ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3673

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ምን አልባት ማንበብ አትችልም እንዴ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ዘፍጥረት 35:22 - "እስራኤልም በዚያች ምድር ሳለ፥ ሮቤል የአባቱን ቁባት በለህን ተኛት፤ እስራኤልም ይህን ሰማ።" - ይህ ጥቅስ ሮቤል የአባቱን የያዕቆብን ቁባት ብልሃን እንደተኛት በግልጽ ይናገራል።

ዘፍጥረት 49:3-4 - ያዕቆብ በሞት አፋፍ ላይ ልጆቹን ባርኮ በዚያው ምዕራፍ ላይ ሮቤልን በድፍረቱ ምክንያት እንደሚገሥጸው ይናገራል፦ "ሮቤል ሆይ፥ አንተ የበኵሬ ልጄ፥ ኃይሌና የጉልበቴ መጀመሪያ ነህ፤ የከበረ ክብርና የላቀ ሞገስ አለህ። አንተ እንደ ውሃ የልክለት፥ አትረታም፤ የአባትህን መኝታ ረክሰሃልና፤ በዚያም ላይ ወጥተሃል።" - ይህ የሚያሳየው ሮቤል የፈጸመው ድርጊት በያዕቆብ ዘንድ እጅግ የተወገዘ እንደነበር ነው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ልጅህን አቅመ ሔዋን ስታደርስ አጋባት ከዚህ አስቀድሞ ጠብቃት እንዲህ ያደረግህ እንደ ሆነ ታላቅ ሥራ መጨረስህ ነው ከድካምም አርፈህ ነገር ግን ለተማረ ሰው አጋባት።"ሲራ.7፥25
እዚህጋ ጠቢቡ አቅመ ሔዋን ማለቱ የጋብቻ እድሜ ገደብ እንዳለው ያሳያል
ፈጽማ ጠባብ የምትሆን የጻድቃን ጐዳና ግን ወደ ደኅንነት ወደ የዋህነትና ወደ ትሕትና ወደ አንድነትና ወደ ፍቅርም ወደ ጸሎትና ወደ ጾምሞ ወደ ሥጋም ንጽሕና ከማይጠቅም ሰይፍ ንሮ የቁረጠውንና ጡቶ ያደረውን ከመብላት ወደ ጎልማሳ ሚስት ከመሄድና ከዝሙትምወደ መጠበቃ የምትወስድ ናት።"መቃብያን ካልእ
9፥23
"የሚጠራህን ሰው ቸል ማለት አይገባም የጎልማሳ ሚስትንም መመልከት ሀፍረት ነው"ሲራ.41፥20
ሀለቱንም ጥቅስ ስንመለከት ጎልማሳ ይላል ልብ ማለት ያለብን ነገር ሚስት ያለው ጎልማሳብቻ ነው እንዴ?ለምን የሽማግሌ ሚስት አላለም? የጎልማሳ ሚስት ማለቱ ገና እንደተጋቡና ባሏም አብሯት እያለ አንተን የወንድምህን ሚስት ልትመኝ አይገባህም ሲል ነው።
ስለዚህ ከጥቅሶቹ እንደምንመለከተው የጋብቻ እድሜ ለወንድ በጎልማሳነት እድሜው ለሴት ደግሞ አቅመ ሔዋን ስትደርስ ነው

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እኛም መወያየት የሚፈልግ ሰው መስሎን እስከአሁን ድረስ ለቀናት እየመለስን ነው ፥ ሞክረውና በከባዱ መንገድ ትማረዋለህ። ከዚያ አንተ ራስህ ካልወጣልን ማለት ትጀምራለህ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

፩ ) መጽሐፍ ቅዱስ አንድ ሰው በስንት አመቱ ማግባት እንዳለበት በግልጽ የተናገረበት ጥቅስ የለም። ሆኖም ግን ጋብቻ በወንድና በሴት መካከል የሚደረግ ህጋዊ እና ሞራላዊ ግንኙነት እንደሆነ ያስተምራል። እንዲሁም ሁለቱም ወገኖች ለአካላቸውና ለአእምሮአቸው በቂ እድገት ላይ ሲደርሱ መጋባት እንደሚሻል ይጠቁማል።

፪) መጽሐፍ ቅዱስ በየትኛው እድሜ ማግባት እንዳለበት በቀጥታ ባያስተምርም፣ የጋብቻን መሠረታዊ መርሆችና ዓላማዎች ያስቀምጣል። ይህም አንድ ሰው ለአካላዊ፣ ለአእምሮአዊ እና ለስሜታዊ ብስለት ሲደርስ ለጋብቻ መዘጋጀት እንደሚኖርበት ያሳያል።

፫)የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በዘጠኝ ዓመታቸው ማግባታቸው ለአብዛኛው የዘመናችን ሰዎች የሚገርም ሊሆን ይችላል። ይህ የሆነበት ምክንያት የዘመናችን የጋብቻ ዕድሜና የልጅነት ትርጓሜዎች ከጥንት ጊዜያት የተለዩ በመሆናቸው ነው። በዚያን ወቅት የነበረውን ማኅበረሰብ ታሪካዊና ባህላዊ ሁኔታ መገንዘብ ያስፈልጋል።

፬) እናት መድፈርና ልጅ ማስረገዝ በእርግጥም የተከለከለ እና እጅግ አስከፊ የሆነ ወንጀል ነው። ለዚህም በብዙ የዓለም ክፍሎች የህግ እና የሞራል ማዕቀፎች አሉ። ከመጽሐፍ ቅዱስም ሆነ ከሌሎች የሃይማኖትና የሥነ ምግባር መጻሕፍት ለዚህ ድርጊት ያለውን ጥላቻና ክልከላ የሚያሳዩ ማስረጃዎችን ማቅረብ ይቻላል።

፭) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንደ ሉጥና ልጆቹ እንዲሁም ሮቤልና እናቱ ያሉ አሳዛኝ ታሪኮች ተጠቅሰዋል። እነዚህ ታሪኮች በወቅቱ የነበረውን የሞራል ዝቅጠትና የቤተሰብ መፍረስን የሚያሳዩ ሲሆኑ፣ እግዚአብሔር እነዚህን ድርጊቶች እንዳልደገፋቸውና እንደተቃወማቸው መገንዘብ ያስፈልጋል። መጽሐፍ ቅዱስ እነዚህን ታሪኮች የሚዘረዝረው ለትምህርትና ለማስጠንቀቂያ እንጂ እነዚህን ድርጊቶች ለማበረታታት አይደለም።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Kemelisu befit tigistegna huni mndnew moti afafi lay endale sew mitonew beka yimelesilikali ante balikew befelekew sat gideta mehone alebet enda

Ewenetegna sew khonek tagiseki tabiki

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Sew yikeberali enji ayiferami so manim ayiferakim erasekin Kaf ataderegaw

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ከበሮ፣ጸናጽል፣መቋሚያና ከ፲ በላይ ቅዱሳት መጻሕፍትን የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በቅጂና ተዛማች መብቶች ሥራ ተመዝግቦ ከሚያዚያ ፫ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ ዓ/ም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አእምሯዊ ንብረት መሆኑ ተረጋግጧል።

ከዚህ ቀደምም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅርስ ጥበቃ ቤተ መጻሕፍት ወመዘክር መምሪያ በአእምሯዊ ንብረት ዐቢይ ኮሚቴ አማካኝነት በርካታ የቤተክርስቲያን ንብረቶች ተመዝግበው እውቅና ማግኘታቸውን የመምሪያው ኃላፊ መልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ ገልጸዋል።

ምንጭ ፦ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ

@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እሺ ፥ እንዳልከኝ አደርጋለሁኝ ወንድሜ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ና እዚኹ ጨርስ inbox አትርመጥመጥ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በቃ አትርበትበት ካልሰልምክ ጀሀነም እንደምትገባ እመን

ልብህ አምኗልኮ ይገባኛል ግን እልክ ያዘችህ ሰይጣንመሰ ስላለችብህ ሰይጣን ዘጋህ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ያው እያየነው ነው በጣም የሚገራርሙ ተአምራት እንዳሉ ፥ ገና ኹለተኛው ተአምር ጋር ሳንደርስ ጽጥ እንድትል ያደረጉህ ተአምራት ናቸው ያሉህ።

ጸጥ የማትለውን ጸጥ ያደረጉ ተአምራት ናቸው ፥ በዚያ አንጻር ልክ ነህ ተአምራት ናቸው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አእምሮ ላለውሰው ይህንን አለም ያወቀው ቁርአን ያወቀው ታምር ባይኑ እያየ ማንም ሊክድ አይችልም

ግን እንደነ አቡጀህል ፊራኡን ያለ ጀሀነም መግባት የፈለገ አይኑም ቢያይ ይክዳል

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ቆይ ቆይ ፥ አሁን ሳይንሳዊ ዕውቀቶች የምትላቸውን ያረጋገጡት ሰዎች ከአላህ ራእይ የወረደላቸው ናቸው? ወይስ ሌሎች ነቢያት ያልኾኑ ሰዎች ናቸው?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ያንተ መልስ በቅዱስ መፅሀፍ ሳይሆን

ሰይጣንን መሰረት አድርገህነው

ሰይጣን እየተጫወተብህነው የሰይጣን ፈረስነህ ችልታ ካለህ

በመፅሀፍህ ተከራከር ሰይጣን ጋር አትጫወት

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ምን አልባት ካልታየህ ብዬ ነው bold ያረኩት
ያሰመርኩበትም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የሰሩት እኮ ሃጢያት ነው ሃጢያት እንደሰሩ እየነገረህ ነው እንጂ ፈጣሪ አላዘቸውም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Meritaki new enda mitanebaw

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይቅርታ እና አንተም ትክክል አላደረክም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Yenate amilaki sew sidebu bilo fekidewali enda

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Filagotiki mashenef meshenef new weys ewenetun merdet
Sijamer leteyekew tiyake melise eyetebik yalekaw melisun anbibo lemeredat sayhoni lemekerakeri bicha new mejemerya ashenafi teshenafi milewin kachinikilat awetaw yehe ye class fetena or wededer ayidelem

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Eski teregaga bechikola ayidelemi eko hulumi negar mihonew yetignawim emente teketayi huni negar gin mejameryam teregaga sewenim atakali

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የስራ እድል ለምትፈልጉ ብቻ

👉 በየትኛውም የት/ት ደርጃ ላይ ያላችሁ
👉 በየትኛውም ቦታ
👉 ሌላ ሥራ እየስራችሁ ተጨማሪ ሥራ ለምትፈልጉ
👉 ኑ   አብርን ሰርተን አብረን እንደግ
ለመለወጥ አላማ እና ቁርጠኝነት ያለው ብቻ
👌 እድሉን መጠቀም እምትፈልጉ ለበለጠ መረጃ
0969163876
077235250
@widase
@widase
ከልቡ መለወጥ የሚፈልግ ሰው ያናግረኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሸሀዳ ሲያስይዟችኹ የማሰብና የማገናዘብ አቅማችኹንም በዚያው ይወስዱታል እንዴ?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የስድስት ዓመትን ልጅ አግብቶ በዘጠኝ ዓመቷ ግንኙነት ማድረጉን እንድትቀበሉ ምን አድርጓችኹ ይኾን? ኧረ እያስተዋልን!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ጨረቃንማ እንደተከፈለ በቁርአን ላሳይህ ነበር ግን አንተ

ብሞት በሰንጣን አላክኬ እመልሳለሁ አልክ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ታዲያ ቁርአንን ለማረጋገጥ የምትተማመነው በእነዚህ ሰዎች ላይ ነው? ራእይ በሌላቸው እና ቅዱስ መጽሐፍ ላይ አይደለም?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እሺ መጀመሪያ ከ 1400 አመት በፊት ቁርአን ላይ በግልፅ ተፅፈዋል ያኔ አላሄ ለሙሀመድ ነገረው እንጂ ማንም የተማረ ይህን መመርመር የሚችል ሰው የለም ዘመናዊ ሳይንስ አሁን በቅርቡ አውሮፕላን ከተፈጠረ ወድህ እኒህን አረጋግጧል

በተጨማሪም የውሻ ልጋግ ባፈር ብቻ እንደሚለቅ ቁርአን ይናገራል በዘመናዊ ሳይንስም ተረጋግጧል

ቅዱስ መፅሀፍ ግን መሬት ፍጣፋናት ብሎ ዋሸ

ቁርአንና ዘመናዊ ሳይንስ እንቁላል ቅርፅናት ብለው መፅሀፍ ቅዱስን አሸነፉት

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መሐመድም ብዙ ሰይጣን ሰይጣን ያጫውተዋል ፥ መርጌታ ነው መሰለኝ። ሰይጣን ይፈሳል፣ ይሸናል ፥ ሰው ሲያዛጋ ከሰይጣን ነው ይላል ፥ ሰይጣንን ከአፍንጫህ በውኃ ማውጣት አለብህ ይላል።

እኔ ላይ የምታቀርባቸውን ትችቶች በሙሉ መሐመድ ላይ መጠቀም ትችላለህ። እርሱ ላይ የምጠቀማቸውን ትችቶች አታምጣብኝ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አንተ ሰይጣን ሰንጣንነው ያጫወተህ መርጌታነህ መሰል

Читать полностью…
Subscribe to a channel