ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3673

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የዋጋ ጭማሪ 🔥🔥🔥🔥

2023 group ያላችሁ በአሪፍ ዋጋ አየገዛን ነው ያላቹን group እኛ ጋር ይዛቹ ኑ።✨✨

Dm fast ዋጋው ስለሚቀንስ ይፍጠኑ ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ሰኔ 24 ታላቁ ፃድቅ አባ ሙሴ ጸሊም አመታዊ በዓላቸው ነው በሰማዕትነት ያረፉበት እለት ነው በረከታቸው ትድረሰን

@mekermuse
@mekermuse

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

             
#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መቀሌ ከእናቴ ጋር ነው ምኖረው እና ታናሽ የ 11 አመት ወንድም አለኝ የቤት ኪራይ ደሞ 2500 ነው ምንከፍለው እናቴ ምግብ ቤት ነበር ተቀጥራ ምሰራው እና በጦርነት ምክንያት ቅነሳ ተደርጎ ተቀነሰች እና ሌላ ስራ ደሞ አጣች አባቴ ደሞ በሂወት አሁን የለም  በጣም ነው የተቸገርነው ማርያምን ወንድሞቸ ምንም የምንበላው ነገር የለንም ያቅማችሁን የቻላቹትን ተባበሩን 🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ተባበሩኝ ወንድሞቸ በማርያም በናታቹ ለእራት የሚሆን እንጀራ መግዣ ተባበሩኝ ወንድሞቸ በማርያም እንጀራ መግዣ ተባበሩኝ ቤተሰብ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ራብ ላይ ነው ያለሁት ወንድሞቸ በማርያም ተባበሩኝ 10 ትሁን 20 እርዱኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ራብ ላይ ነው ያለሁት ወንድሞቸ በማርያም ተባበሩኝ 10 ትሁን 20 እርዱኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መቀሌ ከእናቴ ጋር ነው ምኖረው እና ታናሽ የ 11 አመት ወንድም አለኝ የቤት ኪራይ ደሞ 2500 ነው ምንከፍለው እናቴ ምግብ ቤት ነበር ተቀጥራ ምሰራው እና በጦርነት ምክንያት ቅነሳ ተደርጎ ተቀነሰች እና ሌላ ስራ ደሞ አጣች አባቴ ደሞ በሂወት አሁን የለም  በጣም ነው የተቸገርነው ማርያምን ወንድሞቸ ምንም የምንበላው ነገር የለንም ያቅማችሁን የቻላቹትን ተባበሩን 🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ራብ ላይ ነው ያለሁት ወንድሞቸ በማርያም ተባበሩኝ 10 ትሁን 20 እርዱኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

እረ ወንድሞቸ በማርያም ተባበሩኝ ድረሱልኝ ምንም ምበላው ነገር የለኝም ያቅማችሁን የቻላቹትን አግዙኝ ቤተሰብ ተባበሪኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

10 ትሁን 20 ተባበሩኝ ያላችሁን ያቅማችሁን ወንድሞቸ ተባበሩኝ በናታቱ በማርያም እርዱኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ከስንክሳር_ገጾች አንድ ቅዱስ - ሰኔ 23

አባ ኖብ


ዳግመኛ በዚህ ቀን ታላቁ ሰማዕት አባ ኖብ አርፏል። በዚህ ስም የሚጠሩ ብዙ ቅዱሳን ቢኖሩም ዋናው ይኼው ቅዱስ ነው።

አባ ኖብ እንደ ገዳማውያን በበርሐ የተጋደለ፥ እንደ ሊቃውንት መጻሕፍትን ያመሰጠረ፥ በተለይ ደግሞ በዘመነ ሰማዕታት ጭንቅ ጭንቅ መከራዎችን የተቀበለ አባት ነው። ስለ ገድሉ ብዛት ኃያል ሰማዕት አንገቱን ስላልተቆረጠም ሰማዕት ዘእንበለ ደም ይባላል። ዘመነ ሰማዕታትን ካለፉ 72ቱ ከዋክብትም አንዱ ነው። ከመፍቀሬ ጥበብ ቅዱስ ሰሎሞን፥ ከኃያሉ ሰማዕት አባ ኖብ በረከትን አምላካችን ይክፈለን።

ሰኔ 23 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

1. ነቢየ ጽድቅ ቅዱስ ሰሎሞን (ንጉሠ እሥራኤል)
2. ቅዱስ አባ ኖብ (ሰማዕት ወጻድቅ)
3. ቅዱሳን መርቆሬዎስ፥ ፊልዾስና ቶማስ (ሰማዕታት)
ወርኃዊ በዓላት

1፡ ቅዱስ ዳዊት ልበ አምላክ
2፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት
3፡ ቅዱስ ጢሞቴዎስ ገዳማዊ
4፡ አባ ሳሙኤል
5፡ አባ ስምዖን
6፡ አባ ገብርኤል
7፡ ቅዱስ ዳንኤል ነቢይ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

10 ትሁን 20 ተባበሩኝ ያላችሁን ያቅማችሁን ወንድሞቸ ተባበሩኝ በናታቱ በማርያም እርዱኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

10 ትሁን 20 ተባበሩኝ ያላችሁን ያቅማችሁን ወንድሞቸ ተባበሩኝ በናታቱ በማርያም እርዱኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መቀሌ ከእናቴ ጋር ነው ምኖረው እና ታናሽ የ 11 አመት ወንድም አለኝ የቤት ኪራይ ደሞ 2500 ነው ምንከፍለው እናቴ ምግብ ቤት ነበር ተቀጥራ ምሰራው እና በጦርነት ምክንያት ቅነሳ ተደርጎ ተቀነሰች እና ሌላ ስራ ደሞ አጣች አባቴ ደሞ በሂወት አሁን የለም  በጣም ነው የተቸገርነው ማርያምን ወንድሞቸ ምንም የምንበላው ነገር የለንም ያቅማችሁን የቻላቹትን ተባበሩን 🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ከስንክሳር_ገጾች አንድ ቅዱስ - ሰኔ 24

ቅዱስ ሙሴ ጸሊም (ጥቁሩ ሙሴ)


ቅዱሱ ሰው በትውልዱ ኢትዮጵያዊ ሲሆን ያደገውም እዚሁ ሃገራችን ውስጥ እንደሆነ ይታመናል። ገና በወጣትነቱ ሃገር የሚያሸብር ሽፍታ ነበር። ሙሴ ጸሊም ወደ ግብጽ የሔደበት ምክንያት በግልጽ ባይታወቅም መምለክያነ ጣዖት (ፀሐይን ከሚያመልኩ ሰዎች) ጋር ይኖር ስለ ነበር ምናልባት እነርሱ ወስደውት ሊሆን ይችላል።

ቅዱስ ሙሴ በምድረ ግብጽም በኃይለኝነቱ ምክንያት የሚደፍረው አልነበረም። ፀሐይን ያመልካል። እንደ ፈለገ ቀምቶ ይበላል። ያሻውን ሰው ይደበድባል። ነገር ግን በሕሊናው ስለ እውነተኛው አምላክ ይመራመር ነበርና አንድ ቀን ፀሐይን "አምላክ ከሆንሽ አናግሪኝ?" አላት። እርሷ ፍጡር ናትና ዝም አለችው።

ቅዱስ ሙሴ ምንም አስቸጋሪ ሰው ቢሆንም ፈጣሪን መፈለጉን ግን ቀጥሏልና አንድ ቀን ተሳካለት። መልካም ክርስቲያኖችን አግኝቶ ወደ ገዳመ አስቄጥስ ቢሔድ በዛ ያሉ መነኮሳት ወደ እውነት እንደሚመሩት ነገሩት። እርሱም ሰይፉን እንደታጠቀ ወደ ገዳም ገባ። መነኮሳቱ ፈርተውት ሲሸሹ ታላቁ አባ ኤስድሮስ ግን ተቀብለው አሳረፉት።

"ምን ፈለግህ ልጄ?" አሉት። "እውነተኛውን አምላክ ፊት ለፊት ማየት እፈልጋለሁ።" የሙሴ ጸሊም መልስ ነበር። አባ ኤስድሮስም "የማዝዝህን ሁሉ ካደረግህ ታየዋለህ።" ብለው ወደ መነኮሳት አለቃ ቅዱስ መቃርስ ታላቁ ወሰዱት።

መቃሬም ክርስትናን አስተምረው አጠመቁትና ለአባ ኤስድሮስ መለሱላቸው።

ከዚህ ጊዜ በኋላ ነበር የአባ ሙሴ ጸሊም ሕይወት ፍጹም የተለወጠው። በጻድቁ እጅ ምንኩስናን ተቀብሎ ይጋደል ጀመር። በጠባቧ በር ይገባ ዘንድ ወዷልና ያ በሽፍትነት የሞላ አካሉን በገድል አረገፈው። ከቁመቱ በቀር ከአካሉ አልተረፈለትም። ወገቡን በአጭር ታጥቆ መነኮሳትን አገለገለ። አጋንንት በቀደመ ሕይወቱ በሕልም አንዳንዴም በአካል እየመጡ ይፈትኑት ነበር።

እንዳልቻሉት ሲረዱ ተሰብስበው መጥተው በእሳት አለንጋ ገርፈው አቆሳስለውት ሔዱ። እርሱ ግን ታገሰ። በበርሐ ለሚኖሩ አበው መነኮሳት ሁሉ ብርሃን በሆነ ሕይወቱ ሞገስ ሆነላቸው። ለኃጥአን ደግሞ መጽናኛ ሆነ።

በየበርሐው ያሉ አበው ብቻ ሳይሆነ ዓለማውያን መኳንንት ሳይቀሩ ሊያዩት ይመኙ ነበር። እርሱ ግን ራሱን "አንተ ጥቁር ባሪያ ስለ ኃጢአትህ አልቅስ" እያለ ይገስጽ፥ ከውዳሴ ከንቱም ይርቅ ነበር። ከቆይታ በኋላም በመነኮሳት ላይ እረኛ (አበ ምኔት) ሆኖ ተሾመ። እንደሚገባም አገለገለ። የበርካቶችን ሕይወት ጨው በሆነ ሕይወቱና ምክሩ አጣፍጦ፥ ድርሳናትንም ደርሶ እያረጀ ሔደ።

ከቁመቱ መርዘም የጽሕሙ ነጭነትና አወራረዱን ያዩ ሁሉ ሲያዩት ያደንቁት ነበር። በመጨረሻም በ375 ዓ/ም በርበረሮች (አሕዛብ) ገዳመ አስቄጥስን ሲያጠፉ ሌሎች መነኮሳት ሸሹ። እርሱ ግን አልሸሽም ብሎ ከ7 ደቀ መዛሙርቱ ጋር በዚህች ቀን ተሰይፎ በሰማዕትነት አልፏል። ቅዱስ ሙሴ ጸሊምን ለርስቱ ያበቃ ጌታ ለእኛም ዕድሜ ለንስሐ፥ ለዘመን ለፍስሐን አይንሳን። ከበረከቱም ፈጣሪው ያድለን።

ሰኔ 24 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

1. ቅዱስ አባ ሙሴ ጸሊም (ኢትዮዽያዊ)
2. 7ቱ ቅዱሳን መነኮሳት (ደቀ መዛሙርቱ)
3. አባ ኤስድሮስ ታላቁ
ወርኃዊ በዓላት

1፡ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት
2፡ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ
3፡ ቅዱስ ቶማስ ዘመርዓስ
4፡ ቅዱስ አጋቢጦስ
5፡ ቅዱስ አብላርዮስ
6፡ አቡነ ዘዮሐንስ ዘክብራን
7፡ ፳፬ቱ ካህናተ ሰማይ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የዋጋ ጭማሪ 🔥🔥🔥🔥

2023 group ያላችሁ በአሪፍ ዋጋ አየገዛን ነው ያላቹን group እኛ ጋር ይዛቹ ኑ።✨✨

Dm fast ዋጋው ስለሚቀንስ ይፍጠኑ ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

++ሐራሩኤል ጭርዋቅ++

ጥበብን የለበሳት ጠቢብ ሰሎሞን ለራሱ ሐራሩኤል ጭርዋቅ የሚል ስመ አምላክ የሰፈረበት ቀለበት ነበረው። ትእምርተ መንግሥቱ ግርማ ሞገሱ እሱ ነው ከሴት ሲደርስ አንበሳ መደብ ሲወጣ ቀለበቱን አውልቆ ከዙፋኑ ላይ ያኖረው ነበር። በአንድ ወቅት አንበሳ መደብ ደርሱ ሲመጣ ሰይጣን ለምቀኝነት አያርፍምና ቀለበቱን ከዙፋኑ ማንሳት ባይቻለው ከነዙፋኑ ጠቅሎ ባሕር ላይ ጣለው ሰሎሞን ሲመለስ ዙፋን ቤቱ ከለከለው የንግሥናውን ምልክት ግርማ ሞገሱን አጥቷልና ጎስቋላ ሆነ። ከዚህ በኋላ በገዛ ከተማው ሁለት ሳምንት ለምኗል ሰይጣን የሰው ልቡና አጽንቶበት የሚሰጠው አጥቶ ከመሠግራነ ዓሳ ሄዶ ስመ እግዚአብሔር ጠራባቸው ከመሀከላቸው አንዱም ይህ ዘብዛባ ብሎ የሞተ አሳ ጣለለት ሆድ እቃውን አውጥቶ ለመመገብ ቢቀደው ቀለበቱን አገኘ ቀለበቱን እንዳገኘ ግርማ ሞገሱ ከነክብሩ ተመለሰለት። በሰይጣን የተነጠቀው መንግሥቱ ተመለሰ ብዙዎቹም ሰሎሞን መሆነን ሲያውቁ ንጉሥን ከዚህ ምን አመጣው ብለው ከበቡት ቡሀላም መርበበተ ሰሎሞን የሚባል ስመ አምላክ አትሞ ቀብሮታል።ሰሎሞንን እዚህ ያደረሰው ምንድነው ቢሉ ከዕለታት በአንዳቸው የተራበ ሰው ስመ እግዚአብሔር እየጠራ ሲለምነው ይህ ሰው ምን ሆኗል አለ ተርቦ ነው ቢሉት ረኀብ ምንድነው ብሎ ነበርና የረኀብን ጽናት ሊያሳየው ይህ ተፈጸመበት።>>{ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ}

👇👇👇👇👇

የሰሎሞን መንግሥት እና ንግሥና በቀለበት ምክንያት እንደተመለስ በአዳም የሄድ አንድም ያጣነው ልጅነት እንደ ቃልህ ይደረግልኝ በሚለው የእምነት ቃሏ በእርሷ ተመልሱልናልና መርበብት ሰሎሞን ተብሎ የታተመበት ሐሩራኤል ጭርዋቅ የሚል ስመ አምላክ የተጻፈባት የሰሎሞን ቀለበት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት እንላለን።

የሰው ልጅ በጥንት መርገም ተይዞ በነበረበት ዘመን በንጽህናና በቅድስና አጊጣ በምክረ ከይሲ በአዳም ስህተት ያጣነውን ልጅነት ያገኘንባት ለእርሷ ለሰው እንዲረዳ መሰልንላት አንጂ ከሰሎሞን ቀለበት በብዙ ትልቃለች።

በረከቷ ምልጃዋና ጸሎቷ አይለየን

ዲ/ን ሞገስ አብረሃም

ሰኔ 23 የንጉሥ ዳዊት ልጅ ጠቢቡ ሰለሞን ያረፈበት ቀን ነው ::
             
#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ብቻህን መሆንን ተለማመድ። ብቻን መሆን የሕይወት ጉዞ አንዱ አካል መሆኑን አስታውስ። ያጀበ ሲበተን ደህና ትሆናለህ።

Cheek my bio
🙏🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ተባበሩኝ ወንድሞቸ በማርያም በናታቹ ለእራት የሚሆን እንጀራ መግዣ ተባበሩኝ ወንድሞቸ በማርያም እንጀራ መግዣ ተባበሩኝ ቤተሰብ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እና በቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም!

#_በካናዳ_በካልጋሪ_ከተማ!

ሸር በማድረግ መልእክቱን አዳርሱ!

ተወዳጆች ሆይ በ July 11, 12, እና 13 አርብ ቅዳሜ እና እሑዱ በቶሮንቶ ያለኝን ጉባኤ ካበቃሁ በኋላ፤ ለሁለት ሳምንታት July 18, 19, እና 20 አርብ ቅዳሜ እና እሑድ፤ እንዲሁም በሳምንቱ July 25, 26, 27, አርብ ቅዳሜ እና እሑዱ ከመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንዱሙ ጋር በአንድ ላይ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ይኖረናል።

በተለይ ውጭ ሀገር ያላችሁ እሳቸው እና እኔን በአንድ ላይ እንድናገለግላችሁ ጉጉት እና ፍላጎት ያላችሁ ብዙዎች ናችሁ። የእኛም የእናንተም ሐሳብ በእግዚአብሔር ቸርነት፣ በድንግል ማርያም ጸሎት ተሳክቶ፣ በአንድ ላይ ልናገለግላችሁ ዝግጁ ነን።

ወለላይቱ እመቤት እቅፍ ድግፍ አድራጋ በሰላም ሁላችንንም በእለተ ቀኑ ታገናኘን!

"ሥራቸውም አንድ ስለነበር .. በአንድ ላይ ሠሩ" የሐዋ. ሥራ 18፥3

ሴኔ 23-10-17 ዓ.ም

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ወንድሞቸ ድረሱልኝ በናታቹ ምንም ምሳ ምንበላው ነገር የለንም እረ ድረሱልኝ ወገን በማርያም ልለምናቹ ተባበሩኝ ድረሱልኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ቤተሰብ🚫 ⚠️ 2016-2022 ግሩፕ🚫


ለጊዜው መግዛት ያቆምን ሲሆን 2023 ብቻ እየገዛን ነው መሸጥ የምፈልጉ inbox me 2023 ሊያቆምም ይችላል ፍጠኑ

☑️መጀመርያ owner ቢሆንም የኛ ግን proof አለን so አያሳስብም


INBOX ME

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ወንድሞቸ ድረሱልኝ በናታቹ ምንም ምሳ ምንበላው ነገር የለንም እረ ድረሱልኝ ወገን በማርያም ልለምናቹ ተባበሩኝ ድረሱልኝ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ተባበሩኝ በማርያም በናታቹ ወንድሞቸ ያላችሁን እርዱኝ ድረሱልኝ በናታቹ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መቀሌ ከእናቴ ጋር ነው ምኖረው እና ታናሽ የ 11 አመት ወንድም አለኝ የቤት ኪራይ ደሞ 2500 ነው ምንከፍለው እናቴ ምግብ ቤት ነበር ተቀጥራ ምሰራው እና በጦርነት ምክንያት ቅነሳ ተደርጎ ተቀነሰች እና ሌላ ስራ ደሞ አጣች አባቴ ደሞ በሂወት አሁን የለም  በጣም ነው የተቸገርነው ማርያምን ወንድሞቸ ምንም የምንበላው ነገር የለንም ያቅማችሁን የቻላቹትን ተባበሩን 🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ተባበሩኝ በማርያም በናታቹ ወንድሞቸ ያላችሁን እርዱኝ ድረሱልኝ በናታቹ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ቤተሰብ ⚠️ 2016-2022 ግሩፕ ለጊዜው መግዛት ያቆምን ሲሆን 2023 ብቻ እየገዛን ነው መሸጥ የምፈልጉ inbox me 2023 ሊያቆምም ይችላል ፍጠኑ

☑️መጀመርያ owner ቢሆንም የኛ ግን proof አለን so አያሳስብም


INBOX ME

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መቀሌ ከእናቴ ጋር ነው ምኖረው እና ታናሽ የ 11 አመት ወንድም አለኝ የቤት ኪራይ ደሞ 2500 ነው ምንከፍለው እናቴ ምግብ ቤት ነበር ተቀጥራ ምሰራው እና በጦርነት ምክንያት ቅነሳ ተደርጎ ተቀነሰች እና ሌላ ስራ ደሞ አጣች አባቴ ደሞ በሂወት አሁን የለም  በጣም ነው የተቸገርነው ማርያምን ወንድሞቸ ምንም የምንበላው ነገር የለንም ያቅማችሁን የቻላቹትን ተባበሩን 🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ከስንክሳር_ገጾች አንድ ቅዱስ - ሰኔ 22

ቅዱስ ዻውሊ የዋኅ


በ4ኛው መቶ ክ/ዘመን መጀመሪያ አካባቢ ግብፅ ውስጥ ተወልዶ ያደገው ቅዱሱ ስሙ ዻውሎስ ቢሆንም ብዙ ጊዜ የሚጠራው "የዋህ ዻውሊ" በሚል ነው። ይሕስ እንደ ምን ነው ቢሉ፦ የዋህ ዻውሊ ከሕጻንነቱ ጀምሮ መጻሕፍትን የተማረ፥ ግን ደግሞ ትዕቢት፥ ቁጣና ቂምን የማያውቅ ገራገር ሰው ነው። እድሜው ለአካለ መጠን ሲደርስ ቤተሰቦቹ ሚስት አግባ አሉት። እርሱ ባያስብበትም ወገኖቹን ላለማሳዘን አገባ። እንዳለመታደል ሆኖ ግን ያገባት ሴት በጣም ቆንጆ በዚያም ላይ ክፉ ነበረች። የዋህ ዻውሊ ክፋቷን ሁሉ ታግሶ ለበርካታ ዓመታት አብሮ ኖረ። ልጆችንም አፈሩ።

አሁንም ግን እርሷ ከክፋቷ ልትታገስ አልቻለችም። ይባስ ብሎ ዻውሊ በሌለበት ከሌሎች ወንዶች ጋር ትዘሙት ያዘች። የዋሁ ሰው ይሕንኑ ያውቃል ግን የእግዚአብሔርን ሥራ ዝም ብሎ በተስፋ ይጠብቅ ነበር። ለነገሩስ እሱ ያርሳል፥ ይቆፍራል፥ ነዳያንን ያበላል፥ እንግዳ ይቀበላል እንጂ ክፋትን ለማሰብ ጊዜ አልነበረውም።

አንድ ቀን ግን ለሥራ ወደ በርሐ ወጥቶ አንድ ግሩም ዜና ሰማ። "አባ እንጦንስ ምንኩስና የሚባል ሕይወተ መላእክትን ጀምሯል፥ ደቀ መዛሙርትንም ይቀበላል" አሉት። ግን ሚስትና ልጆች አሉትና ምን ያደርጋል?

የዋህ ዻውሊ ሙሉ ቀን ሢሠራ ውሎ ወደ ቤቱ ሲመለስ ግን የጠበቀው ሌላ ነው። ሚስቱ በራሱ መኝታ ላይ ከአገልጋይ እረኛው ጋር ራቁታቸውን አገኛቸው። ልብ በሉልኝ በትክሻው ሞፈርና ምሳር፥ መጥረቢያም ይዟል። እርሱ ግን ክፉን አላሰበም። ጥሩ ልብስ አንስቶ ሁለቱንም አለበሳቸው። እንዲህም አላቸው፦ "ከዚህ በኋላ እኔ አልመለስም። ሀብት ንብረቴን ውረሱ፥ በደስታም ኑሩ። የልጆቼን ነገር ግን አደራ" ብሏቸው ተነሳ። በእጁ ምንም አልያዘም። በትከሻው ያለችውን ብጣሽ ጨርቅ ይዞ ወደ በርሀ ተጓዘ። አባ እንጦንስም ተቀብለው አስተምረው አመነኮሱት። ከዚያች ቀን ጀምሮ ራስን ዝቅ በማድረግ፥ በመታዘዝ አገለገለ። ጾም፥ ጸሎትና ስግደቱንማ ማን ቆጥሮት።

እያለ እያለ ከብቅዐት ማዕርግ ደረሰ። ምዕመናንም ሆነ መነኮሳት ሊጠይቁት ሲመጡ የእያንዳንዱ ኃጢአት በግንባራቸው ተጽፎ ይመለከት ነበርና ስለነሱ ሲያለቅስ ቅንድቡ ተላጠ። ሰውነቱም አለቀ። አንድ ቀን ጋኔን የያዘውን ሰው ፈውስ ብለው አመጡለት። እርሱ ግን በአጋንንት ላይ ሥልጣን እያለው በትሕትና ተጠግቶ ጋኔኑን "አባ እንጦንስን ከምጠራብህ ቀስ ብለህ ውጣ" አለው። ጋኔኑ ግን የፈራው መስሎት በትዕቢት "እንጦንስ ማነው?"አለው።

ያን ጊዜ የዋህ ዻውሊ እንደ እሳት ከጋለ ድንጋይ ላይ ቁሞ "ሕያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው። ይሕ ጋኔን ካልወጣ አልወርድም" አለ። ወዲያው በዘንዶ አምሳል ከሴትዮዋ ወጥቶ እየጮኸ ወደ ቀይ ባሕር ገባ። ቅዱስ ዻውሊ የዋሕም እንዲሕ በቅድስና ተመላልሶ በዚሕች ቀን በመልካም ሽምግልና ዐርፏል። አምላካችን ከቅዱስ ዻውሊ የውሃትን፥ ትእግስትን፥ በጐነትን፥ ጸጋ በረከትን ይክፈለን። አሜን።

ሰኔ 22 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

1. ቅዱስ አባ ዻውሊ የዋሕ
2. ቅዱሳን ወክቡራን ቆዝሞስና ድምያኖስ (ሰማዕታት)
3. ቅድስት ቴዎዳዳ ሰማዕት (እናታቸው)
4. አንቲቆስ፥ ዮንዲኖስና አብራንዮስ (ሰማዕታት)
ወርኃዊ በዓላት

1. ቅዱስ ዑራኤል ሊቀ መላእክት
2. ቅዱስ ሉቃስ ወንጌላዊ
3. ቅዱስ ደቅስዮስ (የእመቤታችን ወዳጅ)
4. አባ እንጦንዮስ (አበ መነኮሳት)

Читать полностью…
Subscribe to a channel