ሜቲ አበበ በአሜሪካ ከፍተኛ ፍ/ቤት ዉስጥ ዳኛ ሆነዉ ተሾሙ
ሜቲ አበበ በአሜሪካ ኮሎምቢያ አዉራጃ ከፍተኛ ፍ/ቤት ዉስጥ በዳኝነት ለማገልገል ቃለ መሀላ ፈጽመዋል።
ሜቲ አበበ በአሜሪካ የመጀመሪያዋ ኢትዮ - አሜሪካዊ ዳኛ ሆነዉ የተሾሙ ሰዉ ሆነዋል።ዳኛዋ "ወደ ፍርድ ቤት በመጣሁባቸው አመታት ፣ በአካባቢው የሚኖሩ እና ይህንን ፍርድ ቤት የሚጠቀሙ በርካታ ኢትዮጵያውያን - አሜሪካውያን ማህበረሰብ እንዳለ አስተውያለሁ ያሉ ሲሆን በአንዳንድ ጉዳዮች፣ ሰዎች ከየት እንደመጡ ሊረዱ የሚችሉ ዳኞችን ለውጥ ስለሚያመጣ ዳኛ ለመሆን አነሳስቶኛል ሲሉ ተናግረዋል።
"ይህ ግን ለኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ የተለየ ውሳኔዎችን አደርጋለሁ ማለት አይደለም" ሲሉም አክለዋል።ዳኛዋ ፤ ላለፉት 16 አመታት በአሜሪካ የራሳቸዉን የጥብቅና ድርጅት መስርተዉ በኢሚግሬሽን ጉዳዮች ፣ በህጻናት ጥቃት እና በቸልተኛነት በሚፈጸሙ ወንጀሎች ላይ ትኩረታቸዉን አድርገዉ ሲሰሩ ነበር የተባለ ሲሆን በህግ እዉቀታቸዉም ከፍተኛ ቦታ የሚሰጣቸዉ ናቸዉ ተብሏል።
የዳኝነት ሹመቱ እንደተሰጣቸዉ ሲያዉቁ የተሰማቸዉን ደስታ ሃላፊነት የገለጹት ሜቲ አበበ ለችሎት የሚመጡ ሰዎችን ለማዳመጥ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል። ከፍተኛ ፍ/ቤቱ ከትዉልደ ኢትዮጵያዊቷ ሜቲ አበበ በተጨማሪ ለአንድ ዳኛም ሹመት ሰጥቷል። ሜቲ አበበ እና ሹመት የተሰጣቸዉ ሌላኛዉ ዳኛ በፍ/ቤቱ አቀባበልም ተደርጎላቸዋል።
ሜቲ አበበ ትዉልደ ኢትዮጵያዊ በመሆን በአሜሪካ ከፍተኛ ፍ/ቤት ለችሎት የሚሰየሙ ከፍተኛ ዳኛ ሆነዉ የሚያገለግሉ ይሆናል።
🇪🇹🇺🇸
"በትግራይ የህወሓት የበላይነት አክትሟል"
አክቲቪስት አሉላ ሰለሞን
🇪🇹 💪💪💪💪💪💪💪💪
@AbiyAhmedAli 💪💪💪
@reda_getachew 💪💪💪
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ነሀሴ 17 አረንጓዴ አሻራችንን እናሳርፋለን!
#አረንጓዴ_አሻራ
#600_ሚሊዮን_ችግኝ
#በአንድጀምበር
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴
🌴🌴
🌴
ጥቂት ስለ ዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ)
የዓለም ጤና ድርጅት በዚህ ሳምንት በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና በጎረቤት ሀገራት የተከሰተውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) ዓለም አቀፍ አሳሳቢ ድንገተኛ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ሆኗል ሲል አውጇል፡፡
ይህ እየተስፋፋ የሚገኘው ወረርሽኝ በፈረንጆቹ 2022 ከተከሰተው የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) ወረርሽኝ መንስኤ ከሆነው ቫይረስ የበለጠ ተላላፊና ለሞት የሚዳርግ ቫይረስ መሆኑ ተነግሯል፡፡
ወረርሽኙ በአፍሪካ ከተከሰተ ጀምሮ 15,000 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን 461 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡
ምንም እንኳን ቫይረሱ እንደ ኡጋንዳ ፣ ኬንያና ሩዋንዳ ባሉ ሌሎች አገራት እየተዛመተ ቢሆንም አብዛኞቹ የበሽታው ተጠቂዎች በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚገኙ ናቸው።
በተጨማሪም ስዊድን በትናንትናው ዕለት በቫይረሱ የተያዘ ሰው መገኘቱን በማረጋገጥ በአውሮፓ የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡
በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በወረርሽኙ ማዕበል በዋነኛነት የተጠቁት ህፃናት ናቸው።
በሀገሪቱ በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ውስጥ 70 በመቶ የሚሆኑት ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት ሲሆኑ 62 በመቶ የሞት መጠንም በእነዚው ህጻናት ላይ የተከሰተ ነው።
ይሁን እንጂ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቫይረሱን ባሕርይ እና አጠቃላይ ሁኔታ በተሻለ መንገድ ለመረዳት በቫይረሱ ላይ ክትትል ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ገልጿል።
በቅርቡ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተውና በጣም አሳሳቢ የተባለው የቫይረስ ዓይነት “ክሌድ 1ቢ” የሚባል ሲሆን ይህ የቫይረስ ዓይነት በተለይም ህጻናትን የበለጠ ለሞት የሚዳርግ መሆኑ ይነገራል፡፡በተጨማሪም በከፍተኛ ሁኔታ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ መሆኑም ተገልጿል፡፡
ከዚህ ቀደም በ2022 ለተከሰተው ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ መንስኤ የሆነው “ክሌድ 2” በመባል የሚታወቀው የቫይረስ ዓይነት በምዕራብ አፍሪካና በሌሎች አገሮች ዝቅተኛ የስርጭት መጠን ያለው ቢሆንም አሁንም መሰራጨቱን ቀጥሏል።
የበሽታው ምልክቶች ምንድን ናቸው?
ምልክቶቹ እንደ ኩፍኝ፣ የባክቴሪያ የቆዳ ኢንፌክሽን እና ከአደንዛዥ ዕፅ ጋር የተያያዙ አለርጂዎች ካሉ ሌሎች በሽታዎች ጋር ሊመሳሰል እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠንቅቋል፡፡
በበሽታው የተያዙ ሰዎች በአብዛኛው ከአንድ እስከ ሦስት ቀናት እንደ ትኩሳት ፣ ከባድ ራስ ምታት ፣ የወገብ ሕመም ፣ የጡንቻ ሕመም እና አቅም ማጣት የመሳሰሉ ምልክቶች ይታይባቸዋል።
ከእነዚህ ምልክቶች በኋላ ከሁለት እስከ አራት ሳምንታት ደግሞ የሰውነት ሽፍታና መቁሰል የመሳሰሉ ምልክቶችን ያስከትላል፡፡
ይህ አዲስ ዓይነት ቫይረስ በከፍተኛ ሁኔታ ተላላፊ ሲሆን ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈውም በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር በቅርበት በመገናኘት ማለትም ፊት ለፊት በቅርበት በመነጋገር ወይም በትንፋሽ እና በቆዳ ንክኪ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ምንጭ፤ የዓለም ጤና ድርጅት WHO
ጁንታ ህወሓት በታሪኩ ልዩነቶችን በሰላማዊ ውይይት ፈቶ አያቅም! የመፍታት ባህሪም ልምድ የለውም። የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም የሰጠው እድል በጣም ከበቂ በላይ ነው።
አሁንም እየሄደበት ያለው መንገድ በጉልበትና በጦርነት የትግራይን ህዝብ መከራ ለማብዛት ብቻ ነው። የትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ መብቱ ይጠበቅለት መከራ ይበቃዋል።
@AbiyAhmedAli
@reda_getachew
@TayeAtske
@mfaethiopia
@RedwanHussien @TemesgenTiru
@PMEthiopia
🇪🇹 💪
የሰላም መንገድ የመረጡትን የገነጠለው ቡድን #አደመ (አለም፣ደብረፅዮን፣መንጀሪኖ)
በእብሪተኝነትና የሰላም መንገድ የመረጡ ሰዎችን ለመገንጠል አልሞ የተነሳው የ #አደመ ቡድን የትግራይ ህዝብ ጠላት መሆኑን በድጋሚ በአደባባይ አስመስክሯል😡😡😡
🇪🇹💪
Yaadamni Ida'amuu dameewwan hawaasummaa; siyaasaa fi diinagdee dabalatee jireenya dhuunfaa fi hawaasaa hunda kan tutuquudha. Kaayyoon isaas biyyi keenya Itoophiyaan daandiin irra imaltuu fi galma bira gahuu qabdu waan ta'eefidha.
@OromiaPParty 🙏🇪🇹🌴
ነሐሴ 17፣ 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ዓሻራችንን እናኑር::
በአንድ መንፈስ በመላው ኢትዮጵያ ዓሻራችንን እናኑር፡፡ አንድ ከሆን ከዚህም በላይ እንችላለን!
አዋቂዎች ከ20 በላይ፣ ታዳጊወች ከ10 በላይ በመትከል ለሀገር ያለንን ፍቅር፣ ለትውልድ ያለንን ስጦታ በተገቢው ስፍራ እንግለጥ፡፡
Via - FDRE 🇪🇹 PM
HAPPY BIRTHDAY our PM @AbiyAhmedAli
ዛሬ እጅግ በጣም የምንወደውና የክፉ ቀን ደራሻችን እና የጥንካሬና የውጤታማነት ቀለም የሆነው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዐብይ አህመድ #የተወለደበት_ቀን ነው።
በእውነቱ ከሆነ ለውጡ እውን እንዲሆን እና ከለውጡም ሰአት ጀምሮ እስከ ዛሬ ዶ/ር ዐብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ህዝብ #አንድነት እና #እኩልነት እንዲሁም ሁለንተናዊ #ብልፅግና የነበረው / ያለው አስተዋፅኦ ከንግግር ከፍ ያለ በተግባር የተፈተነና በውጤታማነት የተደመደመ ነው።
የዛሬዋ ቀን ይህንን የምንወደውን #የአፍሪካ_ፀሐይ ወደ ምድር የተቀበለችበት #ልዩ_ቀን ነች ብሎ የሚያስወስድ በርካታ ምክንያቶች አሉ።
ክቡርነትዎ እርስዎ በእውነቱም #የኢትዮጵያ ም #የአፍሪካ ም #ፀሐይ ኖትና ከልብ እንወድዎታለን። ኢትዮጵያን ብሎም አፍሪካን በሚመለከት ሲልቅም #ብልፅግናን በሚመለከት በእርስዎ የፀና እምነት አለን።
#HAPPY_BIRTHDAY አለቃ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🇪🇹
#NewsAlert
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (DRC) እንዲሁም በአፍሪካ የሥርጭት መጠኑ እየጨመረ የመጣውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) የዓለም አቀፍ አሳሳቢ የህዝብ ጤና ደኅንነት ስጋት (PHEIC) እንደሆነ ወስነዋል።
🇪🇹
የአዲስ ቱሞሮ የኢኮኖሚ ዞን 💪 የመዲናችንን የነገ መልክ ማሳያ አንዱና ዋነኛው ቀለም ለመሆን ግንባታው ተጀምሯል 💪💪💪
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ
#ዐብይ_አህመድ
@AbiyAhmedAli 💪💪💪
@AdanechAbiebie 💪💪💪
🇪🇹
ያለውጤት አንድ እርምጃ እንደሌለ በማስረገጥ እየተጓዘ ይገኛል። ሌሎች ብዙ የፖለቲካ መንገዶችን ይከተሉ ይሆናል። እሱንም በእነሱ የፖለቲካ እይታ ሊያዩት ይሞክራሉ፤ የእሱ ፖለቲካ ግን ስራ ብቻ ነው።
#ዐብቹ_ይችላል
@AbiyAhmedAli 💪💪💪
🇪🇹
አዲስ በረከት ለኢትዮጵያ እና ለአዲስ አበባ!
ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት ለአዲስ አበባ ከተማ ልዩ በረከትን ይዞ የመጣ #አዲስ_ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። ይህ ዞን ልዩ ስጦታን ለከተማ ይዞ የመጣ ነው
🇪🇹
#Update
በኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ በዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) የተያዘ ሰው የለም ሲል የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
ዛሬ የአፍሪካ ሲዲሲ ባወጣው መግለጫ፣ በ 13 የአፍሪካ ሀገራት፣ 2,863 ሰዎች በዝንጀሮ ፈንጣጣ መያዛቸው እና፤ 517 ለህልፈት መዳረጋቸዉ መረጋገጡን ጠቅሶ በሽታዉ የህብረተሰብ ጤና አህጉራዊ ደህንነት ስጋት መሆኑን ገልፀዋል። የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል የሁሉም የአፍሪካ ሃገራት የጋራ እርምጃን የሚጠይቅ መሆኑም ተጠቁሟል።
በአገራችን ኢትዮጵያ በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እና ሞያሌን ጨምሮ ሌሎች የመግቢያ ቦታ ላይ የቁጥጥርና ማጣራት ስራ እየተሰራ ሲሆን ጉዳዩን ጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በመሆን በቅርበት እየተከታተሉት ነው፡፡ እስካሁን በሃገራችን ምንም አይነት በበሽታው የተያዘ ሰው አልተገኘም ብሏል ሚኒስቴሩ።
በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተያዙ ህሙማን የሚያሳዩዋቸው ዋና ዋና ምልክቶች እንደ ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ የዕጢ እብጠት፣ የጡንቻ እና የጀርባ ህመም፣ ሽፍታ፣ የቆዳ ቁስለት እንዲሁም የአቅም ማጣት ናቸዉ። እነዚህ ምልክቶች መከሰታቸው የተረጋገጠ እና በቅርቡ በሽታው ወደ ተከሰተባቸው ሀገሮች የጉዞ ታሪክ ያለዉ ማንኛውም ሰው በአቅራቢያው ወደሚገኝ የጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊዉን ምርመራና እንክብካቤ ማግኘት አለበት ብሏል።
በሽታው በቀጥታ ከሰው ወደ ሰው በንክኪ የሚተላለፍ እንደመሆኑ መጠን በመግቢያና መውጫ ኬላዎች አካባቢ የሕብረተሰቡን ተሳትፎን በማሳደግ የተጠናከረ የቁጥጥርና መከላከል ስራዎች ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን እየገለጽን ከላይ የተጠቀሱትን ምልክቶች የሚያሳይ ማንኛዉም ሰው በአቅራቢያው ወደሚገኝ የጤና ተቋም ሪፖርት ማድረግ ወይም በ952 እና 8335 ነጻ የስልክ መስመር ጥቆማ ማድረግ የሚቻል መሆኑን እየገለጽን ሁሉም አካላት ሊከተሏቸዉ የሚገቡ ሂደቶችና የጥንቃቄ እርምጃዎችን አስመልክቶ በቅርቡ ዝርዝር መረጃ እንሰጣለሁም ብሏል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#ደገሙት!!!
👉“ አሁንም ኦሎምፒክ ተሳትፎ ነው “ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ
****
የፓሪስ ኦሎምፒክ ቆይታን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አመራሮች በአሁን ሰዓት በማርዮት ሆቴል መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።
የ ኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ በመግለጫው ከተናገሯቸው መካከል ቲክቫህ እንዳጋራው፡-
-“ አሁንም ኦሎምፒክ ተሳትፎ ነው ” -ለውጤት መጥፋት አመራር ላይ ያለ ሰው ተጠያቂ አይደለሁም ሊል አይችልም ሁሉም በድርሻው ተጠያቂ ነው። ”
-“ ተሳትፎ ነው ላልነው ህዝቡ ያለመደው አባባል ስለሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ ፣ ነገር ግን አሁንም ኦሎምፒክ ተሳትፎ ነው ይህን ያልኩት እኔ ሳልሆን ፍልስፍናው ነው። ” [ደገሙት!!!]😲
- “የኢትዮጵያ ህዝብ ወርቅ አይገባውም የሚል እምነት የለኝም።”
- “ምርጫው ህግ እና ደንብን የተከተለ ነው ፣ ምርጫችን ትክክል ነው።”
🤔🤔🤔🤔🤔
እናደርገዋለን ብለን ያላደረግነው ነገር የለም። ይህንንም እናደርገዋለን።
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
ክፍለ ጦሩ በምዕራብ ሸዋ ዞን በሽብር ቡድን ላይ እርምጃ መውሰዱን ቀጥሏል።
በ6ኛ ዕዝ የጋሻ ክፍለ ጦር በምዕራብ ሸዋ ዞን በጨልያ ወረዳ ገዶ በተባለው ቦታ የሽብር ቡድኑን ከነ ትጥቁ በቁጥጥር ስር መዋሉን የክፍለ ጦሩ አዛዥ ኮሎኔል ነጋ ጌታሁን ገልፀዋል።
የክፍለጦሩ መገናኛ ሃላፊ ሻለቃ ወጋዮ በቀለ ሠራዊቱ ወታደራዊ ጥበብን ተጠቅሞ በወሰደው እርምጃ ከጠላት ክላሽ፣ የክላሽ ጥይት፣ የብሬን ጥይት እና ታጣቂዎችን በቁጥጥር ስር መዋል መቻሉን ተናግረዋል።
ሠራዊቱ ዕለት ተዕለት በሚያደርገዉ ስምሪት በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየወሰደው ያለዉን እርምጃ አጠናክሮ በመቀጠል የህዝቡን ሰላም ለማረጋገጥ በፅናትና በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን ገልፀዋል ።
🇪🇹 💪
“ህወሓት አይደለም ለሁለት ለአራት ቢከፈል የእኛ ጉዳይ አይደለም፤ እኛን የሚያሰጋን አቅም ባጠረው እና መከፋፈል በገጠመው ጊዜ ሁሉ ወደ ህዝቡ የሚያወርዳቸው ውዝግቦች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ናቸው” - በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ጥሪ
🇪🇹💪
#ሰበርመረጃ
ሰላምን ስለመረጠ ከምርጫ የተገለለው ቡድን
የ #አደመ (አለም፣ደብረፅዮን፣መንጀሪኖ) ቡድን የ እያካሄደ ባለው የጨረባ ጉባኤ የሰላም መንገድ የመረጠውን የነ ጌታቸው ረዳን ቡድን ከማዕከላዊ ምርጫ እንዲወጡ አድርገዋቸዋል 😡
@reda_getachew 💪
🇪🇹 💪
የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያክ ፲፪ኛ የዕረፍተ ሥጋ የመታሰቢያ ጸሎተ ፍትሐት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተከናወነ ይገኛል።
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
የ 4 ኪሎው አለቃ፤
የሰላሙ ሎሬት፤
የጦር ሀይሉ ጠቅላይ አዛዥ፤
የትዝታ ወልዴ የህልም ልጅ፤
የትላንቱ የበሻሻው ህፃን፤
የአሁኑ የአዛውንቶችን ሴራ አምካኝ "ጎልማሳ" ለውድ ሀገራችን ሲል እንኳን ተወለክልን!!
#ዐብይ_አህመድ
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ
@AbiyAhmedAli 🎉🎉🎉🎉
🇪🇹
ስሜት የማይጋልበው፣ ማስተዋል ያልተለየው፣ በብስለትና በጥናት የታገዘ
የአመራርነት መስመሩ ስሜት የማይጋልበው፣ ማስተዋል ያልተለየው፣ በብስለትና በጥናት የታገዘ፣ መነሻና መዳረሻችንን በውል የተረዳ፣ ነገን አሻግሮ የሚተነብይ ነው
@AbiyAhmedAli
🇪🇹
አዲስ በረከት ለኢትዮጵያ እና ለአዲስ አበባ!
ጥራት ያላትና ዘመናዊ ንግድ የሚሳለጥባት፣ በርካታ ሰዎች የስራ ዕድል የሚያገኙበት፣ እንደሃገርም እጅጉን የምናተርፍበት ከአለም ጋር የሚያቀራርበን ስራ ነው።
@AbiyAhmedAli
@AdanechAbiebie
🇪🇹
#ለጠንካራ አንድነታችን እና ለብዝሀ ማንነታችን በአግባቡ መስተናገድ ብሔራዊነችን ከፍ እናድርግ!
@AbiyAhmedAli
@AdanechAbiebie
🇪🇹
በቁጥጥር ስር ውሏል
በወልድያ ከተማ አስተዳደር የስራ ባልደረባ የነበረው ተመስገን አያሌው የተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፅ ተጠቅሞ ክልሉ እንዳይረጋጋ ሀሰተኛ ከፋፋይና የብጥብጥ አጀንዳዎችን ሲያራግብ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል።
በመንግስት መዋቅር ተወሽቆ የተሰጠውን የህዝብ ተልዕኮ ወደ ጎን ገፍቶ ለህዝባችን መከራና ስቃይ የጽንፈኛ ቃል አቀባይ በመሆን ለክልላችን ትርምስና መከራ ለፈፀመው ህገ ወጥ ድርጊት በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት ይገኛል።
🇪🇹
"የኢትዮጵያ ህዝብ እና ፕሬዚዳንትን ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ" - አሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ
ትላንት ምሽት በብሔራዊ ቤተ መንግስት በተካሄደው የእውቅና ሥነ-ሥርዓት ላይ አሰልጣኝ ገመዱ ደደፎ የተሰጠውን የሁለት ሚልዮን ብር ሽልማት ያልተቀበለው “ ለሙያው የተሰጠው ክብር አነስተኛ በመሆኑ ነው “ ሲል ተናግሯል።
ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ጥያቄ አቅርበናል የሚለው አሰልጣኙ፤ ከአትሌቶች እኩል ሽልማት ሊሰጠን ይገባል ብሏል::
በወቅቱ ስሜታዊ ሆኜ ነበር፤ የተሰጠኝን ተቀብዬ ሌላ ቀን መናገር ነበረብኝ፤ ያለው አሰልጣኙ መርሐ-ግብሩ እንዳለቀም ፕሬዚዳንቷን ጠብቄ ይቅርታ ጠይቄያለሁ ብሏል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹