poeteyobzmariam | Unsorted

Telegram-канал poeteyobzmariam - ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

2855

...Poet, writer & film maker🎬🎥

Subscribe to a channel

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ 🙏🏾

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

እነሆ ወግ ለሚመቻችሁ!


eyobzmariam/video/7220121850980928774?_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@eyobzmariam/video/7220121850980928774?_r=1

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

ቀንህ ይበላሽ ሲለኝ
feminist ላይ ጣለኝ 🥲

(እንደ ርዕስ ውሰዱት)

ወደ ቄራ ለመሄድ ታክሲ እየጠበቅሁ ነው! አንድ ቀበሌ የሚያህል ህዝብ አብሮኝ አለ! አንዲት ወደ ቀኝ ያዘነበለች ቀለሟ የለቀቀ ሰማያዊ ሚኒባስ እየተክለፈለፈች ስትመጣ ከሩቅ ተመለከትሁ! ቶሎ ዘልዬ ለመግባት እዛው በቆምሁበት ትንሽ አማሟቅሁ! ሚኒባሷ መጥታ ከመቆሟ ሰው በሰው ላይ እየተደራረበ ተሰገሰገና ታክሲው በአንዴ ሞላ! በመስኮት ሁላ ለመግባት ሲታገል በረዳቱ እግሩን ተይዞ የተመለሰ ግለሰብ አለ!

አንዲት እንስት አይኗ ተጎልጉሎ እስኪወጣ በሁለት ወፋፍራም ሰዎች መሀል ተጋፍታ ገባችና ከ ጎኔ ያለው ወንበር ላይ ተቀመጠች! ገና መቀመጫዋ በቅጡ ወንበሩ ላይ ተደላድሎ ሳያርፍ ማስቲካዋን እያንቀጫቀጭች ማውራት ጀመረች …

“እኔ ምለው ግን …”

እያወራች ያለችው ከ እኔ ጋ ስላልመሰለኝ ዝም አልኋት ! ወደ ጎን ዞረችና …

“አንተን አይደል እንዴ እያወራሁ ያለሁት ምንድነው ሚለጉምህ? “ አለችኝ በግልመጫ አንስታኝ!…ቀጠለችና …“ይሄ ንቀታችሁ እኮ ሁል ግዜ በትግሉ ውስጥ እንድኖር የሚያደርገኝ” ብላ ጮኸች!

‘ስለምን ትግል ነው የምታወራው ሴትየዋ’ አልሁ በልቤ! …’ትግል… ማነቆ’ የሚል ቃል የሚወዱት ቀበሌና ክፍለ ከተማ የማይጠፉ ሰዎች ናቸው! ያው እሷም እዛው አከባቢ እንደምትሰራ ጠረጠርሁ! … ትህትና በተሞላው ቅላፄ

‘ምን አልሽኝ የኔ እህት…ይቅርታ ከኔ ጋ እያወራሽ ስላልመሰለኝ ነው ዝም የልኩት ” …ማስቲካዋን እያንጣጣች…

“ድሮም የልባችሁን ካደረሳችሁ በኋላ መቅለስለስ ልማዳችሁ ነው!…የዚህ ሀገር ወንዶች ጥጋባችሁ አፍንጫችሁ ላይ ደርሷል! ለሴት ምንም ክብር የሚባል ነገር የላችሁም”!

Feminist እንደሆነች ወዲያው ገባኝ😊 ትንሽ ፈገግ ብየ…

‘ፌሚንስት ነሽ አይደል”? አልኳት!’

“እና ሌላ ምን እንድሆን ጠብቀህ ነበር”? ብላ ከቅድሙ ባስ ባለ ግልምጫ አነሳችኝ!

‘ሰላም አውለኝ ጌታዬ!’ አለሁ በልቤ!

“እኔ ምለው ግን እኛ ሴቶች ከናንተ ከወንዶች ጋ ተጋፍተንና ተላፍተን ታክሲ ውስጥ መግባት ነበረብን? መልስልኛ ነበረብን ነው”? ልትመታኝ ምንም አልቀራትም!

ጉሮሮዬን ትንሽ ጠረግረግ አደረግሁና…

‘ምነው እኛ ሴቶች በሁሉም ዘርፍ ከወንዶች ጋ እኩል ነን! ወንዶች እየሰሩት እኛ ሚያቅተን ምንም ነገር የለም ትሉ የለም እንዴ? ምነው መጋፋቱ ላይ ሲሆን ከበዳችሁ!

ምትለው ጠፋትና እየተቅለሰለች!…

“ያ እኩል ነን ልክ እኮ ነህ”

ለትንሽ ሰከንድ ዝም አለችና…

”ግን ምን አለ ዛሬ ቀጠሮ እንዳለኝ ከ ግመት ውስጥ አስገብታችሁ ብታስቀድሙኝ”?

ብላ በግፊያ መሀል የተረጋገጠ ጫማዋን በሶፍት መጠራረግ ጀመረች!….ታክሲው መብራት ያዘውና ቆምን! ..ወዲያው አንድ ልጅ እግር የሆነች ልጅ በመስኮት በኩል መጥታ…”ቆንጆ ከነጋ ምግብ አልበላሁም እርቦኛል ቁርስ ግዢልኝ!…ሴት አይደለሽ በሴት አትጨክኛም” እያለች መለመን ጀመረች! ለትንሽ ደቂቃ ባለሰማ ችላ ለማለት ሞኮረችና አልፋታ ስትላት …

” ውይ እነዚህ ለማኞች ደግሞ እንዴት እንዳስጠሉኝ” ብላ መስኮቱን ጠረቀመችባት!…ልጅቷ መሀል ጣቷን አውጥታ ሰድባት ሄደች!…ገረመኝ! ያ ሁሉ ሲያስለፈልፋትና ሲያገላምጣት የነበረው እውነት የሴቶች መብት መጣስና መጎሳቆል ሳይሆን በግፊያ መሀል የጫማዋ መረጋገጥና የግል ጥቅሟ መጓደል ነበር”? አይ የእማማ ኢትዮጵያ ፌሚኒስት! ታክሲው መብራቱ ለቀቀውና መጓዝ ጀመረ….

ዛሬ አትረፍ ብሎ ፈርዶብኛል እንደ ሰሞኑ ዝናብ ማያባራ ንግግሯን ድጋሚ ጀመረች….

“እኔ ምልህ”

“ወዬ…ወዬ” አልኳት በፍጥነት የቅድሙ የግልምጫ በረከት ድጋሚ እንዳይደርሰኝ በመስጋት! ቀጠለች…

“ይህ ማህበረሰብ ለትልቅ ነገር የወንድን ጾታ ተጠቅሞ ለትንሽ ነገር ደግሞ የሴትን ጾታ የሚጠቀመው ለምንድነው እ”?

‘ማለት”? አልኳት ግራ በመጋባት !

“አሁን ለምሳሌ ትልቅ ጡት ወይም መቀመጫ ስናይ ‘ወይኔ ምን ያክላል’ ነው የምንለው!….በተቃራኒው ደግሞ ትንሽ መቀመጫ ወይም ጡት ስናይ አናንቀን ‘ውይ ምን ታክላለች’ እንላለን! አሁን ይሄ አግባብ ነው”?

ከዚህ በላይ መታገስ አልቻልኩም! “ማነህ ረዳት ወራጅ “ አልኩኝና ከፌርማታዬ ቀድሜ ወረድሁ! ሆ!.. ኑሮ ተወዶ ጨጓራዬ እህል በማጣት የተላጠው ሳያንስ ደግሞ በዚህች የባሰ ልላጠው እንዴ!…መንገዴን በእግሬ ቀጠልሁ! አንድ ነገር በአእምሮዬ መመላለስ ጀመረ….

“የልጅቷ ጡት ግን ምን ታህላለች! እሺ ልጇስ ኒዶና አንከር እየጠጣ ያድጋል ባሏስ እንዴት ሊሆን ነው! አይ የወንድ ልጅ መከራ!”
:
:
ውይ የኔ ነገር ልጅቷ ፌሚኒስት ናት ለካ ያው ምን አልባት ካገባች ማለቴ ነው🙂

(እዮብ ዘ ማርያም)


Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

https://youtu.be/P4R2XP77Hm8

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

ምንድነሽ ምንድነኝ ?

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

የሆነብንን አስብ💔

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

የሚወረወረው ዱባ ነበር ለካ …🥲🍑😂

Join

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

For any comment
@eyob567

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

በግጥም የተሳተፍሁበት ስራ ነው ! You did a great job abela! here is the link,

https://youtu.be/xGhkbixd2p4

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

💔

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

እኔን የኔ ጌታ 💔

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

https://vm.tiktok.com/ZMYVkYYtD

እነሆ ትረካ ለሚመቻችሁ ወዳጆች !

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

(ረስተኸኛል 💔)

ከተለያየን 5 ወር ሆነን! በእርግጥ እኔ ነበርሁ እንለያይ ያልኳት! ከኔ በፊት ወንድ አታውቅም ነበር! የመጀመሪያዋ ነኝ ! ሁሉ ነገሯን በ እምነት ሰጥታኛለች! ድንግልናዋን…ልቧን… ጊዜዋን ! ሁሉ ነገሯን! እንደ ሰው ሳይሆን እንደ አምላክ ነበር ምታየኝ! ከራሷ በላይ እኔን ታምነኛለች! አለ አይደል ፍጡር በፈጣሪው ላይ እንደሚተማመነው አይነት መተማመን? እንደዛ ነበር ምታምነኝ! በምንም ሁኔታ ውስጥ ምትዋት አይመስላትም ነበር!

ድንገት የሆነ ቀን እንደ ቀልድ ተነሳሁና “እንለያይ በቃ”አልኳት! ግራ ገባት! ማለት ሰው ከ አምላኩ ጋ እንዴት ይለያየል? ልክ እኮ ናት! ለ ሰላም እኔ አምላኳ ነበርኩ! ዘላለም እጄን አ እጇ ላይ ማነሳ የማይመስላት አምላኳ!

:
… ዛሬ ቀን ሙሉ በህሊናዬ ስትመላለስ ዋለች!ልቤ ደውልላት አለኝ! ስልኬን አንስቼ ደወልሁላት! ሶስት ግዜ ጠራና አነሳችው…

‘ ሄ.. ሄለው ሰላም’

“አቤት”

አለችኝ ድክም ባለ ድምፅ

‘ደህና ነሽ’?

እንደው ግን ምን አይነት ክፉ አይናውጣ ሰው ነኝ? ሙሉ ልቧን ሰጥታኝ ሰብሬ የመለስኩላትን ሴት ከ 6 ወራት በኋላ ደውዬ “ ደህና ነሽ” የምለው?

“ደህና ነኝ” አለችኝ አቅም በራቀው ትንፋሽ!
.
.
“በልብ እያነቡ ፤
ደህና ነኝ ማለት ወንጀል ቢሆን እንደው
ቀድም እኔ ነበርሁ ዘብጥያ ምወርደው”

የሚለው ግጥም ታወሰኝ!

‘እንዴት ግን ልብሽን ከሰበርኩትም በኋላ ስልክ አነሳሽልኝ? እኔ እኮ ዝም ብዬ ለመሞከር ያህል ነበር የደወልኩልሽ’

አሉ አይደል በህይወታችን ሄዱ ረሳናቸው ስንል የሚመጡ! መጡ ስንላቸው ደግሞ የሚሄዱ ልባችንን ደስታና ረፍት የሚነሱ ሰዎች? እንደዛ የሆንኩባት መሰለኝ!

“ምድር ላይ የቀረችኝን ዕድሜ ያው ልቤን ቢያንስ ከ ሀዘንና ከ ቂም አፅድቼው ልሙት ብዬ ነው” አለችኝ!

“ማለት”? ደነገጥሁ!

ተስፋ በቆረጠ ድምፅ ….“ የደም ካንሰር ይዞኛል, ጸጉሬ ካናቴ ላይ ረግፏል! ስጋዬም እንደ ውሃ ከላዬ ላይ ተኖ ቆዳዬ ከ አጥንቴ ጋ ተጣብቋል ዶክተሮቹ ከ ሁለት ወር ያለፈ ዕድሜ የለሽም ብለውኛል….“

ደነገጥኩ በጣም!…እየቀለደችም መሰለኝ!

‘እንዴ ማለት ስንት ግዜ ሆነሽ’?

“ሶስት ወር አለፈኝ”

ጮህኩባት!
‘ለምን ሰላም ? ለምን እስካሁን አልነገርሽኝም? ለምን?? ‘

“ረስተኸኛል እኮ”

አለችኝ ዕንባ በተናነቀው ድምፅ!

“በዚህ ሰዓት ከ ጎኔ ብትሆን! አይዞሽ ብትለኝ! ብታፅናናኝ ደስ ይለኝ ነበር! ሞት ባይቀርልኝም እንኳን ቢያንስ ደስተኛ ሆኜ የህይወቴን መቋጫ አሳልፍ ነበር! ግን ረስተኸኛል!”…..አለቀሰች በጣም!

ደርቄ ቀረሁ! ዕንባዬ ጉንጬ ላይ ሲፈስ ታወቀኝ! በገዛ እጄ ነፍሷን ከነጠቅኋት በኋላየውሸት የማለቅስ መሰለኝ! እራሴን ተጠየፍሁት!….የአቤል ደም ፍትህን ፍለጋ ወደ እግዚአብሄር እንደ ጮኸ “ረስተኸኛል” የሚለው የሰላም ድመፅ ወደ ህሊናዬ ጮኸ “ረስተኸኛልልልልልል” ጭንቅላቴን በሁለት እጆቼ ይዤ ጮህኩ! እንደ ዕብድ አደረገኝ !የለበስኩትን ሸሚዝ በሁለት እጆቼ ይዤ ግራና ቀኝ ወጠርሁት!….ቁልፎቹ ተበተኑና ወለሉ ላይ እንደ ቆሎ ተንጠባጠቡ! ምሄድበትን ሳላውቅ የቤቴን በር ከፍትሁትና ወጣሁ!

“ረስተኸኛል”

ይህ ድምፅ ዕድሜ ዘመኔን ሁሉ ይከተለኛል!

(እዮብ ዘ ማርያም)

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Hope 🖤

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

Join

@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

fm 96.3 የኛ ትውልድ በተሰኘ ፕሮግራም ላይ አንዳንድ ሀሳቦች አጋርቻለሁ ነገ (ቅዳሜ) 9 ሰዓት ላይ እንገናኝ!

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

We are champion 👑🇦🇷🍾

Читать полностью…

ግጥምና ወግ Eyob Z Mariam

እስኪመስልብን ሱስ እስኪመስል አባዜ
ልባችን ተሰብሯል ብዙ….ብዙ ግዜ ፤

የወደድነው ሲሄድ ያመንነው ሲከዳን
ያተርፈናል ያልነው ሲጥልብን ዕዳን
ይቻለናል መዳን ?

ውሸት!
ሁሉም ልብ ውስጥ አለ የሀዘን ጥላሸት!

ከ ዕለታት አንድ ቀን…
ይሄ ምስኪን ልቤ አንዲት ሴት አፍቅሮ
እየሳቀ ገባና …ወጣ አቀርቅሮ ፤

ቢያልፍም እንኳ ግዜ …ቢየልፍም እንኳ ዘመን
እስካሁን አልወጣም ከ ሀዘን ሰመመን፤

የረሳ ቢመስልም …
አሁንም ይፈራል አሁንም ይባባል
ደንብሮ ይሸሻል ገና ፍቅር ሲባል፤

ከሚስቅ ሰው ጀርባ ፤
አንገት አቀርቅሮ አንብቶ ቁጭ ያለ
አንድ ታሪክ አለ !

እናም…

አታውቀውምና ፤
ሰው አልፎ እንደ መጣ በየት መንገድ በኩል
ለመፍረድ አትቸኩል ።

[ እዮብ ዘ ማርያም ]

Join
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam
@poeteyobzmariam

Читать полностью…
Subscribe to a channel