ረፍት የለሿ ከተማችን አዲስ አበባ ዛሬም በእለተ እሁድ እንዲህ ስትገነባ፣ ስታብብ፣ ስሟን ስትመስል ውላለች 👏👏👏
@AbiyAhmedAli 👏👏👏
@AdanechAbiebie 👏👏👏
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🌴🌴🌴 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሁሉም በሰራው ልክ ሽልማት ይቀበላል ‼️
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሽልማቱ፦ የስኬት፤ የህልና እርካታ፣ የምስጋና ስጦታና የህዝባችን ደስታ ነው ። ውዷ ከንቲባችን @AdanechAbiebie ከአንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን እንኳን ደስ አለሽ።
@AbiyAhmedAli 🙏🙏🙏🙏🙏
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ 1ኛ ከዓለም 2ኛ ሆና ሻምፒዮናውን አጠናቀቀች
በፔሩ ሊማ በተካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ በታሪኳ ከፍተኛውን ውጤት በማስመዝገብ አጠናቀቀች፡፡
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን በውድድሩ÷ 6 የወርቅ፣ 2 የብር እና 2 የነሐስ በአጠቃላይ 10 ሜዳሊያዎችን አስገኝቷል፡፡
በዚህም ከ134 ሀገራት በተሳተፋበትና 34 ሀገራት በሜዳሊያ ሰንጠረዥ በገቡበት ሻምፒዮና÷ ኢትዮጵያ ከዓለም አሜሪካን በመከተል በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለተኛ እንዲሁም ከአፍሪካ አንደኛ ደረጃን በመያዝ ደማቅ ታሪክ በመፃፍ ውድድሩን ማጠናቀቅ ችላለች።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ #የባህር_በር ባለቤትነት የቅንጦት ሳይሆን የመኖር ያለመኖር የህልውናም ጉዳይ ጭምር ነው።
#KANUMA
@AbiyAhmedAli የሁለንተናዊ ብልፅግናችን ራስ
🇪🇹 💪 🇪🇹
የቨርቹዋል መረጃ ደህንነትን ማስጠበቅ የሀገር ሉአላዊነትን ለመጠበቅ የሚሠራውን ሥራ ምሉዕ ያደርገዋል። በዛሬው ዕለትም በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በመገኘት ይፋዊ ቁልፍ መሠረተ ልማትን (PKI) በይፋ አስጀምረናል። ይህም የሚታመንና ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጅታል መረጃ ልውውጥን የሚያፋጥን ይሆናል።
Securing virtual data complements the task of protecting national sovereignty. Today, we officially launched Public Key Infrastructure (PKI) with the Information Network Security Administration. This will facilitate reliable and secure digital data exchange.
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ2016 ዓ.ም ሽልማት ካገኘባቸው ዘርፎች መካከል:-
👉የሕይወት ዘመን ሽልማት
👉የመጀመሪያው ድህረ ኮቪድ ኮንፈረንስ የዕውቅና ሽልማት
👉የአፍሪካ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል አየር መንገድ
👉የአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክፍል አየር መንገድ
👉በአፍሪካ የኢኮኖሚ ክፍል ምርጥ ምግብ አገልግሎት ሰጪ አየር መንገድ
👉የአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ መዝናኛ
👉የአፍሪካ ምርጥ የበረራ ላይ ገመድ ዓልባ ኢንተርኔት አገልግሎት ዘርፍ
👉የኢትዮጵያ ተቋማት የስኬት ሽልማት እና
👉የብሪክስ አባል ሀገራት የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት የ2024 ሽልማት ላይ “Corporate Sustainability Achievement Award” አሸናፊ ሆኗል፡፡
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የአየር መንገዱን ገፅታ ሊያበላሽ የሚችል ተግባር በሚፈጽም ማንኛውም ሰራተኛ ላይ እርምጃ ይወሰዳል - ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
የኢትዮጵያ አየር መንገድን መልካም ገፅታ ሊያበላሽ የሚችል ተግባር በሚፈጽሙ የማንኛውም ተቋም ሰራተኞች ላይ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ።
ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የስልጠና አካዳሚ፣ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ ከኢትዮጵያ አየርመንገድ፣ ከፌዴራል ፖሊስ፣ ከኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን ጉዳዮችና ከጉሙሩክ ኮሚሽን ለተወጣጡ ባለሙያዎችና የስራ ኃላፊዎች ለአንድ ሳምንት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል።
በስልጠናው ማጠናቀቂያ መርሐ ግብር ላይ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት፤ አየር መንገዱ ሀገራችንን ከሌላው ዓለም ጋር የሚያስተዋውቅ፤ በመልካም ገፅታ እንድትታይ ያደረገ ከዘመን ዘመን የተሻገረ ተቋም በመሆኑ አንደ ዐይን ብሌናችን የምንጠብቀው ነው ብለዋል፡፡
አየር መንገዱ ለደረሰበት መልካም ደረጃ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብር ኃላፊነታቸውን በተገቢው ሁኔታ መወጣታቸው ድርሻ እንዳለውም ገልጸዋል፡፡
ኢትዮጵያ እያስመዘገበች ካለው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ጋር የሚጣጣም አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀት እንደሚገባ ገልጸው፤ ሰልጣኞች ስልጠናውን ወደ ተግባር በመቀየር ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳስበዋል።
የአየር መንገዱን መልካም ገፅታ ሊያበላሹ የሚችሉ ያልተገባ ተግባር በሚፈጽሙ የማንኛውም ተቋም ሰራተኛ ላይ አስፈላጊው እርምጃ ይወሰዳል ሲሉም መናገራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ አመልክቷል።
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
ጎፋ ኬንቾ ታሳ...ታሳ
የ 40 ቀን መታሰቢያ በአዲስ አበበ ከተማ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አዳራሽ (ከመስቀል አደባባይ ወደ ዑራኤል ቤተክርስቲያን በሚያስኬደው መንገድ መካከል ላይ) የፊታችን እሁድ ከ 8:00 ጀምሮ
አዘጋጅ :- በጎፋ ዕድገትና ልማት ማህበር የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
🇪🇹😭🇪🇹
የሚገባቸው #ተሸለሙ 👌👌👌
በስታር ዋይድ አዋርድ ለሀገር በቅንነት፣ በታማኝነት በመስራት ዘርፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ተሸለሙ።
@AbiyAhmedAli
@AdanechAbiebie
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አክሱም የባህላዊ ትውፊትና የጥበብ ማህደር ናት - አቶ ጌታቸው ረዳ
የባህላዊ ትውፊትና የጥበብ ማህደር በሆነችው አክሱም የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችን፣ ባህላዊና ሕዝባዊ በዓላት ትውፊታቸውን ሳይቀይሩ በማልማት ወደ ሕዝባዊ ጥቅም እንቀይርቸዋለን ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ።
በአክሱም ከተማና አካባቢው የዓይኒዋሪ የልጃገረዶች በዓል የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች እና በኢትዮጵያ የጣልያን አምባሳደር በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
ከአክሱም ከተማና ከማዕከላዊ ዞን ሁሉም ወረዳዎች የተውጣጡ የዓይኒዋሪ ልጃገረዶች የተለያዩ አልባሳት ለብሰውና በጌጣጌጥ ደምቀው በዓሉን እያከበሩ ናቸው።
ዛሬ በተጀመረው በዚሁ በዓል ላይ አቶ ጌታቸው ረዳ እንደገለጹት፤ የአክሱም ልጃገረዶች ዓይኒዋሪን በዓል ከዘመን ዘመን በቅብብሎሽ ሲያከብሩትና ሲያደምቁት ቆይተዋል።
አክሱም የባህላዊ ትውፊትና የጥበብ ማህደር መሆኗን ጠቁመው፤ ለቀጣይም የቱሪስት ማዕከል ለማድረግ ልንሰራ ይገባናል ብለዋል።
🇪🇹💪🇪🇹
The current situation of Egypt and Somalia.
#No_More_Landlocked
#Fast_Growing_Ethiopia
🇪🇹 💪 🇪🇹
ዜና ሹመት
በም/ ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት ክብርት ሂክማ ከይረዲን የኢፌዴሪ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሹመዋል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👆👆👆
“Uummata dararuun hojii idilee humna badii ABO Shaneeti” Miseensota daandii nagaa filatan.
@OromiaPParty 👆👆👆
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👆👆👆
"የኮሪደር ልማት ዕሳቤ ዜጎችን ለመጪው ዘመን የከተሜነት ኑሮ ማዘጋጀት ዘመንንም ለህዝብ ማዘጋጀት ነው" @AbiyAhmedAli 👆👆👆
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሁሉም በሰራው ልክ ሽልማት ይቀበላል ‼️
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሽልማቱ፦ የስኬት፤ የህልና እርካታ፣ የምስጋና ስጦታና የህዝባችን ደስታ ነው ። ውዷ ከንቲባችን @AdanechAbiebie ከአንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን እንኳን ደስ አለሽ።
@AbiyAhmedAli 🙏🙏🙏🙏🙏
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ክብርት ከንቲባ አዴ @AdanechAbiebie ድካምሽ ፍሬ አፍርቶ በአደባባይ ስለ ተመሰከረልሽ ደስ ብሎናል፤ እንኳን ደስ አለሽ፤ ይገባሻልምም 👌👌👌
@AbiyAhmedAli 🙏🙏🙏
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ከተሞቻችንን ለወደፊቱ ለዜጎቻችን ክብር የሞላበት የኑሮ ዘይቤን ለማጎናፀፍ የሚመቹ እንዲሆኑ ማዘጋጀት ይኖርብናል። ከተሜነት እየተስፋፈ የሚሄድ መሆኑ የታወቀ ነው። እኛም ዘላቂ እና ምቹ ከተሞችን ለመፍጠር ሁሉም መሳሪያዎች አሉን።
የከተማችንን ኮሪደሮች ለማልማት የተረባረቡትን ሁሉ ማመስገን እፈልጋለሁ። የዛሬው የእውቅና መርሃግብር የተሻለ የከተማ ከባቢ ለመፍጠር ያሳያችሁትን ትጋት እና ጠንካራ ሥራ የሚያንፀባርቅ ነው።
ከመጀመሪያው የሥራ ምዕራፍ ብዙ ትምህርቶች ቀስመናል። አሁን ለሚቀጥለው ምዕራፍ ባላሰለሰ የመሻሻል ሂደት እና የሥራ ሥነምግባር በቀደመው ያሳካነውን ለማላቅ ተነስተናል።
ዛሬ የአዲሶቹን ኮሪደሮች ልማት በይፋ ስናስጀምር ልማቶቹ እና ጥገናዎቹ ከደረስንበት ምዕራፍ አልፈው የሚሻገሩ መሆናቸውን ማስታወስ ይገባናል።
በተጨማሪም ይህን ጠቃሚ ሥራ ለማስፋፋት በምናደርገው ጥረት የተሰሩት ኮሪደሮች የሥራ መሪዎች በመላው ሀገራችን ተመሳሳይ ሥራ ለጀመሩ አስራ አንድ ከንቲባዎች ረዳት በመሆን ያገለግላሉ።
We need to prepare our cities for the future with a focus on dignified living for our citizens. Urbanization will continue to be a growing trend, but we have all the tools necessary to create sustainable cities.
I want to extend my appreciation to everyone involved in developing our corridors. Today’s recognition reflects the hard work and dedication you have shown in creating a better urban environment for our people.
We have learned many lessons from the first phase, and now we look forward to the second phase, aiming to enhance what we’ve accomplished with continued growth and ethical considerations.
As we officially launch the new corridors today, it’s important to remember that their development and maintenance will continue beyond this milestone. Additionally, the current corridor leads will assist the mayors of eleven other cities across the country as we expand this necessary initiative.
ዶ/ር ዐብይ አህመድ አሊ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በቀን 150 ሺህ መጻሕፍትን የሚጠርዝ ማሽን ወደ ሥራ ገብቷል።
በቀን 150 ሺህ መጻሕፍትን የሚጠርዝ ዘመናዊ ማሽን ወደ ሥራ ማስገባቱን የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት አስታወቀ።
የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተመስገን ጋሩማ (ዶ/ር) እንደገለጹት፥ በ178 ሚሊዮን ብር ወጪ ከውጭ ሀገር የገባው አዲስ ማሽን በቀን እስከ 150 ሺህ መጻሕፍት የመጠረዝ አቅም አለው።
ማሽኑ በሰዓት 7 ሺህ መጻሕፍትን መጠረዝ ይችላል ያሉት ዋና ሥራ አስፈጻሚው፤ ድርጅቱ በ3 ፈረቃ እየሠራ በመሆኑ በቀን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው መጻሕፍትን መጠረዝ እንደሚቻል ጠቁመዋል።
በርካታ የትምህርት መርጃ መጻሕፍት ከውጭ ሀገራት እንደሚገቡ ገልጸው፤ አዲሱ ማሽን መጻሕፍቱን በሀገር ውስጥ በመጠረዝ የውጭ ምንዛሬ ወጪን ለመቀነስ እንደሚረዳ ተናግረዋል።
በሀገር ውስጥ የማዘጋጀት ሒደቱ መጻሕፍት ከውጭ ሀገራት ተጓጉዘው ሲገቡ የሚወስደውን ረጅም ጊዜ የሚቀንስ መሆኑም የተገለጸ ሲሆን፤ ማሽኑ በዛሬው ዕለት ለምረቃ በቅቷል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
‹‹መንግስታት እንደ አክቲቪስት ሲሆኑ አደጋ አለው›› - አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ - የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@AbiyAhmedAli 💪💪💪
@TayeAtske 💪💪💪
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
16ኛው የማኅበረ ቅዱሳን ጠቅላላ ጉባኤ እየተከናወነ ይገኛል።
በሁለት ዓመት የሚከናወነው የማኅበረ ቅዱሳን ጠቅላላ ጉባኤል ለ16ኛ ጊዜ በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ አዳራሽ እየተከናወነ ይገኛል።
መርሐ ግብሩን ብፁእ አቡነ እንጦንስ የምዕራብ ሐረጌ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በጸሎት ያስጀመሩት ሲሆን አጠቃላይ የጉባኤው ሂደት በማኅበሩ ቴሌቪዥን በቀጥታ እየተላለፈ ይገኛል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በደራው ከተማ ፤ ሞቅ ሞቅ ባለው
በደመቀው ምሽት፤ በተንቆጠቆጠው
አዲስ አበባ! Addis Ababa!
@AddisAbabaCity1
@AbiyAhmedAli
@AdanechAbiebie
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🌴🌴🌴 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የቀድሞው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር እንድሪያስ እሸቴ ለሀገራቸውና ለተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሰፊ አገልግሎት መስጠታቸው ተገለፀ፡፡
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
የፐርፐዝ ብላክ ሥራ አስፈጻሚዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
የፐርፐዝ ብላክ ኢ ቲ ኤች ትሬዲንግ አክሲዮን ማኅበር ሥራ አስፈጻሚዎች ስልጣንን አለአግባብ በመገልገል እና ከባድ አታላይነት የሙስና ወንጀሎች ተጠርጥረው ዛሬ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
በማኅበሩ ተጭበርብረናል ያሉ ባለአክሲዮኖች ለፖሊስ ባቀረቡት አቤቱታ መነሻነት ምርመራ ተጀምሮ የአክሲዮን ማኅበሩ ሥራ አስፈጻሚዎች ከላይ በተገለጹት ምክንያቶች በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡
ማኅበሩ መሀል ሜክሲኮ ላይ ገና በእጁ ባላስገባው መሬት እና ይዞታ ቤት ገንብቶ ባለ ሦስት መኝታ አፓርትመንት በ1 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚሸጥ መሆኑን በሚዲያ እና በራሪ ወረቀቶች በማስተዋወቅ ከሕዝቡ ገንዘብ ሲሰበስብ መቆየቱን በተለያየ መንገድ ከሕብረተሰቡ ሲቀርቡ የነበሩ ቅሬታዎች ያመላክታሉ፡፡
በዚህ መነሻም ሥራ አስፈጻሚዎቹ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል ሲል ፋና ነው የዘገበው።
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
Hiyyummaan Qaaniidha, Badhaadhinni Qananiidha!
__
Badhaadhinni yaadanii karoorsuu, kan karoorfames kalaqaan dabaalanii baay’ina, qulqullinaafi ariitiin hojjetanii milkeessuu irraa madda. Iccitiin biyyoota badhaadhina gonfataniis beekumsa, humna namaafi qabeenya qaban qindeessuun aadaa hojii gabbisanii qusannoo isaanii jabeessuu ta'uu ragaaleen gara garaa ni mul'isu.
Hiyyummaanis ta’e badhaadhinni filannoodha. Filannoo abbaan ofitti murteessee jireenyaaf waliin imalu murtoo cimaa irraa kan ijaaramudha. Hiyyummaan hojii nuffuu, lagachuufi dagannaa keessatti of ilaaluudha. Badhaadhinni hojii jaallachuu, beekumsaafi kalaqaan masakanii yeroo ofii hogganuun karoorsanii hojjechuudha. Badhaadhinni kabajaafi ulfina gonfachiisuun birmadummaa biyyaa guutuu taasisa. Faallaa kanaatiin hiyyummaan waaroo salphinaa uwwisuun qaaniifi garbummaa hordofsiisee gara maqamaqii hamaatti biyya imalchiisa. .
Biyyi keenya Itoophiyaan gootota ilmaan ishee hiriirstee weerartoota alaa loltee injifachuun biyya birmadummaa ishee wareegamaan tikfatedha. Haa ta’u malee, onneen gootummaan guutamee tokkummaan ijaaramee birmadummaa biyyaa mirkaneesse maraammartoo hiyyummaafi boodatti hafummaa moo’achuu dadhabuun cabiinsa dinagdee waliin kuufamni idaa dhalootaa dhalootatti tarkaanfataa dhufe.
Dhaloonnis hojjetee hiyyummaafi boodatti hafummaa seenaa gochuu osoo danda’uu gargaarsa harka ormaa eeggachuu bartee godhachaa dhufe. Dhaloonni dafqee hojjechuun of jijjiiree biyya gara badhaadhinaatti imalchiisuu osoo danda’uu, hiyyummaa boraafatee akka kennaa uumaatti fudhatee waliin jiraachuu caalaa qaanii guddaan hin jiru. Kana malees, gargaarsaan buluun akka mirgaatti kan ilaalamu qofa osoo hin taane filannoo jireenyaas taasifamaa ture.
Mootummaan Paartii Badhaadhinaatiin hogganamu cabiinsa hamaafi idaa biyyi keenya keessa turteefi jirtu kufaatii dhaloonni keessaa dammaquu qabu ta’uu isaa madaaleera. Kanaafis ajandaa gargaaramtummaa irraa gara oomishtummaatti jedhu qopheessuun maqamaqii hiyyummaa dhaloonni keessatti kufe keessa dammaqsee gara badhaadhinaatti akka ce’uuf tarkaanfiiwwan gurguddaa imala qajeelchanii milkaa’inoota cimsan hojiirra oolcheera. Kanaanis jecha gochaan dhugoomsaa uummata of cina hiriirsee waadaa gale hunda milkeessuu irratti argama.
Hojiin barii jijjiiramaa irraa eegaluun inisheetivootaan dabaalamanii humna waloon tumsamanii Gannaafi Bona, Birraafi Arfaasaa hojjetamaa jiranis daandii milkaa’inaa irra jiraachuu biyyaa kan mul’isudha.
Mootummaan Naannoo Oromiyaa hirkatummaafi gargaaramtummaan uummata Oromoo kan hin ibsine ta’uu hubachuun duudhaa ganamaa jajjabeessuu irratti argama. Duudhaafi safuun Oromoo hojjetanii buluuf malee kadhaadhaaf haala kan hin mijeessine yoo ta’u, yeroo rakkoof garuu sirni tumsa waloo Buusaa Gonofaan sirnaa'eera. Kanaaf uummanni keenya barmaats kadhaafi hirkatummaa lootee galtuu baatuu nutti baate gocha aadmalee ta’uu hubachuun balaaleffachuu qaba.
Biyyi bu’uura cimaa bu’uureessuufi dhaloonni waaressu injifataadha. Kanaafis mul’ata keenya abdiirraa gara ifa qabatamaatti ceesisuun Itoophiyaa fakkeenya badhaadhina Afriikaafi Addunyaarrattis biyya dorgomtummaan ishee ol jedhe ijaaruuf cichinee hojjechaa jirra. Ergama guddicha akka biyyaatti qabame kana milkeessuuf dhaloonni kadhaafi hirkatummaaf harka osoo hin kennin hojjetee ofii isaafi biyya isaa jijjiiruu qaba.
Mootummaan Naannoo Oromiyaa dhaloonni duudhaa ganamaatti deebi’uun ergama akka biyyaatti qabame galmaan ga’uuf tumsa barbaadamu hunda taasisuun badhaadhina waaraa mirkaneessuuf kutannoon hojjeta.
Biiroo Kominikeeshinii Oromiyaa
Hagayya, 2016
Finfinnee
ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነው ተሾሙ።
ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ በዛሬው እለት ቀደም ሲል ከተማውን በም/ ከንቲባ ማእረግ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነው ሲመሩ ከነበሩት ከክብርት ወ/ሮ ሂክማ ከይረዲን ጋር በዛሬው እለት በጽ/ ቤቱ የስራ ርክክብ አድርገዋል።
ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ በም/ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ሆነው እስከተሾሙበት ጊዜ ድረስ የኢፌዴሪ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ሆነው ሲያገለግሉ ነበር።
🇪🇹💪🇪🇹
ኢትዮጵያ በሶማሌላንድ አምባሳደር ሾመች
አዲስ የተሾሙት አምባሳደር ተሾመ ሹንዴ ሃሚቶ ሲሆኑ የሹመት ደብዳቤአቸዉን ለሶማሌላንድ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ማቅረባቸዉና ተቀባይነት ማግኘቱን የሶማሌላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ዓለም አቀፍ ትብብር መስሪያ ቤት አስታውቋል።
የአገሪቱ ፕሬዝደንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ለአዲሱ አምባሳደር ደማቅ አቀባበል እንዳደረጉላቸው የተገለፅ ሲሆን አምባሳደሩ የሁለቱን አገራት ግንኙነት በማጠናከርና የወደፊት ቀጠናዊ ሰላምና ደህንነት ማስጠበቅ በሚያስችሉ የትብብር ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ከፕሬዝዳንቱ ጋር መክረዋል ተብልዋል፡፡
በቅርቡ ኢትዮጵያ በተለያዩ ሃገር ከሾመቻቸው 24 አምባሳደሮች ውስጥ 14ቱ በልዩ እና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ቀሪዎቹ 10 ደግሞ በአምባሳደርነት ደረጃ መሆኑ ይታወሳል፡፡
🇪🇹 💪 🇪🇹
በጠንካራ የክትትል ባህል ከባዶ ካዝና እስከ መጨረሻዎቹ እርምጃዎች አስጉዞናል!
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ
@AbiyAhmedAli 💪
🇪🇹