ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3540

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ማህሌት ተከታታይ መንፈሳዊ ልብ ወለድ ክፍል አስራ ሶስት

ይቅርታ ማለት የበደለሽን ሰው መልሶ አለመበደል ማለት ነው ። ለምሳሌ የሰደበሽን ሰው መልሶ አለመሳደብ በይቅርታ ማለፍ እንደ ማለት ነው ። የበደለሽን ሰው ይቅር ማለት መታደል ነው እኛ ሰዎችን ይቅር ስንል እግዚአብሔር እኛንም ይቅር ይለናል ።

ለዚህም አይደል በአባታችን ሆይ ጸሎታችን በደላችንን ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል የምንለው ። በሕይወታችን ውስጥ ከብዙ ሰዎች ጋር ላያግባቡን የሚችሉ ነገሮች ሊከሰቱ ይችላሉ ።

እንደዛም ቢሆን ከበደልንም ይቅርታ ካልበደልንም ይቅርታ መጠየቅ አለብን ። ቂም መያዝ ግን እነርሱ አድርገውብናል ብለን ያሳብነውን ነገር ደግመን እንደማረግ ነው ።

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ይቅርታ ማድረግ እንዳለብን አስተምሮናል ። ብሎ ሊቀጥል ሲል አብርሐም ጴንጤ ነህ እንዴ ብዬ ደንግጬ ጠየቅኩት ። እርሱም ፈገግ እያለ መስቀሉን አውጥቶ እኔ የማርያም ነኝ አለኝ ።

እሺ ዲያቆን ነህ ብዬ ድጋሜ ጠየቅኩት ። አይ በጭራሽ አይደለሁም ብሆን ግን ደስ ይለኝ ነበር አለኝ ። ታዲያ ምንድን ነህ ይሄንን ትምህርት እንዴት ልታውቅ ቻልክ አልኩት ተገርሜ ።

እንደዚህ አይነት ትምህርት ለዲያቆን እና ለፕሮቴስታንት ብቻ የሰጠው ማን ነው አለኝ መልሶ ።
ታዲይ ምን ላድርግ አስተማሪ ነህ እንዳልልህ እድሜህ ገና 20 የሞላህ አይመስልም ።

ለማንኛውም እኔ የሰንበት ተማሪ ነኝ ። ትምህርቱን የአገኘሁት ግን ከንስሐ አባቴ ነው አለኝ ። በጣም የምወዳቸውና ሕይወቴን የቀየሩ የንስሐ አባት አሉኝ አንድ ቀን አስተዋውቅሻለው ከፈለግሽ ።

ይቅርታ አድርግልኝ ብዙ ሰዎች እጠላለው ከሁሉም ግን በጣም የምጠላው ጠዋት ቤተ ክርትያን ዘምረው ማታ የሚዘፍኑና የሚጨፍሩ ። የመዝሙሩን ስንኝ በዘፈን ስንኝ ከተው የሚያዜሙ በጣም ሲበዛ ቀልድ እና መሐላ የሚያበዙ አንዱ አንዱን ከጀርባው የሚያሙ እያወቁ የድፍረት ኃጢአትን የሚሰሩ የሰንበት ተማሪዎችን በጣም እጠላለው ።

ይቅርታ አድርግልኝ የሰንበት ተማሪ ጓደኛ እንዲኖረኝ አልፈልግም ብዬ ጥዬው ልሄድ ተነሳው
....

├───────────────
ተከታታይ መንፈሳዊ ልብ ወለድ
├───────────────
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ክፍል አስራ ሦስት (13)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
           𝗝𝗢𝗜𝗡
🔰@EOTC21_media🔰
🔰@EOTC21_media🔰

ክፍል አስራ አራት 20 ስሞላ ይቀጥላል

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እንግዲህ አምኖ መቀበል ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠንንንን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አይደረግም ‼️

የቤተ ክርስቲያን የሴራ ፖለቲካ አስፈፃሚ እንድትሆን መከራዋ እንዲበዛ ካልተፈለገ በስተቀር አባ ሳዊሮስን በየትኛው መልካም ስራው ይመረጣል ኸረ እረፉ ነገ የምትቆጩበትን ስራ ዛሬ አትስሩ እባካችሁ አባቶች የምእመናን እንባ አይገዳችሁም ወይ ?

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

yemimer ewuneta newu.........bicha EGZIABIHER ken alew zm aylm

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የስራ እድል ለምትፈልጉ ብቻ

👉 በየትኛውም የት/ት ደርጃ ላይ ያላችሁ
👉 በየትኛውም ቦታ
👉 ሌላ ሥራ እየስራችሁ ተጨማሪ ሥራ ለምትፈልጉ
👉 ኑ   አብርን ሰርተን አብረን እንደግ
ለመለወጥ አላማ እና ቁርጠኝነት ያለው ብቻ
👌 እድሉን መጠቀም እምትፈልጉ ለበለጠ መረጃ
0969263876
@widase
@widase
ከልቡ መለወጥ የሚፈልግ ሰው ያናግረኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Amlka kidusan yrdachew

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ዉድ ኦርቶዶክሣዉያን በጣም ጭንቀት ዉሥጥ ነኝ እባካቹ ፀልዩልኝ እመብርሀን ቋጠሮሽን ትፍታልሽ ለመመሥክ ታብቃሽ በሉኝ ይሄን ያነበባቹ ሁሉ በፀሎት አሥቡኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መርጌታ የሽዋስ  ባሕላዊ  መዳኒት ቀማሚ እናጨህክምና የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ።
1,  መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2,  ለቡዳ
3,  ለቁራኛ
4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,  ለጋኔን
6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8,  ለፀር (ለጠላት)
9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13, መስተፋቅር
14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22, ለልሳነ_ሰብእ
23, ለበረከት
24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26,ጸሎተ_ዕለታት
27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29, ለከበሮ
30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31, ለሙግት
32,ለሰላቢ
33,ለስንፈት ወሲብ
34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41;ለአዙሪት
42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43;ለሪህ በሽታ
44;የመገጣጠሚያ ህመም
45;ለጉልበት ድርቀት
46;የባት ህመም
47;የወገብ ህመም
48;የአንገትና ትከሻ ህመም
49;የከረመ ደረቅ ሳል
50;ለደም ግፊት
51;የሆድ መረበሽ
52;የከፋ የሆድ ድርቀት
53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55; እንቅልፍ መብዛት
56;የተለየ የቆዳ ህመም
57;ክብደት ለመቀነስ
58;የእንቅርት በሽታ
59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61; የሳይነስ ህመም
62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63;የወር አበባ ችግር ካለ
64;የወገብ መንሸራተት ካለ
65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66;ለከፍተኛ ራስ ምታት
67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68;ለድምፅ መታፈን
69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ
70;ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
👉 0928340602 📲ይደውሉልን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አባ ሳዊሮስን በአጭሩ - ግቡና መርምሩ

+ + + + +

ባለፉት ሁለት አስርተ ዓመታት ቤተክርስቲያን መከራ በምትቀበልባቸው ወቅቶች፣ በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ ስታልፍ... አንድ አይነት አሻራ ወይም አንድ አካል ከሁነቶቹ ጋር ተያይዞ ሲነሳ መስማት የተለመደ ሆኗል። ከሚነድ እሳት ጀርባ ከሚጨስ ጭስ ጀርባ ክብሪት እጃቸው ላይ የሚገኝ ሰው። ይህ አጋጣሚ ብቻ ለመሆኑ ግራ ያጋባኛል። እስኪ ጥቂት አጋጣሚዎችን እናንሳ፦

👉 ዘጠናዎቹ መጨረሻ የሚሊንየሙ መጀመሪያ ቤተክርስቲያንን ሊውጥ የመጣው ተሐድሶ ልባችንን በእሳት ሲለበልበው በነበረበት ወሳኝ ወቅት... እሳቸው ከሌሎቹ አባቶች በልዩነት የተሐድሶዎችን የቴሌቪዥን ፕሮግራም (የታኦሎጎስ)፣ የአደራሽ (የቦሌ ፋና ፓርክ) ገባኤያቸውን ሲባርኩ ነበር!

👉 በየ ሀገረ ስብከቱ የቤተክርስቲያንን ቀኖና የጣሱ የተሐድሶ አራማጆች ሲታገዱና ሲወገዱ፣ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ግን እነዚሁ አራማጆች ያለ ማንም ከልካይ በአውደ ምህረት ላይ ሲፈነጩ... እሳቸው በግልጽ ማንም እንዳይነካቸው ከለላ ይሰጡ ነበር!

👉 ቤተክርስቲያን አንድነቷን ተነጥቃ በሕገወጥ መንገድ "የኦሮሚያ ቤተክህነት" የሚባል አካል ሲመሰረት... ከነ ቀሲስ በላይ ጀርባ እርሳቸው ነበሩ!

👉 የቤተክርስቲያንን መሠረት ያናጋው፣ ልብንም ያቆሰለው መፈንቅለ ሲኖዶስና መፈንቅለ ፓትርያሪክ ሙከራ ሲደረግ፣ ያ የጫካ ውስጥ የሕገወጥ ሹመት ሲካሄድ... አቡነ ሳዊሮስ ከዋነኛ ተዋናዮቹ መካከል ዋነኛው ሰው ነበሩ!

👉 አንዳንድ አባቶች መንበረ ሰላማ በሚል ሽፋን ከእናት ቤተክርስቲያን ህጋዊ ሲኖዶስ ሲለዩና ሲገነጠሉ... እሳቸው መቀሌ ተጉዘው "በርቱ!" የሚል የማበረታቻ መልእክት ያስተላለፉ ሰው ነበሩ!

👉 በተደጋጋሚ በገንዘብ የኑፋቄ እንቅስቃሴዎችን በቤተክርስቲያን ላይ ከሚያደርገው ጸጋዬ ሮቶ (ፍኖተ ጽድቅ) ጀርባ... አለምገና ሰበታ ላይ ባለው ኢንቨስትመንት ተጠቅሞ ቤተክርስቲያንን ሲያደማ ከለላው እሳቸው ነበሩ!

👉 የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የቤተክርስቲያንን ህልውና ለመጋፋት በሚመስል መልኩ በክልል ደረጃ ከቤተክርስቲያን እውቅና ውጪ የሐይማኖት ጉባኤ አደረጃጀት ሲፈጥር... እሳቸው ከጀርባ ነበሩ! ከፍ ብሎም የኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቶ ሰብሳቢ ሆነዋል!

👉 እነሆ ብልጽግና ጥቅሙን የሚያስከብርለት የቤተክህነት ተሿሚ ሲሻ እሳቸው እጩ ስርአስኪያጅ ሆነው ብቅ ብለዋል።

ምንግዜም ቤተክርስቲያን ላይ ፈተና ሲመጣ እሳቸው ከጀርባ አሉ።
....

በብጹእ አባታችን በጎ በረከቶት ይደርብን አባታችን ይሄ ሁሉ አጋጣሚ ይሆን? እላለሁ፤
እርሶ ከወ/ር እጅጋየሁ ጀርባ ነበሩ፣ የበጋሻውም ከለላ ነበሩ፣ ቤተክርስቲያን ከሚፈትኑ ንኡስ ብሔርተኞችም አጋር ነበሩ፣ ከቀሲስ በላይና ከኃይለ ሚካኤል ጀርባ ሆነው የኦሮሚያ ቤ/ክህነት ምስረታ ላይ ቡራኬ ሰጪ ነበሩ፣ ቀጥሎም የቤተክርስቲያንን ህልውና ተጋፍተው በወሊሶ ጫካ መነኮሳትን ሊያጰጵሱ ሲሞክሩ ነበር፣ ቀጥሎም የፕትርክና ልብስ አሰፍተው መፈንቅለ ፓትርያርክ ሲያደርጉ ነበረ፣ ቀጥሎም የመንበረ ሰላማ ተገንጣዮቹን አይዟቹህ ሊሉ በአካል ሄደው ነበረ፣ ብልጽግና ቤተክርስቲያን ባሳነሰበት መድረክ ሁሉ እርሶ አሉ፣ አሁን ከስርአተ ቤተክርስቲያን ባፈነገጠ ሁኔታ በ5ኪሎ የ4ኪሎ ፖሊት ቢሮ ለመሆን የስርአስኪያጅነት ቅስቀሳ እያስደረጉ ነው.... አባታችን ለቤተክርስቲያን እየጠቀምኳት ነው ብለው ያምናሉ?
...
Maryamawit Henok Lemessa

+ + + + +
ይኽም ኾኖ ሲኖዶስ የጸሐፊነት ዕድል ሰጥቷቸው ነበረ። ያኔ ያጠፉት ብዛት ቀላል አልነበረም። ከሲኖዶሱ አባላት አንድም ጊዜ ወይ በጸሐፊነት ወይ በሥራ አስኪያጅነት ያላገለገሉ ሞልተዋል። ወደዚያ ማማተሩ ይሻላል።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰላም ወንድሞቸ ሲጨንቀኝ ጊዜ ነው የናንተን እርዳታ ፈልጌ ነው የመጣሁት መቀሌ ከእናቴ ጋር ነው የምኖረው እና 9 ነኛ ክፍል ነኝ እና ወደ ችግር ገባን ወንድሞቸ ምንም የሚበላ ነገር የለኝም  ማርያምን እያልኩ ስራ እንዳልሰራ አጣሁ 9 ነኛ ክፍል ነኝ ቤተሰብ ያላችሁን እርዱኝ በናታቹ ተባበሩኝ ልለምናቹ  ምንም ነገር የለኝም በጣም ተቸገርኩ ወንድሞቸ ያቅመማችሁን ያላችሁን አግዙኝ  🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰላም ወንድሞቸ ሲጨንቀኝ ጊዜ ነው የናንተን እርዳታ ፈልጌ ነው የመጣሁት መቀሌ ከእናቴ ጋር ነው የምኖረው እና 9 ነኛ ክፍል ነኝ እና ወደ ችግር ገባን ወንድሞቸ ምንም የሚበላ ነገር የለኝም  ማርያምን እያልኩ ስራ እንዳልሰራ አጣሁ 9 ነኛ ክፍል ነኝ ቤተሰብ ያላችሁን እርዱኝ በናታቹ ተባበሩኝ ልለምናቹ  ምንም ነገር የለኝም በጣም ተቸገርኩ ወንድሞቸ ያቅመማችሁን ያላችሁን አግዙኝ  🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሥራ አስኪያጅ? ግን ወዴት ሊያስሔዱት ነው?

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

+ ብልህ ባለ መኪና +

ሰው ለሕያውነት ተፈጥሮ ሞትን የመረጠ ፍጡር ነው። በምርጫው ከመጣበት ሞት ጋር ግን አብሮ ሊቀጥል አይፈልግም። እንዲያውም ቢችል ቢያስቀረው ይወዳል። አንድ ነገር ሲረሳ ‘ሞት ይርሳኝ’ እያለ ራሱን ይመርቃል። ጊዜ እስከፈቀደ ሞትን ይሸሸዋል፥ ይገፋዋል፥ ይጠላዋልም። ይህ ሁሉ ግን ለከንቱ ነው። የሰው ልጅ በሄደበት ሁሉ ሞትን ተሸክሞ የሚሄድ ፍጡር ነው። የጊዜ ጉዳይ ኾኖ እንጂ ሁላችንም የምንሻገረው ድልድይ ነው።

ሞት ሁሉን እኩል አድራጊ (the great equalizer) የሚባለው ያለ ምክንያት አይደለም። ባለጠጋ ብንሆን ድሃ፥ ንጉሥ ብንሆን አገልጋይ፥ ወንድ ብንሆን ሴት ሸሽተን ስለማንሸሸው ነው። ሞትን በውበት ሊያማልሉት፥ በገንዘብ ሊደልሉት፥ በጉልበት ሊያስፈራሩትም አይችሉም። ኑሯችን ለየቅል ቢሆንም፥ ሞትን ግን እኩል እንሞታታለን። ይህንን ሐቅ ማገናዘብ ጠቃሚ ነው። የሃይማኖት አባቶቻችንም ይህንን ሲያስታውሱን "ሞትን ማስታወስ" ለክርስቲያን የሁል ጊዜ ተግባሩ ሊሆን እንደሚገባ ይመክራሉ። ሕይወትን ለማጣጣም ሁነኛ መንገዱ፥ 'ሞት' የሚባለውን ነገር ይዘነው እንደምንዞር ማወቅ ነው። ትርጉም ያለው ሕይወት ለመኖር፥ እኛ ብንረሳውም እርሱ የማይረሳንን ሞት ዕቅዳችን ውስጥ ማስገባት መልካም ነው።

በምስሉ ላይ የምታዩት መኪና ባለቤት ከብዙዎች በላይ ሞትን ተረድቶታል። የሰው ልጅ ነገን እንደሚኖር እንጂ ነገ ሊሞት እንደሚችል አያስብም። የወደፊት ዕቅድ ላይ ሞትን ባናስገባም፥ ሞት ግን ራሱን ማስገባቱ አይቀርም። ይህንን የተረዳው የመኪና ባለቤት አጭር ምክር መክሮናል። እንጠቀመው…

  

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሠላም የእግዚአብሔር  ቤተሰቦች እህት ወንድሞቼ እንደምን አላችሁ ዛሬ አንድት የግል ጉዳይ ይዤላችሁ ነዉ የመጣሁት እሱም አንድ እህቴ በካንሰር ታማ በእግዚአብሔር ሀይል በሠዎች እርዳታ ህክምና ስታደርግ ነበር አሁን ከዝህ በሁዋላ ያለዉን ህክምና ለመጨረስ 60,000 ብር ስለተጠየቀች ከአቅሟ በላይ ስለሆነባት እዝህ ግሩፕ ያለን እህት ወንድሞቼ ብያንስ 200ብር ብናዋጣ የአቅማችንን ብንረዳት ለሷ ብዙ ነዉና የአቅማችንን እንርዳት ስል በእግዚአብሔር ስም እለምናችኋለሁ
(1000277872564)ፊልሞን ክንፈ"ልጅ"

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

10 10 ብርም ትሁን ወንድሞቸ በማርያም ልለምናቹ ያላችሁን ተባበሩኝ ያቅማችሁን ተባበሩኝ ለኔ እርዳታ ናታ እሷም በማርያም ረሃብ ላይ ነው ያለሁት ማርያምን ያቅማችሁን አግዙኝ ወንድሞቸ ልለምናቹ 🙏🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰላም ወንድሞቸ ሲጨንቀኝ ጊዜ ነው የናንተን እርዳታ ፈልጌ ነው የመጣሁት መቀሌ ከእናቴ ጋር ነው የምኖረው እና 9 ነኛ ክፍል ነኝ እና ወደ ችግር ገባን ወንድሞቸ ምንም የሚበላ ነገር የለኝም  ማርያምን እያልኩ ስራ እንዳልሰራ አጣሁ 9 ነኛ ክፍል ነኝ ቤተሰብ ያላችሁን እርዱኝ በናታቹ ተባበሩኝ ልለምናቹ  ምንም ነገር የለኝም በጣም ተቸገርኩ ወንድሞቸ ያቅመማችሁን ያላችሁን አግዙኝ  🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ማህሌት ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለድ ክፍል አስራ ሁለት

ምሳ ሰአትም ደረሰ ንዴቴን አጥፍቼም በሳቅ ልቀበለው ተዘጋጀው እሱም ምሳ ሰአት ላይ መጣ ።  የመጣው ግን ብቻውን አልነበረም ከመቅደስ ጋር ነበር ። ይባስ ብሎም ሁለት ምሳ እቃም ይዟል ። ይሄ ልጅ ምን አ ስቦ ነው ብዬ በውስጤ ከራሴ ጋር እነጋገራለው ።

አላማዬን ለማሳካት ስልም ሳልፈልግ ምንም ያልተናደደ ሰው ለመምሰል ተገደድኩኝ ። አጠገቤም ደርሶ ማህሌት መቅደስን ይቅር በያትና ለወረኞች የሚያወሩትን ነገር አሳጪያቸው ። የአንቺም ሕሊና ሰላም ያግኝ አለኝ ። እሺ ይቅር ብያታለው አልኩኝ ቅልስልስ እያልኩኝ ።

ከዛም መቅደስ መጥታ አቀፈችኝ በሕይወቴ ከመቅደስ ጋር ብዙ ጊዜ ተቃቅፈናል ደስም ይለኝ ነበር ። አሁን ግን አላውቅም ዝግንን አለኝ የሆነ ነገርም ውስጤን ውርር ሲያደርገኝም ተሰማኝ ። ከዛም ቁጭ አልን አብረን ለሶስት ምሳ መብላት ጀመርን ።

ስንጨርስም መቅደስ ወደ እኔ ቀረብ አለችና በፍቅር ስለታወርኩ እና አብርሐም አንቺን እንደሚወድሽ ስለተሰማኝ ነው ያን ሁሉ የጅል ነገር ያደረኩት ከልብሽ ይቅር በይኝ ብላኝ ሄደች ።

ዝም አልኳት በው ስጤም እንዲህ በቀላሉ ይቅር አልልሽም እኔ የሆንኩትን እያንዳንዱን እንድትሆኚ እፈልጋለው ለአንቺ እኔ እራሴ እበቃለው ለዛ የሰይጣን ቁራጭ ሚኪ ተብዬውም ሌላ ወጥመድ አዘጋጅለታለው ብዬ ለራሴ ተናገርኩ ።

አብርሐም የእኔን በሀሳብ መዋጥ አይቶ ከልብሽ ይቅርታ አደረግሽላት ብሎ ጠየቀኝ አው ግን ትንሽ ጊዜ እፈልጋለው አልኩት ። ከልብሽ ይቅር ካልሻት ምንም የሚያስፈልግሽ ጊዜ የለም አለኝ እንዴት ብዬ ጠየቅኩት ። ማህሌት ይቅርታ ማለት....


├───────────────
መንፈሳዊ ልብ ወለድ
├───────────────
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ክፍል አስራ ሁለት (12)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
           𝗝𝗢𝗜𝗡
🔰@EOTC21_media🔰
🔰@EOTC21_media🔰

ክፍል አስራ ሶስት 20 Like ስሞላ ይቀጥላል

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ማህሌት ተከታታይ መንፈሳዊ ልብ ወለድ ክፍል አስር

በመጨረሻም ሁለቱን ሀሳቤን መፈጸም የምችልበት አንድ ሀሳብ መጣልኝ ። ሀሳቤም መቅደስንና ሚኪን ከተበቀልኩ በኋላ ራሴን ማጥፋት ። እንዴት እንደምበቀላቸው እያብሰለሰልኩ ሰኞ ደረሰ ወደ ትምህርት ቤትም መንታ ልብ ሆኜ ሄድኩኝ ።

ከተማሪዎች ሁሉ ትምህርት ቤት ቀድሜ የደረስኩት እኔ ነበርኩ ። ያለ ወትሮዬም ማስክ እና ኮፍያ ያለው ሹራብ ዩኒፎርሜ ላይ አድርጊያለው ።

ጭንቅላቴ ውስጥ ግደያት ግደያት የሚል ሀሳብ ብቻ ነው ያለው ። ጸጉሯን ይዤ እንቅ ላደርጋት ብፈልግም ውስጤ ይሄ የሞኝነት ስራ እንደሆነ እና ከዚህ የተሻለ የበቀል መንገድ እንድጠቀም ይመክረኛል ።

ብቻ አሁን ተማሪዎች ግቢ ውስጥ እየገቡ ነው የእኛም ክላስ ተማሪዎች አንድ በአንድ እየገቡ ነው ። ሁሉም ሲያዩኝ ማፍጠጥ ጀመሩ ። ንዴቴ አናቴ ላይ ወጣ መሳደብ እና መቆጣት ጀመርኩ ።

ምንድን ነው የምታፈጡት ቆይ እኔ ምን በድያችሁ እንደዚህ የእኔን መውደቅ የምትፈልጉት ሁላችሁም አስመሳዮች የተረገማችሁ ናችሁ እያልኩ ስሳደብ መቅደስ ክፍል ውስጥ ገባች እየተንደረደርኩ ሄጄ ባለ በሌለ ሀይሌ በጥፊ አልኳት ከዛም ለመደባደብ ሸሚዜን ከእጄ ላይ መሰብሰብ ጀመርኩ ።

የሚገርመው ግን እሷ ልትጣላኝ ቀርቶ ጉልበቴ ላይ ወድቃ ይቅርታ ጠየቀችኝ ። እኔ ግን ንዴቴ አልበረደም ነበረና በእግሬ ጭንቅላቷን ስመታት መሬት ላይ ወድቃ ተንከባለለች ።

ከዛም ብድግ ብላ እጇን አንስታ ልትመታኝ ስትል አብርሐም ከየት እንደመጣ ሳይታወቅ እጇን ያዛትና ውጪ ጠብቂኝ መጣው ብሏት ማህሌት በቃ ይበቃሻል ይቅር በያት አለኝ እና ወደ ጆሮዬ ጠጋ ብሎ የተፈጠረውን ነገር ከእኛ በቀር የሚያውቅ የለም ብዙ ከዚህ በላይ ባታወሪና ባትናደጂ ጥሩ ነው ።

ምሳ ሰአት እመጣለው ጠብቂኝ አለኝና ሄደ ። እኔ ግን በአእምሮዬ እንዴት እንደምበቀላት ማሰላሰል ጀመርኩ ። እናም አንድ ሀሳብ መጣልኝ ። ከምንጣላ ይልቅ የምትወደውን አብርሐምን ፍቅር ከእኔ እንዲይዘው ማድረግ ከዛ በየቀኑ ስትቃጠል ማየት.....

├───────────────
መንፈሳዊ ልብ ወለድ
├───────────────
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ክፍል አስር (10)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
           𝗝𝗢𝗜𝗡
🔰@EOTC21_media🔰
🔰@EOTC21_media🔰

ክፍል አስራ አንድ 20 Like ስሞላ ይቀጥላል
ሀሳባችሁን Comment ላይ አስቀምጡልኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Malet ahuneme behywete alu

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አባታችን አብርሀም ሀብቱ እና ንብረቱ እንዲበዛና  የሀብቱን ወራሽ ልጅ ስለሌለው በድንኳኑ በመሪር ሀዘን ተቀመጠ።

ያንጊዜ የእግዚአብሔር ድምፅ ተናገረው። አብርሃም.. አብርሀም.. አብርሀም.. ከድንኳንህ ውጣና የሰማይን ክዋክብት የምድርን አሸዋ ተመልከት መቁጠር ትችላለህን? "ዘርህንም እንዲሁ አበዛዋለሁ" አለው!!!


አብርሀምም ከድንኳኑ ወጣ የምድርን አሸዋ የሰማያት ክዋክብትን ተመለከተ ልቡም በሀሴት እና በደስታ ተሞላች።


እኛም በዚ ዘመን በየራሳች ችግር መከራ እና ስቃይ በድንኳናችን ውስጥ በሀዘን የምንኖር ክርስትያኖች እንደ አባታችን አብርሀም ከድንኳናችን ወተን በረከቶቻችንን ማየት ብንችል ምነኛ ደስታን በተሞላን!!!

አብርሀም ሀብቴን የሚወርስ የለም ብሎ ሲጨነቅ ባለ ቀን ጌታ ግን የአብርሀምን ዘመን አርቆ አይቶለታል። ዘሩንም ለቁጥር እስኪታክት ድረስ አብዝቶ ባርኮታል።

እኛም ተስፋ የሰጠን የታመነ ነው እና በዙሪያችን ከከበበን ፈተና እና ስቃይ በላይ አምላካችን ለትልቅ አስቦናል።

ንጉስ ዳዊት በመዝሙሩ በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ የልባችሁን መሻት ይሰጣችኋል'ና ያለው እንደኛ ሀዘን ለተጫጫነን ሰዎች ነው። በእግዚአብሔር ደስ ሲለን የበለጠውን እሱ ይጨምርልናል።


#መልዕክት✍

    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መርጌታ የሽዋስ  ባሕላዊ  መዳኒት ቀማሚ እናጨህክምና የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ።
1,  መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2,  ለቡዳ
3,  ለቁራኛ
4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,  ለጋኔን
6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8,  ለፀር (ለጠላት)
9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13, መስተፋቅር
14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22, ለልሳነ_ሰብእ
23, ለበረከት
24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26,ጸሎተ_ዕለታት
27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29, ለከበሮ
30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31, ለሙግት
32,ለሰላቢ
33,ለስንፈት ወሲብ
34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41;ለአዙሪት
42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43;ለሪህ በሽታ
44;የመገጣጠሚያ ህመም
45;ለጉልበት ድርቀት
46;የባት ህመም
47;የወገብ ህመም
48;የአንገትና ትከሻ ህመም
49;የከረመ ደረቅ ሳል
50;ለደም ግፊት
51;የሆድ መረበሽ
52;የከፋ የሆድ ድርቀት
53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55; እንቅልፍ መብዛት
56;የተለየ የቆዳ ህመም
57;ክብደት ለመቀነስ
58;የእንቅርት በሽታ
59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61; የሳይነስ ህመም
62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63;የወር አበባ ችግር ካለ
64;የወገብ መንሸራተት ካለ
65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66;ለከፍተኛ ራስ ምታት
67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68;ለድምፅ መታፈን
69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ
70;ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
👉 0928340602 📲ይደውሉልን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እስኪ መልሱልኝ የበረታ ህማም ከወዳጅ ክዳት ጋር በትሁት:

ዝምታእያስተናገድከው:

እንዴት በአንድ ግቢ የሁለት ሸንጎ ሙግት:

አንዴት ችለህ ተቋቋምከው።
ባንዱ ፍትህ አልባ ሸንጎ
በከሳሾች ደባ የጨለመ ችሎት ።

በደል ለማሸከም የተሳለ ሰበብሀቅህን ጠቅልሎት።

ባንዱ ያንተ ጴጥሮስ እኔ

አንዴ ለይሁዳ ገረድ አንዴ ለጠየቁኝ:
እያፈራረኩኝ ።

አላቅህም ብየ ስመሰክርብህ እሳት እየሞኩኝ ።

ለግዛት ሲያዳፉህ ታስረህ ስትጎተት

ሳለህ በመንገዴ ላይ አላቅህም ብየ ባንተ መሰከርኩኝ።








❮ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ❯
❬🙏🙏🙏❭







ቴዎድሮስ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ማርቆስ 1፥1 ~ አምላካችን YHWH ከዮሐንስ በኋላ ይመጣል {ክፍል አንድ}

ለጌታችን ፍጹም አምላክነት በሐዲስ ኪዳን ውስጥ ከተቀመጡ እጅግ ወሳኝ ከኾኑ ጥቅሶች መካከል አንዱ የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ፥ ቁጥር 1 ነው። ይህንን ጥቅስ ወሳኝ የሚያደርጉት ኹለት መሠረታዊ ጉዳዮች አሉ። የመጀመሪያው ይህ ጥቅስ እጅግ ግልጥ እና ፊት ለፊት (explicit) የኾነ በመኾኑ ዳግመኛም ለጌታችን የመጨረሻውን የአምላክነት ክብር ስለሚሰጥ (ጌታችንን ያህዌ ከማለት በላይ ወዴት ሊኬድ እንደሚቻል አላውቅም) በመንፈሳዊ ጦርነቶችና ውጊያዎች ውስጥ መጠቀም ትችላላችሁ። [ማምለጫ የሌለው ጥቅስ ነው።]

ኹለተኛው ደግሞ ክርስትናን የሚተቹ ብዙ የታሪክ አጥኚዎችንም የሚለጉም ነው ፥ ጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን ከወንጌላት ማቴዎስ እንደሚቀድም ብታስተምርም ፥ አሁን ባለው ዘመን ያሉ ምሁራን ግን የማርቆስን ቀዳሚነት ያምናሉ። ይህንን የምሁራን አካሄድ ይዘው “ክርስቲያኖች ቀስ በቀስ ነው ጌታችንን አምላክ ያደረጉት ፥ ማለትም በማርቆስ ላይ በጣም ዝቅተኛ ሥነ ክርስቶስ (Low Christology) ነው የሚገኘው ፥ ቀስ እያለ በማቴዎስና በሉቃስ ላይ እየጎለበተ መጥቶ በዮሐንስ ላይ ከፍተኛው ሥነ ክርስቶስ (High Christology) ይታያል ብለው የሚተቹ የታሪክ ምሁራን አሉ። ይህንን ደግሞ ይዘው ሙስሊሞች መጠቀም ጀምረዋል ፥ ስለዚህ ይህንን እንዴት እንደምትፈጡ መማር አለባችሁ።

የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መጀመሪያ። እነሆ፥ መንገድህን የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ ተብሎ በነቢዩ በኢሳይያስ እንደ ተጻፈ፥ ዮሐንስ በምድረ በዳ እያጠመቀ የንስሐንም ጥምቀት ለኃጢአት ስርየት እየሰበከ መጣ።

ወንጌለ ማርቆስ 1 ፥ 1 ~ 4


What an amazing testimony to the Deity of Our Lord Jesus Christ?!! የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት የሚመሰክር ውብ ጥቅስ ፥ ይህ ክፍል በማርቆስ ወንጌል ብቻ ሳይኾን በአራቱም ወንጌላት የተደገመ መኾኑ ደግሞ በአራቱም ወንጌላት ግልጥ የኾነ የጌታችን የአምላካችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነትን የሚያሳይ ምስክር አገኛችሁ ማለት ነው።

በዚያም ወራት መጥምቁ ዮሐንስ፦ መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ ብሎ በይሁዳ ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ። በነቢዩ በኢሳይያስ፦ የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ የተባለለት ይህ ነውና። ራሱም ዮሐንስ የግመል ጠጉር ልብስ ነበረው፥ በወገቡም ጠፍር ይታጠቅ ነበር፤ ምግቡም አንበጣና የበረሀ ማር ነበረ።

ማቴዎስ 3 ፥ 1 ~ 4


እነዚያም ሲሄዱ ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ ሊናገር ጀመረ እንዲህም አለ፦ ምን ልታዩ ወደ ምድረ በዳ ወጣችሁ? ነፋስ የሚወዘውዘውን ሸምበቆን? ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ቀጭን ልብስ የለበሰ ሰውን? እነሆ፥ ቀጭን ልብስ የለበሱ በነገሥታት ቤት አሉ። ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችኋለሁ፥ ከነቢይም የሚበልጠውን። እነሆ፥ መንገድህን በፊትህ የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ ተብሎ የተጻፈለት ይህ ነውና።

ማቴዎስ 11 ፥ 7 ~ 10


ሐናና ቀያፋም ሊቃነ ካህናት ሳሉ፥ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ዘካርያስ ልጅ ወደ ዮሐንስ በምድረ በዳ መጣ። በነቢዩ በኢሳይያስ ቃል መጽሐፍ፦ የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ፤ ዐዘቅቱ ሁሉ ይሙላ ተራራውና ኮረብታውም ሁሉ ዝቅ ይበል፥ ጠማማውም የቀና መንገድ ይሁን፥ ሸካራውም መንገድ ትክክል ይሁን፤ ሥጋም የለበሰ ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ ተብሎ እንደ ተጻፈ ለኃጢአት ስርየት የንስሐን ጥምቀት እየሰበከ በዮርዳኖስ ዙሪያ ወዳለችው አገር ሁሉ መጣ።

ሉቃስ 3 ፥ 2 ~ 6


የዮሐንስ መልክተኞችም ከሄዱ በኋላ፥ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ ይናገር ጀመር እንዲህም አለ፦ ምን ልታዩ ወደ ምድረ በዳ ወጣችሁ? ነፋስ የሚወዘውዘውን ሸምበቆን? ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ቀጭን ልብስ የለበሰውን ሰውን? እነሆ፥ ጌጠኛ ልብስ የሚለብሱና በቅምጥልነት የሚኖሩ በነገሥታት ቤት አሉ። ወይስ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችኋለሁ፥ ከነቢይም የሚበልጠውን። እነሆ፥ መንገድህን በፊትህ የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ ተብሎ የተጻፈለት ይህ ነው።

ሉቃስ 7 ፥ 24 ~ 27


አይሁድም፦ አንተ ማን ነህ? ብለው ይጠይቁት ዘንድ ከኢየሩሳሌም ካህናትንና ሌዋውያንን በላኩበት ጊዜ፥ የዮሐንስ ምስክርነት ይህ ነው። መሰከረም አልካደምም፤ እኔ ክርስቶስ አይደለሁም ብሎ መሰከረ። እንኪያስ ማን ነህ? ኤልያስ ነህን? ብለው ጠየቁት። አይደለሁም አለ። ነቢዩ ነህን? አይደለሁም ብሎ መለሰ። እንኪያስ፦ ማን ነህ? ለላኩን መልስ እንድንሰጥ፤ ስለራስህ ምን ትላለህ? አሉት። እርሱም፦ ነቢዩ ኢሳይያስ እንዳለ፦ የጌታን መንገድ አቅኑ ብሎ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ እኔ ነኝ አለ።

ዮሐንስ 1 ፥ 19 ~ 23


አሁን በዋነኝነት የማተኩረው ከማርቆስ ወንጌል ብቻ የጌታችንን አምላክነት ማሳየት ነው። ይህንን ጽሑፍ ለክርስቲያኖች (መጽሐፍ ቅዱስን እንደምልዐቱ ለሚያምኑ ሰዎች) ብቻ ሳይኾን ለሙስሊሞችም ለሌሎችም እንዲኾን ስለምፈልግ የመጀመሪያው ወንጌል ነው ከሚሉት ውስጥ ላሳያቸው እፈልጋለሁኝ። ወደ ዮሐንስ ወንጌል ከሄድኩኝ “አየህ? የቀደሙት ወንጌላት ይህንን ስለማያስተምሩ ግዴታ መጨረሻ ላይ ወደመጣው ወንጌል መሄድ አለብህ” ይሏችኋል። የማርቆስ ወንጌል ጋር ከሄዳችሁ ግን ሙስሊሞች ከኾኑ ሊሏችሁ የሚችሉት “የተበረዘ መጽሐፍ ቅዱስ ነው” ነው። የታሪክ ጸሓፍያኑን ቀበራችኋቸው ፥ መልስ የለውም ለዚህ። በዚሁም ግን የማርቆስን ካብራራሁኝ በኋላ መጽሐፍ ቅዱስን ለሚያምኑ ክርስቲያኖች ግን በሌሎች ጥቅሶች ይህንን ጥቅስ አብራራዋለሁኝ። ስለዚህ እንጀምር፥

የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መጀመሪያ። እነሆ፥ መንገድህን የሚጠርግ መልክተኛዬን በፊትህ እልካለሁ የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ ተብሎ በነቢዩ በኢሳይያስ እንደ ተጻፈ፥ ዮሐንስ በምድረ በዳ እያጠመቀ የንስሐንም ጥምቀት ለኃጢአት ስርየት እየሰበከ መጣ።

ወንጌለ ማርቆስ 1 ፥ 1 ~ 4


REACT | SUBSCRIBE | SHARE
✍🏽 ኑር አል መሲሕ ዕቅበተ ኦርቶዶክስ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ከቅዳሴ ጋር በተያያዘ፣ የልጅነት ትዝታዬ ከሆኑት መካከል፣ ከጓደኞቼ ጋር ተሰብስበን  ወደ ደብራችን ለቅዳሴ ስንሄድ ደወል ከሰማን “አሐዱ” ሳይባል ቤተ መቅደስ ውስጥ ለመግባት የምንሮጠው ሩጫ ነው፡፡ በዚህ መልኩ ስላድግን ነው መሰለኝ፣ ለቅዳሴ የተለየ ፍቅር አለኝ፡፡ ሠራዒው ካህን መጽሐፈ ቅዳሴው በሚያዝዘው መሠረት ሁለቱን “እጆቹን ዘርግቶ፣ ቀጥ ብሎ በመቆምና ፊቱን ወደ ምሥራቅ መልሶ”:-

አሐዱ አብ ቅዱስ (አንዱ አብ ቅዱስ ነው)፤
አሐዱ ወልድ ቅዱስ (አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው)፤
አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ (አንዱ [መንፈስም] ቅዱስ ነው)፤


እያለ ሲያዜም (በተለይ ድምጻዊ ከሆነ) እጅግ የሚመስጥና ሕሊናዬን ሰማይ አድርሶ የሚመልስ ስሜት ይሰማኛል፡፡ “አሐዱ” ሳይባል ቤተ መቅደስ ውስጥ ለመግባት ከጓደኞቼ ጋር እንሮጥ የነበረውን የልጅነት ሩጫ ሳስታውስ አንድ ነገር ትዝ አለኝ፡፡ እኛ እየሮጥን ካህኑ በድምጽ ማጉያ “አሐዱ” ሲል ከሰማን፣ ዜማውን እስኪጨርስ ድረስ ባለንበት ቦታ ቀጥ ብለን እንቆማለን፡፡ ለምን እንደምንቆም የሰንበት ትምህርት ቤት መምህራኖቻችንን ስንጠይቅ "ካህኑ አሐዱ በሚልበት ሰዓት ኅብስቱና ወይኑ ወደ ጌታ ሥጋና ደም ስለሚለወጥ ነው” የሚል መልስ እንደሰጡን አስታውሳለሁ፡፡ ቀሲስ ፍቅረ መለኮት ስለ ቅዳሴ ሲያስተምሩን፣ ይህ ጥያቄ ተነስቶ የሰማሁትን መልስ ስነግራቸው የሚከተለውን አስደናቂ ማብራሪያ ሰጡኝ፡-

"አይ ፍቅርተ ኢየሱስ! ምክንያቱ ይህ አይደለም፤ ኅብስቱና ወይኑ የጌታ ሥጋና ደም ወደ መሆን የሚለወጡት በቅዳሴው ሦስተኛ ከፍል (የአማንያን ቅዳሴ/አኰቴተ ቊርባን) ካህኑ ወደ እግዚአብሔር አብ መንፈስ ቅዱስን በኅብስቱና በወይኑ ላይ (እንዲሁም በሁላችን ላይ) እንዲልክ በሚጸልይበት ሰዓት ነው እንጂ አሐዱ ሲባል አይደለም፡፡ እንዲያውም ግሪኮች ይህን ጸሎት Epiklësis (ጽዋዔ መንፈስ ቅዱስ) በማለት ይጠሩታል፡፡ ካህኑ አሐዱ ሲል ቆመን የምንሰማው፣ የእምነት ምስክርነት እየሰጠ ስለሆነ ያን ለማዳመጥ ነው፡፡ ሲጨርስም የእርሱ እምነት እምነታቸው ነውና ምእመናን (ሕዝቡ) ‘በአማን አብ ቅዱስ (አብ በእውነት ቅዱስ ነው)፣ በአማን ወልድ ቅዱስ፣ በአማን ውእቱ መንፈስ ቅዱስ' በማለት ይመልሱለታል፡፡"

ቅዳሴ
በቀሲስ ዶ/ር መብራቱ ኪሮስ
ገፅ 26-27

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እኒህ ሦስቱ:-

፩. የተሸከሙት ሸክም ያላጎበጣቸው

፪. የመከራ ቀን ጥብዐታቸው

፫. መከራውን ያለፉበት ጥበባቸው

፬. ለሲኖዶሳዊ ልዕልና ተጋድሏቸው

እናት ቤተ ክርስቲያንን በጃት!

"በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።”
 
#ሐዋርያት ፳፥፳፰

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

‹‹ ጸጋ ቢሰጥህ በተሰጠህ ጸጋ አመስግን ያልተሰጠህን እሻለሁ በማለት የተሰጠህን እንዳታጣ።›› /ማር ይስሐቅ/

    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🇪🇹 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ❓

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መርጌታ የሽዋስ  ባሕላዊ  መዳኒት ቀማሚ እናጨህክምና የምነሰጣቸው አገልግሎቶች በጥቂቱ ።
1,  መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2,  ለቡዳ
3,  ለቁራኛ
4, #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,  ለጋኔን
6, ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7, ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8,  ለፀር (ለጠላት)
9, ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,  ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12, ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13, መስተፋቅር
14 ;ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15,ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16, ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17, የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18,ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19; መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20, መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21, ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22, ለልሳነ_ሰብእ
23, ለበረከት
24,ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25,ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26,ጸሎተ_ዕለታት
27,ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28, ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29, ለከበሮ
30,ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31, ለሙግት
32,ለሰላቢ
33,ለስንፈት ወሲብ
34,ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35, ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36,ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37, ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38,መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39,ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40, ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41;ለአዙሪት
42; ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43;ለሪህ በሽታ
44;የመገጣጠሚያ ህመም
45;ለጉልበት ድርቀት
46;የባት ህመም
47;የወገብ ህመም
48;የአንገትና ትከሻ ህመም
49;የከረመ ደረቅ ሳል
50;ለደም ግፊት
51;የሆድ መረበሽ
52;የከፋ የሆድ ድርቀት
53;በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54;የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣         ከሰው  መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55; እንቅልፍ መብዛት
56;የተለየ የቆዳ ህመም
57;ክብደት ለመቀነስ
58;የእንቅርት በሽታ
59;ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60; አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61; የሳይነስ ህመም
62;የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63;የወር አበባ ችግር ካለ
64;የወገብ መንሸራተት ካለ
65;ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66;ለከፍተኛ ራስ ምታት
67;ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68;ለድምፅ መታፈን
69;ከአጫሽነት ለመላቀቅ
70;ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
👉 0928340602 📲ይደውሉልን

Читать полностью…
Subscribe to a channel