ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3754

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Tésfãyē, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

+ቅዱስ ገብርኤል ዛሬ የብሥራቱ መታሰቢያና
ዳናህ በተባለ ሃገር ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበት ነው::

"ገብርኤል ዜናዊ ምጽዓተ ክርስቶስ አንበሳ::
ለዛቲ በዓልከ በዘይትሌዓል ሞገሳ::

በዓለ ማርያም አንበረ ደቅስዮስ በርዕሳ::"
እንዲል:: (አርኬ)

=>ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን : ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኚልን:: አዕምሮውን: ጥበቡን በልቡናችን አሳድሪብን::

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

♦️
ቅዱስ ገብርኤል ያለ መዋለጃ ዘር የሚሆን ፅንሷን፤ ያለሩካቤም የሚሆን መውለዷን ይነግራት ዘንድ ወደ ማርያም ተላከ ገብርኤል ሳያበስራት በሥጋ ይወለድ ዘንድ እግዚአብሔር ቢወድ ኖሮ በቻለ ባደረገም ነበር። ነገር ግን በየጥቂቱ ሲያድግ ስለፅንሷ በልቧ ይህ ከጽኑ ደዌ የመጣ ነውን ወይስ የሰውን ልጅ ከሚተነኳኰሉት ከመናፍስት ብላ #እንዳትደነግጥ_ለእናቱ_አሰበላት፤

♦️
ስለዚህም ሰላም ላንቺ ይሁን ደስ ያለሽ ሆይ ደስ ይበልሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው አንቺም ከሴቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ እነሆ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ ይላት ዘንድ ብርሃናዊ መልአኩን ወደርሷ ሰደደ፡ ማርያምም ወንድ ሳላውቅ ይህ እንደምን ይሆንልኛል አለች፣ መንፈስ ቅዱስ ባንቺ ላይ ይመጣል የልዑል ኃይልም ይጋርድሻል ካንቺም የሚወለደው ቅዱስ ነው የልዑል ልጅ ይባላል አላት።

♦️#ብርቱ_ከብርቱ_ካልሆነ_በቀር_አይወለድምና ስለዚህ የልጁ እናት ለመሆን ያጸናት ዘንድ የልዑል ኃይል ጋረዳት የፍጡራን አካል ያለ መንፈስ ቅዱስ መውረድ አይቀደስምና። ስለዚህም መንፈስ ቅዱስ ለመለኮት ማደሪያነት ያከብራት ዘንድ ወደ እርሷ ለመምጣት ቀደመ፤ እንደምትለኝ ይሁንልኝ ባለች ጊዜ እንዳበሰራት ሆነላት ያን ጊዜ የእግዚአብሔር ልጅ ከእርሷ ሰው ሆነ፤

♦️
ሰውነቱ ከመለኮት የተለየ ነውን እንዳንል መለኮቱስ ዓለም ሳይፈጠር አስቀድሞ ከአብ ተወለደ ሰውነቱ ግን ከእርሷ ካልሆነ በቀር ከዚያ ጊዜ አስቀድሞ አልተወለደም። መልአኩ የምስራቹን ቃል መደምደሚያ ከአንቺም የሚወለደው ቅዱስ ነው የልዑል ልጅም ይባላል እግዚአብሔር አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል ብሎ በመናገር ደመደመ።
ሉቃ. 1፥26-35

📍መጽሐፈ ምስጢር 14÷12-13


#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello T & B LOVE, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Prophet Alemayu, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Eza, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Y negi yabatua leji, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

"እርሱ ቅሉ እግዚአብሔር አብ ንጽሕናሽን ባየ ጊዜ ስሙ ገብርኤል የሚባል ብርሃናዊ መልአኩን ወደ አንቺ ላከ መንፈስ ቅዱስ በላይሽ ይመጣል የልዑል ኃይልም ይጋርድሻል አለሽ።

ከአባቱ አጠገብ ሳይለይ ቃል ወደ አንቺ መጣ ሳይወሰን ፀነስሽው በላይ ሳይጎድል በታችም ሳይጨምር በማኀፀንሽ ተወሰነ።

መጠንና መመርመር የሌለበት እሳተ መለኮት በሆድሽ አደራ በምድራዊ እሳት እንመስለው ዘንድ አይገባም ለእሳትስ መጠን አለው አለው መለኮት ግን ይህን ያህላል ይህንም ይመስላል ሊባል አይቻልም።

ለመለኮት እንደ ፀሐይና እንደ ጨረቃ ክበብ አንደ ሰውም መጠን ያለው አይደለም ድንቅ ነው እንጂ የሰው ህሊና የመላዕክት አዕምሮ በማይደርስበት በአርያሙ የሚኖር ነው እንጂ።

(ቅዳሴ ማርያም)

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Metalgn Tilahun, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello zare kenu, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

@ortopiyaaa
@ortopiyaaa
@ortopiyaaa

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Egziabher yimesgen betam des blognal

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Bekam, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥

የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት
👇

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥

የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት
👇

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

"ብስራተ ገብርኤል .."
ሰራኤ ዓለማት የማይኖርበት ጊዜ የለለ
መላዕክቱን ፈጥሮ ከነርሱ ዞር አለ
ሞገሳቸው እርቆ ጥላ ቢቀላቸው
ከእርሱ ውጪ መኖር ሰለማይቻላቸው
የፈጠረን ማነው? ሆነ ጥያቄቸው
..
ዓለመ መላእክት ተደበላለቀ
እረኛው ቢሰወር ሁሉም ተጨነቀ
መንጋው ሊበታተን በሃሣብ ሲለያይ
ሳጥናኤል ሲያደራጅ መፈንቅል
በአምላክ ላይ፣
ገብርኤል አፀናቸው እሄ
አምላኩን መሳይ፣
እምነት የሰበከ ዓለም ሳይፈጠር
አምላኩን ያወቀ ምንም ሳይመረምር
ጥርጣሬን ገዳይ ፍፁም ነው መምህር
መላእክቱን በሰማይ በእምነት ስላፀና
ስላሴ መረጡት ለከበረው ዜና
..
ምስሏ በክንፉ ላይ ተቀርፆ ስላለ
ይለምን ነበር ፍጠራት እያለ
ድንግልን እንዲያበስር አምላኩ ሲልከው
ፍቅሩ ፍፁም ቢሆን ገብርኤል ጨነቀው
ለአፍታም ሳይዘገይ ደረሰ ገሊላ
ምስራች ሊነግራት የፍጥረትን ተድላ
..
ተፈስሒ ፍስሒት አላት በደስታ
ተጨነቆ ተጠቦ ክንፉን እያማታ
ሠላምታውን ሰምታ ተደንቃ እያለ
ትወልዲ ወልደ ብሎ ገብርኤል ቀጠለ
ወንድ ስለማላውቅ እንዴትስ
ይሆናል ብላ ስጠይቀው፣
ብሎ መለሰላት ለአምላክሽ
የለም የሚሳነው፣
ይኩነኒ ብላ ድንግል ስትናገር
አምላክም ሠው ሆነ
በስላሴ ምስጢር!
✍ኤርሚ ግርማ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብስራተ ገብርኤል በሠላም አደረሳችሁ!!
@ortopiyaaa
@ortopiyaaa
@ortopiyaaa

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Gergito, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello abebe, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Daniel, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ረጅም ዕድሜ ይስጥህ

Online business lemesrat Android phone Ena Tru network bcha beki mehonachewn takalachu wegenoche....
Let's DM know on Telegram
@www9eza-username
Slezih Tru genzeb bekelalu mnm aynet kfya saynorew mesrat mrfelgu bewst tg lay weym ezihun awrugn
Adress-0717774424

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Wendi, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

"... ድንግል ሆይ የበለስ እንጨት ብዬ እጠራሻለሁ አዳም ሰፍቶ መከለያ አድርጎ እርቃኑን ስለሰወረበት የበለስ ቅጠል እንዲሁ እኔም ከልጅሽ ጎን ከፈሰሰው ጥምቀት ውሃ ሙሽርነትን ተከደንሁ፤... "

አርጋኖን ዘሰኑይ

ብሩኅ ሰኑይ


#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello እናቴ እመቤቴ, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

1⃣7⃣ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Tade, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Yrfe, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ወንጌላዊ ሄኖክ ወደ እናት ቤተክርስቲያኑ መመለሱን ዛሬ አሳውቋል ሳያውቅ ለሰደባት ላንቋሸሻት ይቅርታ ጠይቋል ::

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Mŕ., welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በሀገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል።0916300882
1  🍓ለዓይነ ጥላ
2  🍓ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
3  🍓ለሁሉ መስተፋቅር
4  🍓 ጸሎተ ዕለታት
5  🍓 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
6  🍓ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
7  🍓 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
8  🍓ለድምፅ
9   🍓 ለብልት
1 0🍓 ለመፍትሄ ሀብት
11🍓 ለወንድ ልጂ( ብልት) ማሳደጊያ
12🍓ለመስተፋቅር
13🍓 ቡዳ ለበላው
14🍓ለገበያ
15🍓 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
16🍓 ሚስጥር የሚነግር
17🍓 ራዕይ የሚያሳይ
18🍓 ለዓቃቤ ርዕስ
19🍓ለመክስት
20🍓 ለቀለም(ለትምህርት)
21🍓 ሰላቢ የማያስጠጋ
22🍓 ለመፍትሔ ስራይ
23🍓 ጋኔን ለያዘው ሰው
24🍓 ለሁሉ ሠናይ
25🍓 ለቁራኛ
26🍓 ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ
27🍓 ለግርማ ሞገስ
28🍓 መርበቡተ ሰለሞን

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ
1❤ ገንዘብ ለሚያባክኑ
2❤ ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
3❤ ለሀብት  ለንብረት ሚሆንም አለን
4❤  ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
5❤ ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
6❤ ትምህርት አልገባ ላለው
7❤ መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
8 ❤ ከሀገር መውጣት እየፈለ
9❤  የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
10❤  ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
11❤ ንግድ ጀምረው አልሳካ ላላቸው
ላልተሳካላቸው ። 
12❤ በከፋ ሱስ ውሰጥ ላሉሉ❤
ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን  ይምጡ ይደውሉ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደው 0916300882

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Takele Gichile, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…
Subscribe to a channel