ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
☞ግንቦት 26 እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም የልደት በዓላቸው
በሰላም አደረሳችሁ፡፡
☞አባታቸው ፍሬ ቡሩክ እናታቸው ዮስቴና የሚባሉ በሕገ እግዚአብሔር፡
በሃይማኖት በምግባር ጸንተው የሚኖሩ ደጋግ ክርስቲያኖች የገኙ አባት ናቸው፡፡
☞አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ፅንሰታቸው ነሐሴ 26፤ ውልደታቸው ግንቦት
26፤ ዕረፍታቸው ኅዳር 26 ነው፡፡
☞አቡነ ተክለሃይማኖት አቡነ ሀብተማርያምን አምስት መቅሰፍታት እንዲጠፋ
በደጄ በደብረ ሊባኖስ ተቀበርልኝ ብለው የለመኗቸው ታላቅ አባት ናቸው፡፡ይህ
እንዴት ነው ቢሉ
☞አቡነ ተክለሃይማኖት እኔ ከተቀበርኩበት ቦታ እድትቀበር ቃልኪዳን ግባልኝ
ብለው ጠየቋቸው፡፡
☞አቡነ ሀብተማርያምም አባቴ ሆይ ይህንን አደርግ ዘንድ ሰለምን ትወዳለህ?
አላቸወ፡፡
☞አቡነ ተክለሃይማኖትም በሀገሬ ላይ የታዘዙ አምስት መቅስፍቶች አሉና
ሰለዚህ ነው እነዚህም አንዱ መብረቅ ሁለተኛው ቸነፈር ነው ሦስተኛው ረሀብ
ነው፤ አራተኛው ወረርሽኝ ነው አምስተኛው የእሳት ቃጠሎ ነው፡፡ የአንተ አጽም
በውስጡ የተቀበረ እንደሆነ ከነዚህ መቅስፍታት ትድናለች አሏቸው፡፡
☞አቡነ ሀብተ ማርያም ንዑድ ክቡድ የምትሆን አባቴ ሆይ ልዩ ክብር በሚሆን
በአንተ አጽም መቀበር ያልዳነች በእኔ አጽም መቀበር ድኅነትን ታገኛለችን?
ብለው ተከራከሩ በዚህም ጊዜ አቡነ ተክለሃይማኖት መልሰው
☞አንተ የማታውቀው ከፈጣሪያችን ከእግዚአብሔር የተሰጠህ እኔ የማውቀው
ክብር አለህና ሰለዚህ ነው፡፡ ይልቅስ እንዳልኩህ በተቀበርኩበት ቦታ እንድቀበር
ቃልኪን ግባልኝ ብለው ማለዷቸው፡፡
☞ይህንንም ሲባባሉ እንዲህ የሚል ቃል መጣላቸው ከወዳጄ ከሀብተ ማርያም
እንደበት ይህ ቃል አይወጣም፤ ዳግመኛም ወዳጄ ተክለሃይማኖት ሆይ እርሱ
በወደደው የሚቀበር አይደለምንና እኔ ከተቀበሩኩበት እንድትቀበር ብለህ
የምታስገድደው ለምንድ ነው?
☞እኔ በወደድሁት ቦታ ይቀበራል እንጂ የሚል ቃል ተነገረ፡፡
☞አቡነ ተክለሃይማኖትንም እየለመኑና እየሰገዱከሥላሴ ዙፋን ተንበረከኩ፡፡
☞በሦስተኛውም ይሁን እንዳልከው ይቀበርልህ የሚል ቃል ተሰማ፡፡
☞ዳግመኛ በአንተም አጽም በሀብተ ማርያምም አጽም ቦታህ ከመቅሰፍት
ትድናለህ ልጆችህ ግን በቸነፈር ደዌ ቢሞቱ ከሰማዕትነት ተቆጥሮላቸው ወደ
መንግሥት ሰማያት እንዲገቡ በራሴ ምዬ ቃልኪን ገብቼለሃለሁ አላቸው፡፡ በዚህም ጊዜ አቡነ ተክለሃይማኖት እጅግ ደስ ተሰኙ፡፡
(ገድለ አቡነ ሀብተማርያም)
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
በናታችሁ family ይሄ tiktok account በኦርቶዶክስ ላይ በጣም ቀላጅ ስለሆነ እየገባችሁ report adrgu
Читать полностью…💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
Hanga dhumaa dubbisaa keessattuu dargaggoonni. Yaada barumsa kana iraattii qabdaan immoo isiin irraan barbada.
Ba'uu 20:12
" Abbaa fi Haadha kee kabaaji"
° Seerrii kun Abboommii Waaqayyoo karaa Rajiicha Museetiin nuuf kenne keessaa isa tokkodha.
> Abbommiiwwaan kurnaan Seera ba'uu boqonnaa 20 irraa ni Argattuu dubbisaa.
> Eegaa Waaqayyoo Abbaa fi haadha keenyaa kabajuu Akkaa qabnu nuu barsiisa.
> Bu'uruuma kanaan Namni Abbaa fi Haadha isaatiif hin Ajajamnee fi hin kabajiine Cubbuu hojjatee jira jechuudha. sababni isaas Seera ykn Abboommii Waaqayyoo dige waan ta'eef.
> Namni Waaqayyoon nan jaaladha ofiin jedhu immoo Seeroota Waaqayyoo Eeguu qaba. kanaaf Gooftaan keenya Iyyasuus Kiristoos " Yoo naa jaalattan Ajaja koo Eegaa" nun jedha.
Yoh. 14:15
> Seeroota Eegaa jedhamne kana keessaa tokko isa Ammaa kafnee kanaadha.
> Bara nuti keessa jirruu kanatti Namoonnii hedduun Abbaa fi haadha isaaniif kabaaja kan hin keenninnee fi Manguddoota kamiifuu kabaja kan hin Lannee ta'ee yoo mul'atu ni Argina.
> Namni Akkanaa kun immoo biyyaafiis, Ofifiis hin ta'u Sababni isaas wanti jaalala jedhu fi Namusni keessa isaa wan hin jirreef.
> kana immoo Namoonnii Barumsa Lammummaa fi Amaala gaarii kana dura baratees ni beeka jedheen yaada.
Jaalallii fi Namusniis Maatii keessaa Akkaa Eegalu Lammummaa irraattiis bartamee jira.
> kanaaf Namoota kamiifuu kabaja keennuun Barbachisaadha.
NAMNI ABBAA FI HAADHA ISAA KABAJU MAAL ARGAATA?
1, Umrii dheeraa jiraata:
> "biyyaa Waaqayyoo Gooftaan sif keennuu keessatti Umriin kee Akka dheeratuuf --------------" Ba'uu 20:12
balataaniis Efeeson 6:2---3
> Bara kakuu moofaa keessa namni Abbaa fi haadha isaa miidhu Akkaa Akka Ajjefamu Kitaaba Qulqulluu irraatti Akkaa barreeffame quba qabduu Laata? Osoo bara sana keessa jirannee hoo meeqa keenyatuu jalaa ba'a Laata? Of haa ilalluu dargaggoon bara kanaa.
Ba'uu 21:15
2, Abarsa jalaa baana
Keessa deebii 27:16 " Abbaa ykn Haadha isaa kan Salphiisu Abaraamaa haa ta'u"
° kanaafuu Abarsa jalaa ba'uuf Seera Waaqayyoo Eeguun barbachiisaadha.
> Namni Abarame immoo bara isaa guutuu Gidiraadhaan jiraata, biyyaa isaatiifiis hin fayyaadu. kanaaf maloo Seera Waaqayyoo Eeguun haa Eebbifmnu..
° Waaqayyoo nama Namoota birootiifis kabaja Laatu nuu haa tasiisu.
Gaafii Amantaan Waal qabatu yoo qabattaan Dhiyefachuun ni danda'ama.
25/09/2017 4:45 AM.
From. N/Arsi. Dn Bayyanaa Nagaash
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
የምታልፍባቸው የሕይወት መንገዶች ሁሉ ትግል የበዛባቸው፤ ከአንዱ ስትወጣ ሌላ የመከራ በር እየተቀበለህ፤ በምንም መልኩ ለእረፍትና ለክብር የተፈጠርክ እስከማይመስልህ ቢሰማህ እንኳ፤ ልፋትህና ጥረትህ ሁሉ ዋጋቢስ ቢመስልህም ከላይ የሚያይህና ለክብር ያጨህ የሚያሳርፍህ ታዳጊ አለህ። በእርሱ ለተደገፈች ነፍስ ሰላምና ክብር አዘጋጅቶላታል። እንደውም
“ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።” ሮሜ 8፥18
ስለዚህ ተስፋ አትቁረጥ፤ መከራህ ወሰን አለው። አሁን የምታልፍባቸውን የመከራ ክምር ሁሉ የሚያስረሳ፣ አእምሮን ሁሉ የሚያልፍ የክብር ድግስ ከፊትህ አለ። ጥቂት ታግሰህ፣ ወሰን በሌለው በክብሩ ውስጥ ለዘለዓለም ትሰወራለህ። ክብር የሆነውን ጌታ በደጅ ነው። ከሁሉ ስቃይ ገላግሎ ሊያሳርፍህ የሚወድ ጌታ በደጅ ቆሞ በርህን ያንኳኳል ።
ኃጢአት ምን እንደሆነና ፍፃሜውንም ብታውቅ ትሸሸዋለህ!
ኃጢአት የኀሊናና የመንፈስ ሞት ነው፤ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው ‹‹የኃጢአት ደሞዝ ሞት ነው›› (ሮሜ.፮፥፲፫) ሰው በዚህች በዓለም ውስጥ ሲኖር በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ኃጢአት ይሠራል፤ በመታገስ ኃጢአትን ማሸንፍ አቅቶት ክፉት ሲሠራ ለኃጢአት ይሸነፋል፡፡ ይህም ከልጅነቱ ያርቀዋል፡፡ አዳም ከልጅነቱ ተዋርዶ ከገነት የወጣው ለኃጢአት በመሸነፉ ነበር፡፡ ‹‹ክፉን በመልካም አሸንፉ እንጂ በክፉ አታሸንፉ›› (ሮሜ.፲፪፥፳፩) ከአባቱ ቤት የወጣ ልጅ፣ ከእረኛው የተለየ በግ፣ ባለቤት የሌለው ገንዘብ ነውና ኃጢአተኖች የጠፉ ናቸው፤ ዓለማዊ ሕይወት የሚያሸንፋቸው ይጠፋሉና፤ ‹‹ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም››፡፡ (፩ ዮሐ. ፪፥፲፮)
ኃጢአት የሚሠራ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር መተባበር የለውምና ከፈጣሪው ይርቃል፤ ለዚህም ነው ኃጢአትም ከእግዚብሔር መለየት ነው የተባለው፤ ‹‹ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?፤ ክርስቶስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?›› ( ፪ ቆሮ. ፮፥፲፬-፲፭)
ኃጢአት እግዚብሔርን ማጣትም ነው፤ በኃጢአት የሚኖር ሰው ራሱንና ልቡናውን ከእግዚአብሔር በመለየቱ እግዚአብሔርን ያጣል፤ ‹‹የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል››፤ (ዮሐ.፲፬፥፳፫) ፈጣሪን የማያምን ግን ኃጢአትን አብዝቶ ይሠራል፤ መጥፎ ሥራዎችን የሚሠራ ሰው መንፈስ ቅዱስ ይርቀዋል፤ የመንፈስ ቅዱስንም ሥራ ይቃወማል፡፡ ‹‹ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ›› (ኤፌ.፬፥፴) መንፈስ ቅዱስ በሰው ልቡና ውስጥ ሥራውን ካልሠራ ሰው ንስሓ ሊገባ አይችልም፤ ሰው በኃጢአቱ እንደተጸጸተና ንስሓ እንዲገባ የሚያበረታው መንፈስ ቅዱስ ነውና፡፡ ኃጢአተኛ ሰው የሕይወትን ትርጉም አያውቅም፤ ስለንስሓ ቢነገረው ‹በሕይወቴ እንድደሰት ተውኝ› ይላል፤ ምድራዊና ዓለማዊ ደስታ ሕይወት እንደሆነ ያስባልና፡፡
በኃጢአት ውስጥ የኖረ ሰው ውስጣዊ ሰላም የለውም፤ ‹‹ለክፎዎች ሰላም የላቸውም ይላል እግዚአብሔር›› (ኢሳ. ፵፰፥፳፪) ልቡናውም በጭንቀት ስለሚሞላ ፈሪ ይሆናል፡፡ መጥፎ ባሕርይን ይወርሳል፡፡ አዳም ኃጢአትን በሠራ ጊዜ ከዚያ በፊት ያልነበሩ ሦስት ነገሮችን ገንዘብ አደረገ፤ ፍርሀት፣ ድንጋጤና ሰላም ማጣት፤ ፍርሀት የሥነ ልቡና ሕመምተኛ ያደርጋል፤ ኃጢአት ሕሊናን ያደክማል፡፡ ጻድቃን ግን በሰላም፣ በፍቅርና በድስታ ይኖራሉ፡፡ የመንፈስ ፍሬ ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ እምነት፣ የውሃት፣ ራስን መግዛት ነውና፤(ገላ. ፭፥፳፪-፳፫)
በዚህ ምድር ስንኖር ሕገ እግዚአብሔርን በመተላለፍ የተነሳ መርገሞች የሚያስከትሉአቸው ቅጣቶች ብዙ ናቸው፡፡ ‹‹የዚህን ሕግ ቃሎች ያደርግ ዘንድ የማያጸና ርጉም ይሁን…››(ዘዳ. ፳፰፥፳፮) ሰው ንስሓ ሳይገባ ለድንገተኛ ሞት ሊዳረግ ይችላል፤ በበሽታ ይቀጣል፤ ረኃብ፣ ቸነፈርና ድኅነት ይበዛበታል፤ በደልም ይደርስበታል፡፡
ሰው ንስሓ ከገባ ከዘለዓለማዊ ቅጣት ይድናል፡፡ ነገር ግን በእግዚአብሔር የተወሰነበትን ምድራዊ ቅጣት መቀበል ይኖርበታል፡፡ ያም የሚወሰነው ከሚሠራው የኃጢአት ዓይነት ነው፡፡ በእርግጥ የኃጢአት ትንሽና ትልቅ የለውም፤ ሆኖም ሰው ዐሥርቱ ትእዛዛትን በተላለፈበት መጠን ይቀጣል፡፡ ከእግዚአብሔር ቁጣ የተነሳ የሚመጣ ቅጣትና በፍትሐ ብሔር ወይም በቤተ ክርስቲያን የሚመጣ ቅጣት ሊቀበል ይቻላል፡፡ ይህም ለተወሰነ ጊዜ ከቅዱስ ቁርባን መከልከና ቤተክርስቲያን እንዳይገባ መከልከል ሊሆን ይችላል፡፡
ኃጢአትን አብዝቶ መሥራት በእግዚአብሔር አርአያና ምሳሌ መሆንን ያስቀራል፤ የኅሊና ነጻነትንና የልቡና ንጽሕናንም ያሳጣል፡፡ ‹‹እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ›› (ዘሌ.፲፩፥፵፬) ኃጢአትን የማይተው፣ እስከዕለተ ሞቱም ንስሓ የማይገባ ሰው ግን የዘላለም ቅጣት ይፈረድበታል፡፡ እግዚአብሔር መሓሪና ምሕረቱም የበዛ እንደሆነ ሁሉ ፍርዱም እውነትና ፍጹም መሆኑን፣ በደልን ይቅር የሚል፣ ኃጢአትንም የማይወድ መሆኑን ማወቅ ይገባል፡፡ ከእግዚአብሔር ቸርነትና ምሕረት አንጻር ፍርዱንና ቅጣቱንም አስቦና ተረድቶ ወደ ንስሓ መመለስ ያስፈልጋል፡፡ ቸርነቱን በመተማመን ጭከናውን መርሳት፣ ምሕረቱንም ተስፋ በማድረግ ፍርዱንም ደግሞ መዘንጋት አይገባም፡፡ ‹‹እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ጭከናውም በውድቀቱ ላይ ነው፤ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ›› (ሮሜ. ፲፩፥፳፪)
እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነው፤ ፍርዱም በትክክል ነው፤ ንስሓ ገብተን ከፊቱ ብንቆም የእግዚአብሔርን ቸርነት እናያለን፡፡ በግድ የለሽነት የምንኖር ንስሓ የማንገባ ሆነን በፊቱ ብንቆም ደግሞ በጭካኔውና በፈራጅነቱ እግዚአብሔርን እናየዋለን፡፡
የዓለም ፍጻሜ የፍርድ ቀን አስደንጋጭና አስፈሪ ነው፤ ‹‹እነሆ ምድሪቱን ባድማ ሊያደርግ፣ ኃጢአተኞቿንም ከእርሷ ዘንድ ሊያጠፋ ጨካኝ ሆኖ በመዓትና በጽኑ ቁጣ ተሞልቶ የእግዚአብሔር ቀን ይመጣል›› (ኢሳ. ፲፫፥፱) በዚያም ቀን እግዚአብሔር ብቻ ከፍ ከፍ ይላል፡፡ ጣኦቶቻቸውም ሁሉ ፈጽመው ይጠፋሉ፡፡ እግዚአብሔርም ምድርን ያናውጥ ዘንድ በተነሣ ጊዜ ሰዎችን ከማስደንገጡና ከግርማው ክብር የተነሣ ወደ ድንጋይ ዋሻና ወደ ምድር ንቃት ውስጥ ይገባሉ፡፡ (ኢሳ.፪፥፲፯-፳) ፭ኛው የግብፅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሽኖዳም እንዳሉትም ‹‹ኃጢአት ምን እንደሆነና ፍፃውንም ብታውቅ ትሸሸዋለህ››፡፡ ጻድቃን መንግሥተ ሰማያትን ሲወርሱ ኃጥኣን ግን ዘለዓለማዊ ቅጣት ወዳለበት ገሀነመ እሳት ውስጥ ይጣላሉ፡፡ ‹‹እነዚያም ወደ ዘለዓለም ቅጣት፣ ጻድቃን ግን ወደ ዘለዓለም ሕይወት ይሄዳሉ›› (ማቴ.፳፭፥፵፮)
በዚያች በፍርድ ቀን ለቅሶ፤ ዋይታና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል፤ ሆኖም ሁሉም የማይጠቅም ጩኸት ነው፡፡ ጨለማውና የማይጠፋው እሳት እጅግ ከባድና አስፈሪ ነው፡፡ ከባድነቱንም ለመረዳት የሚቻለው ግን የጻድቃንን ሕይወት በማየት፣ በመረዳትና በማወቅ ነው፡፡
ምንጭ፤ የንስሓ ሕይወት መጽሐፍ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ የግብፅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ፤ ውርስ ትርጉም ቀሲስ እሸቱ ታደሰ ወንድምአገኘሁ በ፳፻፱ ዓ.ም.
ደን በየነ ነገሽ 24/09/2017 ዓ.ም
ነ/አርስ
“የሕይወትን ዋጋ እንድትገነዘቡ እና በከንቱ አኗኗር እንዳታባክኑት ስለ እናንተ የፈሰሰውን የክርስቶስን ደም አስታውሱ...❤️🩹”
[✍️ ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ]
ዛሬ ቅዳሴ ላይ ከተነበቡ የቅዱሳት መጽሐፍት ክፍል ውስጥ:
ከቅዱስ ወንጌል:
የሉቃስ ወንጌል 24
50፤ እስከ ቢታንያም አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው።
51፤ ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ።
ከመምህራችን ጳውሎስ መልእክት
ወደ ሮሜ 10
4፤ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
ከሌሎች መልእክታት
1ኛ ጴጥሮስ 3
16፤ በክርስቶስ ያለውን መልካሙን ኑሮአችሁን የሚሳደቡ ሰዎች ክፉን እንደምታደርጉ በሚያሙበት ነገር እንዲያፍሩ በጎ ሕሊና ይኑራችሁ።
መልካም የጌታ ቀን
የአበው ድንቅ ትምህርቶች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአበው ትምህርቶችን ለማግኘት ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚@Mekre_Abew_Orthodox💚
💛@Mekre_Abew_Orthodox💛
❤️@Mekre_Abew_Orthodox❤️
ምሥጢረ ሥላሴ የሚያስተምረው አስተምህሮ ምንድን ነው? [ክፍል ዐሥራ ኹለት]
አሁን ቃሉ በውስጡ የሚያመላክተው ይህ ከኾነ ወደኋላ ወደ ዘፍጥረት 1 ፥ 2 ተመልሰን ምን ምልክት እንደሚሰጥ እንመልከት። ልክ ምድር ባዶ ነበረች መልክም አልነበራትም ካለ በኋላ ወዲያውኑ የእግዚአብሔር መንፈስ በውኃው ላይ ይሰፍ ነበር ይላል። የመጀመሪያ ምልክት የምናገኘው ወዲያውኑ የእግዚአብሔር መንፈስ እዚያ ጋር መጠቀሱ ቀድሞ ከተጠቀሰው የምድር ባዶነት እና ኋላ ከሚመጡት የምድር ፍጥረቶች ጋር ግንኙነት ይኖረዋል። ቃሉም ደግሞ በውስጡ ቅድመን እንደተመለከትነው ዓላማው መጠበቅና መንከባከብ ነው። በሌላ አነጋገር መንፈስ ቅዱስ በባዶዋ ምድር ላይ ይሰፋል ማለቱ ያንን ምድር ለመጠበቅና ተንከባክቦ ቀጣይ ለሚመጡት ፍጥረታት ማዘጋጀት ነው ማለት ነው። ያንን ደግሞ ዳዊት በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶ ሲያገናኘው ተመልከቱ፥
ፊትህን ስትሰውር ይደነግጣሉ፤ ነፍሳቸውን ታወጣለህ ይሞታሉም፥ ወደ አፈራቸውም ይመለሳሉ። መንፈስህን ትልካለህ ይፈጠራሉም፥ የምድርንም ፊት ታድሳለህ። የእግዚአብሔር ክብር ለዘላለም ይሁን፤ እግዚአብሔር በሥራው ደስ ይለዋል።
መዝ 104 ፥ 29 ~ 32
የዳዊትም የመጨረሻ ቃሉ ይህ ነው። ከፍ ከፍ የተደረገው፥ በያዕቆብም አምላክ የተቀባው፥ በእስራኤል ዘንድ መልካም ባለ ቅኔ የሆነ፥ የእሴይ ልጅ የዳዊት ንግግር፤ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ተናገረ፤ ቃሉም በአንደበቴ ላይ ነበረ። የእስራኤል አምላክ ተናገረኝ፤ የእስራኤል ጠባቂ እንዲህ አለ፦ በሰው ላይ በጽድቅ የሚሠለጥን፥ በእግዚአብሔርም ፍርሃት የሚነግሥ፥
2ኛ ሳሙኤል 23 ፥ 1 ~ 3
በጭንቃቸው ሁሉ እርሱ ተጨነቀ፥ የፊቱም መልአክ አዳናቸው፤ በፍቅሩና በርኅራኄውም ተቤዣቸው፥ በቀደመውም ዘመን ሁሉ አንሥቶ ተሸከማቸው። እነርሱ ግን ዐመፁ ቅዱስ መንፈሱንም አስመረሩ፤ ስለዚህ ተመልሶ ጠላት ሆናቸው፥ እርሱም ተዋጋቸው።
ኢሳ 63 ፥ 9 ~ 10
በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ፥ ሠራዊታቸውም ሁሉ በአፉ እስትንፋስ፥ የባሕርን ውኃ እንደ ረዋት የሚሰበስበው፥ ቀላዮችንም በመዝገቦች የሚያኖራቸው።
መዝ 33 ፥ 5 ~ 6
እግዚአብሔር አንድ ነው
እግዚአብሔር ፍጹም አምላክ ነው {በባሕርዩ እግዚአብሔር ነው}
የእግዚአብሔር ቃል ፍጹም አምላክ ነው {በባሕርዩ እግዚአብሔር ነው}
የእግዚአብሔር መንፈስ ፍጹም አምላክ ነው {በባሕርዩ እግዚአብሔር ነው}
እግዚአብሔር ማለት የእግዚአብሔር ቃል ማለት አይደለም
የእግዚአብሔር ቃል ማለት የእግዚአብሔር መንፈስ ማለት አይደለም
የእግዚአብሔር መንፈስ ማለት እግዚአብሔር ማለት አይደለም
ምሥጢረ ሥላሴ በብሉይ ኪዳን
#ሰንበተ ክርስትያን
እሑድ ማለት"አሐደ" ከሚለው የግዕዝ ቃል የወጣ ሲኾን ትርጉሙ የመጀመሪያ እንደማለት ነው። ይኽች ዕለት በመጽሐፍ ቅዱስ "ከሳምንቱ በፊተኛው ቀን " በመባል ትታወቃለች።
ዮሐንስም በራዕዩ "የጌታ ቀን" ያላት ናት
(ራዕይ 1፥10)
ቅዱስ ያሬድም በድጓው ላይ "ዕለተ እግዚአብሔር" የሚላት ዕለተ እሑድ ናት።
መልካም ዕለተ ሰንበት ይኹንልን
#መልካም ቀን
#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ
ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo
"አንተ ሰው !
ቃለ እግዚአብሔርን ተማር!
ባትለወጥም ዝም ብለህ ተማር !
ሁልጊዜ ተማር !
ላትስተካከል ትችላለህ ፣ ላትለወጥ ትችላለህ ግን ተማር !
ቢያንስ ቢያንስ ጥሩ ሰው እንኳን ባትሆን ራስህን ለመውቀስ የምትችልበት ዓቅም ታገኛለህ ።
ካልተማርክ ግን ራስህን እንኳን መውቀስ የምትችልበት ዓቅም አታገኝም። ስለዚህ ተማር !
ስትማር ቢያንስ ኃጢአት እንኳን ስትሠራ ራስህን እየወቀስክ ትሠራለህ ። ይህች የንስሐ በር ትሆንልሃለች። አንድ ቀን ወደ ንስሐ ትመራሃለች!!"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
የአበው ድንቅ ትምህርቶች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአበው ትምህርቶችን ለማግኘት ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚@Mekre_Abew_Orthodox💚
💛@Mekre_Abew_Orthodox💛
❤️@Mekre_Abew_Orthodox❤️
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
የስራ እድል ለምትፈልጉ ብቻ
👉 በየትኛውም የት/ት ደርጃ ላይ ያላችሁ
👉 በየትኛውም ቦታ
👉 ሌላ ሥራ እየስራችሁ ተጨማሪ ሥራ ለምትፈልጉ
👉 ኑ አብርን ሰርተን አብረን እንደግ
ለመለወጥ አላማ እና ቁርጠኝነት ያለው ብቻ
👌 እድሉን መጠቀም እምትፈልጉ ለበለጠ መረጃ
0969263876
@widase
@widase
ከልቡ መለወጥ የሚፈልግ ሰው ያናግረኝ
አምላክ አንድ አካል ብቻ ሊኾን አይችልም {ክፍል አንድ}
ሙስሊሞች ብዙ ጊዜ ምሥጢረ ሥላሴን ሲያጠቁ "እንዴት አንድ ሦስት ይኾናል?"፣ "1+1+1=1"፣ ወዘተ... እያሉ የተለያዩ ትችቶችን ለማምጣት ይሞክራሉ። እውነቱን ለመናገር እነዚህ ትችቶች በሙሉ ምሥጢረ ሥላሴ የሚያስተምረውን ካለመረዳትና የማያስተምረውን ከማጥቃት የመጡ ናቸው። በሌሎች ጽሑፎች ውስጥ እነዚህን በስፋት የማብራራ ይኾናል ፥ በዚህ ጽሑፍ ግን ጨዋታውን መገልበጥ እፈልጋለሁኝ። እናንተ እነዚህን ትችቶች ከመለሳችሁ በኋላ አሁን ደግሞ ጨዋታውን ገልብጣችሁ "አምላክ አንድ አካል ብቻ ሊኾን እንደማይችል" የተወሰኑ ትችቶችን ማቅረብ ይኖርባችኋል።
ይህንን መንገድ በደንብ ተረዱት ፥ የቀደሙ ከእስልምና ጋር ክርክር የነበራቸው አባቶች ሲጠቀሙት የነበረ ትችት ነው። እመኑኝ ፥ እንዴት እንደሚመልሱት አያውቁም። በመንፈሳዊ ጦርነቶች (በክርክሮች) ውስጥ ለረጅም ጊዜ ሲያገለግል የነበረ ነው ፥ መልስ የሌለው ስለኾነ በደንብ ተረዱትና በውይይቶቻችሁ ውስጥ ተጠቀሙት። በአምላካችን ፈቃድ አሁን ወደ ትችቱ እንግባ።
ክርስቲያኖችም ሙስሊሞችም የሚስማሙባቸው ኹለት ነገሮች አሉ፥
1) ፍጥረታት ያሏቸው መልካም ባሕርያት አምላክ በምልዐት በፍጹምነት አሉት
ማለትም ፍጥረታት ኀይል አላቸው ፥ አምላክ ፍጹም የኾነ ኀይል ማንም ሊተካከለው የማይችል ቻይነት ኀይል አለው። ሰዎች ፍቅር አላቸው ፥ አምላክ ፍጹም የኾነ ፍጥረታት ሊተካከሉት የማይችሉት ፍቅር አለው። ፍጥረታት ርኅራኄ አላቸው ፥ አምላክ ፍጹም የኾነ ፍጥረታት ሊተካከሉት የማይችሉት ከእነርሱ በብዙ የራቀ ርኅራኄ አለው። ያንን የማያምን ክርስቲያንም ኾነ ሙስሊም ክርስቲያንም ሙስሊምም አይደለም ፥ የራሱ የኾነ እምነት ይፍጠር ወይም ሌላ እምነት ያፈላልግ።
2) አምላክ በየትኛውም መንገድ ፍጥረታቱ ላይ ጥገኛ አይደለም
ይሄኛው ማብራሪያ የሚያስፈልገው አይመስለኝም ፥ አምላክ ፍጥረታት ላይ ጥገኛ አይደለም። አምላክ ኹሉን ቻይ እንዲኾን ፍጥረታት አያስፈልጉትም፣ አምላክ ህልው ለመኾን ፍጥረታት አያስፈልጉትም ፥ አምላክ ፍጥረታትን የፈጠረው ለፍጥረታት ካለው ፍቅር ነው እንጂ አምላክ ምንም የሚጨመርለት ነገር የለም። ፍጥረታትን መፍጠሩ ለፍጥረታቱ ታላቅ ክብር ነው እንጂ ለአምላክ ምንም የሚጨምርለት ነገር የለም ፥ እንደዚህ ነው ሙስሊሞችም ክርስቲያኖች ይህንን የሚረዱት።
ኹለቱን ነገሮች ከያዛችሁ አሁን ይህንን ትችት ላቅርብ፥ በደንብ ትችቱን ተከተሉ።
1. አምላክ ፍጹም አፍቃሪ ነው።
አምላክ ካለው ፍቅር የሚበልጥ ፍቅርን ሰዎች ልናፈቅር አንችልም ፥ ልናስብ ኹሉ አንችልም። ይሄኛውን ሙስሊሞችም ክርስቲያኖችም ስለምንስማማበት ይህንን ስለምናምን እዚህ ላይ ጊዜ አላጠፋም።
2. ሌላ አካልን መውደድ ራስን ከመውደድ ይበልጣል።
ራስን መውደድ መጥፎ አይደለም ፥ ይህንን በደንብ አስተውሉ። ራስን አብዝቶ መውደድንና ራስን ለመውደድ ሲባል ሌላ ሰውን መጉዳት ነው በኹለቱም እምነቶች የተጠላው። ነገር ግን ራስን ከመውደድ በላይ ግን ለሌላ የሚሰጥ ፍቅር እንደሚበልጥና ያ ፍቅር በጣም የሚበልጥ ፍቅር እንደኾነ እናምናለን። ይሄንንም ሙስሊሞችም ክርስቲያኖችም እንስማማበታለን ፥ የሚቃወመው ሙስሊም አለ ብዬ አላምንም። "አይ ራስንን መውደድ ሌላን ከመውደድ በጣም ይበልጣል" የሚል ሙስሊም ወይም ክርስቲያን ያለ አይመስለኝም (በስም ክርስቲያን ወይም ሙስሊም የኾኑ እያልኩኝ አይደለም ፥ እምነቶቻቸው ግን ያንን ያስተምራሉ)።
3. ከፍጥረታት በፊት ታዲያ አላህ ይወድ የነበረው ማንን ነው?
በደንብ አስተውሉ ፥ አላህ ፍጹም አፍቃሪ ከኾነ ፍጥረታት ከመፈጠራቸው በፊት ታዲያ ማንን ነበር የሚወደው? አላህ አንድ አካል ብቻ ከነበረ ፥ ከፍጥረታት በፊት ብቻውን ከነበረ ማንን ነበር የሚወደው?
"ራሱን ይወዳል?" ካላችሁኝ ትችላላችሁ። እግዚአብሔርም እንኳን ራስን መውደድና እንዳልነቀፈ የምትመለከቱት "ባለእንጀራህን እንደራስህ ውደድ" ብሎ ሲያዘን ነው ፥ ራሳችንን መውደዳችንን አልነቀፈም ፥ እንዲያውም ያንን ለሌሎች ሊኖረን ከሚገባ ፍቅር ጋር እንደማነጻጸሪያ ተጠቀመው እንጂ። ስለዚህ ራሱን ይወዳል የሚለው ችግር የለውም ፥ ግን አንድ ሌላ ችግር አለ። ቀድመን እንዳየነው እኛ ፍጥረታት ራሳችንን እንወዳለን ፤ ከዚያም ደግሞ የሚካፈል ፍቅር አለን (ማለትም ሌሎችንም እንወዳለን)። ራሳችንን ከመውደድ በላይ ግን የሚበልጥ ለሌሎች ሰዎች የሚካፈል ፍቅር አለን። ያ ፍቅር ደግሞ ለራሳችን ካለን ፍቅር ይበልጣል። አላህ ግን ሊያፈቅር የሚችለው ራሱን ብቻ ነው ፥ ፍጥረታትን ከመፍጠሩ በፊት ሌላ አካልን ሊያፈቅር አይችልም ነበር ማለት ነው። እንደዚያ ከኾነ አላህ ካለው ፍቅር ፍጥረታት ያላቸው ፍቅር ይበልጣል ማለት ነው ፥ አላህ ራሱን ብቻ ነው ሊወድ የሚችለው ፥ ነገር ግን ፍጥረታት ደግሞ "ሌላ አካልን መውደድ" የሚባል ራስን ከመውደድ በላይ የኾነ ፍቅር አላቸው። ስለዚህ ከአላህ በላይ ፍጥረታት ፍቅር አላቸው ልትሉኝ ነው ማለት ነው።
REACT | SUBSCRIBE | SHARE
✍🏽 ኑር አል መሲሕ ዕቅበተ ኦርቶዶክስ [@nooralmassih] (cont...)
🌺₂₇ ....ግንቦት 27 [፳፯]
✞ መድኃኔዓለም ✞
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።
በዓለ ንግሱ ይከበራል።
Farfanna👏🎤👏❤️🌹🌹
Amantaan tokkumman (x2)
Eeyyen Eeyyen gooftan nuuti amanu
Eeyyen innoo tokkumma
Cesisaa
Warrii shakkitoonii afaansaanii bananii
Amantaan keessanoo gooftan hedduuf sagdu
Kan nuti amanu lakkii Kan miti
Nuti Kan waaqeessinu Ilmaa maariyam
Cesisaa
Cubbuu keenyaaf jecha samiirra gadii buhe
Waaqumma isaatin foon nama uffate
iyyasuus kirstoos budden jireenyati
Ortodiksi Tewaahdoon jetteto amanti
Cesisaa
dhiigasaa Qulqulluu nuuf jechaa lolaase
ofii dhukkubsate jireenya nuuf laate
Nuutoo dhugaa bane waayee goofta keenya
Uumaa samii fi lafaa jenne amanna
Cesisaa
Qaanii tokko hin qabnu waayee isaa faarfachuu
iyyasuus gooftaadha jennee Kan lallabnu
Hallee halleluyyaa jenneetu saganna
Uumaa keenyaa iyyasuus sii galateeffanna
Cesisaa
Amantan Tewahido Kan hin mofoofne
Garaa kee kutadhu yaa dinaa amallee
Nuu barisuudhaaf harkaa ishee bal'istee
Har'aas nu wamati yaa ijoollee koo jettee
አንድ ማስረጃ ስታመጣ አላየኹኽም.. እርግጠኛ ነኽ ለመወያየት ነው የመጣኸው?
Читать полностью…ከዚ.....ያስ
ብዙ ጊዜ በህይወቴ .... ከዚያስ ? ሚሉ ጥያቄዎች እረፍት ይነሱኛል
ተማርኩኝ ተመረኩኝ ስራ ያዝኩኝ ግን ሁሉም ላይ ስደርስ ከሳምንት በኋላ ሌላ መፈለግ እጀምርና ያለኝን ተራ ማድረግ እጀምራለሁ ።
ለሀብት ጓጉቼ ሀብቱን ሳገኝ ሌላ ፍለጋ እጀምራለሁ
ቆይ ምንድነው የሚያረጋጋኝ?
ሁሉንም አገኘሁ እሺ ከዚያስ
ብዙ ሀብታም ሰዎች ሰላም ያጣሉ ይጨነቃሉ እራሳቸውን ያጠፋሉ
ለምን?
ምን አልባት የምንፈልገው ሠላም እኛ የጎደለን አይደለም እንዴ???
እኛ ሀብት ጎድሎብን ሰላም ያጣን ይመስለናል ።
ግን ሀብቱንም ስናገኘው ተራ ቁስ ይሆንብናል ። ዛሬም የውስጣችን ሰላም አልተመለሠም ምክንያቱም ...........
ያ ሠላማችን እግዚአብሔር ብቻ ስለሆነ ነው።
እኛ ምንፈልገውን እንጂ ሚያስፈልገንን ስላላወቅን ነው ሰላማችንን ያጣነው።
ከዚያስ.......እያልን ምንጨነቀው
የከዚያስ ጥያቂያችን መልስ እግዚአብሔር መሆኑን ስለዘነጋን መረባችንን ምድር ላይ ስላሰፋን ነው።
ሀብት አገኘን ከዚያስ.... በጎ ትሩፋትን ሰራን ከዚያስ.... እርስተ መንግስተ ሰማያትን ተስፋ በማድረግ ለዚያ ለመኖር ነው ከዚያስ ማለት ያለብን ያኔ ቤታችን ሠላምን ልባችን እረፍት ያገኛል። የሁላችንንም ቤት የእግዚአብሔር ሰላም ይሙላበት።
አሜን!!!
#መልዕክት✍
🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪
✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
“ንስሐ ልገባ እችላለሁ ወይም እገባለሁ ብለህ ኃጢአት አትስራ። ይቅር ይለኛል በሚል ድፍረትም በኃጢአት አትውደቅ አስታውስ ሞት አይዘገይም። እግዚአብሔርም አይሾፍበትም።”
አባ ይስሐቅ ሶርያዊ
የአበው ድንቅ ትምህርቶች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአበው ትምህርቶችን ለማግኘት ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚@Mekre_Abew_Orthodox💚
💛@Mekre_Abew_Orthodox💛
❤️@Mekre_Abew_Orthodox❤️
ኑ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ
ኑ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ፤ ኑ በጸሎት ወደአምላክ ቅረቡ፤ በጸሎት ማለት እንዴት ነው? ይህስ የልባችሁን ምስጢር ሁሉ ሳትደብቁ እርሱ እግዚአብሔር እንደሚያስፈልጋችሁ መናገር ማለት ነው። እንዲህም በሉ፦
“ጌታ ሆይ ወደ አንተ መምጣት እፈልጋለሁ፤ ጌታ ሆይ ካንተ ተለይቼ እኔ ምንም ነኝ፤ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ ዕለት ህይወቴን አጣሁ፤ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ ዕለት ደስታዬን ሁሉ አጣሁ፤ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ ዕለት ህይወቴ ትርጉም አልባ ሆነ፤ ጌታ ሆይ እኔ አንተን ያጣሁ ዕለት ህይወቴ ጣእም አልባ ሆነ” በሉት።
ዳግሞም ከእግዚአብሔር እግር ስር ተደፍታችሁ እንዲህ በሉት፦ “አምላኬ ሆይ ወደ አንተ መመለስ እፈልጋለሁ፤ ነገር ግን ጠላቶቼ ከእኔ በእጅጉ የሚበልጡ ናቸው፤ ነፍሴንም አምላክሽ አያድኑሽም የሚሏት ብዙ ናቸውና።” በሉት።
ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ “ጌታ ሆይ ታደገኝ ወደ አንተ የምመለስበትን መንገድ ምራኝ” በሉት፤ ለአምላካችሁ ንገሩት “ካንተ ከተለየሁ ወዲህ አቅሜ ሁሉ ተዳክሟልና ጌታ ሆይ ልዩ ሃይልህን ላክልኝ፤ ወደ አንተ የምመለስበትን ልዩ ርዳታህን ስጠኝ” በማለት ሁል ግዜ ጸልዩ።
ብዙ ሰዎች በመደጋገም “ወደ እግዚአብሔር የምመለሰው እንዴት ነው?” ይላሉ። ከእግዚአብሔር እግር በታች ራሳችሁን ጣሉ። እንዲህም በሉት “ጌታ ሆይ ሳትባርከኝ አልለቅህም፣ ወደ አንተ አቅርበኝ፣ ከልጆችህ እንደ አንዱ አድርገኝ፣ ሐጥያቴን ብቻ ይቅር እንድትልልኝ አልሻም፣ ይልቁንም ከሐጥያት ፍቅር ትለየኝ ዘንድ ጭምር እንጂ” በሉት።
ዳግምም “ጌታ ሆይ የሐጥያት ፍቅር ልቤን ተቆጣጥሮታልና ይህን ካላስወገድኩ ወደ አንተ መቅረብ አይቻለኝም፤ ጌታ ሆይ የሐጥያትን ፍቅር ከልቤ ላይ ንቀለው” በሉት።
ዳግምም እንዲህ በሉት “ጌታ ሆይ ከሐጥያቴ ነጽቼ ወደ አንተ መምጣት እንደምን ይቻለኛል? ይልቁንስ መጀመሪያ አንተ ናልኝ ሃጢአቴንም ደምስስ እንጂ” በሉት። እንዲህም በሉት “በራሴማ ሐጥያትን ማስወገድ ብችል ወደ አንተ መቼ መመለስ ያቅተኝ ነበር? እኔ ግን አንተ ከሐጥያቴ እንድታርቀኝ እወዳለሁ፤ ጌታ ሆይ ሃይልህን እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ” በሉት።
እመኑኝ የምወዳችሁ ልጆቼ ትክክለኛዋን ጸሎት ያወቃት እርሱ ትክክለኛዋንም ንስሃን የሚያውቅ እርሱ ነው። ማር ይስሃቅ እንደተናገረው “ንስሃ ከጸሎት ውጭ እንደሚገኝ የሚያስብ ሰው እርሱ በዲያቢሎስ የተታለለ ነው” ምክንያቱም በጸሎት ወደ እግዚአብሔር የምትመለሱበትን ሃይልን ታገኛላችሁና። ስለሆነም ከየትኛውም ስራ ይልቅ ራሳችሁን ለጸሎት አስገድዱ፤ ምክንያቱም በጸሎት አማካኝነት በእናንተና በእግዚአብሔር መካከል ያለውን ግድግዳ አስወግዳችሁ እንደገና ወደእርሱ ትመለሱ ዘንድ ይቻላችኅልና፤ በጣም ብዙ ሰዎች ከጸሎት ይልቅ ለአገልግሎት መትጋታቸው የሚገርም ነው፤ ከጸሎት ይልቅ በንባብ የሚተጉ፤ ከጸሎት ይልቅ በተመስጦ የሚተጉ፤ ከጸሎት ይልቅ በመንፈሳዊ ስብሰባዎች ለመታደም የሚተጉት ሰዎች የሚገርሙ ናቸው። ለዚህ እኮ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ባላቸው ግንኙነት የማይሳካላቸው፡:፡ ይጸልያሉ ያነባሉ ደግሞም ስብሰባወችን ይታደማሉ በዚህ ሁሉ ሰአት ከእግዚአብሔር ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውም። ምንም አይነት ግንኙነት!!!
ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ፤ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱና ከእርሱ ውሰዱ!!! አንዳንድ ሰዎች በመጸለይ ለእግዚአብሔር የሚሰጡት እንዳለ ያስባሉ፤ ለእግዚአብሔር ቃላትን ይሰጡታል፣ ጊዜን፣ ምናልባትም ስሜታቸውን፤ ነገር ግን ጥልቅ የሆነ ጸሎት ከእግዚአብሔር የመውሰድ ጉዳይ ነው፤ እርሱ ሰጭ እንጂ ተቀባይ አይደለምና፤ በጸሎቱ ስኬታማ ውጤትን የሚያመጣ ሰው እርሱ ከእግዚአብሔር ስለሚወስደው የጸለየና እንደዚያም የሚያምን ነው፤ እርሱ ነው በጸሎቱ የተሳካለት። በምትፀልዩበት ጊዜ ከእግዚአብሔር ሃይልን እንደተቀበላችሁ ከተሰማችሁ ያን ጊዜ ውጤታማ ጸሎት ጸለያችሁ፤ አንድ ሰው ጸልዮ ከእግዚአብሔር በረከት ከተቀበለ እንግዲህ ይህ ሰው ነው ውጤታማ ጸሎት ያቀረበው፤ ማንም በጸሎት በጸጸትና በንስሃ ወደ እግዚአብሔር ቢቀርብ እርሱ ውጤታማ ጸሎትን አቀረበ፤ አንድ ሰው ቢጸልይና ለቅድስና ቢታገል ይህ ሰው ጸሎቱ ውጤታማ ሆነ፤ አንድ ሰው ቢጸልይና ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን ግንኙነት ቢያጠናክር ይሄኔ ውጤታማ ጸሎትን አቀረበ።
እግዚአብሔር እንድትመጡ ይናገራችኅል በጸሎት ኑ ና የሚያስፈልጋችሁን ልስጣችሁ እያለ፤ ነገር ግን እናንተ ለሁለት ደቂቃ ብቻ ትጸልዩና ወዲያው ትሰለቻላችሁ ከእግዚአብሔርም አንዳች ሳትቀበሉ ትሄዳላችሁ፤ እግዚአብሔር ወደእናንተ ያይና እንዲህ ይላል “ስለምን ከእኔ ሳትቀበሉ ተመለሳችሁ? የሚያስፈልጋችሁን ልሰጣችሁ ወድጄ ነበርና፤ ስለምን ቶሎ ተመለሳችሁ ያዘጋጀሁላችሁን ሳትወስዱ?” እያለ፤ ነገር ግን እናንተ ቶሎ ሰለቻችሁና ለመሄድ ወሰናችሁ፤ እሺ ሂዱ ከዚያ ግን እግዚአብሔርን መፈለግ ትጀምራላችሁ አታገኙትም፤ ጥላችሁ ስትሄዱ ያጣችሁት ምንም ሳትይዙ መሄዳችሁን ብቻ እንዳይመስላችሁ በልባችሁ ለእግዚአብሔር ጊዜ እንደሰጣችሁት ማሰባችሁም ጭምር እንጂ፤ ወዲያውም ከመንፈሳዊ የስኬት ድርጊቶች ውስጥ መጸለያችሁን ትጽፋላችሁ።
ይህ ግን ጸሎት አይደለም!!! ከእግዚአብሔር ከቶ ምን አገኛችሁ? እግዚአብሔርን አጥብቃችሁ ልትይዙት ይገባል አጥብቃችሁ መቼም ቢሆን ካንተ አልለይም መለየትም አልፈልግም ማለት አለባችሁ። ስለዚህ እኮ ነው ለጸሎት ትእግስት የሚያስፈልገው፤ ያለትእግስት ከእግዚአብሔር አንዳች እንኳን ልትቀበሉ አትችሉም፤ በጸሎታችሁ ትእግስተኞች ልትሆኑ ይገባችኅል፤ እግዚአብሔርን ንገሩት፦ ከእግርህ በታች እንደሆንኩ እቆያለሁ በረከትህንም ሳትሰጠኝ አልነቃነቅም ከእግዚአብሔር በረከትን ካልተቀበልኩ እርሱን መያዜን አልለቅም ካልባረከኝ አልለቅህም እይዘዋለሁ ወዴትም ይሄድ ዘንድ አልተወውም፤ እንግዲህ ይህ ነው በጸሎት ውስጥ ያለው ትግል፤ ሰዎች ጸሎት እንዴት እንደሚፀለይ አልተማሩም እነርሱ የሚያስቡት ጸሎት ማለት ጥቂት ቃላትን መናገር ይመስላቸዋል አይደለም።
ጸሎትን አዘውትሩ፡ ከእግዚአብሔርም አንዳች እስክትቀበሉ ድረስ ታገሉ፤ አንዳች እንኳን ካልወሰዳችሁ ሳትቀበሉ የትም እንደማትሄዱ ንገሩት ጸሎቴን አልገታም በሉት እንደተጻፈ አንተ ሩህሩህ መሃሪ አምላክ ነህ የለመነውን ሁሉ የምትሰጥ ነህና እንግዲህ እኔም ለምኜሃለሁ እስከምትሰጠኝ ድረስ ወዴትም አልሄድም በሉት፤ በጸሎታችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ታገሉ ያን ጊዜ ታርፋላችሁ በፍቅር ትሞላላችሁ በጸሎታችሁም ብርቱ ትሆናላችሁ ከንቱ ነገርንም መደጋገም ትተዋላችሁ እንዲያውም ልባችሁን በእግዚአብሔር ፊት ትዘረጋላችሁ፤ የሳሙኤል እናት ሃና በጸሎቷ ጊዜ ታለቅስ ነበር በልቧም ልጅ እንደምታገኝ ቃል ሳይገባላት ከቤተ-መቅደሱ ላለመውጣት ወስና ነበር፤ ንጉስ ዳዊት ከእግዚአብሔር በረከትን እስኪቀበል ድረስ ጸሎቱን አላቋረጠም በመጀመሪያ “ጌታ ሆይ ፦ አስጨናቂወቼ ምንኛ በዙ” በማለት ጸለየ፤ ቀጥሎም እንዲህ አለ “እናንተ ክፉ አድራጊዎች ከእኔ ራቁ እግዚአብሔር ጸሎቴን ሰምቶልኛልና ጌታዬ የልመናየን ድምጽ አድምጧልና ጌታዬ ጸሎቴን ሰምቷልና።” ብሎ አመሰገነ። ኑ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ
የአቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ ትምህርት
24/09/2017 Dn Beyena Negash
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
በዛሬው ቀን በቻናላችን የምትጋራቹ መፅሃፍ የተወዳጁን የዓብይ ይልማን ሶስቱን መፅሃፍቶች ይሆናል።
📚666 ሳይንሳዊ ሚስጥር
📚አልፈራም
📚ሳድስ
bio ላይ ገብታችሁ join እያላችሁ ቤተሰብ ሁኑ!!🙏🙏
በዛሬው ቀን በቻናላችን የምትጋራቹ መፅሃፍ የተወዳጁን የዓብይ ይልማን ሶስቱን መፅሃፍቶች ይሆናል።
📚666 ሳይንሳዊ ሚስጥር
📚አልፈራም
📚ሳድስ
bio ላይ ገብታችሁ join እያላችሁ ቤተሰብ ሁኑ!!🙏🙏
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን.
የሰንበት ትምህርት ቤት ማስታወሻዬ
ስባት ፯ ቁጥር በቤተ ክርስቲያን ፯ቁጥር በአይሁድ ሙሉ ቁጥር
ነው
፩.ስባት የሚጠሉ ነገሮች
1 ትዕቢተኛ አይን
2 ሀስተኛ ምላስ
3 ንፁ ህ ደም የምታፈስ እጅ
4 ክፉ ሀሳብን የምታፈልቅ ልብ
5 ወደ ክፉ የምትሮጥት እግር
6 በሀስት የሚናገር ሀሰተኛ ምስክር
7 በወንድማማቾች መካከል ጠብን የሚዘራ
፪.ሰባት አባቶች
1 ልዑል እግዚያብሄር
2 የንስሀ አባት
3 ወላጅ አባት
4 የክርስትና አባት
5 የጡት አባት
6 የስልጣን አባት
7 የቀለም አባት
፫.ሰባት ስማያት
1 ጽርሐ አርያም
2 መንበረ መንግስት
3 ሰማይ ወጹድ
4 ሰማያዊ ኢየሩሳሌም
5 ኢዩር
6 ራማ
7 ኤረር
፬.ስባት አጽርሐ መስቀል
1 አምላኬ ሆይ ለምን ተወከኝ
2 አባተ ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው
3 እውነት እልሀለሁ ዛሬ እኔ ካንተ ጋር በገነት እሆናለሁ
4 አንቺ ሴት እነሆ ልጅሽ እናትህ እንኋት
5 ተጠማሁ
6 ተፈጸመ
7 አባት ሆይ ነፍሴን በእጄ አደራ እስጣለሁ
፭.ሰባቱ ሊቃነ መላእክት
1 ቅዱስ ሚካኤል
2 ቅዱስ ገብርኤል
3 ቅዱስ ሩፋኤል
4 ቅዱስ ራጉኤል
5 ቅዱስ ዑራኤል
6 ቅዱስ ሳቁኤል
7 ቅዱስ አፍኒን
፮.ስባቱ እኔ ነኝ ብሎ ጌታ የተናገረው ቃላት
1 የእይወት እንጀራ እኔ ነኝ
2 የዓለም ብርሀን እኔ ነኝ
3 እኔ የበጎች በር እኔ ነኝ
4 መልካም እረኛ እኔ ነኝ
5 ትንሳሄ እይወት እኔ ነኝ
6 እኔ መንገድና እውነት እይወት ነኝ
7 እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ
፯.ሐ/ቅ/ ዩሐንስ መልእክት የፃፈላቸው ስባቱ
አብያተ ክርስቲያናት
1 የኤፌሶን ቤተ ክርስቲያን
2 የሰርምኔስ ቤተ ክርስቲያን
3 የትያጥሮን ቤተ ክርስቲያን
4 የስርዴን ቤተ ክርስቲያን
5 የሎድቅያ ቤተ ክርስቲያን
6 የጴርጋሞን ቤተ ክርስቲያን
7 የፊልዶልፊያ ቤተ ክርስቲያን
፰.ስባት የፀሎት ግዜያት
1 ነግህ /ጧት ፲፪ ስዓት
2 ሰልስቱ ፲፫
3 ስድስት ስዓት
4 ተስዓቱ ፱ ስዓት
5 ሰርክ ምሽት ፲፪ ስዓት
6 ንዋይ ምሽት ፫ ስዓት
7 መንፈቅ ሌሊት
፱.ጌታችን በተስቀለ ግዜ የታዩ ተዓምራት
1 የፀሐይ መጨለም
2 የጨረቃ ደም መምስል
3 የከዋክብት መርገፍ
4 የዓለቶች መስነጣጠቅ
5 የመቃብራት መከፈት
6 የሙታን መነሳት
7 የቤተ ክርስቲያን መጋረጃ ከሁለት መቀደድ
፲.ለመጀመርያ ግዜ በቅ/ሐዋርያት የተመረጡት ስባት ዲያቆናት
1 ቅዱስ እስጢፋኖስ
2 ቅዱስ ጵሮኮሮስ
3 ቅዱስ ኒቃሮስ
4 ቅዱስ ጢሞና
5 ቅዱስ ጳርሜና
6 ኒቆላዎስ
7 ቅዱስ ፊልጶስ
፲፩.ስባቱ አጽዋማት
1 አብይ ፆም
2 የሐዋርያት ፆም
3 የፍልስታ ፆም
4 የነብያት ጾም
5 የነነዌ ፆም
6 ጾመ ገሃድ
7 ጾመ ድኅነት
፲፪.ስባት ሚስጢራተ ቤተ ክርስቲያ
1 ሚስጢረ ጥምቀት
2 ሚስጢረ ሜሮን
3 ሚስጢረ ቁርባን
4 ሚስጢረ ክህነት
5 ሚስጢረ ተኪሊል
6 ሚስጢረ ንስሀ
7 ሚስጢረ ቀንዲል
ወስብአት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲተ ድንግል
ወለክቡር መስቀሉ
አሜን አሜን አሜን
የአበው ድንቅ ትምህርቶች
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአበው ትምህርቶችን ለማግኘት ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💚@Mekre_Abew_Orthodox💚
💛@Mekre_Abew_Orthodox💛
❤️@Mekre_Abew_Orthodox❤️
AMANTAA FI FAYIDAA AMATAA
> Amntaan hiika guddaa fi bal'a kan qabu yoo ta'u Gababinnaan garuu Amantaa jechuun Amanuu fi Amanamuu jechuudha.
> Waaqayyoon Amanuu fi Seera, Ajaaja fi Abbommii isaafis Amanamuu kan ibsuudha.
> Amantaa malee Waaqayyoon gammachisuun, Tajaajiluun, Amataan cimaanii dhaabbachuun, jireenya Afuurummaa jirachuun, firiwwaan Afuuraas horachuun hin danda'amu.
> Namni Amantaa Qulqulluu fi dhugaa ta'e qabu Abdiin isaa ni dhugooma, kayyoon isaas ni rawwaata, yannii fi hojiin isaas ni qajeelaaf , Sababni isaas Waaqa hunda Rawwachuu danda'u waan qabateef.
> Kana malees haala jiruu fi jireenya isaa , yaada karoora isaas Waaqayyootti dabarsee ni Laata. Kanaaf Q/Phaawuloos " Hojii kee Waaqayyootti Amanaa keenni, Yaannii kees ni dhugooma" jechuun kan dubbateef.
Kitaaba Fakk. 16:3
> Kana malees Q/Dawwiiti " Laphee kee Waaqayyoof Osoo keennitee isattiis Osoo Amantee siif ni Rawwaata gammadaas ni tata" Jechuun kan dubbate kanuuma nuuf ibsa. kana hunda Rawwaachuuf garuu Amantaa qabachuun Murteessadha. Faar. 37:5, 28:7
> Kana hunda Rawwachuuf ta'ee bu'aa Amantaa irraa Argamu Argachuu kan dandeenyu garuu yoo Amantaa Qulqulluu fi Lubbuu Amantaan Cimaa ta'e yoo qabanne qofaadha.
> Amantaan jireenya Xuraa'aa ta'e irraa bilisa banee bilisaan jirachuuf kayyoo fi karoora fi yaada keenyaas galmaan gahachuu keessaatti maatii gammaada ta'e, tokkummaa , Obsa , Qulqullummaa, fi jaalalaan gutaame hundeessuu keessatti, Amaala fi namuusa gaarii horannee namoota biroof fkn ta'uun jirachuu keessatti ga'ee guddaa qaba.
2Xim. 2:12
1, AMANTAAN DHIPHIINA IRRAA BILISA NU BAASA.
> Yeroo biyyaa Lafaa kana irra jirannuutti sababa Adda Addaan dhiphachuu dandeenya. Yaannii fi dhiphiinni keenyaa garuu yoo kan bay'atu ta'e dhibbaa biraa nurraan ga'uu danda'a. Dhiphiinni sababa hir'ina Amantaa irraa kan madduudha. Fkn.
} sabaaba Ulfachuu jiruu fi jireenya isaa irraan kan ka'e
} Carraa hojii fi barnoota dhabuu irraan kan ka'e.
} Cubbuu hojjatee jireenya Qulqullummaa irraa fagachuu irraan kan ka'e. Fi kkf irraan dhiphachuu danda'u. furmaannii isaa immoo Amantaan Waaqayyootti boo'uu qofaadha.
> Abdiin, hundee jiruu fi jireenya keenyaa, fayyinni, Nageenyi, jaalalli, gammachuun keenya Waaqayyoo Qofaadha. kanaafuu Laphee keenyaan wanumaa Argineen Jeqamuu hin qabnu. Yoh. 14:1
> Walumaa galattii hawwii, yaadaa fi feedha keenya hunda galmaan ga'uuf Eeyyaamaa fi feedha Waaqayyoo gafachuun barbachiisaadha.
Kutaa 2ffaan ittii Fuufa
የስራ እድል ለምትፈልጉ ብቻ
👉 በየትኛውም የት/ት ደርጃ ላይ ያላችሁ
👉 በየትኛውም ቦታ
👉 ሌላ ሥራ እየስራችሁ ተጨማሪ ሥራ ለምትፈልጉ
👉 ኑ አብርን ሰርተን አብረን እንደግ
ለመለወጥ አላማ እና ቁርጠኝነት ያለው ብቻ
👌 እድሉን መጠቀም እምትፈልጉ ለበለጠ መረጃ
0969263876
@widase
@widase
ከልቡ መለወጥ የሚፈልግ ሰው ያናግረኝ