ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3754

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር
ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🙋‍♂አንድጥያቄ

✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ⁉️✟

         

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ጭራሽ ግን ዛሬ ስላወራናቸው ነገሮች እንዳልተናገረ ገብቶሃል አይደል? በጣም ብዙ ጉዳዮች ናቸው ፤ ግን ቀስ በቀስ እያንዳንዳቸውን እየፈታናቸው እንሄዳለን።

አሜን ሰላም እደር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello ❄️❄️, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሲመችህ መልእክት ላክና ውይይታችንን ካቆምንበት እንቀጥላለን።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ዘለህ እንዴት ወደ ዮሐ 1፡1 እንደሄድክ አላውቅም። እንጨርስና ከዚያ አንድ በአንድ ሰውየው የሚያወራውን እንደማያውቅ አሳይሃለሁ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በደንብ አስተውል ፥ አንድ ቦታ ላይ አንድ ነኝ ብሎ ፥ ሌላ ቦታ ላይ ግን ኹለት እንደኾኑ የማይከኾነ እኮ ቁርአን ከራሱ ጋር ወይም ቁርአን ከሐዲሥ ጋር ይጋጫል ማለት እኮ ነው።

ወይም ደግሞ ኹለት አካላት አንድ ባሕርይና ህልውና አላቸው ወደ ማለት ሊያመጣህ ነው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አላህ አንድ ፥ ኹለት ደግሞ ቁርአን። ኹለቱም ያልተፈጠሩ ናቸው ማለት ነው?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አሺ ፥ ስለዚህ ዘለዓለማዊ ከኾነ ቁርአን ማለት አላህ ማለት ነው?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መጨረሻ ስለሚኾነው ነገር አልጠየኩም።

ዘለዓለማዊ እንደኾነ ታምናለህ አይደል? እርሱንም ትክዳለህ? ሳሒሕ አል ቡሃሪ እንደዚያ እንደሚያስተምር ላሳይህ ስለኾነ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ስለዚህ Sunni ነህ ማለት ነው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እሺ ፥ በደስታ አሳይሃለሁኝ። የአንተን አካሄድ ከአንተ በተቃራኒ ልጠቀመውና ከዚያ በኋላ ደግሞ እንዴት እንደዚያ እንደምናምን አሳይሃለሁኝ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አሁን አንተ የተጫወትከውን ጨዋታ አሁን ደግሞ ስትክደው ተመልከት።

ሱኒ ነህ ወይስ ሺአ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በአካል ሦስት መኾናቸውን አዎን አምናለሁኝ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello sibhat Lal, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello ተመስገን, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Dagi, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሌላ ጊዜ እናወራለን ፥ ሰላም ሁን። ነገር ግን ይህችን ሐዲሥ ተመልከትና የምትከተለዋን ጥያቄ ስታሰላስላት ቆይ፡

Abu Burda reported Allah's Messenger (ﷺ) as saying:

There would come people amongst the Muslims on the Day of Resurrection with as heavy sins as a mountain, and Allah would forgive them and He would place in their stead the Jews and the Christians. (As far as I think), Abu Raub said: I do not know as to who is in doubt. Abu Burda said: I narrated it to 'Umar b. 'Abd al-'Aziz, whereupon he said: Was it your father who narrated it to you from Allah's Apostle (ﷺ)? I said: Yes.

Reference : Sahih Muslim 2767d
In-book reference : Book 50, Hadith 60

ስለዚህ ሐዲሥ ምን ታስባለህ? ክርስቲያኖችና አይሁዳውያን ለሙስሊሞች ካሳ ይኾናሉ ማለት ነው? ለራሳቸውም ኀጢአት ለሌሎችም ኀጢአት እንዲከፍሉ ይደረጋሉ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የቅድሙ ቪዲዮ ነው? ወይስ ሌላ ትልካለህ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እሺ ደርሰህ ናና ፤ ከዚያ በኋላ እንቀጥላለን። በሰውነት ወንድሜ ፤ በጣም ነው የማከብርህ ሰላም ቆይ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ኹለት ነን ማለት አይጠበቅበትም ፤ ኹሉንም ነገር ቃል በቃል ነው የምትፈልገው? እንደዚያ ካልክ እስልምናን እና ቁርአንን ልታጠቃው ስለኾነ ማለት ነው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አሁንም ቢኾን ግን አላህና ቁርአን ተመሳሳይ አይደሉም አይደል?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ታዲያ ኹለት ያልተፈጠረ ነገር አለህ ማለት ነው በእምነትህ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይቅርታ ፥ ከሳሒሕ አል ቡሃሪ የነበረውን አጣሁት። (ምናልባት ካገኘሁት አሳውቅሃለሁ) ግን ሱኒዎች አብረው የሚቀበሉትን ሳሒሕ ሙስሊምን አገኘሁት ፥ ስለዚህ ለውይይታችን መቀጠያ እንዲኾን እርሱን ልጥቀስ።

I heard Allah's Messenger (ﷺ) as saying: When any one of you stays at a place, he should say:" I seek refuge in the Perfect Word of Allah from the evil of that He created." Nothing would then do him any harm until he moves from that place. Abu Huraira reported that a person came to Allah's Messenger (ﷺ) and said:" Allah's Messenger, I was stung by a scorpion during the night. Thereupon he said: Had you recited these words in the evening:" I seek refuge in the Perfect Word of Allah from the evil of what He created," it would not have done any harm to you.

Reference : Sahih Muslim 2708b, 2709a
In-book reference : Book 48, Hadith 73

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Sunni ከኾንክ ቁርአን ዘለዓለማዊ እንደኾነ ታምናለህ። የሱኒ አስተምህሮ ስለኾነ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ምሳሌ ልስጥህ፡

ሳሒሕ አል ቡሃሪ ትክክለኛ እንደኾነ ታምናለህ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይህችን ጨዋታ አትጫወት ፤ Sunni or Shia?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ለምን??? ምክንያት አልሰጠኸኝም ፤ እንዲሁ "ሊኾን አይችልም" አልከኝ እንጂ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አንድ ህልውና አንድ ባሕርይ ስላላቸው አንድ አምላክ ነው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በአካል አንድም ሦስትም ናቸው አላልንም እኮ ፥ ወይም ደግሞ በባሕርይ አንድም ሦስትም ናቸው አላልንም።

በአካል ሦስት በባሕርይ አንድ ናቸው አልን እንጂ። ታዲያ ለምንድን ነው ይህ ሊኾን የማይችለው?

Читать полностью…
Subscribe to a channel