ነገ ቀን የሚጠበቀው ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ❗️
እባካቹሁ አይናችሁን እንዳታጡ ተጠንቀቁ !
⚡️ቀለበታዊ የፀሐይ ግርዶሽ ነገ እሑድ ሰኔ 14 ቀን 2012 ዓ.ም. ማለዳ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአብዛኛው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ እንደሚታይ ይጠበቃል፡፡
⚡️ግርዶሹ በአፍሪካ ዕምብርት ሲጀምር በጨረቃ ጥላ ሥር የሚያልፉት አገሮች ኮንጎ ዴሞክራቲክ፣ ማዕከላዊ አፍሪካ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኢትዮጵያና ኤርትራን ሲሆኑ፣ ሌሎች አካባቢዎች የሚያዩት ከፊል ግርዶሽ ነው፡፡
⚡️ቀለበታዊው ግርዶሽ የሚታየው ጨረቃ በፀሐይና በምድር መካከል ስትሆንና ፀሐይ ሙሉ በሙሉ ተጋርዳ ብርሃን መስጠት ሳትችል በሚፈጠር ክስተት ነው፡፡ በሁለቱ መካከል ተጣጥማ በምትታይበት ወቅት በፀሐይ ዙርያ ሆና ቀለበታዊ ቅርፅ ታሳያለች፡፡
⚡️በኢትዮጵያ ከምዕራብ እስከ ሰሜን ምሥራቅ የሚታየውና የቀለበት ቅርፅ እንደሚኖረው የተገለጸው የፀሐይ ግርዶሽ፣ ከጠዋቱ 12፡45 እስከ እኩለ ቀን (6፡33) እንደሚቆይና ከረፋዱ 3፡40 ደግሞ ለ38 ሴኮንዶች ጨለማ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡
⚡️በተለይም በከፊል ጎጃም፣ ጎንደርና ወሎ የሚከሰት ሲሆን ከሌሎች ቦታዎች በተለየ መልኩ በላሊበላ ከተማ ድቅድቅ ጨለማ እንደሚከሰት ተገልጿል፡፡
@yefkr_tiks
@yefkr_tiks
@yefkr_tiks
https://t.me/joinchat/AAAAAFXj5cTN9ewqWPheAw
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤
❤
MK
ምርጥ ምርጥ የፍቅርጥቅሶችን
ለ ፕሮፋይል
ከፈለጉ
join join..
....
...
...
...
....
.....
....
....
...
ማስጠንቀቂያ
#የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ
የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡
🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-
- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡
🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-
- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡
🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት
- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33
‼️ማስጠንቀቂያ፡-
- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
-ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣
አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው 10ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልውን ይወጡ
🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ
@Dr_Lia_Taddese
@Dr_Lia_Taddese
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
ውድድሩ ማክሰኞ ማታ 3 ሰአት ያልቃል ላይክ vote እያስደረጋችሁ አራዝመን አራዝመን ወደ ፍፃሜዉ ደርሰናል
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🎗🎗🎗🎗🎗🎗🎗🎗🎗🎗🎗🎗🎗
❤️😍🎭
ፎቶሽን🙆♂.🥀🥀
#SHARE ...
For more 👇🏼
@Fogarie
💮 🇯 🇴 🇮 🇳 👇 🇺 🇸
/channel/photoawa