ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
የቀደምሽ ሙስሊም እንደመኾንሽ ትንሽ የምንግባባ ይመስለኛል ፥ እኔ ስለክርስትና ስማር በዋነኝነት ከእስልምና የሚመጡ ትችቶችን በማጥናትና ከእነርሱና ከከርስቲያኖች መካከል በነበሩ ውይይቶች ስለኾነ የተማርኩት ትንሽም ቢኾን እንደምንግባባ ተስፋ አደርጋለሁኝ። ስለዚህ በፈለግሽበት ሰዓት አለሁኝ ፥ ጥያቄዎች ሲኖሩሽ።
Читать полностью…ይሁን ፥ አምላካችን እርሱንም ይጠብቀው።
አምላካችን እንኳን በእርሱ በኩል ወደራሱ አመጣሽ። አሁን በሰማይ ስለአንቺ ምን እንደሚከናወን ተመልከቺ፥
እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል። ... እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።
ሉቃ 15 ፥ 7 ~ 10
እሺ ፥ እኅቴ
🙏🏻🙏🏻🙏🏻 የምትችሉ እባካችሁን በዚህ አግዟት ፥ እባካችሁን ስለአምላካችን ስትሉ አቅም ያላችሁ አንድ ነጠላ ሊኾን ይችላል ፥ ትንሽዬም መጽሐፍ ቅዱስ ሊኾን ይችላል። የምትችሉትን አግዙን። 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
amin gn miyasfelgenn néger btgezuln des ylenal temari nen
Читать полностью…እስከአሁን የማውቀው ልክ ለጥምቀት ሲገባ ያለልብስ ነው ፥ ግን እርሱን ለእኛ ከምትጠይቂን እውነት አምላክ ወደ ኦርቶዶክስ እየመራሽ እንደኾነ የምታምኚ ከኾነ በአቅራቢያ ያለ ቤተ ክርስቲያን ሂጂና ካህናቱንና መምህራኑን አናግሪያቸው። ሄደሽ "ኦርቶዶክስ መኾን እፈልጋለሁኝ ፥ ምን ላድርግ?" በያቸው ፥ ሌሎችም ያሉሽን ጥያቄዎች ጠይቂያቸው። ሥርዓቱ ምን እንደኾነ እነርሱ ናቸው በደንብ የሚያውቁት።
ምናልባት ከእምነቱ ጋር የተያያዘ ግር ያለሽ ነገር ካለ ደግሞ እዚህ መጠየቅ ትችያለሽ ፥ በተቻለን ለማብራራት እንሞክራለን።
ይህ አጓጊ እና አስተማሪ የሆኑ የተለያዩ ተከታታይ መንፈሳዊ ልብወለዶች
የሚቀርቡበት ቻናል ነው።
ፕሮግራሞቻችንን እንቀጥል ዘንድ ወዳጆን ወደቻናሉ ይጋብዙልን!🙏
JOIN 👉@EOTC21_media
👉@EOTC21_media
👉@EOTC21_media
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
መ/ር ልደተቃል
ብርቱ አርቶዶክሳዊ ወጣት ቤተ ክርስትያን ብዙ ልደተዎች ያስፈልጓታል በርታልን ወንድማችን ።
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
🔴 መድኃኔአለም 🔴
✍️✍️✍️
መድኃኔአለም ማለት አለምን ያዳነ የአለም መድኃኒት ማለት ነው። ሰው በመበደሉ ምክንያት ከክብር ተዋርዶ ይኖር ነበር።ኢየሱስ ክርስቶስ ግን የተዋረደውን ሰው እርሱ በመስቀል ተሰቅሎ ወደ ቀድሞ ክብሩ መለሰው። ምን አይነት ፍቅርነው?????
ወንድሜ /እህቴ አስባችሁታል ግን እኛን ለማዳን ብሎእኮ ነው
የተሰቀለው፡ራቁቱን በመስቀል ምን ያህል
አሳፋሪ እንደሆነ እናውቀዋለን
ጌታ ግን እኛን ለማዳን ብሎ መስቀሉን ናቀው።
በፈጠራቸው ፍጥረት ተተፋበት።
እኛን ትእግስት ሊያስተምረን እነርሱን ማጥፋት
እየቻለ እርሱ ግን
💖በፍቅር እያዩ የማያውቁትን አያውቁምና
አባት ሆይ ይቅር በላቸው ይል ነበር።
ክርስቶስ እኛን ለማዳን ሲሰድበት
አልተሳደበም ሲንቁት አልናቃቸውም
ሲታበዩበት ሁሉ እርስ ግን በትህትና ያያቸው ነበር።
💖ታዲያ እኛ ደግሞ እራሳችንን ለማዳን ሰዎች ሲንቁን ሲሰድቡን ሲታበዩን በፍቅር በዝምታ ማለፍ ይጠበቅብናል።
ይህን ካደረግን የክርስቶስ ደቀ መዝሙር እንባላለን።
በ 5 ችንካር ነበር የቸነከሩት።
በመስቀል የተገኙ ድንግል ማርያም ሐዋርያው ዮሐንስ ነበሩ። አንተም በመስቀሉ ስር
ለመገኘት ከፈለግህ ትእግስትን ፍቅርን ትሕትናን ገንዘብ አድርግ።
መድኃኔአለም በቸርነቱ ይቅር ይበለን።
#27 ❤️
"ወዳጄ ሆይ ሮማውያን ወታደሮች ጎንጉነው በጌታችን እራስ ላይ እሾህ እዳቀዳጁት ባሰብህ ጊዜ እጅግ ማዘንህ አይቀርም ። ሆኖም አንተም እሾህ የተባለውን አንድ ኃጢአት በሰራህ ቁጥር በጌታችን ላይ የተደፉትን እሾኾች ቁጥር እንደጨመርህ አስብ ።በፈጣሪ የማያምኑት ሮማውያን ወታደሮች ከጎነጎኑት እሾኽ በላይ የጌታችንን እራስ የበለጠ ዘልቆ የሚወጋው ደሙን አፍስሶ ያዳነን እኛ ክርስቲያኖች በኃጢአታችን የምንጎነጉነው የእሾኽ አክሊል ነው ።{ስለመተላለፋችን የቆሰለው አምላክ በመተላለፋችንም ይቆስላል ።!}
{በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን ከሚለው ርዕስ የተወሰደ )
[ ሕማማት]
{በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ}
መድኃኔዓለም ሆይ አባት ሆይ ይቅር በላቸው በማለት በታላቅ ቃል በመስቀል ላይ ፥ ለተናገረ ቃልህ ሰላም እላለሁ በመስቀል ላይም በሰቀሉህ ጊዜና ጎንህን በጦር በወጉ ጊዜ አንዳችም የተቃውሞ ትንፋሽ ላልተነፈሰ እስትንፋስህም ሰላም እላለሁ ።
መድኃኔዓለም ሆይ ጻድቃንን ያይደለ ኃጥአንን ለማዳን በራሱ ደም ራሱ ለተጥለቀለቀ ስነ መልክህ ሰላም እላለሁ !
( መልክአ - መድኃኔአለም )27❤

በዪ ፥ አሁን እንዳልኩሽ ሂጂና ካህናቱን አናግሪያቸው።
ስለክርስትና ጥያቄዎች ካሉሽ እዚሁ አለን ፥ ከታች ባለውም ቻናል ግቢና ተማሪ። እዚያ ቻናልም ላይ ስላለሁኝ በዚያ ማውራት እንችላለን፥ እዚያ ያሉትን ጽሑፎች በማንበብም መማር ትችያለሽ።
@nooralmassih
Wow!!!
እንኳን አምላካችን ከዚህ እምነት አስወጣሽ። ምንድን ነው እስልምናን እንድትጠረጥሪውና እንድትወጪ ያደረገሽ?
ምናልባት ፈቃደኛ ከኾንሽ ልጠይቅሽ ፈልጌ ነበር።
ቀድመሽ እምነትሽ ምንድን ነበር?
እኔም እንደእናንተ ገና ተማሪ ነኝ ፥ ግን እዚሁ ላኪና የሚያስፈልጋችሁን ምናልባት የሚችል ካለ ያግዛችሁ።
Читать полностью…stemék whe yalnekaw lb new mlebsew edekoy
Читать полностью…🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ
●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር