የኢፌዴሪ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢኒስቲትዩት የ ISO 9001:2015 የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ተሸላሚ ሆነ 🎉🎉🎉 ቡም ቡም ቡም 🎉🎉🎉 🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉
🇪🇹
"በ2016 በጀት ዓመት ከያዝነው አጠቃላይ እቅድ በአማካይ ከ 91% በላይ የሚሆነውን ማሳካት የቻልን ሲሆን፤ ይህም አዲስ የስራ ባህል በመተግበር ያሳካነው ነው!" ክብርት ከንቲባ አዴ አዳነቸ አቤቤ
@AdanechAbiebie 💪💪💪
እናታለም ጎጃም በበቆሎ ክላስተር ከታች እንደምትመለከቱት ደምቀለች፡፡ ሰላምና መረጋጋ ሲፈጠር የመኸር አዝመራው ይትረፈረፋል፤ ቤቱም ይሞላል፡ የሚባለው ለዚህ ነው፡፡ ብራቮ ጎጃሞች!! ስራችሁ ድንቅ ነው!!
👏👏👏👏👏 በርቱ!!
Via - ለገሰ ቱሉ (phd)
የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር
የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም የሚችል ፣ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት ችግኝ በመትከል አሻራችንን እናሳርፍ !
ዓለማችን በአየር ንብረት ለውጥ እየታመሰች የምትገኘው ዓለማችን የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ምስቅልቅሎሾችን እያስተናገደች ትገኛለች ።
ከዝናብ ጥገኝነት ያልተላቀቀ ኢኮኖሚ ያላት ኢትዮጵያም የአየር ንብረት መዛባት የሚያስከትለው ችግር ከፍተኛ ተፅዕኖ ከሚያሳርፍባቸው ሀገራት ተጠቃሽ ናት። በተደጋጋሚ የሚከሰቱ የድርቅ አደጋዎች የዚህ ማሳያ ናቸው።
ፓርቲያችን ብልፅግናም ይህንን በመረዳት ከዝናብ ጥገኝነት በሂደት ለመላቀቅ በተለይም በሁሉም የሀገራችን አካባቢዎች በመስኖ የመልማት አቅማችንን አሟጦ ለመጠቀም አቅጣጫ ቀይሶ ርብርብ እያደረገ ሲሆን ተጨባጭ ስኬት መመዝገብ መጀመሩን ትኩረት ተነፍጓቸው በቆዩ ቆላማ አካባቢዎች የመጣውን ለውጥ መጥቀስ ይቻላል።
የተፈጥሮን ሚዛን በማስጠበቅ ቀጣይነት ያለው ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማስመዝገብም በጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ በተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በደን ሽፋናችን ላይም ትርጉም ያለው ለውጥ ማስመዝገብ ተችሏል።
ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሮች አረንጓዴ ኢኮኖሚን ትልቅ ግብ አድርጋ በመስራቷ ዓለምን እየፈተነ ያለው የአየር ንብረት መዛባት የሚያደረስባትን ዘርፈብዙ አደጋ ማቃለል ችላለች።
የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብራችን የተራቆቱ አካባቢዎችን ወደ ነበሩበት በመለስ እና የአፈር መሸርሸርን በመቀነስ በኩል ያለው ሚና ትልቅ ነው ።
በዘንድሮው ዓመትም የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ በሚል መሪ ቃል አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብራችን በህብረት ጀምረናል ። ይህን ተግባር በስኬት በማጠናቀቅ የተሻለ ስራ በመስራት ኢትዮጵያን በሁሉም ዘርፍ የበለፀገች እና የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብራችን ፅኑ መሰረት በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በየአካባቢው አሻራውን ለማሳረፍ ሊረባረብ ይገባል ።
በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት
#aa_prosperity
"ዛሬ ጠዋት የ2016 በጀት ዓመት የመንግስትና የፓርቲ ስራ አፈጻጸም ግምገማ እንዲሁም የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት ማከናወን ጀምረናል።
ለህዝባችን በገባነው ቃል መሰረት የነዋሪውን የኑሮ ጫና ለማቅለል እና ከተማችንን ለኑሮ ምቹ ለማድረግ በ2016 በጀት ዓመት ከያዝነው አጠቃላይ እቅድ በአማካይ ከ91% በላይ የሚሆነውን ማሳካት የቻልን ሲሆን፤ ይህም አዲስ የስራ ባህል በመተግበር ያሳካነው ነው።
በግምገማችንም በ2016 በጀት ዓመት ስኬቶቻችንን በማላቅና በማስፋፋት፣ የጥንካሬዎቻችንን ምንጭ በመለየት እንዲሁም ጉድለቶቻችንን በመሙላት እና በማረም ለህዝባችን በገባነው ቃል መሰረት ለኑሮ የተመቸች ውብ አበባ የሆነች ከተማ ለመገንባት የጀመርነውን ስራ አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል" - ከንቲባ አዳነች አቤቤ
CONGREGATION
የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የ ISO 9001:2015 ጥራት ማኔጅመንት የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆነ
WOW 📣
TVT Institute
Biruk Kedir
ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በ800 ሜትር በታሪክ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ አስገኘች። 💪
በ800 ሜትር ሴቶች ፅጌ ዱጉማ ለኢትዮጵያ በርቀቱ በታሪክ የመጀመሪያውን የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች።
Amazing 😳
"ብልጽግናን በአጭር ጊዜ ውስጥ ማሳካት ከሚችሉ ዞኖች አንዱ የምዕራብ ጉጂ ዞን ነው" - የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ
በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የክልልና የፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች በምዕራብ ጉጂ ዞኖች የተከናወኑ የግብርና ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝቱ ወቅት እንደገለጹት ብልጽግናን በአጭር ጊዜ ውስጥ ማሳካት ከሚችሉ ዞኖች አንዱ የምዕራብ ጉጂ ዞን ነው፡፡
የጉጂ ሕዝብ በዞኑ ሰላምን በማስፈን ረገድ ላበረከተው አስተዋጽኦ ምስጋና ያቀረቡት ርዕሰ መስተዳድሩ የአካባቢውን ሕዝብ ዘላቂ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መንግስት የድርሻውን ይወጣል ብለዋል፡፡ለዚህም ከማህበረሰቡ ከፍተኛ ተሳትፎ ይጠበቃል ብለዋል።
ያለ መስዋዕትነት የሚገኝ ስኬት ባለመኖሩ ብልፅግናን ለማሳካት በሚደረገው ጉዞ ያሉ ፈተናዎችን በድል እየተወጣን እንጓዛለን ሲሉም ገልጸዋል፡፡በዚህ ሂደትም ማህበረሰቡ ከመንግስት ጎን በመሆን ለሃገር ብልጽግና የድርሻውን እንዲወጣ ጠይቀዋል፡፡
በአርብቶ አደር አካባቢዎች ያለውን የውሃ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት በትኩረት እንደሚሰራም አረጋግጠዋል፡፡
ኦነግ ሸኔ በሚፈጥረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የጉጂ ሕዝብ ስጋት ውስጥ እንዳይገባ ለቡድኑ በተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ መቅረቡን ያስታወሱት ርዕሰ መስተዳድሩ በሰላማዊ መንገድ አማራጭ መጠቀም የማይፈልጉ እና ለሰላም እጦት ምክንያት የሆኑት ላይ የሕግ የማስከበር እርምጃዎች ይቀጥላሉ ብለዋል።
የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዶክተር ዓለሙ ስሜ በበኩላቸው፣ ደቡብ ኦሮሚያ ለሃገር ልማት የሚሆን በርካታ ሀብት ያለበት አካባቢ መሆኑን በመጥቀስ ኢትዮጵያ ከዚህ አካባቢ በርካታ ነገሮችን ትጠብቃለች ብለዋል።
የጉጂ ሕዝብ ባለው የተፈጥሮ ሀብት ልክ ተጠቃሚ እንዲሆን በሙሉ አቅማችን ከማህበረሰቡ ጋር ተቀናጅተን እንሰራለን ያሉት ደግሞ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ናቸዉ።
Social welfare, a key pillar of Prime Ministerial initiatives, focuses on annually renovating and constructing homes for the elderly and economically vulnerable, with this year's efforts accelerating since their May 2024 launch in Aware. Witness the progress.
#PMOEthiopia
የገባውን ቃል ለመፈፀም ያለ ዕረፍት ከመስራት ውጪ ለማይክሮ ሰኮንድ ተዘናግቶ አያውቅም ፡፡ እንዲህም ስለሆነ የሚገጥሙትን ጊዜያዊ ፈተናዎች በብቃትና በብልሀት በመለፍ በስኬት ጎዳና እየተጓዘ ነው፡፡
እናመሠግናለን @AbiyAhmedAli 🙏
መከላከያ ሰራዊት ለኢትዮጵያ ኩራት ነው።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለጠላቱ ስጋት ለህዝቡ ኩራት የሆነ ጀግና ሰራዊ ነው። ለዚያም ነው እንደአሸን የሚፈለፈሉ ሽፍታዎችን እያደነ ከጎራያቸው እንዳይወጣ እያደረገ ያኖረን!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ቱርኪዬ ላይ ተገናኝተው እንደሚመክሩ የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ገለጹ።
በምስራቅ አፍሪካ ጎረቤት አገሮች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት በድርድር ለመፍታት ጥረት እያደረገች የምትገኘው ተርኪዬ ተጨማሪ ውይይት ማዘጋጀቷን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ አማካኝነት ገልጻለች።
🇪🇹
ክቡር ሚኒስትሩ ከሂዋዌ የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ቀጠና ፕሬዝዳንት ጋር ተወያዩ፡፡
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ ከሂዋዌ የምስራቅ እና መካከለኛው የአፍሪካ ቀጠና ፕሬዝደንት ሚ/ር ጀሪ ቼን ጋር የሀይል መሰረተልማት ማሻሻል ላይና ዲጂታዜሽን ጋር በተያያዘ ተወያዩ፡፡
በውይይቱ ላይ ክቡር ሚኒስትሩ ሄዋዊ ያለውን ልምድና አቅም በመጠቀም የውሃ ሀብት መረጃ አስተዳደርን ለማዘመን የሚደረገውን ጥረት፤ እንዲሁም በመጠጥ ውሃ አቅርቦትና ሳኒቴሽን አገልግሎት የማዘመን ሂደቶች ላይ እና በኢነርጂ ልማት ዘርፍ እየተደረገ የሚገኘውን የአውቶሜሽን ትግበራ የመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ አብሮ መስራት እንደሚቻል አንስተዋል፡፡
የሀይል መሰረተልማቶች የማሻሻልና የማዘመን ሂደት ላይ ሄዋዊ ተሳትፎ እንዲያደርግ ክቡር ሚኒስትሩ ጠይቀዋል ፡፡
በተጨማሪም በመንግስት ከፍተኛ ትኩረት የተሰጠው የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎችን ከማበረታታት አንጻር የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪዎች ሀይል መሙያ ጣቢያችዎችን ለማስፋፋት እንዲሰሩ ተጠይቋል፡፡
በውይይቱ በሄዋዌ ቡድን በኩል ሄዋዌ የሚሰጣቸው አገልግሎቶችና የሚያከናውናቸው ተግባራትን አስመልክቶ ገለጻ ተደርጓል፡፡
#Breaking_News #ሰበር_ወሬ
TPLF Deputy Chairman Getachew Reda has announced in a letter that he will not attend the 14th TPLF Congress. Who was saying that Tigray is going to become a region?
Peace to the Tigray Region
Peace to our country!
Our Ethiopian Plan!
@reda_getachew
የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ በ14ኛው የህወሓት ጉባኤ እንደማይሰተፉ በደብዳቤ ማሳወቃቸው ታውቋል። ትግራይ ክልል ወደየት እየሄደች ነው ያለው ማን ነበር?
ሰላም ለትግራይ ክልል
ሰላም ለሐገራችን!
ትልማ ኢትዮጵያችን!
CONGREGATION
የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የ ISO 9001:2015 ጥራት ማኔጅመንት የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆነ
WOW 📣
ለአረጋውያን እና በኢኮኖሚ ዝቅተኛ ለሆኑ ወገኖች የሚደረገው የቤት ሥራ እና የአዋሬ አካባቢ የለውጥ እንቅስቃሴ ላለፉት ስድስት አመታት በተግባር ላይ ይገኛል። የዘንድሮው የግንባታ ሂደት ፍጥነት እና ጥራት ላጣመረ የሥራ ባሕል ምሳሌ ሆኗል።
የቤት ግንባታ ብቻ ሳይሆን የአረንጓዴ ሥፍራዎቹ ግንባታ የጋራ እሳቤን እና ጉርብትናን የሚያጠናክሩ ለሰው ልጅ የሚገባውን የከበረ የአኗኗር ዘይቤ የሚያዳብሩ ናቸው። የሥራውን እድገት በምስሎቹ ይመልከቱ።
Sochiin hojiin maanguddootaafi harka qal'eeyyiif mana ijaaruudhaan achumaan naannawaa Awwaaree jijjiiruu kaayyeffate waggoota jahan darbaniif itti fufee adeemaa jira. Adeemsi ijaarsichaa baranaa aadaa hojii saffisaafi qulqullina waloomse ta'uudhaan fakkeenya ta'eera.
Ijaarsa manaa qofaa utuu hin ta'iin bakkeewwan magariisaaf qophaa’an ollummaa gaariifi jireenya ulfina qabeessa dhala namaaf tolu kan agarsiisanidha. Adeemsi hojicha suuraawwan dhiyaataniin ni mul’ata.
The transformation of the Aware area through our housing scheme for the elderly and economically vulnerable has been underway for the past six years. This year's construction progress exemplifies a shift in work culture, merging quality with speed. Beyond mere housing, the green areas under development aim to foster community and dignified living. The progress in pictures.
መንግስት ቃል በገባው መሰረት ገበያውን ለማረጋጋትና ዝቅተኛ የኑሮ ጫና ላይ ያሉ ዜጎችን ለመደገፍ ከፍተኛ ስራ እየሰራ እንደሆነ ማሳያ ነው!
🇪🇹
Jilli Pirezidaantii Mootummaa Naannoo Oromiyaa Obbo Shimallis Abdiisaan durfamu Godina Gujii Lixaa Aanaa Surroo Barguddaa ganda Danbalaa Haarraatti sassaabbii omisha kilaastara qamadii Qonna Arfaasaa eegalchiisan.
Mootummaan Naannoo Oromiyaa wabii nyaataa sadarkaa maatiitti mirkaneessu fi fayyadamummaa uummataa dabaluuf erga Inisheetovota adda addaa bocee hojiirra oolchaa turee milkaahinoonni hedduun gama maraan galmaahaa dhufanii jiru.
Naannoo Oromiyaatti qonna Arfaasatiin lafa heektaara miliyoona 1.5 irraa callaa kuntaalli miliyoona 28 ol ni argama jedhameetu abdatama.
🇪🇹
"ባለፈው አንድ ዓመት በናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት የታየው አዎንታዊ እመርታ ከመቼውም ጊዜ በላይ የናይል ቤዚን ኮሚሽንን ለማቋቋም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል" - ዶ/ር ኢንጂነር ሐብታሙ ኢተፋ - የኢፌዴሪ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር፤ በዩጋንዳ ካምፓላ እየተካሄደ በሚገኘው በ32ተኛው የናይል ተፋሰስ ሀገራት የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ ...
Читать полностью…"ሪፎርሙን የሚያሳካው የሁላችንም ስራ ድምር ውጤት ነው" - ጠቅላይ ሚኒስትር @AbiyAhmedAli
#ታላቁ_ኢኮኖሚክ_ሪፎርም
#ዐብይ_አህመድ
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ
በ2016 በጤናው ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትና የተመዘገቡ ስኬቶች (ቁጥር 16)
*******
ሐምሌ 29/2016
👉 የቂርቆስ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታው ተጠናቆ ስራ በመጀመር ላይ ነው። ለዚህ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ትልቁን ኃላፊነት የወሰደውን የጤና ቢሮን በአስተዳደሩ ስም ምስጋናዬን አቀርባለሁ
👉 የካሳንቺስ ጤና ጣቢያ መለስተኛ እድሳት ተጠናቆ ስራ ጀምሯል፡፡
👉 በፈለገ ህይወትና በጎተራ ጤና ጣቢያ የድንገተኛ ህክምና ካርድ ክፍል ግንባታ ተጠናቆ ስራ ጀምሯል
👉 በፈረስ ሜዳ ጤና ጣቢያ የኦዲተብል ፋርማሲ ግንባታ እየተካሄደ ይገኛል
👉 በህይወት አምባ ጤና ጣቢያ ከ17 እስከ 20 ሚሊዮን በሚደርስ ወጭ የከርሰ ምድር ውሀ ቁፋሮ ተጠናቆ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ላይ ነው፡፡
👉 ካሳንቺስ ፤መሿለኪያ ፤ፈረስ ሜዳ እና ጎተራ ጤና ጣቢያዎች ላይ የወረቀት አልባ ቴክኖሎጂ አገልግሎት መሰጠት ተጀምሯል፡፡ በሌሎቹም የዲጂታል ስራው እየተሰራ ይገኛል
👉 የተመላላሽ ህክምና አገልግሎት ብዛትን ወደ 664,987 ማድረስ ተችሏል
👉 7 የጤና ተቋማት የአገልግሎት መስጫ ክፍሎቻቸውንና አገልግሎቶቻቸውን ለአካል ጉዳተኞች ምቹ አድርገዋል ፡፡
👉 የጥራት ደረጃቸው የተረጋገጠላቸው የጤና ጣቢያ ላቦራቶሪዎችን 6 ማድረስ ተችሏል፡፡
👉 8 ጤና ተቋማት 43 እና ከዚያ በላይ የላብራቶሪ የምርመራ አይነት አገልግሎቶችን እንዲሰጡ ተደርጓል ፡፡
👉 በ8 ተቋማት የመድሃኒትና የሕክምና መሳሪያዎች አቅርቦት እና አገልግሎትን ማሻሻል ተችሏል፡፡
👉 በ8 ጤና ተቋማት የመሰረታዊ መድሃኒት አቅርቦት ማሟላት ተችሏል
👉 274936 የህብረተሰብ ክፍሎች በመንግስት ጤና ተቋማት መድሃኒት ታዝዞላቸው መድሀኒቱን ሙሉ ለሙሉ እንዲያገኙ ተደርጓል ፡፡
👉 9,185 እናቶች በሰለጠነ ባለሙያ የወሊድ አገልግሎት ማግኘት ችለዋል፡፡
የተከበራችሁ የክፍለ ከተማችን ነዋሪዎች ፣በጎ ፍቃደኛ ባለሀብቶችና ወጣቶች ፣ በየደረጃው ያላችሁ አመራሮችና የመንግስት ሰራተኞች እንዲሁም የፀጥታ አካላት፣ በጋራ ስንቆም ሁሉን ማድረግ እንደምንችል ከላይ የተመዘገቡ ስኬቶቻችን ምስክር ናቸው"
ይህ የተመዘገበው ውጤት በጤና ጽ/ቤት አስተባባሪነት በእናንተ ትጋትና ድጋፍ በመሆኑ ይህ ድጋፋችሁ በ2017 በጀት ዓመት
አብሮን እንዲዘልቅና ቂርቆስን የአዲስ ፈርጥ የማድረግ ትልማችን እንዲሳካ ከወዲሁ ጥሪዬን አቀርባለው።
በቀጣይ በስፖርትና ወጣቶች ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶችን ይዤ እመለሳለሁ።
አመሰግናለሁ!
ሙባረክ ከማል ዋና ስራ አስፈፃሚ
መከላከያ ሰራዊት ለኢትዮጵያ ኩራት ነው።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለጠላቱ ስጋት ለህዝቡ ኩራት የሆነ ጀግና ሰራዊ ነው።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹