ገድል ያለመለመው የወንጌል ተክል የጊዮርጊስ ስሙ ጥዑም እምአስካል አይደርቅ አይጠወልግ ሁሌም ያብባል።
ሹመት ሽልማቱን ክብሩን ሁሉ ትቶ ታስሮ ተገረፈ ለአምላኩ ክብር ቀንቶ።
አረ እንደምን ቻለው ያን ሁሉ መከራ ተቆልቶ ተፈጭቶ እንደእኅል ሲዘራ።
እኔስ ይጨንቀኛል ገድሉን ሳስበው ሰባት ዓመት በገድል ይኖራል ወይ ሰው?
ዛሬስ አንዳንዱ ሰው እጅግ ያሳዝናል ገና ምንም ሳይሆን ክሩን ይበጥሳል ሰው ጌታውን ሲከዳ ለስጋ እያዘነ ጊዮርጊስ ለአምላኩ እስከሞት ታመነ አክሊልን የሚያሰጥ ይኽው ስለሆነ
ማቴ 10፥39
ራእ 2፥10
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት
እንኳኪለጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ የልደታቸው የመታሰቢያ በዓል አደረሰን !!!
" ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።"
ማቴ. ፲፥፵፩ /10፥41/
✝️ ጻድቁ አባታችን ሙሉ ሕይወታቸውን ለእግዚአብሔር ሰጥተው ስለ እርሱ እየመሰከሩ የኖሩ አባት ናቸው
✝️ በመላው ሀገራችን በመዘዋወር ወንጌልን ሰበኩ፣ ክርስትናን አስፋፉ
✝️ ጣኦት አምላኪዎችን እውነተኛውን ብርሃን ያዩ ዘንድ ከነበሩበት ጨለማ አውጥተው ወደሚደነቅ ብርሃን ይገቡ ዘንድ ረዱ
✝️ ሐዲስ ሐዋርያ ዘኢትዮጵያ ተብለው የተጠሩት እንደ ሐዋርያቱ ሁሉ ወንጌልን እየሰበኩ እያጠመቁ ክርስቲያን የሚያደርጓቸው፣ የሚሰሯቸው ተጋድሎዎች በመብዛታቸው ነው
✝️ በጸሎት እየተጉ በብሕትውና እየኖሩ ሌሎችንም በእምነታቸው ይፀኑ ዘንድ ዘውትር ያበረቱ ነበር
ጻድቅ፣ ሰባኪ፣ ካህን፣ ሐዋርያ፣ ባህታዊ፣ ገዳማዊ የሆኑት አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ለሀገራችን ክርስትና ታላቅ አበርክቶ አድርገዋል
የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከትና ምልጃ አይለየን። በጸሎታቸው ያስቡን።
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
Welcomes everyone that enters a group chat that this bot is a part of. By default, only the person who invited the bot into the group is able to change settings.
Commands:
/welcome - Set welcome message
/goodbye - Set goodbye message
/disable_goodbye - Disable the goodbye message
/lock - Only the person who invited the bot can change messages
/unlock - Everyone can change messages
/quiet - Disable "Sorry, only the person who..." & help messages
/unquiet - Enable "Sorry, only the person who..." & help messages
You can use $username and $title as placeholders when setting messages. HTML formatting is also supported.
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️
1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
2️⃣ ለወጣ 50 ብር ካርድ
3️⃣ ለወጣ 25 ብር ካርድ
➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇
Sra flega menekratetn yemiasker
Andi konjo online business platform lastewawkachu nbr yalemnm kfya Tru networkna slk bcha bekiw yehonubet
አይቶ መለፍ እጅግ በጠም ይከብደል፡፡
እባካቹ እናንተ ደጋጎች ሼር ሼር አድርጉላቸው
ወዳጆቼ በዚ ከበድ ወቅት የበረከት ስራ እንስራ መርዳት ቢያቅተን ሼር ማድረግ እራሱ ትልቅ እርዳታ ነው:: ይህ የምትመለከቱወት ህፃን የሁለት አመት ከሶስት ወር ህፃን ነት የካንሰር ታማሚ ነት ካንሰር በሽታ የያዘውት ከተወለደች ከሶስ ወር ጀመሮ የካንሰር ታማሚ ነት ይሄው እሷም እናቱወም አባቱወም ሁለት አመት ሙሉ አሚን አጠቀለይ ሆስፒተል ንብረታቸውን ሸጠው እሷን በማስታመም ላይ ይገኛሉ ህፃኑወን ካንሰሩ አይንወን አሳውሮታል አንደኛው አይንወ በቀዶ ጥገና ወጥቶለት አንደኛውንም አይኑወ ከሰሞኑ እንደሚወጣ ከዶክቶሮቹ ሰምቻለው በዚያ ላይ አንድ አፍንጫወን ደፍኖታል እናትና አባትወ ለሁለት አመት ከልጃቸው ጋ ስቃይ ውስጥ ይገኛሉ አሁን ላይ ከስቃዩም በላይ የህክምና እና የመድሀኒቱ ወጪ ሌላ ስቃይ ነው የሆነባቸው ለመድሀኒቱና ህክምና ለአስራ አምስት ቀን ሰባ ሺ ብር ይፈልጋሉ አሁን ላይ ውጪ ሄደ የመታከም እድልም አለት ለህክምናወ ወጪ ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ ይፈልጋልጋሉ እና ልጅቷም በስቃይ ውስጥ እናትና አባትም በስቃይና ጭንቀት ውስጥ ናቸው እንድረስላቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው የቻልነውን አነሰም በዛ ሳንል እጃችንን እንዘርጋላቸው ስል በፈጠሪ ስም እንማፀናለን መርዳት ለምትፈልጉ
ንግድ ባንክ 1000603332346 እስማኢል ሀሠን አብደላ (Ismail Hassen)
ስልክ ቁጥር 0960067157
የማትችሉ በፀሎትና ሼር ሼር ሼር በማድረግ እንርዳቸው
ሼር ሼር ሼር በማድረግ አይከፈልበትም
☞ ሁለችንም 5 ብር ብንረደት ልነሰክመት እንችለለን፡፡
☞ ሁለቹም ለፈጠሪ ብለቹ ሲትረዱ የረደቹበትን መረጀ በዚ profile አስቀምጡልን፡፡
Welcomes everyone that enters a group chat that this bot is a part of. By default, only the person who invited the bot into the group is able to change settings.
Commands:
/welcome - Set welcome message
/goodbye - Set goodbye message
/disable_goodbye - Disable the goodbye message
/lock - Only the person who invited the bot can change messages
/unlock - Everyone can change messages
/quiet - Disable "Sorry, only the person who..." & help messages
/unquiet - Enable "Sorry, only the person who..." & help messages
You can use $username and $title as placeholders when setting messages. HTML formatting is also supported.
ታላቅ ጉባኤ በደብረ ምጥማቅ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ልደትጨበቃለ እግዚአብሔር እንቀበል በሚል መሪ ቃል ከታህሣሥ 25-27 በከተማዋ ካሉ አብያተክርስቲያናት በተወጣጡ ሰንበት ትምሀርት ቤቶች መዘምራን የልደት ዝማሬዎች በህብረት ይቀርባል ቃለ ወንጌል በምንወዳቸው መምህራን ይሰጣል። እናም አይቀርም
Читать полностью…