ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
በዓለ ቅዱስ ሚካኤል
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሳችሁ!
ሚካኤል ማለት ‹‹መኑ ከመ አምላክ (እግዚአብሔር)፤ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው›› ማለት ነው፡፡ ይህም የእግዚአብሔርን ገናንነትና እርሱን የሚመስል አምላክ እንደሌለ፣ እንደ እግዚአብሔር ያለ ቅዱስ፣ ርኀሩኅ፣ ኃያልና ረቂቅ ማንም እንደሌለ የሚያመለክት ነው፡፡
ቅዱስ ሚካኤል ሌሎች መጠሪያዎች አሉት፤ እነዚህም ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠውን የባለሟልነት ክብር የሚገልጹ ናቸው፡፡ እነርሱም ‹‹መልአከ ኃይል፣ መጋቤ ብሉይ፣ መልአከ ምክሩ፣…›› ናቸው፡፡ መልአከ ኃይል የተባለው እግዚአብሔር በእርሱ አማካይነት ታላላቅ ሥራዎችን በመሥራት ኃይሉን ስለገለጸና ዲያብሎስን ከነሠራዊቱ ስላሸነፈ ነው፡፡
መጋቤ ብሉይ የተባለበት ምክንያት በብሉይ ኪዳን ውስጥ ከእግዚአብሔር እየተላከ ብዙ ታላላቅ ሥራዎችን የሠራ በመሆኑ ነው፡፡ መልአከ ምክር ወይም የእግዚአብሔር የምክሩ አበጋዝ የተባለበት ምክንያት እግዚአብሔርን በምክሩ ይረዳዋል ለማለት ሳይሆን እግዚአብሔር የሚሠራውን ሥራ ለወዳጁ ለቅዱስ ሚካኤል ይገልጽለታልና በእርሱ አማካኝነት ይሠራል ለማለት ነው፡፡
ቅዱስ ሚካኤል በዚህ ሁሉ ልዕልና ላይ ትሕትናን ደርቦ የያዘ፣ በጸሎቱ ተማጽኖና በተራዳኢነት አምኖ ለሚለምነው ሁሉ ፈጥኖ በመድረስ ከሠራዊተ አጋንንት ተንኰል የሚያድን መልአክ እንደሆነ በቅዱስ መጽሐፍ ተጠቅሶ እናገኛለን፡፡ ለምሳሌ ሙሴንና እስራኤልን በሲና በረሃ (ዘፀ.፳፫÷፳-፳፪)፤ (ዘፀ.፲፬÷፲፭-፳) ኢያሱን በኢያሪኮ (ኢያ.፭÷፲፫-፲፭)፤ ከአሞራውያንም እጅ ሕዝቅያስን እንደረዳቸው ተጽፏል፡፡ (ኢሳ.፴፯÷፴፮) በትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፲ ቁጥር ፲፫ ላይ ‹‹የፋርስ መንግሥት አለቃ ግን ሃያ አንድ ቀን ተቋቋመኝ፤ እነሆም ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ›› በማለት የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት ተገልጿል፡፡ በዚሁ የመጽሐፍ ክፍል ምዕራፍ ፲፪ ቁጥር ፩ ላይ ‹‹በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል›› በማለት ታላቅነቱን፣ ለሰው ልጆች ሁሉ በአማላጅነቱና በተራዳኢነት የሚቆም እንደሆነ በማያሻማ ቃል ተገልጿል፡፡
በአጠቃላይ በኦሪት የእግዚአብሔር መልአክ እየተባለ የሚጠራው አብዛኛውን ጊዜ ቅዱስ ሚካኤል እንደሆነ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ያስተምራሉ፤ በድርሳነ ሚካኤልም ተጽፎ ይገኛል፡፡ የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ያልረዳው ቅዱስ የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ በዘመነ ሰመዕታትም ሰማዕታትን በተጋድሎ ያጸናቸው ይህ ሩኅሩኅ መላክ እንደሆነ በእነ ቅዱስ ፋሲለደስ እንዲሁም በእነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ገድላት ላይ በሰፊው ተገልጿል፡፡
የቤተ ክርስቲያን አባቶች በየወሩ በ፲፪ ቀን መታሰቢያውን እንድናደርግ አዘውናል፡፡ ይህንንም ያልቻለ በዓመት አራት ዓበይት በዓላትን ከቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ጀምሮ እንደተቻለ ማዝከር ይገባል፡፡ እነዚህም ኅዳር ፲፪ ቀን ቀጥሎ ሰኔ ፲፪ ቀን ከዚያም ነሐሴ ፲፪ ቀንና ታኅሣሥ ፲፪ ቀን ናቸው፡፡
ሰኔ ፲፪፡- በቅዳሴያችን ‹‹ተውህቦ ምሕረት ለሚካኤል፤ ለሚካኤል ምሕረት (ይቅርታ ርኀራኄ) ተሰጠው እንላለን፤ ነቢዩ ሄኖክም ምሕረት ለሚካኤል መሰጠቱን ገልጿል፤ ትሕትናውን ታዛዥነቱን አስረድቷል፡፡ (ሄኖ.፮÷፭፣፲÷፲፪)
የሰማያውያን ሠራዊት አለቃ፣ ለሰው ሁሉ የሚራራና ስለ ሰው ልጆች ሳያቋርጥ ወደ ፈጣሪው የሚለምን፣ ርኀሩኀና ትሑት የሆነው ኃያሉ ቅዱስ ሚካኤል ባሕራንን ከሞት ያዳነበት፣ የሞቱን ደብዳቤ ወደ ሕይወት የቀየረበት የመታሰቢያው ዕለት ነው፡፡
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
❖ ሰኔ ፲፪ ❖
✞ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት [በነገዱ ውስጥ፥ በመላእክት ሁሉ ላይ አለቃ ሆኖ የተሾመበት..፣ በእስክንድርያ ከተማ ቅዳሴ ቤቱ የከበረበት..፣ የሞት መልእክት የተጻፈባትን የቅዱስ ባሕራንን ደብዳቤ የለወጠበት..፣ ቅድስት አፎምያን ያዳነበት..፣ ለሰው ልጆች ሁሉ ምሕረትን የሚለምንበት..በእለኚህ ምክንያት ነው በዓሉን የምናከብረው] ✞
"ሰላም ለሚካኤል መሐሪ ውእቱ፤ ወተአዛዚ ለሰብእ በዲበ ሠናይቱ፤ ለቀርነ ዝንቱ መልአክ በድምፀ ንፍሐቱ፤ በከመ ኮነ ቀዳሚ ውስተ ሰማያት ዕርገቱ፤ ለእግዚአብሔር ይከውን ዳግመ ምጽአቱ።"
@ortodoxtewahedo
#ደጉ እና ሩሩህ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል እንኳን አደረሳቹ።
"ቅዱስ ሚካኤል ኾይ"
እንደ ፀሐይ ሥነ ጸዳል የሚያንጸባርቁ በሰማይ ላይ ለሚንበለበሉ አክናፎችኽ ሰላም እላለኹ
፣
የእግዚአብሔር ልዩ መልእክተኛ ሚካኤል ኾይ ከላይ ከሰማይ ተመልክተኽ በምትመጣበት ጊዜ ኹሉ በሲዖል የሚኖሩ ግዞተኞች ሚካኤል ኾይ መጣኽልን ደረስክልን እያሉ ደስታቸውን ይገልጻሉ።"
#መልክአ ቅዱስ ሚካኤል
" የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።"
#መዝሙረ ዳዊት 34:7፤)
"በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል፤ ሕዝብም ከሆነ ጀምሮ እስከዚያ ዘመን ድረስ እንደ እርሱ ያለ ያልሆነ የመከራ ዘመን ይሆናል፤ በዚያም ዘመን በመጽሐፉ ተጽፎ የተገኘው ሕዝብህ ሁሉ እያንዳንዱ ይድናል። "
#ትንቢተ ዳንኤል 12:1
" የፋርስ መንግሥት አለቃ ግን ሀያ አንድ ቀን ተቋቋመኝ፤ እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ፤ እኔም ከፋርስ ነገሥታት ጋር በዚያ ተውሁት። "
#ትንቢተ ዳንኤል 10:13
" ነገር ግን በእውነት ጽሑፍ የተጻፈውን እነግርሃለሁ፤ በዚህም ነገር ከአለቃችሁ ከሚካኤል በቀር ማንም የሚያጸናኝ የለም።
"
#ትንቢተ ዳንኤል 10:21፤)ዐ
"የመላእክት አለቃ ሚካኤል ግን ከዲያብሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ ስለ ሙሴ ሥጋ ሲነጋገር። ጌታ ይገሥጽህ አለው እንጂ የስድብን ፍርድ ሊናገረው አልደፈረም።"
#የይሁዳ መልእክት 1:9፤
"ቅዱስ ሚካኤል ኾይ
እንደ ፀሐይ ሥነ ጸዳል የሚያንጸባርቁ በሰማይ ላይ ለሚንበለበሉ አክናፎችኽ ሰላም እላለኹ
የእግዚአብሔር ልዩ መልእክተኛ ሚካኤል ኾይ ከላይ ከሰማይ ተመልክተኽ በምትመጣበት ጊዜ ኹሉ በሲዖል የሚኖሩ ግዞተኞች ሚካኤል ኾይ መጣኽልን ደረስክልን እያሉ ደስታቸውን ይገልጻሉ።"
#መልክአ ቅዱስ ሚካኤል.
✞ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✞
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
የስራ እድል ለምትፈልጉ ብቻ
👉 በየትኛውም የት/ት ደርጃ ላይ ያላችሁ
👉 በየትኛውም ቦታ
👉 ሌላ ሥራ እየስራችሁ ተጨማሪ ሥራ ለምትፈልጉ
👉 ኑ አብርን ሰርተን አብረን እንደግ
ለመለወጥ አላማ እና ቁርጠኝነት ያለው ብቻ
👌 እድሉን መጠቀም እምትፈልጉ ለበለጠ መረጃ
0942525010
@widase
@widase
@widase
ለነፍስ ለስጋ የሚጠቅም በፍቅር ሰርተው በህብረት የሚያድጉበት ለመንፈሳዊ አገልግሎት ምቹ የሆነ ሥራ
"ዘእንበለ ሥጋ ኢትቀውም ነፍስ"
ከልቡ መለወጥ የሚፈልግ ሰው ያናግረኝ
እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌺
Читать полностью…ንዳንድ ጊዜ ነገሮች እንዲከናወኑልህ የግድ አትበል። መጠበቅና በራሱ መንገድ ሲሆን ማየት የተሻለ ነው
Cheek my bio🙏🙏🙏🙏🙏
ነገ ይሆንልኛል በምትለው ነገር አትመካ፤ ነገ ይሆንብኛል ብለህ ባሰብከው አትፍራ። ትሁት ሁን፤ በእግዚአብሔር ታመን
Cheek my bio🙏🙏
🔻ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ አናግሩን⬇️
✅2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣💵💵💵
📥📥ማሳሰቢያ ❌‼️
⏬ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው
እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ😘😍
😑 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው
⏺ Dm
ነገ ይሆንልኛል በምትለው ነገር አትመካ፤ ነገ ይሆንብኛል ብለህ ባሰብከው አትፍራ። ትሁት ሁን፤ በእግዚአብሔር ታመን
Cheek my bio🙏🙏
..አንዱ በለፋው_አንዱ በቀለደው፤
አንዱ በደከመው_አንዱ ባሾፈው፤
አንዱን ዝቅ_አንዱን ከፍ፤
ለአንዱ ዳቦ_ለአንዱ ድንጋይ፤
ለአንዱ ውርደት_ለአንዱ ክብር፤
ለአንዱ ለቅሶ_ለአንዱ ሳቅ፤
ለአንዱ ሀዘን_ለአንዱ ደስታ፤
ለአንዱ ዓለም_ለአንዱ ሲኦል፤
ለአንዱ ሞት_ለአንዱ መኖር የሆነች ኢትዮጵያ ከምድረ ገፅ ትወገድ።
8. Namni soorata biyya lafaa kana qofaan akka hin jiraanne:Hangam fedheyyuu nyaatee quufu,buddeenni biyya lafaa kuni qofti namaaf gahaa miti,yero hunduma sagalee Waaqayyoo dhaggeeffachuun dirqama,jireenyis isaan akka ta`e himameeraati.
9. Caqasa caqasaan deebisuu:Namni tokko yaada keenya isa sirrii mormuuf yemmuu caqasa kitaaba qulqulluurraa caqasu nutis ammoo caqasa isa fakkaatuun deebisuu fi akka qabnu ni hubanna.Dabalataanis waan dubbannu hunda caqasaan walqabsiisnee yoo dhiyeessine moo`icha akka qabaannu hubanna.
10.Seexanni eenyunuu qoruuf akka duubatti hin jenne hubanna:Egaa ilaalaa,namni foon uffate hundumti seexanaan akka qoramu ni agarra,sadarkaa qulqullina kamirras jiraatu ni qorama jechuudha.Seexannis nama kamuu qoruuf onataadha.Garuu ammo,qormaata seexanaas,humna Waaqayyoon akka injifannu shakkii takkayyuu akka hin qabaanne,seenaa kanarraa ni hubanna.
Waaqayyo qormaata seexanaa irratti humna ittiin moo`annu nuuf haa laatu//
10/10/2017
IXAANA:
Maqaa Abbaa kan Ilmaa kan Afuura Qulqulluu Waaqa Tokkoon.Ameen!
Seerrata mana kiristaanaa keessaa tokko sa’aatii kadhannaatti ixaana aarsudha. Kadhannaa fi ixaanni mana kiristaanaa keenya keessatti yeroo heddu waliin raawwatamu,keessumattu sirna Galatoo irratti fi sirnoota gara garaa kan akka kadhannaa kiristannaa, kadhata nama du’eef walumaa galatti kadhanna kam irratti iyyuu ixaana ni agartu. Ixaanni fedha Waaqayyoon ajaja Waqayyootin eegalame. Kanas caqasoota kanaa gadii irraa gabaabsinee ilaalla:
Kitaaba qulqulluu kakuu moofaa fi karuu haaraa keessatti dhimmi ixaanaan kadhannaa gageessuu baldhinaan barraa’eera. Bara Museetti ajaja Waaqayyoon. “Aarsaa ixaanaa hojjedhu muka gololee irrayis tolchi…..Aaronis ixaana urgooftoo mi’aawaa itti yaa ulu ganama ganama ibsaa yemmuu qopheessu yaa ulu”(Ba’uu 30:1) jedha
• Ixaanni aarsaa galataa fi olbahuu kadhata keenyati. kadhata keenya waliin gara samii ol baha. “Aarri ixaanaas kadhata qulqulloota waliin harka ergamiichaatti gara Waaqayyoot ol bahe”( Mul’ata 8:4)
• Faarfataa Daawitis akkas jedhee kadhata “kadhata koo fuula kee duratti akka ixaanatti anaaf simadhu” jedha(Far 140:2). Yemmu Gooftan Beteliheemitti dhalatetti Ati luba bara baraati isa jedhu ibsuuf warri ogeeyyiin sadan(seb’aa sagal) wantoota harka fuudha Gooftaaf kennan keessaa tokko Ixaana(Wangeela maatewos boqonnaa lama)
• Ammas wangeela Luqaas irratti “Sa’aatii ixaanaattis uummatichi ala dhaabatanii kadhatu ture” jedha(Luq 1:10).
• “Ergamaan biraas dhufee iddoo aarsaan itti dhiyaatu maddii dhaabate, teessoo fuula duraa kan jiru aarsaa warqee irrattis kadhata qulqulloota hundumaaf akka dabaluuf ixaanni bay’een kennameef”( Mul`ata 8:3)
Manni kiristaanaa keenya fakkeenya Jannataa, samii lafarraati, biyya lafaa irratti yaa jiraattu malee seerri fi gochi ishee hundi isa samiitti raawwatamuun walfakkaata.Gara samiitti yemmuu dabarru ammoo isuma amma isheen raawwattu kana achitti agarra. Kanaaf sirnoota gara garaa irratti ixaana fayyadamna.Mana kiristaanaatti ixaana kan uluu danda`u nama aangoo lubummaa qabu(luba) qofa.
Waaqayyo kadhata keenya akka ixaanaa jaallatamaa nuuf haa simatu!
10/10/2017
ነገ ይሆንልኛል በምትለው ነገር አትመካ፤ ነገ ይሆንብኛል ብለህ ባሰብከው አትፍራ። ትሁት ሁን፤ በእግዚአብሔር ታመን
Cheek my bio🙏🙏
⛪️⛪️ቅዳሴ ማስቀደስ የሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ግዴታ ነው ምክንያቱም የክርስትና የመጨረሻ አላማ የሆነው በንስሀ ታጥቦ የዘላለማዊ ህይወት የምናገኝበት የቁርባን ስርዓት የሚከናወነው በቅዳሴ ሰዓት ስለሆነ።በቅዳሴ ሰዓት መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከቅዱሳን መላእክት ከእናቱ ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም እና ካከበራቸው ቅዱሳን ጋር ይመጣል በቦታውም ይባርከናል።ታዲያ ቅዳሴ ለማስቀደስ ምን ያዘን??
▶️እንደ ምክንያት የሚጠቀሰው በቅዳሴ ሰዓት የሚባለው የግእዝ ቋንቋ አይገባኝም፣ሰዓቱ ይረዝምብኛል የሚሉት ተጠቃሾች ናቸው።እንደ እውነቱ ከሆነ ቅዳሴ የሚቀድሱት ካህናትና ዲያቆናት ብቻ አይደሉም ምእመናንም ቀዳሾች ናቸው ምክንያቱም በቅዳሴ ሰዓት ምእመናን ብቻ በተመስጦ የሚመልሱት ብዙ የቅዳሴ ስርዓቶች ስላሉ ቅዳሴ የሚቀደሰው ለምእመናን ነው ምእመናን ከሌሉ ካህናት እና ዲያቆናት ብቻቸውን መቀደስ አይችሉም።
👉ታዲያ ምእመናን በቅዳሴ ሰዓት የሚመልሱትን ተሰጥኦ ማሳወቅ እና ቅዳሴው ምን እንደሚል ማወቁ ብዙ ምእመናን ወደ ቅዳሴ እንዲመጡ ያደርጋል በሚል የቅዳሴ የዜማ ትምሕርቱን የሚያገኙበትን የ telegram channel በመክፈት ሙሉ ትምሕርቱን ለምእመናን በሚገባ መልኩ ከነ ትርጉሙ ያዘጋጀንላቹህ ሲሆን channleun በመቀላቀል ትምሕርቱን በመማር በየአጥቢያቹህ ባለ ቤተ ክርስትያን እንድታሰቀድሱ እና ከዚህ ድንቅ ምሥጢር እና በረከት ዕለት ዕለት እንድትሳተፉ አደራ እንላለን።
Channelውን ለመቀላቀ telegram ላይ👉👉skdase ብለው search በማድረግ ይቀላቀሉ
"ቅዱስ ሚካኤል ኾይ"
እንደ ፀሐይ ሥነ ጸዳል የሚያንጸባርቁ በሰማይ ላይ ለሚንበለበሉ አክናፎችኽ ሰላም እላለኹ
የእግዚአብሔር ልዩ መልእክተኛ ሚካኤል ኾይ ከላይ ከሰማይ ተመልክተኽ በምትመጣበት ጊዜ ኹሉ በሲዖል የሚኖሩ ግዞተኞች ሚካኤል ኾይ መጣኽልን ደረስክልን እያሉ ደስታቸውን ይገልጻሉ።"
#መልክአ ቅዱስ ሚካኤል
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
"ቅዱስ ሚካኤል ኾይ"
እንደ ፀሐይ ሥነ ጸዳል የሚያንጸባርቁ በሰማይ ላይ ለሚንበለበሉ አክናፎችኽ ሰላም እላለኹ
የእግዚአብሔር ልዩ መልእክተኛ ሚካኤል ኾይ ከላይ ከሰማይ ተመልክተኽ በምትመጣበት ጊዜ ኹሉ በሲዖል የሚኖሩ ግዞተኞች ሚካኤል ኾይ መጣኽልን ደረስክልን እያሉ ደስታቸውን ይገልጻሉ።"
#መልክአ ቅዱስ ሚካኤል
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር
"አባቱ አየውና አዘነለት፤"
(ሉቃ. 15፥20)
***
ይህ ልጅ አባቱ በቁሙ ሳይሞት ገና ንብረት ያወርሰው ዘንድ ጠይቆ የድርሻውን ወስዶ ያባከነ ከንቱ ልጅ ነበር። አባት ሳይሞት ከንብረትህ የድርሻዬን አካፍለኝ ማለት አባት እስኪሞት እንደመቸኮል ያለ ጽኑ በደል ነው፤ የአባቱን ውርስ ወስዶ ማባከን ደግሞ ሌላ በደል!
ግን አንድ ነገር ሕይወቱን መለሰችለት፦ የአባቱን መልካምነት አልዘነጋም፤ በአባቱ መታመኑን አልተወም። ወደ ልቡ ተመልሶ ያደረገው ነገር ጽኑ በደል መሆኑን አምኖ ተጸጸተ፤ ልጅ ሊባል እንደማይገባውም ተናዘዘ። ልጅ ሊባል እንደማይገባው ቢያምንም የአባቱን ቸርነት አልረሳም። ምሕረትን የምትሻ፣ ከሞት ጋር የተካከለች የጎሰቆለች ሕይወቱን ይዞ ወደ አባቱ ቤት ተመለሰ።
አባቱ ከቤቱ በር ሆኖ የልጁን መምጣት እየተጠባበቀ ሩቅ ይመለከታል። የተጎሳቆለ ልጁን ከሩቅ ሲያየው አዘነለት። ልብ ይነካል!
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአባቱን ቸርነት በዚህ መንገድ ገለጠልን። ከእርሱ ጋር አንድ ፈቃድ ያለውን የአባቱን ልብ ገልጦ አሳየን። ሐዋርያው ጳውሎስ “ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን፤” በማለት ከዘላለም በአብ ልብ ውስጥ ለእኛ ታስባ የነበረች ቸርነቱን ነገረን። (ኤፌ. 1፥4) ቅዱስ ያዕቆብ ዘእልበረዲ "አባታዊት ርኅራኄ የምትገለጥበት ጊዜ ሲደርስ" ሰው ሆኖ አዳነን ብሎ የገለጣት ይህችን ቸርነት ነው።
ጌታችን ስለ አባቱ ሲነግረን በጽኑ በደል የተለየውን ክፉ ልጁን ከሩቅ አይቶ በሚያዝን እና በመመለሱ ደስታን በሚያደርግ ቸር አባት ምሳሌ ነው። በደለኛ ስለሆነ ዓይኔን እንዳያይ በሚል መራር አባት ምሳሌ አይደለም። ይህን የእግዚአብሔር ቸርነት እና ፍቅር በምልዓት ሊረዳው የሚችል ፍጡር የለም፤ ከእውቀት በላይ ነው።
ኃጢአታችን እጅግ የበዛ የምድር ጎስቋሎች ብንሆን ይህች አባታዊት ቸርነት ትጠብቀናለች፤ ከሩቅ ትመለከተናለች። በአባታቸው ቸርነት አምነው በእውነተኛ ንስሐ የሚመለሱትን ልታቅፍ ዘወትር የተዘጋጀች ናት። ቀድሞ በልጁ ሞት የተደረገች መዳናችን በዚህች ቸርነት ላይ የተመሠረተች ነች። የምንታደስባት ንስሐችንም በዚህች ቸርነት ላይ የተመሠረተች ናት።
መንፈስ ቅዱስ በልባችን የሚያፈሰው አባ አባት ብለን እንድንጮህ የሚያነሣሣ የልጅነት መንፈስ ይህን የእግዚአብሔር አባትነት ከልብ ማመን ነው፤ በዚህች ቸርነት ላይ መደገፍ ነው። (ገላ. 4፥6)
***
ሰማያዊ አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይመስገን!
Bereket Azmeraw
♦አቶ ትዝታው ሳሙኤል ላይ ክስ ተመሰረተ !
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት
የሕግ አገልግሎት መምሪያው ከሕግ ባለሙያዎች ዐቢይ
ኮሚቴ ጋር በመሆን አቶ ትዝታው ሳሙኤል ላይ ክስ መሰረተ።
የቤተክርስቲያናችን ሕግ አገልግሎት መምሪያ ለኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ባቀረበው ክስ የወንጀል ምርመራ ተደርጎ የምርመራ መዝገቡ መብቱ ለሚፈቅድለት የዐ/ሕግ ዘርፍ እንዲተላለፍለፍ ጠይቋል።
በወንጀል ተጠርጣሪ /ተከሳሽ - አቶ ትዝታው ሳሙኤል
ተጠርጣሪ /ተከሳሹ ነዋሪነቱን በውጪ ሃገር በማድረግ የቤተክርስቲያኒቱ የበላይ ውሳኔ ሰጪ አካልን ለማዋረድ፣
ለመስደብ እና የምዕመኑን ስሜት ለመንካት ብሎም በሀገሪቱ ውስጥ ሁከትና ብጥብጥ እንዲነሳ በማሰብ በተለያዩ የመረጃ ማሰራጫ መንገዶች እና ከ5000 በላይ ተከታዮች ባሉት የራሱ የዪቲዩብ ቻናል በመጠቀም ከፍተኛ ቅስቀሳ ሲያደርግ መቆየቱን ገልጿል።
በማያያዝም ግለሰቡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ብፁዓን አባቶችን፣ በየገዳማቱ ውስጥ የሚገኙ ገዳማውያን መነኮሳትና አገልጋዮችን <<ግብረ ሰዶማውያን ናቸው>> በማለት፣እንዲሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን <<የመተት እና ጠንቋይ ቤት ናት >>በማለት፣ሲቀሰቅስ የቆየ መሆኑን የገለጸው መምሪያው ግለሰቡ በተጨማሪም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምትገለገልባቸውን ሃይማኖታዊ የፀሎት፣የታሪክ ፣የገድላትና ድርሳናት መጻሕፍትን <<ድውያን መጽሐፍት ናቸው መጥፋት አለባቸው>>ማለቱን ገልጿል።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በቅድስናየምታ
ከብራቸውንና የምትዘክራቸውን ቅዱሳን አባቶች እና እናቶችን << ጣኦታትና ጣኦት አምላኪ>> ናቸው በማለት ግለሰቡ የፈጸመውን የወንጀል አድራጎት በመጥቀስም ክስ መስርቶበታል።
ወንጌላትን የጻፏቸው ማን ናቸው? {ክፍል አንድ}
አሁን ሙስሊሞች ከተወሰኑ የታሪክ አጥኚዎች ወስደው ምን ማለት እንደኾነ ሳያስቡ ከሚተፏቸው ነገሮች መካከል አንዱ "ወንጌላትን ማን እንደጻፏቸው ኹሉ አናውቅም" የሚለው ነው። እመኑኝ ከሙስሊሞች ጋር ስትወያዩ በርግጠኝነት እየቆያችሁ እነዚህን ነገሮች መሳማታችሁ አይቀርም። ስለዚህ ይህንን ነገር መዳሠሥ ይገባናል ፥ እውነት ወንጌላትን ማን እንደጻፏቸው የምናውቅበት መንገድ አለ? ወይም ደግሞ ታሪካዊ ማስረጃዎችን ተጠቅመን ወንጌላት መቼ እንደተጻፉ ማሳየት እንችላለን?
ከኹሉ ቀድሞ ሙስሊሞች ይህንን ነገር እንደገደል ማሚቱ ሳያስተውሉ ሲደግሙት እመኑኝ ምን ማለታቸው እንደኾነ አያስተውሉትም። በመጀመሪያ ወንጌላቱ ማን እንደጻፏቸው አናውቅም እንበል ፥ አሁንም ቁርአን እነዚህን ወንጌላት ማረጋገጡን ማምለጥ አይችሉም። ለምን? በመሐመድ ጊዜ ክርስቲያኖቹ የነበሯቸውና የሚቀበሏቸው የነበሩ ወንጌላት እነዚህ ብቻ ነበሩ። ስለዚህ ማን እንደጻፋቸው ባይታወቅም እንኳን አሁንም በቁርአን ውስጥ አላህ ለክርስቲያኖች 'በወንጌል ፍረዱ' ሲል፣ 'ከእነርሱ ጋር አለ' ሲል ከእነዚህ ወንጌላት በቀር ሌሎች ወንጌላት ከክርስቲያኖቹ ጋር አልነበሩም። እነዚህ ወንጌላት ናቸው በአገልግሎት ላይ ይውሉ የነበረው። ስለዚህ የእነዚህ ወንጌላት ጸሓፍያን ይታወቁ ወይም አይታወቁ አሁንም ቁርአን እነዚህን መጻሕፍት ማረጋገጡ አልተቀየረም ፥ አሁንም ለእስልምና ያለው ችግር እንዳለ ነው።
ኹለተኛ ፥ ሙስሊሞች እነዚህ ወንጌላት በማን እንደተጻፉ አይታወቅም ፥ ስለዚህ መልእክታቸው ትክክለኛ አይደለም ሲሉ ለራሳቸው ሌላ ችግር እየፈጠሩ ነው። በቁርአን ውስጥ በሱራ 3፥55 እና በሱራ 61፥14 ላይ አላህ የዒሳ ተከታዮችን እስከዘመን መጨረሻ እንደሚያጠናክራቸውና አሸናፊ ኾነው እንደሚወጡ ሲነግራቸው እንመለከታለን።
አላህም ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ዒሳ ሆይ! እኔ ወሳጂህ ወደ እኔም አንሺህ ነኝ፡፡ ከነዚያም ከካዱት ሰዎች አጥሪህ ነኝ እነዚያንም የተከተሉህን እስከ ትንሣኤ ቀን ድረስ ከነዚያ ከካዱት በላይ አድራጊ ነኝ፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደእኔ ነው፡፡ በርሱ ትለያዩበትም በነበራችሁት ነገር በመካከላችሁ እፈርዳለሁ፡፡ «እነዚያማ የካዱትን ሰዎች በቅርቢቱ ዓለምና በመጨረሻይቱ ዓለም ብርቱን ቅጣት እቀጣቸዋለሁ፡፡ ለእነርሱም ምንም ረዳቶች የሏቸውም፡፡» እነዚያም ያመኑትማ መልካም ሥራዎችንም የሠሩት ምንዳዎቻቸውን ይሞላላቸዋል፡፡ አላህም በዳዮችን አይወድም፡፡
ሱራ 3 ፥ 55 - 57
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የመርየም ልጅ ዒሳ ለሐዋርያቶቹ «ወደ አላህ ረዳቴ ማነው?» እንዳለ ሐወርያቶቹም «እኛ የአላህ ረዳቶች ነን» እንዳሉት የአላህ ረዳቶች ኹኑ፡፡ ከእስራኤልም ልጆች አንደኛዋ ጭፍራ አመነች፡፡ ሌላይቱም ጭፍራ ካደች፡፡ እነዚያን ያመኑትንም በጠላታቸው ላይ አበረታናቸው፤ አሸናፊዎችም ኾኑ፡፡
ሱራ 61 ፥ 14
ጀማሪ youtubers እንዲሁም ለመጀመር ያሰባችሁ (tiktok telegram insta...)የ youtubers association አለ አብረን እንደግ bio ላይ አለ።እንዲሁም free internet is back check it on my bio✋💪💪
Читать полностью…ዋጋ #Update ተደርጎል
🔻ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ አናግሩን⬇️
✅2017=2000birr
✅2018=1800birr
✅2019=1800birr
✅2020=1800birr
✅2021=1800birr
✅2022 =1800 birr
✅2023=1000birr
📥📥ማሳሰቢያ ❌‼️
frst owner መሆኑን እወቁ
⏬ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው
እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ😘😍
😑 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው🙏
online ነኝ አናግሩኝ 👈
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
#ከስንክሳር_ገጾች አንድ ቅዱስ - ሰኔ 10
ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ
ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ ለቤተ ክርስቲያን የፈፀመውን መልካም ተግባር ያህል መሥራት የቻለ ንጉሥ በሐዲስ ኪዳን የለም። ጻድቁ ንጉሥ ከቅድስት እናቱ እሌኒና ከአረማዊ አባቱ ቁንስጣ በበራንጥያ ተወለደ።
ዘመኑ ዘመነ ዐጸባ (የመከራ ጊዜ) ወይም የሰማዕታት ዘመን በመሆኑ ክርስቲያኖች በግፍ የሚጨፈጨፉበት ወቅት ነበር። ክርስቲያኖችን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት በተደረገው የ40 ዓመታት ዘመቻ አብያተ መቃድስና መጻሕፍት ተቃጠሉ። ብዙዎቹ በየበርሃው ተሰደዱ። ሚሊየኖች በግፍ አለቁ።
የዚህን ዘመን መከራ በውል ያልተረዳ ሰው ቅዱስ ቆስጠንጢኖስን ሊያከብር አይችልም። ምክንያቱም ይህን የመከራ ዘመን በፈቃደ እግዚአብሔር አስቁሞ፥ ቀርነ ሃይማኖት የቆመው፥ ብዙ ሥርዓት የተሠራው፥ ቤተ ክርስቲያንም ያበራችው በዘመኑ ነውና።
ቅዱሱ ንጉሥ ለሁሉም ነቢያት፥ ሐዋርያትና ሰማዕታት አብያተ ክርስቲያናትን ራሱ በመሠረታት በቁስጥንጥንያ አንጿል። በዘመኑ ቤተ ክርስቲያን በሰላም ኖራለት፥ በኃይለ መስቀሉ ጠላት ጠፍቶለት ኑሮ በዚህች ቀን አርፏል። ቆስጠንጢኖስ ማለት ሐመልማል ማለት ነው። አምላካችን በይቅርታው ይጐብኘን።
ሰኔ 10 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
ወርኃዊ በዓላት
Faaruu galaata maaryaam jadhu naaf ergaa
Читать полностью…Yoo soomtu ni qoramta.(Maat 4:1)
Maqaa Abbaa kan Ilmaa kan Afuura Qulqulluu Waaqa Tokkoon.Ameen!
Gooftan erga halkan 40 fi guyyaa 40 lafa onaatti(kawaalatti) soomee booddee ni beela`e. Seexannis fuula dura isaatti dhiyaatee qormaata sadiin isa qore. Isaanis: Qormaanni inni jalqabaa “Yoo ilma Waaqayyoo taate dhagaa daabbotti jijjiiri” kan jedhu yemmuu ta`u Gooftanis deebisee “namni sagalee Waaqayyootin malee buddeena qofaan hin jiraatu jedhamee barreeffameera” jedhee dubbii seexanichaa injifateera. Qormaanni inni lammaffaa “ of gadi darbadhuu, Waaqayyo siif jedhee ergamaa isaa akka ergee si baraaru natti agarsiisi” kan jedhu yemmuu ta`u Gooftaan isa kanas yemmuu deebii kennu, “Waaqayyo Gooftaa kee hin qorin jedhamee barreeffameera” jedhee deebiseerafi. Inni sadaffaa ammoo kabaja biyya lafaa kana erga itti agarsiisee booddee, “anaaf yoo sagadde, kana hunduman siifan kenna” kan jedhu yemmuu ta`u Gooftan isa kanas yemmuu deebisuuf, Waaqayyo qofaaf sagadi isa qofas waaqessi jedhamee barraa`eera yaa seexana nana asii badi” jedhee seexanicha ari`eera. Egaa wangeela irratti seenaa barreeffame kanarraa waan heddu kan hubannu ta`us gabaabinaan qabxiiwwan kurnan kanaa gadii irraa akka baranna: Kunniinis:
1. Lafa onaa(gadaamii) dhaqanii soomuu:Kawaala keessatti namarraa adda bahanii yeroo addaa fi kadhaa,soomaa fi sagadaa qabaachuu akka qabnu,sooma Gooftaa keenyaa kanarraa ni hubanna.
2.Qormaata nyaatan walqabatee dhufu injifachuu: Yeroo heddu waqtii soomatti qormaatatu baayyata. Garaan kan yeroo duraa caalatti namni akka beelli itti dhagahamu taasisa. Kanarraa kan ka`e gidduutti soomicha addaan kuta. Ta`us garuu qormaata akkasii kana jajjabina sagalee Waqaayyorraa namaaf kennamuun injifachuu akka qabnu hubanna.
3. Sagalee barraa`e hunduma dhugaa ta`uusaa mirkaneeffachuuf Waaqayyoon qoruu akka hin qabne: Seexanni Gooftaa gara magaalaa qulqulleettii erga fudhatee booddee, “of gadi darbadhu Waaqayyo siif jedhee ergamaa isaa siif jedhee ni ajajaja jedhameeraati “ jedheen. Sagaleen Waaqayyoo kan himame guyyaa rakkinaatti Waaqayyo kana gochuuf amanamaa ta`uu isaa ibsuufi malee,lafumaa kaanee waan barraa`e hunda dhugaa dhamoo soba jennee Waaqayyoon qoruuf gochuu akka hin qabne irraa hubanna. Gooftanis deebise,Waaqayyo Gooftaa kee hin qorin jedhamee barraa`eera jedheeniraati.
4. Waaqayyoof qofa sagaduu: Seexanni gara tulluu dheeraa ol baasee,kabaja mootota biyya lafaa kana erga itti agarsiisee booddee, kuftee osoo naaf sagaddee kana hunduma siifan kenna jedheen. Gooftaanis yeroo kana seexana nana asii badi Waqaayyo Gooftaa keetif qofa sagadi isaa qofas waaqessi jedhamee barreeffameera jedheen. Yeroo kana seexanni isa dhiise,nutis seexanaan akkas yoo jenne nu dhiisa.
5. Caqasa seexannis akka caqasu ni hubanna: kan caqasuuf garuu dogongorsiisuuf,kallattii caqasni sun himameef dhiisee faaallaa isaatini akka hubatamu barbaadudhaani. Kanaaf caqasni caqasameef qofa osoo hin taane,maalif akka caqasame beekun gaariidha.Kan caqasa caqase hundi hiikkaa sirrii beeka jechuu miti.
6.Seexanni Gooftaan eenyu akka ta`e guutumman isa hin hubanne: Foon uffateen beela`ee yemmuu argutti,nama dadhabaa itti fakkaatee isa qoruuf itti dhiyaate,nyaatanis qoruuf qophaa`e. Gooftaanis uumaa seexanichaa ta`ee osoo jiru isaan qoramuuf of gadi qabee akka dadhabaatti of dhiyeessus ogummaa seexanicha duwwaa taasiseera. Xumura irrattis, dubbii isaatin seexanichaan asii badi gaafa jedhuun,seexanichi qoru dhiisee biraa sokkeera.
7. Seexanni yoo isa kabajnee isaaf sagadne kabaja biyya lafaa kana akka nuuf kennu agarra. Kunis qananii biyya lafaa,qabeenya biyya lafaa fi beekkamtii biyya lafaati.Yeroo ammaa kanas akka odeeffamaa jirutti amoonni ifaan ifatti boca seexanaa bocanii,isaaf sagadaa jiru,Innis beekkamtii fi kabaja qabeenya biyya lafaa kanas kennaafii jira. Adeemsi Illuminaatii kanaaf fakkeenya dansaadha. Haa ta`u malee kanaaf jennee Gooftaaf sagaduu dhiisnee seexanaaf sagaduu hin qabnu.
ባልና ሚስት ናቸው በጣም የሚዋደዱ እና ፍቅራቸው እጅግ የሚያስቀና ነበረ የሚያያቸው ሰው ሁሉ በነሱ ደስ ይለዋል
ይህን የተመለከተ ጎረቤታቸው ከለታት አንድ ቀን ለምን አልፈትናቸውም ብሎ አሰብና መላከ ሞት መስሎ ተሸፋፍኖ ወደ እነሱ ቤት ሄደ
በሩ ላይም እንደደረሰ በሀይል አንኳኳ......
ይህን ጊዜ ሚስት ተነስታ በሩን ከፈታው ስታይ ባየችው ነገር ደንግጣ "ማን ልበል" ብላ ጠየቀችው "!እኔ መላከ ሞት ነኝ እና ተልኬ ነው የመጣሁት ዛሬ ከዚህ ቤት አንድ ነፍስ ለመውሰድ ነው የመጣውት" አላት
እሷም "ተሳስተህ እንዳይሆን" ብላ ሞገተችው እሱም "በፍጹም ምንም የተሳሳትኩት የለም እዚው ነው የመጣሁት" አላት
ወደኋላ አየት አድርጋ ማንም እንደሌለ ካረጋገጠች በኋላ "ይኸውልህ እኔን ብትገለኝ ምንም አትጠቀምም ልጆቹን የማበላቸው እኔ ነኝ ፡ ልብሳቸውንም የማጥበው እኔ ነኝ ፡ ቤቱን የማፀዳ እኔ ነኝ ፡ የምንከባከባቸው ብዙ ነገሮችን የማደርገው እኔ ነኝ ፡ ስለዚህ እኔን ተወኝና ባሌን ውሰደው" አለችው
ይህን ስታወራ ባል ሰማ
ተበሳጭቶም "አንቺ ምሰሪውን እኔ ነኝ ማመጣው ፡ አንቺ ምትሰሪውን እንጀራ እና ወጥ እኔ ባመጣሁት ነው" ብሎ እዛው የግል ሙግት ጀመሩ....
በመጨረሻም ሚስት አንድ ሃሳብ አቀረበች "እኔ ምልህ መላከ ሞት ለመሆኑ ስንት ነፍስ ነው የምትፈልገው" አለችው እሱም "እኔ አንድ ነፍስ ነው ምፈልገው" አላት
¶¶እንደዛ ከሆነ እኔ ነፍሰ ጡር ነኝ ሁለት ነፍስ ነኝ ስለዚህ አንድ ነፍስ ያለውን ውሰድ" አለችው ይባላል
ሞት ሲመጣ ምርጫ አይሰጠንም...... ዋናው..... ቁምነገር እኛ ብንሞትስ የሚለው ነው!!! ፍቅራችንን የእውነት ያድርግልን🙏
መፅሀፍ ቅዱሳዊ ስምች እና ትርጉማቸው…!!!
እስቲ ሁላችንም #ሼር በማድረግ ለልጆቻቸው ስም ማውጣት ለተቸገሩ እህት እና ወንድምቻችን ግንዛቤን እንፍጠር። እኛም የምናውቀው ያልተጠቀሰ ስም ካወቃችሁ ኮሜንት አርጉንልን።
@mary21God
ፍቅርህ ማረከኝ
በህይወቴ በዘመኔ