እስኪመስልብን ሱስ እስኪመስል አባዜ
ልባችን ተሰብሯል ብዙ….ብዙ ግዜ ፤
የወደድነው ሲሄድ ያመንነው ሲከዳን
ያተርፈናል ያልነው ሲጥልብን ዕዳን
ይቻለናል መዳን ?
ውሸት!
ሁሉም ልብ ውስጥ አለ የሀዘን ጥላሸት!
ከ ዕለታት አንድ ቀን…
ይሄ ምስኪን ልቤ አንዲት ሴት አፍቅሮ
እየሳቀ ገባና …ወጣ አቀርቅሮ ፤
ቢያልፍም እንኳ ግዜ …ቢየልፍም እንኳ ዘመን
እስካሁን አልወጣም ከ ሀዘን ሰመመን፤
የረሳ ቢመስልም …
አሁንም ይፈራል አሁንም ይባባል
ደንብሮ ይሸሻል ገና ፍቅር ሲባል፤
ከሚስቅ ሰው ጀርባ ፤
አንገት አቀርቅሮ አንብቶ ቁጭ ያለ
አንድ ታሪክ አለ !
እናም…
አታውቀውምና ፤
ሰው አልፎ እንደ መጣ በየት መንገድ በኩል
ለመፍረድ አትቸኩል ።
[ እዮብ ዘ ማርያም ]
Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
በግጥም የተሳተፍሁበት ስራ ነው ! You did a great job abela! here is the link,
https://youtu.be/xGhkbixd2p4
Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
ሁለት ሺ (2k) የጥበብ ቤተሰቦቼ አመሰግናለሁ🙏🏾
Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
ማስፈንጠሪያውን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ🙏🏾🙏🏾
eyobzmariam?_t=8WloQCoefEU&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@eyobzmariam?_t=8WloQCoefEU&_r=1
ይሄ ልጅ በሰራው ልክ አለመታወቁና አለመወደሱ ይገርመኛል! 🤔 በርግጥ ሲስተሙ ከስራ ይልቅ ጭብጨባና ቴቮዞን ነው የሚያበረታታው🙂 ታዲያ እኛስ በብቃታቸው ለሚያሳምኑ ልጅች ቲቮዞ መሆን ለምን ከበደን?
ይሄ ልጅ ከ single ሙዚቃዎቹ ባሻገር “ለውጥ?” የተሰኘ ሚገርም አልበም አለው (ብዙ ሰው ሚያውቅ ሁላ አይመስለኝም) ሰሞኑን ደግሞ “ትዝታ” የተሰኝ በሁሉ ነገር የተዋጣለት ስራ አበርክቶልናል! የ ትወና ብቃቱ ራሱ ያስጨበጭባል 👏 ሊንኩን ኮመንት ላይ አስቀምጥላችኋለሁ YouTube ላይ ጎራ በሉና እዩለት! ስራዎቹ ሁሉ ፅድት ያሉና world class ናቸው 👌
ሳሞን (ሳሙኤል ተፈሪ ) ትችላለህ!!!!
https://youtu.be/bQARUbJTaTg