ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3673

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ በቤተ ክርስቲያን ደን ልማት ላደረጉት አስተዋጽኦ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሽልማት ተበረከተላቸው።

Mk tv ሰኔ 5 ቀን 2017 ዓ.ም

ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ የአመልድ ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር በደን ልማት ላደረጉት አስተዋጽኦ ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሽልማት ተበረከተላቸው።

ሰኔ 4/2017 ዓ/ም በድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በተከናወነው የዕውቅናው መርሐ ግብር ላይ የምስጋና ወረቀትም ዶክተሩ የሚመሩት አመልድ ኢትዮጵያ ለአበረከተው አስተጽኦ ከቤተ-ክርስቲያን ደን ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች ተበርክቶለታል።

ሽልማቱ የሰጡት በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት በደራ ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር የሚገኙ የስድስት አብያተ ክርስቲያናት እና የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ተወካዮች ናቸው።

የአብያተ ክርስቲያናቱ ተወካዮች እንደገለጹት በዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ የሚመራው አመልድ ኢትዮጵያ በአካባቢያችን ለሚገኙ ጥንታዊ ገዳማት እና አድባራት ተፈጥሮአዊ ደኖቻቸው እና ይዞታቸወ እንዲጠበቅ፣ ኅብረተሰቡን በማስተባበር አጥራቸው እንዲታጠር እና በአካባቢው ለሚገኙ ድሃ ማኅበረሰቦች የኑሮ ማሻሻያ ድጎማ በማድረግ ያደረገውን ተግባራት አውስተው ተወካዮቹ ምሥጋና አቀርበዋል፡፡

የአመልድ ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ዓለማየሁ ዋሴ (ፒ.ኤች.ዲ) እንደተናገሩት ለመጀመሪያ ጊዜ ከፕሮጀክት ተጠቃሚዎች መካከል ምስጋና ያቀረቡ መሆናቸውን አውስተው፣ በቀጣይ የቤተ-ክርስቲያን ደንን መሠረት ያደረገ የመልክዐ- ምድር መልሶ ማልማት ፕሮጀክት ሥራ በሌሎች ቦታዎች ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እና በአካባቢው የተሠራው ሥራ ዉጤታማ መሆኑን አድንቀዋል፡፡

ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ በቤተክርስቲያን የደንና ብዝኃ ሕይወት ዙሪያ የተለያዩ ጥናቶችን ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በማካሄድ ለዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ግንዛቤ መፍጠር የቻሉ ሲሆን እመጓ፣ መርበብት እና ዝጎራ በተባሉት መጽሐፎቻቸውም አንቱታን ያተረፉ መሆናቸው ይነገርላቸዋል።

©የዘገባው ምንጭ አመልድ ኢትዮጵያ ነው።

             
#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰላም እንዴት ዋላችሑ ጠበል ስንት ስንት ቀን መጠመቅ እንችላለን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

4) አንድ ነገርን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲናገር ግዴታ ቃል በቃል መናገር የለበትም። እኔ ወደቤት እየሄድኩኝ እንደኾነ እንድታውቁ ግዴታ "እኔ ቤት እሄዳለሁኝ" የሚል ቃል አትጠብቁም ፥ ወንድሜ ቤት እንደኾነ የምታውቁ ከኾነ "ወደ ወንድሜ እየሄድኩኝ ነው" ካልኳችሁ ወደቤቴ እንደኾነ ታውቃላችሁ። ሙስሊሞች ይህንን ነጥብ ሲያነሡ የራሳቸውን እምነት እንኳን እየተከተሉ አይደለም።

ያንን መስፈርት እንጠቀም ከተባለ በቁርአን ውስጥ ዒሳ አንድ ቦታ ላይ "እኔ መሲሕ ነኝ" ሲል በራሱ አንደበት አሳዩኝ ፥ "እኔ አላህ ወደ መርየም ያወረደኝ ቃሉ ፥ ከእርሱም የኾንኩኝ መንፈሱ ነኝ" ሲል አሳዩኝ ፥ ጂብሪል ከራሱ አንደበት "እኔ የአላህ መንፈስ ነኝ" ሲል አሳዩኝ። እነዚህ ነገሮች አንድም ቦታ በቁርአን ውስጥ የሉም ፥ ስለዚህ ዒሳ መሲሕ አይደለም፣ ጂብሪል የአላህ መንፈስ አይደለም፣ ዒሳ የአላህ ቃል አይደለም፣ የአላህ መንፈስ ተብሎ አይጠራም፣ ወዘተ... ስለዚህ ይህ ተራ የኾነ ቀልድ ነው።

እንደዚያ ሲባሉ "አምላክ ግን ስለዒሳ እነዚህን ነገሮች ተናግሯል" የሚሉ ከኾነ አሁን ሐሳባቸውን ቀየሩ ማለት ነው ፥ ቀድመው "በራሱ አንደበት" ሲሉ አልነበር? አሁን ግን በዚያ ስትቀብሯቸው ሐሳባቸውን ይቀይራሉ። እንደዚያ ካሉ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስም አብ ወልድን አምላክ ሲለው እናገኛለን።

ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው። ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ ይላል። ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤ እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥ እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም ይላል።

ዕብ 1 ፥ 8 ~ 12


ስለዚህ ቃል በቃል መገኘት የለበትም ፥ ሲጀምር ጌታችን ቃል በቃል ወጥቶ "እኔ አምላክ ነኝ" ያላለበት ምክንያት አለው ፥ አሁንም @nooralmassih ላይ ገብተሽ Pin የተደረጉት መልእክቶች ውስጥ ታገኚዋለሽ።

ግን ራሱ በአንደበቱ ፍጹም አምላክ እንደኾነ የተናገረባቸውና ይህ የአምላክ ንግግር ብቻ ሊኾን እንደሚችል ቁርአን እንኳን የሚመሰክርባቸው ቦታዎች አሉ። ለምሳሌ፥

እርሱ ፊትም ያለ፣ ኋላም ቀሪ፣ ግልጽም፣ ስውርም ነው፡፡ እርሱም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡

ሱራ 57 ፥ 3


ቁርአን እንኳን ይስማማል ፥ "ፊተኛውና ኋለኛው" (አል ኧወል ወል ኧኺር) የሚለው መጠሪያ የሚያገለግለው ለአላህ (ለአምላክ) ብቻ ነው። ነገር ግን ይህንን ማን እንደሚነገረው ደግሞ ተመልከቱ፥

ባየሁትም ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ ከእግሩ በታች ወደቅሁ። ቀኝ እጁንም ጫነብኝ እንዲህም አለኝ፦ አትፍራ፤ ፊተኛውና መጨረሻው ሕያውም እኔ ነኝ፥ ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።

ራእ 1 ፥ 17 ~ 18


ራሱ "ፊተኛውና ኋለኛው" ራሱ "የሞተውና ከዚያም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ ሕያው" የኾነው ነው። ይህ ግን ጌታችን ብቻውን ነው ፥ ሞቶ ለዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ ሕያው የኾነው እርሱ ብቻ ስለኾነ። ስለዚህ በግልጽ ፍጹም አምላክነቱን ተናግሯል ፥ ራሱ ቁርአን እንኳን ይህ አነጋገር የአምላክ ብቻ እንደኾነ ነው የሚያሳየው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

1) ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእርሱ በፊት የነበሩት ነቢያት ክርስቲያኖች እንደነበሩ ተናግሯል ፥ "ክርስቲያን" ማለት የክርስቶስ ተከታይ ማለት ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክርስቲያን አይደለም ፥ ክርስቲያኒች የሚከተሉት ክርስቶስ ነው እንጂ። ልክ አላህ ሙስሊም እንዳልኾነ ፥ ሙስሊሞች የሚገዙለት አምላክ እንጂ።

ኢየሱስም በመቅደስ ሲያስተምር መልሶ እንዲህ አለ፦ ጻፎች ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው እንዴት ይላሉ? ዳዊት ራሱ በመንፈስ ቅዱስ፦ ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው አለ። ዳዊትም ራሱ ጌታ አለው፤ እንዴትስ ልጁ ይሆናል? ብዙ ሕዝብም በደስታ ይሰሙት ነበር።

ማር 12 ፥ 35 ~ 37


ጌታችን እንደነገረን ዳዊት ይህንን እየተናገረ የነበረው ስለክርስቶስ ነው ፥ ስለዚህ ዳዊት ኋላ የሚመጣውን ክርስቶስን ያውቀዋል ማለት ነው። ያምነዋል ማለት ነው ፥ ይጠባበቀው በእርሱ ሕይወትም ሊኖር ይናፍቅ ነበር ማለት ነው። ክርስቲያን ነበር ማለት ነው።

አባታችሁ አብርሃም ቀኔን ያይ ዘንድ ሐሤት አደረገ፥ አየም ደስም አለው። አይሁድም፦ ገና አምሳ ዓመት ያልሆነህ አብርሃምን አይተሃልን? አሉት። ኢየሱስም፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ አላቸው።

ዮሐ 8 ፥ 56 ~ 58


እንደጌታችን አብራህም እንኳን የመሲሑን የክርስቶስን መምጣት የሚጠባበቅ ሰው ነበር ፤ በዚያም ሕይወት የሚኖር ሰው ነበር ማለት ነው። ስለዚህ ክርስቲያን ነበር ማለት ነው።

እርሱም፦ ከእናንተ ጋር ሳለሁ በሙሴ ሕግና በነቢያት በመዝሙራትም ስለ እኔ የተጻፈው ሁሉ ይፈጸም ዘንድ ይገባል ብዬ የነገርኋችሁ ቃሌ ይህ ነው አላቸው። በዚያን ጊዜም መጻሕፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው፤ እንዲህም አላቸው፦ ክርስቶስ መከራ ይቀበላል በሦስተኛውም ቀን ከሙታን ይነሣል፥ በስሙም ንስሐና የኃጢአት ስርየት ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በአሕዛብ ሁሉ ይሰበካል ተብሎ እንዲሁ ተጽፎአል።

ሉቃ 24 ፥ 44 ~ 47


ነቢያት በሙሉ ስለመሲሑ ስለክርስቶስ ተናግረዋል ፥ ስለእርሱም መስክረዋል። እርሱን ተስፋ ሲያደርጉት ኖረዋል። ስለዚህ ነቢያት በሙሉ ክርስቲያኖች ነበሩ ማለት ነው ፥ እርሱ ተስፋ የሚያደርጉ ክርስቲያኖች ነበሩ ማለት ነው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

eski mn telalachu 1ኛ  ከአዳም ጀምሮ እሰከ  እየሱስ ስቅለት ክርስትና ሀይማኖት ተከታይ አለ?? ካለ አንድ ሰው  ክርስትና ሀይማኖት ተከታይ ጥቀሽልኝ  ከባይብል  ደስ ያለሽን
ለምሳሌ አብረሀም እየሱስ ማሪያም ሙሴ ኖህ   በቃ ደስ ያለሽን

2ኛ  እግዚአብሄር ወይም እየሱስ ወይም
ነቢያት ክርስትና ሀይማኖት ያዘዙበትን አሳይኝ

3ኛ  እየሱስ ሰው እንደሆነ የተላከ እንደሆነ አምላክ እንዳለው ይናገራል

እየሱስ በራሱ አንደበት  እኔ አምላክነኝ ተገዙኝ ፣፣ወይም  አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ባካል 3 ብንሆንም አንድ አምላክነን ወይም እኔ ሰውም አምላክምነኝ
ለናንተ ሀፂያት ተወልጀነው እንጂ አምላክነኝ  ያለበትን አሳይኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መ/ር አክሊል

ብርቱ አርቶዶክሳዊ ወጣት ቤተ ክርስትያን ብዙ አክሊልዎች ያስፈልጓታል በርታልን ወንድማችን ።

#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✅OLD GROUP 👨‍👨‍👧‍👧👨‍👨‍👧‍👧  ላላችሁ መልካም ዜና የምገዛበት ዋጋ ላይ ጭማሪ አርግያለው ❗️❗️❗️

   የዋጋ ጭማሪ 🆕🆕🆕
2023 - 300birr
✅በ2022 - 700 ብር
✅በ2021 - 750ብር
☑️በ2020 - 800ብር
✅በ2019 - 800ብር
✅በ2018 - 800ብር


✈️✈️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ  🆕🆕🆕

እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም ‼️❕

➡️ቅድሚያ ክፍያ ምናምን የምትሉ ሰዎች እንዳትመጡ ምክንያቱም ልፋት ብቻ ነው የሚሆንባችሁ ❌❌❌

✉️✉️✉️✉️ግሩፕ ካላችሁ
በውስጥ መስመር

150+ PROOFS ON MY BIO( LINK) TO MY CHANNEL.

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ትቢያ መሳይ

ጠበበኛ ሁኖ
የረከሰ መሳይ
እውቅ አዋቂ  ሆኖ
ትንሽ ትቢያ መሳይ
ስንት አለ መሠለህ
ላንተ ተሸፍኖ
ለእግዚአብሔር የሚታይ
ጥበብ ማለት እግዜር
መሆኑ የገባው
ሸሽጎት ይኖራል
እራሱን ከትቢያው



mekdi......

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

👉 ትዝታው ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ እና ከቤተክርስቲያን ጋር ባለው ግንኙነት ዙሪያ የተነሱት ስጋቶች፣ በተለይም የሕግ ክፍል ሚና ትኩረት የሚሻ ጉዳይ ነው።

የቤተክርስቲያን የሕግ ክፍል ሚና እና ተጠያቂነት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሕግ ክፍል፣ ልክ እንደማንኛውም ተቋም የሕግ ክፍል፣ የቤተክርስቲያኗን ሕጋዊ መብቶችና ጥቅሞች የማስጠበቅ ኃላፊነት አለበት። ይህ የሚያጠቃልለው፡-
የቤተክርስቲያኗን ስም መጠበቅ: ማንኛውም የቤተክርስቲያኗን መልካም ስም የሚጎዳ፣ የሚያጠለሽ ወይም ውሸት የሚያሰራጭ አካል ላይ ሕጋዊ እርምጃ መውሰድ።
ንብረት ጥበቃ: የቤተክርስቲያኗን ንብረቶች (ሕንፃዎች፣ መሬቶች፣ ቅርሶች፣ ገንዘብ ወዘተ) ከሕገ-ወጥ ወረራ፣ ብዝበዛ ወይም ጉዳት መጠበቅ።
የአስተምህሮ ጥበቃ: የቤተክርስቲያኗን አስተምህሮ የሚጻረሩ ወይም ምእመናንን የሚያደናግሩ ድርጊቶችን ሕጋዊ በሆነ መንገድ መከላከል (ይህ ግን የሃይማኖት ነጻነትን የማያደናቅፍ መሆን አለበት)።
ውሎች እና ስምምነቶች: ቤተክርስቲያን የምትገባባቸውን ማንኛውንም ውሎች እና ስምምነቶች ሕጋዊ ገጽታ ማረጋገጥ።
የውስጥ ክርክሮች: በቤተክርስቲያኗ አባላት ወይም አካላት መካከል የሚፈጠሩ የሕግ ጉዳዮችን መፍታት።
"ቤተክህነቱ የሕግ ክፍል ነፍስ አለው?" የሚለው ጥያቄ
ይህ ጥያቄ ቤተክርስቲያን እንደ ተቋም ለሚያጋጥሟት ችግሮች ምላሽ የመስጠት ፍጥነት እና ብቃት ላይ ያነጣጠረ ነው። "ነፍስ አለው?" ሲባል፣ የቤተክርስቲያኗ የሕግ ክፍል ንቁ፣ ብቁ እና ፈጣን ምላሽ የመስጠት አቅም አለው ወይ? የሚል ጥያቄን ይዞ ይመጣል።
ተቋማዊ ሕይወት: ማንኛውም ተቋም (እንደ ቤተክርስቲያን) የራሱ ሕግና ሥርዓት ያለው አካል ሲሆን፣ የሕግ ክፍሉም ይህንን ሥርዓት በሕይወት ለማቆየትና ለማንቀሳቀስ ቁልፍ ሚና አለው። ስለዚህ በንድፈ ሀሳብ ደረጃ "ነፍስ" ወይም "ሕይወት" አለው ሊባል ይችላል።
ተግባራዊ ችግሮች: ሆኖም በተግባር ግን እንደ ማንኛውም ትልቅ ድርጅት፣ የቤተክርስቲያኗ የሕግ ክፍልም ቢሮክራሲ፣ የሀብት እጥረት፣ የሰው ኃይል ውስንነት ወይም የውሳኔ አሰጣጥ መዘግየቶች ሊያጋጥሙት ይችላሉ። እነዚህ ችግሮች "ነፍስ የለሽ ሬሳ" አስመስለው ሊያቀርቡት ይችላሉ።
ትዝታው እና የቤተክርስቲያን መልካም ስም ጉዳይ
ትዝታው በኢትዮጵያ ውስጥ በቤተክርስቲያን ጉዳዮች ላይ ሲያቀርባቸው የነበሩ አስተያየቶች በብዙዎች ዘንድ አነጋጋሪ እንደሆኑ ይታወቃል። የቤተክርስቲያኗን መልካም ስም አጠፋተዋል የሚል ቅሬታ ካለ፣ የቤተክርስቲያኗ የሕግ ክፍል ይህንን ቅሬታ መርምሮ በሕግ አግባብ ክስ መመስረት የሚችልበትን ሁኔታ ማየት አለበት።
ማስረጃ ማሰባሰብ: "ብዙ ማስረጃ አለ" ተብሎ እንደተጠቀሰው፣ የሕግ ክፍሉ መጀመሪያ እነዚህን ማስረጃዎች በጥንቃቄ ማሰባሰብ፣ ማደራጀት እና ሕጋዊ ክብደት እንዳላቸው ማረጋገጥ አለበት።
የክሱ ዓይነት: ክሱ የስም ማጥፋት (defamation)፣ የሐሰት ወሬ ማሰራጨት ወይም ቤተክርስቲያኗን የሚያጎድፍ ሌላ ሕገ-ወጥ ድርጊት ሊሆን ይችላል።
የፍጻሜ አደራረስ: "ሬሳ የሕግ ክፍል ክስ ቢከስም ለፍጻሜ አያደርስም!" የሚለው አስተያየት የሕግ ክፍሉን አቅም መፈተሽ ነው። ክሱ ለፍጻሜ ለመድረስ ጠንካራ የሕግ መሠረት፣ በቂ ማስረጃ፣ ብቁ የሕግ ባለሙያዎች እና የቤተክርስቲያኗ ከፍተኛ አመራሮች የፖለቲካ ፍቃደኝነትና ድጋፍ ያስፈልገዋል። ያለዚህ ድጋፍ፣ ሕጋዊ ሂደቶች ቀርፋፋ ሊሆኑ ወይም ሙሉ በሙሉ ሊዳክሙ ይችላሉ።

የቤተክርስቲያኗ የሕግ ክፍል በሕግ ፊት ስልጣን ያለው አካል ሲሆን፣ የቤተክርስቲያኗን መብቶች ማስጠበቅ የሕግ ግዴታው ነው። ትዝታው በቤተክርስቲያኗ ላይ ጉዳት አድርሷል ተብሎ ከታመነ፣ የሕግ ክፍሉ ያሉትን ማስረጃዎች ተመልክቶ ሕጋዊ እርምጃ የመውሰድ ሥልጣን አለው። ሆኖም የሕግ ሂደቶች ውስብስብ እና ጊዜ የሚጠይቁ በመሆናቸው፣ ውጤታማ ለመሆን ጠንካራ የሕግ አቅም እና ተቋማዊ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል።
በዚህ ጉዳይ ላይ ቤተክርስቲያኗ ምን አይነት እርምጃ ትወስዳለች ብለው ያስባሉ?
  
           
#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰

🕹 #ጊዜ_አጠቃቀም

👍 #የጊዜ_አጠቃቀም_ጥቅሞች

🔸የጊዜ አጠቃቀም ጥቅሞች እንደየሰው ቁጥራቸው ሊጨምርና ሊያንስ ይችላል፡፡ እዚህም ጋር የሚከተሉት ሦስት ዋና ዋና ጥቅሞች ቀርበዋል፡፡

1⃣ በሌሎች ዘንድ የሚኖረን ተቀባይነት ከፍ ይላል


🔹አገልጋዮች ከፍተኛ የሆነ ማኅበራዊ ቁርኝት የሚጠበቅብን በመሆኑ የጊዜ አጠቃቀሙን መጀመርና መልመድ በምናደርገው ግንኙነት የሚጠበቅብንን በጊዜው እንድናከናውን ይረዳናል፡፡

🔸በዚህም በሰዎች ዘንድ የተግባር ሰው፣ ቃል አክባሪ፣ ትጉህ፣ ወዘተ የእኛ መገለጫዎች ይሆናሉ፡፡

🔹እነዚህ እሴቶች ደግሞ በመንፈሳዊውም ሆና ዓለማዊው እንቅስቃሴያችን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደርጉልናል፡፡

2⃣ የተመጣጠነ ሕይወት እንድንመራ ያስችለናል

🔸የጊዜ አጠቃቀምም በመንፈሳዊ፣ አእምሮአዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ጤናዊ አቋማችን የተመጣጠነ እንዲሆን ይረዳናል፡፡

3⃣ ውጤታማነታችን ያሳድጋል

🔹ውጤታማነት ሲለካ ሥራው መሠራቱ ብቻ ሳይሆን የሚታየው ሥራው የፈጀውም ጊዜ አንዱ መለኪያ በመሆኑ ግንዛቤ ውስጥ ይገባል፡፡

🔸ጊዜያችን በአግባቡ የምንጠቀም ከሆነ በሁሉም ረገድ በትንሽ ጊዜ ብዙ ሥራዎችን በማከናወን ውጤታማ መሆን እንችላለን፡፡

#ማጠቃለያ

❇️ጊዜ ሀብት ነው፤ እንዲሁም ጊዜ ለእያንዳንዳችን እኩል የተሰጠን ሀብት ነው፤ በመሆኑም እያንዳንዳችን አጠቃቀሙን ተረድተን ይህን ሀብታችንን ለውጤታማነት ልናውለው ይገባል፡፡

❇️ምንም እንኳ ጊዜ ሀብት ቢሆንም አጠቃቀሙን ካላወቅንበት፣ ሀብትነቱን ካልተረዳን ምንም ዋጋ አይኖረውም፡፡

👌ይህም ማለት ጊዜ ካወቅንበት እና ከሠራንበት የሚጠቅመን ሲሆን ካላወቅንበት ግን ምንም ጥቅም የለውም፡፡

❇️ጊዜ ለሁላችን እኩል የታደለ ሀብት ቢሆንም ጠቀሜታው ግን ለሁላችን እኩል አይደለም፡፡

👌ምክንያቱም የጊዜን ሀብትነት ተረድተው በአግባቡ የተጠቀሙበት ውጤት ሲያገኙበት ይህንን ያልተረዱ ግን ተጠቃሚ አይሆኑም፡፡

❇️ጊዜ ለእያንዳንዷ እንቅስቃሴአችን አስፈላጊ እና ጠቃሚ ሀብት በመሆኑ ትኩረትን ይሻል፡፡

ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን

📌ምንጭ
↪️ @Tewahedo12 Channel

⏰⏰⏰
⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰

🙏 ሼር ማድረግ አይርሱ 🙏

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ይቆየን

📩Coment- @YeBiruk
- @Samiabush

@ortodoxtewahedo
@ortodoxtewahedo
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ከስንክሳር_ገጾች አንድ ቅዱስ - ሰኔ 4

ቅድስት ሶፍያ ተጋዳሊት


ቅድስቷ የተወለደችው በምሥራቅ ሮም ግዛት ውስጥ በ3ኛው መቶ ክ/ዘመን ነው። ዘመኑ የጭንቅ፥ የመከራ በመሆኑ ሕዝቡ በስደት ይኖር ነበር። የቅድስት ሶፍያ ወላጆች ክርስቲያኖች ናቸውና በመልካሙ መንገድ በንጽሕና አሳድገዋታል። ባለጠጐች በመሆናቸው አገልጋይ ቀጥረውላት፥ ያማረ ቤት ሰርተውላት በዚያ ትኖር ነበር። ሁሉ ያላት ብትሆንም ሁሉን ንቃ በጾምና በጸሎት ትኖር ነበር።

ለዐቅመ ሔዋን በደረሰች ጊዜ ወላጆቿ ለከተማው መኮንን (ገዢ) ሊድሯት መሆኑን አወቀች። ወደ ቤቷ ገብታ 100 ጊዜ ሰገደች:: ወደ ፈጣሪዋም ጸለየች፦ "ጌታየ ሆይ! የዚህን ዓለም ቀንበር አታሸክመኝ። አልችለውምና። ያንተው ቀንበር ግን የፍቅር ነውና እችለዋለሁ" አለች። አገልጋዩዋን ጠርታ ብዙ ወይን አጠጥታት ልብስ ተቀያየሩ። በሌሊትም ወጥታ ወደ በርሐ ሔደች። ዓላማዋ ምናኔ ቢሆንም የእግዚአብሔር ፈቃዱ ግን ሌላ ነበር። በመንገድ ብዙ ክርስቲያኖች በመከራ ብዛት ሲሰደዱ አገኘቻቸው። እርሷ ስደትን አልመረጠችም።

እያጠያየቀች "ሰው በላ" ከተባለው አረመኔ ንጉሥ ዲዮቅልጢያኖስ ደረሰች። በንጉሡ ፊት ቀርባ "እኔ ክርስቲያን ነኝ" አለችው። ንጉሡ ከመልኩዋ ማማርና ከድፍረቷ የተነሳ አደነቀ። ሊያባብላት፥ ሊያስፈራራትም ሞከረ። ግን አልተሳካለትም። ወታደሮቹ መሬት ላይ ጥለው ጦር ባለው የብረት ዘንግ ደብድበዋታልና ደም አካባቢውን አለበሰው። መሬት ለመሬት እየጐተቱ እሥር ቤት ውስጥ ጣሏት። ቅዱስ ገብርኤል መጥቶ ፈውሷት ሔደ።

አንዴ በእሳት፥ አንዴም በስለት፥ ሌላ ጊዜም በግርፋት አሰቃዩዋት። ከሃይማኖቷ ግን ሊያነቃንቁዋት አልቻሉም። በመጨረሻ አንገቷን እንድትሰየፍ ንጉሡ አዘዘ። ወታደሮቹም ፈጸሙት። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወርዶ ቅድስት ሶፍያን በክብር አሳረጋት። "ስምሽን የጠራ፥ መታሰቢያሽን ያደረገ ምሕረትን ያገኛል" አላት። አምላካችን እግዚአብሔር ግፍዐ ሰማዕታትን አስቦ እኛን ከሚመጣው መከራ ሁሉ ይሰውረን። ከበረከታቸውም ይክፈለን።

ሰኔ 4 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

1. ቅድስት ሶፍያ ተጋዳሊት ወሰማዕት
2. ቅዱስ ዮሐንስ ዘሐራቅሊ (ሰማዕት)
3. ቅዱስ ሳኑሲ ሰማዕት
4. ቅድስት ማርያ ሰማዕት
5. ቅዱስ አርቃድዮስና ባልንጀሮቹ (ሰማዕታት)
6. ቅዱስ አሞን ሰማዕት
ወርኃዊ በዓላት

1. ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ
2. ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እግዚአብሔር አምላክ ለምን ዕፀ በለስን ፈጠረ????

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💸🇲 🇦 🇰 🇪  🇾 🇴 🇺 🇷  🇲 🇴 🇳 🇪 🇾  🇼 🇮 🇹 🇭  🇾 🇴 🇺 🇷  🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!

🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018

🌔Ownership always prior and first!!

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ

History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ

👉🏻 🇨 🇧 🇪 
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷 
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦 
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭 
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵 

⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ

⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Price updated 2021 groups ( 2021 group ያላችሁ ዋጋ ጨምሯል



𝘋𝘮 𝘧𝘢𝘴𝘵 @j_3lite
. @j_3lite

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💸🇲 🇦 🇰 🇪  🇾 🇴 🇺 🇷  🇲 🇴 🇳 🇪 🇾  🇼 🇮 🇹 🇭  🇾 🇴 🇺 🇷  🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!

🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018

🌔Ownership always prior and first!!

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ

History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ

👉🏻 🇨 🇧 🇪 
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷 
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦 
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭 
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵 

⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ

⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💸🇲 🇦 🇰 🇪  🇾 🇴 🇺 🇷  🇲 🇴 🇳 🇪 🇾  🇼 🇮 🇹 🇭  🇾 🇴 🇺 🇷  🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!

🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018

🌔Ownership always prior and first!!

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ

History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ

👉🏻 🇨 🇧 🇪 
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷 
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦 
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭 
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵 

⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ

⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

2) አንደኛ ነቢያት በሙሉ ክርስቶስን የሚከተሉ ከነበሩ ታዲያ ሌሎችን ያንን አያስተምሩም ነበር? እነርሱ ክርስቶስን የሚከተሉ ከኾነ ሌሎችንም ክርስቶስን እንዲከተሉ ነው ያስተማሩት ማለት ነው። ስለዚህ ክርስትናን አስተምረዋል ማለት ነው ፥ "ክርስቲያን" የሚለው ስም ግዴታ መገኘት የለበትም ያንን አስተምህሮ እንዲያስተምሩ። ልክ "ሙስሊም" የሚለውን ስም ከቁርአን በፊት ሌሎች ነቢያት ሲጠሩበት አሳዩኝ ብላቸው እንደማይገኝ ማለት ነው።

ግን በእስልምና ሙፈሲሩን እንኳን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ እንደነበረ የተመሰከረት ጴጥሮስ እንኳን እንደዚህ ይላል፤

ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር።

1ኛ ጴጥ 4 ፥ 16


3) ይሄኛው ጥያቄ ስንት ጊዜ እንደተመለሰ ፥ ሊንክ እዚህ ስለማይፈቅድልኝ @nooralmassih ውስጥ ገብተሽ ዮሐ 20፥17 ብለሽ ፈልጊ ፥ በሰፊው ተመልሷል።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ዶሮ_ሳይጮኽ

ሐዋርያቱ ለመጨረሻ ጊዜ ከጌታ ጋር ተቀምጠው ከመካከላችሁ ዛሬ አሳልፎ የሚሰጠኝ አለ አላቸውቸው ሁሉም እርስ በርስ እየተያዩ ማን እንደሆነ ለማወቅ ፈለጉ
ጴጥሮስ የተባለው ሐዋርያ እኔ በፍጹም አልክደህም ሌሎቹ ቢተዉህ እንኳ አልለይህም አለው
ጌታ ግን ዛሬ ዶሮ ከመጮሁ በፊት ሶስት ጊዜ ትክደኛለህ አለው

በመጨረሻም ይሁዳ የተባለው ሐዋርያ ጌታን አሳልፎ ለአይሁድ ሸጠው
ከዚያም ሀዋሪያቱ ሁሉ ሸሹ ስምኦን ጴጥሮስም ከሱ ራቅ ብሎ ተከተለው ከአይሁድ ጋር እሳት እየሞቀ ተቀምጦ ሳለ ሶስት ጊዜ ጠይቀውት ፡ የምትሉትን ሰው አላውቀውም ብሎ ካደ ይሄኔ ዶሮ ጮኸ ፡ ዶሮ ሳይጮህ ሶስቴ ትክደኛለህ ያለው የጌታ ቃል ትዝ ብሎት በጸጸት ከተቀመጠበት ተነስቶ ወጣ......
አንዳንዴ አናደርገውም የምንለውን እናደርገዋለን ፡ የተከለከለ የምንለውን እንፈፅመዋለን ከዚያ ወደ ፀፀት እንገባለን
ቁምነገሩ መፀፀታችን ልክ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ከመምጣቱ በፊት ምን ያህል ጥንቃቄ እናደርገለን ነው ፡ አውቅሃለው የሚል ጉልበት አለን?.....

ይሁዳ ክርስቶስን በመሸጡ ተፀፀቶ ራሱን አጠፋ ፡ ጴጥሮስ ግን በንስሃ ቆየ የህሊናችን ዶሮ ሳይጮህብን ከሀጥያት እንድንርቅ አምላካችን ይርዳን አሜን!!!!



#መልዕክት✍

    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🙋‍♂አንድጥያቄ

✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ⁉️✟

         

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እሺ ውዶቼ! እንደተረዳሁት ልባችሁ በሀሳብ ተሞልቷል፣ የወጣትነት ጉልበታችሁ መፍለቂያ ባጣ ጊዜ ተስፋ መቁረጥና ማማረር ሊመጣ ይችላል። 😔 ግን አብሽሩ! መፅሀፍ ቅዱስ የህይወት መመሪያችን ብቻ ሳይሆን፣ ከባድ በሚመስሉ ወቅቶች ሁሉ ትልቁ መፅናኛችንም ነው! እስኪ ጥቂት የሚያንፁና ልብን በሀሴት የሚሞሉ ጥቅሶችን እንመልከት

✨ ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቼ 👋

በዚህ ሰዓት የገንዘብ እጥረትና "ምን ይሻላል?" የሚለው ጥያቄ ልባችሁን እንደሚያከብደው አውቃለሁ። 😥 "ወጣቶች ነን፣ ጉልበት አለን ግን ብር ማግኘት አልቻልንም" ማለት ምን ያህል ተስፋ አስቆራጭ እንደሆነ ይገባኛል። 💔 ነገር ግን እስኪ ቆም ብለን የእግዚአብሔርን ቃል እንስማ፤ እርሱ በጨለማ ውስጥ ብርሃንን፣ በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋን ይሰጣልና! 💡

📖 ከመፅሀፍ ቅዱስ ጥቂት የማፅናኛ እንቁዎች: 📖

1️⃣ 🌟 ኤርምያስ 29:11 🌟

"ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።"

💬 ምን ማለት ነው? አያችሁ? አምላካችን ክፉ ነገር አያስብልንም! 🙅‍♂️🙅‍♀️ አሁን የምታልፉበት ሁኔታ የእቅዱ አካል ሊሆን ይችላል፤ ፍፃሜው ግን ያማረና ተስፋ ያለው ነው! 🌅 እመኑት፣ እርሱ መልካም እረኛ ነው!

2️⃣ 💰 ፊልጵስዩስ 4:19 💰

"አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በኢየሱስ ክርስቶስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።"

💬 ምን ማለት ነው? የኛ አምላክ ባለፀጋ ነው! 🤑 የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ (አዎ፣ ገንዘብንም ይጨምራል!) በክርስቶስ በኩል ሊሞላላችሁ ቃል ገብቷል። ቁልፉ በእርሱ መታመንና መፈለግ ነው! 🗝️

3️⃣ 🙏 ምሳሌ 3:5-6 🙏

"በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ቀና ያደርገዋል።"

💬 ምን ማለት ነው? አንዳንድ ጊዜ የራሳችን ጥበብና እቅድ ብቻ በቂ ላይሆን ይችላል። 🧠 ልባችንን ሙሉ በሙሉ ለእርሱ ስንሰጥና መንገዳችንን እንዲመራልን ስንፈቅድ፣ እርሱ ቀጥተኛና የተሳካ መንገድ ያሳየናል! 🛤️ "ጌታ ሆይ፣ አንተ ምራኝ" በሉ!

4️⃣ 👑 ማቴዎስ 6:33 👑

"ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።"

💬 ምን ማለት ነው? ቅድሚያ የምንሰጠው ነገር ወሳኝ ነው! 🥇 ትኩረታችን በእግዚአብሔር መንግስትና በፅድቁ ላይ ሲሆን፣ ሌሎች የሚያስፈልጉን ነገሮች (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ፣ አዎ ገንዘብም!) ይጨመርልናል ይላል። አስቀድመን መንፈሳዊ ነገሮችን እንፈልግ! 🕊️

5️⃣ 🦅 ኢሳይያስ 40:31 🦅

"እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።"

💬 ምን ማለት ነው? መጠበቅ ከባድ ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ ማድረግ አዲስ ጉልበት ይሰጣል! 💪 ልክ እንደ ንስር ከፍ ብላችሁ ትበራላችሁ፣ በህይወት ውድድርም አትታክቱም! 🚀

🤔 እስኪ እነዚህንም ተግባራዊ እናድርግ: 🤔

💖 ፀሎት የጦር እቃችሁ ይሁን: ስለ ስሜታችሁ፣ ስለ ፍላጎታችሁ፣ ስለ ስጋታችሁ በግልፅ ወደ እግዚአብሔር ፀልዩ። እርሱ ይሰማል! 👂

💡 አዳዲስ ሀሳቦችን ለመሞከር አትፍሩ: እግዚአብሔር ጥበብን ይሰጣል፣ አዳዲስ የገቢ ምንጮችንም ሊከፍት ይችላል። ምን አይነት ክህሎት አላችሁ? እንዴት ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ? 🛠️

🤝 እርስ በእርስ ተደጋገፉ: እንደ ወጣቶች ሀሳብ ተለዋወጡ፣ መረጃ ተጋሩ፣ ተበረታቱ። አንድነት ሃይል ነው! 🫂

⏳ ትዕግስት ወርቅ ነው: የእግዚአብሔር ጊዜ ሁሌም ትክክል ነው። አንዳንድ በሮች ሲዘጉ፣ የተሻሉ በሮች ሊከፈቱ ይችላሉ። 🚪✨

📚 ቃሉን ማጥናታችሁን አታቁሙ: መፅሀፍ ቅዱስ በየቀኑ አዲስ ነገር ያስተምረናል፣ ያበረታናል፣ ይመክረናል። 🤓

ውድ ወጣቶች፣ ልባችን አይታወክ! 🌟 ይህ ጊዜ ያልፋል። የእናንተ ድርሻ መታመን፣ መፀለይ፣ መትጋትና ተስፋ አለመቁረጥ ነው። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው፤ እርሱ የወጣቶችን ልብ ያውቃል፣ ጩኸታቸውንም ይሰማል። የወደፊታችሁ ብሩህ እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ! 💖

በርቱ! 💪 አይዟችሁ! ተስፋ በእግዚአብሔር ነው! 🙏✨

#ወጣቶች #ተስፋ #መፅናናት #እምነት #መፅሀፍቅዱስ #ኢትዮጵያ #ብርታት #ፀሎት #Believe

ይህን መልዕክት ለጓደኞቻችሁም አካፍሉ! ↪️ ምናልባት እነሱም ይህን ማፅናኛ ይፈልጉ ይሆናል። 😊

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ትቢያ መሳይ

ጠበበኛ ሁኖ
የረከሰ መሳይ
እውቅ አዋቂ  ሆኖ
ትንሽ ትቢያ መሳይ
ስንት አለ መሠለህ
ላንተ ተሸፍኖ
ለእግዚአብሔር የሚታይ
ጥበብ ማለት እግዜር
መሆኑ የገባው
ሸሽጎት ይኖራል
እራሱን ከትቢያው



mekdi......

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

             
#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ የማታረጅ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ የማትታደስ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ የማትጠፋ
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ የማትለወጥ
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ የማትሻሻል


📖በክርስቶስ ደም የተመሰረተች እውነተኛ ዘላለማዊ ሕይወት ናት ከድንግል ማርያም ፍቅር ከተዋህዶ ማዕድ አይለየን

📖አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
በዚህ ወቡ በሆነች ሐይማኖት እስከዘላለም ያፅናን።

#አሜን
#አሜን
#አሜን

#share #share #share

📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✅OLD GROUP 👨‍👨‍👧‍👧👨‍👨‍👧‍👧  ላላችሁ መልካም ዜና የምገዛበት ዋጋ ላይ ጭማሪ አርግያለው ❗️❗️❗️

   የዋጋ ጭማሪ 🆕🆕🆕
2023 - 300birr
✅በ2022 - 700 ብር
✅በ2021 - 750ብር
☑️በ2020 - 800ብር
✅በ2019 - 800ብር
✅በ2018 - 800ብር


✈️✈️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ  🆕🆕🆕

እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም ‼️❕

➡️ቅድሚያ ክፍያ ምናምን የምትሉ ሰዎች እንዳትመጡ ምክንያቱም ልፋት ብቻ ነው የሚሆንባችሁ ❌❌❌

✉️✉️✉️✉️ግሩፕ ካላችሁ
በውስጥ መስመር

150+ PROOFS ON MY BIO( LINK) TO MY CHANNEL.

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🌟 Free & Premium CS/IT Projects! 🌟

🚀CS/IT Students! Need a project that stands out? Get free, paid, or custom projects tailored for you! Simple, high-quality, and ready to impress! 🎉

📌 Projects Available
✅ Android Apps(Java, Kotlin, Flutter) 
✅ Web Apps (React, PHP, Django) 
✅ Machine Learning & AI 
✅ Data Science (Python, Tableau) 
✅ Databases(SQL, MongoDB) 
✅ Cybersecurity & Networking 
✅ Automation (Python, Bash) 
✅ Desktop Apps (Java, C#) 
✅ IoT & More!

📩 How to Get a Project?
Simply message me with via inbox:
Or 0799941004 div second

1️⃣ The Type of Project You Need

Tag your friends and grab your project today! 💌

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✅OLD GROUP 👨‍👨‍👧‍👧👨‍👨‍👧‍👧  ላላችሁ መልካም ዜና የምገዛበት ዋጋ ላይ ጭማሪ አርግያለው ❗️❗️❗️

   የዋጋ ጭማሪ 🆕🆕🆕
2023 - 300birr
✅በ2022 - 700 ብር
✅በ2021 - 750ብር
☑️በ2020 - 800ብር
✅በ2019 - 800ብር
✅በ2018 - 800ብር


✈️✈️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ  🆕🆕🆕

እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም ‼️❕

➡️ቅድሚያ ክፍያ ምናምን የምትሉ ሰዎች እንዳትመጡ ምክንያቱም ልፋት ብቻ ነው የሚሆንባችሁ ❌❌❌

✉️✉️✉️✉️ግሩፕ ካላችሁ
በውስጥ መስመር

150+ PROOFS ON MY BIO( LINK) TO MY CHANNEL.

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ስንቶቻችሁ ናችሁ ድሮ የተከፈተ ግሩፕ እንደሚሸጥ የምታውቁት

Old group ያለው ማለትም የቆየ Group ያላችሁ እየገዛን ነው እንዳያመልጣችሁ ግዜው ሳያልፍ ሽጡት::

ማሳሰቢያ

1, old group ሲያመጡ  history clear እንዳያረጉ❕በፍፁም

2, members ብዛት ለውጥ የለውም
    ዋናው groupፑ old text ይኑረው.

3, 2 Step verification on መሆኑን check አድርጉ

በነዚህ አመት ላይ የተከፈተ :
2023 (first 7 months)
2022 -
2021 -
2020 - 2019-16 -  ያላችሁ

ከላይ በጠቀስኳቸው አመት ላይ የተከፈተ ግሩፕ ያላቹ በውስጥ በመምጣት መሸጥ ትችላላችሁ።


-በታማኝነት እንገዛለን መታመን ለራስ ነው።        

በዚ አናግሩኝ👇👇👇

@kentibaw1

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በዚኽ ቪዲዮ ለመመለስ ከተሞከሩ ጥያቄዎች መሐል

00:16 እግዚአብሔር ኃጢአቴን ይቅር ይለኝ ይኾን?
00:43 ንስሐ የገባኹበትን ኃጢአት ደግሜ ብሠራውስ?
00:58 “ዕድሜዬ ለንስሐ አልደረሰም”
01:11 “ነገ ንስሐ እገባለኹ”
01:26 የንስሐ አባቴ ቢናገሩብኝስ?
01:52 ንስሐ ከገባኹ በኋላስ ማድረግ ያለብኝ ሌላ ነገር አለ?

❝መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና፥ ንስሐ ግቡ!❞ (ማቴ. 4፥17)

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ዉድ የተዋህዶ ልጆች የቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እባካቹሁ ላስቸግራቹሁ የቻላቹትን የአቅማቹን እርዱኝ በፈጣሪ ስም እማፀናቹሀለዉ እናቴ ታማ አዲስ ህይወት ሆሽፒታል ነበርን አሁን ግን በዚህ ሁኔታ ሰርጀሪ ማድረግ አንችልም ጠጠሩ ከሀሞቷ ሸሽቶ ወደ ጉበት ቱቦዋ ገብቷል ስላዛ በዚህ ሰአት ሰርጀሪ ማድረግ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ስለዛ የሶስት ወር መድሀኒት አዘዉልናል ማርያምን ነዉ ምላቹ የአንድ ወሩ እንኳን ስድስት ሺ ሶስት መቶ ነዉ አሉኝ እኔ ደሞ ያለኝን ሁላ በእክምና ጨርሻለዉ ሰርጀሪዉንም የሆስፒታሉን አስተዳደር ያለዉን ነገር አስረድቼ በስፓንሰር ነበር ልትደረግ የነበረዉ አሁን ምንም ብር ጨርሻለዉ መጨረሴን ደሞ ልነግራት አልፈለኩም ትጨናነቅብኛለች ብዬ አሁን የመድሀኒቱን ዋጋ ጠይቄ መጥቼ ወደ ሆስፒታሉ መግባት ከብዶኝ ሆስፒታሉ በር ለይ ሆኜ ምላት ነገር ግራ ገብቶኝ ቁጭ ብያለዉ ...እባካቹ ዉድ የሀገሬ ልጆች የቻላቹትን እርዱኝ ስለ ወላዲት አምላክ ብላቹ ስለ አእናት የምታቁ ስለ እናት ብላቹ..🙏🙏🙏 መድሀኒቱንም ገዝቼ ልላክልህ የሚል መልካም ሰዉ ካለ ማዘዣዉን ልካለሁ እባካቹ የሀገሬ ልጆች ከዚህ ጭንቅ በቻላቹት መንገድ ገላግሉኝ ..🙏🙏🙏1000409905246 ... 0974460145...ማርያምን በጣም ጨንቆኛል ገላግሉኝ በምትወዱት ሰዉ ህይወት ምንም ማድረግ አለመቻል የእዉነት በጣም ያማል ያዉም እናት ስትሆን ደሞ በጣም ጭንቁ ይለያል ትረዱኛላቹ የእዉነት በማትችሉት አትፈተኑ እንዲ ነዉ ቸግሮኛል ብዬ ማማክረዉ ዘመድ እንኳን የለኝም ከእናቴ ዉጪ ቢጨንቀኝ እዚህ መጥቼ ኮሜንት ያደረኩት ...ማርያምን ምላቹ ጨንቆኛል ገላግሉኝ ወገኖቼ..🙏🙏🙏...የተጨነቃቹበትን ነገር ቅድስት ድንግል ማርያም የሰዉ ፊት ሳታሳያቹ በተአምሯ ትገላግላቹ..🙏🙏

Читать полностью…
Subscribe to a channel