ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3540

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እንደዚህ እያሉ ነው ቤተክርስቲያናን የዘረፏት ማወቅ ያለብን ነገር ሁሉም ሲኖዶሱ ውስጥ ያሉ ሰዎች አጭበርባሪ ሌባ ሀሰተኛ ናቸው የመንግስት ቅጥረኞች ቢቻል መረሸን ነበር ምድረ አጎብዳጅ ስንሰደብ እማ ምላሳቸው ይየያዛል ሲጀመር ሁሉም ክልል የራሱ ሲኖዶስ ሊኖረው ይገባል ይሄ ፈራጅ እግዚአብሔር ነው እያልን ክርስቶስን አንራቅ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሲጀመር ሲኖዶሱ በሸርሙጣዎች ነው የሚተዳደር ምድረ ቅርጫት

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ተማሪዎች ከፈተና በፊት ምን ብለው ይጸልዩ?

ቅዱስ ቄርሎስ ሳድሳዊ ከሚታወቁባቸው በርካታ በጎ ነገሮች አንዱ ለተማሪዎች የነበራቸው ልዩ ፍቅርና ቅርበት ነበረ፡፡ አባ ሚናስ ተብለው ይጠሩ ከነበረበት የምንኩስናቸው ዘመን ጀምሮ አቡኑ በተማሪዎች የተከበቡ ነበሩ፡፡ ከልዩ ልዩ ክፍለ ሀገራት ካይሮ ዩኒቨርሲቲ ሊማሩ ለሚመጡ ተማሪዎች የማደሪያ አገልግሎት በቅዱስ ሚናስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይሰጡ ነበር፡፡ ይህ አገልግሎታቸውም በግብፅ ለዘመናዊው ቤተ ክርስቲያንን የሚያካትት የማደሪያ አገልግሎት(church- affiliated dormitory) መወለድ ምክንያት ሆኗል፡፡ የዚህ የማደሪያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች የነበሩ ተማሪዎችም ቀሳውስትና ጳጳሳት የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ለመሆን በቅተዋል፡፡(ሊቀ ጳጳሱ አቡነ ሳሙኤልና ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊተጠቃሽ ናቸው፡፡) በወቅቱ መነኩሴ የነበሩት አባ ሚናስ (አቡነ ቄርሎስ) ለእያንዳንዱ የቤተ ክርስቲያኑ ካህን በተማሪዎቹ መኖሪያ ውስጥ የሥራ ድርሻ ሰጥተው ነበር፡፡ የእርሳቸውን የሥራ ድርሻ ምን እንደነበረ ግን ማንም ሰው አላወቀም ነበር፡፡ በሌሊት በድብቅ የሚሠሩት ሥራ ካህናቱና በቤተ ክርስቲያኑ የሚኖሩ ተማሪዎች የሚጠቀሙበትን መጸዳጃ ቤት ማጽዳት ነበር፡፡

ይህ ለተማሪዎች ያላቸው በጎ አመለካከት በፓትርያርክነት ዘመናቸው አልተለያቸውም፡፡ ተማሪዎች ፈተና ሲደርስባቸው ወደ እርሳቸው እየመጡ ጸልዩልን ይሉአቸው ነበር፡፡ አንዳንድ ተማሪዎች ደግሞ የሚያጠኑበትን መጽሐፍ ይዘው መጥተው ያስባርኩ ነበር፡፡ ቅዱስ አባ ቄርሎስ አንዳንዴ መጽሐፉን ገለጥ ያደርጉና ‹ይህንን አጥኑ› ብለው ይሠጡ ነበር፡፡ የፈተናውም አብዛኛው ጥያቄ ከዚያ ገጽ ይወጣ ነበር፡፡ እንዲሁም ለተማሪዎች ፈተና በሚፈተኑበት ጊዜ የሚገጥማቸውን የመንፈስ ጭንቀትና የአእምሮ ውጥረት በመረዳት የሚከተለውን ከፈተና በፊት የሚጸለይ ጸሎት አዘጋጅተውላቸዋል፡፡

+ ጸሎት +

‹‹ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ

‹‹በችግርህ ቀን ጥራኝ ፤ አድንሃለሁ አንተም ታከብረኛለህ›› ብለህ የአንተን መጠጊያነት መፈለግን ስላስተማርከኝ አመሰግንሃለሁ!

አሁንም ጌታ ሆይ! በዚህ የፈተና ሰዓት ጥበብና ማስተዋልን ትሰጠኝ ዘንድ እማጸንሃለሁ፡፡

ይህን ፈተና በሰላም አልፍ ዘንድ ጸጋን (ሞገስን) ስጠኝ፡፡ ፈተናውን በምሠራ ጊዜ ጥልቅ የሆነ ሰላምህንና በረከትህን ስጠኝ፡፡

ጌታዬ ኢየሱስ ውጤት በሚሰጡኝ ጊዜ በመምህራኖቼ ዓይን መወደድን ትሰጠኝና ልባቸውን ታለሰልስልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ፡፡ የከበርከው ጌታእኔ ኃጢአተኛ ነኝ ፤ ዓመቱን ሙሉ አንተን ደስ አላሰኘሁህም ፤ ውስጤንም ጭምር ፤ ነገር ግን ከልቤ ደንዳናነትና ከኃጢአቶቼ የተነሣ ሳይሆን ከምሕረትህ እና ከርኅርኄህ የተነሣ እንደትረዳኝ እለምንሃለሁ፡

ጌታ ሆይ ‹‹ለምኑ ይሰጣችኋል፣ እሹ ታገኛላችሁ፤ አንኳኩ ይከፈትላችኋል›› ብለሃል፡፡ እናም እነሆኝ እየለመንኩ ነው፤ የምሕረትህንም ደጅ እያንኳኳሁ ነው፡፡ ‹‹ወደ እኔ የሚመጣውን ከቶ ከእኔ አላወጣውም›› ብለሃልና ጸሎቴን አትናቅ፡፡በቅድስት ድንግልና በመላእክትህ ሁሉ አማላጅነት መልስልኝ!! አሜን!"

ታሪክ በማይረሳው የተወሳሰበ የትምህርት ዘመን አልፋችሁ ለምትፈተኑ ለዘንድሮ ተፈታኝ ተማሪዎች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን! የልባችሁን ዓይን ያብራላችሁ! ያጠናችሁትን ይባርክላችሁ የተማራችሁትን ያስታውሳችሁ! ባለቀ ሰዓት የሚደረግ ጥናት ከጭንቀት ውጪ ምንም አያተርፍምና ራሳችሁን በጸሎት አረጋግታችሁ ተፈተኑ::

ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

#share

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

📖እመጓ
📖ዝጎራ
📖መርበበት
📖ሰበዝ
📖ሚተራሊዮን
📖ችቦ
እንዘሂን ከላይ የትዘረዘሩትን የአለማየው ዋሴን መፅሃፍቶች አሁን እናጋራችሇለን!

bio ላይ ያለውን chanale  join እያላችሁ ቤተሰብ ይሁኑ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ጥያቄዎ
1. ስራ የለኝም እና ምን ሠርቼ የተሻለ ገቢ ላግኝ? ከሆነ
2. ስራ አለኝ ግን በማገኘው ደሞዝ ብቻ ኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልኩም እና እንዴት ተጨማሪ ገቢ ላግኝ? ከሆነ
3. ተማሪ ነኝ ግን ከትምህርቴ ጎን ለጎን ቢዝነስ በመስራት ለነገዬ ህይወት የሚሆን ገቢ እንዴት ማግኘት እችላለው? ከሆነ ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ።
እንዲሁም እራሳችሁን በሥልጠና ማሳደግ የምትፈልጉ ሰዎች
🥰 ፍላጎትዎ ከሆነ
👉 1. ስም
👉 2. ስልክ ቁጥር
👉 3. አድራሻ (ከተማ) በቴሌግራም ይላኩልን ወይም ይደውሉልን!

✍️  ምንም አይነት የስራ ልምድ አይጠይቅም።
@widase
@widase
@widase
ስ.ቁ 👉 ☎️   +251969263876
ይደውሉልን
ዛሬውኑ  ይመዝገቡ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💸🇲 🇦 🇰 🇪  🇾 🇴 🇺 🇷  🇲 🇴 🇳 🇪 🇾  🇼 🇮 🇹 🇭  🇾 🇴 🇺 🇷  🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!

🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ

History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ

👉🏻 🇨 🇧 🇪 
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷 
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦 
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭 
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵 

⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ

⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

"ከባዱ ብቸኝነት ማለት? የምትናገረውን በማይረዱህ ሰዎች መሀከል መሆን ነው!"

chek my bio🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ዲ/ን ዶር ቴዎድሮስ በለጠ ከአንድ ዓመት የጽሙና ጊዜ በኋላ ቀሪ ጊዜያቸውን በምንኩስና ሕይወት ለመኖር ጉዞውን ጀምረዋል። አባ ክፍለ ሥላሴም እንደ ተባሉ ምንጮች ገልጠዋል። የአበውን ጸጋ ሰጥቶ ያጽናልን
“ያላገባው ጌታን እንዴት ደስ እንዲያሰኘው የጌታን ነገር ያስባል፤” 1ኛ ቆሮ 7፥32

ምንጭ፦ማ/ሚድያ

#ወስብሐት ለእግዚአብሔር!!

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

1-እምነ በሐ(የዘወትር)

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💸🇲 🇦 🇰 🇪  🇾 🇴 🇺 🇷  🇲 🇴 🇳 🇪 🇾  🇼 🇮 🇹 🇭  🇾 🇴 🇺 🇷  🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!


#Old Group አላችሁ ?
ለምሳሌ በፊት ት/ቤት እያላችሁ የከፈታችሁት ግሩፕ ካለ ወደኛ ጋር ይምጡ።

🪼2023 ---- (January - November )
🪼2022 ---- 900
🪼2021-----1100
🪼2020 -----1100
🪼2019 -----1250
🪼2018 -----1400

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ


History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ

👉🏻 🇨 🇧 🇪 
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷 
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦 
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭 
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵 
   ለየት የሚያረገን በባዶ ሜዳ owner
   አስተላልፉ አንልም
 🍾full proof አለን
በታማኝነት እንገዛለን፤ከ scammers እራሳችሁን ጠብቁ::

⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ

⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለሆኑ ተማሪዎች
የቀረበ ትምህርታዊ፣ ቻናል።
ሁሉም ክርስቲያን የሆነ ተማሪ መቀላቀል ይችላል።

ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@school_of_chrstians
@school_of_chrstians
@school_of_chrstians

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ውድ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጆች እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛላቺሁ ጥያቄ አለኝ አንድ ክርስቲያን በምንም አይነት ሁኔታ በጋብቻ ከተጣመረ በምን አይነት ምክንያት ፍቺ ሊፈጽም ይችላል ወይም በአጭሩ ለፍቺ የሚያበቁ ምክንያቶችን ግለጹልኝ አመሰግናለሁ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አሜን እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ከእኛ ጋር ነው
አማኑኤል ከእኛ ጋር ነው
እኛ በፀሎት እንለምን ከዛ እግዚአብሔር ይፈርድልናል ወገኖቼ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Feraj ante sayhon, fetari, bicha nw yesawun eyesebk indatimot, leniseha idme yabqah.

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🧨 TG极速起量,广告代发+刷粉,稳定高效! 💎 @XG878

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አንዳንዴ ተሀድሶዎች ልክ ናቸው የዝባዚንኪያም ጥርቅም በዝቷል

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ምንም ይሁን ምን ከፈጣሪ ሶስት እጥፍ ፈራጅ ባንሆን
እኔ የአቡነ ሳውሪዎስ ደጋፊ አይደለሁም ግን ምንም በደል ቢበድል ንስሃ ሚቀበለውም ፣ሚሾመውም፣ያለአግባብ ቢሾምም ከስልጣን ሚያነሳውም ፈጣሪ ሆኖ ሳለ
የፈጣሪን ስልጣን መጋራት ይሄስ ከፈጣሪም አይደል ምክንያቱም ፈጣሪ እኮ ይቅር ባይ አምላክ ነው
ብቻ ሄዶ ሄዶ ጥፋት አጥፍተሃል ለዘለአለም ተቀጣ ማለት አግባብነት የሌለው ነገር ነው
ይህ ሰው ንሰሃ ቢገባስ ማን ያውቃል??
በግማሽ መረጃ ሙሉ ፍርድ ባንፈርድ መልካም ነው እህት ወንድሞቼ
አሁን እንደዚ ሳወራ የሳውሪዎስ ቃለ አቀባይ ሚል እኮ አይጠፋም

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በስሜት ሳይሆን ምትመራው በፈቃደ እግዚአብሔር ነው ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አሜን ቃልወትን ያሰማልን ስለ መረጃውም እግዚአብሔር ይስጥልን አብዛኛው ምዕመን ይህን ሁሉ አያውቅም ነበር ።እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ጥያቄዎ
1. ስራ የለኝም እና ምን ሠርቼ የተሻለ ገቢ ላግኝ? ከሆነ
2. ስራ አለኝ ግን በማገኘው ደሞዝ ብቻ ኑሮ ውድነቱን መቋቋም አልቻልኩም እና እንዴት ተጨማሪ ገቢ ላግኝ? ከሆነ
3. ተማሪ ነኝ ግን ከትምህርቴ ጎን ለጎን ቢዝነስ በመስራት ለነገዬ ህይወት የሚሆን ገቢ እንዴት ማግኘት እችላለው? ከሆነ ለዚህ ሁሉ መልስ እኛጋ ያገኛሉ።
እንዲሁም እራሳችሁን በሥልጠና ማሳደግ የምትፈልጉ ሰዎች
🥰 ፍላጎትዎ ከሆነ
👉 1. ስም
👉 2. ስልክ ቁጥር
👉 3. አድራሻ (ከተማ) በቴሌግራም ይላኩልን ወይም ይደውሉልን!

✍️  ምንም አይነት የስራ ልምድ አይጠይቅም።
@widase
@widase
@widase
ስ.ቁ 👉 ☎️   +251969263876
ይደውሉልን
ዛሬውኑ  ይመዝገቡ!

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ባዊ ፈገግታ የሰዎችን ልብ ይከፍታል፤ ለሰው ልጅ ያለህን አክብሮት የምትገልፅበት አለማቀፋዊ ቋንቋ ነው።

Chek my bio🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እኔስ ምን ትቼ ልከተልህ

🥹

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጅ ፣ሴራው ከባድ ነው

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ንጉሱም ደንግጦ ምንም ሳያንገራግር ልጁን ለማትረፍ እዛ የቆየና የሚሸት ውሃ ውስጥ ዘሎ ገባ ፡ ህፃኑንም ከውሃው ሲያወጣው ህፃኑ በህይወት የለም ፡ ንጉሱ ደንዝዞ ቀረ.......
ያ መንፈሳዊ አባት ግን የበቃ (ቅዱስ) ስለሆነ ልጁን በእግዚአብሔር ሀይል አዳነለት

ንጉሱ፦ "ለምን እደዚህ አረክ" አለው
< > "በመጀመሪ አንተ እዚህ የሚሸትና የተበላሸ ውሃ ውስጥ ለምን ገባህ?"
ንጉሱ፦ "እኔማ ልጄን ለማዳን ነው!" አለው
ያም አባት=> አየህ ፈጣሪም እንዲህ ነው እኛን ለማዳንና ለማትረፍ ልክ እንደ አንተ ክብሩንና ንግስናውን ሳይል ስለኛ ስለ ልጆቹ ይገደዋል የፈለገ ክፉ ቦታ ላይ ብንገኝ አኛን ለማዳን ከንግስናው ይወርዳል......."አለው

ያም ንጉስ በዚህ ተፀፅቶ አምላክ እንዳለ ተቀበለ
"ያሚያኖረን አምላክ አለን ቸርነቱ አይለየን"

#መልዕክት✍

    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ዲቃላ የእግዝአብሄር ጉባኤ ላይ እንዳይገባ ይላል ኦሪት ዘዳግም ላይ በምን ጥፋቱ ነው አስር ትውልድ ድረስ የተከለከለው??

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🎙ሰላም 🔊
👇  ከዚ በታች ባሉት አመታት የተከፈተ group ካላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን ቶሎ ያናግሩኝ

✅ 2017 ⏩  2000 ብር
✅ 2018 ⏩  1500 ብር
✅ 2019 ⏩  1000 ብር
✅ 2020 ⏩  1000 ብር
✅ 2021 ⏩  950ብር
✅2022  ⏩  900ብር
✅2023  ⏩ 500 ብር
  ለመሸጥ ያናግሩ  ⏩  🗯 በዉስጥ መስመር online ነኝ

‼️ማሳሰቢያ

⚠️ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ ዋጋው እኩል. ነው እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ

✅ 2step verification ሊኖራችሁ ይገባል
✅ Clear chat መደረግ የለበትም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ውድ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጆች እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛላቺሁ ጥያቄ አለኝ አንድ ክርስቲያን በምንም አይነት ሁኔታ በጋብቻ ከተጣመረ በምን አይነት ምክንያት ፍቺ ሊፈጽም ይችላል ወይም በአጭሩ ለፍቺ የሚያበቁ ምክንያቶችን ግለጹልኝ አመሰግናለሁ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እግዚአብሔር ይፈርዳል አይዘገይም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ይህ እኮ እዉነታ ነዉ የደነቆረ ጳጳስ ተሾመ እህ ምነዉ የሽንገላ አምላክ እኮ አደለም እምናመልከዉ የዚን ያክል 😭😭😭 መቼም የማይረሳ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#like#share
ወደደንም ጠላንም እኝህ አባት የብዙ ኦሮቶዶክሳዊያን ስማእታት ደም በእጃቸው አለ ። ammatanis Amanuu baataniAbbaan keenyi kun Dhigga wareggamtoottaa Harka isaani irra jira.

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💸🇲 🇦 🇰 🇪  🇾 🇴 🇺 🇷  🇲 🇴 🇳 🇪 🇾  🇼 🇮 🇹 🇭  🇾 🇴 🇺 🇷  🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!

🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ

History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ

👉🏻 🇨 🇧 🇪 
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷 
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦 
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭 
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵 

⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ

⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment

Читать полностью…
Subscribe to a channel