጥፈተሀል ተብየ እስር ቤት አሥራ ሁለት አመት (12)ታሠርኩ ለዛ ያለ ሠዉ ደም የማልቀልት ሠዉየ ብር ከፈሎ ዉደ ዉይን ቤት አሣሠርኝ እግዚአብሔር ይሥጠዉ በሆዱ ለሚገዛዉ ለሀገራችን ፖሌሥም ተባብሮ አሣሠርኝ ዘመዶቸ ምን መሠላችሁ ስንት ሠዉ አለ መሠላችሁ ያለፈርዱ ያለ ሥራዉ በየ ሥርቤቱ ሂዉት ጨልሞበት ያለ አይቀርም እና
ከታሠርኩ በ12 አመቴ ተፈታሁ ተፈታሁ እና ለጁ ዉደ ዉደቀበት ፎቅ ሄድኩ ፎቁ አምሮበታል ፅድት ብሎ አልቆ ተከራይቷል
ባለ ቤቱን በጣም ነዉ የምፈለግዉ ብየ ጠያይቂ ባለ ቤቱን አገኝሁት እኔ ምን ባደርዉ ነዉ አያዉቀኝ አላዉቀዉ እንደዛ ያሣሠርኝ ብየ ለጠይቀዉ ነበር ግን ሁሉም እንዳሠብኩት አልሆነም ሠዉየዉ ከ3 አመት ሸጦ እዉጭ እንደሄደ ሠማሁ
እኔም ሀዘኔን እና ህመሜን ይዢ ወደ ተዉልድኩባት ሀገሪ ተመለሥኩ በ 13አመቴ
ተፈታሁ እና እቤተሠቤ ጋራ ሄድኩ ቤተሠቦቸም እንደድሮዉ አይደሉም እንኳን እኔን ሌያገዙኝ እነሡም አቅም ዉይም እድሜ ከድቷቸኋል የሠዉ እጂ ነዉ የሚያዩት እኔኔ በጣም ከፍኝ😭😭😭😭 አመመኝም
እኔም ምነዉ ባልተፈታሁ ምነዉ እድሜ ልኬን
በታሠርኩ አልኩኝ ሥፈታም የዛኔ ፖሊሡ ሲመታኝ በጣም ጎድቶኝ ሥለነበር ወገቤ ተጎድቷል እንደ ልቤ ጎንበሥ ቀና አልልም
ብቻ ቤተሡቦቸ ለምነዉም ያላቸዉንም ሸጠዉ ከዚህ ከዛ ብለዉ ተበዳድርዉም ቢሆን እንድ መቶ ሀምሣ ሺ ብር
ሠጡኝ እና ወድ አዲስ አበባ አለርት ሆስፒታል መጣሁ ህመሙ በጥም ሥለቆየ እና ሥለዘገየ ገነዘቡ ከማለቁ ይልቅ ምንም ፋይዳ አላምጣሁም ግን እግዚአብሔር ይመሥጌን እሥካሁን አለዉ ወደ ቤተሠቦቸ ግን ፈጥሞ መመለሥ አልፈልግም ለምን ብትሉ እኔ እነሡን በማግዝበት ግዜ በምጦርበት ግዜ የነሡን እጂ ሣይ አመመኝ 😭😭😭😭 እዚሁ አዲስ አበባ ካገኘዉ እየ በላሁ ካለገኝዉም ፆሜን እያደርኩ ቢሆን እዚህ ሠዉ ሲያልፉ ሢያገድም እያየዉ እኖራለሁ ብየ ወሠንኩ እንደልቤ ተንቀሣቅሸ እንዳልሠራ በሽተኛ እንዳለምን ዉጫዊ አካሌ ጤነኛ ነዉ የምመሥለዉ
እና እናተ ዉንድሞች እና እህቶቸ እናት እና አባቶቸ ኢትዮጵያዉያን በቀን አንድ ግዜ የፈለጋችሁትን መርጣችሁ ተበላችሁ እና ሙሉ ጤነኛ ከሆናችሁ ምንኛ ታደላችኋል በጣአአአምም እድለለኛ ናችሁ
የእዉነት የምሪን ነዉ እኛ አልን አይደል ዛሪን ከበላን ነገ ሊያልፈን ይችላል ለዛዉም ተመላሽ እሸ እኔ ተምሪ እንዳልተማርኩ ቀን ከህመም ጋራ ጥሀዉ ተዉኝ በዛላይ ራቡ ማታ ብርዱ ህመሙ አብርን እየኖርን ነዉ እራሤን እንዳላጠፋ ሀጢያቱን ፈራሁ በሠማይ ስቃይ በምድር ይህን ሁሉ መክራ ግን እግዚአብሔር ይመሥጌን አለሁ እሥክ ዛሪ እና ምን እንደሚናፈቀኝ ምን እንደሆነ ታዉቃላችሁ
እነዛ የኢንቨርስቴ ጎደኞቸ ብዙ ነገር ያሣለፈነዉ ይህ ነዉ የማይባል ላይፈ
እነ ቅድሥት አበበ
አነ ሣሙየል ከበደ
አለማየሁ ፀላሁን
ኤልሣቤፀ ካሣየ
እነ እዮቭ ካሣይ
አነ ቤተልሄም
አነ ሢሣይ
በጣም ናፈቃችሁኛል በጣም በጣም
ደናናችሁ ግን ባላችሁበት
እኔ ምኞቴ ሁሉ በአንድ ተራ እና ሌባ ፖሌሥ ጠንቋያም ባለሀብት ጭምር ተሣክቷል ትልቅ ቦታም ደርሻለሁ በጣም ትልቅ ቦታ እንጂነሪጉም ተሣክቷል እይ እንጂኔሪንግ
እናተ ግን በጣም በጣም ናፈቃችሁኛል 😭😭😭😭 እወዳችኋለዉ ባላችሁበት ቸር ተመኝሁ
እንተ ይህንን ያነበብከዉ/ሽወ ልጂ በምትወዱት ነገር ብላችሁ ሺር ኮፒ ሌክ አድረጉት
1000445766716
አሌክስ ከጎዳና ሂዎት