ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3673

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

1ኛ ጴጥ :4:1
ክርስቶስም በሥጋ ስለ እኛ መከራን ስለተቀበለ ከእንግዲህ ወዲህ በሥጋ ልትኖሩ በቀረላችሁ ዘመን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ እንደ ሰው ምኞት እንዳትኖሩ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ከቤተክርስቲያን አትራቂ
ፃም ፀሎት ምስጋና
ከአንቺ አይራቅ
ከጉባኤ አትዘናጊ

መፅሀፍ ቅዱስ ይኑርሽ
ተገልገይብትም
ሰለቅዱሳን እና ቅድስታት
ጥልቅ እውቀት ይኑርሽ

ከሚያስቱት ሁሉ ቁጥብ ሁኝ
ራስሽን በምን በማን መከለል እንዳለብሽ አስተውይ

......................
⛪♥️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ፀልይ ንሰሀ አባትሸን ፀልዩልኝ በያቸው አዋያቸው ለኛ የማይቻል ለሱ ይቻላል ወደ ፈጣሪ ቅረቢ በፀሎት 🥰

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የስቅለትና የትንሳኤ ጥቅስ ላኩልኝ እባካችሁ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሕማማት - ረቡዕ

በሰምዖን ቤት ሳሉ ሽቶ የተቀባች ሴት በጌታ እግር ስር
ተደፍታ ኃጢአቷን ይቅር እንዲላት በእንባዋ እግሩን እያጠበች
በፀጉራም እግሩን እያበሰች ኃጢአቷን ይቅር እንዲላት ትማፀነዋለች


#ሕማማት #ረቡዕ #ሀይሌ_ቲዩብ #ኦርቶዶክስ #Haile_Tube@Haile_Tube_Official

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

📍 ሕማማት 📍

📍በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተጽፎ በ ቢኒያም ብርሃኑ የተተረከውን ሕማማት የተሰኘውን መጽሐፍ በትረካ ለማግኘት
👇👇👇

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 1)
----------
3፤ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።

4፤ በክርስቶስ ኢየሱስ ስላመናችሁ በተሰጣችሁ በእግዚአብሔር ጸጋ ምክንያት ሁልጊዜ ስለ እናንተ አምላክን አመሰግናለሁ፤

5-6፤ ለክርስቶስ መመስከሬ በእናንተ ዘንድ እንደ ጸና፥ በነገር ሁሉ በቃልም ሁሉ በእውቀትም ሁሉ በእርሱ ባለ ጠጎች እንድትሆኑ ተደርጋችኋልና።

7፤ እንደዚህ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ ስትጠባበቁ አንድ የጸጋ ስጦታ እንኳ አይጎድልባችሁም፤

8፤ እርሱም ደግሞ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትሆኑ እስከ ፍጻሜ ድረስ ያጸናችኋል።

9፤ ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።

10፤ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሁላችሁ አንድ ንግግር እንድትናገሩ በአንድ ልብና በአንድ አሳብም የተባበራችሁ እንድትሆኑ እንጂ መለያየት በመካከላችሁ እንዳይሆን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እለምናችኋለሁ።

መልካም ምሽት
❤️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በሉ ሰላም ኹኑ ፥ ልክ ሲሳካልኝና ማስወጣት ስችል "ስትወጣ ራስህን እንዳይገጭህ ባዶ ጭንቅላትህን ጠብቅ" ብዬ እሸኘዋለሁኝ።

ለአሁን አንተ እንዳልከን ዝም እንበለው

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ዘመናዊ የሥነ ምግባር እና የሰብአዊ መብቶች አመለካከት: በዘመናችን ባለው የልጆች ጥበቃ እና የሰብአዊ መብቶች ግንዛቤ አንጻር፣ የ9 ዓመት ልጅ ጋብቻ እጅግ አሳሳቢ እና ተቀባይነት የሌለው ድርጊት እንደሆነ ይታያል። ይህ ትችት ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በዚያ ዕድሜ ማግባታቸው ተገቢ ያልነበረ ነው ወደሚል ድምዳሜ ያመራል።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ትርጉም: ሒሻም ከአባቱ እንደተረከው፤

ዓይሻ እንዲህ አለች፡- "የስድስት ወይም የሰባት ዓመት ልጅ ሆኜ ስጫወት ሳለ ነቢዩ አገቡኝ። ዘጠኝ ዓመት በሞላኝ ጊዜም ወደ እርሳቸው ወሰዱኝ።"

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ልጁ መጀመሪያ ኢንግሊዘኛ አላነብም ብሎ ነበር ፥ ድንገት ኢንግሊዘኛም ዐረብኛም ማንበብ ጀመረ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ምን አልባት አማርኛ የማይችል ከሆነ እስቲ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Sahih Muslim, Book 008, Number 3310:

It has been narrated on the authority of 'Urwa that 'Aisha said:

"The Messenger of Allah (may peace be upon him) married me when I was seven years old, and he lived with me when I was nine years old, and my dolls were with me; and when he died, I was eighteen years old."

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Restrict ለማድረግም አይፈቅድልህም አይደል?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ዘሌዋውያን 18:7-8 - "የአባትህን ወይም የእናትህን ኃፍረት አትግለጥ፤ እናትህ ናትና፥ ኃፍረትዋን አትግለጥ። የአባትህን ሚስት ኃፍረት አትግለጥ፤ የአባትህ ኃፍረት ናት።" - ይህ ክፍል በቅርብ ዘመዶች መካከል ያለን የግብረ ሥጋ ግንኙነት በግልጽ ይከለክላል። ምንም እንኳን በቀጥታ እናትን መድፈር ባይልም፣ ከእናት ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት መፈጸም እጅግ የተወገዘ እና ኃፍረት የሚያመጣ እንደሆነ ያሳያል።
ዘዳግም 27:20 - "የአባቱን ሚስት የሚተኛ ርጉም ነው፤ የአባቱን ኃፍረት ገልጧልና። ሕዝቡ ሁሉ፥ አሜን ይበሉ።" - ይህ ጥቅስ የእንጀራ እናትን መተኛትን የሚያወግዝ ሲሆን፣ ከቅርብ የቤተሰብ አባላት ጋር የሚደረግ የግብረ ሥጋ ግንኙነትን አጠቃላይ ክልከላ ያሳያል።
ማቴዎስ 19:4-6 - ኢየሱስ ስለ ጋብቻ ሲያስተምር "ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው" ብሎ ከዚያም "ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይጣበቃል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ" አለ። ይህ ጋብቻ በቅርብ ዘመዶች መካከል መሆን እንደሌለበት ያመለክታል።
ልጅን ማስረገዝ በተመለከተ፣ መጽሐፍ ቅዱስ የልጆችን ጥበቃ እና እንክብካቤ አጥብቆ ያሳስባል (ለምሳሌ፡- ማቴዎስ 18:6 - "በእኔም የሚያምኑ ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥ የአንገት ድንጋይ ተሰቅሎበት ወደ ጥልቅ ባሕር ቢጣል ይሻለዋል።")። በቂ ዕድሜ እና ብስለት የሌላትን ልጅ ማስረገዝ የዚያን ልጅ ደህንነት የሚጎዳ ከመሆኑም በላይ ትልቅ በደል ነው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

ትንቢተ ኢሳያስ 53:5

እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ ስለ በደላችንም ደቀቀ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።



💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ልክ ነው ፥ አምላካችንን እንዲያጸናሽና እነርሱንም የእውነት ምልዐት ያለባትን ቤተ ክርስቲያን እንዲያሳያቸው ለምኚ።

ግን አንቺ እምነትሽን አንድ በአንድ መማር ይኖርብሻል ፤ እንዴት ከመጽሐፍ ቅዱስም ሙሉ ለሙሉ እንደምትረቻቸውም መማር መጀመር አለብሽ። የኾነ ቀን መጠየቅሽ አይቀርም ፥ ያን ጊዜ ትችቶቻቸው ሙሉ ለሙሉ ከመጽሐፍ ቅዱስና ከቤተ ክርስቲያን ታሪክ መቅበር አለብሽ።

እንደዚያ እስካላደረግሽ ድረስ እነርሱን ፕሮቴስታንቲዝም ትክክለኛው እምነት እንዳልኾነ ልታሳያቸው አትችዪም።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ቤተሰቦቼ ሁሉ ጴንጤ ናቸው ምንም አይነት ተጽኖ የለብኝም ግን በህይወቴ ደስተኛ መሆን አልቻልኩም እስቲ ምን ማድረግ አለብኝ ተጨንቄያለሁ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ትናንት ለሸኘነው ጓደኛችን ክብር በሚል የሚገርሙ የቁርአንና የአሐዲሥ ሳይንሳዊ ተአምራቶችን እንመልከት

حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ نُمَيْرٍ، وَزُهَيْرُ بْنُ حَرْبٍ، - وَاللَّفْظُ لاِبْنِ نُمَيْرٍ - قَالاَ حَدَّثَنَا سُفْيَانُ بْنُ عُيَيْنَةَ، عَنْ عَمْرِو بْنِ دِينَارٍ، عَنْ أَبِي الطُّفَيْلِ، عَنْ حُذَيْفَةَ بْنِ أَسِيدٍ، يَبْلُغُ بِهِ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ يَدْخُلُ الْمَلَكُ عَلَى النُّطْفَةِ بَعْدَ مَا تَسْتَقِرُّ فِي الرَّحِمِ بِأَرْبَعِينَ أَوْ خَمْسَةٍ وَأَرْبَعِينَ لَيْلَةً فَيَقُولُ يَا رَبِّ أَشَقِيٌّ أَوْ سَعِيدٌ فَيُكْتَبَانِ فَيَقُولُ أَىْ رَبِّ أَذَكَرٌ أَوْ أُنْثَى فَيُكْتَبَانِ وَيُكْتَبُ عَمَلُهُ وَأَثَرُهُ وَأَجَلُهُ وَرِزْقُهُ ثُمَّ تُطْوَى الصُّحُفُ فَلاَ يُزَادُ فِيهَا وَلاَ يُنْقَصُ ‏"‏ ‏.‏

Hudhaifa b. Usaid reported directly from Allah's Messenger (ﷺ) that he said: When the drop of (semen) remains in the womb for forty or forty five nights, the angel comes and says: My Lord, will he be good or evil? And both these things would be written. Then the angel says: My Lord, would he be male or female? And both these things are written. And his deeds and actions, his death, his livelihood; these are also recorded. Then his document of destiny is rolled and there is no addition to nor subtraction from it.

Sahih Muslim 2644


በሳቅ መሞት የሚፈልግ ሰው፥ በሴቲቷ ማሕፀን ውስጥ የወንድ ዘር ለ40 ቀን ይቆያል? ሰዎች? የወንድ ዘር በሴቱቲ ማሕፀን ውስጥ መቆየት የሚችለው ቢበዛ ለ5 ቀን ብቻ ነው። ይሄኛው የሐዲሥ ተአምር አይደንቅም? WoooooW!!!

حَدَّثَنَا سُوَيْدُ بْنُ سَعِيدٍ، حَدَّثَنَا مُسْلِمُ بْنُ خَالِدٍ، عَنْ عُتْبَةَ بْنِ مُسْلِمٍ، عَنْ عُبَيْدِ بْنِ حُنَيْنٍ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، عَنِ النَّبِيِّ ـ صلى الله عليه وسلم ـ قَالَ ‏ "‏ إِذَا وَقَعَ الذُّبَابُ فِي شَرَابِكُمْ فَلْيَغْمِسْهُ فِيهِ ثُمَّ لْيَطْرَحْهُ فَإِنَّ فِي أَحَدِ جَنَاحَيْهِ دَاءً وَفِي الآخَرِ شِفَاءً ‏"‏ ‏.‏

It was narrated from Abu Hurairah that the Prophet (ﷺ) said: “If a fly falls into your drink, dip it into it then throw it away, for on one of its wings is a disease and on the other is a cure.

Sunan Ibn Majah 3505
Grade: Sahih (Darussalam)


ማን ነው አሁን ሸሃዳ መውሰድ የሚፈልግ ሰው? ዝንብን በየመጠጡ እየነከረ መጠጣት የሚፈልግ?

እርሱ ያ በምድር ያለውን ሁሉ ለእናንተ የፈጠረ ነው፡፡ ከዚያም ወደ ሰማይ አሰበ፤ ሰባት ሰማያትም አደረጋቸው፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡

ሱራ 2 ፥ 29


ምድር ከሰማይ (Universe) በፊት ከተፈጠረ ፥ ማለትም ምድር ከSpace በፊት ከነበረ ምድር የት ነበረ? እንዴት ነው Space ሳይኖር ምድር የምትኖረው? ይሄኛው ደግሞ ገና ያልተረጋገጠ የቁርአን ተአምር ይኾናል ፥ ይደንቃል። አይደል?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሕማማት - ረቡዕ

ይሁዳ ጌታን ከዳ
የ አለም መድኃኒት
በ30 ብር ተሸጠ

#ሕማማት #ረቡዕ #ሀይሌ_ቲዩብ #ኦርቶዶክስ #Haile_Tube@Haile_Tube_Official

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እስቲ ሀሳባቹን ስጡ በዚሁም እንመካከር


ሲተኛ ፀሎት የሚያረግ
👍
ሲተኛ ፀሎት የማያረግ
👎

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ስትወጣ ባዶ ጭንቅላትህን እንዳይገጭህ ራስህን ጠብቅ ፥ ሰላም ኹን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Beka zm beluti egnami beliji gifit benidet bezu negar liyasebilen yechilale gena hitsan khone beka zm enibelew adego megenizebi sijamer melisun dagimo yanibew

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይህ ልክ ነው ፥ ልክ እንደመሐመድ አንዳንድ ጊዜ ቶራህን ያነበዋል ፥ አንዳንዴ ደግሞ ማንበብ ባለመቻሉ በጂብሪል እስኪጨፈለቅ ሊደርስ ይደርሳል።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Sahih al-Bukhari, Volume 7, Book 62, Number 64:

Narrated Hisham's father:

Aisha said, "While I was a playful girl of the age of six or seven, the Prophet married me. And when I reached the age of nine, they took me to him."

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ትርጉም: ዑርዋ እንደተረከው ዓይሻ እንዲህ አለች፡-

"የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ሰባት ዓመት በሞላኝ ጊዜ አገቡኝ፣ ዘጠኝ ዓመት በሞላኝ ጊዜም ከእኔ ጋር ኖሩ፣ መጫወቻዎቼም ከእኔ ጋር ነበሩ፤ እርሳቸውም በሞቱ ጊዜ አሥራ ስምንት ዓመቴ ነበር።"

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Tru aderegachu mishalew masotat new

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በውስጥ እየጠየኩት ነው ፥ እንግዲህ መጠበቅ ነው እስኪመለከተው

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Lemn ante ataswetawm

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

@Exidass እባክህን ብዙ ጊዜ ያለነውን እኛን እነዚህን ሰዎች የማስወጣትና እንዳይጽፉ የመከልከል ሥልጣን ልትሰጠን ትችላለህ? እባክህን

Читать полностью…
Subscribe to a channel