ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3754

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ምሴተ ጥበብ ዘፍቁረ እግዚእ
✨በእንተ ልደት✨

📆 ዛሬ ታኅሳስ 27 ቀን 2017 ዓ.ም
⌚️ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ
⛪️ በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🍀🍀 መርጌታ  መንግስቱ የባህል  ህክምና ትክክለኛዉን እና የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችንን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ ??
እንግዲያውስ ይደውሉ
                          
         🇪🇹🇪🇹O9 48  43  08  02
🍀🍀   ከምንሰጣቸው የጥበብ   አገልግሎት በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል
1- 🍀🍀ለሀብት
2- 🍀🍀ለመፈትሄ ስራ
3- 🍀ለመስተፋቅር
4- 🍀🍀ለስንፈተ ወሲብ
5- 🍀🍀ለበረከት
6- 🍀🍀 ለገቢያ
7- 🍀🍀 ለትዳር እንቢ ላላቹሁ
8- 🍀🍀 ለአይነ ጥላ
9- 🍀🍀ለስልጣን
10-🍀🍀ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ
11- 🍀🍀ለግርማ ሞገስ
12- 🍀🍀ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ
13- 🍀🍀አፍዝ አደንግዝ
14- 🍀🍀ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ
15- 🍀ለሁሉ መስተፍቅር
16- 🍀🍀ለድምፅ
17- 🍀🍀ለብልት
18- 🍀🍀ለውጭ እድል
19- 🍀🍀 ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
20- 🍀🍀ለደም ግፊት
21- 🍀🍀ለመካንነት
22- 🍀🍀 ለህመም
23- 🍀🍀ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ
24-*🍀🍀ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ
ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
25- 🍀🍀ለጥይት መከላከያ ወይም        ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ
26- 🍀🍀እፀ መሰዉር
ከምንሰጣቸዉ
በትንሹ  ይህን ይመስላል
    🍀🍀በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን ::  
🍀🍀ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ ::
🍀🍀ለጥያቄ ይደውሉልን

🇪🇹🇪🇹O9 48  43    08    02
🇪🇹🇪🇹O9 48  43    08    02

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello ፍቅር, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Mihirtab, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello meron, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ስለገና በዓልና ጾም አንዳንድ ጥያቄዎች

የገና እና የጥምቀት በዓላት ሲደርሱ በምእመናኑ ዘወትር የሚጠየቁ ጥያቄዎች አሉ፡፡ እነዚኽን እና መሰል የሕዝቡን የዘወትር ጥያቄዎች መልስ የያዘ የማያዳግም ጥራዝ ማውጣት ከሊቃውንት ጉባኤ የሚጠበቅ ነው - አብዛኛዎቹ ጉዳዮች አበው ቀድመው ሥርዓት የሠሩባቸው እና ማብራርያ ብቻ የሚያስፈልጋቸው ናቸውና፡፡ ለዛሬ ሦስቱን ብቻ እንመልስ፡፡

ገና እና ጥምቀት ዓርብ እና ረቡዕ ቢውሉ ይበላባቸዋል ወይስ ይጾማሉ?

የቤተ ክርስትያናችን መመሪያ የሆነው ፍትሐ ነገሥት እንዲህ ይላል፤ “ዳግመኛ በየሳምንቱ ዓርብ እና ረቡዕን መጾም ነው፡፡ በዓለ ሃምሳ፥ የልደት እና የጥምቀት በዓል የተባበሩባቸው ጊዜ ካልኾነ በቀር .. የዓርብን እና የረቡዕን ጾም ግን ከልደት፥ ከጥምቀት እና ከበዓለ ኃምሳ በቀር ዘወትር ይጹሙ።” (ዐንቀጽ 15፥ ቁ. 566፤ ዐንቀጽ 15፥ ቁ. 603) ስለዚኽ ገና "ረቡዕ/ዓርብ" ከዋለ አይጾምም፤ ይበላል ማለት ነው!

የገና እና የጥምቀት ቅዳሴ ስንት ሰዓት ነው?

“ስለ ልደት እና ጥምቀት ግን በዚያ ዘመን በኒቂያ የተሰበሰቡ ሊቃውንት ቅዳሴው በሌሊት ይኾን ዘንድ አዘዙ።” (ፍትሐ ነገሥት ዐንቀጽ 15፥ ቁ. 595)

ልደት (ገና) ጋድ አለው?

“የልደት እና የጥምቀት በዓላት ጋድ አላቸው።” (ፍትሐ ነገሥት ዐንቀጽ 15፥ ቁ. 566) ትንታኔ፦ የገና ጾም 44 ቀናትን ይይዛል። 40 ቀን - ጾመ ነቢያት፥ 3 ቀን - ጾመ አብርሃም ሶርያዊ፥ 1 ቀን - ጋድ፤ ድምር 44 ቀን። የገና ጋድ ከጾሙ ተያይዞ የተቀመጠ እንጂ ለብቻው የተቀመጠ አይደለም፡፡ ለምሳሌ ሰሙነ ሕማማት ለብቻው የሚቆጠር ጾም ነው፡፡ (ፍትሐ ነገሥት ዐንቀጽ 15፥ ቁ. 565) ነገር ግን አንድ ሰው ዐቢይ ጾምን ሳይጾም ከርሞ ሕማማትን ለብቻው መጾም አይችልም፡፡ የገናም ጋድ እንዲኹ ነው፡፡

ይኽንን ጋድ የልደትን ጾም የማይጾሙ ሰዎች እንዲጾሙት የተሠራ ነውን?

በቤተ ክርስቲያን ላልተጠመቁ፥ ለማይቆርቡ፥ ንስሐ ለማይገቡ፥ ለማያስቀድሱ፥ ለማይጾሙ ሰዎች ተብሎ የተሠራ ልዩ ሥርዓት የለም፡፡ በፍትሐ ነገሥት ዐንቀጽ 15፥ ቁ. 565 እንደተገለጠው ሰባቱ አጽዋማት ‛ለክርስቲያን ኹሉ’ የታዘዙ ናቸው፡፡ ስለዚኽም የገናን ጾም ክርስቲያን ኹሉ ጾመው በበዓለ ልደት ሊገድፉ ይገባቸዋል፡፡

ስለዚኽ ገና (ልደት) እና ጥምቀት ረቡዕ ወይም አርብ ከዋሉ ማክሰኞ እና ኃሙስ ጋድ ኾነው የበዓሉ ቀን አይጾምም ማለት ነው!

✍ ዲያቆን ታምራት

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ጌታ ኾይ፥ ወደ ማን እንሔዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለኽ።

✍️ ኪዳን ዘኢየሱስ እንደጻፈው

ይኽን የተናገረው የተወደደው ሐዋርያ ቅዱስ ጴጥሮስ ነው። በዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 6 ላይ ተዘግቦ እንደምናገኘው ጌታ ኢየሱስ በጥብርያዶስ ባሕር ሲከተሉት የነበሩትን ሕዝብ በ5 እንጀራ እና በ 2 አሣ ከመገበ በኋላ የስጋቸውን ምግብ አግኝተዋልና ‛ይኽስ ነቢይ ነው’ ብለው ሊያነግሱት ፈለጉ። እርሱ ግን ከአጠገባቸው ወደ ተራራ ፈቀቅ አለ ሲመሽም ደቀ መዛሙርቱ በታንኳ ወደ ቅፍርናሆም ሲሔዱ ጌታ ግን በእግሩ ባሕሩ ላይ እየተራመደ ቅፍርናሆም ደረሰ።

በነጋ ጊዜም ባሕር ማዶ ላይ ሲፈልጉት የነበሩት ሕዝብ አገኙትና ‛ጌታ ሆይ መቼ መጣህ?’ አሉት። ጌታ ኢየሱስ ግን ‛እናንተ ሥጋዊ ምግብን ስለመገብኳችኹ ትፈልጉኛላችኹ፤ አባቶቻችኹ ራሱ በምድረ በዳ ከሰማይ የወረደን መናን በልተው ሞቱ፤ ለሚጠፋ መብል አትሥሩ ለማይጠፋው እንጂ። ከሰማይ የወረደ #የሕይወት_እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሥጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ የዘለዓለም ሕይወት አለው። እኔም በእርሱ እኖራለኹ እርሱም በእኔ ይኖራል’ ሲል ስለ ነፍስ ምግብ አስተማራቸው።

እነርሱ ግን ይኽ ትምህርት ከበዳቸው፤ ከደቀመዛሙርቱ ሳይቀሩ ብዙዎች ‛ይኽ የሚያስጨንቅ ንግግር ነው’ ሲሉ ብዙዎቹ አፈገፈጉ። ይኼን ጊዜ ጌታ 12ቱን ‛እናንተስ ልትሔዱ ትወዳላችኹን?’ ሲል ጠየቀ። ያኔ ፈጣኑ ቅዱስ ጴጥሮስ “ጌታ ኾይ፥ #ወደማን_እንሔዳለን? አንተ የዘለዓለም ሕይወት ቃል አለኽ” ሲል መለሰለት።

ጌታ ኾይ እንደ ሐዋርያኽ እኛም እንልኻለን። ወደ ማን እንሔዳለን? አንተ አባታችን ነኽ፤ አንተም እናታችን ነኽ። የዘለዓለም ሕይወት ቃል ከአፍኽ ይወጣል፤ የዘለዓለም ሕይወት ውኃ ከሆድኽ ይፈሳል፤ የዘለዓለም ሕይወት እንጀራ የሰጠኸን ሥጋኽ ነው።

እንግዲያውስ ሕይወትን ትተን ወደ ማን እንሔዳለን? ያደረግኽልንን ኹሉ እየረሳን አንተን ብንበድልኽም፥ ኃጢአታችን አንተ ፊት ለመቆም ባያስደፍረንም፥ ጌታ ሆይ ካንተ ውጪ ሌላ መሔጃ መች አለንና ወደ ማን እንሔዳለን? አንተንስ ‛ኃጢአተኞችን ይቀበላል ከእነርሱ ጋርም አብሮ ይበላል’ እያሉ ያሙኻል። አንተ ግን በእኛ ኃጢአተኛ ልጆችኽ አታፍርብንም፤ #ኃጥአንን እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣኹም’ ብለህ እነርሱን ታሳፍራቸዋለኽ እንጂ።

ታድያ አባት ኾይ ከአንተ ወደ ማን እንሄዳለን? በዓለም ተቅበዝብዘን ብንጠፋም፥ በደስታችን ጊዜ ባናስብኽም፥ በኃጢአት ተዘፍቀን በዚኽ ዓለም ምኞት ብንወድቅም አንተ እጅኽን ዘርግተኽ ‛ልጆቼ አልተውኳችኹም ዛሬም ቢሆን እወዳችኋለኹ የዘለዓለም ሕይወት እንጀራ እኔ ጋር አለ፤ ኑ ብሉ’ ትለናለኽ። አምላካችን ሆይ፤ ወደ ማን እንሔዳለን? ወደ አንተ #ወደሕይወታችን እንጂ! ከአንተ ውጪ ኹሉ ሞት ነውና።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አይቶ መለፍ እጅግ በጠም ይከብደል፡፡
እባካቹ እናንተ ደጋጎች ሼር ሼር አድርጉላቸው

ወዳጆቼ በዚ ከበድ ወቅት የበረከት ስራ እንስራ መርዳት ቢያቅተን ሼር ማድረግ እራሱ ትልቅ እርዳታ ነው:: ይህ የምትመለከቱወት ህፃን የሁለት አመት ከሶስት ወር ህፃን ነት የካንሰር ታማሚ ነት ካንሰር በሽታ የያዘውት ከተወለደች ከሶስ ወር  ጀመሮ የካንሰር ታማሚ ነት ይሄው እሷም እናቱወም አባቱወም ሁለት አመት ሙሉ አሚን አጠቀለይ ሆስፒተል ንብረታቸውን ሸጠው እሷን በማስታመም ላይ ይገኛሉ ህፃኑወን ካንሰሩ አይንወን አሳውሮታል አንደኛው አይንወ በቀዶ ጥገና ወጥቶለት አንደኛውንም አይኑወ ከሰሞኑ እንደሚወጣ ከዶክቶሮቹ ሰምቻለው በዚያ ላይ አንድ አፍንጫወን ደፍኖታል እናትና አባትወ  ለሁለት አመት ከልጃቸው ጋ ስቃይ ውስጥ ይገኛሉ አሁን ላይ ከስቃዩም በላይ የህክምና እና የመድሀኒቱ ወጪ ሌላ ስቃይ ነው የሆነባቸው  ለመድሀኒቱና ህክምና ለአስራ አምስት ቀን ሰባ ሺ ብር ይፈልጋሉ አሁን ላይ ውጪ ሄደ የመታከም እድልም አለት ለህክምናወ ወጪ ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ ይፈልጋልጋሉ እና ልጅቷም በስቃይ ውስጥ እናትና አባትም በስቃይና ጭንቀት ውስጥ ናቸው እንድረስላቸው ለወገን ደራሽ ወገን ነው የቻልነውን  አነሰም በዛ ሳንል እጃችንን እንዘርጋላቸው ስል በፈጠሪ   ስም እንማፀናለን መርዳት ለምትፈልጉ
ንግድ ባንክ 1000603332346 እስማኢል ሀሠን አብደላ (Ismail Hassen)
ስልክ ቁጥር 0960067157

የማትችሉ በፀሎትና ሼር ሼር ሼር በማድረግ እንርዳቸው
ሼር ሼር ሼር በማድረግ አይከፈልበትም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ስለ ጌታችን #ኢየሱስ #ክርስቶስ ልደት ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ምን አሉ?

🌿 « ይህቺ ቀን #ነቢያት#ነገሥታት እና #ካህናት የተደሰቱባት ናት ፣ የተነበዩት ትንቢት፣ የመሰሉት ምሳሌ እውን የሆነባት፣ የጠበቁትም ተስፋ የተፈጸመባት ናትና። ዛሬ ግን #ድንግል ልጇ #አማኑኤልን በቤተልሔም ወልዳለች። »🌿
•• ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ

« የማይደፈር ግሩም ነው። በእኛ ዘንድ ግን ትሑት ነው። »
« የማይገኝ #ልዑል ነው። በእኛ ዘንድ ግን አርአያ ገብርን ነሳ። »
« የማይዳሰስ እሳት ነው። እኛ ግን አየነው ዳሰስነው። ከርሱም ጋር በላን ጠጣን።" »
•• [ቅዳሴ ማርያም]

ተቀላቀሉ 👇
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @Yilikalorthodox
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╯

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ጌታ ኾይ፥ ወደ ማን እንሔዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለኽ።

✍️ ኪዳን ዘኢየሱስ እንደጻፈው

ይኽን የተናገረው የተወደደው ሐዋርያ ቅዱስ ጴጥሮስ ነው። በዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 6 ላይ ተዘግቦ እንደምናገኘው ጌታ ኢየሱስ በጥብርያዶስ ባሕር ሲከተሉት የነበሩትን ሕዝብ በ5 እንጀራ እና በ 2 አሣ ከመገበ በኋላ የስጋቸውን ምግብ አግኝተዋልና ‛ይኽስ ነቢይ ነው’ ብለው ሊያነግሱት ፈለጉ። እርሱ ግን ከአጠገባቸው ወደ ተራራ ፈቀቅ አለ ሲመሽም ደቀ መዛሙርቱ በታንኳ ወደ ቅፍርናሆም ሲሔዱ ጌታ ግን በእግሩ ባሕሩ ላይ እየተራመደ ቅፍርናሆም ደረሰ።

በነጋ ጊዜም ባሕር ማዶ ላይ ሲፈልጉት የነበሩት ሕዝብ አገኙትና ‛ጌታ ሆይ መቼ መጣህ?’ አሉት። ጌታ ኢየሱስ ግን ‛እናንተ ሥጋዊ ምግብን ስለመገብኳችኹ ትፈልጉኛላችኹ፤ አባቶቻችኹ ራሱ በምድረ በዳ ከሰማይ የወረደን መናን በልተው ሞቱ፤ ለሚጠፋ መብል አትሥሩ ለማይጠፋው እንጂ። ከሰማይ የወረደ #የሕይወት_እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሥጋዬን የበላ ደሜንም የጠጣ የዘለዓለም ሕይወት አለው። እኔም በእርሱ እኖራለኹ እርሱም በእኔ ይኖራል’ ሲል ስለ ነፍስ ምግብ አስተማራቸው።

እነርሱ ግን ይኽ ትምህርት ከበዳቸው፤ ከደቀመዛሙርቱ ሳይቀሩ ብዙዎች ‛ይኽ የሚያስጨንቅ ንግግር ነው’ ሲሉ ብዙዎቹ አፈገፈጉ። ይኼን ጊዜ ጌታ 12ቱን ‛እናንተስ ልትሔዱ ትወዳላችኹን?’ ሲል ጠየቀ። ያኔ ፈጣኑ ቅዱስ ጴጥሮስ “ጌታ ኾይ፥ #ወደማን_እንሔዳለን? አንተ የዘለዓለም ሕይወት ቃል አለኽ” ሲል መለሰለት።

ጌታ ኾይ እንደ ሐዋርያኽ እኛም እንልኻለን። ወደ ማን እንሔዳለን? አንተ አባታችን ነኽ፤ አንተም እናታችን ነኽ። የዘለዓለም ሕይወት ቃል ከአፍኽ ይወጣል፤ የዘለዓለም ሕይወት ውኃ ከሆድኽ ይፈሳል፤ የዘለዓለም ሕይወት እንጀራ የሰጠኸን ሥጋኽ ነው።

እንግዲያውስ ሕይወትን ትተን ወደ ማን እንሔዳለን? ያደረግኽልንን ኹሉ እየረሳን አንተን ብንበድልኽም፥ ኃጢአታችን አንተ ፊት ለመቆም ባያስደፍረንም፥ ጌታ ሆይ ካንተ ውጪ ሌላ መሔጃ መች አለንና ወደ ማን እንሔዳለን? አንተንስ ‛ኃጢአተኞችን ይቀበላል ከእነርሱ ጋርም አብሮ ይበላል’ እያሉ ያሙኻል። አንተ ግን በእኛ ኃጢአተኛ ልጆችኽ አታፍርብንም፤ #ኃጥአንን እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣኹም’ ብለህ እነርሱን ታሳፍራቸዋለኽ እንጂ።

ታድያ አባት ኾይ ከአንተ ወደ ማን እንሄዳለን? በዓለም ተቅበዝብዘን ብንጠፋም፥ በደስታችን ጊዜ ባናስብኽም፥ በኃጢአት ተዘፍቀን በዚኽ ዓለም ምኞት ብንወድቅም አንተ እጅኽን ዘርግተኽ ‛ልጆቼ አልተውኳችኹም ዛሬም ቢሆን እወዳችኋለኹ የዘለዓለም ሕይወት እንጀራ እኔ ጋር አለ፤ ኑ ብሉ’ ትለናለኽ። አምላካችን ሆይ፤ ወደ ማን እንሔዳለን? ወደ አንተ #ወደሕይወታችን እንጂ! ከአንተ ውጪ ኹሉ ሞት ነውና።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello habtamu, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Betseboche men Addis sel amt ba'al

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Egziabher aglglotachewen yebark nebsachewen yasaref

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Natnael, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ጊዜ

👉 ኒውዮርክ ከካሊፎርኒያ በ 3 ሰዓት ትቀድማለች ነገር ግን ይህ ካሊፎርኒያን ቀርፋፋ አያደርጋትም !ምክንያቱም የራሷ ጊዜ አላትና ፡፡ አንዳንድ ሰዉ በ22 አመቱ ይመረቃል ነገር ግን አሪፍ ስራ ለመያዝ 5 አመት ይፈጅበታል። አንዳንዱ በ25 አመቱ የድርጅት ሃላፊ ሆኖ በ50 አመቱ ሲሞት ሌላዉ በ50 ዓመቱ ኃላፊ ሆኖ እስከ 90 ዓመት ይኖራል።

👉 ኦባማ በ55 ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጨረሰ ነገር ግን ትራምፕ በ70 ዓመቱ ኘሬዝዳንትነቱን ጀመረ! ይሄ ትራምፕን ኅላ ቀር አያደርገዉም። ጊዜ በሕይወታችን ወሳኝ ነገር ነዉ ፡፡ ፈጣሪ በግዜዉ ሁሉን ነገር ዉብ ያደርጋል ፡፡ ስለዚህ  ከሁሉ በኋላ የቀረን ወይም ወደፊት የቀደምን አይምሰለን! ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ የኑሮ ሩጫና የተፈጠረበት አላማ አለዉ ሁላችንም የራሳችን የሆነ የጊዜ ክልል አለን!

ዶ/ር ምህረት ደበበ

🤙 ለቻናሉ አዲስ የሆናቹ Join በማድረግ ተቀላቀሉ

@yoniarts5
@yoniarts5
@yoniarts5

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello Sa, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

‛የጌታን ልደት የት ታከብራለኽ?’

✍ በዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ እንደተጻፈ

ሰብአ ሰገል (የጥበብ ሰዎች) እየመራቸው የነበረውን ኮከብ ሲያጡት ወደ ሔሮድስ መጡና “የተወለደው #ንጉሥ ወዴት ነው?” አሉ። እውነትም ጠቢባን ናቸው። መንገድ ከጠፋብን፥ መሪ ኮከብ ካጣን ልደቱን የፈለግንበት እናክብር አላሉም። ‛የተወለደው ወዴት ነው?’ ብለው ቤተ መንግሥት ሔደው ጠየቁ። ጥሩ በዓል ለማክበር ከቤተ መንግሥት የተሻለ ሥፍራ የለም። በቤተ መንግሥት ራት እየበሉ፥ ጮማ እየቆረጡ፥ በዘፈን ታጅበው በዓሉን ማክበር ይችላሉ። እነርሱ ግን የትም ቢኾን ንጉሡን ሳናገኝ አንቆይም። እሱ የሌለበት ቦታ ቤተ መንግሥትም ቢኾን ልደቱን አናከብርም። አይ ሰብአ ሰገል! ይኽንን ዘመን መጥተው ቢያዩ ምን ይላሉ?

ወዳጄ አንተስ የጌታን ልደት #የት_ታከብራለኽ? መቼም ልደት የሚከበረው ባለ ልደቱ ባለበት ሥፍራ ነው። በእውነት የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? በጭፈራ ቤት ነውን? በመጠጥ ቤት ነውን? የት ነው ያለው ብለህ ጠይቀኻል?

“የሚመራኝ ኮከብ የለም” ትል ይኾናል። ምንም ቢኾን ግን ሕፃኑ በሌለበት ልደቱን ለማክበር መወሰን የለብኽም። ምንም ያሸበረቁ ሥፍራዎች ቢኖሩም እንዳትታለል። የሔሮድስ ቤተመንግሥት ውበት የግብዣው ስፋት አታልሎኽ #የተወለደውን_ንጉሥ እንዳያስረሳኽ ተጠንቀቅ። እሱ ከሌለበት ያማረ ሥፍራ ይልቅ እሱ ያለበት በረት ይሻልኻል። እሱ ያልመረጠውን ሥፍራ መርጠኽ ከመንገድ አትቅር። “የተወለደው የአይሁድ ወዴት ነው?” ብለኽ ጠይቅ።

እሱ ደሃ ሆኖ ባለጠጋ የሚያደርግኽን ንጉሥ በሚያልፍ ደስታ አትጣው። በስካር በዝሙት በጭፈራ በሔሮድስ ቤተ መንግሥት ቀልጠኽ ቀርተኽ የተወለደውን #ሕፃን ሳታየው አትቅር። እሱ በተወለደባት ሌሊት አንተ ስትሞት አትደር። እመነኝ የተወለደው ይሻልኻል፤ ከሞቱት ጋር ጊዜኽን አታጥፋ።

@ortopiyaaa
@ortopiyaaa
@ortopiyaaa

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መልካም ዜና ለአእላፍት ዝማሬ ቤተሰቦች ❤️‍🔥

የአእላፍት ዝማሬ መዝሙሮችን በነፃ የምታገኙበት አዲስ ቻናል ተገኝቷል፣ በቀላሉ ቻናሉን ለማግኘት
👇

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ስለገና በዓልና ጾም አንዳንድ ጥያቄዎች

የገና እና የጥምቀት በዓላት ሲደርሱ በምእመናኑ ዘወትር የሚጠየቁ ጥያቄዎች አሉ፡፡ እነዚኽን እና መሰል የሕዝቡን የዘወትር ጥያቄዎች መልስ የያዘ የማያዳግም ጥራዝ ማውጣት ከሊቃውንት ጉባኤ የሚጠበቅ ነው - አብዛኛዎቹ ጉዳዮች አበው ቀድመው ሥርዓት የሠሩባቸው እና ማብራርያ ብቻ የሚያስፈልጋቸው ናቸውና፡፡ ለዛሬ ሦስቱን ብቻ እንመልስ፡፡

ገና እና ጥምቀት ዓርብ እና ረቡዕ ቢውሉ ይበላባቸዋል ወይስ ይጾማሉ?

የቤተ ክርስትያናችን መመሪያ የሆነው ፍትሐ ነገሥት እንዲህ ይላል፤ “ዳግመኛ በየሳምንቱ ዓርብ እና ረቡዕን መጾም ነው፡፡ በዓለ ሃምሳ፥ የልደት እና የጥምቀት በዓል የተባበሩባቸው ጊዜ ካልኾነ በቀር .. የዓርብን እና የረቡዕን ጾም ግን ከልደት፥ ከጥምቀት እና ከበዓለ ኃምሳ በቀር ዘወትር ይጹሙ።” (ዐንቀጽ 15፥ ቁ. 566፤ ዐንቀጽ 15፥ ቁ. 603) ስለዚኽ ገና "ረቡዕ/ዓርብ" ከዋለ አይጾምም፤ ይበላል ማለት ነው!

የገና እና የጥምቀት ቅዳሴ ስንት ሰዓት ነው?

“ስለ ልደት እና ጥምቀት ግን በዚያ ዘመን በኒቂያ የተሰበሰቡ ሊቃውንት ቅዳሴው በሌሊት ይኾን ዘንድ አዘዙ።” (ፍትሐ ነገሥት ዐንቀጽ 15፥ ቁ. 595)

ልደት (ገና) ጋድ አለው?

“የልደት እና የጥምቀት በዓላት ጋድ አላቸው።” (ፍትሐ ነገሥት ዐንቀጽ 15፥ ቁ. 566) ትንታኔ፦ የገና ጾም 44 ቀናትን ይይዛል። 40 ቀን - ጾመ ነቢያት፥ 3 ቀን - ጾመ አብርሃም ሶርያዊ፥ 1 ቀን - ጋድ፤ ድምር 44 ቀን። የገና ጋድ ከጾሙ ተያይዞ የተቀመጠ እንጂ ለብቻው የተቀመጠ አይደለም፡፡ ለምሳሌ ሰሙነ ሕማማት ለብቻው የሚቆጠር ጾም ነው፡፡ (ፍትሐ ነገሥት ዐንቀጽ 15፥ ቁ. 565) ነገር ግን አንድ ሰው ዐቢይ ጾምን ሳይጾም ከርሞ ሕማማትን ለብቻው መጾም አይችልም፡፡ የገናም ጋድ እንዲኹ ነው፡፡

ይኽንን ጋድ የልደትን ጾም የማይጾሙ ሰዎች እንዲጾሙት የተሠራ ነውን?

በቤተ ክርስቲያን ላልተጠመቁ፥ ለማይቆርቡ፥ ንስሐ ለማይገቡ፥ ለማያስቀድሱ፥ ለማይጾሙ ሰዎች ተብሎ የተሠራ ልዩ ሥርዓት የለም፡፡ በፍትሐ ነገሥት ዐንቀጽ 15፥ ቁ. 565 እንደተገለጠው ሰባቱ አጽዋማት ‛ለክርስቲያን ኹሉ’ የታዘዙ ናቸው፡፡ ስለዚኽም የገናን ጾም ክርስቲያን ኹሉ ጾመው በበዓለ ልደት ሊገድፉ ይገባቸዋል፡፡

ስለዚኽ ገና (ልደት) እና ጥምቀት ረቡዕ ወይም አርብ ከዋሉ ማክሰኞ እና ኃሙስ ጋድ ኾነው የበዓሉ ቀን አይጾምም ማለት ነው!

✍ ዲያቆን ታምራት

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hi Endat nachu Tele birr lay ገና የደረሰው ካለ ላኩልኝ Please

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እግዚአብሔር አገልግሎትህ ዘመኑን ይባርኮት በረከታቸው ይደረብን አሜን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይሄን Telegram Channel ምትፈልገው አይነት Channel ነው
የስልክህ ድህንነት ለመጠበቅ

👉 @LeulGram 👈 Channel

ትወደዋለህ 10,000% JOIN እንዳትረሳ እንዳትረሺ ይመቻቹ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

nefsachiwn basdgnet yanurlen

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ነገር ለበጎ ነው!

አንዳንዴ እኛ ያሰብናቸው ነገሮች ሳይሳኩ ሲቀሩ እንበሽቃለን፤ እውነታው ግን ነገሮች ያልተሳኩት እኛ ብቁ ስላልሆንን ሳይሆን ለእኛ የሚመጥኑት ሌሎች ስለሆኑ ነው።

🙏 መልካም ቀን

🤙 ለቻናሉ አዲስ የሆናቹ Join በማድረግ ተቀላቀሉ

@yoniarts5
@yoniarts5
@yoniarts5

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hello 🇵🇸🇦‌🇷‌ 🇸‌🇪‌🇳‌🇦‌, welcome to ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💁‍♂እቤቶ ቁጭ ብለው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Nefsachew beselam tiref bereketachew yderibin.

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ብፁዕ አቡነ ዳንኤል ዐረፉ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በ5ኛው ኢትዮጵያዊው ፓትርያርክ በብፁዕ አቡነ ጳውሎስ ነሐሴ 22 ቀን 1997 ዓ.ም ከተሾሙ 17 ጳጳሳት አንዱ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ዳንኤል ዐረፉ።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የድሬዳዋ እና የጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳሳት የነበሩት ብፁዕ አቡነ ዳንኤል ትናንት ከምሽቱ አምስት ሰዓት አካባቢ በመንበረ ፓትርያርክ በሚገኘው ማረፊያ ክፍላቸው እንዳረፉ ለማወቅ ተችሏል።
ብፁዕነታቸው በሰሜን አሜሪካ ለረጅም ዓመታት አገልግሎት በመስጠት እንደሚታወቁ የገለጠው ዐደባባይ ሚዲያ የልብ ሕመም እንዳለባቸው ሐኪም ሲነግራቸው በዚህ ዕድሜዬ ቀዶ ጥገና አይደረግልኝም ወደ አገሬ ሔጄ ለአገሬ አፈር ልብቃ ማለታቸውን ዘግቧል።
የብፁዕነታቸው በረከት ይደርብን።
ነፍሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን።

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉 
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Tele birr lay ገና ያላችሁ Please 🙏 ላኩልኝ

Читать полностью…
Subscribe to a channel