prosperityfirst | Unsorted

Telegram-канал prosperityfirst - የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

1422

Subscribe to a channel

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የትውልድ ግንባታ ዙሪያ እየሰራን ካለነው ስራ ልምድ ለመቅሰም የተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች እና ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት የመጡ እንግዶችን ዛሬ ተቀብለናል::

አዲስ አበባ ህጻናትን ለማሳደግ ምርጥ አፍሪካዊት ከተማ ለማድረግ ግልፅ ራዕይ አስቀምጠን በዚያ ላይ በመመርኮዝ እስከ 2018 ድረስ ምንም ገቢ የሌላቸው 1.3 ሚሊዮን ሁሉን አቀፍ ሁለንተናዊ ድጋፍ የሚያገኙ ህጻናትን እና 330 ሺሕ የሚሆኑ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው እናቶችና ህጻናትን ማዕከል ያደረገ የተመጣጠነ ምግብ ፣ የትምህርት ፣ የጤና እና የስነ ልቦና ግንባታ ቀጥታ ድጋፍ እንዲያገኙ በማድረግ ላይ እንገኛለን::

ይህ የትውልድ ግንባታ ስራችን የሚተገበረው ከጽንስ ጀምሮ እስከ ስድስት ዓመት ባሉ ህጻናት ላይ ሲሆን እስከ አሁን ድረስ ለእናቶች የምክር አገልግሎት የሚሰጡ 5000 ባለሞያዎችን አሰልጥነን ወደ ስራ ያስገባን ሲሆን 4000 የሚሆኑ መምህራንን በቅድመ መደበኛ ሙያ በማሰልጠን ወደ ተግባር እንዲገቡ አድርገናል::

እስከ አሁን በተገኘ ውጤት ለሕጻናት ጤና አገልግሎት ምቹ እንዲሆኑ የጤና ተቋማትን ማሸጋገር፣ መምህራንን በማሰልጠን ሕጻናትን በጨዋታ እንዲያስተምሩ ማድረግ ፣ ከ597 በላይ የህጻናት መዋያ ቦታዎችን በግልና በመንግስት ተቋማት መገንባት ፣ ለልጆች መጫወቻ እንዲውሉ 305 መጫወቻ ስፍራዎች ግንባታ ማከናወን እና 114 መንገዶችን በመለየትና ዝግ እንዲሆኑ በማድረግ ለከተማችን ህጻናት ግልጋሎት እንዲውሉ አድርገናል::

አዲስ አበባ ህጻናትን ለማሳደግ ምርጥ አፍሪካዊት ከተማ እንዲሁም ወላጆችና አሳዳጊዎች በእውቀት ልጆቻቸውን አሳድገው ለወግ ማዕረግ የሚያበቁባት ለማድረግ በትጋት ማገልገላችን እንቀጥላለን::

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

© Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ለኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ፣ አደረሰን።

የአመተሰ ሰው ይበለን

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

Uummatni Wallaggaa nageenyasaa eeggachuun misoomaaf tumsuu qaba.

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ተመልካቾቻችን ዘወትር ሐሙስ ረፋድ ከ5፡00 እስከ 6፡00 ይተላለፍ የነበነረው የ "አገልጋይ" ፕሮግራም ከግንቦት አንድ ጀምሮ ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከ2፡00 እስከ 3፡00 ወደ እናንተ የሚደርስ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን

© AMN-Addis Media Network

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የሽብር ቡድኑ ጠባሳዎች - ዘጋቢ ፊልም

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ከክብርት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አንደበት

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የኢትዮጵያ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ሀብታሙ ኢተፋን ጨምሮ የኬኒያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኡጋንዳና ጅቡቲ የውሃ ሚኒስትሮች ጂግጅጋ ገቡ፡፡

ሚኒስትሮቹ ጅግጂጋ የገቡት በቀጠናው ሀገራት መካከል የሚኖሩ ዜጎችን ታሳቢ ያደረገ ድንበር ተሻጋሪ የከርሰምድር ውሃ አጠቃቀም ላይ ለመምከር መሆኑ ተጠቁሟል።

ከቀጠናው ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች በተጨማሪ የዩኒሴፍ የአለም ባንክና ሌሎች አጋር ድርጅቶች በውይይቱ ላይ እየተሳተፉ እንደሚገኙ ተጠቁሟል።

ሚኒስትሮቹ ጅግጂጋ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሌ ብሔራዊ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶሙስጠፋ መሀመድና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡

የምክክር መድረኩ ለሁለት ቀናት እንደሚዘልቅ የታወቀ ሲሆን የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#አዲስአበባ እንደ ስሟ #አበባም 👌 #አዲስም 👌 መሆኗ ይቀጥላል። #ኢትዮጵያችንን ከሁለንተናዊ ብልፅግናዋ የሚያስቆማት አንዳች ምድራዊ ኃይል አይኖርም። 💪
@AbiyAhmedAli (phd) 💪
@AdanechAbiebie 💪

አይዞሽ ዳማከሴ @noha_wi

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በከርሰ ምድር የጋራ አጠቃቀም ላይ የሚመክር የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች ቡድን ጂግጅጋ ገቡ።

ቡድኑ የጎረቤት አገራቱ የከርስ ምድር ውሃን በጋራ መጠቀም በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቶ ስምምነት ላይ ለመደረስ ያለመ ነው።

ከውይይቱ በኋላም በጅግጅጋ እና አካባቢው እየተገነቡ የሚገኙ የውሃ ፕሮጀክቶችን እንደሚጎበኙ ይጠበቃል።

ቡድኑ ጅግጅጋ ጋራድ ዊልዋል ኤርፖርት ሲደርስ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር ሙስጣፌ ሙሀመድ አቀባበል አድርጎላቸዋል።

በውይይቱ ላይ ለመሳተፍ ኢትዮጵያን ጨምሮ የደቡብ ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ዩጋንዳ እና የጂቡቲ የውሃ ሚኒስትሮች፣ የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (የዩኤን ዲፒ) የኢትዮጵያ ተወካይ፣ የኢጋዱ ተወካዮች እና በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደርን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጅግጅጋ ገብተዋል።

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት 👆

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የአስተዳደራችንን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አጠናቅቀናል::

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከፈተናዎቻችን ባሻገር አዲስ አበባን እንደስሟ ውብ ለነዋሪዎችዋ ምቹ እንዲሁም የቱሪስት መዳረሻ ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል ለማድረግ የሰነቅነውን ራዕይ ዕውን ማድረግ ያስቻሉ ፈጠራ የታከለባቸው አዳዲስ አሰራሮችን በመከተል ፣ ጠንካራ የስራ ባህል በመገንባት እና የአመራር ቁርጠኝነትን እና ቅንጅትን በማረጋገጥ የጀመርናቸው ፕሮጀክቶችን በፍጥነት ጀምረን በመጨረስ ለህዝባችን አገልግሎት ክፍት እንዲሆኑ አድርገናል::

የነዋሪውን የኑሮ ጫና አቅልለው ተስፋ ያለመለሙ የሰው ተኮር ስራዎቻችንም የበርካቶችን ሸክም ያቀለሉ የአቅመ ደካሞችንና የሀገር ባለውለታዎችን እምባ አብሰው ማህበራዊ ፍትህን ያነገሱ የመሬት ዲጂታላይዜሽን እና የገቢ አሰባሰብ ስራችን ውጤት ካገኘንባቸው ስራዎች ውስጥ የሚጠቀሱ ናቸው::

ከተማችንን ውብ፣ ጽዱ እና ለመኖር ምቹ ለማድረግ የጀመርነው የኮሪደር ልማት ስራችን ለነዋሪዎቻችን መልካም እድል የፈጠረ ሲሆን ግምገማችን በቀሪ ወራት ጥንካሬዎቻችንን በማጽናት ድክመቶቻችን ከነመንስዔዎቻቸው ተነቅሰው እንዲወጡ እና ለላቅ ውጤታማ ስራ የሚያተጉ እንዲሁም የነዋሪዎች ቅሬታ ምንጭ የሆኑትን ቀልጣፋና ከተማዋን የሚመጥን የአገልግሎት አሰጣጥ ፣ ሌብነት እና ጉቦኝነት ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት የምንሰራ ይሆናል::

እየፈጠርን ፈጥነን በመተግበር ቃል በገባነው ልክ አዲስ አበባን እንደስሟ ውብ ለማድረግ በትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን::

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ
የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የከሸፈው ሴራ በቅርብ ቀን ይጠብቁን…

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የዶክተር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን በአዲስ አበባ

የመጀመሪያው የሆነውን “Flow to Grow: Boosting School Confidence for Girls” የሚል ርዕስ የተሰጠውን ትኩረቱን በትምህርት እና ታዳጊ ሴቶችን አቅም ማጎልበት ላይ ያተኮረ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ።

ሚያዚያ 18/2016 ፕሮጀክቱን ከአዲስ አበባ ከተማ፤ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በ 3 ወረዳዎች በ5 ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል፡፡

ይህ ፕሮጀክት በዋናነት ታዳጊ ሴት ተማሪዎች በወር አበባ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው መቅረት እንዲሁም ትምህርት ማቋረጥን ለመቀነስ እና ታዳጊ ሴቶች በራስ መተማመን እና ካለ ምንም መሳቀቅ መማር እንዲችሉ ማገዝን ያለመ ነው።

እንደ ፋውንዴሽኑ ስራ አስፈፃሚ መዓዛ አምባቸው ገለፃ
ፕሮጀክቱ የ6ወር ጊዜ ቆይታ ሲኖረው ለታዳጊ ሴት ተማሪዎች የንፅህና መጠበቂያ እገዛ፤ በ5 ዙር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎች እንዲሁም ለተማሪ አስተማሪ ወላጅ እና ለህብረተሰብ ተዎካይ ወርክሾፕ እንደሚኖር ገልፃለች፡፡

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።

በዚህም የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ፣ የክልሎች ርእሳነ መሥተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎችም የፓርቲው ሥራ አሥፈጻሚ አባላት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።

አባላቱ በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ሌሎችም የከተማው ነዋሪዎች አቀባበል እንዳደረጉላቸው አሚኮ ዘግቧል፡፡

ሥራ አስፈጻሚ አባላቱ በአማራ ክልል በሚኖራቸው ቆይታ በክልሉ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን እንደሚመለከቱ ይጠበቃል።

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤቶች በኔትወርክ አለመኖር ምክንያት እየተጉላሉ መሆኑን ተገልጋዮች ተናገሩ፡፡

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ እና የተገኘውን ሰላም ዘላቂ በማድረግ ለአገር ህልውና በጋራ መስራት እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

deeggarsa paartii keenyaa fi mootummaa paartiin keenyaa hogganuuf akkasumas jaalala looreeta nagaa addunyaa kabajamoo Ministeera Mummee
Dr. Abiyyi Ahmadiif qabdan waan nutti agarsiiftaniif galatnin isiniif galchu jechaan kan ibsamuu miti.

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET154 ዛሬ ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በረራ ላይ ባለበት ወቅት በአውሮፕላን ውስጥ የነበረውን ሁኔታ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ይገኛል።

አየር መንገዱ ችግሩ መግጠሙን ገልፆ አውሮፕላኑ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ በተመደበለት የመንገደኞች ማስተናገጃ በር ያለ ምንም እክል መቆሙንና የክስተቱ መንስኤ በመጣራት ላይ እንደሚገኝ መግለፁን መዘገባችን ይታወሳል።

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ከሆኑት ዳረን ዊልች ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ውይይት አድርገናል፡፡ ዉይይታችንም በኢትዮጵያና እንግሊዝ ከተሞች መካከል የሁለትዮሽ ግንኙነትን በማጠናከር አብሮ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ እና በመዲናችን አዲስ አበባ እየተከናወኑ በሚገኙ የልማት ስራዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡

Today, we had a discussion with the British Ambassador to Ethiopia H.E Darren Welch,regarding bilateral issues.
Our focus was on enhancing the bilateral ties between cities in both countries, aiming to strengthen connections and promote collaborative efforts and Our conversation encompassed also the ongoing developments within our capital, Addis Ababa.

Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ለመምህራንና ለትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት ምዘና በከተማ አቀፍ ደረጃ ግንቦት 1 ቀን የሚሰጥ መሆኑ ተገለጸ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮና የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን  በጋራ በመሆን የሚሰጠውን  ከተማ አቀፍ የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት ምዘና አፈጻጸምን አስመልክቶ ውይይት አካሂደዋል፡፡
 
ምዘናው መንግስት ለትምህርት ጥራትና መሻሻል ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ በተሻለ ለመምራት የሚያስችል መሆኑን የገለጹት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ  መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ለትምህርት ጥራት መረጋገጥ ቁልፍ ሚና ያላቸው አካላት በመሆናቸው ምዘና መደረጉ  ተገቢና የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ዋነኛው ሂደት ነው ብለዋል፡፡ ዶክተር ዘላለም አያይዘውም ፈተናውን በተሳካ መልኩ ለማካሄድ የሚመለከታቸው አካላት ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ አሳስበዋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ በበኩላቸው ምዘናው የመምህራንን የሙያ ብቃት ለማሳደግና እውቅና ለመስጠት ከማስቻሉም በላይ መምህራንና የትምህርት አመራሩን በበቂ ስነ-ልቦና ለማስተማርና ለመምራት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ያስችላቸዋል ብለዋል፡፡ የምዘናውን አካሄድ ውጤታማ ለማድረግም የትምህርት አመራሩና የክፍለከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊዎች ለተፈታኞች የሚሰጡ ቅድመ ምዘና ገለጻዎች ላይ በትኩረት እንዲሰሩ አሳስበዋል፡፡

ምዘናው በፈቃደኝነት ለተመዘገቡ 18 ሺ 591 ለሚሆኑ መምህራንና የትምህርት አመራሮች ሃሙስ ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም በተመረጡ የመፈተኛ ጣቢያዎች እንደሚሰጥ እንዲሁም በምዘናው ወቅትም ተመዛኞች ስልክም ሆነ ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ግብአቶች ይዘው ፈተና ክፍል መግባት እንደማይችሉ ፣ ተመዛኞች የታደሠ መታወቂያ ይዘው መገኘት እንደሚጠበቅባቸው ፣ ተመዛኞች ፈተናው ከመጀመሩ በፊት 1:00  ሠዓት ቀደም  ብለው  (1:30) ላይ  የምዘና መስጫ ቅጥር ግቢ ውስጥ መገኘት  እንዳለባቸው እና አርፍዶ መግባት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡

በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት ፣ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ ፣ የባለስልጣኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ አድማሱ ደቻሳ ፣ የባለስልጣን መስራቤቱ ማኔጅመንት አባላት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ድንቃለም ቶሎሳና አባላት ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር እንዲሁም የሁለቱም ተቋማት የክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ሀላፊዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ዛሬ የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ከአገርበቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ጋር የተያያዙ ሰፋ ያለ መጠነርዕይ ያላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል።
Today, the macroeconomic committee convened to address a spectrum of issues related to the implementation of our homegrown economic reform agenda.

Abiy Ahmed Ali (phd)
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የማትጠገበው ከንቲባችን አዴ አዳነች አቤቤ 👆👆👆

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በቅርብ የሚመረቁት የጎርጎራ ፕሮጀክት እና የዓባይ ድልድይ ለሕዝብ ትልቅ ኢኮኖሚያዊ እድል እንደሚያስገኙ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ ከአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚከናወኑ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል።

መሪዎች ከተመለከቷቸው የመሠረተ ልማት ግንባታዎች መካከል በባሕር ዳር ከተማ ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ሊደረግ ቀናት የቀሩት የዓባይ ወንዝ ድልድይ፣ የተለያዩ አምራች ኢንዱስትሪዎች እና የሌማት ቱሩፋት ሥራዎች ይገኙበታል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ የሚሠሩ የልማት ሥራዎች ከአካባቢው ሕዝብ በተጨማሪ ለሀገርም ትልቅ ጸጋ ናቸው ብለዋል።
ከተማዋ የጣና እና የዓባይን ጸጋ ተጠቅማ እየለማች ያለች ከተማ ስለመኾኗም ገልጸዋል።

አቶ ተመስገን የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት እና ውብ የኾነው የዓባይ ድልድይ በቅርቡ እንደሚመረቁ ጠቁመው ለባሕር ዳር ሕዝብ ብሎም ለሀገር ትልቅ የቱሪዝም ቱሩፋት እንደሚያስገኙ አብራርተዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ዓባይ በጣና ላይ አቋርጦ የሚጓዝባት፣ በጣና ሐይቅ ላይ በርካታ ደሴቶች የታጀበች እና ምቹ የአየር ንብረቷ ከትልልቅ ፕሮጀክቶች ጋር ተደማምሮ የቱሪስት መዳረሻነት አቅሟን ከፍ እንደሚያደርገውም ገልጸዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሌማት ቱሩፋት አንዱ ክፍል ኾኖ በድልድዩ ዙሪያ በወጣቶች የሚለማውን የዓሳ ማራቢያ ኩሬም ጎብኝተው ወጣቶቹን አበረታትተዋል።

በከተማዋ ከሚገኙት አምራች ኢንዱስትሪዎች ውስጥም ግዙፉን ሙሌ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ እና የዓባይ ዘይት ፋብሪካን የሥራ አንቅስቃሴ ተመልክተዋል።

ሙሌ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገጥመውን የእንስሳት መኖ እጥረት በመቅረፍ ለዘርፉ ትልቅ እድገት የሚያስገኝ ስለመኾኑ ጠቁመዋል። ፋብሪካው የገጠመው የማምረቻ ቦታ እጥረት በአግባቡ ተፈትቶ የበለጠ እንዲያመርት መሥራት እንደሚገባም ጠቁመዋል።

አቶ ተመስገን "ሕዝቡ ሰላም እና ልማት ነው የሚፈልግ" ሲሉ ተናግረዋል። ተገንብተው ከተጠናቀቁ እና ገና ከሚጀመሩ ሰፋፊ የልማት ሥራዎች ተጠቃሚ ለመኾን የአካባቢውን ሰላም መጠበቅ እና ማጽናት እንደሚገባም አሳስበዋል። ችግሮች ቢከሰቱ እና ጥያቄዎች ቢኖሩ እንኳን በሰለጠነ አግባብ በጠረጼዛ ዙሪያ እየተወያዩ የመፍታት ባሕልን ማዳበር እንደሚገባም አስገንዝበዋል።

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

Dear ለምወዳችሁ ...
ስልኬ ፓተርኑ ክፍት በሆነበት ሁኔታ ( ስልክ እየደወልኩ) ሳለ ላጥ ወደ መኪና ግብት ንድት ...

ስልኬ ክፍት በሆነበት ሁናቴ ጠፍቷል።

እኔም ልቻለው እናንተም ቻሉት።

መላው አፔ ክፍት ነው።

እኔ አይደለሁም ከዚህ በኃላ ደዋዩም፣ ሜሴጅ ላኪውም እንግዲህ ....

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"ጽዱ ጎዳና ኑሮ በጤና!"
ዲጂታል ቴሌቶን!!

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ክብርት ከንቲባ አዴ አዳነች አቤቤ ከተከበሩ የምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ በከፊል እነሆ 👆

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የአፍሪቃ ሕብረት «የውጭ ምንዛሪ ሒሳቡን ወደ ሌላ ሀገር ሊያዘዋውር ነው» በሚል የተሰራጨው መረጃ «የተሳሳተ» ነው - የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
 
የአፍሪቃ ሕብረት «የውጭ ምንዛሪ ሒሳቡን ወደ ሌላ ሀገር ሊያዘዋውር ነው» በሚል የተሰራጨው መረጃ «የተሳሳተ» ነው ሲል የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ነቢዩ ተድላ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ የአፍሪቃ ሕብረት ግቢው ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳቡ ላይ በሀሰተኛ ሰነድ ገንዘብ ለማዘዋወር ከተደረገበት ሙከራ በኋላ የወጡ መሰል «ከሕብረቱ ጋር ባደረግነው ቀጥተኛ ውይይት ይህ አይነት እሳቤ በተቋሙ ውስጥ እንደሌለ የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አረጋግጠዋል» ሲሉ ተናግረዋል።

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በቂርቆስ ወረዳ አራት ዛሬ ከሰአት ከ 2,528,000 ብር በላይ ከባለሃብቶች እና ከመንግስት ድጋፍ የተደረገበት ዶሮ፣ ኬጅ እና የዶሮ መኖ ስርጭት ተካሂዷል።

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…
Subscribe to a channel