ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
ሙስሊሞችም ክርስቲያኖችም መልእክት እየላኩ በማይረብሹን ግሩፕ ላይ እኔና እርሱ በጽሑፍ የምንመላለስበት መንደር ካለ በጣም ደስተኛ ነኝ ፥ ስለተውሒድና ስለመሐመድ አንዳንድ ጥያቄዎች አሉኝ። ጥሩ ጊዜ ይኖረናል ፥ እንደዚያ ማግኘት የሚቻል ከኾነ ደስ ይለኛል።
Читать полностью…ከእስልም ያፈነገጡ ሳይሆኑ አንተም ለማስረዳት የተጠቀማቸው ንግግሮች ይሆናሉ
Читать полностью…አይ ፥ አልጠቀምም። ልገምት ሙስሊም ኹሉ በድምፅ ግባ እንደሚለኝ ልትዪኝ ነው አይደል? እኔ ችግሬ እዚህ ጋር ነው ፥ ወደፊት በድምፅ ከለመድኩኝ አላውቅም ፥ የመጻፍ ችሎታው ነው ያለኝ። በዚያውም ደግሞ ኢንተርኔት የማገኘው ድምፅ ማሰማት በማልችልባቸው ቦታዎች ነው። ከዚያ ደግሞ ሙስሊሞች ግሩፕ ገብቼ እመኚኝ ስልችት ብሎኛል ፥ እነርሱ ስለሚቆጣጠሩት መልስ አይመልሱም ፥ እንደፈለጉ ይኾናሉ።
ለዚያ ነው እስኪ ለአንቺ ጥያቄዎቹን ልስጥሽና ከዚያ አንቺ በጣም ጥሩ ነው የምትዪው ጋር ሄደሽ ጠይቂውና መልስ አምጪ የምልሽ ፥ እስከአሁን ኹለት ሰዎች እሺ ብለውኝ ጥያቄዎቹን ልኬላቸዋለሁኝ ፥ አሁን እነርሱን እንኳን ማግኘት አልችልም። ውይይታችንን አጥፍተውታል ልጆቹ ፥ ድጋሚ ላገኛቸው አልቻልኩም።
ለአንቺ 3 ጥያቄዎች ልስጥሽና ከዚያ እስኪ ጠይቀሽ መልሳቸውን አምጪልኝ።
አንተ ብዙ ማገዶ ትፈጃለህ ከኔ የተሻለ እውቀት ያለው ሰው ጋር ተወያይ🙏
Читать полностью…የዐረብኛ ቃሉ makr (mim-kaf-ra) ነው። የራስሽ Lexicons የቃሉን ትርጉም ይሰጡሻል።
Miim-Kaf-Ra = To practice deceit or guile or circumvention, practice evasion or elusion, to plot, to excercise art or craft or cunning, act with policy, practice strategem.
makara vb. (1)
perf. act. 3:54, 3:54, 7:123, 13:42, 14:46, 16:26, 16:45, 27:50, 40:45, 71:22
impf. act. 6:123, 6:123, 6:124, 8:30, 8:30, 8:30, 10:21, 12:102, 16:127, 27:70, 35:10
n.vb. 7:99, 7:99, 7:123, 10:21, 10:21, 12:31, 13:33, 13:42, 14:46, 14:46, 14:46, 27:50, 27:50, 27:51, 34:33, 35:10, 35:43, 35:43, 71:22
pcple. act. 3:54, 8:30
LL, V7, p: 256
ቁርኣኑን ከመጀመሪያው ጀምረህ አምብበው አሏህ ምያታሉ ሰዎችን ያታልላቸዋል ነው ሚለው እሄ ደግሞ በመፃፍ ቅዱስም ኣለ
Читать полностью…ስለዚህ ትስማሚያለሽ አላህ የአታላዮች ኹሉ የበላይ እንደኾነ?
Читать полностью…ባይኾን አንቺን ለመስደብና ለመንቀፍ ፈልጌ አይደለም ፥ እንደዚህ ዐይነት ውሸታሞችን፣ ሙስሊም ለመባል ብቻ ካስፈለገ የሚዋሹና የሚያታልሉ ውሾችን ሳይ ደሜ ስለሚፈላ ነው። እንደዚያም ኾኖ ግን ውሸትን ተጠቅሜ አይደለም የሰደብኩት ፥ እንዳልኾነ ደግሞ ማሳየት እችላለሁኝ።
ኹሉም ሰው እንደአንቺ ሐቀኛ መኾን ቢችል በተመኘሁኝ ፥ እስከአሁን ካየሁት ኾን ብለሽ ስትዋሺ ስላላየሁኝ።
ይበቃሃል አንተ በእልህ አስገብተሀኝ ልትሳደብ እና ለታሰድበኝ ነው የፈለከው ቻው by by
ግን ሳላደንቅህ ማላልፈው የእትዮጵያ ቀሳውስትን አሽቀንጥረህ መጣልህን
ከባለ ቤቱ በላይ ኣውቃለው ማለት ቡዳነት ነው ይባላል የኦርቶዶክስ ልቃውንት ተበርዟል እያሉ እኔ የራሴን ሀሳብ መጨመር አልፈልግም በእትዮጵያ ቀሳውስት አቋም ተበርዟል ነው እኔ የራሴን ፍርድ ለመሰጠት ሰለ መፅሃፍ ቅዱስ ብዙህ እውቀት የለኝም
Читать полностью…በቃ ቸው ጨርሻለው ስለ እኔ አቋም ከሆነ ምጠይቀው እስካሁን በተናገርኳቸው እንደዝህ ብለሃል እንዴት ነው ብለህ ጠይቀኝ
Читать полностью…ጥያቄው የበገና መዝሙር ነው
ሰላም ለማርያም የአምላክ እናት
የአቤል የዋህ እህት የአዳም ህይወት
እመቤቴ በምልጃሽ መድሀኒቴ ነሽ
የሚለውን ትርጉሙን እያንዳንዳቸው ግልፅ አርገህ ከጥቅስ ጋር ላክልኝ በድጋሚ ይቅርታ እጠይቃለሁ
ያፈነገጡ እስከአሁን አላየሁም ፥ ግን ጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን ላይ የጻፈውን ጽሑፍ አንድ ሙስሊም ከእኔ ተቃራኒ ተጠቅሞት ለሙስሊሙ ውጤቱ ጥሩ አልነበረም። ብቻ አሁን እርሱ ወሳኝ አይደለም ፥ ጥያቄዎቹን እልክልሽና ከዚያ በኋላ እርሱንም ቢኾን ትጠይቁታላችሁ።
Читать полностью…አንድ ሰው ወሒድ የሚባል ቻናልን አስተዋውቆኝ ነበር ፥ ጸሓፊው ለክፉ አይሰጥም። ግን አንዳንድ የሚናገራቸው ነገሮች እስልምናን ቀጥታ የሚያጠቁ ናቸው። ሌላ ካለ አሳውቂኝ።
Читать полностью…ከፈለግሽ በውስጥ ልስጥሽ ጥያቄዎቹንና ለእነዚህ መልስ ፈልጊላቸው።
Читать полностью…ሳሒሕ የኾነ ነው ፥
حَدَّثَنَا عُثْمَانُ الْمُؤَذِّنُ، قَالَ: حَدَّثَنَا عَوْفٌ، عَنِ الْحَسَنِ، عَنْ عُتَيِّ بْنِ ضَمْرَةَ قَالَ: رَأَيْتُ عِنْدَ أُبَيٍّ رَجُلاً تَعَزَّى بِعَزَاءِ الْجَاهِلِيَّةِ، فَأَعَضَّهُ أُبَيٌّ وَلَمْ يُكْنِهِ، فَنَظَرَ إِلَيْهِ أَصْحَابُهُ، قَالَ: كَأَنَّكُمْ أَنْكَرْتُمُوهُ؟ فَقَالَ: إِنِّي لاَ أَهَابُ فِي هَذَا أَحَدًا أَبَدًا، إِنِّي سَمِعْتُ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم يَقُولُ: مَنْ تَعَزَّى بِعَزَاءِ الْجَاهِلِيَّةِ فَأَعِضُّوهُ وَلا تَكْنُوهُ.Читать полностью…
'Utayy ibn Damura said, "I saw with Ubay a man who was attributing himself (in lineage) with an attribution of Jahiliyyah, so Ubay told him to bite his father's male organ and did not speak figuratively (i.e. was explicit). So his companions looked at him. He said, 'It appears that you disapprove of it.' Then he said, 'I will never show apprehension to anyone with regards to this. Verily, I heard the Prophet, may Allah bless him and grant him peace, say, "Whomever attributes himself (in lineage) with an attribution of Jahiliyyah, then tell him to bite his father's male organ and do not speak figuratively (i.e. be explicit)." ' "
Al-Adab Al-Mufrad 963
Grade: Sahih (Al-Albani)
እሺ ፥ ግን በዚያው አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነበር።
መሐመድ እንደዚያ ዐይነት ቋንቋ የሚጠቀም ከኾነ መጽሐፍ ቅዱስ በጣም ግልጥ የኾነ ቋንቋን (እንዴት ብልግና እንዳልሽው አላውቅም ፥ ምክንያቱም በዚያ ስሌት መሐመድንም ባለጌ ልትዪው ስለኾነ) መጠቀሙ ሐሰተኛ መጽሐፍ ያደርገዋል?
ከፈለግሽ ደግሞ ከዐውዱም ማሳየት እችላለሁኝ ፥ ዐውዱ ራሱ ይህንን ነው የሚናገረው።
Читать полностью…(አይሁዶችም) አደሙ አላህም አድማቸውን መለሰባቸው፡፡ አላህም ከአድመኞች ሁሉ በላጭ ነው፡፡Читать полностью…
ሱራ 3 ፥ 54
ወንድሜ ተረጋጋ እንጂ መፃፃፍ ከጀመርን ጀምሮ ከላይ እሰከ ታች ጨርሰህ ቢታነበው አንድ ውሸት አታገኝበትም ስድብም አታገኝበትም የፈለገ ሰው ጨርሶ ማንበብ ይችላል ከፃፍኳቸው ጥያቄ ካለ እንድህ ብለሃል እንዴት ኣልከ ብለህ ጠይቀኝ ኣልኩህ አንተ ያልፃፍኩትን ርዕስ ቀይረህ ገና ከጅማሮው የመሳደብ አዝማሚያ አሳየሀኝ ቻው ኣልኩህ ሌላ የቱ ጋ ነው የዋሸሁት በስድብ ድግሪ ስለያዛችሁ ለመሳደብ ፈልገህ እንጂ እኔ አልተሳደብኩምም አልዋሸሁምም
Читать полностью…እኔ ደግሞ የእግዚአብሄር ሁለት ሚስቶች እንዴት እንደማገጡበት አሳይሃለሁ። የመጽሐፍ ቁዱስ ቀፋፊ ብልግናዎችንም አሳይሃለሁ።
እሱን እንደ ፈለክ ስደበር ግን ወደ እምነት ስድብ አትሂድ።
ከፍቼ አይቼው ነበር።😁 እኔ ደግሞ የእግዚአብሔርን አታላይነት ላሳይህ?
ይህንን እምነቱን ለመከላከል የሚፈራን ሰው ስለሰደብኩት ነው የከፋሽ? መሐመድ እንኳን 'የአባትህን ብልት ንከስ' ብሎ ሲሳደብ ላሳይሽ ስለምችል።
ወይስ አላህ የአታላዮች ኹሉ በላጭ ነው /ሱራ 3 ፥ 54/ሱራ 8 ፥ 30/ ስላልኩኝ ነው። ከኾነ ከዐውዱና ከቃሉ ትርጉም ያንን አሳይሻለሁኝ።
Exactly: የሰዎችን ቃላት ከዐውድ አስወጥተህ የምትቦጭቅ ውሸታም ነህ እንጂ ልክ መሐመድ ጋር ስንመጣ ጨርቅህን ጥለህ ትሮጣለህ። ከአታላዮች ኹሉ በላጭ /ሱራ 3፥54/ሱራ 8፥30/ የኾነ አምላክ እየተከተልክ ሌላ አልጠብቅም ከአንተ።
Читать полностью…መሐመድ በቂ ዕውቀት ነበረው ስለመጽሐፍ ቅዱስ ሊነግርህ? ወይስ እነዚህ ሊቃውንት ይሻሉት ነበር?
Читать полностью…محمد صلى الله عليه وسلم افديه بروحي ودمي
Читать полностью…ቀድመሽ የበገና መዝሙር መኾኑን ብትነግሪኝ ይህ ኹሉ ታሪክ ውስጥ ባልገባኹኝ ነበር። ለምኑም ምናልባት ለሌላ ሰው ሊጠቅም ይችላል። ያንን የጻፍኩትን አንብቢውና ከዚያ እስኪ ለመረዳት ሞክሪ።
Читать полностью…በዐጸደ ነፍስ ያሉ ቅዱሳን ማማለድ ይችላሉ?
[የቀጠለ (ስምንተኛ ክፍል)]
በመጀመሪያ በደንብ አስተውሉ ፥ ‘ፍጹማንም ወደ ሆኑት ወደ ጻድቃን መንፈሶች’ በማለቱ በሰማይ ያሉ ቅዱሳን ፍጹም ከኹሉ ኃጢአት የነጹ እንደኾኑ ያሳያል። ሲቀጥል ደግሞ ‘በሰማያትም ወደ ተጻፉ ወደ በኩራት ማኅበር‘ ሲል ግሪኩ ምን እንደሚል ስትመለከቱ ትደነግጣላችሁ። ግሪኩ “καὶ ἐκκλησίᾳ (eclessia) πρωτοτόκων ἀπογεγραμμένων ἐν οὐρανοῖς, καὶ κριτῇ θεῷ πάντων, καὶ πνεύμασι δικαίων τετελειωμένων” ነው። የፈለኳትን ቃል በቅንፍ ኢንግሊዘኛውን ጽፌያለሁኝ። ቃሉ ከግሪክ ቀጥታ ነው ወደ ግእዝ ነው የተገለበጠው ፥ ወደ ግእዝና ወደ ዐማርኛ ሲገለበጥ ቃሉ “አቅሌሲያ” ይኾናል። የምታውቁት ይመስለኛል ፥ ቃሉ ትርጉሙ ቤተ ክርስቲያን ማለት ነው። ስለዚህ በሌላ አነጋገር ጥቅሱ ቀጥታ ብንገለብጠው “በሰማያትም ወደ ተጻፉ ወደ በኩራት ቤተ ክርስቲያን” ነው የሚኾነው። በሰማይም ቤተ ክርስቲያን አለች ማለት ነው? አያችሁ የአባቶቻችንን ግን የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት ጥግ? እንደእጃቸው ጀርባ አድርገው ብጥር አድርገው ነው የሚያውቁት። አሁን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚደረጉ ነገሮች ምንድን ናቸው?
ትዝ ይላችኋል ጌታችን እንድንጸልይ የሰጠን ጸሎት ላይ “ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን” ስንል? እግዚአብሔር በሰማይ ያለውን ሥርዓት በምድር እንዲፈጽምልን ነው ልመናችን። በምድር ያለችው ቤተ ክርስቲያንም ከሰማይ ካለችው ቤተ ክርስቲያን ነው ሥርዓቷን የቀዳችው ፥ ልክ ጸሎቱ እንደሚለምነው ማለት ነው። በምድር ያለችው ቤተ ክርስቲያን ስትሰበሰብ ከምታደርጋቸው ነገሮች መካከል የታመሙ፣ የደከሙ ሲኖሩ ለእነርሱ መጽለይ ከኾነ በሰማይ ያለችው ቤተ ክርስቲያን በምድር ያለችው ቤተ ክርስቲያን ሥቃይ ላይ እንዳለች እያወቀች አትጸልይም? በሰማይ ያለችው ቤተ ክርስቲያን በምድር ያለችው ቤተ ክርስቲያንን ትጸልያታለች ማለት ነው። የቅዱሳን ምልጃ እዚህ ውስጥ እንኳን ይገኛል ማለት ነው።
“አቤቱ፥ ተነሥ በቀልህንም ተበቀል፤ ሰነፎች ሁልጊዜም የተላገዱህን አስብ።”
መዝ 74 ፥ 22
“አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ። በታላቅ ድምፅም እየጮኹ፦ ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም? አሉ። ለእያንዳንዳቸውም ነጭ ልብስ ተሰጣቸው፥ እንደ እነርሱም ደግሞ ይገደሉ ዘንድ ያላቸው የባሪያዎች ባልንጀራዎቻቸውና የወንድሞቻቸው ቍጥር እስኪፈጸም ድረስ፥ ገና ጥቂት ዘመን እንዲያርፉ ተባለላቸው።”
ራእ 6 ፥ 9 ~ 11