#ቂርቆስን_የአዲስአበባ_የብልፅግና_ተምሳሌት የሚያደርጉ የንቅናቄ ተግባራት ተጠናክረው ቀጥለዋል።
ቂርቆስ ክፍለ ከተማን ስማርት ክፍለ ከተማ የማድረግ፣ የስራ ዕድል የማስፋት፣ ምርታማነትን የማሳደግ፣ ልማት ትሩፋትን አጠናክሮ የማስቀጠል፣ የኑሮ ውድነትን የማረጋጋት፣ ቂርቆስን ፅዱ፣ ውብ እና ለመዝናኛ እና ለኑሮ ምቹ ማድረግ የሚያስችሉ የቀጣይ ንቅናቄ እቅድ ለአመራሩ ይፋ ተደርጓል።
https://twitter.com/ProsperityKera
#ቂርቆስን_የአዲስአበባ_የብልፅግና_ተምሳሌት የሚያደርጉ የንቅናቄ ተግባራት ተጠናክረው ቀጥለዋል።
ቂርቆስ ክፍለ ከተማን ስማርት ክፍለ ከተማ የማድረግ፣ የስራ ዕድል የማስፋት፣ ምርታማነትን የማሳደግ፣ ልማት ትሩፋትን አጠናክሮ የማስቀጠል፣ የኑሮ ውድነትን የማረጋጋት፣ ቂርቆስን ፅዱ፣ ውብ እና ለመዝናኛ እና ለኑሮ ምቹ ማድረግ የሚያስችሉ የቀጣይ ንቅናቄ እቅድ ለአመራሩ ይፋ ተደርጓል።
https://twitter.com/ProsperityKera
በዓድዋ ድል መታሰቢያ ውስጥ ሐውልት የቆመላቸው ንጉስ ምኒሊክ ፣ እቴጌ ጣይቱ እና አስራ ሁለቱ የዓድዋ ድል የጦር ጀኔራሎች በምስል 👇
https://twitter.com/ProsperityKera
ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ እንቅስቃሴ እያደረገች መሆኑን ፓርቲው ገምግሟል - አቶ አሕመድ ሺዴ
ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው መስክ ስኬታማ እንቅስቃሴዎችን እያደረገች እንደምትገኝ የብልጽግና ፓርቲ መገምገሙን የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ።
አቶ አሕመድ እንዳነሱት በዲፕሎማሲው መስክ የሰሜኑ ጦርነት በሰላም ስምምነት መቋጨትን ተከትሎ ከምዕራቡ ዓለም ጋር ያለው ግንኙነት መሻሻል አሳይቷል ብለዋል።
በዚህም ዓለም ዓቀፍ የገንዘብ ተቋማት የኢትዮጵያን የልማት ፕሮጀክቶች ለመደገፍ ፍላጎት ማሳየታቸውን ነው ያስረዱት፡፡
በዘርፉ ኢትዮጵያ ነባር ግንኙነቶች ከማጠናከር ባለፈ አዳዲስ ግንኙነቶችን ለመፍጠር እየሰራች መሆኑንም አቶ አሕመድ አመላክተዋል።
በተለይም ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱ እየተጠናከረ መምጣቱን ገልጸዋል።
በዚህም ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች፣ሳዑዲ ዓረቢያ እና ሌሎች የገልፍ ሀገራት ጋር ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ለማጠናከር የተሰሩ ሥራዎች በመልካም ጎን ተገምግመዋል ነው ያሉት።
ከሳዑዲ ዓረቢያ ጋር በተደረሰ ስምምነት መሰረትም ግዙፉ የነዳጅ ኩባንያ አራምኮ በቅርቡ በኢትዮጵያ በነዳጅ ላይ መስራት በሚችልበት ሁኔታ ላይ ከስምምነት ይደረሳል ተብሎ ይጠበቃል ሲሉ ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር የበለጠ ለመቀራረብ በሚያስችላት ተግባራት ላይ በትኩረት እየሰራች እንደምትገኝም አቶ አሕመድ ሺዴ አንስተዋል።
#prosperity
https://twitter.com/ProsperityKera
የፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ችቦ ማብራት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካል የሆነ የብስክሌት ውድድር ዛሬ በመቐለ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ከትግራይ ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር በሁለቱም ፆታ የቮላታ ብስክሌት ውድድር በመካሄድ ላይ ነው።
የችቦ ማብራት መርሃ ግብር ነገ ይደረጋል።
ዛሬ ከሰዓት የኦሊምፒክ ፅንስ -ሀሳብ እና የ2024 ፓሪስ ኦሊምፒክ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ሲምፖዝየም ይካሄዳል።
https://twitter.com/ProsperityKera
#ግንባታው_ከ50በመቶ_በላይ_የደረሰው_ለሚ_ፓርክ
https://twitter.com/ProsperityKera
በ #ኢትዮጵያ እና በ #ሱማሌ_ላንድ መካከል በተፈጠረው ስምምነት፣ ወደፊትም በቀጣይ በሚኖሩ ንግግሮች እንዲሁም አለም አቀፍ ህጎች ለዝግ #Land_locked ሃገራት የሚሰጡትን መብቶች ተጠቅመን #WIN #WIN በሆነ አፕሮች / መንገድ ሁለታችንንም ተጠቃሚ አድርጎ የባህር በራችንን በአጠረ ጊዜ ውስጥ እንረከባለን ወደ ስራም እናስገባዋለን።
https://twitter.com/ProsperityKera
"አሻጋሪ ሀሳብን የጠራ ሀሳብን በሚሻገር ምናብ የምንይዝ ከሆነ የኢትዮጵያን ስብራት እንጠግናለን"!! @AbiyAhmedAli
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ
#ዐብይ_አህመድ
#Fast_Growing_Ethiopia #ቀይባህር_ህልዉናችን
https://twitter.com/ProsperityKera
ለአቶ ደመቀ መኮንን የተደረገ የክብር ሽኝት በፎቶ
https://twitter.com/ProsperityKera
የብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ እና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴዎች ባለፉት ቀናት ባካሄዱት ጉባዔ የኢትዮጵያን ሰላምና ደህንነት በሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ በስፋት መምከራቸውን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
አቶ ተመስገን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ከሚታዩ አለመረጋጋቶች ውጪ አንጻራዊ ሰላምና ደህንነት መኖሩን ገልጸዋል።
ገዢው ፓርቲ ከታጠቁ አካላት ጋር በህገ መንግስቱ መሰረት ለውይይት በሩ ክፍት መሆኑንም በፓርቲው ጉባኤዎች ላይ መምከሩን አቶ ተመስገን አንስተዋል።
በጸጥታ እና ደህንነት ተቋማት ላይ እየተሰሩ ያሉ የለውጥ ተግባራት በኢትዮጵያ ላይ ከውስጥም ከውጭም የሚቃጡ ትንኮሳዎችን በሚያስቆም ቁመና ላይ እንዲገኙ አስችሏል ብለዋል።
በተለይ ለሀገራቸው እና ለህዝባቸው የህይወት መስዋዕትነት በመክፈል እያገለገሉ ያሉ የጸጥታ እና ደህንነት ተቋማት ላይ የተለያዩ አካላት የሚያሰራጩትን የስም ማጥፋት ዘመቻ ለመግታት የብልጽግና ፓርቲ የተለያዩ ስራዎችን መስራት መጀመሩንም ገልጸዋል።
ፓርቲው ባካሄደው ጉባኤ በተለይም በሰላም ጉዳይ ላይ ህዝባዊ ውይይቶች እንዲካሄዱ ውሳኔ ማሳለፉንም የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት ተናግረዋል።
https://twitter.com/ProsperityKera
https://twitter.com/ProsperityKera
እናመሠግናለን ከልብ 🙏🙏🙏
https://twitter.com/ProsperityKera
እናመሠግናለን ከልብ 🙏🙏🙏
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባቀረቡት ገለፃ ላይ ስለ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ከተናገሩት፡-
👉 የምንከተለው የዲፕሎማሲ ጉዟችን ክብርንና ጥቅምን ማስከበር ላይ ያተኮረ ነው።
👉 ሶማሊያ ከማንም በላይ የኢትዮጵያ ወንድም ዘመድ ጎረቤት ናት፤ ባለፉት 10 ዓመታት በሺሕ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በሶማሊያ ውስጥ የሶማሊያ ሰላም ለማስከበር የህይወት ዋጋ ከፍለዋል።
👉 ማንም ሀገር በዓለም ላይ ኢትዮጵያ የከፈለችውን ያህል የከፈለ የለም፤ አግዛለው ብሎ መፎከርና ሄዶ መሞት ይለያያል።
👉 ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ህዝብና መንግስት ጋር ለመጣላት ለመዋጋት ፍጹም ፍላጎት የላትም።
👉 አሁን በኢትዮጵያ ያለው መንግስት በሶማሊያ አንድነት የምታማ መንግስት አይደለም፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ታሪክ ሶማሊያዊያን አንድ እንዲሆኑ በንግግር ሳይሆን በተግባር የሰራ መንግስት ነው።
👉 ሶማሊያ እንደ ግጭት ሰፈር አድርጎ የመጠቀም ፍላጎት ከብዙ ኃይሎች ይነሳል፤ እኛ ለዓለም ህዝብ የቀይ ባሕር “አክሰስ” ጥያቄያችን ህጋዊ መሆኑን አሳይተናል። ዓለም በሙሉ ይገባቸዋልኮ ግን፣ ግን ነው የሚለው፤ የኛ ፍላጎት ባሕርን አክሰስ ማድረግ ብቻ ነው።
👉 ከኢትዮጵያ ሲሆን ችግር የለውም፤ ለኢትዮጵያ መስጠት ነው ነውሩ፤ ዲፕሎማሲያችን እንደዚያ ነው፤ አሁን መልኩን እየቀየረ ነው።
👉 በእኛና ሶማሊያ መካከል ችግር ይፈጠራል ብዬ ባላስብም በሕዝቦች መካከል ጥላቻ እንዳይፈጠር ቁርሾ እንዳይፈጠር በተረጋጋና በሰከነ መንገድ ውጫዊ አክተር በሚያሰክን መንገድ መምራት ይጠይቃል።
https://twitter.com/ProsperityKera
#ስብራትን_መጠገን_ለትውልድ_መታመን
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚደንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ ያቀረቡት ገለጻ - ክፍል 2
https://twitter.com/ProsperityKera
አንድ ሰሞን የግብጽን ባንዲራ ይዘው ዳንኪራ ረገጡ፤ አንድ ሰሞን የኤርትራን ባንዲራን ይዘው አለቀሱ፤ ከሰሞኑ ደግሞ የሶማሌን ባንዲራ ይዘው እንባ እየተራጩ ነው!!
#Fast_Growing_Ethiopia
#ጃዉሳ_ይወቀጣል
#መከላከያችን_መከታችን
#ቀይባህር_ህልውናችን
#ቂርቆስን_የአዲስአበባ_የብልፅግና_ተምሳሌት የሚያደርጉ የንቅናቄ ተግባራት ተጠናክረው ቀጥለዋል።
ቂርቆስ ክፍለ ከተማን ስማርት ክፍለ ከተማ የማድረግ፣ የስራ ዕድል የማስፋት፣ ምርታማነትን የማሳደግ፣ ልማት ትሩፋትን አጠናክሮ የማስቀጠል፣ የኑሮ ውድነትን የማረጋጋት፣ ቂርቆስን ፅዱ፣ ውብ እና ለመዝናኛ እና ለኑሮ ምቹ ማድረግ የሚያስችሉ የቀጣይ ንቅናቄ እቅድ ለአመራሩ ይፋ ተደርጓል።
https://twitter.com/ProsperityKera
#ቂርቆስን_የአዲስአበባ_የብልፅግና_ተምሳሌት የሚያደርጉ የንቅናቄ ተግባራት ተጠናክረው ቀጥለዋል።
ቂርቆስ ክፍለ ከተማን ስማርት ክፍለ ከተማ የማድረግ፣ የስራ ዕድል የማስፋት፣ ምርታማነትን የማሳደግ፣ ልማት ትሩፋትን አጠናክሮ የማስቀጠል፣ የኑሮ ውድነትን የማረጋጋት፣ ቂርቆስን ፅዱ፣ ውብ እና ለመዝናኛ እና ለኑሮ ምቹ ማድረግ የሚያስችሉ የቀጣይ ንቅናቄ እቅድ ለአመራሩ ይፋ ተደርጓል።
https://twitter.com/ProsperityKera
ድዋን ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የወጣቶች ንቅናቄ በይፋ ተጀመረ።
የሰላም ሚኒስቴርና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ ያዘጋጁት መድረክ በሰላምና ሀገረ መንግስት ግንባታ የወጣቶችን ተሳትፎ ማሳደግ አላማ ያደረገ ነው ተብሏል።
የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ከይረዲን ተዘራ ባደረጉት ንግግር፤ በንቅናቄው ወጣቶች በተለይም ከታችኛው የመንግስት መዋቅር ጀምሮ በሀገራዊ ማንነት፣ እሴቶችና ሀገራዊ ጥቅምን የተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ብለዋል።
የንቅናቄው አላማ በሰላምና ሀገረ መንግስት ግንባታ የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ይበልጥ ለማሳደግ መሆኑንም ገልጸዋል።
የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሙና አህመድ፤ አድዋ ኢትዮጵያውያን በጋራ ያስመዘገቡት ድል እና የገዘፈ ትርጉም ያለው ምንጊዜም የማይደበዝዝ ታሪክ መሆኑን ተናግረዋል።
በመሆኑም ይህንን ደማቅ የታሪክ አሻራ የአንድነትና የአብሮነት መንፈስን በማጠናከር ለትውልድ ማስተላለፍ ተገቢ ስለመሆኑ አንስተዋል።
ቀናና ብሩህ አስተሳሰብን በመላበስ ለሰላም እና አገረ መንግስት ግንባታ የሚጠበቅባቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባም አመልክተዋል።
በዛሬው የንቅናቄ መርሃ ግብር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አመራሮች እንዲሁም የክልሎች እና የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተወካዮች ታድመዋል።
ሀገር አቀፉ የወጣቶች ንቅናቄ እስከ አድዋ በዓል ዋዜማ የሚቆይ መሆኑም ተገልጿል።
https://twitter.com/ProsperityKera
የህብረተሰቡን ጥያቄ ለመመለስ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊንቀሳቀስ ይገባል - አቶ ሽመልስ አብዲሳ።
የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለማሸነፍና የህብረተሰቡን ጥያቄ ለመመለስ አመራሩ በቁርጠኝነት ሊንቀሳቀስ እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ።
የክልሉ የመንግስትና የፓርቲ የስድስት ወራት አፈፃፀም ግምገማ በአዳማ መካሄድ ጀምሯል፡፡
በዚህ ወቅት ርዕሰ መስተዳድሩ ባደረጉት ንግግር፥ እስካሁን በክልሉ ለመጣው ለውጥ በርካታ አመራሮች የህይወት መስዋዕትነት ጭምር መክፈላቸውን አንስተዋል።
በመሆኑም አሁን ያለው አመራር አስተማማኝ ሰላም ለማምጣት እንዲሁም ህብረተሰቡ በተደጋጋሚ የሚያነሳውን ችግር ለመፍታት በቁርጠኝነት መስራት ይገባል ሲሉም ነው ያሳሰቡት።
ግምገማው ቀጣይ ጠንካራ ስራ ለመስራት የሚያግዝ በመሆኑ በግልፅና በጥልቀት ሊካሄድ ይገባል ብለዋል።
በተመሳሳይ በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ፥ አመራሩ ስለፓርቲው በእኩል ግንዛቤ እንዲኖር ማድረግ ከግምገማው መድረክ ይጠበቃል ነው ያሉት።
ጥንካሬና ክፍተትን በመለየት የመስራትና የማስፈፀም አቅምን ልናሳድግ ይገባል ያሉት አቶ ፍቃዱ፥ አመራር የሚመዘነው ችግርን በማውሳትና የተገኘውንም ጥቂት ውጤት በማጉላት ሳይሆን ቀጣይነት ያለው ሰላምና ልማት ማረጋገጥ ሲችል ነው ብለዋል።
እንዲሁም ለህዝባችን የገባነው ቃል መፈፀም አለብን ሲሉም ነው አጽንዖት ሰጥተው የተናገሩት።
አሁን ላይ እንደ ክልል የፖርቲውን የስድስት ወራት አፈፃፀም ሪፖርት እየቀረበ ነው።
https://twitter.com/ProsperityKera
ተደምረን የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ እያሳካን እንቀጥላለን!
https://twitter.com/ProsperityKera
Ida'amnee imala badhaadhina Itoophiyaa milkeessaa itti fufna!
© Abiy Ahmed Ali (phd)
FDRE 🇪🇹 PM
እንደምን አደርሽ #አዲስአበባዬ 👌🇪🇹👌🇪🇹👌🇪🇹
https://twitter.com/ProsperityKera
ለአቶ ደመቀ መኮንን የተደረገ የክብር ሽኝት 🙏
https://twitter.com/ProsperityKera
በከተማችን የተጀማመሩ ስራዎች እንዲሰፉ ዘርፉ አበረታች ጥረቱን እንደሚያጠናክር ተጠቆመ
በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የህዝብ ግንኙነት እና ሚዲያ ዘርፍ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች በ6 ወራት አፈፃፀም እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ መክረዋል።
በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የህዝብ ግንኙነት እና ሚዲያ ዘርፍ ሀላፊ ዶ/ር ሚኤሳ ኤለማ ያለፉትን ስድስት ወራት የህዝብ ግንኙነት እና የሚዲያ ስራዎች አስመልክተው እንደተናገሩት አገር የሚገነቡ፣ የህዝባችንን አብሮነት የሚያጠናክሩ የፓርቲያችንን እሳቤዎች እንዲሰርፁ እና የከተማችን የልማት ስራዎች እንዲስፋፉ በተደረገው ቅንጅታዊ ጥረቶች አበረታች ስኬቶች ቢመዘገቡም ተነሳሽነትን የሚጨምሩ እንጅ የሚያኩራሩ አለመሆናቸውን አስገንዝበዋል።
በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የህዝብ ግንኙነት እና ሚዲያ ዘርፍ ም/ሀላፊ አቶ ወንዱ አሰፋ ባለፉት ስድስት ወራት በየደረጃው የሚገኘው የዘርፉ አመራር በየሳምንቱ በአካል በመገናኘት ስራዎችን በመገምገምና ግልፅ አቅጣጫዎችን ቆጥሮ በመውሰድ በተደረገው ጥረት ውጤታማ ተግባሮች መከናወናቸውን አስረድተዋል።
በተቋም አቅም ለመስራት የተጀማመሩ የአቅም ግንባታ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የጠቆሙት አቶ ወንዱ የከተማችን የልማት ስራዎች እንዲሰፉ እና የህዝባችን የወል ትርክት እንዲዳብር ለላቀ ውጤት በጋራ መረባረብ እንደሚገባ አመላክተዋል።
በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የህዝብ ግንኙነት እና ሚዲያ ዘርፍ ም/ሀላፊ አቶ ዘሪሁን ገ/መድህን በበኩላቸው የተመዘገቡ ስኬቶች ሁሉም ባለድርሻ አካል አሻራውን በማሳረፍ በመሆኑ በቀጣይም ቅንጅታዊ ጥረቶችን ማጠናከር ይገባል ብለዋል።
በውይይቱ ላይ የዘርፉ ክ/ከተሞችም በግማሽ ዓመቱ ያከናዎኗቸውን አንኳር ስራዎች ያቀረቡ ሲሆን የፓርቲያችን እሳቤዎች የህዝቡን ህይወት እንዲቀይሩ በየደረጃው የሚገኘው አመራር ተናቦ በመስራቱና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር የተቀናጀ ጥረት በመደረጉ የሚጨበጥ ስኬት መመዝገቡን አስረድተዋል።
የፓርቲያችን ፖሊሲዎች፣ ፕሮግራሞች እንዲሁም ማኒፌስቶዎች በተግባር እንዲተረጎሙ በቀጣይም የህዝብ ግንኙነትና የሚዲያ ስራዎችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የጠቀሱት የውይይቱ ተሳታፊዎች የድጋፍ እና ምዘና ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባም ገልፀዋል።
https://twitter.com/ProsperityKera
የተቋማትን ቅንጅታዊ ስራዎች በማጠናከር የከተማችንን የብልፅግና ተምሳሌትነት በተግባር ማረጋገጥ እንደሚገባ ተጠቆመ
በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ዘርፍ እና የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በአመለካከት ቀረፃ ላይ በጋራ መስራት በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ዙሪያ የሚዲያ አመራሮች እና በጎ የማህበረሰብ አንቂዎች በተገኙበት መክረዋል።
በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የህዝብ ግንኙነት እና ሚዲያ ዘርፍ ሀላፊ ዶ/ር ሚኤሳ ኤለማ የወል ትውስታዎች ለጋራ አገራዊ ግንባታ በሚል ርዕስ በውይይቱ ላይ ባቀረቡት ግንዛቤ ማስጨበጫ ሚዲያ ያለፈውን ከአሁኑ በማቀናጀት እና መጪውን በማመላከት የከተማችንን የብልፅግና ተምሳሌትነት በተግባር ለማረጋገጥ ድርሻው የማይተካ መሆኑን አስረድተዋል።
የህዝብ ግንኙነትና የሚዲያ ስራዎች ብሔራዊ ተርክትን መትከል እና ብሔራዊ ጥቅምን ማረጋገጥ ላይ ሊያተኩሩ እንደሚገባ ያስገነዘቡት ሀላፊው ረጅም ዘመን ያስቆጠረ ሀገረ መንግስት እና ብሔረ መንግስት፣ አድዋን የመሳሰሉ የጋራ ድሎች፣ ገዳን የመሳሰሉ የመንግስት አስተዳደር ስርዓቶች፣ ተወራራሽ ቋንቋዎች፣ ለአገር ሰላም ሰፊ ድርሻ ያላቸው የሽምግልና ስርዓቶች፣ የወል ባህሎች እና ታሪኮች ያሏትን አገራችንን ወደ ብልፅግና ለማሸጋገር አወንታዊ ከሆኑ የወል ትውስታዎች ላይ ማተኮር እንደሚገባ አብራርተዋል።
የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደሳለኝ ጴጥሮስ በውይይቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት አካዳሚው በስልጠና፣ በትምህርትና ምርምር፣ በማማከር እና በማህበረሰብ አገልግሎት ተልዕኮውን ለመወጣት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀዋል።
የዲፕሎማሲ ከተማ በሆነችው አዲስ አበባ እየተከናወኑ የሚገኙ ግዙፍ የልማት ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ በህዝብ ግንኙነትና ሚዲያ ዘርፍ መልካም ጥረቶች መጀመራቸውን የጠቆሙት ዶ/ር ደሳለኝ በአመለካከት ቀረፃው የሚደረጉ ቅንጅታዊ ጥረቶችም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስረድተዋል።
አቶ ደርቤ ፈለቀ የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር በበኩላቸው አካዳሚው በወጣቶች እና በሴቶች ህይወት መሻሻል፣ በመልካም አስተዳደር እና በሌሎች ዘርፈብዙ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጋቸውን የአመለካከት ቀረፃ ስራዎች ከህዝብ ግንኙነትና የሚዲያ ዘርፍ ጋር በመቀናጀት እንደሚያጠናክር አስረድተዋል።
ህብረ-ብሔራዊ አንድነትን ማጠናከር፣ የወል ትርክትን መትከል፣ ለብሔራዊ ጥቅም መቆም እና መሰል ጉዳዮች ፋይዳቸው ካለምንም ልዩነት ለሁሉም በመሆኑ ሁሉም ዜጋ በአንድነት በመቆም ታሪካዊ አሻራውን ሊያሳርፍ እንደሚገባ የውይይቱ ተሳታፊዎች ገልፀዋል።
https://twitter.com/ProsperityKera
Imalli Badhaadhinaa Karoora Xiiqiin Dabaalamee Injifannoo Keenya Olkaasa!
https://twitter.com/ProsperityKera
https://twitter.com/ProsperityKera
እናመሠግናለን ከልብ 🙏🙏🙏
https://twitter.com/ProsperityKera
እናመሠግናለን ከልብ 🙏🙏🙏
ቻርጅ ሳይደረግ ለ50 ዓመታት የሚያገለግለው ባትሪ
የቻይና ኩባንያ ቤታቮልት “ቢቪ100” የተሰኘ አቶሚክ ባትሪን ያስተዋቀ ሲሆን፤ ባትሪው ለ50 አመታት ያለምንም ሃይል መሞላት (ቻርጅ መደረግ) አገልግሎት ትሰጣለች ተብሏል።
በተደጋጋሚ ሃይል መሞላት (ቻርጅ መደረግ) የማትፈልገው አነስተኛ ባትሪ ለስማርት ስልኮችም ሆነ ለድሮኖች ሁነኛ የሃይል ምንጭ ትሆናለች ተብሏል
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ 👇 ይመለከቱ፤ https://bit.ly/3Sb5Dvm
''የኮሙኒኬሽን ስራዎቻችንን በማጠናከር የክፍለ ከተማዋን ገጽታ በመገንባት ልማትን እናፋጥናለን'' - ወ/ሮ ሲፈን ባዩ - የልደታ ክፍለ ከተማ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ
ጥራቱን የጠበቀ መረጃን በፍጥነት ለማህበረሰቡ ተደራሽ በመደረጉ ሀሰተኛ መረጃን መቀነስ ተችሏል ሲል የልደታ ክፍለ ከተማ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ገለጸ።
ጽ/ቤቱ የ6 ወር አፈጻጸሙን ከክ/ከተማ ከወረዳና ከባለድርሻ አካላት ጋር የጋራ አድርጓል።
የጽ/ቤቱ ኃላፊ ወ/ሮ ሲፈን ባዬ እንደገለፁት በ6 ወራቱ በክ/ከተማችን የሚከናወኑ ማህበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በመከታተልና በተለያዩ የመረጃ ማሰራጫዎች ለማህበረሰቡ ተደራሽ ለማድረግ የቴክኖሎጂ አጠቃቀማችን ትልቅ ሚና መጫወት ችሏል ብለዋል።
የተለያዩ የሀሰተኛ መረጃዎች በማሰራጨት ህብረሰቡ እንዳይረጋጋና ሀገሪቷም ሰላሟንና ጸጥታዋን እንዳታረጋግጥ ተግዳሮት እየሆነ ይገኛል ያሉት ኃላፊዋ ጽ/ቤቱም ከተለያዩ የወረዳና የክ/ከተማ አመራሮችና ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት በሚያደርሰው ትክክለኛ መረጃ የሀሰተኛ መረጃ እንዲቀንስ ማድረግ ተችሏል በቀጣይም የተሻለ መረጃን በጥራት በመስራት ለማህበረሰቡ ተደራሽ እናደርጋለን ብለዋል።
ኃላፊዋ አክለውም የምናስተላልፋቸው መልዕክቶችም የህዝቡን የልማት ተሳትፎ የሚያጎለብቱ እና በመንግስትና በህዝብ መካከል ያለው የልማት ትስስር እንዲጠናከር የሚያደርጉ ሊሆን ይገባል ብለው የመረጃና የኮሙኒኬሽን ስራዎቻችን ለሃገርና ለትውልድ ግንባታ ለማዋል የዘርፉ አመራር፣ባለሙያዎችና ማህበረሰብ አንቂዎች ተግተው መስራት አለባቸው በማለት አክለው ገልፀዋል።
ተሳታፊዎቹም ጽ/ቤቱ በ6 ወር ያከናወናቸው የኮሙኒኬሽን ስራዎች የሚበረታቱ ናቸው ብለው እኛ በቅንጅት መስራታችን አጠናክረን እንቀጥላለን ብለዋል።
https://twitter.com/ProsperityKera