ሁሉም ነገር በጊዜው ይሆናል። አበባ
ጊዜዋ ሳይደርስ አትፈካም፤ ፀሀይም
ከሰአቱዋ ቀድማ አትወጣም። ጠብቅ!!
የንተ የሆነው በራሱ ጊዜ ወዳንት ይመጣል
____
┄┄┄┄┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄┄
❣:¨·.·¨: ❣
🌺 🌹
┈┈••◉❖◉●••
••●◉Join us share◉●••
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ፍቅር አንገላቶኝ እራሴን ስቻለው
የሰው መሆንሽን ድንገት ረሳዋለው
ካየውሽ ከልጁ ቀናለው አላርፍም
ምን ቤት እንደሆንኩኝ ለኔም አልገባኝም
💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ልትለየኝ ነው ወይ ላላይክ ላታየኝ
መከራዬ ይበዛል አንተ ስትለየኝ
የሂወት መንገዷ ካራራቀን ደፍሮ
የኔና ያንት ነገር ከቀረ በድሮ
ተው አትሂድብኝ ሰው አልሆንም እኔ
ስለፍቅር ብለህ አትራቅ ከጎኔ
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ልቤን አሸፍቶ ወደድኩሽ እያለ
አሁን ምን ተገኝቶ ድንገት ገሸሽ አለ?
ምሎ ነበር ትናንት እስኪያስገባኝ ከጁ
ዛሬ ግን ራቀው የኔ ደጅ ከደጁ
💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
አፈቀርኩኝ በቃ ተረታሁኝ ወይ
ሳማርጥ እንዳልኖርኩ አስሩን ሰው ሳይ
ከውበቱ ጋራ ጸባይ የታደለ
በቃ እውቁ እንግዲ ሰው ከልቤ አለ
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
መናገር አልችልም ቃላት ገጣጥሜ
እኔ እንደምወድሽ ባለኝ በሌለ አቅሜ
ከቃላቴ በላይ ውስጤን ምነው ብታይ
ማፍቀር ነው ምችለው ከመናገር በላይ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
💝እወድሀለሁ የምር ማንንም ወድጄ በማላውቅበት ሁኔታ እ ወ ድ ሀ ለ ው😍
❤️የጠወለገች አበባ የውሀ ጠብታ እንደምናፍቅ 😘
💞በጨለማ የከረመ ሰው የብርሀን ቅንጣትን እንደሚናፍቅ😍
❣የተራበ ህፃን የእናቱን ጡት እንደሚናፍቅ😍😍😍😍ሁሉ የኔም ልብ ያንተን ፍቅር ይናፍቃል💗💗💗💗ናፍቆቴ አፈቅርሀለሁ
💝❤️⊱✿⊰❤️
#join👇
@prettymercy
Join us & share
@prettymercy
#ፍቅር_ማለት_ምን_ማለት_ነው ?
ፍቅር ማለት ማስመሰል አይደለም።
ፍቅር ማለት ሀዘንህን ብቻ የሚመለከት አይደለም።
ፍቅር ማለት በይሉታ የሚታሰር አይደለም።
ፍቅር ማለት ለብቸኝነት የሚዳርግህ አይደለም።
ፍቅር ማለት ሲቸገርህ የሚርቅህ አይደለም።
ፍቅር ማለት የክብር ጉዳይም አይደለም።
️ፍቅር እውነተኛ ስሜት ነው የሌሎችን ስሜት ሳይሆን የራስህን ስሜት የምታዳምጥበት፤ልብህን ከፍተህ የምታስቀምጥበት፤ በደስታው ደምቀህ በሀዘኑ መፍትሔ የምትሻበት፤ዛሬን ኑረህ ነገን የምታልምበት።አዲስ ነገር የምታይበት፥
️እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ቃሉ ትክክል ነው ሽንገላን አያውቅም፤ችግር አይበግረውም፤ስህተትህን በትግስት እያለፈ መልካም ነገርን ያስተምራል
መሆን ምን ማለት እንደሆነ እየኖረ ያሳየሀል።
@prettymercy
@prettymercy
በተናገርነው መሰረት እንግዲ የዛሬውን free tips ለውድ memberoche ይሼ መትቻለው ይመድብ ይዝናኑ ያሸንፉ
@boss_floki
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዝም አልከኝ ምነው ተጨነቀ ልቤ
አልደረሰህም ወይ የላኩት ደብዳቤ
ካንተው ጋር ነው ያለው ልቤም እኔን ጥሎ
መልስህን ጥበቃ ቀልቤም ተንጠልጥሎ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
💋💋💋💋💋💋💋💋💋
ሞኝነቴ ጠፋ ልቤ ተመከረ
የጠላውን ረስቶ ከወዳጁ አደረ
ተለማምጦ ኑሮ ከንግዲ አበቃ
እንዳዲስ ጀመርኩኝ ዛሬ ልቤ ነቃ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
እኔ አልርቆርጥም ተስፋ ሁሌም ወድሻለው
ትመጫለሽ ብዬ ቀን እጠብቃለው
በሄድሽበት መንገድ ከተመለሽ ብዬ
ከጎዳናው አለው ተመለሽ አንቺዬ
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሳልቀርበው እንዳልኩት አይደለም ክፋ
ፍቅርን አክባሪ ነው አይወጣውም ክፋ
ሳላውቅክ ሳትገባኝ ትናንት ብጠላክም
ዛሬ ግን እንደኔ ማንም አይወድክም
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ሸጋ ልጅ ነበርክ ጥርስክ ድርድር ያለ
ቁመናክ የሚያምር የተስተካከለ
ግን አድሎ አድሎ ጸባይ አላደለክ
ይቅርብኝ ሆድዬ ምን አለኝ ከመልክክ
☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️
♥️ከወንዶች ሁሉ ተለይተህ ልቤ ዉስጥ ትልቅ
ቦታ አለህ፡፡ አው አንተን ነው !!! እጅግ በጣም
ወድጄሀለሁ ፡፡ ምን እንደሚሰማኝ ብትጠይቀኝ እና ብነግርህ ምን ያህል ደስ እንደሚለኝ ማን በነገረህ፡፡💖
💟አሁን ብቸኝነት ተሰምቶኛል መተህልኝ እቅፍ ብታረገኝ ብዬ እመኛለሁ፡፡😘
♥️
♥♥♥♥
የኔ........ ስልህ
♥♥♥♥
የኔ ፍቅር ስልህ
እንባ ያረገዘዉ ኢሔ አይኔ ይደርቃል፣
መኖር የደከመዉ አካሌ ይወናል፡፡
የኔ ውድ ሰልህ
እርካሹ ስሜ ባንተ ይወደዳል፣
ፅልመት የለበሰዉ ህይወቴ ይበራል፡፡
የኔ ቆንጆ ስልህ
.............ጨለማዬ ነግቶ፣
በቋጥሮ የቆየው ደስታዬ ፈንድቶ፣
ዘላለም የሚቆይ ብርሀንን ይረጫል፣
መቼም ላይጠወልግ ደሰታዬ ያብቦል፡፡
የኔ ፍቅር ስልህ ስሜት ይፀነሳል፣
የኔ ውድ ስልህ ፍቅር ይወለዳል፡፡
የግሌ አድርጌህ
የኔ ብቻ ስልህ
መሞቴን ረስቼ
ኢኸው በነፃነት መኖር ጀመርኩልህ፡፡
❤️❤️💕💞💓💗💖💝
አፈቅርሀለሁ
👇Share&Join👇
@Prettymercy