ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
#ከስንክሳር_ገጾች አንድ ቅዱስ - ሰኔ 15
ማር ሚናስ (መፍቀሬ ወራዙት)
ቅዱስ ሚናስ (ትርጉሙ ታማኝና ቡሩክ ማለት ነው)፦ በ3ኛው መቶ ክ/ዘመን የነበረ የደጋግ ክርስቲያኖች ልጅ፥ በልጅነቱ የቅድስና ሕይወትን ያጣጣመ፥ በዘመኑ ሰው እጅግ ተወዳጅ የነበረ፥ ሃብትን፥ ክብርን፥ ሥልጣንን ንቆ በጾምና በጸሎት የተወሰነ፥ በመጨረሻም በክርስቶስ ስላመነ አላውያን የገደሉት ሰማዕት ነው።
እርሱ ሰማዕት ከሆነ ከበርካታ ዘመናት በኋላ ምዕመናን ክቡር አካሉን ፈልገው ያጡታል። የሚገለጥበት ጊዜ ሲደርስ ግን እርሱ የተቀበረበት ምድረ በዳ የበጐችና የእረኞች መዋያ ነበርና ተአምራትን አደረገ። አንድ እረኛ በጐቹ ድውያን ሆኑበት። በዚያ ሰሞን ከቅዱሱ መቃብር ላይ ጸበል ፈልቆ ነበርና እረኛው ተርታ ውሃ ነው ብሎ በጎቹን ሲያጠጣቸው አንዱ ድውይ በግ ወደ ጸበሉ በመዘፈቁ ዳነ።
በዚህ የተገረመው እረኛ ሁሉንም የታመሙ በጐቹን አምጥቶ ነከራቸው። እነርሱም ተፈወሱ። ይህ ዜና በምድረ ግብፅ ሲሰማ ድውያን ሁሉ እየመጡ ይፈወሱ ገቡ። ግን እነሱም ሆነ እረኛው ምክንያቱን ማወቅ አልቻሉም። ነገሩ በሮም ንጉሥ ዘንድ ሲሰማ ሴት ልጁን ከሠራዊቱ ጋር ላካት። ምክንያቱም እርሷ ከብዙ ዘመን ጀምራ መጻጉዕ ነበረችና ፈውስን አጥታ ነበር። መጥታ ተጠመቀች፥ ፈጥናም ተፈወሰች። እርሷ ግን እንደ ሌሎች ያዳናትን ማንነት ሳታውቅ መሔድ አልፈለገችምና ሱባዔ ገባች።
ቅዱስ ሚናስ በሌሊት ራዕይ መጥቶ ሥጋው እንዳለ ነገራት። እርሷም መሬቱን አስቆፍራ የቅዱሱን አካል በክብር አስወጣች። ከዚያም በንጉሡ ትዕዛዝ ምድረ በዳው ከተማ እንዲሆን ተቀየረ። ስሙም መርዩጥ ተባለ። ጸበሉ የነበረበት ቦታም ላይ የማር ሚናስ ቤተ ክርስቲያን ታንጾበት በዚህች ዕለት ቅዳሴ ቤቱ ተከብሯል። አምላካችን ከቅዱሱ ሰማዕት በረከትን ይክፈለን።
ሰኔ 15 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
ወርኃዊ በዓላት
“እንዴት እሱ እንዲኽ ያደርጋል ብለኽ ከፈረድክ፥ እንዴት እንዲኽ እንዳረገ እስኪ ገባኽ ትፈተናለኽ!” እንዲኽ ተብሎ በመጽሐፍ ተጽፏልና፦
“እንዳይፈረድባችሁ #አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ #ይሰፈርባችኋል። አትኰንኑ አትኰነኑምም። ይቅር በሉ ይቅርም ትባላላችሁ።”Читать полностью…
ወንጌላትን የጻፏቸው ማን ናቸው? {ክፍል አራት}
4) እነዚህ ስሞች ወንጌላት ላይ ለማስቀመጥ የማይጠበቁ ስሞች ናቸው (Unexpected Names)
እውነት ለመናገር ቤተ ክርስቲያኒቱ ስሞችን በወንጌላት ላይ ላስቀምጥ ብትል መቼም ቢኾን አሁን ያሉትን ማቴዎስ፣ ማርቆስ እና ሉቃስ የሚሉትን ስሞች አታስቀምጣቸውም ነበር። ለምን?
የማቴዎስ ወንጌልን ከተመለከታችሁት በዋነኝነት የተጻፈው ለአይሁዳውያን ነው። በውስጡ ያሉትን ጽሑፎች ስትመለከቱ ወንጌሉ የተጻፈው ብሉይ ኪዳንን ለሚያውቁ አይሁዳውያን እንደኾነ ያሳያል። ግን ስሙ የተሰጠለት ሰው በዚያ ወንጌል ውስጥ ቀራጭ እንደነበረ የተነገረለት ሰው ነው። (ማቴ 10፥3) ቀራጮች ማለት አይሁዳውያን ኾነው ለሮማውያን የሚያገለግሉና አይሁዳውያንን ግብር የሚያስገብሩ ሰዎች ናቸው። እነዚህ ሰዎች ሕዝባቸውን ለአሕዛብ እንዲገብሩ እንደሚያስደርጉ እንደከሓድያን ነው በአይሁዳውያን ዐይን የሚታዩት። እንዲያውም ከአሕዛብ በላይ የሚጠሉት ሰዎች እነዚህ ናቸው። ከሐዋርያት መካከል በአይሁዳውያን ዘንድ ከይሁዳ ቀጥሎ ዝቅ አድርገው የሚያዩት ሰው ቢኖር ማቴዎስ ነው የሚኾነው። አሁን በደንብ አስተውሉ ፥ ቤተ ክርስቲያኒቱ የኾነ ስም እያነሣች ወንጌላቱ እንዲነበቡላትና እንዲሠራጩላት ተቀባይነት እንዲያገኙላት ከፈለገች በየትኛው ሰማይና ምድር ነው ጴጥሮስ፣ ቶማስ፣ እንድርያስ፣ ወዘተ... እያሉ ማቴዎስን የምትመርጠው? ልክ ኋላ የመጡት ሐሰተኛ ወንጌላት ለማድረግ እንደሞከሩት ለምንድን ነው ታላላቅ ስም ያላቸውን ትታ ማቴዎስን የለጠፈችው? ማቴዎስ ካልጻፈውና ቤተ ክርስቲያኒቱ ሐቀኛ ኾና እንደተከናወነ አድርጋ ካልተቀበለችው ይህ የስያሜ አሰጣጥ ምንም ትርጉም አይሰጥም።
ማርቆስ ወንጌል በእርሱ ስም ባይሰየም ኖሮ ይሄኔ ማንም ስለእርሱ አያወራም ነበር። (ያው የእስክንድርያ መሥራች ይባላል እንጂ ሌላ ምንም የተለየ ነገር አይነገርለትም ነበር) ቅዱሳን አባቶች እንኳን ቅዱስ ማርቆስ ቀጥታ ከጌታችን ሥር እንደሐዋርያት ከተማሩት መካክል እንዳልኾነ ይልቁንም እርሱ ቅዱስ ጴጥሮስ ያስተማረውን ወንጌል እንደዘገበልን ይነግሩናል።
Mark having become the interpreter of Peter, wrote down accurately whatsoever he remembered. It was not, however, in exact order that he related the sayings or deeds of Christ. For he neither heard the Lord nor accompanied Him. But afterwards, as I said, he accompanied Peter, who accommodated his instructions to the necessities [of his hearers], but with no intention of giving a regular narrative of the Lord's sayings. Wherefore Mark made no mistake in thus writing some things as he remembered them.
St. Papias; Fragment VI (Quoted by Eusebius; Ecclesiastical History; Book 3; Chapter 39, V. 15)
Matthew also issued a written Gospel among the Hebrews in their own dialect, while Peter and Paul were preaching at Rome, and laying the foundations of the Church. After their departure, Mark, the disciple and interpreter of Peter, did also hand down to us in writing what had been preached by Peter.
St. Irenaeus of Lyons; Against Heresies, Book 3, Chapter 1, V. 1
And when it is said that He changed the name of one of the apostles to Peter; and when it is written in the memoirs of Him that this so happened, as well as that He changed the names of other two brothers, the sons of Zebedee, to Boanerges, which means sons of thunder...
St. Justin Martyr; Dialogue with Trypho, Chapter 106
ስምዖንንም ጴጥሮስ ብሎ ሰየመው፤ የዘብዴዎስንም ልጅ ያዕቆብን የያዕቆብንም ወንድም ዮሐንስን ቦአኔርጌስ ብሎ ሰየማቸው፥ የነጎድጓድ ልጆች ማለት ነው፤
ማርቆስ 1 ፥ 16 - 17
#ከስንክሳር_ገጾች - ሰኔ 14
አራቱ ቅዱሳን ሰማዕታት
4ቱ ቅዱሳን አበው የዘመነ ሰማዕታት ፍሬዎች ሲሆኑ ስማቸው አባ አክራ፥ አባ ዮሐንስ፥ አባ አብጥልማ፥ እና አባ ፊልጶስ ይባላሉ። ከመከራ ዘመን በፊት (ማለትም በቀደመ ሕይወታቸው) ካህናትና ሃብታሞች ነበሩ። ሀብቱ ግን በሥራ ብቻ የተገኘ ነው።
ታዲያ ቅዱሳኑ በያሉበት ሆነው በሀብታቸው እንግዳ እየተቀበሉ፥ ድሆችን እያበሉ፥ በክህነታቸው ደግሞ እያስተማሩና እየናዘዙ ትጉሃን ስለ ነበሩ በሰውም ሆነ በእግዚአብሔር ዘንድ ሞገስ ነበራቸው። በእንዲህ ያለ ግብር ሳሉ ዘመነ ሰማዕታት አሐዱ አለ። "ክርስቶስን ካዱ፥ ለጣዖት ስገዱ" እያሉ መኩዋንንቱና ነገሥታቱ ሕዝበ ክርስቲያኑን ያሰቃዩ ገቡ።
በዚህ ጊዜ 4ቱ ቅዱሳን አንድ ነገር መከሩ። በየእሥር ቤቱ የተጣሉ ክርስቲያኖችን ለማገልገል ቆረጡ። እግረ መንገዳቸውን እያስተማሩ እሥረኞችን ያጽናኑ ገቡ። የራበውን ያበላሉ፥ የተሰበረውን ይጠግናሉ፥ በቁስሉም ላይ መድኃኒትን ያደርጉ ነበር። የመከራው ዘመን ግን እየረዘመ፥ ግፉም ከልክ እያለፈ መጣ። በዚህ ጊዜ 4ቱ ቅዱሳን ትልቁንና መጨረሻውን ውሳኔ አስተላለፉ። ከሰማዕታት ወገን ይቆጠሩ ዘንድ መርጠዋልና፥ ክርስቶስን በሞቱ ይመስሉት ዘንድ ሽተዋልና፥ የሩጫቸው መጨረሻ ሰማዕትነት እንዲሆን መረጡ።
አራቱም ያላቸውን ንብረት ሁሉ ሰብስበው ለነዳያን አካፈሉ። በትከሻቸው ካለች አጽፍ በቀር ስባሪ ገንዘብ ከሃብታቸው አላስቀሩም። ከዚያ ጉዞ ወደ ምስክርነት አደባባይ (ዐውደ ስምዕ) አደረጉ። በዙፋኑ የተቀመጠው የመኮንኑ ግርማ፥ መሬት ላይ የፈሰሰው የወገኖቻቸው ደም፥ የሠራዊቱ ድንፋታ ቅዱሳኑን አላስፈራቸውም። በይፋ "ክርስቲያን ነን" ሲሉ ተናገሩ። በዘመኑ እንዲህ ብሎ መናገር አንገት የሚያስቆርጥ ትልቅ ድፍረት ነበር።
መኮንኑም ከበጐ ሃይማኖታቸው ይለያቸው ዘንድ በእሳት አቃጠላቸው። እግዚአብሔር አዳናቸው። በቀስትም፥ በስለትም፥ በብረትም ለቀናት አሰቃያቸው። ቅዱሳኑ ግን አምላካቸውን አምነው ሁሉን በአኮቴት ተቀበሉ። በመጨረሻ ግን በዚህች ዕለት የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው ተገድለዋል። ስለ ምጽዋታቸው፥ በጎ አገልግሎታቸውና ሰማዕትነታቸው ጻድቅ፥ ፈራጅ ከሆነ ፈጣሪ አክሊልን ተቀብለዋል። የበረከት አምላክ ከወዳጆቹ ጸጋ ክብርን ያድለን።
ሰኔ 14 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
ወርኃዊ በዓላት
👇👇👇👇👇👇
👉👉👉 ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ በደብረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ከዛሬ 13/10/2017_15/10/2017 ድረስ ስለሆነ ሁላችሁም የዚህ መንፈሳዊ ጉባኤ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንዲሁም ላልሰሙት በማሰማት መንፈሳዊነትን እናጠናክር 🙏🙏🙏🙏🙏
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በእዉቀት በስልጣን አንድ ናቸዉ?ዛዛታ የለለዉ መልስነዉ የምፈልገዉ እዉቀት ያለዉ ካለ
Читать полностью…ንፁህ ፀሎት ምድነው? ተብሎ ተጠይቆ ሲመለስ፦
፡
"ለዓለም መሞት"
Junedin Abdu:
Selam
ስለ አብ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ የሚያስረዳኝ ካለ
ሚገርማችሁ ነገር ይሄን ፀሎት ሳደርግ ጭንቀት ክፈት ሊያደርጉብኝ ሲያስቡ የነበሩ ሰዎች ሰይጣን እርኩስ መንፈስ እያሳደደ ነው በሰይፉ ሚላቸው
Читать полностью…"ኦ ሚካኤል ኦ መተንብል፣ ካህነ አርያም ትሰመይ ቢጸ ሱራፌል፣ ዘእምርዑሳን ርዑስ ወዘእምልዑላን ልዑል፣ ጊዜ ጸዋዕኩከ ቅረበኒ በምሕረት ወሣህል፡፡"
"አማላጃችን ሚካኤል ሆይ ፈጥኖ ደራሻችን ሚካኤል ሆይ የጌታን ዙፋን ከሚያጥኑ ሱራፌል ካህናት አንዱ ሰማያዊ ካህን አንተ ነህ እኮን። የሰማያውያን ሊቃነ መላእክት ሁሉ አንተ አለቃቸው ነህ እኮን። ይልቁንም የልዑላንም ልዑል አንተ ነህና በጠራሁህ ጊዜ ሁሉ በይቅርታና በቸርነት ድረስልኝ አትራቀኝ።"
(መልክአ ሚካኤል)
✨🕊️✨ እንኳን ለታላቁ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን፣ አደረሳችሁ! ✨🕊️✨
የብርሃንና የሰላም መልአክ፣ ጠባቂያችን፣ ረዳትና መከታችን ቅዱስ ሚካኤል፤
🛡️ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ!
🙏 ጸሎታችሁን ያሳርግላችሁ!
💖 ቤታችሁ በበረከት ይሙላ!
🌟 በረከቱና ረድኤቱ በያላችሁበት አይለያችሁ!
በዓሉ የፍቅር፣ የደስታ፣ የጤናና የመተሳሰብ ይሁንላችሁ!
💐መልካም በዓል!💐
አሜን!.
የቅርብ ጊዜ የትምህርት ዜናዎችን 📢፣ ማስታወቂያዎችን ℹ️ እና የኢትዮጵያ ትምህርት መረጃዎችን 🏫 የሚያገኙበት ቻናል።
@Ethiopia_educational_news
@Ethiopia_educational_news
@Ethiopia_educational_news
@Ethiopia_educational_news
ሰላም ሰላም አንዴት ናችሁ ዉድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት ተከታዮቹ እና ሌሎችም ዛሬ አንድ ነገር ይዤላችሁ መጥቻለሁ እርሱም ሁላችንንም ከምድራዊ ህይወት ወደ መንፈሳዊ ህይወት ከአለማዊ ወደ መንፈሳዊነት የምንሸጋገርበት ትምህርት የሚተላለፍበት ቻናል ይዤ መጥቻለው ስለዚህ ሁላቹም እንድትቀላቀሉ እጋብዛችኋለሁ
Читать полностью…🎙ሰላም 🔊
👇 ከዚ በታች ባሉት አመታት የተከፈተ group ካላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን ቶሎ ያናግሩኝ
✅ 2017 ⏩ 2000 ብር
✅ 2018 ⏩ 1900 ብር
✅ 2019 ⏩ 1800 ብር
✅ 2020 ⏩ 1500 ብር
✅ 2021 ⏩ 1400ብር
✅2022 ⏩ 1350ብር
✅2023 ⏩ 500 ብር
ለመሸጥ ያናግሩ ⏩ 🗯 በዉስጥ መስመር online ነኝ
‼️ማሳሰቢያ
⚠️ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ ዋጋው እኩል. ነው እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ
✅ 2step verification ሊኖራችሁ ይገባል
✅ Clear chat መደረግ የለበትም
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
ፍቅርን አታሳድ። ሕይወትህን ኑር። ትክክለኛዋ ሰው ወደ ሕይወትህ በተፈጥሮአዊው መንገድ ትመጣለች
Cheek my bio🙏🙏
urgent
Position :- BDS/therapist
Work time :- full time
Salary :- very attractive
Work place :- A.A megenagna
Sex:- female
Experience :- 2 yrs & above with a good skill
Contact :-,0966263667
🇧 🇷 🇪 🇦 🇰 🇮 🇳 🇬 🇳 🇪 🇼 🇸
ድሮ የተከፈተ የማትጠቀሙበት የቴሌግረም ግሩፕ👥 ያለችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው መሸጥ የምትፈልጉ አሁኑኑ እኔን ያናግሩ💥
🇲 🇴 🇳 🇹 🇭 🇴 🇫 🇾 🇦 🇪 🇷
🐾2023 (first 3months)
🐾2022
🐾2021
🐾2020
🐾2019 and other
አሁኑኑ ያናግሩን በባዶ ሜዳ owner አንልም payment proof አለን💪
💥⚠️ two step verfication 🇴 🇳 መሆኑን checkup ማድረግ እንዳይረሳ
የተደለተባችሁ መመለሻ ዘዴ አለን 🇩 🇲
እንዴት እንደምንመልስህ አንተ አትንገረን ፥ አይመለከትህም እንዴት እንደምንመልስ።
ምሥጢረ ሥላሴን በምታውቀው በእምነትህ ላብራራልህ ፥ በእስልምና ውስጥ ምሥጢረ ሥላሴን የሚመስል አስተምህሮ ስላላችሁ።
💸🇲 🇦 🇰 🇪 🇾 🇴 🇺 🇷 🇲 🇴 🇳 🇪 🇾 🇼 🇮 🇹 🇭 🇾 🇴 🇺 🇷 🇬 🇷 🇴 🇺 🇵 🇸 🇸 !!
🪼2023 🪼2022
🪼2021 🪼2020
🪼2019 🪼2018
🌔Ownership always prior and first!!
ያላችሁ መሸጥ ከፈለጉ "DM" ያዋሩኝ👉 ሁል ጊዜ online 🟢 ነኝ
History Clear ያሎነ ትክክለኛ Old ብቻ ነው ምፈልገው ልታደክሙኝ አትምጡ
👉🏻 🇨 🇧 🇪
👉🏻🇹 🇪 🇱 🇪 🇧 🇮 🇷 🇷
👉🏻🇦 🇧 🇾 🇸 🇮 🇳 🇳 🇮 🇦
👉🏻 🇦 🇼 🇦 🇸 🇭
👉🏻 🇨 🇴 🇴 🇵
⚙ 2 step verification🔒 ማብራታችሁን አረጋግጡ
⚡️Fast payment
✨we send receipt screenshot after payment
እዚህ ፔጅ ላይ ያለውን የሶዶም ባንዲራ አታስገቡልን ደሞም አውጡት
Читать полностью… መልአከ ምክሩ ..
ለሠው ልጆች ታዛዥ የአምላክ ባለሟል
ፍፁም የሚያፀና ፃድቃንን በገድል
የድሀን እንባን አባሽ መልአከ ምክሩ
ከምርኮ የሚያድን ስሙን ለሚጠሩ
..
ከባህር አግኝቶ ወስዶ ያሳደገው
ገንዘብ ተቀብሎ ለሸላቹ ሠጠው
ሴራውን ከትቦ ሰጠው መልዕክቱን
ባህራን ተጓዘ ተሸክሞ ሞቱን
ከማህፃን ጀምሮ ፈፅሞ ያልተለየው
የመላእክት አለቃ ቆሞ ሊታደገው
የአርያም ካህን ፀሎት የሚያሳርግ
የሞቱን ደብዳቤ አደረገው የሠርግ
..
በማስመሰል ግብሩ ጠላት ምን ቢዘብት
መከራችሁ በዝቶ ቢዘገይ ለጥቂት
ለአደራው ታማኝ ነው ፍፁም አጠርጥሩት
..
ምህረት የሚለምን ለፍጥረቱ ሁሉ
ወጥመድ እንዲሰበር ኦ ሚካኤል በሉ
ደብዳቢያችሁ ቢፃፍ የሞታችሁ ጦማር
ሚካኤልን ጥሩት በህይወት ይቀየር!
እንኳን ለመልአከ ምክሩ ለቅዱስ
ሚካኤል በሠላም አደረሳችሁ❤️❤️
✍ኤርሚ ግርማ
@ortopiyaaa
@ortopiyaaa
@ortopiyaaa
🔻ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ አናግሩን⬇️
✅2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣💵💵💵
📥📥ማሳሰቢያ ❌‼️
⏬ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው
እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ😘😍
😑 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው
⏺ Dm
#ከስንክሳር_ገጾች አንድ ቅዱስ - ሰኔ 12
ቅዱስ ላል ይበላ ንጉሥ
በ12ኛው መቶ ክ/ዘመን መጨረሻ ላይ በሃገራችን የነገሠው ቅዱስ ላሊበላ፦ በብሥራተ መልአክ ተወልዷል፤ ቅዱሳት መጻሕፍትን ገና በልጅነቱ አጥንቷል፤ የንጉሥ ዘር ቢሆንም በጾምና ጸሎት፥ በትሕርምት አድጓል፤ በወንድሙ ቢገረፍም ቂም አልነበረውም፤ ስለ ወዳጆቹ ፍቅር መርዝ ጠጥቷል፤ በዙፋን ላይ የኢትዮዽያ ንጉሥ ሆኖ ቢቀመጥም እርሱስ አኗኗሩ ገዳማዊ ነበር።
ከተባረከች ሚስቱ ቅድስት መስቀል ክብራ ጋር አንዲት ማዕድ ብቻ በቀን ይቀምሱ ነበር። ለዛውም ለምለሙን ለነዳያን ሰጥተው እነርሱ የሚበሉት የእንጀራውን ቅርፍት (ጠርዝ) ብቻ ነበር። በአካለ ሥጋ ወደ ሰማያት ተነጥቆ ብዙ ምሥጢራትን አይቷል፤ በምሳሌውም ሃገረ ሮሃን (ላስታን) ገንብቷል፤ ዛሬም ድረስ ምስጢር የሆኑት ፍልፍል አብያተ መቃድስ የእጆቹ ሥራዎች ናቸው።
ሥራውን ከፈጸመ በኋላ መንግሥቱን ለቅዱስ ነአኩቶ ለአብ አውርሶ፥ በመንኖ ጥሪትና በቅድስና ኑሮ በዚህች ቀን አርፏል። ጌታችን ስምህን ያከበረ፥ ዝክርህን የዘከረ፥ ከቤትህ ያደረውን፥ ከርስተ መንግስተ ሰማያት አካፍለዋለሁ ሲል ቃል ኪዳን ገብቶለታል። በረከቱን፥ ክብሩን ያድለን።
ሰኔ 12 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
ወርኃዊ በዓላት
በግልጽ መነጋገር በጠብ አይለቅ። ግልጽነት የተወደደ ይሁን። ግልጽነት ልቅነት አይደለም። ልቅነትም ግልጽነት አይደለም።
cheek my bio
🔻ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ አናግሩን⬇️
✅2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣💵💵💵
✅2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣💵💵💵
📥📥ማሳሰቢያ ❌‼️
⏬ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው
እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ😘😍
😑 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው
⏺ Dm
📢✨ ታላቅ ዜና ለ2017 የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች እና ለመላው የትምህርት ማህበረሰብ! ✨📢
የ2017 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ የመልቀቂያ ፈተናን በስኬት ለማካሄድ ሁሉም አስፈላጊ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በይፋ አስታውቋል! 🎓✅ ይህ ለበርካታ ወራት ሲጠበቅ የነበረው ወሳኝ ምዕራፍ እውን ለመሆን የመጨረሻው ዝግጅት ላይ ደርሷል።
🤝 ሀገር አቀፍ ቅንጅት ለስኬታማ ፈተና! 🤝
መንግሥት ይህንን ታላቅ ሀገራዊ ተግባር እውን ለማድረግ ከክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲዎች)፣ ከመላው የጸጥታ አካላት እና ከሌሎችም በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በትጋትና በቅንጅት እየሠራ መሆኑን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር እሸቱ ከበደ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በሰጡት መግለጫ አረጋግጠዋል! 🏛️👮♂️🧑🏫
📚 የፈተና ጥራትና ደህንነት ተረጋግጧል! 🛡️💯
የፈተና ጥያቄዎች በጥንቃቄና በምስጢራዊነት ተዘጋጅተው፣ የመፈተኛ ጣቢያዎች እና አስፈላጊው የመሰረተ ልማት ዝግጅቶችም ተጠናቅቀዋል። በተለይም የኩረጃ ሙከራዎችን ሙሉ በሙሉ ለማስቀረትና የእያንዳንዱን ተማሪ እውነተኛ ብቃት ለመመዘን እንዲቻል ፈተናዎቹ በከፍተኛ ስብጥር (multiple versions) እንደሚሰጡ ዶ/ር እሸቱ አብራርተዋል። ይህም ማለት እያንዳንዱ ተፈታኝ የተለየ የጥያቄ ቅደም ተከተል ወይም ይዘት ሊያገኝ ይችላል ማለት ነው! 🤫📜➡️📄
🚫📱💻 ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለተፈታኞች! 🙅♂️🙅♀️
በፈተናው ወቅት ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ (ሞባይል ስልክ 📱፣ ስማርት ሰዓት ⌚️፣ ታብሌት 💻፣ የጆሮ ማዳመጫ 🎧 ወዘተ) ይዞ መገኘት ፍጹም የተከለከለ ነው! ይህንን ደንብ ተላልፎ የተገኘ ማንኛውም ተፈታኝ ያለምንም ማቅማማት ውጤቱ ሙሉ በሙሉ እንደሚሰረዝ (❌) እና ለቀጣይ እርምጃም ሊዳርግ እንደሚችል አገልግሎቱ ጥብቅ መልዕክቱን አስተላልፏል። ስለዚህ ተማሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ተጠይቋል።
🗓️ የፈተና ጊዜ እና የተፈታኞች ብዛት: ⏳
የ2017 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ መፈተኛ ማዕከላት ይሰጣል። በዚህ ዓመት ፈተናውን ለመውሰድ በድምሩ 608,000 (ስድስት መቶ ስምንት ሺህ) ተማሪዎች በይፋ የተመዘገቡ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል 150,000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) የሚሆኑት ተማሪዎች ፈተናቸውን ዘመኑን ባገናዘበ መልኩ በበይነ መረብ (ኦንላይን) እንደሚወስዱ ታውቋል። 🧑🎓👩🎓💻🌐
ለትጉህ ተማሪዎች መልካም ምኞት! 💪🌟
ለሁሉም ተፈታኝ ተማሪዎች የስኬትና የጥሩ ውጤት ዘመን እንዲሆንላቸው እንመኛለን! በትጋት ያጠናችሁትን አውጥታችሁ ለመልካም ውጤት እንድትበቁ ከወዲሁ ምኞታችንን እንገልጻለን!
✅ ለፈጣንና ወቅታዊ መረጃ ሁሌም ከእኛ ጋር ይሁኑ! ✅ ይቀላቀሉ‼️‼️‼️
==========================🎙🎙🎙🎙
ተጨማሪ ወሳኝ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ ከስር ያለውን Link በመጫን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ! ለጓደኞችዎ፣ ለቤተሰብዎና ለሌሎችም በማጋራት (Share) መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ ያድርጉ። እናመሰግናለን!
💎💎👇👇👇👇
@Ethiopia_educational_news
@Ethiopia_educational_news
@Ethiopia_educational_news
#ለመቀላቀል
@ortodoxtewahedo
#ለሃሳብ አስተያየት
@ortodoxtewahedoo
#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር