prosperityfirst | Unsorted

Telegram-канал prosperityfirst - የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

1397

Subscribe to a channel

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#አዲስን 🇪🇹 #እንደ_አዲስ
ዛሬ ምሽት ይጠብቁን!

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ንግግሮችና መልዕክቶች የያዘና ከ''መስከረም እስከ መስከረም'' የተሰኘ  መጽሃፍ  ለንባብ በቃ። መጽሃፉ ላይም ሙያዊ ውይይት በወዳጅነት ፓርክ  ተካሂዷል።

በመደረኩም ተማሪዎች ከመጽህፉ የተመረጡ ገጾችን ለውይይት መነሻ ሃሳብ እንዲሆኑ በንባብ ያቀረቡ ሲሆን፣ በተለያዩ የስራ መስኮች የተሰማሩ ተሳታፊዎችም በመጽሃፉ የተሰነዱ መልዕክቶች ላይ ሙያዊ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

መጽሃፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከመስከረም 24 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ መስከረም 24 ቀን 2016 ዓ.ም በተለያዩ አገር አቀፍ ሁነቶች፣  ዓለም አቀፉ ጉባኤዎችና በዓላት  ላይ ያስተላለፏቸውን 91 መልክቶችና ንግግሮች ያያዘ ነው።

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት ሹመቶች ሰጥተዋል 👇

1. ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚንስትር፣

2. አብረሃም በላይ (ዶ/ር) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚንስትር፣ እና

3. መሀመድ እንድሪስ (ዶ/ር) በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ከግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ተሹመዋል::

#PMOEthiopia

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"የህዝባችንን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እያረጋገጥን ወደ ብልፅግናችን እንገሰግሳለን"

ለውጡን ተከትሎ ፓርቲያችን ከዚህ ቀደም የነበሩ ስብራቶችን እና ወረቶችን እንደ መነሾ በመውሰድ አዲስ የፓራዳይም ሺፍት በማድረግ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥ ያስችል ዘንድ በሀገር በቀል እሳቤ የተቃኙ ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ መፍትሄዎችን በማስቀመጥ የተለያዩ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን በማድረግ ባጠረ ጊዜ በርካታ ውጤት ያመጡ ስራዎችን ማከናወን መቻሉ እሙን ነው።

ከዚህም በተጨማሪ በዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ዘንድ ቅቡልነታችንን ከፍ ያደረጉ ፤ ተፅዕኖ መፍጠር የተቻለባቸው እና እውቅና የተቸርንባቸው ስራዎች መሰራታቸው በውጭ ዲፕሎማሲ መስክ የተገኙ ድሎች አመላካች ናቸው።

ወደ ከተማችን መልስ ስንል በተለይ ፓርቲያችን የከተማውን ነዋሪዎች የኑሮ ሁኔታ የሚቀይሩና የኑሮ ጫና የሚያቃልሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ እያደረገ ስለመሆኑ የአደባባይ ምስጢር ነው።

ከፕሮጀክቶቹ መካከል ላለፉት ጥቂት ዓመታት በመንግሥት እየተከናወኑ የሚገኙ ሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶች ተጠቃሽ ናቸው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ባስቀመጡት አቅጣጫ መሰረት በመዲናዋ የተለያዩ የሰው ተኮር የልማት ፕሮጀክቶች በመከናወን ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል። ከእነዚህ መካከል የ90 ቀን ሰው ተኮር ፕሮጀክት አንዱ ነው።

ፕሮጀክቱ ለአቅመ ደካሞች የሚውሉ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ፣ የሸገር ዳቦና የአትክልት መሸጫ ሱቆች፣ የምገባ ማዕከላት፣ የከብትና የዶሮ እርባታ ሼዶች፣ የአደባባይ ማስዋብ፣ የልጆች መጫወቻና የስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራዎችን ጨምሮ ሌሎች ሥራዎችን ያካትታል።

በእነዚህ ሁሉ ስራዎች ባለሀብቶችን ማህበራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ በማድረግ ፣ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ባህልን በማሳደግ የህዝባችንን ወንድማማችነት እን እህትማማችነት ሊያሳድግ በሚችል መልኩ በማዕድ ማጋራት አብሮነትን በማጠናከር ታዳጊ ህጻናት ፣ አረጋውያን ፣ አካል ጉዳተኞች ፣ ወጣቶች እና ሴቶችን ጭምር በስራ ዕድል ተጠቃሚነታቸውን የማረጋገጥ ስራዎች ተከናውነዋል እየተሰሩ ቀጥለዋል።

አዲስ አበባ የብልፅግና ተምሳሌት ስንል ከላይ ያስቀመጥናቸው እና ያልጠቀስናቸው ለመቁጠር የሚከብዱ ተጨባጭ ስራዎችን በማሳየት ነው።

አሁንም ሰላማችንን አስጠብቀን ፣ አንድነታችንን አጠናክረን ፣ ያለንን የስራ ባህል ከፍ አድርገን ፤ እንደ አንድ ሀሳብ መካሪ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ ሆነን ለዓላማችን ከፀናን አዲሲቷ የበለፀገች ኢትዮጵያ ለመጪው ትውልድ የማናሻግርበት አንዳች ምክንያት አይኖርም።
https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

Ashaaraan Magariisaa Jijjiirama Qilleensaa Qolachuuf Fala Waaraati

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#ውሃችን 🇪🇹
የኢፌዴሪ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመተባበር ዘወትር እሁድ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ

🙏🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🙏

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

Mootummaan Naannoo Oromiyaa rakkoolee hawaasaa adda addaatiif, furmaata aadaafi duudhaa hawaasichaa giddugaleeffate gara seeratti caasessee, bifa humnoota walootiin erga hijiitti galee bubbuleera.

Qorannoo yeroo dhiwoo taasisneen, mootummaan naannichaa Humnoota Waloo (Mana Murtii Aaadaa, Buusaa Gonofaa, Tajaajila Lammummaafi Gaachana Sirnaa) fayyadamuu irratti imala milkaa’inaa irra jiraachuu argineerra. Akkuma armaan olitti tarreeffame, kunneen keessaa, Manni Murtii Aadaa isa tokko. Manni Murtii Aadaa, waldiddaa qaamolee adda addaa seera aadaafi duudhaa bu’uureffachuun hiikuu cinaatti, dhugaa baasuufi haqa argamsiisuu, hariiroo hawaasummaa wal-dhabdootaa deebisee ijaaruu, olaantummaa seeraa mirkaneessufi mirgoota lammiilee kabachiisuu irratti shoora guddaa taphachuu irratti argama.

Dabalataanis, hawaasni naannichaa tajaajila haqaa dhaqqabamaa, adeemsa salphaafi baasii xiqqaan akka argatu, sirna seeraafi haqaa guddina aadaafi duudhaa Oromootiif akka gumaachuu akkasumas, miirri abbummaa keessatti mirkanaa’e akka umamu dandeessisaa jira. Yeroo ammaa gandoota waliigala jiran 7,477 keessaa, gandoonni 6,355, Manneen Murtii Aadaa Jalqabaa 6,252 hanga ammaa hundeeffaman jalatti ramadamanii tajaajila argachaa jiru. Gama biraatiin, Aanaalee 333 keessatti, Manneen Murtii Aadaa Ol-dabarfataa 355 hundaa’aniiru. Haala yaa’insa dhimmootaa Manneen Murtii Aadaa jalqabaa yoo ilaallu, ji’oota saglan darban dhimmoota 352,168 kan simatan yoota’u, dhimmoonni 287,165 (%.81.54) murtoo argatanii jiru.

Yaa’insi dhimmoota bara 2015 Manneen Murtii Aadaa Jalqabaa ji’oota sagalii 260,382 kan ture yoota’u, raawwii 2016 yeroo wal-fakkaatatiin garaagarummaa 91,786 (%35.25) qaba. Manneen Murtii Aadaa Ol-dabarfataa ji’oota saglan darban dhimmoota 17,984 simachuun dhimmoota 15,038 (%83.62) murtoo kennanii jiru. Kan bara 2015 ji’oota sagalii dhimmoota 12,051 yoota’u, raawwii bara 2016 yeroo walfakkaatatiin garaagarummaa 5,933 (%49.23) qaba.

Raawwii Manneen Murtii Aadaa jalqabaa yoo ilaallu, yeroo wal-fakkaataa bara 2015’tti, galmeen 209,270 (%80.37) ta’u murtii kan argatan yoota’u, kan bara kanaa ammoo dhimmoota 287,165 (%81.54) dha. Gama Mana Murtii Aadaa Ol’dabarfataatiin, bara 2015’tti, dhimmoonni 8,800 (%73.02) murtii kan argatan yoota’u, kan bara 2016 yeroo wal-fakkaataa 15,038(%82.52) ta’uu agarsiisa. Haaluma kanaan, dhimmoota Manneen Murtii Aadaa sadarkaa lameenitti, bara 2016 (ji’oota sagalitti) murtoo argatan, kan bara 2015 yeroo walfakkaataa dhimmota 6,238 (%70.88) kan caalaniidha.

Adeemsa waliigalaa irraa akka hubatamutti, Manneen Murtii Aadaa gama tokkoon dandeettii dhimmoota ofharkaa qulqulleessuu daran dabalaa kan dhufan yoota’u, gama biraatiin, lakkoofsi rakkoolee dhuunfaafi hawaasaa furmaata kennaafi jiran daran bal’dhaadha. Dhumarrattis, mootummaan hojii akka gurmaa’aniifi bifa dhaabbatummaa horatan jalqabe gara fuula durattis, cimsee kan itti fufu ta’uu ummata keenyaaf mirkaneessuun barbaada.

የክልላችን መንግሥት፣ ለተለያዩ የማህበረሰባችን ችግሮች ከህዝቡ ባህልና ወግ የመነጩ መፍትሄዎችን ወደ ህግ አሳድጎና፣ የጋራ ኃይሎች (Humna Waloo) በሚል ስያሜ ተቋማዊ መልክ ሰጥቶ ወደ ስራ ከገባ ሰንበትበት ብሏል፡፡

በቅርቡ ባደረግነው ግምገማ እንዳረጋገጥነው፣ የጋራ ሃይሎችን (ባህላዊ ፍርድ ቤት፣ ቡሳ ጎኖፋ፣ የዜግነት አገልግሎት እና ጋቻና ስርና) በመጠቀም ረገድ የክልሉ መንግስት መልካም ጅማሮ ላይ ይገኛል። ከነዚህ የጋራ ሃይሎች መካከል የባህላዊ ፍርድ ቤት አንዱ ነው፡፡የባህላዊ ፍርድ ቤት በተለያዩ አካላት መካከል የሚነሱ አለመግባባቶችን በባህላዊ ሕጎች ከመፍታት በተጨማሪ እውነት በማውጣትና ፍትህ በማስፈን፣ የተፋላሚ ወገኖችን ማህበራዊ መስተጋብር መልሶ በማንሰራራት፣ የህግ የበላይነትን በማረጋገጥና የዜጎችን መብት በማስከበር ረገድ ከፍተኛ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል።

በተጨማሪም የክልሉ ህብረተሰብ ተደራሽ፣ በቀላል ሂደትና ወጪ ቆጣቢ መንገድ የሚገኝ የፍትህ አገልግሎት እንዲቀርብለት፣ የህግና የፍትህ ስርዓቱ ሂደት ለኦሮሞ ባህልና ወግ መጎልበት እንዲረዳ፣ እንዲሁም የባለቤትነት ስሜት እንዲያብብ በማስቻል ላይ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት ካሉን 7,477 ቀበሌዎች፣ 6,355 ቀበሌዎች እስካሁን በተመሰረቱ 6,252 የመጀመሪያ ደረጃ ባህላዊ ፍርድ ቤቶች ስር ተደልድለው አገልግሎት እያገኙ ነው። በሌላ በኩል በ333 ወረዳዎች፣ 355 ይግባኝ ሰሚ ባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ተቋቁመዋል።

የመጀመሪያ ደረጃ ባህል ፍርድ ቤቶችን የመዝገብ ሂደት ስንመለከት፣ ባለፉት 9 ወራት 352,168 መዝገቦች ቀርበው 287,165 የሚሆኑት (81.54%) ውሳኔ አግኝተዋል። የ2015 ዓ.ም ተመሳሳይ ወቅት የመዝገብ ፍሰት 260,382 የነበረ ሲሆን፣ ከ2016 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም ጋር ሲነጻጸር፣ በመካከላቸው የ91,786 (35.25%) ልዩነት ይገኛል። በሌላ በኩል፣ ይግባኝ ሰሚ ባህል ፍርድ ቤቶች 17,984 መዝገቦችን ተቀብለው 15,038 (83.62%) ለሚሆኑ መዝገቦች ውሳኔ ሰጥተዋል። የ2015 ዓ.ም ተመሳሳይ ወቅት፣

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ባህሊ ዓጋመ‼️

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ከዓድዋ ድል መታሰቢያ እስከ ቦሌ ያለው የኮሪደር ልማት ቅኝት

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"ሰው ተኮር ተግባራትን ጨምሮ በተለያዩ መንገዶች የመኖሪያ ቤት ጥያቄዎችን እየመለስን እንገኛል" - ወ/ሮ አይዳ አወል - የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ 🙏 👌 👏 💪 🇪🇹 🇪🇹 💪 👏 👌 🙏

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#ግዴቤን_በደጄ Vs ውሃ ማቆር 👈 ምንድነው ልዩነቱ 👇

በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር በተለያዩ የሃገራችን ዝናብ አጠር አካባቢዎች እየተገነባ ያለው የግድቤን በደጄ ፕሮጀክት (የጣሪያ ላይ ውሃን የማሰባሰብ ቴክኖሎጂ) በጠናከረ መልኩ እየተካሄደ ይገኛል።

ለመሆኑ ግድቤን በደጄ ከውሃ ማቆር ፕሮግራም በምን ይለያል? 👇

ግድቤን በደጄ (የጣሪያ ላይ ውሃን ማሰባሰብ) በጥናትና በምርምር የተጀመረ መሆኑ ልምዱ ካላቸው የተለያዩ ሃገራት ተሞክሮ ተቀምሮና በቴክኖሎጂ ታግዞ የመጣ መሆኑ ውጤታማ የሆነ ተጠቃሚው የህብረተሰብ ክፍል በቅርበት ሊያገኛቸውና ሲበላሹም በራሱ አቅም ሊጠግናቸው የሚችል ቀላል ቴክኖሎጂዎች የሚሰራ መሆኑ የተደራጀና የተጠና ማስፈጸሚያ ሰነድ መዘጋጀቱ ፕሮጀክቱ የሙከራ ጊዜው ተፈትሾ ውጤታማነቱ የተረጋገጠ መሆኑ የጣሪያ ላይ ውሃን ማሰባሰብ ከተለያዩ አግልግሎቶች ባሻገር ለመጠጥና ለሳኒቴሽን የሚውል መሆኑ የሚጠራቀመውም ከመሬት ስር በመሆኑና ለመጠቀምም በራስ አቅም በተሰራ ቀላል ቴክኖሎጂ መሆኑ ለሴቶችና ለአካል ጉዳተኞች ብዙ ጉልበትና ጊዜ የማይጠይቅ መሆኑ የግድቤን በደጄ ፕሮጀክት ልዩና ተመራጭ ያረገዋል፡፡

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በጎንደር አካባቢ ተጀምረዉ ያልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች በአፋጣኝ ተጠናቀዉ አገልግሎት እንዲጀምሩ መንግስት ያልተቋረጠ ድጋፍ እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አረጋገጡ። 💪💪💪

ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር Abiy Ahmed Ali በተጨማሪ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር Habtamu Itefa እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች ምን አሉ? ከቪዲዮው እንከታተል 👆

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በባህርዳር የተገነባው የዓባይ ድልድይ ምረቃ ላይ ስለ #ጽዱኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን ያስተላለፉት መልዕክት

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#ኢትዮጵያ

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስከረም 24 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ መስከረም 24 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ያደረጓቸው ንግግሮች እና ያስተላለፏቸው መልእክቶችን የያዘው 'ከመስከረም እስከ መስከረም' መጽሕፍ ዛሬ ይፋ ይሆናል፡፡" የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በሎስአንጀለስ በተካሄደ የ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸንፋለች፡፡

አተሌት ድርቤ ርቀቱን 3 ደቂቃ 55 ሰከንድ ከ25 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡

ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት ፍሬወይኒ ሃይሉ ደግሞ 3 ደቂቃ 55 ሰከንድ ከ48 ማይኮሮ ሰከንድ በመግባት 2ኛ ደረጃ መያዟን የፌደሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡
https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#አገልጋይ

AMN-Addis Media Network ከቦሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ አለምፀሃይ ሽፈራው ጋር የተደረገ ቆይታ፤

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

Boru jireenya fooyya'aa jiraachuuf har'a aadaa qusannaa keenya cimsuu qabna
------
Dinagdeen jiruuf jireenya dhala namaa keessatti dhimma baay'ee murteessaadha.
See more
facebook.com/10005743729135…

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

12,051 መዝገቦች ሲሆኑ፣ ከ2016 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም ጋር ሲነጻጸር በመካከላቸው የ5,933 (49.23%) መዝገቦች ልዩነት ይታያል።

የመጀመሪያ ደረጃ ባህላዊ ፍርድ ቤቶች የተመሳሳይ ወቅት አፈጻጸም ስንመለከት፣ የ2015 ዓ.ም 209,270 (80.37%) መዝገቦች ውሳኔ የተሰጣቸው ሲሆን በዘንድሮ ዓመት ደግሞ 287,165 (81.54%) መዝገቦች ውሳኔ ተሰጥቶባቸዋል። ይግባኝ ሰሚ ባህላዊ ፍርድ ቤት የ2015 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም 8,800 (73.02%) መዝገቦች ሲሆን የዘንድሮ ተመሳሳይ ወቅት ደግሞ 15,038 (82.52%) ደርሷል። በዚሁ መሠረት የሁለቱም ባህላዊ ፍርድ ቤቶች ደረጃዎች በ2016 ዓ.ም ዘጠኝ ወራት ውሳኔ ያገኙ መዝገቦች ቁጥር ከ2015 ዓ.ም ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የዘንድሮው የ6,238 (70.88%) ብልጫ አሳይቷል።

በአጠቃላይ ሂደቱ የባህል ፍርድ ቤቶች በአንድ ወገን መዝገቦችን ከእጃቸው የማጣራት አቅም እያጎለበቱ መምጣታቸውን፣ በሌላ ወገን መፍትሄ እየሰጧቸው የሚገኙ የግላዊና ማህበራዊ ችግሮች ቁጥር እጅግ ብዙ መሆኑን የሚያረጋግጥልን ነው፡፡ በመጨረሻም፣ መንግስት የጀመረውን የበለጠ እንዲደራጁና ተቋማዊ መልክ እንዲይዙ የማገዝ ስራ አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን ለህባችን ማረጋገጥ እወዳለሁ።

© Shimelis Abdisa
President of the Oromia region

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በአዲስ ከ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ስራና ክህሎት ጽህፈት ቤት ከፌደራል እስከ ወረዳ የሚገኙ በከፍተኛ ደረጃ ያሉ ኃላፊዎች በተገኙበት በዛሬው እለት ተመረቀ

በምረቃ ስነ- ስርዓቱ ላይ የፌደራል ሚኒስተር የስራ ስምሪት ገበያ ዘርፍ ሚኒስተር ዴአታ አቶ ሰለሞን ሶካ ፣ የከተማ አስተዳደር ምክትል ስራ አስፈፃሚና ስራና ክህሎት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አስፋው ለገሰ ፣ የክፍለ ከተማ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚና የስራና ክህሎት ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሰላማዊት ከበደን ጨምሮ የወረዳ 11 አመራሮች በተገኙበት በይፋ ተከፍቷል ።

የወረዳ 11 ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሁሴን ሲራጅ ለእንግዶች እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ለአገልጋይም ሆነ ለተገልጋይ ምቹ ፣ ቀልጣፋና ዘመናዊ የሆነ አገልግሎት እንዲሰጥ ላደረጉት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ምክትል ስራ አስፈፃሚና የስራና ክህሎት ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ሰላማዊት ከበደ በበኩላቸው ስራና ክህሎት ቢሮ ሆኖ ከተቋቋመበት ጊዜ አንስቶ ማህበረሰቡን እንዲያገለግሉ እየተደረገ ላለው ዘመናዊ ግንባታ ምስጋናቸውን በማቅረብ ትብብራቸው እንዲቀጥል ጠይቀዋል።

አቶ ሰለሞን ሶቃ የፌደራል ሚኒስተር ዴኤታ ከአለም ባንክ ጋር በመተባበር አራት ማዕከላትን ለመስራት ታስቦ ከዚህ ውስጥ አንዱ ወረዳ 11 በመሆኑ እድለኞች ናችሁ በማለት ጽህፈት ቤቱ በይፋ መከፈቱን አብስረዋል ።


https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

Press Release

On 15 May 2024, the Ambassador of the United States of America in Addis Ababa read a Statement called “Policy Speech on Human Rights and Dialogue” containing allegations against, and unsolicited advice to the Government of Ethiopia on how best to run the affairs of the country and mention groups bent on overthrowing the elected Government by force, and known for blackmailing, kidnapping, and
terrorizing civilians.

The statement is ill-advised and contains uninformed assertions. It is contrary to the historic and friendly relations between Ethiopia and the United States. The two countries have maintained close ties and continue consulting on national, regional, and global issues of common concern. Ethiopia has been open to discussing wide-ranging topics with the United States, including efforts toward peace and security, ensuring respect for human rights, and nurturing democracy in the country. The Ministry will work with the Embassy of the United States in Addis Ababa to correct factual errors and inconsistencies in the statement. It will suggest better ways befitting diplomatic decorum; and that will not undermine democratic processes and peace in the country. Ethiopia remains committed to a mutually respectful bilateral dialogue and relations
with the United States.

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

እኔ የምለው ይህቺ ጀግና ላይ አፋችሁን በክፋት የምትከፍቱ ነሆለሎች እንዴት ናችሁ ግን? አሁንም እንደዛው The Waking Dead ላይ ናችሁ? እኔን 😡

ግን በፍፁም ልዋሻችሁ የማልፈልገውን ፫ እውነታዎች ልንገራችሁ 👇

፩ኛ - በከተማችን አዲስ አበባ ላይ ደማቅ አሻራቸውን ካኖሩ አይረሴ የከተማዋ ከንቲባዎች አንዷ ክብርት ከንቲባ አዴ Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ ነች

፪ኛ - እሷን ስታዪ እርርርር... ፤ ጭርርርር... የምትሉት ሌላ በምንም ሳይሆን በከተማችንን አዲስ አበባ አይኑን አፍጥጦ፣ በተግባር ተለክቶ፣ በውጤት የታጀበው WOW የሚያሰኙ የአብዛኞቹ ለውጦች የፊት መሪ መሆኗን ውስጣችሁ አበጥሮ ስለሚያውቅ፣ በውጤታማነቷ ቀንታችሁ ወዲህ ብትሉ ወዲያ ከአቋሟ አልንቀሳቀስ ስላለቻችሁም ጭምር ነው። ነው።

፫ - እመኑኝ ገና ከጭንቅላታችሁ ጭስ እስኪታይ ታራላችሁ፣ ትጨሳላችሁ እንጂ ከተማችንን አዲስ አበባን ከሁለንተናዊ ብልፅግና፤ አዱካን ከውጤታማነት ልታስቆሟቸው አትችሉምምምምምምምም

አራት አምስተኛ እውነታዎችን እንዳልጨምር አዕምሯችሁ Full ብሎ በኃላ ...

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ያቀረቡትን ጥሪ በመቀበል ወደ ሃገራቸው የመጡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያንን ዛሬ ጠዋት በዓድዋ ድል መታሰቢያ እንኳን ደህና መጣችሁ ብለን ተቀብለናቸዋል።

ወደ ሃገራችሁ የመጣችሁ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በከተማችሁ አዲስ አበባ የሚኖራችሁ ቆይታ የቀድሞ ታሪካችሁን እና አዲሱ ትውልድ እየሰራ ያለውን ታሪክ የምትጎበኙበትና የራሳችሁን አስተዋጽዖ ለማበርከት የምትነሳሱበት የተሳካ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

ክብርት ከንቲባ አዴ አዳነች አቤቤ
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የሶላቫኪያዉ ጠቅላይ ሚንስትር በጥይት ክፉኛ ቆሰሉ 😭😭😭
የሶሎቫኪያዉ ጠቅላይ ሚንስትር ሮበርት ፊኮ በጥይት ተደብደዉ ሆስፒታል ዉስጥ እያጣጣሩ ናቸዉ። የ 59ኝ ዓመቱ ጎልማሳ በጥይት የተደበደቡት ሐንድሎቫ በተባለች ከተማ በአንድ የባሕል ማዕከል ዉስጥ ከደጋፊዎቻቸዉ ጋር ሲወያዩ ነዉ።

የሩሲያ ደጋፊ ናቸዉ የሚባሉትን ፖለቲከኛ በጥይት ደብድቧል ተብሎ የተጠረጠረ አንድ ግለሰብ መያዙን ፖሊስ አስታዉቋል።

ጠቅላይ ሚንስትሩ በተመቱበት ወቅት አራት ጥይት መተኮሱ ተዘግቧል።

ጠቅላይ ሚንስትሩ ሆስፒታል ከገቡ በኋላ በግል ፌስ ቡክ ገፃቸዉ የተሰራጨ ዘገባ እንዳመለከተዉ ሰዉዬዉ በተደጋጋሚ ሆዳቸዉ ላይ በጥይት በመደብደባቸዉ ሕይወታቸዉ አደገኛ ሁኔታ ዉስጥ ነዉ።

በዘገባዉ መሰረት የጠቅላይ ሚንስትሩ መሞት-ሽረት በደቂቃዎች ዉስጥ የሚወሰን ነዉ። የፊኮ ተባባሪ የሚባሉትና በቅርቡ ስሎቫኪያ ዉስጥ በተደረገዉ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ያሸነፉት ፔተር ፔሌግሪኒ ጠቅላይ ሚንስትሩ በጥይት መደብደባቸዉን ለስሎቫክ ዴሞክራሲ «አደገኛ» ብለዉታል።

የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (NATO) ዋና ፀሐፊ የንስ ሽቶልተንበርግ የድግድያ ሙከራዉን «አስደንጋጭ» ብለዉታል።

ስሎቫኪያ በዩክሬኑ ጦርነት ሩሲያን በግንባር ቀደምትነት ከሚቃወሙ የቀድሞ ኮሚንታዊ ሐገራት አንዷና የኔቶ አባል ናት። ይሁንና የጦርነቱ መራዘም የሐገሪቱ ፖለቲከኞችንና የፖለቲካ ተንታኞች እየከፋፈለ ነዉ።

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የመንግሥት ቢሮዎች የቢሮ ከባቢን መቀየር የስራ ከባቢን ምቹ ማድረግ ከቀዳሚ የትኩረት መስኮቻችን አንዱ ነው። ዛሬ በከተማ እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር መስርያ ቤት ምድረ ግቢ የተሰሩት ስራዎች ብሎም በከተማ ልማት ስራ አኳያ ያሉትን ርምጃዎች ለመመልከት ጉብኝት አድርገናል።

Improving office ergonomics and creating conducive environments in government offices have been ongoing priorities. Today, I conducted a brief visit to the Ministry of Urban and Infrastructure Development to observe the initiatives undertaken within its premises and to gain insights into the urban progress it oversees.

Abiy Ahmed Ali (phd)
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ወንድማችን #አለቤ ን Alebe Amogne ካጣነው አንድ አመት ሞላን
😭😭😭😭😭RIP 😭😭😭😭😭
#አለቤ ሁሌም ከመልካም ትዝታዎችህ ጋር አብረኸን ትኖራለህ። አሁንም ነፍስህ በገነት / በጀነት ሰላም ትረፍ 🙏

https://twitter.com/ProsperityKera

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በፈተናዎች ውስጥም ሆኖ ስኬት የማያልቅበት ፓርቲ ብልፅግና ፓርቲ @prosperity2022 💪💪💪
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AbiyAhmedAli
@AdanechAbiebie
@aa_prosperity
@OromiaPParty

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የብልፅግና ስራ አስፈፃሚ አባላት የዘጠኝ ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ በጎርጎራ አካሂደናል።

Members of Prosperity Party’s executive have conducted a nine-month performance review in Gorgora.

Abiy Ahmed Ali (phd)
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

Читать полностью…
Subscribe to a channel