ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3754

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello ገረመው, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

/goodbye@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

/goodbye@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️

1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ

➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ቅድሚያ የእግዚአብሔር ሠላምታየን እያቀረብኩ-ከዚህ በታች ያለው ሊንክ ጠቃሚ የሆኑ መንፈሳዊ መረጃዎችን ለማስተላለፍ የተከፈተ ነው- 1000 subscribe ለመሙላት 75 ስለቀረኝ subscribe  እንዲያደርጉ  በትህትና እጠይቃለሁ ። ውለታ አልረሳም
ttps://www.youtube.com/@yebirhanenattube6652

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ጥያቄ ለምንድነው ከ ወተት፣ስጋ፣የመሳሰሉትን የምግብ አይነቶችን የምንጾመው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Soliyana, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እረ በናታቹ ልለምናቹ ተባበሩኝ ቤተሰብ እረ ልለምናቹ🙏🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Maryamn 500 birr yisetal temezgebu eske 8:00 bicha nw tolo belu

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የእግዚአብሔርን ሰላም የእመቤታችን አማላጂነት ጥበቃዋ ከእኛ ጋር ይሁን እንዴት ዊላቹህ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን ፣፫🌸


እግዚአብሔር ይመስገን መጠበቅን ጠብቆ ምህረት ቸርነቱ ሳይለየን ለዚች ስአትና ደቂቃ ላደረሰን ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ፫፣✝✝✝

ንቁ ለፀሎት የወለላይቱ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች ✝✝

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✞ጥያቄ✞✞

➥ ቤተክርስቲያን የማትቀበለው ጉባኤ ከተዘረዘሩት ውስጥ የቱ ነው?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Salmon, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Hary, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello ወለተ ማርያም የቅዱሰ ሚካኤል ልጅ, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

You need to send a message, too! For example:
/goodbye Goodbye, $username!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

You need to send a message, too! For example:
/goodbye Goodbye, $username!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Sesen, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Sweet, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🙋‍♂አንድጥያቄ

✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ⁉️✟

         

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እንደመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ከኾነ ጾም ስንጾም ምግብ የሚባል ነገር አንቀምስም፤ የነቢያትን ምሳሌ መመልከት ይቻላል።

"እግዚአብሔርም ሙሴን፦ በእነዚህ ቃሎች መጠን ከአንተና ከእስራኤል ጋር ቃል ኪዳን አድርጌአለሁና እነዚህን ቃሎች ጻፍ አለው፡፡ በዚያም አርባ ቀንና አርባ ሌሊት ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ፤ እንጀራም አልበላም፥ ውኃም አልጠጣም። በጽላቶቹም አሥሩን የቃል ኪዳን ቃሎች ጻፈ።" /ዘጸ 3 ፤ 27 ~ 28/

"በዚያም ወራት እኔ ዳንኤል ሦስት ሳምንት ሙሉ ሳዝን ነበርሁ። ማለፊያ እንጀራም አልበላሁም፥ ሥጋና ጠጅም በአፌ አልገባም፥ ሦስቱም ሳምንት እስኪፈጸም ድረስ ዘይት አልተቀባሁም።" /ዳን 10 ፥ 2 ~ 3/

ሌሎችንም ጾሞች ከኤልያስ፣ ከጌታችን፣ ከሀገረ ነነዌ ማየት ይቻላል። አሁን ሕግ የተሰጠው ቃሉን ያለመረዳት እንዲተገበር ሳይኾን የሕጉን መንፈስ (የሕጉን ትርጉምና ዓላማ) ካህናት እንዲረዱትና እንዲተገብሩት ነው። የጾም አንዱ ዓላማ ለእግዚአብሔር ኹሉ ነገራችንን መስጠታችንን ማሳየት ነው ፥ ምግብ ካልበላን ወደ ሞት እየተጠጋን እንደኾነ ግልጥ ነው። በሌላ አነጋገር ስንጾም "እንድጸናና እንድቆም ተስፋ የማደርግህ አንተን ነው" እያልን ኹሉ ነገራችንን [ያው ከነፍሳችን በላይ የለም] ለአምላካችን ተስፋ እየሰጠን ነው። አሁን ይህንን ሥርዓት ብንፈጽመው ሳንጀምረው እንደምንሞት እኛም እናውቀዋለን ፤ የቤተ ክርስቲያን አባቶቻችንም ያውቁታል። ስለዚህ የሕጉን መንፈስ ሳይተዉ እንዴት ሕዝቡን ለጾም እንደሚያቀርቡ አባቶቻችን መመርመር ነበረባቸው።

ስለዚህ ያንን የጾም ሕግ መንፈስ ከተመለከቱ በኋላ ሙሉ ለሙሉ አለመብላት ሳይኾን ብርታትን ከሚሰጡ ምግቦች መከልከልን ወሰኑ። ለእያንዳንዱ ዘመን መጽሐፍ ቅዱስን አስተካክላ እንድትተገብር ጌታችን ቤተ ክርስቲያንን ሥልጣን ሲሰጣት የጌታችንን ጥበብ ትመለከቱበታላችሁ። (አንድ ሕግ ለተለያየ ኹኔታ በተመሳሳይ መንገድ ላይተገበር ይችላልና ያንን በትክክል የሚተገርብር ብቁ አካል በየዘመኑ መኖር ነበረበትና) ስለዚህ በደንብ ብርታትን የሚሰጡ ምግቦችን ለመከልከል የተሻለ መስፈርት የሚኾነው ከእንስሳት የሚገኙ ምግቦችን መከልከል ይኾናል።

ስለዚህ የእንስሳት ሥጋንም ኾነ ከእንስሳት የሚወጡ ምግቦችን (ወተት፣ እንቁላል፣ ወዘተ...) በጾም ወቅት ተከለከሉ። በዚሁም ግን መንፈስ ቅዱስ እንዴት በዚህ ውሳኔያቸው ውስጥ እንኳን ታላቅ አስተምህሮ እንደሚያስተምር ተመልከቱ። ጌታችን የሰው ልጅን ሲያድን ቅዱስ ኤፍሬም እንዳለ ወደቀድሞ ቦታው ነው የመለሰው። ቀድሞ ከውድቀት በፊት ሰዎች የሚመገቡት ዕፅዋትን ብቻ ነበር። [የእነርሱ ውሳኔ ከወንጌል መልእክት ጋር እንደተሣሠረ ተመልከቱ] ቀድሞ የጾም መንፈስ አምላክን ተስፋ ማድረግ እንደነበር አስታውሱ ፥ እኛም ለነፍስ ሕይወታችን ለትንሣኤያችን ተስፋ እናደርግሃለን ስንል የአሁን የደስታ ምግቦችን እንተዋለን። ከዚያም ደግሞ ወንጌል ስንሰብክ ወደ ቀድሞ ቦታችን ተመልሰናል እያልን ዕፅዋትን ብቻ እንበላለን።

Orthodoxy (የቀና አስተምህሮ) ከOrthopraxy (የቀና ተግባር/ሕይወት) ጋር በውብ መንገድ ሲጣመር እንዲህ ነው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

❈ “መልካም እውቀት ሞገስን ይሰጣል፤ የወስላቶች መንገድ ግን ሸካራ ናት።”
— ምሳሌ 13፥15

❈ “በትእዛዛትህ ታምኛለሁና መልካም ምክርና እውቀትን አስተምረኝ።”
— መዝሙር 119፥66


፧መልካም እውቀት፧

✍️ ❈፧═፯═፧❈

@ortopiyaaa
@ortopiyaaa
@ortopiyaaa

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እንኳን ለ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረበዓል በሰለም አደረሳቹ ❤️

በቻናላችን NEW ETHIOPIA MUSIC በዓሉ የሰላም የፍቅር እንዲሆንላቹ እንመኛለን መልካም በዓል

@New_ethiopia_music

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello 🌸Ⓕ`å-ň🌸, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Makriyana, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Mamo, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Heven, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Kasuu kasuu, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello L,t, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…
Subscribe to a channel