የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ብቻ ነው የሚከናወነው።
@prosperity2022
@AbiyAhmedAli
@aa_prosperity
@AdanechAbiebie
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቆይታቸውን ያጠናቀቁትን የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) የኢትዮጵያ ተወካይ ካላብሮ አውሬሊያ ፓትሪዚአን አሰናበቱ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የዩኒዶ ተወካይዋ የኢትዮጵያ እውነተኛ ወዳጅ እንደነበሩ ጠቅሰዋል።
የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ በጥልቅ በመረዳት ለሀገሪቱ ልማት በቁርጠኝነት መስራታቸውን ጠቅሰው፤ በቀጣይ የስራ ሕይወታቸው የተቃና እንዲሆንም መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።
“ገሃነም” እየሆነ የመጣው የዓለም የአየር ሁኔታ
ተመድ ዓለም ገሃነም የሆነ የአየር ሁኔታ እየተጋፈጠች እንደሆነ አውጇል።
በአለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በሙቀት ሳቢያ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ተስፋፍቷል።
ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3XwZuxY
ከኢትዮጵያ አልፎ ለምስራቅ አፍሪካ አይን የሆነ መሪ
ያልተደፈረውን የጥላቻ ግንብ ያፈረሰ
#ዐብይ_አህመድ
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ
@AbiyAhmedAli 💪💪💪
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ
የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ዝግጅት
7.68 #ቢሊዮን ችግኞች
1116 #የችግኝ ጣቢያዎች
11.7 በሚ.ሔክታር ላይ
ለመጪው ትውልድ አረንጓዴ ከባቢንና የተሻለችን ሀገር ለማስረከብ እየተደረጉ ካሉ...
@prosperity2022
@aa_prosperity
@OromiaPParty
@AppAmhara
@AbiyAhmedAli
@AdanechAbiebie
@ShimelisAbdisa
@AregaKebde
@AddisAbabaCity1
በተለያዩ ምክንያቶች ለዘመናት አሽቆልቁሎ የቆየው የኢትዮጵያ ደን ሽፋን አሁን 23.6 በመቶ ላይ መድረስ ችሏል፤ ለዚህም የአረንጓዴ አሻራ ልማት ዘመቻ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል
እውነቱን መናገር የፖለቲካ ወገንተኝነት አይደለም!
@AbiyAhmedAli 💪
"የግጭቱ ተዋናይ የሆኑ አካላት ወደሰላም መድረክ እንዲመጡ ምቹ ሁኔታ ይፈጠራል ተብሎ ይገመታል'' - የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ
Читать полностью…የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ በሚል መርህ ሀሳብ የሚካሄደው የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ስራ ተገብቷል!
ለመጪው ትውልድ አረንጓዴ ከባቢን እና የተሻለችን ሀገር ለማስረከብ እየተደረጉ ካሉት
የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ
7.68 #ቢሊዮን ችግኞች
1116 #የችግኝ ጣቢያዎች
በ11.7 #ሚሊዬን ሔክታር ላይ
#ትውልድ አረንጓዴ ከባቢን እና #የተሻለችን ሀገር ለማስረከብ እየተደረጉ ካሉት ጥረቶች መካከል አረንጓዴ አሻራ አንዱ ነው
#አረንጓዴ_አሻራ
ከአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ ጋር ወይም የቤት ኪራይ ዋጋ ከተጨመረብዎት ወይም የተከራዩትን ቤት እንዲለቁ ጫና ከደረሰብዎት አልያም መሠል ችግሮች ካጋጠምዎት በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች ጥቆማ መስጠት፣ ማቅረብ ይችላሉ
@aa_prosperity
@AdanechAbiebie
#የኬንያ_ተቃውሞ
የፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ መንግሥት ያረቀቀውን አዲስ የታክስ ሕግ የተቃወሙ ኬንያውያን ተገደሉ።
ፖሊስ በከፍተኛ ቁጥር የወጡ ተቃዋሚ ወጣቶችን ለመበተን ጥይት እና አስለቃሽ ጭስ የተኮሰ ሲሆን በጥይት ከተመቱ 5 ሰዎች የሁለቱ ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል።
ተቃዋሚዎች የሀገሪቱን ፓርላማ ጥሰው በመግባት በእሳት ማያያዛቸውም ነው የተገለፀው።
ሰውን ማዕከል ያደረገ ተጠቃሚነትን እናረጋግጣለን!
ድህነትን ድል ለማድረግ እየተደረገ ባለው ርብርብም የዜጎች የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል አመርኪ ተግባራት እየተከናወኑ ነው።
በሰው ተኮር የብልጽግና ፕሮግራሞቻችን ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን አጠናክረን እንጓዛለን!!
በተጎሳቆለ ቤታቸው ውስጥ የሚኖሩ የከተማችንን ነዋሪዎችን ቤት በመገንባትና በማደስ በዘመናዊ ቤታቸው እንዲኖሩ አስችሏል። በፍትሃዊነት ቤት የማስተላለፍና የማስረከብ ተግባራት በሰፊው ሲሰሩ ቆይቷል፤ ተግባርም በትኩረት እየተከናወነ ይገኛል።
መንግስታችን እየተገበራቸው የሚገኙት የፓርቲያችን ግዙፉ ሰው ተኮር ፕሮግራሞች በአንድ በኩል የከተማችንን ገፅታ እየለወጡ ፣ ከፍተኛ የስራ ዕድልም እየፈጠሩ ሲሆን ዝቅተኛውን የህብረተሰብ ክፍልም ታሳቢ ያደረጉ በመሆናቸው ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ገንቢ አስተዋፅዖ አላቸው።
የብልፅግና መሠረቱ ሰው ነው፣ ሰውን ማዕከል ያደረገ ተጠቃሚነትን ከማረጋገጥ አንፃር በቁርተኛ አመራር ሰጪነት የዜጎችን የኑሮጰዘይቤ በመቀየር ተጨባጭ ውጤት የማስመዝገቡ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
#ኢትዮጵያ ለአረንጓዴ ልማት በቁርጠኝነት እየሰራች ነው!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያ ስድስተኛ አመት የችግኝ ተከላ ጀምራለች
@AbiyAhmedAli 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ ራሷን ችላ እንድትቆም እየሰራ ያለ መሪ
#ዐብይ_አህመድ
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ
@AbiyAhmedAli 💪💪💪
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ
👇👇👇
7.68 ቢሊዮን ችግኞች
1116 የችግኝ ጣቢያዎች
በ11.7 ሚሊ ሔክታር ላይ
@prosperity2022
@aa_prosperity
@OromiaPParty
@AppAmhara
@AbiyAhmedAli
@AdanechAbiebie
@ShimelisAbdisa
@AregaKebde
@AddisAbabaCity1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኢንዱስትሪው የአቪዬሽን ኦስካር ተብሎ በሚጠራው የስካይትራክስ መድረክ ለሰባተኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ በመባል ክብርን ተቀዳጅቷል።
ከዚህ በተጨማሪም 👇
🏆 የአፍሪካ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል አየር መንገድ ለስድስተኛ ተከታታይ ዓመት
🏆 የአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክፍል አየር መንገድ ለስድስተኛ ተከታታይ ዓመት፣ እንዲሁም
🏆 በአፍሪካ የኢኮኖሚ ክፍል ምርጥ ምግብ አገልግሎት ሰጪ አየር መንገድ በመባል ተደራራቢ ድልን ተጎናጽፏል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስኬቶ ቹ ሁሉ አብረውት ለተጓዙት ክቡራን ደንበኞቹ የከበረ ምስጋና ያቀርባል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ኢትዮጵያ በለውጥ ጎዳና! የምስራቅ አፍሪካ ፈርጧ ኢትዮጵያ ለውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በቀዳሚነት ተመራጭ ሀገር ሆናለች!
#ዐብይ_አህመድ
#Fast_Growing_Ethiopia
#ሰላም_ለኢትዮጵያ
በሰሜን ምዕራብ ዕዝ የአንድ ኮር የሠራዊት አባላት መነሻውን ከምዕራብ ጎንደር ዞን ደለሎ ቁጥር አምስት ያደረገ ሶስት ፒኬኤም መትረየስ እና አንድ ኤኬኤም መሳሪያ በራዊያን ኬላ በቁጥጥር አውለዋል።
@AbiyAhmedAli 💪
@AdanechAbiebie 💪
@ShimelisAbdisa 💪
"በከተማ አስተዳደሩ ስር በሚገኙ 120 ወረዳዎች የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ አገልግሎት ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ እስከ ምሽት እየተሰጠ መሆኑን ለመግለፅ እወዳለሁ" - ክብርት ወ/ሮ ቅድስት ወ/ጊዮርጊስ - የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ
Читать полностью…