ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ?
ሊያርዱት ሲወስዱት እንደማይናገር በግ ከዕለተ ኃሙስ ማታ ጀምሮ ‛ተፈጸመ’ እስከሚልበት ጊዜ ድረስ ብዙውን ጊዜ ገዢውን ጲላጦስን እስከሚያስገርመው ድረስ ዝም ያለው ጌታ መናገር ባለበት ሰዓት ግን ዝም አላለም። በዕጸ መስቀል (በንግሥናው ዙፋን) ላይ ሳለ ከተናገራቸው የፍቅር ቃላት አንዱ ‛ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ’ (ከላይ ርዕስ ያደረግነውን) ነው። ይኽን ቃል የተናገረው ጌታ ስለ ኹለት ነገር ነው (ሌሎችም አሉ ግን ለዛሬ ኹለቱን እንይ)።
1. የመጀመሪያው አይሁድ እንዲያስተውሉ የተናገረው ቃል ነው። በጥንት ዘመን መጻሕፍት የሚቀመጡት በጥቅልል መልክ ነበር፤ እያንዳንዱ ጥቅልል ደግሞ የሚታወቀው በሚጀምርበት የመጀመሪያው ሐረግ ነበር። የመዝሙር 21 መታወቂያ ደግሞ ‛ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ’ የሚለው ነበር። ያ መዝሙር ደግሞ ጌታ በዕለተ ዓርብ የተቀበለውን መከራ የሚያሳይ፥ ክርስቶስ መሢሁ መኾኑን የሚገልጽ ነው፤ አይሁድ ያንን አስተውለው ወደ ልቡናቸው እንዲመለሱ “በታላቅ ድምጽ ጮኸ።”
Psalms 22 አማ - መዝሙር
7: የሚያዩኝ ሁሉ ይላገዱብኛል፤ ራሳቸውን እየነቀነቁ በከንፈሮቻቸው እንዲህ ይላሉ፦
8: “በእግዚአብሔር ተማመነ፥ እርሱንም ያድነው፤ ቢወድደውስ ያድነው።”
12: ብዙ በሬዎች ከበቡኝ፥ የሰቡትም ፍሪዳዎች ያዙኝ፤ ...
13: እንደ ነጣቂና እንደሚጮኽ አንበሳ በላዬ አፋቸውን ከፈቱ።
15: ኃይሌ እንደ ገል ደረቀ፥ በጕሮሮዬም ምላሴ ተጣጋ፥ ወደ ሞትም አሸዋ አወረድኸኝ።
16: ብዙ ውሾች ከብበውኛልና፤ የክፋተኞች ጉባኤም ያዘኝ፤ እጆቼንና እግሮቼን ቸነከሩኝ።
17: አጥንቶቼ ሁሉ ተቈጠሩ፤ እነርሱም አዩኝ ተመለከቱኝም።
18: ልብሶቼን ለራሳቸው ተከፋፈሉ፥ በቀሚሴም ላይ ዕጣ ተጣጣሉ።
“ጲላጦስም ደግሞ ጽሕፈት ጽፎ በመስቀሉ ላይ አኖረው፤ ጽሕፈቱም፦ የአይሁድ ንጉሥ የናዝሬቱ ኢየሱስ የሚል ነበረ።” (ዮሐ. 19፥19)
#እስኪ_ልጠይቅህ
እስኪ ልጠይቅህ
ምን ቢወደድ ሰው አምሳሉ
ምን ቢፈቀር ሰውነቱ
እንደው ምን ይመስላል
ለፈጠሩት መሞቱ?
.
እንደው ምን ይመስል
በአምሳልህ የፈጠርከው ለህግህ ባይገዛ
እንደምን ብትወደው የሆንክለት ቤዛ?
.
እስኪ ልጠይቅህ
እንዴት ይወደዳል
እንዴት ይፈቀራል አናንቆ የገፋ
አንተ ግን ተከተልክ
የቀራንዮን ዳገት መስቀል እየገፋህ
ተከተልከው
አራጅህን ልክ እንደ በግ በፀጥታ
መላዕክት ቆመው አዩህ
በፈጠርከው ስትመታ
ፊትህ ሊቆሙ ሚርዱ
ስቃይህን መች ፈቀዱ
ሰይፍ መዘዙ ጠበቁ ቃል
ያሰቃዩህን ለማጥፋት
አይደለም ሺ አንድ ይበቃል
.
አንተ ግን
ማሯቸው አልክ አትፍረዱባቸው
በእኔ መሞት ይብቃ ልጆቼ እኮ ናቸው
.
እስኪ ልጠይቅህ
እንዴት ይወደዳል
እንዴት ይፈቀራል አናንቆ የገፋ
አንተ ግን ተከተልክ
የቀራንዮን ዳገት መስቀል እየገፋህ
#መኖር_ለማይገባን_ሞተ
[ ጥሩቤል ]
@tirrubel
@ortopiyaaa
@ortopiyaaa
የተንሳኤ በአል ምክንያት በማድረግ አቅመ ደካሞችን አናግዝ!
የፍቅር እርምጃ - የተለየ ልገሳ ጥሪ
ለምስኪን እጅህን ክፈት፤ ለድሆችና ለተጎዱትም በምድርህ ላይ አቅርብ። (ዘዳ. 15:11)
የምትወዱት ወንድሞችና እህቶች ሆይ! በዙሪያችን በርካታ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በእጅግ ድህነት፣ በበሽታ እና በማያልፉ ፈተናዎች ውስጥ እየተንከራተቱ ነው። እንደ አንድ ቤተሰብ በመሆን፣ በገንዘብ፣ በጉልበት እና በጸሎት እንረዳቸው።
ለምን እንርዳ?
- ለምስኪን የምትሰጥ ምጽዋት ወደ እግዚአብሔር የሚወጣ መሥዋዕት ነው። (መዝ. 41:1)
- እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ከወንድሙ ጋር ያጋራዋል። (1ዮሐ. 3:17)
እንዴት ልትረዱ ትችላላችሁ?
✔ በገንዘብ ድጋፍ: ለታማሚዎች፣ ለድሆች ቤተሰቦች ወይም ለትምህርት ድጋፍ ያድርጉ።
✔ በጉልበት: ለሽማግሌዎች፣ ለታማሚዎች ወይም ለልጆች አካላዊ እርዳታ ያቅርቡ።
✔ በጸሎት: ለሚቸገሩ ወንድሞች በመንፈስ ተባበሩ እና ጸሎታችሁን አቅርቡ።
"እያንዳንዱ እንደተቀበለ ስጥ፤ እንዲህ ያለ መልካም ሥራ በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ነው።" (ሐዋ. 20:35)
📞 ለበለጠ መረጃ: 0799941004
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (1000362924417)
አቢሲንያ (214505428)
በዚህ አካውንት ማገዝ ትችላላችሁ
እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው አያስጠላውም፤ ለሚቸገሩትም ይርዳል።(መዝ. 145:9)
የአለቃ ገ/ሐናን #ታሪካቸውን እና እማይጠገቡ #ቀልዶቻቸውን ማግኘት ማንበብ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇
ኦ አርምሞ ዘመጠነ ዝ አርምሞ ?
ኦ ትዕግስት ዘመጠነ ዝ ትዕግስት?
ኦ ሂሩት ዘመጠነ ዝ ሂሩት ?
ኦ ፍቅር ዘመጠነ ፍቅረ ሠብ ?
( ይህን ያህል ትዕግሥት እንደምን ያለ ትዕግሥት ነው ? ይህን ያህል ዝመታ እንደምን ያለ ዝመታ ነው ? ይህን ያህል ሰውን ማፍቀር እንደምን ያለ ፍቅር ነው ?
ለመቀላቀል
👉 @ortodoxtewahedo
KAMIISA TORBEE DHUKKUUBBII
> Kamisni torbee dhukkuubbii Icciitiiwwaani Fi Barumsaawaan Armaan Gadiin ni Yaadatamti.
> 1; Guyyaa Miila Dhiqaa /Yoh. 13:1----15/
> Yeroo Dabarfamee Keennaamuuf Sa'aatii murafni hafeettii Gooftaan Keenya Iyyaasuus Kiristoos Yeroo Dhumaaf Jaalala Fi Kabaaja Barattoota Isaaf Qabu Agarsisuuf; Tajaajila Duuka bu'ummaa fulduura isaanii jiruufiis Utubaa Fi Gudunfaa Kan Ta'e Gad Of Qabummaa Isaan Barsisuuf Gad Jedhee Miila Bartoota Isaa Dhiqe. Kirubeel Fi Surafeel Kan Isaaf Jilbinfaataan Inni Gad Jedhee Miila Bartoota Isaa Dhiqe.
> Gad Of Qabummaa Akkamitiin Tajaajilu Akkaa Qaban Argisiise.
> Warreen isaan Tajaajilluuf; warreen Barsisoota Nun Jedhaaniif jaalala fi kabaaja Akkaam Argisisuu Akka Qabnu Fkn Nuuf Ta'e.
> Iyyaasuus Miila Isaanii Dhiqee Wayyaa Isaa Fudhatee Iddoo Isaattii Erga Deebi'ee Booddee; " Wanaan Isiiniif Goodhe Hubattuuree? Barsisaa, Gooftaas, Jettaanii Naa Wamtu, Isiin Akkuuma Jettaan Ani Isa. Ani Barsisaan Keessaanii Fi Gooftaan Keessaan Erga Miila Isiiniif Dhiqee , Isiin Immoo Miila Waalii Walii Keessaaniif Dhiquun Isiiniif ni ta'a. Ani Akkuumaan Isiiniif Godhe, Isiiniis Immoo Akka Gotaaniif Fkn Isiniif Ta'eera.
> Asiirraattii Wanti Nama Ajaa'ibu Innii Biraa Gooftaan Miila Yihuudaa Dhiquu Isaati. Yeroo Kana Yihuudaan Isa Gururuuf Dursee Hangafoota Lubootaa Waliin Waligalee dhufeera. Gooftaan Isa Kanaas Ni Beeka. Nama Duubaan Boolla Namaa Qotaaniif gaarii Oluun Kun Akkaam Nama Haa Dinqu? Laphee Jaalalaa Fi Dhifamaa Akkaamiiti?
2; GUYYAA ICCIITII /QURBAANAA/
MAAT. 26:30
> Gooftaan dursee namni tokko Jireenya Bara Baraa Argachu Kan Danda'u Yoo Qulqulluu Foonii fi Dhiiga Isaa Fudhate Akkaa Ta'e Dubbaate. Yoh. 6:54
> Guyyaa Kanattii immoo wanti Innii Jedhe Kun Akkamiti Akka Hojjaatamuu Danda'u Sirna Isaa Mana Kiristaanaaf Ni Hojjate. Har'a Mannii Kiristaana Yeroo Hundaa Sirna Kana Yeroo Qiddaasee Rawwaachuun Ijoolleen Ishee Qulqulluu Foonii Fi Dhiiga Isaa Fudhachuun Yeroo Hunda Kiristoos Waliin tokkuummaa Akka Qabataan, Haaqama Cubbuus Akka Argataan Tasiifti Jechuudha.
>
3; GUYYAA KADHAANNAA
Maat. 26:36--45
> Gooftaan Saa'aatii Qabamuu Isaa Yeroo ga'eeti iddoo magariisa Geetesemeenii Jedhamuuttii Kadhannaa Nii Tasiise. Nama Gonkaa Ta'uu Isaatiin Gara Abbaa Isaatti Kadhannaa Tasise. Gidiraa Sodaa Fi Dhiphiinna Keessatti Irraa Caalaa Kadhannaattii Jabachuu ,Qorumsa Hamaattii Akka Hin Galleef Kadhachuu Akka Qabnu, Yeroo Hundayyuu Jaalala Fi Eeyyama Waaqayyootiin kadhachuu nuu barsisuuf Innii Kadhannaa Namaa Fudhatu Ofii Kadhannaa Tasiise.
" Kadhaannaa Nii Tasiise ; Garuu Kadhannaa namaas ni dhagaha"
Q/ Gorgosiyoos Isa Inzinaazuu
4; KAMIISA KAKUU HAARAA
> Guyyaan kun guyyaa ittii arsaan kakuu moofaa sun arsaa isa dhugaa sanaan bakka bu'eedha.
> kana ibsuuf Gooftaan Guyyaa Kanaatti Duuka bu'oota Isaa Waliin Dursee Fasikaa Kakuu Moofaa Isa Dhiiga beeyladootaa fi Midhaaniin Tasifaamu Sana Erga Rawwaatee booda Dhigaa Fi Foon Isaatiin Fasikaa Tasisuun Qurbaana Kakuu Haaraa Hundeesse.
> Sababa Kanaaf Guyyaan Kun Kamiisa Kakuu Haaraa Ishee Jalqabaa Tate jechuudha.
5; KIRISTOOS HALKAAN SA'AATI /3:00/ttii
YIHUDOOTAAN NI QABAME Maat. 26:47--50
> Jaalatee Eeyyaama Isaatiin Addaamiin Fayyisuuf Kan Dhufe Kiristoos, Guyyaa Kanaattii Eeyyama Isaatiin Gidiraa Fi Du'aaf Harka Cubbaamaatti Dabarsee Of Keenne.
09/08/2017 Dn Beyena Negash
#የቤት_ለቤት_አስጠኚ_ይፈልጋሉ?
👉 አስጠኚዎቻችን ለልጅዎ ውጤታማነት የሚተጉ፤ ለተማሪዎች በትምህርት ቤት ከመምህራኖቻቸዉ ሊያገኙ የማይችሉትን ግላዊ ትኩረትና ክትትል የሚሰጡ፤ እንዲሁም ተማሪው ያለበትን የትምህርት፣ የባህሪና ሌሎችም ክፍተቶችን በመሙላት ብቁ የሚያደርጉ ናቸው።
አገልግሎቱ የትኛውን የክፍል ደረጃ ያካትታል?
ጥናቱ በማን ይሰጣል?
እመነኝ እኔም አባቴም እናቴም ዘመዶቼ እንታዘብሃለን
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ይህን መልዕክት አይተህ ካለህ ከገንዘብ ከሌለህ አስተባብረህ አልያም ለሁሉም ክርስቲያን ከ100 ብር ጀምሮ ከረቡዕ አስከ ስቅለት በእጁ ባለው ስልክ በረከት እንዲያገኝበት የራሱን ቤት ይህን ቤተ መቅደስ እንዲጨርሰው ሼር repost ካላረክ ዝም ካልክ እመነኝ ማርያምን እኔም አባቴም እናቴም ዘመዶቼ እንታዘብሃለን
"ጌታዬ እጠበኝ"
እግሮቼ የዛሉ ብዙ የተጓዝኩኝ
በቀኝ በግራ ስል መድረሻ ያጣሁኝ
ከጠባቧ መንገድ መርጬ ሰፊውን
በሰፊው ጎዳና ላይ እታች ስኳትን
ንጽሐ ሰውነቴን በበደል ያቆሸኩ
ንጽሐ ልቦናዬን በክፋት ያሳደፍኩ
በኃጥያት ቀንበር ሸክሜ ያጎበጠኝ
ውስጤ ክፋት ሞልቶት ጉልበቴ የከዳኝ
በነፍስ በስጋዬም እጅግ ደካማ ነኝ
ምህረትን የምሻ ተግባር የጎደለኝ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ልክ እንደ መጻጉ እንደ ምስኪኑ ሰው
ባህር ውስጥ ሚከተው ዘመድ እንደሌለው
መዳንን ትሻለክ ብለክ የጠየከው
በባህር ውስጥ ሚከት የለኝም መልካም ሰው
ብሎ እንደመለሰው
አይደለሁም እኔ አልጋ ላይ የቀረው
አካሌ የከዳኝ የቆምኩ የመሰለኝ
አልጋህን ተሸክመህ ሂድም እንዳትለኝ
በኃጢያት በሽታ መታመሜን ማላምን
መድኅኒት እንዳላገኝ ህመሜን ምሸሽግ በሽተኛ ሰው ነኝ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
እንደ ባለሽቶዋ መግደላዊት ማርያም
አንተ ባረፍክበት ማንም ባይጠራትም
ከእግሮችህ ስር ወድቃ ሽቶዋን አፍስሳ
በእንባዋ አጥባ በፀጉራ አብሳ
ከኃጢያት እስራት ስትፈልግ መላቀቅ
በንሰሃ ልንቦናዋ ምህረትን ስጠይቅ
እንደ ሰዎች ሳይሆን ልቧን ተመልክተክ
ዳግም እንዳበድዪ ብለህ እንደማርካትክ
አይደለሁም እኔ ከእግር ስር የምወድቅ
ሽቶን የማላፈስ እንባዬም ነው ደረቅ
ለታይታ የምኖር ሰዎች ምን ይሉኛል ምል
በኃጥያት ቆሽሼ ንጹህ ሰው ስመስል
የምህረት ቀኔን በከንቱ ማሳልፍ
ልበ ደንዳና ነኝ ምግባሬም የሰንፍ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ቀድመህ እንደነገርከው ለሐዋርያው ጴጥሮስ
ሥስቴ እንደሚክድህ ፍርሃት በልቡ ሲነግስ
አላቀውም ብሎ ዶሮ እስኪጮህ ድረስ
የንሰሃው ዶሮ ለጸጸት ሲያነቃው
ፊትህን አዙረህ በትዝብት ስታየው
መበደሉን ገብቶት ህሊናውን ሊወቅስ
የንሰሀን እንባ ከአይኖቹ ቢያፈስ
ምህረትን ሲሻ መጸጸቱን አይተክ
በደሉን እረስተክ ንስሀውን ተቀበልክ
እኔ ግን ደካማው በጊዜዬ ያልነቃው
ኃጥያቴን እያወኩ ንስሃ ያልገባው
የንሰሃው ዶሮ ሰልሶ ቢጮህም
ፊትህም ወደኔ በምህረት ቢዞርም
ኅሊናዬ ገብቶት ልቤ አልደነገጠም
የንስሃም እንባም ከዐይኖቼ አሎጣም
።።።።።።።።።።።።።።።፡።፡።።።።።።።።
እናም ጌታዬ ሆይ እኔ ምለምንክ
በኃጥያት ላደፍኩኝ እንዲሆነኝ ምህረትክ
በበደል ዳክሬ ቆሽሻለውና
ሆሳዕና ጌታ ፈጥነህ ወደኔና
ደንዳናውን ልቤን እንድታለሰልሰው
የልቤን መዝጊያ በር በፍቅርህ ስበረው
በኃጥያት ሸክም የዛለ አካሌን
ጉልበቴ ሆነከኝ ልስበረው ቀንበሬን
እንደ መጻጉ አልጋን ባልሸከም
የኃጥያት እግሬ ነጽቶ በንጽሐ እድቆም
ከኃጥያት ልንፃ በፍቅርህ እጠበኝ
ከበረዶም ይልቅ በምህረትህ አንፃኝ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ገጣሚ፦ በላይ ኃ/ሚካኤል
@ortodoxtewahedo
🔻ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ አናግሩን⬇️
✅2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣💵💵💵
📥📥ማሳሰቢያ ❌‼️
⏬ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው
እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ😘😍
😑 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው
⏺ Dm
ዘዳግም 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ቍላው የተቀጠቀጠ ብልቱም የተቈረጠ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ።
² ዲቃላ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ፤ እስከ አሥር ትውልድ ድረስ ወደ እግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ።
ከምን አንፃር ነው እንዲህ የተባለው?
ሮሜ :12:12
በተስፋ ደስ ይበላችሁ በመከራ ታገሡ በጸሎት ጽኑ
☘🌴☘🌴☘🌴☘🌴☘🌴☘🌴
📞09 76 27 17 56
🙏 የባህል ህክምና ይፈልጋሉ እንግዲያውስ፦
🙏 ጠቢቡ መርጌታ ባህላዊ መዳህኒት ቀማሚና ህክምና አገልግሎት ስጭ አሉልዎት ይደውሉ ያማክሩ።
📞📞09 76 27 17 56
🙏 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወዳጆች በሀገርም በውጭም ያላቹህ መምጣት ለማትችሉ ባሉበት ይሰራሎታል። በ 09 76 27 17 56
የምሰጣቸው አገልግሎቶች በትንሹ ለመጥቀስ ያህል፦
- ለስልጣን ለሹመት
- ለማነኛውም ገበያ መሳቢያ
-ለመፍትሄ ሃብት
- ለመስተፋቅር
- ለወሲብ ስንፈት
- ትዳርና ስራ ለሚገረግረው
- ለትምህርት
- ጥይት መከላከያ ጠላት ማፍዘዧ? ለማንኛውም ለጥላት
- ለመፍትሔ ስራይ ለሰላቢ መንፈስ
- ለህማም
-ለአይነ ጥላ
- ጋኔን ለያዘው ሰው ለቁራኛ
-ለሚስጥርና ለራዕይ
- የውጭ ፕሮሰስ ለሚቋረጥባቸው
- ለማንኛውም ችግር በውጭም በሀገርም ላላቹህ መርጌታ ለይኩን ብለው ይደውሉ ያማክሩ።ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
ለጥያቄ መፍትሄ አለን ይደውሉ
📞 09 76 27 17 56
ዕለተ ዓርብ ስቅለት
ነግህ *12:00 ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እኛ በደል በመከሰሱ ምክንያት በጲላጦስ ፊት የቆመበት ነው።
ሦስት ሰዓት *3:00 ጌታችን በጲላጦስ ትዕዛዝ ጀርባው እስኪደማ አጥንቱ እስከሚቆጠር የተገረፈበት ነው።
ስድስት ሰዓት *6:00 ክብር ይግባውና ኢየሱስ ክርስቶስ በሁለት ወንበዴዎች መካከል የተሰቀለበት ነው።
ዘጠኝ ሰዓት *9:00 ጌታችን በመስቀል ላይ ሆኖ ነፍሱን በራሱ ፈቃድ ነፍሱን አሳልፎ የሰጠበት ነው።
አስራ አንድ ሰዓት *11:00 የአዳም ልጅነት የተመለሰበት ዲያቢሎስ ያፈረበት ነፍሳት ባሕረ ሲኦልን የተሻገሩበት ነው
ሼር SHARE ✅
🔴👉 በቴሌግራም | Telegram 💟
👇👇👇👇👇👇
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@mary21God
@mary21God
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
ክፍል አምስት ስቅለተ አርብ
👉🌗የአሸናፊ ሞት 🌓👈
የእስከ ዛሬው ቢያመልን የዛሬው እንዳያመልጠን 🙏
"አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ"
2ኛ ቆሮ 5 : 4
@ortodoxtewahedo
.#የሕማማት_ጥያቄዎችና_መልሶቻቸው
1. በሕማማት ለምን መስቀል አንሳለምም ወይም አናማትብም?
👉🏾የመስቀል ክብር እና ኃይል የታወቀው ጌታ በመስቀለ ከተሰቀለ በኋላ ነው
በሰሞነ ሕማማት ከሰኞ እስከ አርብ ያሉት ቀናት የዓመተ ፍዳ መታሰቢያ ናቸው።
በነዚህ ዘመናት ሰዎች የመስቀልን አገልገሎት እንዳልጀመሩ ለማሳየት
በሰሞነ
ሕማማት በቤተክርስተያን ስርዓት መሰረት መስቀል መሳለምም ሆነ የማማተብ ስርዓት የለም።
2. በሰሞነ ሕማማት ለምን አንሳሳምም?
👉🏾ይሁዳ ጌታውን በመሳም አሳልፎ ሰጥቶአል እኛም እንደ ይሁዳ ክፋት ካለው መሳሳም መለየታችንን ለማሰረዳት።
ከዚሀ በተጨማሪም ፍፁም ሰላም በዘመነ ፍዳ እንዳልነበረ ለማሳየት
በሰሞነ ሕማማት እሰከ መሳሳም የደረሰ ጥብቅ ሰላምታ የለም።
3. በሰሞነ ሕማማት የማይፈቀዱ ሌሎቸ ነገሮች ምን ምን ናቸው?
👉🏾ማንኛውም ለስጋ የሚያደሉ ተግባሮችን መቀነስ እና ቢቻለን አብዛኛውን ጊዜአችንን በቤተ እግዚአብሔር የጌታን መከራ ሕማም በማሰብ በፆም በስግደት
በጸሎት ማሳለፍ
በትዳር ያሉ በመኝታ ከመተዋወቅ መታቀብ
ቢቻል አመጋገባችንን ከወትሮው መቀነስ።
4. ስለ ሰሞነ ሕማማት በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈ አለን?
👉🏾ነብዩ ኢሳይያስ "በእውነት ደዌአችንን ተቀበለ ሕማማችንንም ተሸክሞአል "
ኢሳ.53፤4 ይላል።
ሕማማት የሚለው ቃለ በቀጥታ ከመጽሐፍ ቅዱስ ተወሰደ ሲሆን የጌታን
መከራ የምናስብበት ሳምንት ነው።
የጌታችንን ሞቱን ሕማሙን ማሰብ መዘከር እንደሚገባ ቅዱስ ጳውሎስ እነዲህ ይላል፦
" ጌታ እስኪመጣ ድረስ ሞቱን ትናገራላችሁና" 1ቆሮ.11፤26።
ይህ ሳምንት ለአይሁድና ለመሰሎቻቸው የደስታ ወቅት ቢሆንም
ለክረስትያኖች በጥልቅ ኅዘን ውስጥ የሚገቡበት ሳምንት ነው
እንዲህ ተብሎ እንደተጻፈ ''እናንተ ታለቅሳላችሁ ሙሾም ታወጣላችሁ
ዓለም ግን ደስ ይለዋል እናንተም ታዝናላችሁ ነገር ግን ኃዘናችሁ ወደ ደስታ
ይለወጣል'' ዮሐ16፤20
በእርግጥ ኃዘናችን ትንሳኤውን እሰክናይ ለጥቂት ጊዜ ቢሆንም ግን እናዝናለን
በትነሳኤው ደግሞ ደስታውን እንካፈላለን።
👉🏾ሰኞ አይሁድ እንዴት እንደሚይዙት ለመማከር ክፉ ጉባኤያቸውን ጀመሩ።
''በዚያን ጊዜ የካህናት አለቆች የሕዝብም ሽማግሎች ቀያፋ በሚባለው
በሊቀ ካህናቱ ግቢ ተሰበሰቡ ጌታ ኢየሱስንም በተንኮል ሊያስይዙት ሊገሉትም ተማከሩ" ማቴ26፡3_4።
ይህንን ጉባዔ ቅዱሰ ዳዊት የከፉዎቸ ጉባዔ እያለ ይጠራዋል።
"ብዙ ውሾች ከበውኛልና የክፋተኞች ጉባኤም ያዘኝ" መዝ21፤16 አይሁድ ሰኞ የጀመሩትን ዕረቡ ውሳኔአቸውን አጠናቀው በምሴተ ሐሙስ ከዕራትና ከቁርባን በኋላ ሰይፍ ጎመድ ይዘው መጡ።
በፈቃዱ ራሱን አሳልፎ ሰጣቸው ያዙትም እስከ አርብ ስድስት ሰአት
ሲያንገላቱት ቆይተው ከብዙ መከራ በኋላ ሰቀሉት ዘጠኝ ሰአት ላይ ቅድስት ነፍሱን በፈቃዱ ከቅዱስ ስጋው ለየ። ከአሰራ አንድ ሰአት በፊት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ በምስጋና ገንዘው ቀበሩት።
ከሕማሙ ከመከራው በረከት ያሳትፈን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን። አሜን።
👉🏽ትምህርቱ ለሌሎችም ይጠቅማልና ሼር ያድርጉ!
የተንሳኤ በአል ምክንያት በማድረግ አቅመ ደካሞችን አናግዝ!
የፍቅር እርምጃ - የተለየ ልገሳ ጥሪ
ለምስኪን እጅህን ክፈት፤ ለድሆችና ለተጎዱትም በምድርህ ላይ አቅርብ። (ዘዳ. 15:11)
የምትወዱት ወንድሞችና እህቶች ሆይ! በዙሪያችን በርካታ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በእጅግ ድህነት፣ በበሽታ እና በማያልፉ ፈተናዎች ውስጥ እየተንከራተቱ ነው። እንደ አንድ ቤተሰብ በመሆን፣ በገንዘብ፣ በጉልበት እና በጸሎት እንረዳቸው።
ለምን እንርዳ?
- ለምስኪን የምትሰጥ ምጽዋት ወደ እግዚአብሔር የሚወጣ መሥዋዕት ነው። (መዝ. 41:1)
- እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ከወንድሙ ጋር ያጋራዋል። (1ዮሐ. 3:17)
እንዴት ልትረዱ ትችላላችሁ?
✔ በገንዘብ ድጋፍ: ለታማሚዎች፣ ለድሆች ቤተሰቦች ወይም ለትምህርት ድጋፍ ያድርጉ።
✔ በጉልበት: ለሽማግሌዎች፣ ለታማሚዎች ወይም ለልጆች አካላዊ እርዳታ ያቅርቡ።
✔ በጸሎት: ለሚቸገሩ ወንድሞች በመንፈስ ተባበሩ እና ጸሎታችሁን አቅርቡ።
"እያንዳንዱ እንደተቀበለ ስጥ፤ እንዲህ ያለ መልካም ሥራ በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ነው።" (ሐዋ. 20:35)
📞 ለበለጠ መረጃ: 0799941004
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (1000362924417)
አቢሲንያ (214505428)
በዚህ አካውንት ማገዝ ትችላላችሁ
እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው አያስጠላውም፤ ለሚቸገሩትም ይርዳል።(መዝ. 145:9)
...............
† #ኀሙስ
~~~
#ጸሎተ_ኀሙስ
#ሕፅበተ_ኀሙስ
#የሚስጥር_ቀን
[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር
ንኩ ከዛ በሚፈጠረውን ነገር ተዝናኑ።📱
በብሉይ ኪዳን ዘመን ራሳቸውን ለጣኦት መስዋት ሲያደርጉ ልጅ ላለመውለድ ወንዶቹ የብልታቸውን ፍሬ ይቀጠቅጡ ነበር ።
ሆኖም እነዚህ ራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተው የነበሩ ሰዎች እንደገና በምህረት ሲመለሱ ግን ለማስተናገድ ወደ እግዚያብሔር ጉባኤ አይግቡ ተብለዋል ።
✝ሕማማት✝
"በሕማማት የሚደረጉና የማይደረጉ ነገሮች"
Size:- 26MB
Length:-1:14:43
በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
@ortodoxtewahedo
ጥያቄህ: መሆን :ያለበት '"ከሞት: በኋላ ህይዎት :አለ :ዎይ? '" ሚለው :ሳይሆን ከሞት :በፊት: "በህይዎት :አለሁ። ወይ" :ሚለው :ነው።
Читать полностью…enem spam lay slehonk nw engi adminon lanagrew neber lemangawem bio lay linkun laskemtelh
Читать полностью…ይህንን application እምትፈልጉ ቻናሌ ላይ ለቄላችሁአለው እዚህ group ላይ link በውስጥ አናግሩኝ መላክ ስለማይቻል ነው
Читать полностью…ዮሐ. 15:13
ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።