poeteyobzmariam | Unsorted

Telegram-канал poeteyobzmariam - ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

2855

...Poet, writer & film maker🎬🎥

Subscribe to a channel

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

🙂

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

አይኔ ሚነግርሽን እሱን ብቻ እመኚ !

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

መልካም የገና በአል !

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

(ጽፌ ያልሰጠሁሽ ግጥም...🙂)

ያኔ ስንለያይ፣
እስትንፋስ አውጥቼ የልቤን ሳነግርሽ
ዛሬ ባጋጣሚ...
መንገድ ላይ አግኝቼ ቆሜ ሳናግርሽ
ናፍቆት የበላውን...
የልቤን ትኩሳት ምን ብዬ ልንገርሽ?

ሊታረም የማይችል፣
የፀፀት ፊደላት ልቤ ላይ ደቅድቄ
መንፈሴን ፈንቅሎ፣
ሊወርድ ሚታገል ዕንባዬን አምቄ
ምንም አንዳልሆንኩኝ
ልጆችሽን ስሜ ተለየሁሽ ስቄ፣

ካንቺ ትለይቼ...
በደመነብስ ሀሳብ ቤቴ እንደገባሁ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ...
አንገቴን ቀብሬ ቁጭ ብዬ አነባሁ፣

ያኔ ዕድሉ ሳለኝ
ግዜ የሰው አድርጎ አንቺን ሳይከልለኝ
ግዜ ምትሀተኛ ከኔ ሳይሰውርሽ
ምን ነበር!?...ምን ነበር!?
አፈቀርኩሽ ብዬ የልቤን ብነግርሽ!

ብሶት ተንተርሼ ስቃይ ተደግፌ
ናፍቆት ደራርቤ ፀፀቴን ታቅፌ
ሰው ለሊት ሲተኛ
ቁጭ ብዬ አድራለሁ አይመጣም እንቅልፌ፣

ይኸው በቀድም'ለት...

ልረሳሽ ፈልጌ
ልተውሽ ፈልጌ
ፎቶሽን ሰብስቤ ዶግ አመድ አድርጌ
ለራሴ እንዲህ ስል...
ጥርግርግ ብሎ አሁን ጠፋ ደብዛሽ
አስታወስኩሽ ደግም
በንፋሱ በኩል ደረሰኝ መዓዛሽ፣

እባክህን አምላክ
እሷን የሚያስረሳ ምህረት ወደ'ኔ ላክ
ብዬ ፀልያለሁ
መች ይሆን ፀሎቴ?
ካርያም ሚደርሰው እኔ ምን አውቃለሁ፣

ያኔ ስንለያይ፣
እስትንፋስ አውጥቼ የልቤን ሳነግርሽ
ዛሬ ባጋጣሚ...
መንገድ ላይ አግኝቼ ቆሜ ሳናግርሽ
ፀፀት የበላውን...
የልቤን ትኩሳት ምን ብዬ ልንገርሽ?

ከ እንግዲህ በኋላ፣
ልብሽ ከልቤ ጋ ዳግመኛ ላይገጥም
ይሄ ነው አለሜ፣
በዕንባ ላባ ፅፌ ያልሰጠሁሽ ግጥም::

(እዮብ ዘ ማርያም)

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

♾🖤

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

እስኪመስልብን ሱስ እስኪመስል አባዜ
ልባችን ተሰብሯል ብዙ….ብዙ ግዜ ፤

የወደድነው ሲሄድ ያመንነው ሲከዳን
ያተርፈናል ያልነው ሲጥልብን ዕዳን
ይቻለናል መዳን ?

ውሸት!
ሁሉም ልብ ውስጥ አለ የሀዘን ጥላሸት!

ከ ዕለታት አንድ ቀን…
ይሄ ምስኪን ልቤ አንዲት ሴት አፍቅሮ
እየሳቀ ገባና …ወጣ አቀርቅሮ ፤

ቢያልፍም እንኳ ግዜ …ቢያልፍም እንኳ ዘመን
እስካሁን አልወጣም ከ ሀዘን ሰመመን፤

የረሳ ቢመስልም …
አሁንም ይፈራል አሁንም ይባባል
ደንብሮ ይሸሻል ገና ፍቅር ሲባል፤

ከሚስቅ ሰው ጀርባ ፤
አንገት አቀርቅሮ አንብቶ ቁጭ ያለ
አንድ ታሪክ አለ !

እናም…

አታውቀውምና ፤
ሰው አልፎ እንደ መጣ በየት መንገድ በኩል
ለመፍረድ አትቸኩል ።

[ እዮብ ዘ ማርያም ]

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

@hellooogebeya
Original የሴት air jordan

Size (36,37,38)
Price 💰2500

Dm @Eyob567

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

@hellooogebeya
Original LV

Price 💰 2800

DM @eyob567

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

@hellooogebeya
Original Nike

Price 💰:2500

Dm me @eyob567

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

(እንኳን ደህና መጣሽ)🙂

ተይ አትምጪ እቴ
ተይ ይቅርብሽ እቴ
ስለምን ይብረድሽ...
ዳግመኛ የማይሞቅ በረዶ ነው ቤቴ!

ነግሬሽ ነበረ
አውግቼሽ ነበረ
ልቤ ዳግም ላይድን እንደ ተሰበረ
የሄደችውን ሴት...
ልሸኝ ብሎ ወጥቶ በዛው እንደቀረ
ነግሬሽ ነበረ!

ከነገርኩሽ ወዲያ
ካወጋሁሽ ወዲያ
እንዲህ ለምን ቸኮልሽ?
ወደ እኔ ቤት ገብተሽ ለመሰበር ታዲያ!

ምን መሰለሽ እቴ...

በምስኪን ልቤ ላይ ትዝታዋን ጥላ
አካሏን ሸሽጋኝ ጠረኗን አጥልላ
ሄዳለች
ሸሽታለች: የኔ የፍቅር ደሴት
እኔ እሺ ብል እንኳ፣
አይኔ በጀ አይልም ለማየት ሌላ ሴት!

ተመልከች ስቃዬን...

ወይ እንዳልሞት አርጋ ወይ ደግሞ እንዳልድን
ባስማት እንዲህ አፍዛ አድርጋኝ በድን
ካስቀረችኝ ኋላ በሚነድ ፍም እሳት
እንዴት ያንቺ ልሁን...?
እሺ እንዴት ላዳፍን የልቤን ትኩሳት!

ምንም ሳልገዘት ደግሞ ምንም ሳልምል
አየሽልኝ አይደል...?
ያንተ ልሁን ስትይ ለምን እምቢ እንደምል!

ቁጥሩ እስከሚረሳኝ...

ነገሬሽ ነበረ
አውግቼሽ ነበረ
እኔ እንዳልሆን ክፍልሽ እኔ እንዳልሆን ዕጣሽ
ልጎዳ ካልሽ ግን...
ወደ በድን ቤቴ እንኳን ደህና መጣሽ!

(እዮብ ዘ ማርያም)

join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

ሙሉውን ለማንበብ
👇🏾
https://vm.tiktok.com/ZM6HH8H48/

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

አይኔ ሚነግርሽን እሱን ብቻ እመኚ !

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

እቅፍሽ ውስጥ ያለው ሰላም🖤

Join
@poeteyobzmaraim
@poeteyobzmaraim
@poeteyobzmaraim

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

አንዳንዴ አለ አይደል
ፅኑ ያልከው ልብህ፣
ጥንካሬው ጠፍቶ ሲገባብህ ገደል

አንዳንዴ አለ አይደል
ቀጫጫ ህይወትህ፣
ድራሹ እንዲጠፋ ሲመታ በጠብደል

አንዳንዴ አለ አይደል፣
የምታፈቅራት ሴት፣
ስትሆንብህ ህመም ስትሆንብህ ዕዳ
አንዳንዴ አለ አይደል
በምታፍቅሪው ወንድ፣
ልብሽ ሲንኮታኮት ደጋግሞ ሲጎዳ

ብቻ...
ሁሉም በልቦናው ሸሽጎ የያዘው
ልክ እንደ መጋዝ ጥርስ፣
ሲሄድም ሲመጣም የሚገዘግዘው
ልክ እንደ ጠባሳ፣
ላይጠፋ ተስሎ ልቡን ሚያቆስለው
ለሰው ማያወራው ድብቅ ህመም አለው!

(እዮብ ዘ ማርያም)

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

100k ቤተሰቦች🥂 አመሰግናለሁ🙏

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Instagrams
http://www.Instagram.com/eyob_z_mariam

Tiktok
eyobzmariam" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@eyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

ሰላም ሁኚ ባለሽበት🙂
(እዮብ ዘ ማርያም)

ዝም ብሎ ሆድ ሲብሰኝ: ዝም ብሎ ዕንባ ሲያንቀኝ
የራሴ ልብ ሰላም ነስቶ: በብረት ክንድ ሲደልቀኝ
እቅፍሽ ነው ሚናፈቀኝ፣

አውቃለሁኝ ለመማፀን: ለይቅርታ ግዜ ረፍዷል
የተከልሽው ንፁህ ፍቅር: ዳግም ላይቆም ተንገዳግዷል
ምናልባትም ንፁህ ልብሽ: እኔን ትቶ ሌላ ለምዷል፣

ይሄን ሁሉ እያወኩኝ: ናፍቆትሽን ልገላገል
ምን ብታገል
ምን ባምጠው
እንዲሁ ከንቱ ልፋት እንጂ: መብሰልሰሌን አለውጠው፣

ብዬ አልልም ዳግም መጥተሽ: የኔ ብትሆኝ ምን አለበት
በኔው ስህተት አንዴ ሄደሻል: ደስታ አይራቅሽ እስከ ሽበት
ሰላም ሁኚ ባለሽበት!

join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

https://youtu.be/P4R2XP77Hm8

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

@hellooogebeya
Original Women reebok

Size (36,37,38)
💰price 2500

Dm @eyob567

@hellooogebeya

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

@hellooogebeya

Old school adidas
Size 41
💰2500

Contact @eyob567
Join⬇️
@hellooogebeya

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

አባቴ አይደል?!

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

[እኔ ጠላሻለሁ]

እኔ ጠላሻለሁ፣
እንደ ጫማ ሽታ
ልክ እንደ በሽታ
ጌታ በባሪያው ላይ እንደ ሚበረታ፤

እኔ ጠላሻለሁ፣
እንደ ረጅም መንገድ
ላብታም እንደ መስገድ
ከጠጡ በኋላ እንደ መንገዳገድ፤

እኔ ጠላሻለሁ፣
ገንዘብ እንደ ማጣት
ዳገት እንደ መውጣት
ከያዘ እንደ ማይለቅ እንደ ጨካኝ ቅጣት፤

እኔ ጠላሻለሁ፣
ልክ እንደ መልከስከስ
እምነት እንደ ማርከስ
ማስቲካ እያኘኩ ምላስ እንደ መንከስ፤

እኔ ጠላሻለሁ...(ወዘተ)...

አሁን ግን ፈራሁኝ ጀመርኩኝ መብሰልሰል
ጠላሁሽ ያበዛው ወድጄሽ ነው መሰል!

(እዮብ ዘ ማርያም)

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

@hellooogebeya
@hellooogebeya
@hellooogebeya

ሰላም ወዳጆቼ ይህ ስራ የምሰራበት የቴሌግራም ቻናሌ ነው! የምትፈልጉትን አይነት brand ጫማዎች በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ ታገኛላችሁ👟👠👞 ይሄንን link @hellooogebeya በመንካት ተቀላቀሉን! ለጓደኞቻችሁም share አድርጉ🙏አመሰግናለሁ🙏

@hellooogebeya
@hellooogebeya
@hellooogebeya

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

ምንድነው ችግሩ?
“ትገላለጥ” ምትይ ሴት በራሷ ገላ
አየሻቸው አይደል እኚህን ከረሜላ፤

ተሸፎኖ ሲታይ በክብር አንደኛው
አድፎ ቆሽሾ ተገልጧል ይሄኛው

አየሽ …
ግዜውን ሳይጠብቅ ፤
የተገላጠ ላገኘው ለሁሉ
እንዲህ ከረሜላ…
መጨረሻው ማደፍ መቆሸሽ ነው ዕድሉ!

ግና ያልቸኮለ ክብሩን የጠበቀ
“ምጠጡኝ” ብሎ…
ካገኘው ከንፈር ላይ ደርሶ ያልወደቀ!

ግዜውን ጠብቆ
ሽፋኑን አውልቆ

ጣዕሙ ለሚገባው: እዚህም እዛም ሳይል ላንዱ ይገለጣል
ያን ግዜ ሲቀመስ፤
ከማር በሺ እጥፍ እጅግ ይጣፍጣል!

(እዮብ ዘ ማርያም)

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

ህዳር 2 አይቀርም!

ትኬትና ለበለጠ መረጃ
0926600086
0976945627

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

💔

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…
Subscribe to a channel