prosperityfirst | Unsorted

Telegram-канал prosperityfirst - የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

1422

Subscribe to a channel

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የሸገር ደርቢ ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ በዱባይ ሊካሄድ ነው

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ዱባይ ከተማ እንደሚካሄድ ክለቦቹ አስታውቀዋል፡፡

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ክለቦች በሰጡት መግለጫ ÷በመጪው የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይ ከተማ ጨዋታቸውን እንደሚያካሂዱ ገልጸዋል፡፡

የሁለቱ ክለቦች የስፖርት ማህበራትም ከየካቲት 14 እስከ 17 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በሚኖራቸው ቆይታ የገቢ ማስገኛ ፕሮግራሞችን እንደሚያከናወኑ ተመልክቷል።

ውሳኔው ክለቦቹ ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን እንዲያገኙ ለማስቻልና በዘርፉ የኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ነው ተብሏል ።

የሁለቱ ክለቦችደርቢ ጨዋታ በቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት እንደሚኖረውም በመግለጫው ተጠቁሟል፡፡

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"በሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ አዲስ የተገነባውን ኡጋዝ ሚራድ አውሮፕላን ማረፊያን ዛሬ ወደ ሥራ አስገብተናል። አዲሱ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል እና አውሮፕላን ማረፊያ ፍትሐዊ የልማት ተደራሽነትን የሚያረጋግጥ እንዲሁም ምቹ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ነው" - Abiy Ahmed Ali ( ዶ/ር )
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ዓድዋ የሕብረ ብሔራዊ-አንድነት ዓርማ!

ዓድዋ ኢትዮጵያዊያን በብሔራዊ ገዥ ሀሳብ ሲሰባሰቡ ጠንካራ የማስተባበር፤ የመምራት፤ የመደማመጥና ፈተናዎችን በአብሮነት የመሻገር ችሎታ እንዳላቸዉ ያስመሰከሩበት ታላቅ ታሪክ ነው!

የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያዉያን ሁሉ የአርበኝነት አምድ የሆነ በእሳት ተፈትኖ የነጠረ በወጀብ የማይናወጥ ህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት የታነፀበት የብሔራዊ አርበኝነት ምሰሶ ነው! ዓድዋ የኢትዮጵያዊያን አይበገሬነት፤ ጀግንነት፣ ሕብረትና አንድነት በተግባር የተመሰከረበት የብሔራዊነት ምልክት፣ የወል ታሪካችን አርማ ነዉ!

ዓድዋ የብሔራዊነት ምሰሶ ነው ስንል ኢትዮጵያዊያን ከጫፍ ጫፍ በወል ተምመዉ ያስመዘገቡት ድል የጋራ ትናንትን ከነገ ጋር ማስተሳሰሪያ ገመዳችን መሆኑን የሚገልጽ ሀቅ ስለሆነ ነው!

ብሔራዊ ገዥ ትርክት ልክ እንደ ዓድዋ ድል ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ጉዳይ እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት እንዲኖራቸው የሚያስችል ሲሆን ኢትዮጵያ በሁሉም መስክ በተሰናሰነ የብሔር-ብሔረሰቦች ላብ እና ደም ድምር ዉጤት የተገነባችና በወል ጥረቶቻቸው የምትበለጽግ ሀገር ናት።

ዓድዋ ብዝሃነትን ያከበረ፣ አብሮነት ለሁለንተናዊ ድል ወሳኝ መሆኑን የሚያሳይ ለኢትዮጵያ ክብርና የግዛት አንድነት በተከፈለ የጋራ መስዋትነት የተገኘ የኢትዮጵያዊያን የወል ድል ነው።

መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ታላቁ የዓድዋ ገድል የደመቀበት ተበታትነው የነበሩ የታሪክ ማስረጃዎች የተሰበሰቡበትና የተረሱት የታወሱበት ነው ብለዋል።

በዓድዋ ጦርነት ኢትዮጵያውያን ልዩነትን ወደ ጎን በመተው በአንድነት ወደ ዓውደ ውጊያው ተምመዋል ያሉት ከንቲባዋ በዚህም የጥቁር ሕዝቦች ሁሉ የነፃነት ቀንዲል የሆነውን የዓድዋ ድልን አስመዝግበዋል ብለዋል።

መታሰቢያው የታሪክና ትርክት ክፍተትን ከመሙላት ባለፈም ስብራትን የሚጠግን እንደሚሆን እናምናለን ብለዋል።

የዓደዋ ድል መታሰቢያ ጀግኖችን በሚገባቸው ከፍታ ያስቀመጠ መሆኑን ጠቅሰው ትውልዱ በአንድነት ሆኖ ማሸነፍንና የሀገር ፍቅርን የሚማርበት መሆኑንም ገልፀዋል።

የዓድዋ ድል መታሰቢያ መላ ኢትዮጵያውያን በአንድ ቋንቋ እንዲግባቡ የማድረግ ኃይል ያለው መሆኑን በመግለጽ ትናንትን ከዛሬ ዛሬን ከነገ የሚያስተሳስር ድልድያችን በመሆኑ የመጪው ትውልድ ስጦታችን ነው ብለዋል።

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

እንግዶች በዛሬው ዕለት ወደ ሚመረቀው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየደረሱ ይገኛሉ

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ!
estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp
የዛሬዋ የእረፍት ቀን በእውነትም የእረፍት ቀን እንድትሆንላችሁ ከፈለጋችሁ ከሃሳባችሁ ያላወጣችሁትን ነገር ከስሜታችሁ ማውጣት እንደማትችሉ አስታውሱ፡፡

ስለዚህ ስሜታችሁ እንዲረጋጋ ከፈለጋችሁ ሃሳባችሁን አጣሩ፣ አረጋጉ፡፡

1.  ስሜታዊ ስለሚያደርጋችሁ ሰው ማሰብን ሆን ብላችሁ ማቆምን ተለማመዱ፡፡

2.  ስሜታዊ ስለሚያደርችሁ ከዚህ በፊት ስለሆነባችሁ ደስ የማያሰኝ ሁኔታ ማሰብን ሆን ብላችሁ ማቆምን ተለማመዱ፡፡

3.  የምትሰሙትን ነገር ሆን ብላችሁ መቆጣጠርንና መምረጥን ተለማመዱ፡፡

4.  የምታዩትን ነገር ሆን ብላችሁ መቆጣጠርንና መምረጥን ተለማመዱ፡፡

ያልተቆጣጠርነው ሃሳብ ወደ ስሜት፣ ያልገራነው ስሜት ደግሞ ወደ ተግባር መለወጡ አይቀርም፡፡

ይህ የእሳቤን ንድፍና ሂደት የመቀየር ጅመሬ ከባድ ቢመስልም ሳናቋርጥ ካደረግነው ለውጥ ማየታችን አይቀርም፡፡

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#የታከመ_ስብራት
ዘጋቢ ፊልም 👏👏👏

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ነገ የሚመረቀው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬም በምስል 👇

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ዓድዋ የመደመር ተምሳሌት የአርበኝነት ብርሃን ፈንጣቂ!

ኢትዮጵያዊያን በጋራ ያሳካናቸው በዓለም ዓደባባይ ከፍ ብለን በኩራት እንድንራመድ የሚያደርጉ ታሪካዊና ማህበራዊ መስተጋብሮች አሉን። የታሪካችን አሻራ ከሆነውና ብዝሃነታችን የጥንካሬያችን መሰረት መሆኑ ከተመሰከረበት አኩሪ ታሪኮቻችን አንዱ እና ዋናው የዓድዋ ድል ነው። ዓድዋ ኢትዮጵያዊያን በህብረት ከጫፍ ጫፍ ተመው በአብሮነት ደምና አጥንታቸውን የገበሩበት የሕብረ ብሔራዊ አንድነት ዓርማና የአርበኝነትት ፅናት የታተመበት የድል ብርሃን ፈንጣቂ ነው።

ዓድዋን ከፍ አድርገን እንድናከብረው ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ ድሉ የሁላችንም መሆኑ ነው። ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ጫፍ እስከ ጫፍ በመትመም ላቡን አፍሶ፣ ደሙን ገብሮና አጥንቱን ከስክሶ እንደየአቅሙ ዋጋ ከፍሏል። ብሔራዊ አርበኞቻችን በመደመር ተጠራርተው በወንድማማችነትና እህትማማችነት በህብር ዘምተው በአብሮነት ለሀገር ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት ሲሉ ዋጋ ከፍለዋል። አያት ቅድመ አያቶቻችን የመደመርን ዕሳቤ በተግባር ኑረውት የአብሮነትን ሀያልነት በመጠቀም የአርበኝነትን ዋጋ ከፍለው አሳይተውናል።

ብሔራዊ አርበኝነት ከተናጠል እውነት ይልቅ ለወል ዕውነት መቆም፣ በሰፈር አስተሳሰብ ከመታጠረ በተለየ መልኩ ሀገራዊ ዕይታን ማስፋት፣ ለብቻ ከመሮጥ በጋራ ተደምሮ በአብሮነት ማሸነፍ የሚቻል መሆኑን ከዓድዋ ድል በላይ ተምሳሌት ሊኖር አይችልም። ለዚህም ነው ፓርቲያችን ብልጽግና መደመር አገራዊ አስተሳሰብ ላይ የተቃኘ የኢትዮጵያዊያንን የተጋመደና የተሰናሰነ ታሪክና ማንነታዊ መገለጫ ዕውነታዎችን ያካተተ ሀገርኛ የብልጽግናችን መዳረሻ መንገድ ነው የሚለው።

መደመር ብሔራዊ አርበኝነትን በመትከል ለኢትዮጵያ ታላቅነት መዳረሻ መንገድ የብልጽግናችን መስመር ነው። ይህንን እውነታ ለማሳየት ከዓድዋ ድል በላይ ምስክር ሊሆን የሚችል ሀቅ ሊኖር አይችልም፡፡ ስንደመር በአስደማሚ ሁኔታ ዓለም የሚመሰክረው ድሎችን በሁሉም መስክ ማስመዝገብ እንችላለን። ዐድዋ የሁላችን ድምር የአርበኝነት አርማ ነው የምንለውም በዚህ ምክንያት ነው።

ዓድዋ የእኛ የኢትዮጵያዊያን የመደመር ትሩፋታችን ነው። ዓድዋ የግለሰብ አይደለም፤ ዓድዋ የቡድንም አይደለም፤ ዓድዋ ሁላችንም የመደመር ውጤት ነው። ድሉ በመላው ኢትዮጵያዊያን የጋራ መስዋዓትነት እውን የሆነ ለሁላችን ከጀግኞች አርበኞቻችን የተበረከተ ውድ ስጦታችን ነው። ዓድዋ በቋንቋ የማይግባቡን አግባብቶ በአንድ አውድ ያገናኘ፣ በሀይማኖት የማይመሳሰሉን ገመድ ሆኖ ያስተሳሰረ እና የመደመርን ትርጉምና ዋጋ በተግባር ያረጋገጠ የህብረብሔራዊ አንድነት ተምሳሌታችን ነው።

የዐድዋ ድል ለኢትዮጵያውያን ብዙ ትርጉም ያለው አዲሱ ትውልድ የህብረብሔራዊ አንድነትን የላቀ ዋጋ የሚማርበት ለሰላም፣ ለልማት፣ ለፍቅር፣ ለአንድነት፣ ለጽናት፣ ለጀግንነት፣ ለክብርና ልዕልና የሚሆን ስንቅ ነው። ይህ ዕንቁ አንጡራ ሀብት በማይከፋፈል ህብረ_ ብሔራዊነት፣ በማይጠቀለል አንድነት ጸንተን እንድንኖርና መደመር የጥንካሬ የአሸናፊነት መንገድ መሆኑን እንድንረዳ ያደረገ የድል ብርሃን ፈንጣቂ ታሪካችን ነው።

ዓድዋ የብሔራዊ አርበኝነት ውጤት፣ የአብሮነት ጥንካሬ፣ የወንድመማችነትና እህትማማችነት መገለጫ፣ የህብረ-ብሔራዊ አንድነት ድምቀት እና የመደመር ማሳያ ተምሳሌት ነው።

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለቻይና ሕዝብ እና መንግሥት እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"በሰው ተኮር ፖሊሲዎቻችን ዋልታነት የብልፅግና ጉዟችን በሙሉዕነት ይሳካል"

ክቡር አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት አስተዳደር ዘርፍ ሀላፊ።

የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት በጋምቤላ ክልል ለአረጋውያን እና ለአቅመ ደካሞች ያስገነባቸውን ቤቶች በዛሬው እለት ለተጠቃሚዎች አስተላልፏል።

በመርሀ ግብሩ ላይ የብልፅግና ፓርቲ አስተዳደር ዘርፍ ሀላፊ ክቡር አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር፣የብልፅግና ፓርቲ ጋምቤላ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ አሸኔ አስተኔን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች ተገኘተዋል።

ፓርቲያችን ብልፅግና በሰው ተኮር ፖሊሲው ትኩረት ካደረገባቸው አንኳር ጉዳዮች መካከል የአቅመ ደካሞች እና አረጋውያንን ቤቶችን ማደስ ሲሆን በዚህም በርካታ ዜጎች ተጠቃሚ መሆን ችለዋል።

በውጤቱም በዜጎች ዘንድ ተስፋ የሚጭሩ ፣የኑሮ ሁኔታን የሚያሻሽሉ፣ከአስከፊ የህይወት ደረጃ የሚያሻግሩ ስኬቶች ሊመዘገቡ ችለዋል።

በዛሬው እለትም በጋምቤላ ክልል ለአቅመ ደካሞች እና አረጋውያን የተላለፉ ቤቶች የሰው ተኮር ፖሊሲያችን ሁነኛ መገለጫዎች ሲሆኑ የፓርቲያችን ዋና ፅ/ቤት ማኔጅመንት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በከፍተኛ ፍጥነት እና ጥራት ተገንብተው ለተጠቃሚዎች ተላልፈዋል።

የመርሀ ግብሩ የክብር እንግዳ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት አስተዳደር ዘርፍ ሃላፊ ክቡር አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ፓርቲው ካለው ሀብት ላይ ቀንሶ በዛሬው እለት ሰርቶ ያስተላለፋቸው ቤቶች በመርህ ደረጃ የተቀመጡ የፓርቲያችን ፖሊሲዎች በተግባር መሬት ላይ ሲወርዱ ውጤታማ እንደሆኑ አመላካች መሆኑን ጠቅሰዋል።

ደረጃውን በጠበቀ መስፈርት የተገነቡት ቤቶች መፀዳጃ ፣ማብሰያ ክፍሎች እና ሙሉ የቤት እቃ የተሟላላቸው እንደሆነ እና በቀጣይም አቅም በፈቀደ መጠን ተግባራቱን ወደ ሁሉም ክልሎች ለማዳረስ ሰፋፊ ስራዎች እንደሚሰሩ ገልፀዋል።

ጋምቤላ ክልልን በልዩነት የተመረጠበት ምክንያትም እንደ ሀገር የጀመርነው የህብረ ብሔራዊነት ጉዞ ይበልጥ ለማጠናከር እና ሁሉም ክልሎች በፍትሀዊነት የፓርቲያችን ፖሊሲ ትሩፋቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል እንደሆነ ተናግረዋል።

በሰው ተኮር ፖሊሲዎቻችን ዋልታነት የብልፅግና ጉዟችን በሙሉዕነት ይሳካል ያሉት ክቡር አምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር የቤቶቹ ግንባታ የተሳካ እንዲሆን አስተዋፆ ላደረጉ አካላት በብልፅግና ፓርቲ ስም ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

#prosperity
estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

‘ፀሐይ’ በሀገሯ
'Tsahaay' biyyasheetti
‘Tsehay’ back in Ethiopia

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

አዳማ፣ አሰላ፣ ቢሾፍቱ፣ ሰንዳፋ በኬ፣ ባቱ

ህብረብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና በሚለዉ መሪ ቃል የሚደረገዉ ህዝባዊ ዉይይት ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ሃያ ከተምች ተጀምሯል።

የዚህ ህዝባዊ ዉይይት ዋና ዓላማ ምዕላተ ህዝቡ ሀገራዊ፣ ክልላዊ እና አካባቢያዊ የፖለቲካ፣ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ሰላማዊ ሁኔታን በመረዳት እስካሁን የተመዘገቡት ሁለንተናዊ ድሎች ፀንተዉ እንዲቀጥሉ፤ ከኋላ ቀር የፖለቲካ ባህል የመነጩ ተግዳሮቶች እና እዳዎቻችን በጋራ ትግል አልባት አንድያገኙ የድርሻዉን አንዲወጣ ለማስቻል ነዉ።

ይህ ህዝባዊ ዉይይት ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ያሳተፈ ሲሆን በፌደራልና ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች አንዲመራ ተደረጓል። በተለይም የሌላ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ህዝባዊ ዉይይቱን እንዲመሩ መደረጉ ሀገራዊ የወል ተግዳሮቶቻችንና እድሎችን በመረዳት ዕዳዎቻችንን ወደ ምንዳ ለመቀየር በጋራ እንድንረባረብ አስቻይ ሁኔታን ከመፍጠሩም በላይ ህብረብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነትን ከማፅናት አንፃር ጉልህ ድርሻ ይኖረዋል።

#ህብረብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የሸገር ደርቢ ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ሊካሄድ ነው።

ጨዋታውን የካቲት 16/2016 ዓ.ም በዱባይ ለማካሄድ ቀን ተቆርጦለታል።

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ኢትዮጵያ የተባለችው አውሮፕላን ዛሬ ሞተር እያሞቀች ነው። ከጥቂት ጊዜያት በኋላ ማኮብኮብ ትጀምራለች። ከዚያ በኋላ መብረር ትጀምራለች። አሙቃ ሳትጨርስ፣ ማኮብኮብ ሳትጀምር፣ መብረር ሳትጀምር መሳፈር ብትችሉ መልካም ነው። አንዴ መብረር ከጀመረች ግን ማሳፈር ትቸገራለች!!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ዋቢ ሸበሌ ወንዝን በመጠቀም በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን ቤርዓኖ ወረዳ እየተሠራ ያለውን የመስኖ ግብርና ሥራ ዛሬ ተመልክተናል። የግብርና ዘርፍ ስብራታችንን ለመጠገን የጀመርነው ጉዞ ውጤታማ ስለመሆኑ አካባቢው አንዱ ማሳያ ነው።

Hojii qonna jallisii Naannoo Somaalee, Godina Shabalee, Aanaa Beraanootti Laga Waabii Shabaleetti fayyadamuudhaan hojjetamaa jiru har'a daawwanneerra.Imalli caba keenya damee qonnaatiin jiru fayyisuuf jalqabne milkaa'aa ta'uusaaf naannichi agarsiiftuu tokkodha.

Today, we observed the land being irrigated in the Berano district of the Shebele zone in the Somali region, utilizing the Wabi Shebele river. This thriving environment is a testament to the success of our efforts to rejuvenate the agricultural sector.
estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ሀሳቡም፣ ስራውም፣ ድሉም የሁላችን ነው።
Yaadnisaas, hojiinsaas, injifannoonsaas kan hunda keenyaati.

© Abiy Ahmed Ali (phd)
FDRE 🇪🇹 PM

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ፀጥ ብሎ የጮኸ ቀን 👌👌👌
ከፒያሳ የፈነዳው ደስታ ራሳችንን አዳማ ቢያሳድረን 🤫
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰላም እደሩልን

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የዓድዋ ድል መታሰቢያ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡

በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ እንዲሁም የሁለቱ ምክር ቤቶች አፈ-ጉባዔዎችን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ከዓድዋ ድል መታሰቢያው ሥር የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል፡፡
estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ሸብ ረብ አለች ምድር
👌👌👌👌👌👌

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የዓድዋ ድል መታሰቢያ

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"የታከመ ስብራት" የተሰኘ ስለ ዓድዋ ድል የሚዘክር ዶክመንተሪ ዛሬ ማታ በእነዚህ ሚዲያዎች ይተላለፋል።

ይከታተሉ 🙏

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የዓድዋ ድል የፓን አፍሪካኒዝም መሰረት!

አፍሪካውያን እህት ወንድሞቻችን ሉዓላዊነታቸው ተገፎ በቅኝ ግዛት ቀንበር ሲማቅቁ ስለነበር በመስዋዕትነታቸው ያረጋገጡትን ነፃነት በየዓመቱ ይዘክሩታል። በአርበኞቻችን አይበገሬነት፣ ጀግንነት እና ህያው መስዋዕትነት ኢትዮጵያውያን የምናከብረው ግን የድል በዓል ነው።

ኢትዮጵያውያን አርበኞች ያወረሱን ነፃነትን ብቻም ሳይሆን ድልን ጭምር ነው፤ አለመገዛትን። አያት ቅድመ አያቶቻችን የቅኝ ገዥዎችን የመከፋፈል ሴራ ወደ ጎን በማለት አንድነታቸውን በማጠናከራቸው ለወራሪው ሀይል አልተገዙም፤ ሉዓላዊነታቸውንም አላስደፈሩም።

የአርበኞቻችን አይበገሬነት የፓንአፍሪካኒዝም አስተሳሰብን በመውለድ አፍሪካውያን በተባበረ ክንዳቸው ቅኝ ገዥዎችን እንዲታገሉም መሰረት ጥሏል።

በመላው ዓለም የነበሩ ጥቁሮችም ለእኩልነት፣ ለፍትህ እንዲሁም ለነፃነት የተደራጀ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ በኢትዮጵያውያን አርበኞቻችን የተመዘገበው የአድዋ ድል ሚና ቀላል እንዳልነበር ታሪክ ይነግረናል።

የኢትዮጵያዊያን የአርበኝነት ተጋድሎ ሉዓላዊነቷ ያልተደፈረች ነፃ አገር ለትውልድ ከማስረከብ ባለፈ ለመላው አፍሪካ፣ ለመላው ጥቁር ህዝቦች እንዲሁም ለፍትህ ለቆመ የሰው ልጅ ሁሉ ምሳሌ ለመሆን የተከፈለ መስዋዕትነት ነው። ኢትዮጵያ በየዘመኑ ለአፍሪካውያን እህት ወንድሞቻችን ነፃነት፣ እኩልነት እና አንድነት ዋጋ ከፍላለች።

አፍሪካውያን በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክርቤት እንድትወከል፣ አፍሪካውያን ችግሮቻቸውን ካለማንም ጣልቃ ገብነት በራሳቸው በአፍሪካውያን እንዲፈቱ እንዲሁም በሌሎች አህጉራዊና ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ትስስር እና የሰላም ጉዳዮች ኢትዮጵያ የሚጠበቅባትን ለመወጣት በማይዋዥቅ አቋም ላይ መሆኗም ለሁሉም ግልፅ ነው።

የአድዋ ድል የመላው ጥቁር ህዝቦች ሁሉ ድል በመሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ድሉ ከትውልድ ትውልድ እንዲዘከር ለማድረግ የፓን አፍሪካኒዝም አስተሳሰብም ዳግም እንዲያንሰራራ ጥበብንና ታሪክን አጣምሮ የያዘውን ግዙፉን የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ገንብቷል።

የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ፣ የዲፕሎማቶች መናኸሪያ፣ የኢትዮጵያዊያን ህብር ዜማ የሆነችው አዲስ አበባ የአድዋን ድል ከፍ አድርጋ በመዘከር ለብሔራዊነት መዳበር የሚጠበቅባትን ትወጣለች!

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ዓድዋ ኢትዮጵያዊያን ተደምረን ያስመዘገብነው ምንዳችን ነው!

estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ መልዕክት።

በዛሬው ዕለት "ሕብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነት ለዘላቂ ሠላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና'' በሚል መርህ ቃል በክልላችን 20 ከተሞች ህዝባዊ ውይይቶች እየተካሄደ ነው።

ፓርቲያችን ብልፅግና በሁሉም የአገሪቱ ክፍል ህዝባዊ ውይይቶች እንዲደረጉ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር መወያየታችን ይታወሳል።

በዛሬው ዕለትም ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አረጋ ከበደና ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ርስቱ ይርዳው ጋር በመሆን በአዳማ ከተማ ከምስራቅ ሸዋ ዞንና ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር ህዝባዊ ውይይት እያካሄድን ነው።

በመላው ክልላችን በመካሄድ ላይ ያለው ይህ ውይይት የበጎ ሀሳቦች መፍለቂያ መድረክ ሆኖ በስኬት የሚጠናቀቅ እንደሚሆን ያለኝን ከፍተኛ እምነት ለመግለጽ እወዳለሁ።

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የአዲስ አበባ ፖሊስ አካዳሚ ለ 12ኛ ዙር በወንጀል እና የትራፊክ አደጋ ምርመራ ያሰለጠናቸውን ፓሊሶች አስመርቋል።

በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው፣ ምክትል ኮሚሽነሮች እንዲሁም የአካዳሚው አመራሮች ታድመዋል።

በዚህም በዛሬው እለት 324 ሰልጣኞች በአካዳሚው ማኔጅመንት ጸድቆ መርማሪ ፖሊስ ሆነው መመረቃቸውን ገልጸዋል።

ሰልጣኞች በቆይታቸው በርካታ እውቀት ማግኘታቸውን እንዲሁም የአካል ብቃት ስልጠና መውሰዳቸው ተመላክቷል።

በዚህም በወንጀል ምርመራ፣ በወንጀለኛ መቅጫ ህግ እንዲሁም በመርማሪ ፓሊስ ባህርያት፣ ክህሎት እና ስነ-ምግባር ላይ ስልጠና መውሰዳቸው ተገልጿል።

የአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው በዚሁ ወቅት እንዳሉት ፖሊስ ዋናው ተልዕኮ ወንጀልን መከላከል እና ወንጀል ከተፈጸመ በኋላ እውነትን በመፈለግ ተጠያቂ የማድረግ ነው ብለዋል።

ዘርፉ እውቀትና ክህሎትን የሚጠይቅ መሆኑን ገልጸው፤ ሰልጣኞች በቆይታቸው ባገኙት እውቀት ህዝባቸውን በታማኝነት ሊያገለግሉ እንደሚገባ አመልክተዋል።

የአዲስ አበባ ፓሊስ አካዳሚ ዳይሬክተር ረዳት ኮሚሽነር መኮንን አሻግሬ በበኩላቸው አካዳሚው ከአገራዊ ለውጡ ወዲህ በተሻለ ሁኔታ እራሱን ማደራጀቱን ገልጸዋል።

በዚህም ከተሰጠው ስራ በላቀ ሁኔታ ተልዕኮውን የሚወጣ ሆኖ መደራጀቱን ጠቁመዋል።

ሰልጣኞች በጥልቅ ዲሲፕሊን በንድፈ ሀሳብ እና በተግባር ስልጠና ሲወስዱ መቆየታቸውን ተናግረዋል።
estifopp" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@estifopp

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

መነሻውን መቀሌ አድርጎ ለጥፋት ሀይሎች አገልግሎት የሚውል 17 የጦር መገናኛ ከእነ ሙሉ አክሰሰሪያቸው በአለማጣ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋለ።

/channel/ProsperityFirst

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

እጅግ አለምን ያስደመመው የTucker Carlson Interviews Vladimir Putin ሙሉ ቃለምልልስ ቪዲዮ እነሆ።

Читать полностью…
Subscribe to a channel