በአረንጓዴ አሻራ የተገኘ ፍራፍሬ ምርት
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
#አረንጓዴ_አሻራ
#ዐብይ_አህመድ
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
@AbiyAhmedAli 🎉🎉🎉👏👏👏
🇪🇹
ገና ጅማሮ ላይ ነን… እርካታ እንዳይጠልፈን
#ዐብይ_አህመድ
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ
@AbiyAhmedAli የሁለንተናዊ ብልፅግና ፈር ቀዳጅ እና ፊት መሪ
💪💪💪
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አረንጓዴ አሻራ ዋስትናን ለማረጋገጠ አይተኬ ሚናን እየተወጣ ይገኛል።
በአረንጓዴ አሻራ የተገኘ ፍራፍሬ ምርት
#አረንጓዴ_አሻራ
#ዐብይ_አህመድ
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🇪🇹
ባዕድ ነገር የተቀላቀለበት እና ንፅህናውን ያልጠበቀ የምግብ ዘይት ለገበያ አቅርበዋል የተባሉ ሶስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
👉🏼 ከ200 በላይ ጀሪካን የተበላሸ ዘይት በኤግዚቢትነት ተይዟል
ባዕድ ነገር የተቀላቀለበት እና ንፅህናውን ያልጠበቀ የምግብ ዘይት ለገበያ አቅርበዋል የተባሉት ሦስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር የዋሉት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታው ሲዳሞ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡
በክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ የሙስና ገቢዎችና ሸማቾች ወንጀል ምርመራ ቲም ሃላፊ ኢንስፔክተር ከተማ ኬኔ ለአዲስ ፖሊስ እንደገለፁት ከግለሰቦቹ ላይ ዘይት በመግዛት ወደ ክልል ከተማ አስጭኖ የተጓዘው አብዱልሽኩር ናስር የተባለው ነጋዴ ዘይቱን ለገበያ ሲያቀርብ ትክክለኝነቱን እና ንፅህናውን በመጠራጠሩ በድጋሚ ወደ አዲስ አበባ ከተማ አስጭኖ በማምጣት ለሸጡለት ግለሰቦች ከመለሰ በኋላ ለፖሊስ በሰጠው ጥቆማ ነበር ተጠርጣሪዎቹ ሊያዙ የቻሉት፡፡
ፖሊስ የቀረበለትን ጥቆማ ተቀብሎ ባደረገው ክትትል እና ነሐሴ 6 ቀን 2016 ዓ.ም በተጠርጣሪዎቹ መጋዘን ውስጥ በህግ አግባብ ባከናወነው ብርበራ በባለ 20 ሊትር ተሞልቶ የተከማቸ ባዕድ ነገር የተቀላቀለበት እና ንፅህናውን ያልጠበቀ የምግብ ዘይት በኤግዚቢትነት ተይዟል፡፡
ጥቆማውን የሰጡት የግል ተበዳይ አቶ አብዱልሽኩር ናስር በበኩላቸው ንፅህናቸውን ያልጠበቁ የምግብ ግብዓቶችን ለገበያ ማቅረብ የህዝብን ጤና እየጎዱ ሃብት ለማካበት በስግብግብነት የሚፈፀም ህገ ወጥ ድርጊት በመሆኑ ፖሊስ በቀረበለት ጥቆማ መሰረት ተጠርጣሪዎቹን ከነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር ማዋሉ እንዳስደሰታቸው ገልፀዋል ።
ወቅትና አጋጣሚዎችን እየጠበቁ በአቋራጭ ለመክበር በማሰብ ደረጃቸውን ያልጠበቁ እና የሰው ልጅ ጤናን ሊጎዱ የሚችሉ ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርቡ ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ የአዲስ አበባ ፖሊስ እያሳሰበ ጤናማ የገበያ እንቅስቃሴ እንዲኖር ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት የሚያደርገውን ክትትልና ቁጥጥር አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡
#congratulations!
ውጤቱ ይገባናል ታሪክም ሰረተናል ገና ታሪክ እንሰራለን
ይህ ውጤት ከመላው የቂርቆስ ነዋሪና በየደረጃው ካለው የህዝብ አገልጋይ ጋር በመስራት የመጣ የልፍት ውጤት ነው ።
#በ2017ዓ/ም መልካም አስተዳደርና ብልሹ አሰራርን በማርም ይደገማል
በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ
የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማችንን አጠናቅቀናል!
የበጀት ዓመቱ የገቢ አሰባሰብ አቅማችንን 44 % አሳድገን ያሰበሰብንበት፣ በኮሪደር ልማት ስራዎቻችን አዲስ አበባን ከቆሻሻ በማጽዳት እንደ ስሟ ውብ አበባ ያደረግንበት፣ የነዋሪውን የኑሮ ጫና አቅልለው ተስፋ ያለመለሙ የሰው ተኮር ስራዎቻችንም የበርካቶችን ሸክም ያቀለሉበት፣ የአቅመ ደካሞችንና የሀገር ባለውለታዎችን እምባ አብሰው ማህበራዊ ፍትህን ያነገሱ ስራዎችን የሰራንበት እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለመደጎም 11 ቢሊዮን ብር ስራ ላይ ያዋልንበት ነበር።
በጀታችንን 63 % ለልማት በማዋል የህዝብን ሀብት ከምዝበራ ታድገናል። ለህዝብ ግልጋሎት ክፍት የተደረጉት ከ18 ሺሕ በላይ ፕሮጀክቶች ማንንም ወደኋላ ያልተው፣ አካታች ልማት ሲሆኑ በመንግስት እና ህዝብ ተሳትፎ በተሰራው የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄም 17.5 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል የከተማችን የአረንጓዴ ሽፋን ማሳደግ ችለናል።
ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉ በ10 ተቋማት ጠንካራ ሪፎርሞች እና አሰራሮችን የዘረጋንበት እንዲሁም አቅመ ደካሞችን እና የሀገር ባለውለታዎቻችንን የደገፍንበት ነበር።
ከህዝብ ጋር ባደረግናቸው በርካታ ውይይቶች የተለዩ ችግሮችን በተለይም ሌብነት፣ ጉቦኝነት፣ ብልሹ አሰራርን እንዲሁም በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ያለውን ውስንነት በቁርጠኝነት በማስተካከል ለህዝባችን በገባነው ቃል መሰረት የምንሰራ ይሆናል።
ባመጣናቸው አመርቂ ውጤቶች እና ለውጦች ሳንወሰድ ውስንነቶች ላይ አፋጣኝ እርማት እየወሰድን ፣ ጥንካሬዎቻችንን በማስቀጠል አሁንም አዳዲስ አሰራሮችን በመተግበር ለነዋሪዎች ምቹ የሆነች ከተማ መገንባታችንን እንቀጥላለን።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
አዲስ አበባ ህፃናትን ለማሳደግ ምርጧ አፍሪካዊት ከተማ!
በ2016 በጀት ዓመት 316,931 ሕፃናት የቀዳማይ ልጅነት ትምህርትና እንክብካቤ እንዲያገኙ ተደርገዋል።
በተለይም የልጆች አካላዊ እና አእምሯዊ ዕድገት የሚጀምረው ገና ከፅንስ እና ከጨቅላ ህፃንነታቸው ጀምሮ መሆኑን በመገንዘብ 10,800 ነብሰ ጡር፣ አጥቢ እናቶች እና ሕፃናት የቀጥታ አልሚ ምግብ ድጋፍ እንዲያገኙ ዕድል የተፈጠረላቸው ስሆን 4,388 ህፃናት ደግሞ የቀን ማቆያ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል።
እንዲሁም ህፃናት በትምህርትና በጤና ሁለንተናዊ ዕድገት እንዲጎናጸፉ ለማስቻል ከ3,685 በላይ የቅድመ አንደኛ ደረጃ መምህራኖች እና ከ5,200 በላይ የቤተሰብ ምክር ሰጪ የጤና ባለሙያዎችን በማሰልጠን ‘‘አዲስ አበባን ህፃናትን ለማሳደግ ምርጧ አፍሪካዊት ከተማ’’ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር በፓሪስ ኦሎምፒክ 2024 🇪🇹 በጀግናው አትሌታችን ታምራት ቶላ አማካኝነት የሀገራችን ባንዲራ ከፍ ብሎ በክብር ተሰቅሏል።
#እናመሰግናለን 🙏 🥇
🇪🇹
በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የሐዋሳ ቅርንጫፍ በመደበኛው የፓይለት ስልጠና ልምምድ ላይ የነበረ ቀላል የተማሪዎች መለማመጃ አውሮፕላን (Dimond DA40NG) አየር ላይ ሳለ ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት አርሲ ነጌሌ አካባቢ ለማረፍ መገደዱን የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ ገልጿል።
"ይህንን ተከትሎ በመደበኛ ስልጠናው ላይ የነበሩት አስተማሪውና ተማሪው የመለማመጃ አውሮፕላኑ ሕብረተሰቡ ላይ አደጋ በማያደርስ ሁኔታ ለማሳረፍ ከፍተኛ ጥረት ያደረጉ ቢሆንም ለማረፍ በተደረገው ጥረት መሬት ላይ በነበረች አንዲት ታዳጊ ላይ ጉዳት ደርሷል" ሲል ገልጿል።
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርስቲ፥ የአደጋው መንስኤ ምን እንደሆነ በሚመለከታቸው አካላት በመጣራት ላይ መሆኑን አሳውቋል።
በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ጀግናው አትሌት ታምራት ቶላ በማራቶን ውድድር ላይ ወርቅ በማግኘት ሰንደቅ አላማችንን በድጋሚ ከፍ አድርጓል። እንኳን ደስ አላችሁ!
@AbiyAhmedAli
🇪🇹🥇🙏
እንኳን ደስ አለን አላቹ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በፈረንሳይ ፓሪስ በመካሄድ ላይ በሚገኘው 33ኛው የኦሎምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ በአትሌት ታምራት ቶላ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በወንዶች የማራቶን ውድድር አግኝታለች፡፡
ሐረር በር ላይ የተሰራው ኑር ፕላዛ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደረገ
ዩኔስኮ በውስጡ ካሉ በርካታ ባህላዊ ቅርሶች እና ሙዚየም ጋር በሚዳሰስ የዓለም ቅርስነት በመዘገበው የጀጎል ግንብ አንዱ መግቢያ የሐረር በር ላይ የተሰራው ኑር ፕላዛ ተመርቋል፡፡
የሀረር ከተማ የኮሪደር ልማት አካል የሆነው ኑር ፕላዛ የጀጎል ቅርስን ህያውነት አጎልቶ ያሳየ ፤ የጥንታዊቷን ከተማ ውበትና ታሪካዊነቷ ከፍ ያደረገ መሆኑን ፕላዛውን የመረቁት የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናግረዋል።
ጥንታዊቷ ሐረር ከተማ ውበትና ታሪካዊነቷ ከፍ ብሎ የቱሪዝም መዳረሻነቷ እንዲጎለብት የኮሪደር ልማት ስራን ተግባራዊ እያደረገች እንደምትገኝ ያነሱት ርዕሰ መስተዳድሩ ለቅርሶች እና ታሪካዊ ቦታዎች ከፍ ያለ ትኩረት መሰጠቱን አብራርተዋል።
ጥንታዊቷ ከተማ ከታሪኳ የሚስተካከሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ማከናወኗንም አንስተዋል።
የኮሪደር ልማቱ የሐረርን ተፈጥሯዊ ፀጋዎች ታሳቢ አድርጎ እየተሰራ ነው ያሉት አቶ ኦርዲን ትላንትን ጠብቆ ዛሬን ከነገ ማዋሃድ የስራው መሰረታዊ ሃሳብ ነው ብለዋል።
ሐረር እየገነባቻቸው ባሉ እና ገንብታ ባጠናቀቀቻቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች ለአፍሪካ ከተሞች ጭምር ተምሳሌት መሆን ከጀመረችው አዲስ አበባ በርካታ ልምድ መውሰዷን የተናገሩት ደግሞ የከተማዋ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ኤልያስ ዮኒስ ናቸው።
ጠንካራ የስራ ባህል ፣ የተቋማት ቅንጅት እና ለነዋሪዎች ተጠቃሚነት ቅድሚያ መስጠት ከመዲናዋ የተቀሰሙ ዋና ዋና ጉዳዮች ስለመሆናቸውም አቶ ኤልያስ ተናግረዋል።
ምርጫ ቦርድ ለህወሓት የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሰጠ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት “በልዩ ሁኔታ” መስጠቱን አስታወቀ። ሆኖም ቦርዱ ህወሓት ያቀረበለትን “የቀድሞውን ህልውና ወደነበረበት የመመለስ” ጥያቄ አለመቀበሉን አስታውቋል።
ብሔራዊው ምርጫ ቦርድ ይህን ያስታወቀው፤ የህወሓትን ህጋዊ እውቅና የማግኘት ጉዳይ በተመለከተ ዛሬ አርብ ነሐሴ 3፤ 2016 ባወጣው መግለጫ ነው። ምርጫ ቦርድ፤ ህወሓት “ኃይልን መሠረት ባደረገ የአመጻ ተግባር ላይ መሳተፉን” እንዳረጋገጠ በመጥቀስ የፓርቲውን ህጋዊ ሰውነት” የሰረዘው በጥር 2013 ዓ.ም ነበር።
ቦርዱ ለውሳኔ መነሻ አድርጎ የጠቀሰው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት፤ ህወሓት እና የኢትዮጵያ መንግስት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ባደረጉት የግጭት ማቆም ስምምነት በጥቅምት 2015 ዓ.ም. ቆሟል። ይህንኑ ተከትሎ ህወሓት ህጋዊ ሰውነቱ እንዲመለስ ቦርዱን በደብዳቤ ቢጠይቅም፤ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ጥያቄው “በህግ የተደገፈ ሆኖ አለመገኘቱን” በመጥቀስ ሳይቀበለው ቀርቷል።
🇪🇹
የኢትዮጵያ ተስፋ የአፍሪካ ኩራት የልማት ማሀንዲስ ዐብቹ @AbiyAhmedAli
#Abiy_Ahmed #Fast_Growing_Ethiopia
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🌴🌴🌴
በነዋሪው እና አመራሩ ትብብር እየተሰራ ያለው የኮረደር ልማት ስራችን እየሰፋ መጥቶ ዛሬ የመገናኛ ሲኤምሲ መስመርን ለህዝብ ክፍት አድርገናል። የሰፋ ነገር ማየት የሰፋ እሳቤ እንድንይዝ ስለሚያደርገን ይህ ስራችን የሚቀጥል ነው።
Our corridor development work, conducted in collaboration with residents and the city leadership, has progressed significantly. Today, we are pleased to announce that the CMC route is now open to the public. This expansion r፤ነገeflects our commitment to a broader perspective as we continue to advance our initiatives.
Via ዐብይ አህመድ አሊ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
በ2016 በጀት ዓመት የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ከማዕከል እስከ ወረዳ ላሉ ተቋማት እውቅና እና ማበረታቻ ሰጥተናል::
ከሸለምናቸው መካከል
ከተቋማት:-
1. ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ - 1ኛ
2. ትምህርት ቢሮ - 2ኛ
3. ሠላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ - 3ኛ
4. ኮሙኒኬሽን ቢሮ - 4ኛ
5. ሲቪል ምዝገባ እና ነዋሪነት አገልግሎት - 5ኛ
6. ፍትህ ቢሮ- 6ኛ
ከክፍለከተማ
1. ቦሌ ክፍለከተማ - 1ኛ
2. ቂርቆስ ክፍለከተማ - 2ኛ
3. አዲስከከተማ ክፍለከተማ - 3ኛ
ከ 11 ክፍለከተሞች ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡ እና በጥቅሉ ለ33 ወረዳዎች እውቅና ሰጥተን አበረታተን ለሚቀጥለውም ዓመት አደራ ብለን ሸኝተናል::
እውቅናው በቀጣይነት ህዝብን ዝቅ ብሎ ለማገልገል እና የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ የሚያነሳሳ ፤ በተቋማት መካከል ጤናማ የሥራ አፈጻጸም እና ውድድር እንዲዳብር የሚያደርግ እንዲሁም ዝቅ ያለ ውጤት ያስመዘገቡ ተቋማትን በቁጭት የተሻለ እንዲሰሩ የሚያደርግ እና ተቋማትን የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ የሚያደርግ ነው::
Via - ክብርት ከንቲባ አዴ አዳነች አቤቤ
እንኳን ደስ አለን
***
በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ ዛሬ ረፋድ ላይ በተካሄደው የሴቶች ማራቶን አትሌት ትዕግስት አሰፋ ሶስተኛውን የብር ሜዳሊያ ለሀገራችን ኢትዮጵያ በማምጣት አኩሪ ድል አስመዝግባለች።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ክብርት ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ አትሌት ታምራት ቶላን ከጠዋቱ 5፡50 ላይ እንኳን ደስ አለህ ብለው በስልክ አነጋግረውታል፡፡
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@POEthiopia
የጨበራ ጩርጩራ ማራኪ ገጽታዎች
ውብ መዳረሻ
Attractive features of Chebera Churchura. A beautiful destination.
🇪🇹
እንኳን ደስ አለን!
በፈረንሳይ ፓሪስ በመካሄድ ላይ በሚገኘው 33ኛው የኦሎምፒክ ውድድር ኢትዮጵያ በአትሌት ታምራት ቶላ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በወንዶች የማራቶን ውድድር አግኝታለች፡፡
ክብርት ከንቲባ አዴ @AdanechAbiebie
🙏🥇🇪🇹
"ታምራት ቶላ!! ለሕዝባችን የሚገባውን ደስታና ኩራት አመጣህለት!! የዛሬው ድል ልዩ ትርጉም አለው። ፈጣሪ ይባርክህ!!"
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ
🇪🇹🥇🙏
ሌሎች ለማድረግ ሞክረው ያቃታቸውን እሱ አድርጎ አሳይቷል!
እሱ ዶክተሩ
እሱ ዐብቹ
እሱ ቆራጡ
እሱ አይበገሬው
እሱ ጠንካራው
እሱ ነገን ተመልካቹ
እሱ ብረቱ
እሱ ለፋተኛው
እሱ ኢትዮጵያን ወዳጁ
እሱ ጠቅላዩ
እሱ ፕሬዝዳንታችን
እሱ💪💪💪
እሱ @AbiyAhmedAli
🇪🇹
በባህርዳር ከተማ በቀን 100ሺ ሊትር የምግብ ዘይት የማምረት አቅም ያለው አባይ የምግብ ዘይት ፋብሪካ ምርቱን ለገበያ ማቅረብ ጀመረ፡፡
ፋብሪካው 5ሊትር ዘይት በ900 ብር ለተጠቃሚዎች እያቀረበ መሆኑም ተጠቁሟል፡
#ሁለንተናዊ_ብልፅግናችን ይቀጥላል
🇪🇹
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የሕግ ሰውነት ጉዳይን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ‼️
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) የሕግ ሰውነት ጉዳይን በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል።
🇪🇹