#ግዴቤን_በደጄ Vs ውሃ ማቆር 👈 ምንድነው ልዩነቱ 👇
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር በተለያዩ የሃገራችን ዝናብ አጠር አካባቢዎች እየተገነባ ያለው የግድቤን በደጄ ፕሮጀክት (የጣሪያ ላይ ውሃን የማሰባሰብ ቴክኖሎጂ) በጠናከረ መልኩ እየተካሄደ ይገኛል።
ለመሆኑ ግድቤን በደጄ ከውሃ ማቆር ፕሮግራም በምን ይለያል? 👇
ግድቤን በደጄ (የጣሪያ ላይ ውሃን ማሰባሰብ) በጥናትና በምርምር የተጀመረ መሆኑ ልምዱ ካላቸው የተለያዩ ሃገራት ተሞክሮ ተቀምሮና በቴክኖሎጂ ታግዞ የመጣ መሆኑ ውጤታማ የሆነ ተጠቃሚው የህብረተሰብ ክፍል በቅርበት ሊያገኛቸውና ሲበላሹም በራሱ አቅም ሊጠግናቸው የሚችል ቀላል ቴክኖሎጂዎች የሚሰራ መሆኑ የተደራጀና የተጠና ማስፈጸሚያ ሰነድ መዘጋጀቱ ፕሮጀክቱ የሙከራ ጊዜው ተፈትሾ ውጤታማነቱ የተረጋገጠ መሆኑ የጣሪያ ላይ ውሃን ማሰባሰብ ከተለያዩ አግልግሎቶች ባሻገር ለመጠጥና ለሳኒቴሽን የሚውል መሆኑ የሚጠራቀመውም ከመሬት ስር በመሆኑና ለመጠቀምም በራስ አቅም በተሰራ ቀላል ቴክኖሎጂ መሆኑ ለሴቶችና ለአካል ጉዳተኞች ብዙ ጉልበትና ጊዜ የማይጠይቅ መሆኑ የግድቤን በደጄ ፕሮጀክት ልዩና ተመራጭ ያረገዋል፡፡
በጎንደር አካባቢ ተጀምረዉ ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች በአፋጣኝ ተጠናቀዉ አገልግሎት እንዲጀምሩ መንግስት ያልተቋረጠ ድጋፍ እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አረጋገጡ። 💪💪💪
ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር Abiy Ahmed Ali በተጨማሪ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር Habtamu Itefa እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች ምን አሉ? ከቪዲዮው እንከታተል 👆
https://twitter.com/ProsperityKera
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት
https://twitter.com/ProsperityKera
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በባህርዳር የተገነባው የዓባይ ድልድይ ምረቃ ላይ ስለ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን ያስተላለፉት መልዕክት
https://twitter.com/ProsperityKera
የትውልድ ግንባታ ዙሪያ እየሰራን ካለነው ስራ ልምድ ለመቅሰም የተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች እና ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት የመጡ እንግዶችን ዛሬ ተቀብለናል::
አዲስ አበባ ህጻናትን ለማሳደግ ምርጥ አፍሪካዊት ከተማ ለማድረግ ግልፅ ራዕይ አስቀምጠን በዚያ ላይ በመመርኮዝ እስከ 2018 ድረስ ምንም ገቢ የሌላቸው 1.3 ሚሊዮን ሁሉን አቀፍ ሁለንተናዊ ድጋፍ የሚያገኙ ህጻናትን እና 330 ሺሕ የሚሆኑ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው እናቶችና ህጻናትን ማዕከል ያደረገ የተመጣጠነ ምግብ ፣ የትምህርት ፣ የጤና እና የስነ ልቦና ግንባታ ቀጥታ ድጋፍ እንዲያገኙ በማድረግ ላይ እንገኛለን::
ይህ የትውልድ ግንባታ ስራችን የሚተገበረው ከጽንስ ጀምሮ እስከ ስድስት ዓመት ባሉ ህጻናት ላይ ሲሆን እስከ አሁን ድረስ ለእናቶች የምክር አገልግሎት የሚሰጡ 5000 ባለሞያዎችን አሰልጥነን ወደ ስራ ያስገባን ሲሆን 4000 የሚሆኑ መምህራንን በቅድመ መደበኛ ሙያ በማሰልጠን ወደ ተግባር እንዲገቡ አድርገናል::
እስከ አሁን በተገኘ ውጤት ለሕጻናት ጤና አገልግሎት ምቹ እንዲሆኑ የጤና ተቋማትን ማሸጋገር፣ መምህራንን በማሰልጠን ሕጻናትን በጨዋታ እንዲያስተምሩ ማድረግ ፣ ከ597 በላይ የህጻናት መዋያ ቦታዎችን በግልና በመንግስት ተቋማት መገንባት ፣ ለልጆች መጫወቻ እንዲውሉ 305 መጫወቻ ስፍራዎች ግንባታ ማከናወን እና 114 መንገዶችን በመለየትና ዝግ እንዲሆኑ በማድረግ ለከተማችን ህጻናት ግልጋሎት እንዲውሉ አድርገናል::
አዲስ አበባ ህጻናትን ለማሳደግ ምርጥ አፍሪካዊት ከተማ እንዲሁም ወላጆችና አሳዳጊዎች በእውቀት ልጆቻቸውን አሳድገው ለወግ ማዕረግ የሚያበቁባት ለማድረግ በትጋት ማገልገላችን እንቀጥላለን::
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
© Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ
ለኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ፣ አደረሰን።
የአመተሰ ሰው ይበለን
https://twitter.com/ProsperityKera
Uummatni Wallaggaa nageenyasaa eeggachuun misoomaaf tumsuu qaba.
https://twitter.com/ProsperityKera
ተመልካቾቻችን ዘወትር ሐሙስ ረፋድ ከ5፡00 እስከ 6፡00 ይተላለፍ የነበነረው የ "አገልጋይ" ፕሮግራም ከግንቦት አንድ ጀምሮ ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከ2፡00 እስከ 3፡00 ወደ እናንተ የሚደርስ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን
© AMN-Addis Media Network
https://twitter.com/ProsperityKera
የሽብር ቡድኑ ጠባሳዎች - ዘጋቢ ፊልም
https://twitter.com/ProsperityKera
ከክብርት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አንደበት
https://twitter.com/ProsperityKera
የኢትዮጵያ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ሀብታሙ ኢተፋን ጨምሮ የኬኒያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኡጋንዳና ጅቡቲ የውሃ ሚኒስትሮች ጂግጅጋ ገቡ፡፡
ሚኒስትሮቹ ጅግጂጋ የገቡት በቀጠናው ሀገራት መካከል የሚኖሩ ዜጎችን ታሳቢ ያደረገ ድንበር ተሻጋሪ የከርሰምድር ውሃ አጠቃቀም ላይ ለመምከር መሆኑ ተጠቁሟል።
ከቀጠናው ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች በተጨማሪ የዩኒሴፍ የአለም ባንክና ሌሎች አጋር ድርጅቶች በውይይቱ ላይ እየተሳተፉ እንደሚገኙ ተጠቁሟል።
ሚኒስትሮቹ ጅግጂጋ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሌ ብሔራዊ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶሙስጠፋ መሀመድና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
የምክክር መድረኩ ለሁለት ቀናት እንደሚዘልቅ የታወቀ ሲሆን የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ይታደማሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
https://twitter.com/ProsperityKera
#አዲስአበባ እንደ ስሟ #አበባም 👌 #አዲስም 👌 መሆኗ ይቀጥላል። #ኢትዮጵያችንን ከሁለንተናዊ ብልፅግናዋ የሚያስቆማት አንዳች ምድራዊ ኃይል አይኖርም። 💪
@AbiyAhmedAli (phd) 💪
@AdanechAbiebie 💪
አይዞሽ ዳማከሴ @noha_wi
https://twitter.com/ProsperityKera
በከርሰ ምድር የጋራ አጠቃቀም ላይ የሚመክር የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች ቡድን ጂግጅጋ ገቡ።
ቡድኑ የጎረቤት አገራቱ የከርስ ምድር ውሃን በጋራ መጠቀም በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቶ ስምምነት ላይ ለመደረስ ያለመ ነው።
ከውይይቱ በኋላም በጅግጅጋ እና አካባቢው እየተገነቡ የሚገኙ የውሃ ፕሮጀክቶችን እንደሚጎበኙ ይጠበቃል።
ቡድኑ ጅግጅጋ ጋራድ ዊልዋል ኤርፖርት ሲደርስ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር ሙስጣፌ ሙሀመድ አቀባበል አድርጎላቸዋል።
በውይይቱ ላይ ለመሳተፍ ኢትዮጵያን ጨምሮ የደቡብ ሱዳን፣ ኬኒያ፣ ዩጋንዳ እና የጂቡቲ የውሃ ሚኒስትሮች፣ የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (የዩኤን ዲፒ) የኢትዮጵያ ተወካይ፣ የኢጋዱ ተወካዮች እና በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደርን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጅግጅጋ ገብተዋል።
https://twitter.com/ProsperityKera
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት 👆
https://twitter.com/ProsperityKera
የመንግሥት ቢሮዎች የቢሮ ከባቢን መቀየር የስራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮቻችን አንዱ ነው። ዛሬ በከተማ እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር መስርያ ቤት ምድረ ግቢ የተሰሩት ስራዎች ብሎም በከተማ ልማት ስራ አኳያ ያሉትን ርምጃዎች ለመመልከት ጉብኝት አድርገናል።
Improving office ergonomics and creating conducive environments in government offices have been ongoing priorities. Today, I conducted a brief visit to the Ministry of Urban and Infrastructure Development to observe the initiatives undertaken within its premises and to gain insights into the urban progress it oversees.
Abiy Ahmed Ali (phd)
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
ወንድማችን #አለቤ ን Alebe Amogne ካጣነው አንድ አመት ሞላን
😭😭😭😭😭RIP 😭😭😭😭😭
#አለቤ ሁሌም ከመልካም ትዝታዎችህ ጋር አብረኸን ትኖራለህ። አሁንም ነፍስህ በገነት / በጀነት ሰላም ትረፍ 🙏
https://twitter.com/ProsperityKera
በፈተናዎች ውስጥም ሆኖ ስኬት የማያልቅበት ፓርቲ ብልፅግና ፓርቲ @prosperity2022 💪💪💪
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AbiyAhmedAli
@AdanechAbiebie
@aa_prosperity
@OromiaPParty
የብልፅግና ስራ አስፈፃሚ አባላት የዘጠኝ ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ በጎርጎራ አካሂደናል።
Members of Prosperity Party’s executive have conducted a nine-month performance review in Gorgora.
Abiy Ahmed Ali (phd)
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።
በዚህም የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ፣ የክልሎች ርእሳነ መሥተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎችም የፓርቲው ሥራ አሥፈጻሚ አባላት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።
አባላቱ በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ሌሎችም የከተማው ነዋሪዎች አቀባበል እንዳደረጉላቸው አሚኮ ዘግቧል፡፡
ሥራ አስፈጻሚ አባላቱ በአማራ ክልል በሚኖራቸው ቆይታ በክልሉ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን እንደሚመለከቱ ይጠበቃል።
በሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ጽ/ቤቶች በኔትወርክ አለመኖር ምክንያት እየተጉላሉ መሆኑን ተገልጋዮች ተናገሩ፡፡
https://twitter.com/ProsperityKera
የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ እና የተገኘውን ሰላም ዘላቂ በማድረግ ለአገር ህልውና በጋራ መስራት እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ፡፡
https://twitter.com/ProsperityKera
deeggarsa paartii keenyaa fi mootummaa paartiin keenyaa hogganuuf akkasumas jaalala looreeta nagaa addunyaa kabajamoo Ministeera Mummee
Dr. Abiyyi Ahmadiif qabdan waan nutti agarsiiftaniif galatnin isiniif galchu jechaan kan ibsamuu miti.
https://twitter.com/ProsperityKera
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET154 ዛሬ ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በረራ ላይ ባለበት ወቅት በአውሮፕላን ውስጥ የነበረውን ሁኔታ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ይገኛል።
አየር መንገዱ ችግሩ መግጠሙን ገልፆ አውሮፕላኑ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ በተመደበለት የመንገደኞች ማስተናገጃ በር ያለ ምንም እክል መቆሙንና የክስተቱ መንስኤ በመጣራት ላይ እንደሚገኝ መግለፁን መዘገባችን ይታወሳል።
https://twitter.com/ProsperityKera
በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ከሆኑት ዳረን ዊልች ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ውይይት አድርገናል፡፡ ዉይይታችንም በኢትዮጵያና እንግሊዝ ከተሞች መካከል የሁለትዮሽ ግንኙነትን በማጠናከር አብሮ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ እና በመዲናችን አዲስ አበባ እየተከናወኑ በሚገኙ የልማት ስራዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡
Today, we had a discussion with the British Ambassador to Ethiopia H.E Darren Welch,regarding bilateral issues.
Our focus was on enhancing the bilateral ties between cities in both countries, aiming to strengthen connections and promote collaborative efforts and Our conversation encompassed also the ongoing developments within our capital, Addis Ababa.
Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ
https://twitter.com/ProsperityKera
ለመምህራንና ለትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት ምዘና በከተማ አቀፍ ደረጃ ግንቦት 1 ቀን የሚሰጥ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮና የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በጋራ በመሆን የሚሰጠውን ከተማ አቀፍ የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት ምዘና አፈጻጸምን አስመልክቶ ውይይት አካሂደዋል፡፡
ምዘናው መንግስት ለትምህርት ጥራትና መሻሻል ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ በተሻለ ለመምራት የሚያስችል መሆኑን የገለጹት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ለትምህርት ጥራት መረጋገጥ ቁልፍ ሚና ያላቸው አካላት በመሆናቸው ምዘና መደረጉ ተገቢና የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ዋነኛው ሂደት ነው ብለዋል፡፡ ዶክተር ዘላለም አያይዘውም ፈተናውን በተሳካ መልኩ ለማካሄድ የሚመለከታቸው አካላት ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ አሳስበዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ በበኩላቸው ምዘናው የመምህራንን የሙያ ብቃት ለማሳደግና እውቅና ለመስጠት ከማስቻሉም በላይ መምህራንና የትምህርት አመራሩን በበቂ ስነ-ልቦና ለማስተማርና ለመምራት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ያስችላቸዋል ብለዋል፡፡ የምዘናውን አካሄድ ውጤታማ ለማድረግም የትምህርት አመራሩና የክፍለከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊዎች ለተፈታኞች የሚሰጡ ቅድመ ምዘና ገለጻዎች ላይ በትኩረት እንዲሰሩ አሳስበዋል፡፡
ምዘናው በፈቃደኝነት ለተመዘገቡ 18 ሺ 591 ለሚሆኑ መምህራንና የትምህርት አመራሮች ሃሙስ ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም በተመረጡ የመፈተኛ ጣቢያዎች እንደሚሰጥ እንዲሁም በምዘናው ወቅትም ተመዛኞች ስልክም ሆነ ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ግብአቶች ይዘው ፈተና ክፍል መግባት እንደማይችሉ ፣ ተመዛኞች የታደሠ መታወቂያ ይዘው መገኘት እንደሚጠበቅባቸው ፣ ተመዛኞች ፈተናው ከመጀመሩ በፊት 1:00 ሠዓት ቀደም ብለው (1:30) ላይ የምዘና መስጫ ቅጥር ግቢ ውስጥ መገኘት እንዳለባቸው እና አርፍዶ መግባት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡
በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት ፣ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ ፣ የባለስልጣኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ አድማሱ ደቻሳ ፣ የባለስልጣን መስራቤቱ ማኔጅመንት አባላት፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ድንቃለም ቶሎሳና አባላት ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር እንዲሁም የሁለቱም ተቋማት የክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ሀላፊዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
https://twitter.com/ProsperityKera
ዛሬ የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ከአገርበቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ አፈፃፀም ጋር የተያያዙ ሰፋ ያለ መጠነርዕይ ያላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል።
Today, the macroeconomic committee convened to address a spectrum of issues related to the implementation of our homegrown economic reform agenda.
Abiy Ahmed Ali (phd)
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
https://twitter.com/ProsperityKera
የማትጠገበው ከንቲባችን አዴ አዳነች አቤቤ 👆👆👆
https://twitter.com/ProsperityKera
በቅርብ የሚመረቁት የጎርጎራ ፕሮጀክት እና የዓባይ ድልድይ ለሕዝብ ትልቅ ኢኮኖሚያዊ እድል እንደሚያስገኙ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ ከአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚከናወኑ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል።
መሪዎች ከተመለከቷቸው የመሠረተ ልማት ግንባታዎች መካከል በባሕር ዳር ከተማ ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ሊደረግ ቀናት የቀሩት የዓባይ ወንዝ ድልድይ፣ የተለያዩ አምራች ኢንዱስትሪዎች እና የሌማት ቱሩፋት ሥራዎች ይገኙበታል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ የሚሠሩ የልማት ሥራዎች ከአካባቢው ሕዝብ በተጨማሪ ለሀገርም ትልቅ ጸጋ ናቸው ብለዋል።
ከተማዋ የጣና እና የዓባይን ጸጋ ተጠቅማ እየለማች ያለች ከተማ ስለመኾኗም ገልጸዋል።
አቶ ተመስገን የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት እና ውብ የኾነው የዓባይ ድልድይ በቅርቡ እንደሚመረቁ ጠቁመው ለባሕር ዳር ሕዝብ ብሎም ለሀገር ትልቅ የቱሪዝም ቱሩፋት እንደሚያስገኙ አብራርተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ዓባይ በጣና ላይ አቋርጦ የሚጓዝባት፣ በጣና ሐይቅ ላይ በርካታ ደሴቶች የታጀበች እና ምቹ የአየር ንብረቷ ከትልልቅ ፕሮጀክቶች ጋር ተደማምሮ የቱሪስት መዳረሻነት አቅሟን ከፍ እንደሚያደርገውም ገልጸዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሌማት ቱሩፋት አንዱ ክፍል ኾኖ በድልድዩ ዙሪያ በወጣቶች የሚለማውን የዓሳ ማራቢያ ኩሬም ጎብኝተው ወጣቶቹን አበረታትተዋል።
በከተማዋ ከሚገኙት አምራች ኢንዱስትሪዎች ውስጥም ግዙፉን ሙሌ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ እና የዓባይ ዘይት ፋብሪካን የሥራ አንቅስቃሴ ተመልክተዋል።
ሙሌ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገጥመውን የእንስሳት መኖ እጥረት በመቅረፍ ለዘርፉ ትልቅ እድገት የሚያስገኝ ስለመኾኑ ጠቁመዋል። ፋብሪካው የገጠመው የማምረቻ ቦታ እጥረት በአግባቡ ተፈትቶ የበለጠ እንዲያመርት መሥራት እንደሚገባም ጠቁመዋል።
አቶ ተመስገን "ሕዝቡ ሰላም እና ልማት ነው የሚፈልግ" ሲሉ ተናግረዋል። ተገንብተው ከተጠናቀቁ እና ገና ከሚጀመሩ ሰፋፊ የልማት ሥራዎች ተጠቃሚ ለመኾን የአካባቢውን ሰላም መጠበቅ እና ማጽናት እንደሚገባም አሳስበዋል። ችግሮች ቢከሰቱ እና ጥያቄዎች ቢኖሩ እንኳን በሰለጠነ አግባብ በጠረጼዛ ዙሪያ እየተወያዩ የመፍታት ባሕልን ማዳበር እንደሚገባም አስገንዝበዋል።
https://twitter.com/ProsperityKera
Dear ለምወዳችሁ ...
ስልኬ ፓተርኑ ክፍት በሆነበት ሁኔታ ( ስልክ እየደወልኩ) ሳለ ላጥ ወደ መኪና ግብት ንድት ...
ስልኬ ክፍት በሆነበት ሁናቴ ጠፍቷል።
እኔም ልቻለው እናንተም ቻሉት።
መላው አፔ ክፍት ነው።
እኔ አይደለሁም ከዚህ በኃላ ደዋዩም፣ ሜሴጅ ላኪውም እንግዲህ ....