ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3673

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እኛ ክርስቲያኖች በብሉይ ኪዳን ህግ አንተዳደርም .

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ኒቆዲሞስ — አይሁድን ፈርቶ በሌሊት ከጌታችን ይማር የነበረው ባዕለ ጸጋ፥ ባለ ስልጣንና የአይሁድ አለቃ - በኋላ ፍርሃቱን ጥሎ የጌታውን ሥጋ ከመስቀል አውርዶ በአዲስ መቃብር ያስቀመጠ፥ በሦስቱም የክርስትና ደረጃዎች (ወጣኒ፥ ማዕከላዊ፥ ፍጹማዊ) ያለፈ ክርስቲያን።

“አስቀድሞ በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ መቶ ንጥር የሚያህል የከርቤና የእሬት ቅልቅል ይዞ መጣ። [የአርማትያሱ ዮሴፍና ኒቆዲሞስም] የኢየሱስንም ሥጋ ወስደው እንደ አይሁድ አገናነዝ ልማድ ከሽቱ ጋር በተልባ እግር ልብስ ከፈኑት።” (ዮሐ. 19፥39-40)

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ተው እንጂ ወንድሜ ፥ አሁን እዚህ ግሩፕ ላይ እንደዚህ አትልቀቅ። ተሳዳቢዎቹን ልክ ለማጥቃት ሲሞክሩ ልክ ታስገባቸዋለህ ፥ እንደውሻነታቸው ትዘጋቸዋለህ።

አሁን ግን ሰላማዊ የኾኑትንም offend ታደርጋቸዋለህ። ልክ እኛ የጌታችንን ስም ሲሰድቡ ማየት እንደማንችልና ግሩፖቻቸውንና ቻናሎቻቸውን ጥለን እንደምንወጣ ማለት ነው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

/welcome@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Hey Endat Nachu ❤️🥰🥰

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

— ኒቆዲሞስ —
የዐቢይ ፆም ሰባተኛ ሳምንት

ከፈሪሳዊ ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ በለሊት ወደ ጌታ መቶ እንደተማረ



#ኒቆዲሞስ #የዐቢይ_ጾም_ሳምንታት #ሀይሌ_ቲዩብ #Haile_Tube@Haile_Tube_Official

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ዘዳግም 22፥13-21

ዘሌዋውያን 15፥19-23

ዘሌዋውያን 12፥2

ሴት በአባቷ ለባርነት ትሸጣለች፦
ዘጸአት 21፥7-8

አንብበህ ስትጨርስ አናግረኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Kezih lay amchiw weym inbox

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በጣም ረጅም ጥሩ ጊዜ ነው የማሳልፈው ፥ ኋላ ቆይቼ ስመለስ አንድ በአንድ አሳይሻለሁኝ።

በእያንዳንዱ ላይ ደግሞ የሚሰማሽን እጠይቅሻለሁኝ ፥ ትነግሪኛለሽ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

😁ጥቃት አልነበረም

in ላክልኝ የሴቶች ጭቆና በነብዩ ሐዲስ ውስጥ ካለ የእናንተንም በደምብ እናየዋለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በቀደም ያሳየሁክ gp ግባና አውራቸው

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ያው የፈለግሽውን ማሰብ ትችያለሽ ፥ ግን እኔ የሐዲስ ኪዳን ተከታይ ኾኜ ብሉይ ኪዳንን ማጥቃት እንደማልችለው ለማሳየት ብሉይ ኪዳንን መክፈች እንደማይጠበቅብኝ አንቺም ደግሞ የቁርአን ተከታይ ኾነሽ የእኔን መጻሕፍት ማጥቃት እንደማትችዪ ለማሳየት የእኔን መጻሕፍት መክፈት አያስፈልገኝም።

ቁርአን ነው እዚህ ነገር ውስጥ የከተተሽ እኔ አይደለሁም።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እኔ ነብዩን(ሰ.ዐ.ወ) አጠቃው አላጠቃም ለምን ትጨነቃለህ? ውይይቱ በመጽሐፍ ቁዱስ ላይ ከሆነ እሱ ላይ መቆየት ነው።

ብዙ ግዜ ታዝቤኻለው። መጽሐፉ እንዳይገለጥ ምታደርገው ጥረት እንደሆነም አውቃለሁ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የአንቺ ነቢይ የእኔን መጻሕፍት ካረጋገጣቸው የእኔን መጻሕፍት ስታጠቂ እያጠቃሽ ያለሽው መሐመድን ነው ፥ እርሱን ነው እያሳየሁሽ ያለሁት። ባልፈልገውም ከመሐመድ ጀርባ ነው እየተደበኩኝ ያለሁት ፥ መሐመድን ታጠቂው እንደኾነ እመለከታለሁኝ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አንተ ለምን በኛ ለመደበቅ ትሞክራለህ?

እራስህን አትችልም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ክርስትያኖች በብሉይ ኪዳን ህግ ይተዳደራሉ ያለህ ማነዉ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ትርፍ ሰዓቶን ብቻ ተጠቅመው ውጤታማ መሆን ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ የእጅ ስልኮትን እና internet በመጠቀም ብቻ
ምንም አይነት ገንዘብ ከኪሶ ሳያወጡ ይለወጡ
ከሰሩ በቀን በonline ብቻ  ከ3ሺ ወይም ከ4000 ብር በላይ ያገኛሉ
መስራት ከኛጋ መለወጥ ከፈለጉ በውስጥ አናግሩን📩

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

You need to send a message, too! For example:
/welcome Hello $username, welcome to $title!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

/stats@gifremove_bot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ኒቆዲሞስ ፯ ሣምንት ዐብይ ጾም

ኒቆዲሞስ የትህትና፣ የትጋትና የጽናት አብነት ነው።

ኒቆዲሞስ ማለት:- በግሪክ ቋንቋ “አሸናፊ/ነት” ማለት ነው፡፡

ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ ብቻ ሳይሆን የፈሪሳውያን አለቃ፣ የኦሪት መምህር ብቻ ሳይሆን የኦሪት ምሁርም ነበር፡፡

በእርሱ ደረጃ የነበሩ ታላላቅ የአይሁድ ምሁራን መንፈሳዊ ስልጣናቸውና ሹመታቸው የእግዚአብሔር ስጦታ መሆኑን ረስተው በህዝቡ ላይ የሚመፃደቁ ነበሩ፡፡

በዘመናቸው እውቀትን የሚገልጥ እውነተኛ አምላክ የካህናት አለቃ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛ ለመሆን ወደዚህ ዓለም ሲመጣ አልወደዱም ነበር። እርሱ ግን የትህትና ባለቤት በመሆኑ ሁሉን ችሎ ያስተምር ነበር።

ዮሐ ፫÷፩-፲፪ ፣ ማቴ ፭÷፳
ማቴ ፲፮÷ ፮ ኢየሱስም፦ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን ርሾ ተጠንቀቁና ተጠበቁ አላቸው።

እግዚአብሔር አምላክ ትዕግስቱን ሰጥቶ ክፉውን በመጠየፍ ደግ ደጉን ብቻ በመስራት የመንግሥቱ ወራሾች፣ የስሙ ቀዳሾች ያድርገን፣ ወዶና ፈቅዶ ለዚህ ዕለት እንደ አደረሰን ሁሉ እንድ በደላችን ሳይመለከት ቀሪውን ጊዜ ያስፈጽመን አሜን!

" ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ"

@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እሺ ፥ ለአንቺ እኒህን ጥቅሶች እስኪ አብረን እንሂድባቸው። አብዛኛው ጊዜ ሙስሊሞች ለማጥቃት ሲመጡ ከእነርሱ ጋር ጊዜ አላጠፋም ፥ ወዲያውኑ ከነቢያቸው ጋር ነው የማፋጥጣቸው ፥ ለአንቺ ግን ምናልባት እስኪ እኛ ለእነዚህ ጥቅሶች የምንሰጣቸውን መልሶች ላሰማሽ ከቁርአንንና የአሐዲሥን ከማሳየቴ በፊት ፥ ቢያንስ ይህ fair ነው አይደል?

እያንዳንዱ ጥቅስ የጠቀስሽው በሴቶች ላይ ብቻ የሚፈጸም አልነበረም ፥ ኹለቱም ጾታዎች የሚገጥማቸው ነገር ነበር። ይህ እንዴት ነው ተለይቶ የሴቶች ብቻ ጭቆና የሚኖረው? በነገራችን ላይ የታሪካዊ ዐውዳቸው እነዚህን ሕጎች ከተመለከትሻቸው ሕዝቡ በኀጢአቱ መብዛት የተነሣ የተሻለ ሕግን (እንደሐዲሥ ኪዳን) መተግበር ስላልቻለ ሕጎቹ እነዚህ ድርጊቶች ውስጥ እየገቡ ጉዳት እንዳይደርስ የመጠበቅ ሥራን ነው የሠሩት ፥ ክርስቲያን ያልኾኑ የታሪክ ጸሐፊዎች ራሳቸው እነዚህ ሕጎች በጊዜያቸው revolutionary ነበሩ ነው የሚሉት።

ከፈለግሽ ከዘዳግም 22 እንጀምር ፥ ይህ ሕግ ምኑ ለሴቶች ብቻ የደረሰ ጭቆና እንደኾነ አብራሪልኝ?

ማናቸውም ሰው ሚስት ቢያገባ፥ ከደረሰባትም በኋላ ቢጠላት፥ የነውር ነገር አውርቶ፦ እኔ ይህችን ሴት ሚስት አድርጌ አገባኋት፥ በደርስሁባትም ጊዜ ድንግልናዋን አላገኘሁባትም ብሎ በክፉ ስም ቢያሳጣት፥ የብላቴናይቱ አባትና እናት የድንግልናዋን ምልክት ወስደው በበሩ በአደባባይ ወደ ተቀመጡ ወደ ከተማ ሽማግሌዎች ያምጡት፤ የብላቴናይቱም አባት ሽምግሌዎቹን፦ እኔ ለዚህ ሰው ልጄን ዳርሁለት እርሱም ጠላት፤ እነሆም፦ በልጅህ ድንግልና አላገኘሁባትም ብሎ የነውር ነገር አወራባት፤ የልጄም ምልክት ይኸው ይላቸዋል። በከተማም ሽማግሌዎች ፊት ልብሱን ይዘረጋሉ። የዚያችም ከተማ ሽማግሌዎች ያንን ሰው ወስደው ይግረፉት፤ በእስራኤል ድንግል ላይ ክፉ ስም አምጥቶአልና መቶ የብር ሰቅል ያስከፍሉት፥ ለብላቴናይቱም አባት ይስጡት፤ እርስዋም ሚስት ትሁነው፥ በዕድሜውም ዘመን ሁሉ ሊፈታት አይገባውም። ነገሩ ግን እውነት ቢሆን፥ በብላቴናይቱም ድንግልናዋ ባይገኝ፥ ብላቴናይቱን ወደ አባትዋ ቤት ደጅ ያውጡአት፥ በእስራኤልም ዘንድ የማይገባውን ነገር አድርጋለችና፥ በአባትዋም ቤት አመንዝራለችና የከተማዋ ሰዎች እስክትሞት ድረስ በድንጋይ ይውገሩአት፤ እንዲሁም ክፉውን ነገር ከመካከልህ ታስወግዳለህ።

ዘዳግ 22 ፥ 13 ~ 21

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Kezih lay amchiw weym inbox

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይህንን በደምብ አድርጎ ማያብራራልህ ሰው ጋር ልውሰድህ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እሽ ከሀዲስ ኪዳን አሳይን
የሴቶችን ጭቆና

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ስለዚህ የእኔን መጻሕፍት ማጥቃት አቁሚ

በአፍሽ ብቻ አልላቀቅም ብለሽ በየጊዜው መሐመድ ያረጋገጠውን መጽሐፍ "የሴቶችን ጭቆና የሚቀበል መጽሐፍ ነው"፣ ወዘተ... ስትዪ በተግባር ታዲያ እየወደድሽው ነው?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ክርስቲያን ይህንን ቢጠይቀኝ ወደ ዐውዱ እሄዳለሁኝ ፥ በዚያ አሳያለሁኝ እንጂ መሐመድ አልልም። ሙስሊም እንደመኾንሽ ግን ከመሐመድ ጋር መላቀቅ አትችዪም ፥ ከእኔ ጋር አብረሽ እነዚህን ጥቅሶች የማብራራት ግዴታ አለብሽ እንጂ እነርሱን ማጥቃት አትችዪም (መሐመድንና ቁርአንን የምትወጂ የምታከብሪ ከኾነ)

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰወች ዛሬ ቀጥተኛውን  መንገዲ ፍለጋ  ላይ ነኝ!😁

➱ ሱራ 1:6፦ ቀጥተኛውን መንገዲ ምራን።
➱ ሱራ 34:24፦ እኛ  ወይም እናንተ በግልፅ መሣሣት ውስጥ ነን በላቸው።

ሱራ 46:9 ፦ ከመልክተኞቹም ቢጤ የሌለኝ አይደለሑም።በእኔም በእናንተም ምን እንደሚሰራ አላውቅም።

ሱራ19:71  ከእናንተ ወደእርሷ ወራጂ እንጂ አንዲም የለ።መውረዱም ጌታህ የፈረደው ግዴታ ነው

➱ ሱራ7:179፦ ከሰወችም ከጋኔንም ብዙወችን ለገሀነም በእርግጥ ፈጠርን።

ያው ተወዳጆች እስከ አሁን ቀጥተኛውን መንገዲ እየፈለኩ ነበር አላገኘሁም ሌላኛውን መንገዲ ልየውስኪ😔🤣

➱"ት/ኤርምያስ 6:16
እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል።በመንገዲ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥የቀደመችውንም መንገዲ ጠይቁ፥መልካሚቱ መንገዲ ወዴት እንደሆነች  እወቁ፥በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁ እረፍት ታገኛላችሁ፤እነርሱ ግን አልሄዱባት አሉ።

"ዮሐንስ ወንጌል 14:5-6„
ቶማስም። ጌታ ሆይ ወደምትሄዲበት አናውቅም፤እንደትስ መንገዱን እናውቃለን?አለው።
ኢየሱስም። እኔ መንገድ እና እውነት ሕይወትም ነኝ ።

ዮሐንስ ወንጌል11:25-26ኢየሱስም።ትንሳኤ እና ሕይወት እኔ ነኝ፤የሚያምንብኝ ቢሞትኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም።

  ኑኑኑ በብርሀኑ ተመላለሡ⛪️✝️🥰

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ለምኑም ይቅር በሉኝ ፥ ኋላ እንቀጥላለን።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ጭራሽ የሴቶችን ጉዳይ ነው ያመጣኸው? ይህንን ርእስ ያመጣህበትን ዕለት ትጸጸተዋለህ።

እኅቴ @Zebiba333 ተከታተዪ ፥ ይህ ልጅ ካልፈራና ውይይታችን ከቀጠለ በኋላ የማሳይሽ ነገሮች ካልረበሹሽ ትነግሪኛለሽ። ምናልባት ክርስቲያን ላትኾኝዒ ትችያለሽ ፥ አሁን ይህ ልጅ ይህንን ርእስ በማንሣቱ ምክንያት የማሳይሽ ነገሮች ግን ሐቀኛ ከኾንሽ ሙስሊም ኾነሽ መቆየት አትችዪም።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ችግር አለባቸው እነዚህ ጥቅሶች?

የራስህን ነቢይ ልታወግዘው ስለኾነ ፥ በተለይ ዘዳግም ላይ።

Читать полностью…
Subscribe to a channel