ortodoxtewahedoo | Unsorted

Telegram-канал ortodoxtewahedoo - ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

3673

ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo

Subscribe to a channel

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መፅሐፍ ቅዱስ ከቴሌግራም ሳትወጡ - @AmharicBiblesBot

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

በፍጹም ተስፋ እንዳትቆርጥ። ሕይወት ለተፋላሚዎቾ ታደላለች። ለተሸነፉት የሚሆን ቦታ የላትም።

Cheek My Bio🙏🙏🙏

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ናና አማኑኤል

ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ
ጽድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ /2/
ናና አማኑኤል ና መድኀኒቴ
ፍቅርህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ /2/

አዝ

የምሕረት አባት     አማኑኤል
የቸርነት ጌታ           ''
ፊትህ የተመላ         ''
ሁሌ በይቅርታ         ''
ካለው ፍቅር በላይ    ''
አባት ለአንድ ልጁ     ''
አምላክ ይወደናል       ''
አይጥለንም ከእጁ      ''
አዝ

መድኃኒቴ ልበል        አማኑኤል
ድኛለው በሞትህ         ''
ቁስሌ ተፈውሷል         ''
በቁስልህ በሞትህ        ''
ስሸጥህ አቀፍከኝ         ''
ስወጋህ አይኔ በራ         ''
በፍቅርህ አወጣኽኝ       ''
ከዚያ ከመከራ               ''
አዝ

አንተ ከኔ ጋር ነህ          አማኑኤል
አዎ ከኔ ጋራ                    ''
ድል አርገህልኛል             ''
የጭንቄን ተራራ               ''
በጉባኤ መሀል                ''
አፌ አንተን አወጀ             ''
የከበረ ደምህ                 ''
ነፍሴን ስለዋጀ                ''
አዝ

የድንግሏ ፍሬ                አማኑኤል
የበላቴናዋ                       ''
የቤቴ ምሰሶ                     ''
የነፍሴ ቤዛዋ                    ''
መሠረቴ አንተ ነህ              ''
ያሳደገኝ እጅህ                  ''
አተወኝም አንተ                  ''
ስለሆንኩኝ ልጅህ               ''

ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ
💚 @mary21God 💚
💛 @mary21God 💛
❤️ @mary21God ❤️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ከስንክሳር_ገጾች አንድ ቅዱስ - ሰኔ 28

አባ ቴዎዶስዮስ


ጻድቁ ሊቀ ጳጳሳት ተወልዶ ያደገው በምድረ ግብጽ በ6ኛው መቶ ክ/ዘመን ነው። ከልጅነቱ መጻሕፍትን ተምሮ በመንኖ ጥሪት የሚኖር ደግ ሰው ነበር። ያ ዘመን መለካውያንና ልዮናውያን (ክርስቶስን 2 ባሕርይ የሚሉ) የሰለጠኑበት ዘመን ነበር። በአንጻሩ ደግሞ ተዋሕዶን የሚያምኑ ሊቃውንትና ምዕመናን ቁጥራቸው የተመናመነ ነበር።

ችግሩ ግን ይህ ብቻ አልነበረም። በጊዜው ተዋሕዶን አምኖ መገኘት እስከ ሞት የሚደርስ ዋጋንም ያስከፍል ነበር። ለዚህም ነው ሮማውያን ሃይማኖትን በግድ ለማስለወጥ ከነገሥታቱ ጋር የተቆራኙት። ቅዱስ ዲዮስቆሮስ ጋግራ ደሴት ውስጥ ከተገደለ በኋላ በግብፅ የተሾሙ ሊቃነ ጳጳሳት አብዛኞቹ መከራና ስደትን ቀምሰዋል። ትልቁን ቦታ ግን አባ ቴዎዶስዮስ ይወስዳል።

አባ ቴዎዶስዮስ ለእስክንድርያ (ግብፅ) 33ኛ ፓትርያርክ ነው። ገና እንደ ተሾመ የቀረበለት ጥያቄ አንድ ነበር። "ተዋሕዶን ትተህ መለካዊ ትሆናለህ ወይስ የሚከተልብህን ፍርድ ትቀበላለህ?" አሉት። ይህንን ያሉት ከንጉሡ ዮስጢያኖስ የመጡ መልእክተኞች ነበሩ። መልሱ ፈጣን ሆነባቸው። "እኔንም ሆነ ሕዝቤን ከቀናችው እምነታችን በምንም ልትለዩን አትችሉም" አላቸው።

በዚህ ምክንያት በቀጥታ ግዞት (ስደት) ተፈረደበት። ወደ በርሐ ሲያግዙት ካህናት፥ መምህራንንና ምዕመናንን አደራ ብሏቸው ነው የሔደው። መናፍቃኑ እሱን ካሰደዱ በኋላ ሕዝቡን ለመቀየር ብዙ ደክመዋል። ግን ሊሳካላቸው አልቻለም። ምክንያቱም አደርነትን የማይረሱ ደጋግ መምሕራን ነበሩና ነው። በዚያ ላይ አባ ቴዎዶስዮስ ጦማር (መልእክት) በየጊዜው ይጽፍላቸው ነበር። እጅግ ብዙ ከሆኑት መልእክቶቹ የተወሰኑት ዛሬም ድረስ ሃይማኖተ አበው መጽሐፍ ውስጥ ይገኛሉ።

በዚህ አስቸጋሪ ዘመን መልካም ነገሮችም ነበሩ። ቀዳሚው ማኅቶተ ተዋሕዶ ቅዱስ ያዕቆብ ዘእልበረዳይ ሲሆን 2ኛው ደግሞ የንጉሡ ሚስት የተባረከችው ታኦድራ ናት። አባ ቴዎዶስዮስ በግዞትና በስደት ሳለ ንግሥቲቱ ትራዳው፥ ምዕመናንንም ትንከባከብ ነበር። ቅዱስ ያዕቆብ ከሊቀ ዻዻሱ ዘንድ ክህነትን ተቀብሎ ከሶርያ እስከ ምድረ ግብጽ ስለ ተዋሕዶ ሕልውና ተጋድሏል። ምናልባትም ከሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በሁዋላ በፈሊጥ ክርስትናን በማስፋፋት ቀዳሚ አባት ነው (በነገራችን ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ማዕተብ ማሰርን ያስተማረ አባትም ነው።)

2ቱ (አባ ቴዎዶስዮስና ቅዱስ ያዕቆብ) ስለ ቀናች ሃይማኖት ብዙ ስለ ደከሙ የዘመኑ ምዕመናን በስማቸው ያዕቆባውያን እና ቴዎዶስዮሳውያን ተብለው ተጠርተዋል። አባ ቴዎዶስዮስ ግን ሲታሠር ሲፈታ፥ ሲሰደድ ሲመለስ ብዙ ተሰቃየ። ሕዝቡን ግን በመልካም እረኝነት ጠብቆ፥ ከተኩላ አፍ ታደገ። በዚህች ቀንም ዐርፎ ተቀብሯል። በፓትርያርክነት ያገለገለባቸው ዘመናት 32 ዓመታት ሲሆኑ ከእነዚህ ዓመታት 28ቱ ያለቁት በስደትና በመከራ ነው። እግዚአብሔር የአባቶቻችን ስደት አስቦ ከነፍስ ስደት ይሰውረን። ከበረከታቸውም ያድለን።

ሰኔ 28 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

1. አባ ቴዎዶስዮስ ሊቀ ዻዻሳት
2. ቅዱስ ያዕቆብ ዘእልበረዳይ
3. ቅዱስ ባስልዮስ
4. ቅዱስ ባሊዲስ
ወርኃዊ በዓላት

1. አማኑኤል ቸር አምላካችን
2. ቅዱሳን አበው (አብርሃም፥ ይስሐቅና ያዕቆብ)
3. ቅዱስ እንድራኒቆስና ሚስቱ ቅድስት አትናስያ
4. ቅድስት ዓመተ ክክርስቶስ
5. ቅዱስ ቴዎድሮስ ሮማዊ (ሰማዕት)

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ግሩም ውእቱ ሚስጢረ ተዋህዶ ሀይማኖት

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

             
#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

💠 በዘባነ ኪሩብ 💠


በዘባነ ኪሩብ ለሚቀመጠው
በእሳት ድንጋዮች ቅጥሩን ለአጠረው
ዘምሩ ለእግዚአብሔር ለጌታ ዘምሩ
የተከበረ ነው በሰማይ በምድሩ።



ኢሳይያስ ሲያየው እጅግ አፈረ
የተፈራ ነው የተከበረ
የሰማይ ደጆች ተንቀጠቀጡ
ለቅዱስ ስሙ ክብርን ሲሠጡ።


ያልተቀደሰ ለምጽ ያነደደው
እንዴት ይችላል ሊያመሰግነው
በል ፍቀድልኝ ፍቅር ነህና
ልግባ መቅደስህ ላቅርብ ምስጋና።


ዙፋንህ ታየኝ ትምክህቴ ሆይ
ስትመሰገን በሰማይ ላይ
ሲያመሰግንህ ያልተደሰተ
ባይተዋር አልሁን አልውጣ ከአንተ።


ቅኔ የሞላበት ያንን ሰገነት
ልቀላቀለው ተመኘው በእውነት
ልዘምርልህ ባይገባኝም
ዝም የሚል ልሳን አልሰጠኽኝም።


በሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ


💚 @mary21God 💚
💛 @mary21God 💛
❤️ @mary21God ❤️

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

መልካም ዜና ለኢትዮጵያውያን በሙሉ
#በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሎም በአፍሪካ ደረጃ የመጀመሪያዉ ኢንዱስትሪ ከተመሠረተ በጥቂት አመት ዉስጥ ለበርካታ ኢትዮጲያውያን  ዜጎች የስራ እድል እየፈጠረ ህይወታቸዉን ዜና ለኢትዮጵያውያን በሙሉ
#በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሎም በአፍሪካ ደረጃ የመጀመሪያዉ ኢንዱስትሪ ከተመሠረተ በጥቂት አመት ዉስጥ ለበርካታ ኢትዮጲያውያን  ዜጎች የስራ እድል እየፈጠረ ህይወታቸዉን እየቀየረ ይገኛል።
©እርሰዎ  ምን ይፈልጋሉ ? ስራ ወይስ ተጨማሪ ገንዘብ? እድሉ እንዳያመልጥዎ ፈጥነዉ ይመዝገቡ
© የትምህርት ደረጃ  አይጠይቅም።
©ስራዉ በየትኛዉም ቦታ በማነኛዉም ሰአት ሊሰራ የሚችል ቀላልና ግልፅ የሆነ ።
©ግማሽ ቀን (part time) ወይም ሙሉቀን(full time) ሊሰራ የሚችል።
  ©የምዝገባ ግዜ ከ 28/10/2017ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ ቀናት

ለበለጠ መረጃ :-0996342232

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የዳታ ወጪ ያማረራችሁ ነፃ Interenet መጠቀም ፈልጋችሁ ግን channel ያጣችሁ ባዮ ላይ አለላችሁ😎ማርያምን ካርድ ወጭ የለም ከዚህ በኋላ 💪ሚስጥር ነው እያዘጉብን ስለሆነ 🤫🤫 ጀማሪ  YouTubers ትፈለጋላችሁ

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

✨ሰላም ተወዳጆች እንዴት ናችሁ...የጌታ ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁንና ላለፉት ጥቂት ጊዜያት በአንዳንድ ምክንያቶች ትንሽ ተጠፋፍተን ነበር።

✨ከዚህ በኋላ ግን ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር የተለያዩ መንፈሳዊ ሀሳቦችን እና ጽሑፎችን በጌታ ፍቅድ ለመልቀቅ እሞክራለሁ።

✨ ካሰብኩት ውስጥ ደግሞ መንፈሳዊ Book Review(የመጽሐፍ ዳሰሳ) አንዱ ነው። እናም መንፈሳዊ መጽሐፎችን እየመረጥን አንብበን በየምዕራፉ ወይን በየክፍሉ ዋና ጭብጥ ሀሳቡን ለመልቀቅ እሞክራለሁ። ጌታ ይርዳኝ እና ከዚህ በታች በማስቀምጥላቹ poll እስከ ማታ ድረስ ደስ ያላችሁን መጽሐፍ ምረጡ እና እንገልጠዋለን😊

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የዋጋ ጭማሪ 🔥🔥🔥🔥

2023 group ያላችሁ በአሪፍ ዋጋ አየገዛን ነው ያላቹን group እኛ ጋር ይዛቹ ኑ።✨✨

Dm fast ዋጋው ስለሚቀንስ ይፍጠኑ ።

$5 $5 $5

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔻ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ  አናግሩን⬇️
✅2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣💵💵💵


📥📥ማሳሰቢያ ❌‼️
⏬ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው
እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ😘😍
😑 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው


⏺ Dm

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Tik tok account migaza Dm Ba views Dollar yamisara Ba uk yatakafata 12k followers

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Tik tok account migaza Dm Ba views Dollar yamisara Ba uk yatakafata 12k followers

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ወንድማችንን ፍቱት

ሊቀ ትጉኅን ደረጀ ነጋሽ (ዘወይንዬ) ዛሬ ከግል ቢሮአቸዉ ወጥተዉ ወደ ተሽከርካሪያቸዉ ሲያመሩ ለጥያቄ እንፈልግዎታለን ተብለዉ ደህንነት ነን ባሉ አካላት መወሰዳቸዉን ከቤተሰቦቻቸዉና ከሥራ ባልደረቦቻቸው ከሰማን ቀናት አለፊ ።

ይሁን እንጂ መምህር ደረጀ ነጋሽ እስከ አሁን ያሉበትን ፖሊስ ጣቢያ ለማወቅ አልታቻለም።
             
#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔻ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ  አናግሩን⬇️
✅2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣💵💵💵


📥📥ማሳሰቢያ ❌‼️
⏬ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው
እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ😘😍
😑 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው


⏺ Dm

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የዘወትር ፀሎትን ማነው የደረሰው ??የምታውቁ ካላችሁ ??

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🛒𝗜'𝗠 𝗕𝗨𝗬𝗜𝗡𝗚 𝗢𝗟𝗗 𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠 𝗚𝗥𝗢𝗨𝗣𝗦🤩

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️

1️⃣,old group ሲያመጡ history clear  እንዳያረጉ በፍፁም

2️⃣. members ችግር የለውም
ዋናው groupፑ text ይኑረው

3️⃣. inbox ስትመጡ Hi አትበሉ
ቀጥታ ወደ ጉዳያቹ ግቡ


✔️𝟮𝟬𝟭𝟲 - 𝟮𝟬𝟮𝟮 ⬅️
✔️𝟮𝟬𝟮𝟯 𝗔𝗟𝗟 𝗠𝗢𝗡𝗧𝗛𝗦⬅️

✉️በውስጥ አውሩኝ👉  @Diroro12

💵 Payment method
          
    🔠 all banks
      🔠TELEBIRR
  
       
     
  👎ከፍታችሁ የጠፋባችሁ group ካለም     የምታገኙበት system አለን አውሩን


🤩 𝗛𝗶𝗴𝗵 𝗽𝗿𝗶𝗰𝗲  𝗳𝗼𝗿 𝗯𝘂𝗹𝗸 𝘀𝗲𝗹𝗹𝗲𝗿𝘀💵
🤩 𝗗𝗠 𝗠𝗘 𝗡𝗢𝗪 📩
      🤩 @Diroro12  🤩

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🛒𝗜'𝗠 𝗕𝗨𝗬𝗜𝗡𝗚 𝗢𝗟𝗗 𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠 𝗚𝗥𝗢𝗨𝗣𝗦🤩

❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️

1️⃣,old group ሲያመጡ history clear  እንዳያረጉ በፍፁም

2️⃣. members ችግር የለውም
ዋናው groupፑ text ይኑረው

3️⃣. inbox ስትመጡ Hi አትበሉ
ቀጥታ ወደ ጉዳያቹ ግቡ


✔️𝟮𝟬𝟭𝟲 - 𝟮𝟬𝟮𝟮 ⬅️
✔️𝟮𝟬𝟮𝟯 𝗔𝗟𝗟 𝗠𝗢𝗡𝗧𝗛𝗦⬅️

✉️በውስጥ አውሩኝ👉  @Diroro12

💵 Payment method
          
    🔠 all banks
      🔠TELEBIRR
  
       
     
  👎ከፍታችሁ የጠፋባችሁ group ካለም     የምታገኙበት system አለን አውሩን


🤩 𝗛𝗶𝗴𝗵 𝗽𝗿𝗶𝗰𝗲  𝗳𝗼𝗿 𝗯𝘂𝗹𝗸 𝘀𝗲𝗹𝗹𝗲𝗿𝘀💵
🤩 𝗗𝗠 𝗠𝗘 𝗡𝗢𝗪 📩
      🤩 @Diroro12  🤩

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ምስለ ኖኅ
ኪዳነ ዘአቀምከ፤ ለደቂቀ እስራኤል መና ዘአውረድከ፤
ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤ ወሥነ
ገዳምኒ ምስለ ቅዱሳኒከ፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ወከመ
ወሬዛ ኃየል መላትሒሁ ጉርዔሁ መዓርዒር አምሳሉ
ዘወይጠል፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ሰማየ ወምድረ ዘአንተ
ፈጠርከ፤ ፀሐየ ወወርኀ ዘአስተዋደድከ፤ ወመኑ መሐሪ
ዘከማከ፤ በከዋክብት ሰማየ ዘከለልከ፤ ወመኑ መሐሪ
ዘከማከ፤ ወበጽጌያት ምድረ አሠርጎከ፤ ወመኑ መሐሪ
ዘከማከ፤ ቀደሳ ወአክበራ አዕበያ ለሰንበት፤ ወአልዓላ
እምኵሉ ዕለት፤ ወመኑ መሐሪ ዘከማከ፤ ወኵሉ ይሴፎ ኪያከ፤

#ትርጉም
ከኖኅ ጋር ቃል ኪዳን የገባህ እንዳንተ ይቅር ባይ ማነው
ለእስራኤል ልጆች መናን ያወረድክ፤ ምድርን በአበቦች
ያስጌጥክ፤ እንዳንተ ይቅር ባይ ማነው ? የምድረ በዳውን
አራዊት ከወዳጆችህ ጋር ያስማማህ እንዳንተ ያለ ይቅር ባይ
ማነው፤ ጉንጮቹ እንደ ዋልያ እንቦሳ ፈጣኖች ናቸው፤
አንደበቱ ጣፋጭ ነው፤ ተወዳጅነቱ እንደ ፌቆ ግልገል ነው፤
ሰማይና ምድርን የፈጠርክ፤ ፀሐይና ጨረቃን ያስማማህ፤
ሰማይን በከዋክብት የሸፈንክ፤ ምድርን በአበቦች ያሸበረቅህ፤
ሰንበትን ያከበርካት ከዕለታትም ለይተህ ከፍከፍያደረግኻት፤
አቤት!! እንዳንተ ይቅር ባይ ማንም የለምና ኹሉም አንተን
ተስፋ ያደርጋሉ።
#እንኳን_ለዓለም_ጌታ_ለፍጥረታት_አምላክ_ለነገስታት_ንጉስ_ልዑለ_ባህሪ_ለሆነው_ለአምላካችን_ለመድሐኒታችን_መድኃኒዓለም_ወርሀዊ_በዓል_አደረሰን !

             
#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#በከንቱ_አምተናታል

ዮሴፍ በጽኑ መረበሽ የተያዘበት ወቅት ነበር። የእመቤታችን መፀነስ ከሚያወቀው ተፈጥሯዊ አካሔድ ውጪ ስለሆነበት ልቡ ክፉኛ ተሸብሮ ነበር። በእርግጥ ዮሴፍ በእመቤታችን መፀነስ መደናገጡ ብዙም ላያስደንቅ ይችላል። መካን ሆነው ሳለ በልመናቸው ብርታት የወለዱ አሉ÷ እንደነ ሣራ በስተርጅናቸው የፀነሱም አሉ። የእርሷ ግን የተለየ ነው በድንግልና የወለደ ከእርሷ በፊትም ይሁን ከእርሷም በኋላ አልተገኘም።

መጻሕፍት እንደሚነግሩን ዮሴፍ ግን ከመደነቅ ይልቅ ከንግድ ሲመለስ ያገኘው ፈላስፋው ዮሐንስ "ይህቺ ሴት ካንተ ነው የፀነሰችው" ብሎ የተናገረው ቃል ከድንጋጤ አድርሶታል። በዚህም ምክንያት ነበር "መኑ ቀረጸ አክናፈ ድንግልናኪ" ብሎ የመፀነሷን ነገር የጠየቃት። ንጽሕት የሆነች እርሷ ግን "መልአኩ አክብሮ ከነገረኝ ውጪ ሌላ ምንም የማውቀው የለም አለችው" የእመቤታችን ትሕትና መግለጽ የሚቻለው አንደበት የለም ቃሏና ምላሿ ሁሉ በትሕትና የታሹ ናቸው።

ዮሴፍ አሁንም ቢሆን ከጥርጣሬው መዳን አልቻልም አንድ አንድ ጊዜ ፍርሐት እና የሰዎችን ወቀሳ ማስታወስ ወደ ጥርጣሬ አሮንቃ ውስጥ ይከተናል አረጋዊው ዮሴፍም የሆነው እንዲሁ ነው። ይህንን ጥርጣሬውን ልታስወግድለት የወደደች እመቤታችን ግን አአዕዋፍ እንዲራቡ የሚያደርግ አአዕዋም እንዲያፈሩ የሚያደርግ ማን ምስሎሃል? ብላ ከግሰጸችው በኋላ ከደጃቸው የቆመ ደረቅ ግንድ ነበር እርሱን አለምልማ አሳየችው። መልአኩ ትፀንሺያለሽ ብሎ ባበሠራት ወቅት ይህ እንዴት ይሆንልኛል ብትለው "ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም" ብሎ የመለሰላትና እርሷ በተግባር አሳየችው። በተረቱበት መርታት ልማድ ነው።

እመቤታን ያለውንድ ዘር በድንግልና የመጸነሷ ነገር ምትሐት ሳይሆን የእግዚአብሔር ሥራ መሆኑን ብትገልጥለትም። ለቆጠራ ወቅት ግን ይዟት ይወጣ ዘንድ ፈራ። ከእግዚአብሔር ሥራ ይልቅ ፍርሐታችንን እናምነዋለን በዚህም በተሳሳተ እምነታችን የእግዚአብሔር ዓላማ አደናቃፊዎች ሆነን እንገኛለን። ዮሴፍም ያለ ወንድ ዘር እንድትጸንስ ያደረገውን የእግዚአብሔርን ሐይል ሳያስተውል ይዟት ሲወጣ ግን አይሁዶች ሊፈጥሩት የሚችሉት ትንኮሳ አስፈራው።

ይዟት ቢወጣ ሕጋቸውን ቢያስቀራት ደግሞ ያደረገውን ዓውቆ ጥሏት ወጣ እንዳይሉ ወሪያቸውን ፈርቶ ሳለ መልአኩ ከያዘው ፍርሐት አርቆ ይዟት ይወጣ ዘንድ አዘዘው። ዮሴፍ በመልአኩ ትዕዛዝ ይዟት ቢወጣም የዲያቢሎስ የግብር ልጆች የሚሆኑ በትጠጣው ለሞት የሚያደርሳትን ማየ ዘለፋን ትጠጣልን አሉ። የአምላክ እናት እርሷ ግን ማየ ዘለፋን ከጠጣችው በኋላ እነርሱ እንዳሰቡት ሳይሆን ከወትሮው አበራች ጽድልት ሆና ታየች ከፀሐይ ይልቅ አብርታ ተገኘች በጊዜ የተቀሩት አይሁድም ይህን ቢመለከቱ "ይህችን ብላቴና በከንቱ አምተናታል" አሉ።

የእመቤታችንን ክብር ከመናገር እርቀው በከንቱ የሚያሙ ሰዎች የበቀሉት ገና በማኅጸን ሳለች ነው። መወለዷን የጠሉ ዳግመኛ የመውለዷን ነገር አለወደድዱምና በጊዜው ነውር እንደተገኘባቸው ሴቶች እርሷን በከንቱ አሟት። እውነት ደቆ ሐስት ረቆ ባየለበት በእኛ ዘመንም ዓይነ ልቦናቸው የታወረባቸው በከንቱ ያማሉ። የእግዚአብሔርን ሳይሆን የግብር አባታቸውን የዲያቢሎስን ድምፅ እየሰሙ በቅዱሳኑ ላይ በከንቱ ይናገራሉ። ከሁሉ ልቆ የታየው ግን የአይሁድ ከንቱ የሆነው ሐሜታቸው ሳይሆን ስለ ክፉ ፈንታ ክፉ ያለመለሰች የእመቤታችን ትሕትና ነበር።

ዲ/ን ሞገስ አብርሃም
          
#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Old Group አላችሁ እንዴ?

2018
2019
2020
2021
2022
2023  የተከፈቱ ካላቹ እገዛለሁ Member 0 ብሆንም ችግር የለውም  ግን  History clear ያልተደረገ።

ድሮ ድንገት እንኳን ከፍታችሁ ከረሳችሁ የሚያሳይ Bot እኔጋ ስላሌ አሳውቁኝ እልክላችኋለሁ

ለመሸጥ👉 @Diroro12

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

የዋጋ ጭማሪ 🔥🔥🔥🔥

2023 group ያላችሁ በአሪፍ ዋጋ አየገዛን ነው ያላቹን group እኛ ጋር ይዛቹ ኑ።✨✨

Dm fast ዋጋው ስለሚቀንስ ይፍጠኑ ።

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

#ከስንክሳር_ገጾች አንድ ቅዱስ - ሰኔ 26

ቅዱስ ኢያሱ ነብይ ወመስፍን


በዚችም ቀን የታላቁ ነቢይና መስፍን የነቢያት አለቃ የሙሴ ደቀ መዝሙር የነዌ ልጅ የኢያሱ የዕረፍቱ መታሰቢያ ነው። ይህም ከታናሽነቱ ጀምሮ ለሙሴ አንገቱን ዝቅ አድርጎ የሚታዘዝ ፍጹም ትሑት ሆነ ስለዚህም በሙሴ ላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ አደረበት። ነቢዩ ሙሴም ከአረፈ በኋላ በእግዚአብሔር ትእዛዝ የእስራኤልን ሕዝብ ተረከባችው።

እግዚአብሔርም ኢያሱን እንዲህ አለው ከሙሴ ጋራ እንደኖርሁ ከአንተም ጋራ እኖራለሁ ጽና በርታ ለባለሟሌ ሙሴ ያዘዝሁትን ሕጌን ጠብቅ ከእርሱም ፈቀቅ አትበል ሕጉንም ትጠብቀውና በሱም ትጸና ዘንድ በውስጡም የተጻፈውን ታደርገው ዘንድ በቀንም በሌሊትም አንደበትህ ማንበብን አያቋርጥ።

ኢያሱም በእግዚአብሔር ሕግ ሔደ። ዕድሜውም መቶ ሃያ በሆነው ጊዜ የእስራኤልን ልጆች ሰበሰባቸው የኦሪትን ሕግ እንዲጠብቁ በአምልኮተ እግዚአብሔርም እንዲጸኑ ትእዛዞቹንም እንዳይተላለፉ አዘዛቸው። እንዲህም አላቸው እርሱ ፈጣሪያችን ቀናተኛ ነውና ጣዖት ብታመልኩ ያጠፋችኋል ሕጉን ብትጠብቁ ግን የበረከት ልጆች ትሆናላችሁ።

ከዚህም በኋላ በሰላም አረፈ ያዕቆብ ከኤሞር ልጆች በመቶ በጎች በገዛው ናብሎስ በሚባል ቦታም ተቀበረ ሠላሳ ቀኖችም ያህል ታላቅ ልቅሶ አለቀሱለት።

ሰኔ 26 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

1. ቅዱስ ኢያሱ ነቢይ ወመስፍን
2. ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት (ቅዳሴ ቤቱ)
ወርኃዊ በዓላት

1. ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ
2. አቡነ ሐብተ ማርያም ጻድቅ
3. አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ዘሐይቅ
4. ቅዱሳን ሰማዕታተ ናግራን
5. አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔻ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ  አናግሩን⬇️
✅2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣💵💵💵


📥📥ማሳሰቢያ ❌‼️
⏬ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው
እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ😘😍
😑 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው


⏺ Dm

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

Old Group አላችሁ እንዴ?

2018

2019

2020

2021

2022

2023

  የተከፈቱ ካላቹ እገዛለሁ Member 0 ብሆንም ችግር የለውም  ግን  History clear ያልተደረገ።

ለመሸጥ👉 @Diroro12

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🔻ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ  አናግሩን⬇️
✅2️⃣0️⃣1️⃣7️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣1️⃣9️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣2️⃣0️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣2️⃣1️⃣💵💵💵

✅2️⃣0️⃣2️⃣2️⃣💵💵💵


📥📥ማሳሰቢያ ❌‼️
⏬ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው
እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ😘😍
😑 clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው


⏺ Dm

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🇮🇱 የእስራኤላውያን ቋንቋ ( ዕብራይስጥ ) መማር የምትፈልጉ ብቻ

@Hebrewethio
@Hebrewethio

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

🙏🏻 አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናትሽን ይማርልሽ በክርስቶስ እኅታችን 🙏🏻

Exactly ሙሉ ለሙሉ እውነት ይሁን አላረጋገጥኩም ፥ ግን አሁን በዚህ ኹኔታ ላይ ኾና ኅሊናዬ እሺ አይለኝም "ገና እናረጋግጥ" ለማለት። እባካችሁን በክርስቶስ ለእኅታችን እንድረስላት።

"ማርያምን ክርስቲያን ወንድሞቼ የሰው ፊት አያሳያቹ ግን ወድጄው አይደለሞ አባቴ ሞቶብኛል እናቴ ታማ ብዙ መድሀኒት ታዞላት ነበር ግን መድሀኒቱ ወደ 45000ብር ይደርሳል እኔ የዩንቨርሲቲ ተማሪ ነኝ እናቴ ገጠር ናት በዚህ ከቀጠለች መሞቷ ነው እግዛብሄርን እንቅልፍ በአይኔ አልዞረም ሚያግዘኝ ምንም ሰው የለም በአላህ አቅም ያላቹ ተባበሩኝ የሌላቹ በጸሎት አግዙኝ"

@Maraki_lo


የተናገረችው ግራ እንደሚያጋባ አውቃለሁኝ (It is weird, I know) ፥ ግን ሰው በጭንቀቱና በሕመሙ ጊዜ ሊያደርገው የሚችለው ነገር ነው። ለእርሷ ዐዲስ አይደለም ፥ አባታችን ነቢዩ ኤርሚያስ እንኳን በሥቃዩ ጊዜ እግዚአብሔርን "በውኑ እንደ ሐሰተኛ ምንጭ፥ እንዳልታመነች ውኃ ትሆነኛለህን?" እስከማለት ደርሷል። /ኤር 15 ፥ 18/

ስለዚህ ፤ አላውቅም ምን እንደምላችሁ። የምትችሉና አቅሙ ያላችሁ እርዷት ፥ ከላይ ያለውን ያለችውን አንብቡትና ቢያንስ "እኔ በዚያ ቦታ ብኾን?" ብላችሁ አስቡት። የሌላችሁ እባካችሁን ሂዱና "ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሕያው ነው ፥ አባትሽ ከእርሱ ጋር ነው የሚኖረው ፥ ድጋሚ ታዪዋለሽ። እናትሽን ይማራት ፥ እኛ ግን በገንዘብ ልናግዝሽ ባንችልም እንጸልይልሻለን" በሏት ፥ አጽናኗት። እናንተ ናችሁ ቤተሰቦቿ ፥ ሌላ ቤተሰብ የላትም።

የሰማይና የምድር አምላክ ሆይ ፥ አንተ ሐኪም ሆይ ፥ እባክህን ጩኸታችንን ስማ ፥ እባክህን ልጅህን ርዳት። እርሷ ልጅህ ናት ፥ በደምህ የገዛሃት የምትወዳት የምታፈቅራት ልጅህ ናት። እባክህን አድምጥ ፥ በጩኸታችን እናነሣታለን ፤ ወደአንተ እናቀርባታለን። እባክህን ልመናችንን ስማ ፥ እባክህን ኀዘናችንን ተመልከት። በመልካም ዜና እንድትመለስ አድርጋት ፥ ምስጋና ይሁን ለስምህ ከአባትህና ከሕይወትህ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ፥ አሜን

Читать полностью…

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ የመወያያ ግሩፕ

             
#ለመቀላቀል

@ortodoxtewahedo

#ለሃሳብ አስተያየት

@ortodoxtewahedoo

#ወስብሐት_ለእግዚአብሔር

Читать полностью…
Subscribe to a channel