😒❤️
በ ሂወቴ ውስጥ ያለኝ ደስታ ሁሉ አንተ ስላለህኝ ነው። መኖርን ያወኩት ባንተ ነው እውነተኛ ፍቅርን ያወኩት ባንተ ነው። ዘላለም በልቤ ነግሰህ ትኖራለህ💜💞✨love u my mine😘💔
❣❣ @prettymercy
#በልጅነቴ👨⚕
እናቴ ምሳቃዬ ውስጥ ሶስት ዳቦ ትከትልኝ ነበር፡፡ ዳቦው ብዙ እንደሆነ ነግሬአት በሚቀጥለው ቀን 2 ከተተችልኝ፡፡ የሚገርመው ምሳቃዬን ስከፍተው ሁለት ከወትሮው የተለየ ትልልቅ ዳቦ (መጠኑ የሶስት የሚሆን) አገኘው፡፡ ይህን ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም የእናቴ ፍቅር ይገርመኛል፡፡ በምንም ሁኔታ እንዳልራብና መጥገብ እንድችል ከራሷ ይልቅ እኔን ታስቀድማለች፡፡
💞እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ፡፡💞
✔እናቱን የሚወድ👍 ሼር.....
Share & Join Us⇒ @prettymercy
♦️ጣፋጭ የፍቅር ቃላት♦️
(የተሰበሩ ልቦች)💔
♥️ የደስታዬ ምንጭ ላረግህ ሳስብ የሀዘኔ ባህር ሆንክብኝ
♥️ቀናቶች ወደአንቺ መርቶኝ ሌላ ቀናቶች ከኔ ሰረቁኝ
በሁለቱ ቀናቶች መሀል ራሴን አጣሁት።
♥️በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ ማንም ሊደርስባት የማችል
የብቸኝነት ጎጆ አለ።
♥️የምታፈቅረው ሰው ሌላ ሰው ሲያፈቅር ማየቱ በጣም ያሳምማል።
♥️በአንድ ሰው ላይ በጣሙን ስትንጠለጠል የዛ ሰው መራቅ ለመቀበል
ሁሌም እራስህን ዝግጁ አርግ።
♥️አንደበትህ ተሳስሮ መግለፅ ሲያቅት እንባህ ይቀድህና
በአይንህ ታወራለህ የተሰበረ ልብስ እንዴት ይሁን
መግለፅ ሚቻለው?
💔አንድን ሰው ከሚገባ በላይ ስታፈቅር በእርግጠኝነት
ከሚገባህ በላይ ይጎዱሀል።
@Prettymercy
🥀🍀አልተረዳሁሽም ☂️☔
ውዴ እረ ውዴ፤
በማስመሰል መንገድ በውሸት ቃላትሽ፤
በተዋናይ እንባ ባስመሳዩ ልብሽ፤
ገረመኝ ገረመኝ፤
ሞትኩልህ ስትይኝ እኔን የቁም ገለሽ፤
ፍቅርሽን ለንዋይ አሳልፈሽ ሰጠሽ፤
እኔን የገረመኝ ተባባሪው እንባሽ፤
እኩል ሲተውነው እጥፍ እያነባሽ፤
መፍሰሱን ጨምሮ እራሱ ጉንጮችሽ፤
አይኖችሽም ቀሉ እንባውን ጨርሰሽ፤
ማስመሰል ሲችሉ ሲተባበሩልሽ፤
ውዴ
እኔስ ሞኝነቴ እምነቴን ስሰጥሽ፤
ወዳኛለች ብዬ በሚያምረው ትወናሽ፤
እኔን የገረመኝ
የሌባይነ ደረቅ የሆነውም ፍቅርሽ፤
ሴራሽን ተጋርተው እንባም ፈሰሰልሽ፤
የኔም ቀን ጨለመ ያንቺም ደመቀልሽ፤
ከጂን ከጂ ይክዳው እኔም ተለየሁሽ፤
አልተረዳሁሽም ተዋናዩን ልብሽ፤
@prettymercy
Yene abate ❤️anten mafekrh lelochu slafekeruh aydelem antem mafekrh bzu sew slemiyawkh aydelem antem mafekrh Lyuy slehonk new
Leyuye Afekrhalew❤️
Yene bale😘 eyobaye
♥️ከወንዶች ሁሉ ተለይተህ ልቤ ዉስጥ ትልቅ
ቦታ አለህ፡፡ አው አንተን ነው !!! እጅግ በጣም
ወድጄሀለሁ ፡፡ ምን እንደሚሰማኝ ብትጠይቀኝ እና ብነግርህ ምን ያህል ደስ እንደሚለኝ ማን በነገረህ፡፡💖
yne konjo yne fkr yne kostara yne ylb awaki yne asabi fexari eko hazenen ayto nw anten yesxgn eko getan 🤕🤕 ante batnor eko uuu bcha yne hiwet bazn fegeg metasblgne bikfagn metatsnagnagne hulem anten fexari kegone selarglgn🥺🥺 bxmmmmmmm destgna negne
You are my heart💓 from another mother😘 you are an amazing and gorgeous boy and anybody would be so luky to be able to even get to know you getan you are like my other half and without you my life🥺 would be so incomplete🤦♀🤦♀ you realy brought so much blessing in to my life💞💞💞💞💞💞💞💞ma every thing
አባቴ የኔ ፍቅር♥️ ታውቃለህ ብዙ ማውራትም ብዙ መፃፍም እንደማልችል😔ነገር ግን በዝምታዬ ውስጥ አለ ብዙ ሺ ቃላት ብዙ ሺ ፍቅር😊😍
አባቴ የኔ አንተ ለእኔ ከማንም ከምንም በላይ ነህ😍በጊዜ ሂደቶች ሁላ ለአንተ ያለኝ ፍቅር ይጨምራል እንጂ አይቀንስም😊😍አብሬህ የመኖር ጉጉቴ እጥፉን ይሆናል እንጂ አልሰለችም😊😍
አባቴ ብዙ ነገርን ሆኜ ይሆናል ሆኛለሁም ነገር ግን ፍቅርን የሰጠኸኝም ያስተማርከኝም አንተ ብቻ ነህና ፍቅሬን መግለፅ እስኪያቅተኝ ድረስ እድሜ ልኬን አፈቅርሃለሁ😍
Ke yabu❤️
Le eyoba❤️
@Prettymercy
@Prettymercy
ያንቀጠቅጠኛል ብርቱ ዛር አለብኝ
የምወደውን ልጅ ሌላ ሲነካብኝ
አንሶላው ትራሱ የሚኮሰኩሰኝ
ካንተ ጋር ስሆን ነው የሚለሰልሰኝ
Join us share
@Prettymercy
@Prettymercy
መቼ እንደሚሞት ሰው አላውቅም ይላል🤷
እኔ ግን አውቃለው የኔ አለም ይለያል😘
ነፍሴ ከስጋዬ ተነጠላ የምትሄድ የእረፍት ሰአቴ😌
አንtn ያጣው እለት ሞቴ ነው ግብአቴ💋💋
@Prettymercy
@Prettymercy
🌷🌸🌷🌸
......ከእንቅልፌ እንደነቃው በፍቅር ትኩር ብዬ እያየውሽ የተዘናፈለው ፀጉርሽን እየነካካው፣ምን ያህል እንደምወድሽ ለልቤ እየነገርኩት የሚያማምሩና የተሸፈኑት አይኖችሽን ስሜ መነሳት....ያ ነው ውዴ የናፈቀኝ❤️❤️🌹
#ብዙ ፍቅር ባለበት ቦታ ስህተት ሊኖር ይችላል ፍቅር በሌለበት ቦታ ግን #ሁሉም ስህተት ነው። ቆይ ታዲያ እኔ እና አንተ ለምንድን ነው በመካከላችን #ፍቅር እያለ ስህተታችንን ማረም ያቃተን...? እንደ ማፍቀር ትልቅ ስኬት የለም የፍቅር ማረጋገጫዎች ውብ ቃላቶች ሣይሆኑ ተግባራቸው ነው። ታዲያ እኛን ለምን አቃተን..? ለምን.....ግን ለምን?
@prettymercy
@prettymercy
@prettymercy
@prettymercy
JOIN AND SHARE
❥አንድን ሰው የምታፈቅረው
በጠንካራ ጎኑ ብቻ አይደለም
ግና በደካማ ጎኑም ጭምር ነው።
⇘ምክንያቱም......
❥ፍቅር አንዳችንን ካንዳችን ጋር
አጣምሮ ሙሉ ሰው የሚያደርገን
ብቸኛ ሀይል ስለሆነ ነው።😘😍💋♥️
❤️❤️ @Prettymercy
እስቲ የፍቅር ህይወታችሁን❤️ አጋሩን
ለሌሎችም መማሪያ እንዲሆን😍🙏
በዚ ላኩልን👇👇👇
@crazygall
እንዲሁም ለ ፍቅረኛችሁ 😍ምን ማለት ትፈልጋላችሁ❤️
እስቲ ፍቅራችሁን ግለፁ
@Prettymercy
ወድሻለው ሲለኝ እንዳልሰማው ንቄ
ፍቅሩን ሲገልጽልኝ እንዳላለፍኩ ስቄ
እኔ ሆንኩ አፍቃሪ ዛሬ በተራዬ
ሲረሳኝ ወደድኩት ኩራት ክብሬን ጥዬ
Join us share
@Prettymercy
@Prettymercy
1፦ሰዎች ምክንያት እየፈለጉ ጥፋተኛ ካደረጉህ ሊርቁህ እንደፈለጉ እየነገሩህ ነውና ከአንደበትህ አልፎ ውስጥህን የሚያዳምጥ አምላክ መቼም የትም እንዴትም ካንተ ጋር ነው።
2፦በህይወት ውስጥ ፈተና ከበዛብህ አትዘን ታገስ...የጨረቃ ውበት የሚጨምረው ጨለማ በዙሪያዋ በጨመረ ቁጥር ነውና።
3፦ጨለማን ጨለማ አያጠፋውም ጨለማን ማጥፋት የሚችለው ብርሀን ብቻ ነው፣ጥላቻን ጥላቻ አያጠፋውም፣ጥላቻን ማጥፋት የሚችለው ፍቅር ብቻ ነው።
Join us share
@Prettymercy
Share 😘 Share 😘 Share
@Prettymercy
💝የሚወድሽ ዉብ አድርጎ🌺ሲስልሽ የሚጠላሽ ደግሞ አስቀያሚ አድርጎ🐌 ይስልሻል በእጁ ያለዉ ቡሩሽ የራሱ ነዉና በፈለገዉ መንገድ ብትሳዪ አንቺ ግን አንቺ ነሽ፤ለመወደድ ብለሽ አርቴፊሻል ማንነት አትጨምሪ፤ መኖርሽን ለማሳወቅም አትጩሂ፤ ለመፈለግ እዉነተኛ ማንነትሽን በጭማሪ ብርሀን ጨረር አታደብዝዢዉ፤አንቺን የሚፈልግ ካለ በጨለማ ዉስጥ እንኳን ሆነሽ በሻማ ፈልጎ ያገኝሻልና፤እዉነተኛ ፈላጊሽም ያ ነዉ!……
••●◉Join us share◉●••
@Prettymercy
ጊዜ ሊፈትንህ ይችላል
ለማሸነፍ የግድ መታገስና መቻል አለብህ
ያንተ ቀን ይመጣልና
ሰው እንደሞተ እንጂ እንደወደቀ አይቀርም👌
@prettymercy