prosperityfirst | Unsorted

Telegram-канал prosperityfirst - የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

1397

Subscribe to a channel

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

🇪🇹 99 ሚሊየን ዶላር እዳ የከፈለች ሀገር ናት!!

@AbiyAhmedAli 💪💪💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

“ባለፉት 11 ወራት መንግስት 466 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ ችሏል፡፡ ይህም ከተያዘው እቅድ አንጻር የ96 በመቶ አፈጻጸም አለው፡፡
@prosperity2022 💪
@AbiyAhmedAli 💪
@noha_wi 😁

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"This year, Ethiopia administered 10 million cholera vaccinations nationwide & conducted measles vaccinations in 58 districts. Additionally, malaria treatments were distributed. Local medicine production in the country has increased from 8% to 36%."
#PMAbiyResponds
#PMOEthiopia

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ይሰጣሉ ተብሎም ይጠበቃል፡፡

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ይካሂዳል፡፡

በኢፌዲሪ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 55 (17) እና በምክር ቤቱ የአሰራርና የአባላት ደንብ ቁጥር 6/2008 አንቀፅ 81 (3) እና አንቀፅ 92 መሰረት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመደበኛ ስብሰባው በመገኘት በፌዴራል መንግስቱ የ2016 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ ይሰጣሉ፡፡

በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 55 (11) እና በምክር ቤቱ የአሰራርና የአባላት ደንብ ቁጥር 6/2008 አንቀፅ 76 መሰረትም ምክር ቤቱ የ2017 የፌዴራል መንግስት በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን አስመልክቶ የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ የሚያቀርበውን ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ አዳምጦ ረቂቅ በጀቱን ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በምክር ቤቱ 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና የዓለም አቀፍ ተቋማት ተጠሪዎች፣ የሐይማኖት አባቶች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንደሚገኙ የምክር ቤቱ መረጃ ያመላክታል፡፡

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ ቅሬታና ጥቆማ አለዎት? እንግዲያውስ መምጣት አይጠበቅብዎትም እቤትዎ ሆነው #በ9065_ነፃ_የስልክ_መስመር ያሳውቁን"
ሰኔ 26/2016
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ ተገልጋዮች ቅሬታም ሆነ ማንኛውም ጥቆማ ሲኖራቸው በ9065 የነፃ የጥሪ መስመር ተጠቅመው ቅሬታቸውን ያቀርቡ ዘንድ ጥሪውን ያቀርባል።

በመሆኑም የተከበራችሁ ተገልጋዮቻችን ይህንን እድል ተጠቅማችሁ ሀሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማና ቅሬታ ሲኖራችሁ ታቀርቡልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

ሙባረክ ከማል ዋና ስራ አስፈፃሚ

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ከሰኔ 26 ጀምሮ በጠ/ሚኒስትር @AbiyAhmedAli የተሰጡ ሹመቶች 👇

- ወ/ሮ ሽዊት ሻንካ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር

- አቶ ካሳሁን ጎፌ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር

- አቶ ቀጀላ መርዳሳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የወጣቶች እና ስፖርት አማካሪ ሚኒስትር

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#ኢትዮጵያ ዘላቂ እድገት ለማስመዝገብ በግብርና ልማት እና በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው።

@AbiyAhmedAli 💪💪💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#ፕሮፌሰሮቹ_አባት_እና_ልጅ 🎓🎓
ፕሮፌሰር ባዬ ይማም (አባት) እና ፕሮፌሰር ቃለአብ ባዬ ይማም (ልጅ)

👉ሁለቱም የከፍተኛ ትምህርት ህይወታቸውን በአንጋፋው ዩኒቨርሲቲያችን ጀምረው በሞያቸው ዩኒቨርሲቲያችንን እያገለገሉና ተተኪ ምሁራንን እያፈሩ የሚገኙ ፕሮፌሰሮች ናቸው።

👉ፕሮፌሰር ባዬ ይማም 44 ዓመታትን እንዲሁም ፕሮፌሰር ቃለዓብ ባዬ 15 ዓመታትን በመምህርነት፣ በተመራማሪነት፣ እንዲሁም በተለያዩ የስራ ሀላፊነቶች ያገለገሉ እና እያገለገሉ የሚገኙ ምሁራን ናቸው።

👉ሁለቱም የፒኤችዲ ዲግሪያቸውን በሰሩ ልክ በ10ኛው አመት የሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያገኙ ናቸው።

👉ፕሮፌሰር ቃለዓብ ባዬ በዘንድሮው ዓመት የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ከሰጣቸው ምሁራን መካከል ናቸው። ማዕረጉ የተሰጣቸው በማስተማር ውጤታማነት፤ ባሳተሟቸው 13 ጥናታዊ ጹሁፎች፤ ለማህበረሰብ ላበረከቱት አካዳሚያዊ አገልግሎትና በዩኒቨርሲቲው በነበራቸው የተቋም አስተዳደር ድምር ውጤት ነው።

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ዛሬ ማለዳ ከአፍሪካ ታላላቅ የቀድሞ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ጋር አስደሳች የወዳጅነት ጨዋታ አድርገናል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ፓርቲያችን የተናገረውን እንደሚተገብር ያስመሰከረበት ፣ የከተማ አስተዳደራችን የላቀ የመፈፀም አቅም የታየበት የኮሪደር ልማታችን ከገፅታ ግንባታ ባሻገር ኢኮኖሚውንም በእጅጉ ያነቃቃል።

የኮሪደር ልማታችን በከተማችን በተለያዩ አቅጣጫዎች የገነባናቸውን ግዙፍ የልማት ነጠብጣቦችን የምናገናኝበት ማርሽ ቀያሪ ፕሮጀክት ነው።

-----------
ዘመንን የዋጀ ፤ ዘመን ተሻጋሪ ደማቅ የመደመር ትውልድ ታሪካዊ የብልፅግና ጉዞዋችን አሻራ:- የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት!!

#prosperity #aa_prosperity Abiy Ahmed Ali
#የሁለተኛው_አርበኝነት_ምዕራፍ_ጀግኖች
#heroes_of_the_second_patriotic_chapter
#ማን_ሰራው #who_made_it #ብልጽግና_ለትውልድ #የመደመር_ትውልድ
#ppoaddis Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ
#addisababa Moges Balcha Gebremedhin

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ የትውልድ ድምፅ

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

Reports claiming that the MoU between Somaliland and Ethiopia has been canceled are fake news .

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

Biqiltuu dhaabuun uumamatti araaramuudha

#Ashaaraa_Magariisaa
@AbiyAhmedAli

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሉነህ ፈይሳ ከአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ ጋር በተያያዘ ከ ETV 57 ጋር የነበራቸው ቆይታ

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ሀገሩን የሚወድ እና ለትውልድ መልካሙን የሚመኝ ሁሉ ዛሬ ዛፍ መትከል አለበት። ዛፎችን መትከል ከየትኛውም የፖለቲካ አስተሳሰብ የጸዳ ነውና።
@prosperity2022 💪
@aa_prosperity 💪
@OromiaPParty 💪
@AbiyAhmedAli 💪
@AdanechAbiebie 💪
@ShimelisAbdisa 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በሚቀጥለው ዓመት ኢትዮጵያ በምርጥ ዘር አቅርቦት እራሷን ለመቻል እየሰራች ነው!

@AbiyAhmedAli 💪💪💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

“ባለፉት 11 ወራት መንግስት 466 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ ችሏል፡፡ ይህም ከተያዘው እቅድ አንጻር የ96 በመቶ አፈጻጸም አለው፡፡
@prosperity2022 💪
@AbiyAhmedAli
@noha_wi 😁

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ሀሰተኛ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገፅ ስለማሳወቅ

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ እና በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ስም በርካታ ሀሰተኛ የቴሌግራም እና የፌስ ቡክ ገፅ ተከፍተው ተቋሙን የማይወክሉ መረጃዎች እየተለቀቁ ይገኛል።

በተለይም Housing in Addis Ababa በሚል የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገፅ የተከፈተው ይህ አካውንት የተቋሙ አለመሆኑን አውቃችሁ በሚለቀቁ ሀሰተኛ መረጃዎች እንዳትታለሉ የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ያሳውቃል።

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የኮሪደር ልማታችን መሰረተ ልማቶችን በተቀናጀና በተናበበ መልኩ እየሰራንበት የሚገኝ ለቀጣይ ስራዎቻችንም ተጨማሪ ስንቅ የሚሆን ፕሮጀክት ነው።

ፕሮጀክቱ አመራራችን ፣ ኮንትራክተሩ ፣ ሰራተኛው 7 / 24 የመስራት ጠንካራ የስራ ባህል ያዳበረበት ሲሆን የህዝባችንን የመለወጥ ተስፋም አለምልሟል።

#prosperity #aa_prosperity Abiy Ahmed Ali
#የሁለተኛው_አርበኝነት_ምዕራፍ_ጀግኖች
#heroes_of_the_second_patriotic_chapter
#ማን_ሰራው #who_made_it #ብልጽግና_ለትውልድ #የመደመር_ትውልድ
#ppoaddis Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ
#addisababa Moges Balcha Gebremedhin

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማት ስፋት እና ይዘት አዲስ ከተማን የመገንባት ያህል ነው!

በኮሪደር ልማት ስራዎቻችን ከተሰሩት መካከል:-

1. የመንገድ መሰረተ ልማቶች
• ከ48 ኪ.ሜ በላይ የተሽከርካሪ መንገድ፣
• ከ96 ኪሎ ሜትር በላይ ሰፋፊ የእግረኛ መንገድ በግራና በቀኝ ተሰርቷል
• 100 ኪ.ሜ የብስክሌት መንገድ፣
• 4 የመሬት ውስጥ የእግረኛ (underpass) መንገዶች፣
• 5 ኪ.ሜ የመሮጫ ትራክ፣
• ⁠2 ትልልቅ የተሽከርካሪ ድልድዮች፣
• ⁠3 ዘመናዊ የእግረኛ ድልድዮች፣
• አጠቃላይ ከ240 ኪ.ሜ በላይ መንገድና ተያያዥ መሠረተልማቶች፣

2. የትራንስፖርት ስርዓት
• በአንድ ጊዜ 6,369 ተሽከርካሪዎችን ማስተናገድ የሚችሉ 32 ዘመናዊ ፓርኪንጎች (ከዜሮ ወለል እስከ ሶስት ቤዝሜንት ያላቸው)፣
• በአንድ ጊዜ 517 ተሸከርካሪዎችን የማስተናገድ አቅም የሚያስችሉ 9 የባስ እና ታክሲ ተርሚናሎች፣
• በአንድ ጊዜ 268 ባሶችንና ታክሲዎችን ለአጭር ጊዜ የመጫንና ማውረድ አገልግሎት የሚሰጡ 85 የመንገድ ዳር የባስና ታክሲ ቤይ፣
• 50 ኪሎ ሜትር የትራንስፖርት ደህንነት ማረጋገጥ የሚያስችል የብልህ (ITS) ስርዓት።

3. የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስራዎች ፦
• 430 ዘመናዊ ስማርት ፖሎች (ስክሪንና ዘመናዊ የደህንነትካሜራዎች ያሉት)
• ከተማችን የደህንነት ካሜራዎች ባለቤት እንድትሆን 48 ኪሎ ሜትር የስርዓት ዝርጋታ
• 1,582 መደበኛ የመንገድ መብራቶች (Normal street lights)
• ከ96 ኪሎ ሜትር በላይ የአደጋ መንስዔ የሆኑ ያረጁና እንደሸረሪት ድር የተተበተቡ የኤሌክትሪክ መስመሮች እና ፖሎችን አንስቶ ወደ ምድር ውስጥ የመቅበር ስራ (ከ96 ኪሎ ሜትር በላይ ተከናውኗል)

4. የህዝብ መዝናኛዎችና ማረፊያዎች መስፋፋት
• 32 የውሃ ፏፏቴዎች፣
• 20 ሄክታር የሚሸፍን የወንዝ ዳርቻ መልሶ ማልማት ስራዎች
. 8 ወንዞች በተቀናጀ መልኩ እየለሙ ይገኛሉ፡፡
• 120 ዘመናዊ የመንገድ ዳር የህዝብ መፀዳጃ ቤቶች (Public toilets) ፣
• 50 ሄክታር በላይ የከተማ አረንጓዴ ልማት ስራዎች፣
• 70 የህዝብ መናፈሻ ስፍሪዎች እና የፈጣን ምግብ አገልግሎት መሸጫ ቦታዎች

5. የውሃና ፍሳሽ ማስወገጃ ሥራዎች
• 48 ኪ/ሜ የጎርፍ ማስወገጃ ስርዓት ዝርጋታ
• ከ17.8 ኪ.ሜ በላይ አዲስ የፍሳሽ ማስወገጃ መስመሮች ዝርጋታ፣
• ከ69 ኪ.ሜ በላይ (6 ኪሎ ሜትር ከፍተኛ የውሃ ማሰራጫ መስመር እና 63 ኪሎ ሜትር መለስተኛ የውሃ ማሰራጫመስመር) ዝርጋታ፣
• ለእሳትና ድንገተኛ አደጋ መቆጣጠሪያ አገልግሎት የሚውል ባለ 110 ሚሊ ሜትር HDPE የቧንቧ ዝርጋታን ተከትሎ 71 የፋየርሃይድራንት (Fire Hydrant) ደረጃ መትከል

6. የቴሌኮሚኒኬሽን መሰረተ ልማት ስራዎችን በተመለከተ
• ከ70 ኪሎ ሜትር በላይ የቴሌኮም ግንባታ ዳክት፣
• 75 ኪሎ ሜትር የመዳብ ኬብል ዝርጋታ፣
• 152 ኪሎ ሜትር የፋይበር ኬቢል አዘዋውሮ የመዘርጋት ስራ፣
• 57 የኔትዎርክ ማከፋፈያ ሳጥኖች ተከላ፣
• 1,627 ምሰሶዎች ተከላ፣

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

አይፎን የሚባል ስልክ ፡ ባጠቃላይ ሞባይል የሚባል መገናኛ ሳይፈጠር ይህ ሰው ኳስ ይጫወት ነበር ።
ሮናልዶ ኳስ መጫወት ሲጀምር ፡ እነማርክ ዙከርበርግ ፌስቡክን አልፈጠሩትም ። ዩቲዩብ የሚባል ነገር የለም ። ጉግል የሚባል ነገር አይታወቅም ። ትዊተርም ሆነ ኢንስታግራም አልነበሩም ።
......
እነዚህ ሁሉ ነገሮች ከመፈጠራቸው በፊት ፡ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ኳስን በጥበብ ፡ በፍቅር ፡ በእልህና ፡ በችሎታ ይጫወታት ነበር ።
......
ከአመታት በኋላ ዛሬ ላይ ዩቲዪብ የሚባል ነገር መጥቶ ፡ ፌስቡክ የሚባል ፕላትፎርም ተፈጥሮም ጉግል የሚባል ብራውዘር መጥቶ ፡ ከብዙ አመታት በኋላም ይሄ ድህነትን በችሎታው ተረት ያደረገ ፡ ስሙን የአለም ምርጥ ከሚል ሊስት ውስጥ ማስቀመጥ የቻለ ፖርቹጋላዊ ዛሬም ኳስን በእልህ ፡ በፍቅር ፡ በጥበብ ይጫወታል ።
.....
ዛሬም በ39 አመቱ በውስጡ ያለው ያለመሸነፍ እልህ እንዳለ ነው ። ያኔ የ12 አመት ልጅ እያለ ኳስ ሲስት ይናደድ ያለቅስ ነበር ። ዛሬም ያው ነው ።
ለማሸነፍ ብቻ የተፈጠረ ስብእና !!!

ከኳስ አለም ውጭም ላለው ህይወት ተምሳሌት የሚሆን ገራሚ ፍጡር !!!
RESPECT

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

አብይ ድምቀታችን
ዋና ድምቀታችን
@AbiyAhmedAli (phd)
💪💪💪💪💪💪💪
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ ሊጠናቀቅ 6 ቀን ቀረው።

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ዛሬ በደሴ ከተማ እና አካባቢው እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረን ተመልክተናል።
ከደሴ ከተማ ከተውጣጡ ነዋሪዎች  ጋርም ተገናኝተናል። በቆይታችን በሁሉም ቦታ እጅግ አመርቂ የሆኑ ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውንም አረጋግጠናል። ተባብረን ከሰራን የበለጸገች ኢትዮጵያን ለልጆቻችን እንደምናስረክብ ምንም ጥርጥር የለውም።

Today, we toured the development projects in and around the city of Dessie. We also met with residents of the city. During our visit, we observed many impressive works being carried out everywhere. There is no doubt that if we work together, we will hand over a prosperous Ethiopia to our children.

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የእኔ ጀግና ዐብቹ እኮ ነው❤❤❤

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በጎነት እና መደጋገፍ የኢትዮጵያውያን ወንድማማችነትና እህትማማችነት መለያ እሴት ነው!!

ፓርቲያችን ብልፅግና ሰው ተኮር እንደመሆኑ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።

የበጎ ፍቃድ ስራ በማህበረሰባችን የመረዳዳት፣ የመተጋገዝ፣ የአብሮነትን እሴትና ባህል ከማጎልበት ባለፈ በተጨባጭ የማህበረሰባችንን የቆየ ማህበራዊ መስተጋብሮች ማስቀጠል ያስፈልጋል።

የመረዳዳት እና የመተሳሰብ ባህልን በማዳበር አዲስ አበባ ከተማችንን ዘላቂ የብልፅግና ተምሳሌት ማድረግ ከሁላችንም የሚጠበቅ ተግባር ነው።

ቤታቸው የተጎሳቆለባቸውን መጠገንና መልሶ መገንባት፣ የተቸገሩትን መርዳት፣ የደከሙትን መደገፍ የታመሙትን መጠየቅ፣ የተራቡትን ማጉረስ የህዝባችን ነባር እሴት ነው።

የተጀመረውን የሰው ተኮር ተግባራትን አጠናክረን በማስቀጠል የህዝባችንን የመረዳዳት እሴት ማስቀጠል ይገባል።

ሰዉ ተኮር ተግባራት ለሁለንተናዊ ብልፅግናችን መሰረት ናቸው!!

#prosperity
#aa_prosperity
#የመደመር_ትውልድ

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ

7.68 #ቢሊዮን ችግኞች
1116 #የችግኝ ጣቢያዎች
በ11.7 #ሚሊዬን ሔክታር ላይ

የሚካሄደው የዘንድሮው #የአረንጓዴ_አሻራ መርሃ ግብር

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

Biqiltuu yaa dhaabnu jibba yaa buqqifnu!
ዛፍ እንትከል ጥላቻን እንንቀል!

@AbiyAhmedAli 🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ጠንካራ የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት ለጠንካራ ፓርቲ!
@prosperity2022
@aa_prosperity
@OromiaPParty
@AppAmhara
@AbiyAhmedAli
@AdanechAbiebie
@ShimelisAbdisa
@AregaKebde

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ታላቁ አገራዊ ትርክት በቤተሰብ የምንነጋገረው፣ በትም/ቤት የምናስተምረው፣ በየሀይማኖት ተቋሞቻችን የምንሰብከው፣ በየሚዲያው የምናሰራጨው ሀሳብ ውጤት በመሆኑ ለአንድ አካል ብቻ የሚተው ሳይሆን የሁላችንም እርብርብ የሚጠይቅ ነው
@prosperity2022 💪

Читать полностью…
Subscribe to a channel