በአረንጓዴ ዓሻራ ጥረቶቻችን አማካኝነት ልናሳካው ለምንፈልገው ለውጥ የአመለካከት እና የአዕምሮ ውቅር ሽግግር ያስፈልገናል። እንደ ሀገር ልናሳካ ካለምነው 50 ቢሊዮን ችግኞች በያዝነው አመት 40 ቢሊዮን ችግኞች ላይ ለመድረስ እየጣርን በመሆኑ በዘንድሮው የተከላ ዙር 7.5 ቢሊዮን ችግኞችን በጋራ መትከል ይኖርብናል። ለነገው ትውልድ ቅርስ ለመተው የሚሻ ሁሉ ዛሬ ላይ ማዋጣት የግድ ይለዋል።
A paradigm and mindset shift is needed for the change we want to see in our Green Legacy endeavors. Our goal for this year is to reach 40 million seedlings, which means we need to collectively plant 7.5 billion seedlings this planting cycle. For anyone who wants to leave a legacy for future generations, we must invest in the future today.
Mana Kiraa Kireessan Kireefataratti Qarshii Dabaluu fi Mana Kiiraa Keessaa Basuun Dhorkaamadha.
የቤት ኪራይ ጭማሪም ሆነ ተከራይ ማስወጣት ክልክል ነው
Bulchinsaa Magaala Finfinnee Mana Jireenyaa Kireefata Hordofi fi Bulchiinsaa lakk.keeyyaata 1320 /2016 fi Keeyyaata Rawwachisaa Qajeelchaa lakk.7/2016 Bu'ura Godhaachun Muddee 24/2016 akka lakk.Itiiyoopiati Irraa Eegaale Mana Jireenyaa Kireeffaata Irraatii Dabaaluu fi Baasuun Gonkummaa Kan Dhorkaamedhaa
Bulichiinsa To'ataafi Hordofi fi Mana Jireenyaa Magalaa Finfinnee Irraatti
ሱራፌል ዳኛቸው ለአሜሪካው ክለብ በይፋ ፈርሟል 👏👏👏
የቀድሞው የፋሲል ከነማ ተጫዋች ሱራፌል ዳኛቸው በይፋ የአሜሪካው ክለብ ሎደን ዩናይትድ ተጫዋች በመሆን ፊርማውን ማኖሩን ክለቡ ይፋ አድርጓል። ክለቡ ይፋ እንዳደረገው መረጃ ከሆነም ሱራፌል የሁለት አመት እንዲሁም እንደ የሚያሳያው ብቃት ለተጨማሪ አንድ አመት የሚራዘም ውል ላይ ፊርማውን አኑሯል።
የተጫዋቹን ፊርማ የሊጉ አስተዳደር እንዳፀደቀውም በክለቡ ጨዋታዎችን ማድረግ ይጀምራል። የቡድኑ አሰልጣኝ ርያን ማርቲን ሱራፌልን በጣም ጥሩ የአጥቂ አማካይ ነው ያሉ ሲሆን ተጫዋቹ ቡድናቸውን በመቀላቀሉ መደሰታቸውን ገልፀዋል። ሎደን ዩናይትድ በአሜሪካ የሊግ እርከን በሁለተኛው ሊግ ላይ በምስራቅ ኮንፈረንስ የሚጫወት ሲሆን በ13 ጨዋታዎች 17 ነጥቦች በመሰብሰብ ከ12 ክለቦች 7ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን እና የልዑካን ቡድናቸው በደቡብ ኮሪያ የተደረገላቸው ደማቅ አቀባበል።
https://twitter.com/ProsperityKera
የኢትዮጵያ ልጆች ይመካከራሉ!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የአዲስ አበባ ከተማ የምክክር ምዕራፍ ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል።
ኢትዮጵያ እየመከረች ነው!!
https://twitter.com/ProsperityKera
ባህሪይ (Character)
ሶስቱ ለስኬታማነት ግዴታ የሆኑ ነገሮች (ክፍል ሶስት)
በትናንትናው “ፖስቴ” ሶስቱ ለስኬታማ ግዴታ ከሆኑትን ነገሮች መካከል የመጀመሪያውን ማለትም ክህሎት (Competence) የተሰኘውን ሃሳብ ተመልክተናል፡፡ ዛሬ የምንመለከተው በተሰማራችሁበት ወይም ወደፊት በምትሰማሩበት የስራው መስክ ስኬታማ ለመሆን የግድ ከሚስፈልጓችሁ ሶስት ነገሮች መካከል ሁለተኛውን ማለትም ባህሪይ (Character) የተሰኘውን ሃሳብ ነው፡፡
የትም ሄዳችሁ የትም! ባህሪይ (Character) ለስኬታማነታችሁ መሰረታዊ የሆነ ጉዳይ ነው፡፡ በመግቢያው ላይ እንደገለጽነው ባህሪይ የሚወክለው በክህሎታችን ምክንያት ለገባንበት ስፍራ የሚመጥን የባህሪይ ጨዋነት የመያዛችንንና የሞራል ልእልናችን ላይ የመስራታችንን ሁኔታ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ጥሩ ችሎታና የሞያ ብቃት ይዘው ሳለ ባህሪያቸው ግን እጅግ አስቸጋሪ ስለሆነ የሞያ ጉዟቸው ይገታል፡፡
በባህሪይ ልቆ ለመገኘት፡-
1. ከሰዎች ጋር እንድንጋጭ የሚያደርግንን አጉል ባህሪያችንን ለማሰብና ለማግኘት ጊዜን መውሰድ፡፡
2. ብዙ ሰዎች የሚጠቁሙንን የአጉል ባህሪያችንን ጉዳይ በቁም ነገር በመውሰድ ማሰብ፡፡
3. አስቸጋሪ እንደሆነ ያሰብነውን ባህሪያችንን ለመለወጥ በማንበብ፣ ምክር በመቀበልና ሆን ብሎ የራስ-በራስ እርማት በመውሰድ ጉዞን መጀመር፡፡
በነገ ማለዳ “ፖስቴ” ውህደት (Chemistry) የተሰኘውን ወሳኝ ነጥብ አብራራለሁ፡፡
ፈጣሪ በስራው ዓለምም ሆነ በማህበራዊው ሕይወታችሁ ያሳድጋችሁ!
https://twitter.com/ProsperityKera
የወለጋ ሁሉም ዞኖች ብልፅግና መሬት የሚነካበት ቀን ሩቅ አይደለም
Turtii @Gimbii,@Dembi Dolloo@Gidaamii
ቆይታ @ ግምቢ፣@ ደምቢ ዶሎ፣@ግዳሚ
=============================
Bu’ura misooma manca’an iddottii deebisuu fi akkasumas warra ijaarsi isaani harkifatan akka saffisan gochuuf Godina W/Lixaa fi Qellem Wallaggatti daawwannaa fi marii milka’aa adeemsisineerra.
የወደሙ የመሠረተ ልማቶች መልሶ ለመጠገንና ግንባታቸው የተጓተቱን መሠረተ ልማቶች ለማፋጠን በምዕራብ ወለጋ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች የመስክ ጎብኝትና ከአስፈጻሚ ተቋማት ጋር ወጤታማ ዉይይቶችን አድርገናል
======================================
Shalom!
© Habtamu Itefa (phd)
የኢፌዴሪ ውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር
🙏🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
https://twitter.com/ProsperityKera
ክብርት ከንቲባ አዴ አዳነች አቤቤ ያስጀመሩት የ 3500 ቤቶች ግንባታ 3 ባለ 9 ወለል ፎቆች ሆነው ይሰራሉ።
💪💪💪💪💪💪💪💪
https://twitter.com/ProsperityKera
ጠንካራ ፓርቲ ለጠንካራ ሀገረመንግስት ግንባታ!!
የብልፅግና ፓርቲ የሱፐርዢዥን ቡድን በብልፅግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት ባለፉት 9 ወራት የተከናወኑ ተግባራት ማዕከል ያደረገ የውስጠ ፓርቲ ስራዎች ያሉበትን ደረጃ ምልከታ ማድረግ ጀምሯል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ብልፅግና ፓርቲ በዕቅድ የያዛቸውን ተግባራት አፈፃፀም እና በምርጫ ወቅት ለህዝባችን የገባነውን ቃል በልማት ስራዎቻችን ከማሳካት አንፃር አመርቂ ውጤቶች የተመዘገቡ ሲሆን ያሉ ጥንካሬዎችን ለማስቀጠል፤ ጉለቶችንም ለማረም በሚረዳ መልኩ ምልከታ በማድረግ ለቀጣይ የልማት ስራዎች እንድንዘጋጅ የሚያግዘው ይህ የምልከታ ስራ የተሻሉ ስራዎች ተቀምረው ሁለንተናዊ አቅምን በሚፈጥር መልኩ ለቀጣይ ለማዘጋጀት እና ትምህርት እንዲወሰድባቸውም የሚያግዝ እንደሆነ ነው የተገለፀው።
የፓርቲ ስራዎች ከክንውን ሪፖርት ጋር በተዛመደ መልክ መሬት ላይ መኖራቸውን ማረጋገጥ፣ እውነታነታቸውን ለማወቅ፣ የታዩ ክፍታቶችን በፍጥነት ለማረም፣ ምርጥ ተሞክሮዎችን ቀምሮ ለማስፋት ወሳኝ መሆኑ የተነሳ ሲሆን፤ ምልከታው በቀጣይ ቀናት ከወረዳ ቅ/ጽ/ቤት ጀምሮ እስከ ከተማ ቅ/ጽ/ቤት በየደረጃው የሚደረግ እንደሆነም ነው የተመላከተው።
https://twitter.com/ProsperityKera
የሰራዊት ምልመላ ማስታወቂያ ላይ ወጣቱ በገፍ በመመዝገብ ለሰራዊቱ እና ለሃገሩ ያለውን ጥልቅ ፍቅር አስመስክሯል።
https://twitter.com/ProsperityKera
የትግልንና በአቋም የመፅናት ተምሳሌታችን እንኳን ተወለድክልን። ሙስጤ HBD እንኳን ተወለድክ በክፍለ ከተማችን #አዲስከተማ እያሳደርክ ያለኸው ደማቅ የ #ብልፅግና አሻራም ሁሌ ከፍ ብሎ የሚዘከር ነው የሚሆነው። መልካም ልደት። መልካም ውጤታማነት 🎂🍢🍡🍧🍨🍦🍭🍮🍰🥧🍬🍫
Mustefa Tuku Kedir
https://twitter.com/ProsperityKera
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የኦሮሚያ ልማት ማህበር ዓመታዊ ኮንፈረንስን በነገው እለት በድምቀት ለማክበር እንዲህ ዝግጅቱን አጠናቋል። ለታዳሚዎችም ከጠዋቱ 2.30 ጀምሮ ተገኝተው በዓሉን እንዲያከብሩ ጥሪውንም አቅርቧል።
https://twitter.com/ProsperityKera
"በየቦታው ብንተባበር፣ በየቦታው በቅንነት ብንተጋገዝ፣ ምን አይነት ለውጥ ልናመጣ እንደምንችል አዋሬ ማሳያ ነው" - Abiy Ahmed Ali (phd) - የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር
https://twitter.com/ProsperityKera
#በጋ ፣ #በልግ ፣ #ክረምት 🇪🇹
Abiy Ahmed Ali (phd)
FDRE 🇪🇹 PM
https://twitter.com/ProsperityKera
"ሊጉ የሴቶችን እኩል ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እያደረገ ካለው ጥረት በተጨማሪ ሌብነትን፣ብልሹ አሰራርንና የመልካም አስተዳደር ችግርን ለመፍታት ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል" - ወ/ሮ አይዳ አወል - የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ
https://twitter.com/ProsperityKera
በከተማችን አዲስ አበባ ከአከራይ ተከራይ የውል ስምምነት ጋር በተያያዘ ለሚገጥሞት ማንኛውም ችግር ጥቆማ መስጠት እንደሚችሉ ያውቁ ኖሯል?
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማንኛውም አከራይ ከመጋቢት 24/2016 ዓ.ም ጀምሮ የቤት ኪራይ መጨመርም ሆነ ተከራይን ማስወጣት ፈፅሞ የተከለከለ ነው። ስለሆነም ከዚህ ጋር በተያያዘ የቤት ኪራይ ጭማሪ አልያም ቤቱን ይልቀቁልኝ የሚል ግፊት ከደረሰብዎ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ጥቆማ መስጠት እና መብትዎን ማስከበር ይችላሉ።
የጥቆማ ስልክ ቁጥሮች 👇👇👇
+251118722917
+251118553820
#እድሜ_መሄዱ_ካልቀረ!
አንድ የ30 አመት ጎልማሳ ብዙ ከወላወለ በኋላ እድሜ ልኩን ሲመኘው የነበረን የምህንድስና ትምህርት ለመማር ለምዝገባ ወደ አንድ ኮሌጅ ሄደ፡፡ ቢሮ እንደገባ የተማሪዎች አማካሪ አገኘውና ሲያማክረው፣ “በመማርና ባለመማር መካከል ብዙ ወላውያለው” አለው፡፡
አማካሪው ምክንያቱን ሲጠይቀው፣ “አሁን 30 አመቴ ነው፡፡ ስመረቅ እኮ 35 ሊሆነኝ ነው” በማለት የመወላወሉን መነሻ ምክንያት ነገረው፡፡
አማካሪው የመለሰለት መልስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ትምህርት ገፋው፡፡ “የዛሬ አምስት አመት እኮ ብትማርም ሆነ ባትማር 35 አመት መሙላትህ አይቀርም፡፡ ሳትማር 35 አመት ከሚሞላህ፣ ተምረህ ቢሞላህ አይሻልም?”
እስቲ አንድ ጊዜ ጸጥ በሉና ስንት እድሜ ላይ እናዳላችሁ አስቡት፡፡ ከዚያም በአሁኑ እድሜያች ላይ አምስት አመት ደምሩበት፡፡ ድምሩ ስንት መጣ?
በሉ እንግዲህ . . .
• ብትማሩም ሆነ ባትማሩም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳትማሩ ከሚጨምር፣ እየተማራችሁ ቢጨምር አይሻልም?
• ብትነግዱም ሆነ ባትነግዱም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳትነግዱ ከሚጨምር፣ እየነገዳችሁ ቢጨምር አይሻልም?
• ብታቅዱም ሆነ ባታቅዱም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳተቅዱ ከሚጨምር፣ አቅዳችሁና ተንቀሳቅሳችሁ ቢጨምር አይሻልም?
በእድሜ ምክንያት ከመንቀሳቀስ ራስን ማገድ ማለት፣ ነገ መሞቴ ካልቀረ ዛሬውኑ መኖርን ላቁምና እንደሞተ ሰው ልኑር እንደማለት ነው፡፡
በሉ ተንቀሳቀሱ !!!
https://twitter.com/ProsperityKera
በአዲስ አበባ በዛሬው ዕለት የሚጀመረውን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአጀንዳ የማሰባሰብ ምዕራፍ ተሳታፊዎች ሊከተሏቸው የሚገቡ የስብሰባ ሥነ-ስርዓቶች
https://twitter.com/ProsperityKera
ዘመንን የዋጀ ዘመን ተሻጋሪ የመደመር ትውልድ ደማቅ ታሪካዊ አሻራ፦ የአድስ አበባ የኮሪደር ልማት!
ይህ ትውልድ የትናንትን ዕዳ በማረቅ የነገ ትውልድ ምንዳ የሚሆን በርካታ አሻራዎችን በማስቀመጥ ለሁለንተናዊ ብልጽግና የሚታትር ነው። የመደመር ትውልድ የነገዋን ኢትዮጵያ የሚገነባ የመጭውን ዘመን አርቆ የሚያልም ባለራዕይ ትውልድ ነው። በትጋትና ጥራት ዛሬን ይሰራል፤ ነገን በማይናወጥ መሰረት እየገነባ ለትውልድ ያሻግራል።
ብልጽግና በመደመር ትውልድ ተፀንሶ በመደመር ትውልድ የተወለደ ዛሬን ከነገ ጋር አስተሳስሮ የሚሰራ ዘመንን የዋጀ ዘመን ተሻጋሪ ፓርቲ ነው። ከዚህአንፃር ሀገራችን የመጣችባቸውን የከፍታና የዝቅታ ታሪኮች በተደመረ ብሔራዊ አስተሳሰብ በማረቅ የህዝብን ተጠቃሚነት ማዕከል ባደረገ መልኩ በተባበረ ክንድ ከፍታዋን ለማብሰር እየተጋ ይገኛል።
መደመር ምንዳን ዕንጅ ዕዳን ተሸክሞ ለትውልድ አያሻግርም። በመሆኑም መደመርን መንገዱ ያደረገው ይህ ትውልድ የመጭው ዘመን አደራ ያለበት የወል ዕውነቶችን የሚያፀና ብሔራዊ አርበኛ ነው። አድሱ ትውልድ ብልጽግናዊ ዕሳቤ በሆነው ሰው ተኮር የመደመር መንገድ ሁሌም እየተጋ በህብረብሔራዊ አንድነት ፀንቶ ለሁሉም የሆነች የበለፀገች ሀገርን በመገንባት ላይ ይገኛል። በዚህም የነዋሪዎቿን ተጠቃሚነት ባረጋገጠ አግባብ አድስ አበባን አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት በማድረግ ሁለንተናዊ ከፍታዋን ለማብሰር ለስራ በማይዝሉ የመደመር ዕጆች ያለማመንታት እየተሰራ ይገኛል።
ከተማዋን ለነዋሪዎቿ ምቹ ከማድረግ በዘለለ ዓለም አቀፍ ደረጃዋን በማስጠበቅ ተወዳዳሪና የስበት ማዕከልነቷን ለማጽናት ሰፊ የኮሪደር ልማት በመተግበር ላይ ይገኛል። በማይዝሉ ብልጽግናዊ ዕጆች በፍጥነትና ጥራት እየተከናወነ ያለው ይህ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ የከተማዋን ገፅታ ከመቀየር ባሻገር ሰፊ የስራ ዕድልን የሚፈጥርና የቱሪዝም ፍሰቱን በመጨምር የትራፊክ ፍስቱንም በማሳለጥ ምቹና ዘመናዊ ከተማ ያደርጋታል።
ብልጽግና አድስአበባን ተምሳሌታዊት ከተማ ለማድርግ አቅዶ ሲነሳ በተደማሪ ሰው ተኮር ዕሳቤ ለስራ በማይዝሉ ዕጆችና ለውበቷ በማይንቀላፉ ትጉህ ልጆቿ በማመን ነው። በመዲናዋ በአጭር ጊዜ ተጀምረው በፍጥነትና አስደማሚ በሆነ ጥራት የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ለነገ ትውልድ ተሻጋሪ ህያው ምስክር ናቸው። በመፋጠን ላይ ያለው የኮሪደር ልማታችንም ከተማዋን ምቹና ማራኪ ከማድረግ ባሻገር ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ዕምርታን የሚያመጣ ዘመን ተሻጋሪ የትውልዲ ደማቅ አሻራ ይሆናል።
በከተማችን በፍጥነትና ጥራት እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት የዚህ ጀግና ትውልድ ሌላኛው የአርበኝነት መገለጫ ደማቅ አሻራና ቱርፋት ነው። የመደመር ትውልድ ዋልታ ረግጥነት የማይገዛው ህብረብሔራዊነቱን በአንድነት ያፀና በአካታች ፖለቲካዊ ስርዓት ወንድማማችነትና እህትማማችነትን ያዳበረና መዳረሻውን ብልጽግና ያደረገ ባለራዕይ ትውልድ ነው።
ይህ ትውልድ ብሔራዊ አርበኛም ነው፤ በመፍጠንና መፍጠር የወል ታሪክና የወል ከተማን እየገነባ ነውና። በጥቅሉ አድስአበባን ዘመኑን የዋጀች ዓለማቀፍ ተወዳዳሪ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ማዕከል የሆነች ውብ ከተማ ለማድረግ የመደመር ትውልድ ደማቅ አሻራ የሆነው የኮሪደር ልማት የሚኖረው ሚና የጎላ ነው። ከተማዋ አጠቃላይ ገፅታዋን በመቀየር የስበት ማዕከልና የብልጽግና ተምሳሌትነቷ የሚረጋገጥበት ዘመን ተሻጋሪ ዘመናዊ የኮሪደር የልማት ይሆናል።
በአጠቃላይ ብልጽግና ስራን በዓላማ ጀምሮ በፍጥነትና ጥራት ለውጤት የሚያበቃና አቧራን አራግፎ ደማቅ አሻራን የሚያስቀምጥ የመደመር ትውልድ ፓርቲ ነው። ''ነገን ዛሬ መገንባት'' የሚል መርህ ያነገበው ፓርቲያችን የአድስአበባን ሁለንተናዊ ከፍታ ለማጽናት ባላሰለሰ ጥረት እየተጋ ይገኛል።
https://twitter.com/ProsperityKera
ልመና እና ተረጂነትን ማስቀረት፣ የስራ እድልን በስፋት መፍጠር እና የኑሮ ውድነት ጫናን በዘላቂነት መቀነስ አንዱ ትልቅ ትኩረት የሚሰጠው ስራ በመሆኑ በዚሁ ላይ ከመላው የከተማችን አመራሮች ጋር ተወያይተናል።
ይህን ለማሳካት የልማት ሃይላችንን በማስተባበር እና ጸጋዎቻችንን በመጠቀም የጀመርናቸውን ስራዎች አጠናክረን በመቀጠል፣ ግንዛቤዎችን ከፍ በማድረግ እንዲሁም የስራዎቻችንን ውጤታማነት በማስቀጠል የምግብ ዋስትና ሉዓላዊነታችንን በማረጋገጥ ለብልፅግናችን እንተጋለን።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
© Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ
የከተማችን አዲስ አበባ ከንቲባ
"ወቅቱ የክረምት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ሊከሰቱ የሚችሉ የጎርፍና መሰል አደጋዎችን አስቀድሞ መከላከል ይገባል" - ወ/ሮ አይዳ አወል - የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ
የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር በክረምት ወቅት በዝናብ ምክንያት ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ አደጋና ስጋት ለመከላከል ታሳቢ ያደረገ ውይይት ከተለያዩ ባለድርሻዎች ጋር አካሂዷል።
መድረኩን የመሩት የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ አይዳ አወል ወቅቱ የክረምት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ሊከሰቱ የሚችሉ የጎርፍና መሰል አደጋዎችን አስቀድሞ መከላከል በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ ገልፀዋል።
የክፍለ ከተማው ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ እንዲሁም የስራና ክህሎት ጽ/ቤት ሃላፊ ወ/ሮ ሰላማዊት ከበደ በበኩላቸው ስጋት ያለባቸውን አካባቢዎች ቀድሞ በመለየት አስፈላጊውን የቅድመ መከላከል ስራ ከመስራት ባሻገር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተቀናጅቶ መስራት እንደሚገባ ተናግረዋል።
https://twitter.com/ProsperityKera
ነገ በክፍለ ከተማችን #አዲስከተማ፣ በመደበኛ የስራ ሰአት፣ የፈለጉትን መንግስታዊ አገልግሎቶች ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? 👇
ለመላው የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች እና ባለጉዳዮች በሙሉ 👇
ነገ ማለትም ግንቦት 20/2016 ዓ.ም በክፍለ ከተማችን አዲስ ከተማ እና በስሩ በሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች መደበኛ የስራ አገልግሎቶች በመደበኛነት ስለሚሰጡ አገልግሎት ማግኘት በሚፈልጉባቸው ጽ/ቤቶች እና ሴክተሮች በመገኘት አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።
👉 የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር 👆
https://twitter.com/ProsperityKera
Aadaa qusannaa dagaagsuun hojiiwwan cabinsa dinagdee keenyaa fayyisan keessaa tokkodha.
https://twitter.com/ProsperityKera
"የስልጤ ልማት ማህበርን እና ሌሎችንም መሠል የልማት ማህበራትን መደገፍን እኛ እንደ አንድ ግዴታችን ነው የምንወስደው። ምክንያቱም እነዚህ ማህበራት የእኛን ስራ የሚያቃልሉ፣ የመንግስትን ዕቅዶች የሚደግፉ፣ ብዙ የጋራ ስራዎቻችንን የሚጋሩን ናቸው። ስለሆነም እነሱን መደገፍ ለከተማችን #አዲስአበባ ብሎም ለኢትዮጵያ #ብልፅግና ያለውን ፋይዳ ከግምት በማስገባት ከቀዳሚ ተግባራቶቻችን የሚካተት አድርገናቸው ነው እየተንቀሳቀስን የምንገኘው" - ወ/ሮ አይዳ አወል - የአዲስ ከተማ ክ/ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ
https://twitter.com/ProsperityKera
ከ #ስልጤ_ልማት_ማህበር ጎን ነን🙏ነገ #አዲስከተማ አይቀርም 🇪🇹
የስልጤ ልማት ማህበር 22ኛውን የምስረታ በዓል አስመልክቶ በአዲስ ከተማ ክ/ከ የ2016 ዓመታዊ ኮንፈረንሱን በነገው እለት ያከብራል።
ኮንፍረንሱ "ባህልና ቋንቋችንን በማበልፀግ የሀገራችንን ሰላም እናጠናክር!!" በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ሲሆን ስልጤነት የህዝባዊ ልማት ተምሳሌት" ስልጤነት ኢትዮጵያዊነት፣ስልጤነት ሰላም ነው። ይህ ደግሞ የኢትዮጵያዊነት እሴት ነው በሚሉ መሪ ቃሎች ኮንፈረንሱ እንደሚታጀብ የክፍለ ከተማው የስልማ አስተባባሪና የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ሚፍታህ ውልጫፎ ገልፀዋል።
በኮንፈረንሱ የልማት ማህበሩ ያከናወናቸው ተግባሮች የሚደመጡበት ሲሆን የልማት ማህበሩን የቀጣይ 10 ዓመት እስትራቴጂክ እቅድ ቀርቦ በአባላቱ እንደሚፀድቅም አቶ ሚፍታህ አክለው ገልፀዋል።
በኮንፈረንሱ የስልጤ ባህላዊ ምግቦችን ጨምሮ የብሔረሰቡ ባህል መገለጫ የሆኑና ህብረብሄራዊነትን የተላበሱ የተለያዩ ትዕይንቶችም የሚቀርቡ ሲሆን በቀጣይ አመታት ማህበሩን የሚያስተባብሩ የልማት አመራሮች ቀርበው ይፀድቃል።
በመሆኑም የተከበራችሁ የክፍለ ከተማችን ነዋሪዎች፣ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች እና የብሄሩ ተወላጆች በተጠቀሰው ሰዓት በክፍለ ከተማው አዳራሽ ተገኝታችሁ ሁነቱን ትታደሙ ዘንድ ጥሪዬን እያስተላለፍኩ የምትገኙ አካላትም በባህሉ ደምቃቹ እንድትመጡ በትህትና እንጠይቃለን ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
https://twitter.com/ProsperityKera
ከኦሮሚያ ልማት ማኅበር የቦርድ ሰብሳቢ ክቡር ኦቦ አባዱላ ገመዳ አንደበት 🙏
https://twitter.com/ProsperityKera
ግዙፉ የአሜሪካ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ የሆነው ቦይንግ የአፍሪካ ዋና ጽሕፈት ቤትን በአዲስ አበባ ሊከፍት ነው፡፡
ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ጁሃንስበርግ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ የአቪዬሽን ጉባኤ ላይ እየተካፈለች ትገኛለች። በመድረኩ ላይ ኩባንያው በሚቀጥለው ዓመት ቢሮውን በአዲስ አበባ ለመክፈት ማቀዱ ተገልጿል፡፡
ኩባንያው ይህን ውሳኔ ያስታወቀው በአፍሪካ ከግዙፍ አየር መንገዶች መካከል ተጠቃሽ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 65 አውሮፕላኖቹን በቦይንግ እንደሚተካ ማስታወቁን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡
https://twitter.com/ProsperityKera
ባለፉት ጥቂት አመታት ዋናውን የዝናብ ወቅት ምርት ሳናስተጓጉል የበጋ ስንዴ ልማት ጥረታችንን ለማስፋፋት ችለናል። የዛሬው ምልከታ የስራዎችን ቀጣይነት የተመለከትንበት ነበር። ግብርና ጠንካራ ኢንቨስትመንት ይፈልጋል። በሰብል የምንሸፍነው የመሬታችን ይዞታም ቀስ በቀስ በመጨመር ላይ ይገኛል።
Waggoota muraasa darbanitti hoomisha yeroo rooba isa guddaa utuu addaan hin kutiin tattaaffii qamadii bonaa misoomsuu keenya babal'isuu dandeenyeerra. Wanti har'a ilaalles ittifufiinsa hojii keenyaa idilee kan mul'isudha. Qonni invastimentii cimaa barbaada. Bal'inni lafa keenyaa min'aaniin uwwifamus adeemsa keessa dabalaa deemaa jira.
Over the past few years, we have had the opportunity to expand our summer wheat endeavors, ensuring we do not miss our regular rainy season production. Today’s showcase is testimony to continuity in the regular cycle. Agriculture requires strong investments, and the amount of land we are cultivating is increasing steadily.
Abiy Ahmed Ali (phd)
FDRE 🇪🇹 PM
https://twitter.com/ProsperityKera