ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3673

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

..ዝም ሲትል መፍትሄ የለውም፤ ሲትናገር መፍትሄ የለውም፤ እረ ጎበዝ ምን ይሻል ይሁን? እንዲሁም የሚየሳዩት እና የሚያወሩት ነገር ሁሉ ከምድር ላይ አሎቆባቸው ወደ ሌላ ዓለም ተጉዞ ትርኢት እያሳዩን ተቸገርንኮ!! ደግሞ በዜጎች ህይወት ላይ ይህ ፌዝ እና ቀልድ እንዲህ እንዲህ እያለ ለ33 አመታት ድረስ እንደቀጠለ ነው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በዚህች ሀገር ውስጥ ሁሉም አዛዥ ሁሉም አለቃ ነው። የማን ሰምተን የማን እንተው? ለማን አጎንብሰን ለማን እንሰግድ? ያም እኔ የሚለው አድርግ ይላል፤ ያም እኔ የሚለው ስማ ይላል፤ ያም እኔ በሚለው መንገድ ብቻ ሂድ ይላል፤ ያም እኔ በሚለው ቦታ ተቀመጥ ይላል፤ ሁሉም አዛዥ ሁሉም የሰፈር ሆነ የሀገር አለቃ ሆነ። ደግሞ ለችግሮች ፍትህ እና መፍትሄ ለመስጠት የሠፈር ሆነ የሀገር አለቃ የሆነ ሁሉ ተጠይቆ ፍቃደኝነታቸው ስገልጹ ብቻ ነው። ግን ኢትዮጵያ የምትመራው በሀገር መሪ ትሁን በመንደር መሪ ትሁን አልታወቀም። እረ ጎበዝ ተቸገረን እኮ! ምን ዘመን መጣብን እኛን በማስፈራራት እና በመሰደብ ብቻ ማንም ማንንም አይገዛም። ዘጠኝ ሞት መጣ ቢትሉ እንኳን አንዱን ግባ በለው ነው ምላሻችን። ምክንያቱም እኛ ለነፃነት ለፍትህ ለመብት ለዲሞክራሲ እንጂ የምንጮሆ አዛዥ እና አለቃ ሆኖ ካድሬ እኛን እየተፈራረቀ እንዲያሳድድ አይደለም። ስለዚህ የብልፅግና አዛዥ እና አለቃ ብዙ ነው። ብልፅግና ካልተወገደ ድረስ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሆና መቀጠል አትችልም። ኢትዮጵያ ትውደም። ወይም ከዘላለም ባሪነት የአንድ ቀን ነፃነት።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🇧 🇷 🇪 🇦 🇰 🇮 🇳 🇬  🇳 🇪 🇼 🇸 

ድሮ የተከፈተ የማትጠቀሙበት የቴሌግረም ግሩፕ👥 ያለችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን  ነው መሸጥ የምትፈልጉ አሁኑኑ እኔን ያናግሩ💥 

       🇲 🇴 🇳 🇹 🇭  🇴 🇫  🇾 🇦 🇪 🇷 
🐾2023 (first 3months)
🐾2022
🐾2021
🐾2020
🐾2019 and other


   አሁኑኑ ያናግሩን በባዶ ሜዳ owner  አንልም  payment proof አለን💪

💥⚠️ two step verfication 🇴 🇳  መሆኑን checkup ማድረግ እንዳይረሳ

የተደለተባችሁ መመለሻ ዘዴ አለን 🇩 🇲

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💸🇲 🇦 🇰 🇪  🇾 🇴 🇺 🇷  🇲 🇴 🇳 🇪 🇾  🇼 🇮 🇹 🇭  🇾 🇴 🇺 🇷  🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!

🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018

🌔Ownership always prior and first!!

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ

History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ

👉🏻 🇨 🇧 🇪 
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷 
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦 
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭 
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵 

⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ

⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💸🇲 🇦 🇰 🇪  🇾 🇴 🇺 🇷  🇲 🇴 🇳 🇪 🇾  🇼 🇮 🇹 🇭  🇾 🇴 🇺 🇷  🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!

🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018

🌔Ownership always prior and first!!

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ

History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ

👉🏻 🇨 🇧 🇪 
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷 
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦 
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭 
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵 

⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ

⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

             
#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💸🇲 🇦 🇰 🇪  🇾 🇴 🇺 🇷  🇲 🇴 🇳 🇪 🇾  🇼 🇮 🇹 🇭  🇾 🇴 🇺 🇷  🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!

🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018

🌔Ownership always prior and first!!

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ

History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ

👉🏻 🇨 🇧 🇪 
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷 
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦 
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭 
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵 

⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ

⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💸🇲 🇦 🇰 🇪  🇾 🇴 🇺 🇷  🇲 🇴 🇳 🇪 🇾  🇼 🇮 🇹 🇭  🇾 🇴 🇺 🇷  🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!

🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018

🌔Ownership always prior and first!!

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ

History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ

👉🏻 🇨 🇧 🇪 
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷 
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦 
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭 
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵 

⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ

⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ያለ ነብስ አባት ንስሀ መግባት አየቻልም ??

የ ነብስ አባት ከያዝኩኝ ደሞ አንዳንድ ነገር
ሮችን ለነብስ አባት ማድረግ ስለሚኖርብኝ ያንን ለማድረግ አቅም ስለሌለኝ ነው

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በአቅራቢያህ ያለ ቤተ ክርስቲያን ሂድና ከዚያ በተቻለ የደብሩ መምህራንን እንዲያገናኙህ ጠይቃቸው ፥ ከዚያ ለመምህራኑ ጠይቃቸው "የንስሐ አባት መያዝ" እፈልጋለሁኝ በላቸው። የንስሐ አባት ያገናኙሃል።

ከዚያ የምታስታውሰውን ኀጢአት ኹሉ ተረጋግተህ በወረቀት ጽፈህ ከዚያም ከዚያ ወረቀት ላይ መናዘዝ ትችላለህ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ንስሀ ለመግባት ፈልጌ ነበር ልትተባበረኝ ትችላለህ ?? 🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Yihen yakl telk ewket yelgnm

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Faarfannaa

Faarfannaan humna guddaa qaba.Qalbii namaa jijjiira, nama barsiisa, gara Waaqayyootti nama deebisa.Faarfannaan nama gadde tasgabbeessa. Madaa gaddaati qoorsa. Faarfannaan humna cimaa qaba, gammachuu keenya keessa keenyaa maddee akka burqu Waaqayyoon biras akka gahu nu taasisa.Faarfannaan humna cimaa qaba,cubbuun keenya akka nutti dhagahamee imimmaan dhangalaasnu nu taasisa.Faarfannaan humna cimaa qaba, laphee cabsee gara Waaqayyootti nama deebisa.Faarfannaan humna cimaa qaba, diina naasisa.Faarfannaan wareega Waaqayyoof dhiyeessinudha.Namni fi Ergamootni Waaqayyoon galateeffachuuf uumaman.Galateeffannaa isaanii kana ammoo karaa ittiin ibsatan keessaa tokko faarfannaadha.Kitaabni Qulqulluunis waa`ee faarfannaa bakka heddutti dubbata.Isa keessaa muraasa:
• Waaqayyo uummata jajjabeesseeraatii, warra rakkataniifis garaa laafeera waan ta`eef yaa samiiwwan faarfadhaa,yaa dachee gammadi, yaa tulluuwwan ililchaa. Isa 49:13
• Waaqayyoof galateeffannaa haaradhaan galateeffadhaa,biyyi lafaa hundi Waaqayyoon galateeffadhaa. Far 96:1
• Dursees bara Daawitii fi Asaafitti Waaqayyoon yeedaloodhaan galateeffachuu fi kabajuuf hangafti faarfattoota turaniiru
• Faarfattoota dubraa fi dhiiraa dhibba lama qabaachaa turan. Izraa 2:65
• Hojiin tolummaa kees waan muldhateef, ahazaabonni hundi ni dhufu,fuuladurakeettis ni kufu jechaa garbicha Waaqayyoo kan ta`e ciigoo Museen ni faarfatu. Mul 15:5

• Halkan walakkaatti Phaawuloosii fi Silaas kadhannaa faarfannaatiin Waaqayyoon ni galateeffatu ture,warri mana adabaa keessatti hidhamanis isaan ni dhaggeeffatu ture.
Ho.Du.Bu 16:25
• Erga faarfannaa faarfatanii boda gara Tulluu Ejersaatti ol bahan.Maat 26:30.Mar 14:26
• Isin keessaa gadadon kan muudatu namni kamuu jiraannan inni yaa kadhatu,kan gammadus yoo jirate haa faarfatu. Yaq 5:13
• Faarfannaa fi galatoodhaan,ciigoo afuurawaatiinis waliin keessan walitti dubbadhaa; Gooftaadhaaf laphee keessan keessatti walaleessaa ti faarfadhaa. Efe 5:19

Faarfadhaa Faarfadhaa Faarfadhaa!


06/10/2017

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

አንዲት ተማሪ በፈተና አዳራሽ ገብታ ሁለት ጥያቄዎችን እንድትሰራ ተሰጣት
ጥያቄዎቹ እነዚህ ነበሩ፦

1=> ስለ እግዚአብሔር ጻፊ
2=> ስለ ሰይጣን ጻፊ የሚሉ ነበሩ

ጥያቄዎችን ካነበበች በኋላ ስለ እግዚአብሔር ጻፊ የሚለውን ትፅፍ ጀመረች......
ነገር ግን የተሰጣት ጊዜ አንድ ሰዓት ብቻ ስለ ነበር ሙሉውን ሰዓት ሰዓት ስለ እግዚአብሔር ስትፅፍ ቆይታ ሰዓቷን ጨረሰች

የፈተናው ወረቀት የሚሰበሰብበት ጊዜ ደርሶ ደውል ተደወለ ፡ ያቺ ተማሪም ሁለተኛውን ጥያቄ አለመስራቷን ተረድታ

¶ለሰይጣን ጊዜ የለኝም¶¶

ብላ በአንድ መስመር መልስ ሰጠች።

ለሰይጣን ጊዜ አንስጠው!!!


#መልዕክት✍

    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🎙ሰላም 🔊
👇  ከዚ በታች ባሉት አመታት የተከፈተ group ካላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን ቶሎ ያናግሩኝ

✅ 2017 ⏩  2000 ብር
✅ 2018 ⏩  1900 ብር
✅ 2019 ⏩  1800 ብር
✅ 2020 ⏩  1500 ብር
✅ 2021 ⏩  1400ብር
✅2022  ⏩  1350ብር
✅2023  ⏩ 500 ብር
  ለመሸጥ ያናግሩ  ⏩  🗯 በዉስጥ መስመር online ነኝ

‼️ማሳሰቢያ

⚠️ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ ዋጋው እኩል. ነው እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ

✅ 2step verification ሊኖራችሁ ይገባል
✅ Clear chat መደረግ የለበትም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

0799941004

በ 2 እና በ 5 ቀን ብቻ።

😄🖍አስቸኳይ ፓስፖርትና መደበኛ Total price       
      
            ⭐️በ1 ወር 5ሺ ብር
            ⭐️በ2 ቀን 25ሺ ብር
            ⭐️በ5 ቀን 20ሺ ብር

✨ወረፋ ለማስያዝ መረጃዎን በዚህ ይላኩልን
                       
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት☑️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ከስንክሳር_ገጾች አንድ ቅዱስ - ሰኔ 9

ቅዱስ ሉክያኖስ


በዚህ ቀን ቅዱስ ሉክያኖስ ይታሠባል። በቀደመ ሕይወቱ ጣዖት አምላኪና አጣኝ የነበረው ቅዱሱ ማንም ሳያስተምረው ክርስቲያኖቹን በመመልከት ብቻ አምኗል። የወቅቱ ክርስቲያኖች አኗኗራቸው፥ ትጋታቸው፥ ጽናታቸውና ፍቅራቸው እንዲሁ ይስብ ነበር።

ከእነርሱ እምነት መውጣቱን የተመለከቱ ኢ-አማንያን አታልለው ሊመልሱት ሞከሩ። እንቢ ቢላቸው በድንጋይ ጥርሱን አረገፉት። ደሙን አፈሰሱ። አሁንም በሃይማኖተ ክርስቶስ በመጽናቱ በዚህ ቀን (ሰኔ 9) ከቀኑ ስድስት ሰዓት ላይ በመስቀል ላይ ሰቅለው ገድለውታል። የቅዱሳኑን በረከት አምላካቸው ያድለን።

ሰኔ 9 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

1. ቅዱስ ሳሙኤል ነቢይ
2. ቅዱስ ሉክያኖስ ሰማዕት
3. ቅዱስ ዮሐንስ
ወርኃዊ በዓላት

1. አባ በርሱማ ሶርያዊ (ለሶርያ መነኮሳት ሁሉ አባት)
2. አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ (ኢትዮጵያዊ)
3. ሦስት መቶ አሥራ ስምንቱ ቅዱሳን ሊቃውንት (ርቱዐነ ሃይማኖት ዘኒቅያ)
4. የብሔረ ብፁዐን ጻድቃን
5. አባ መልከ ጼዴቅ ዘሚዳ (ኢትዮጵያዊ)
6. ቅዱስ ዞሲማስ ጻድቅ (ዓለመ ብፁዐንን ያየ አባት)

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ምስጋና ላንተ ሲሰጡ....፦
ኪሩቤል ሱራፌል ከተንቀጠቀጡ፤
ከንቱ'ነቴ ከየት ደርሶ...፦
ያማረርኩህ በሺ ለቅሶ...።

ለማመስገን ከተፈራህ...፤
በአፌ ሲውል ቅዱስ ስምህ...፤

ምን ያህል ነው...የታዘብከኝ..???
ለማማረር ዘመን ሲያንሰኝ...፤
በቁጣዬ ፀሀይ ጠልቋል....፤
ከምስጋና ልቤ ርቋል..!!!!


አ'ወይ ለስጋዬ ..አ'ወይ ለደፋሯ!!!
ወዴ"ት ይሆን... መቃብሯ...???
የፍርድ ቀን አ"ወይ ክሴ...!!!
እኔዴት ትቅበዘበዝ...አመፀኛ ነፍሴ..???

በምን ድፍረት...ልቆም ነው ከፊትህ..፦
በንፁ'ህ ልብ ሆኜ ....ሳላገለግልህ...፤
በዛች ቀን እንዴት ነው የማይህ...????

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰላም እንደምን አመሻቹ ነገ ሰኔ 8 ከእመቤታችን 33ቱ በኣላት አንዱ የሆነው በአል { በስደቷ ጊዜ ከእግሯ ስር ጠበል ያፈለቀበት } በእንጦጦ ሐመረ ኖህ ገዳም ጠበል ግቢ ውስጥ ስለሚከበር መታቹ ከበረከቱ እንድትካፈሉ በማለት ላልሰሙት በማሰማት ክርስቲያናዊ ግዴታችንን እንድንወጣ ይሁን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

ጠሪ = የታላቋ እንጦጦ ኪዳነምህረት ገዳም የመርሶ ህይወት ት/ቤት

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ሰንበተ ክርስትያን

እሑድ ማለት"አሐደ" ከሚለው የግዕዝ ቃል የወጣ ሲኾን ትርጉሙ የመጀመሪያ እንደማለት ነው። ይኽች ዕለት በመጽሐፍ ቅዱስ "ከሳምንቱ በፊተኛው ቀን " በመባል ትታወቃለች።

ዮሐንስም በራዕዩ "የጌታ ቀን" ያላት ናት
(ራዕይ 1፥10)

ቅዱስ ያሬድም በድጓው ላይ "ዕለተ እግዚአብሔር" የሚላት ዕለተ እሑድ ናት።

መልካም ዕለተ ሰንበት ይኹንልን

#መልካም ቀን

#ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ
ግሩፕ ይጋብዙ

ለመቀላቀል 👉
@ortodoxtewahedo

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ትምህርት ቤት መታሸጉን ተከትሎ አባላቱ ቅሬታቸውን ገለጹ !

ሰኔ 7 ቀን 2017 ዓ.ም [ተሚማ/ አዲስ አበባ]

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአርሲ ሀገረ ስብከት ካሉት ቀደምት እና አንጋፋ ሰንበት ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ የሆነው የአሰላ ደብረ ምሕረት መድኃኔዓለም ካቴድራል ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ትምህርት ቤት በደብሩ ሰበካ ጉባኤ አማካይነት መታሸጉን የሚዲያችን የመረጃ ምንጮች ለሚዲያ ክፍላችን መረጃውን አድርሰውናል። ይህንንም ተከትሎ የሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት ቅሬታቸውን ገልጸዋል።

በሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም በሰበካ ጉባኤ በቁጥር አካ/ደመ/መዓ/ቤክ/ሰጉ/0320/17 በተጻፈ ደብዳቤ የሰ/ት/ቤቱን ሊቀመንበርና የሕጻናት ክፍል መምህር ዲ/ን አበበ ይልማን ከሥራና ከሰ/ት/ቤቱ ሰብሳቢነት ማገዳቸውን በመግለጹ ሰንበት ት/ቤቱ በቀን ምልዓተ ጉባኤ አድርጎ የሰንበት ትምህርት ቤቱ ሊቀ መንበር የታገደበትን ውሳኔ ጠቅሶ ለሰበካ ጉባኤው በደብዳቤ ለወረዳው ቤተክህነት እና ለወረዳው ሰ/ት/ቤት አንድነት አስገብቶ አፋጣኝ ምላሽ ባለማግኘቱ በድጋሚ ለወረዳ ቤተ ክህነቱ በቀን 16/08/2017 ዓ.ም የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቶ ፤ የወረዳው ቤተክህነት ጉዳዩን ተመልክቶ ሊቀ መንበሩ አለአግባብ መታገዱንና የሰ/ት/ቤቱን መብት የነካ ተግባር መሆኑን ጠቅሶ ለሰበካ ጉባኤው በቁጥር 97/2017 በቀን 17/08/2017 ዓ.ም እገዳው እንዲነሳ ደብዳቤ መጻፉን ለሚዲያችን አስረድተዋል።

ሆኖም ግን ሰበካ ጉባኤው ተፈጻሚ የወረዳ ቤተ ክህነቱን ትዕዛዝ ባለመቀበሉ በ25/09/2017 ለብፁዕ አቡነ ያሬድ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጠቅላይ ቤተክህነት የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ኃላፊና የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ ቋሚ አባል ጠቅሰው ያስገቡት ደብዳቤ ምላሽ ሳይሰጣቸው ሰንበት ትምህርት ቤቱ በግንቦት 24 ቀን 2017 ዓ.ም ታሽጎ አገልግሎት መስጠት ማቆሙን ሚዲያችን ለማወቅ የቻለ ሲሆን በትናንትናው ዕለት ሰኔ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከሀገረ ስብከቱ የተላኩ ልዑካን በተገኙበት የታሸገው የሰንበት ት/ቤት ሂሳብ ነክ እና አባላት ቁጥርን ከያዘው ሳጥን ባሻገር ሌላው የታሸጉት ተከፍተው ሰ/ት/ቤቱ ወደ አገልግሎት እንዲመለስ የሀገረ ስብከቱ አስተዳደር ደብዳቤ ጽፎ ቢልክም ሰበካ ጉባኤው የታሸገውን ለመክፈት ፈቃደኛ ሳይሆን መቅረቱን ለመረዳት ችለናል

ይህንን አስመልክቶ የሚዲያ ተቋማችን የካቴድራሉን አስተዳዳሪ አባ ፍቅረ ሥላሴን በተደጋጋሚ ደውሎ ለማነጋገር ቢሞክርም ሐሳባቸውን በስልክ ለማጋራት ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ሐሳባቸውን ማካተት ያልቻልን ሲሆን ፤ በተጨማሪም የወረዳው ሊቀ ካህናት እና የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ኅሩያን ታምራት ወልዴን ለማግኘት ያደግረነው ሙከራ ሳይሳካ ቀርቷል።

             
#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን !!!

እንኳን ለቅድስት ሥላሴ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፤ አደረሰን።

የአብርሐምን ቤት የባረኩ ሥላሴ እኛንም በህይወታችን በኑሮዋጭን በአገልግሎታችን በትዳርአችን በትምርታችን በሥራችን ይባርኩን ።

ሥሉስ ቅዱስ ለሚታምን ሁሉ እምነትን በረከትን ሀገራችን ኢትዮጽያን ሰላም ያድርጉልን አሜን ::

#መልካም እለተ ይሁንልን

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈◈

ለመቀላቀል ➟ @weludebirhane

ለአስተያየት ➟ @weludebirhane_bot

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼.

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ለቤተ ክርስቲያኒቱ ታማኝ የምትኾን ከኾነ ያለ ንስሐ አባት ንስሐ መግባት አትችልም።

ሲቀጥል አቅም ከሌለህ ለንስሐ አባት ምንም የማድረግ ግዴታ የለብህም ፥ ያለአቅምህ "አቅሙ የለኝም" እያልከው መጠየቅ አይችልም። የሚችል ብቻ እንደዚያ የሚያደርገው ፥ ከሌለህ አንዳች ነገር የማድረግ ግዴታ የለብህም ፥ ለእርሱ አትጨነቅ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Wedimachani kalay baleki meserat megibati tichilaleki
Endane ande hasabi add laderegilik nisa abbate meyazi endafelekew Hulu beserakew nega kalibe tetsatsiteki egzaber yikir endiliki tayiki wanaw yante barekew negar amilakikin maszenki aweki yikrata metayeki new enji ፀፀት sayhonre endi Le nisa abbate tenegro tegelageliku lemalet mehone yelebetim yhen yemilik abezagnaw sew hedo nisa gibu selemibali bicha nisa migebu selale new nisa megibati Lik hone sala yebeliti egzabern masazenu gebito tesetsiteki bigeba melikam new

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ንስሀ የሚያስገባኝ ካህን እንዴት ላገኝ እችላለሁ ??
ከተፈጠርኩ ጀመሮ ንሰሀ ገብቼ አላቅም ሀጢያቴ በጣም ስለበዛ አሁን ላይ ጭንቀት እያመጣብኝ ነው ማታ ስተኛ እራሱ በዛው ብሞትስ ይሄን ሁሉ ሀጢያት ተሸክሜ እያልኩ እየተጨነቅኩ ነው ሌላው ደሞ ሀጢያቴን በቃል ሁሉንም አላስታውሰውም በወረቀት ላይ ሀጢያቶቼን ፅፌ ብናዘዝ ችግር አለው ??

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3 እና 7 በመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ጊዜ ምልዐትን፣ ፍጹምነትን ለማመላከት የሚገኙ ቁጥሮች ናቸው። አሁን አንድ ሰው በፈለገበት ያህል መጠመቅ ይችላል ፥ ግዴታ 3 7 14 ካልኾነ ጥምቀቱ አይቆጠርም አይባልም። ነገር ግን አንድ ሰው እስከምን ያህል መጠመቅ እንዳለበት ምንም ሐሳብ ካልያዘ እንዲሁ ከሚያደርገው በ3 እና በ7 ወስኖ ዐቅዶ ቢያደርገው መልካም ነው። እንደዚያ ለማድረግ ደግሞ ምልዐት ፍጽምናን ከሚያመላክቱት ከ3 እና ከ7 የተሻሉ ቁጥሮች የሉም።

አሁን 14 ማለት ኹለት 7 (ኹለት ሱባዔ) ማለት ነው ፥ ግን በግሌ 14ን ማቴዎስ ከተጠቀመው አጠቃቀም ጋርም ላገናኘው እወዳለሁኝ። ማቴ 1ን ስታነቡ የጌታችንን ትውልድ በሦስት 14 ትውልዶች ይከፍላል (አንብቡት)። ማቴዎስ የአይሁዳውያንን ጀማትሪያ የሚባል የትርጓሜ መንገድ እየተጠቀመ ነው። ወንጌሉን ሲጀምር ጌታችን የዳዊት ልጅ የኾነ ተናግሮ ነው የሚጀምረው ፥ ወንጌሉ በሙሉ የሚጮኸው ጌታችን የዳዊት ልጅ እንደኾነ ነው።

ማቴዎስ ይህንን 14 ቁጥር እንኳን ሲጠቀም የዳዊት ልጅነትን እየተናገረ ነው። በዕብራይስጥ "ዳቪድ" የሚለው ስም ቁጥሩ "ዳ" - 4፣ "ቪ" - 6፣ "ድ" - 4 ነው። በሌላ አነጋገር ሲደመር "ዳቪድ" ~ 14 ማለት ነው። በሌላ አነጋገር ማቴዎስ ገና ወንጌሉን ሲጀምር በትውልዱ ውስጥ "የዳዊት ልጅ ፥ የዳዊት ልጅ ፥ የዳዊት ልጅ" እያለ ነው የሚጮኸው። ቀጥታ ከጥምቀት ጋር ባይገናኝም ቢያንስ ክርስቲያኖች ለምን ለእነዚህ ቁጥሮች ቅርብ እንደኾኑ ለማሳየት ያህል ነው። ለምን እነዚህ ቁጥሮች ለልባችን ቅርብ እንደኾኑ ለማሳየት ነው።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3 7 14 ቀን ምንን ይወክላሉ??

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💸🇲 🇦 🇰 🇪  🇾 🇴 🇺 🇷  🇲 🇴 🇳 🇪 🇾  🇼 🇮 🇹 🇭  🇾 🇴 🇺 🇷  🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!

🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018

🌔Ownership always prior and first!!

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ

History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ

👉🏻 🇨 🇧 🇪 
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷 
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦 
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭 
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵 

⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ

⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💸🇲 🇦 🇰 🇪  🇾 🇴 🇺 🇷  🇲 🇴 🇳 🇪 🇾  🇼 🇮 🇹 🇭  🇾 🇴 🇺 🇷  🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!

🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018

🌔Ownership always prior and first!!

ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ

History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ

👉🏻 🇨 🇧 🇪 
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷 
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦 
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭 
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵 

⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ

⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

             
#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር

Читать полностью…
Subscribe to a channel