prosperityfirst | Unsorted

Telegram-канал prosperityfirst - የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

1397

Subscribe to a channel

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

Utubaawwan Biyyaa…

Qonnaan Bultoota, Loltoota , Barsiisota!

Utubaawwan Itoophiyaa akka biyyaatti dhaabanii jiran keessaa qonnaan bultootni, loltootni fi barsiisotni isaan ijoodha.

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"የመገዳደል ታሪክ በእኛ ትውልድ ሊቆም ይገባል፤ ለኢትዮጵያ ዛሬም ነገም የሚበጀው በሰላምና በሰከነ መንገድ ተወያይቶ ችግሮችን መፍታት ነው፤ መንግሥት ለሰላም የሚከፈል ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነው" - ክቡር ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"Corruption, large or small, erodes our nation & must be eradicated. Legislative reforms & the property recovery bill are crucial steps in Ethiopia's fight against illegal wealth movements. Ensuring accountability where billions were previously moved illegally is essential now."

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

Dhaloota egereef har'a ashaaraa keenya haa keenyu!

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"ኢትዮጵያ ከጥቂት ዓመታት በኋላ ከውጭ ሀገራት የምትፈልገው የስንዴ እርዳታ ሳይሆን ማሽን፣ ፓምፕ እና እውቀት ሊሆን ይችላል፡፡ ይህን ማድረግ ከቻልን የድህነት ምሳሌ የሆነችውን ኢትዮጵያን ስሟን ቀይረን፣ ብልፅግናን አረጋግጠን፣ ለብልፅግና መሰረት ጣልን ማለት ነው፡፡ ደግሞም እናሳካዋለን!!"
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

@AbiyAhmedAli  💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

“የሀገር ምሰሶ ለሆኑት ወታደር እና መምህራን የሚገባቸውን ባይሆንም የምንችለውን በማድረግ ህይወታቸውን ለማሻሻል እንሰራለን” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ትልቋ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ሳቢ አገር ናት!!

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ከ Trillion ችግር ወደ Trillion በጀት የተሸጋገርንበት

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ታሪካዊ ቅርስ ወደ ሀገር መመለስ የተቻለበት አመት

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በአምስት አመት የኢትዮጵያን GDP ከ86 ቢሊየን ወደ 205 ቢሊየን በእጥፍ ማሳደግ ተችሏል።

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

Ethiopia has faced prolonged conflict & war. It's time to end this cycle of violence. The government prioritizes peace & has made significant efforts towards peaceful resolution. Sustainable progress depends on peaceful dialogue and resolving issues without resorting to conflict.

@AbiyAhmedAli

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

አሁን ላይ ያለብንን የእዳ ጫና ከአገራዊ ጥቅል ምርት አንጻር ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማድረግ ተችሏል፡፡

@AbiyAhmedAli 💪💪💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በግብርና ምርቶች ከአፍሪካ ቀዳሚነትን የያዝንበት አመት 🇪🇹 👌

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

2016 የስኬት አመት

@prosperity2022
@aa_prosperity
@OromiaPParty
@AppAmhara
@AbiyAhmedAli
@AdanechAbiebie
@ShimelisAbdisa
@AregaKebde

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

“ምርት እና ምርታማነት እያደገ ሲሄድ የኑሮ ውድነቱም እየተሻሻለ ይሄዳል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

@AbiyAhmedAli 💪💪💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

“Dhaabbileen siyaasaa morkattootaa Itiyoophiyaa keessatti aadaa siyaasaa hirmaachisaa ta’e uumaa jedhanii gaafataa turan. Mootummaanis aadaa siyaasaa hirmaachisaa ta’e dhugoomsuu eegaleera. waliinis hojjetaa jira. kun biyyattiif haaraadha, bu’aa jijjiiramichaatis.

Haata’u malee mootummaan dhaabbilee siyaasaa morkattootaa ofitti qabee yammuu waliin hojjetu qaamoleen kaleessa aadaa siyaasaa hirmaachisaa ta’e uumaa jedhanii mootummaa gaafataa turan jalqabbii kana jajjabeessuu dhiisanii deebisanii morumu.

Bakka bu’oota dhaabbilee morkattootaa mootummaa waliin biyya isaaniif hojjetanis akka diinaatti ilaaluun, deebisaniimmoo kan ummataaf qabsaa’u, kan ummataaf quuqamu nu qofa jedhanii yaadu. Haala kanaan aadaa siyaasaa hirmaachisaa ta’e Itiyoophiyaa keessatti dhugoomsuu hin dandeenyu.

Garaagartummaan siyaasaa yoo jiraates dhimma biyyaafi ummataarratti waliin hojjechuun aadeffatamuu qaba, waraanarraa gara mariif marabbaati fuulleffachuun murteessaadha. – Ministira Muummee Dr Abiyyi Ahimad

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ህግ ማስከበርን በተመለከተ

"ሶስት ክላሽ ሲይዙ አራት ኪሎ ይታያቸውና ውርውር የሚሉ አካላት፤ ትንሽ ሲቆነጠጡ ደግሞ ጀኖሳይድ  ይላሉ፡፡ ይህ ተገቢነት የለውም፡፡ መንግስት በሰለጠነ መንገድ ችግሮች በውይይትና ድርድር እንዲፈቱ ቅድሚያ መስጠቱን እንደ ድክመት የሚቆጥሩ ካሉ፤ መንግስት ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንካራ ነው፡፡"

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"The Pretoria Agreement marks a cultural shift towards peaceful conflict resolution. Ceasing firing & restarting essential services like banks, airlines, and telecoms is progress. We've started returning war-displaced citizens to their villages per the agreement—a crucial step."

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"ሶስት ክላሽ ሲይዙ አራት ኪሎ ይታያቸውና ውርውር የሚሉ አካላት፤ ትንሽ ሲቆነጠጡ ደግሞ ጀኖሳይድ ይላሉ፡፡ ይህ ተገቢነት የለውም፡፡’’

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"በኤክስፖርት ገቢ ከአምናው ከ4 በመቶ በላይ ዕድገት ተመዝግቧል፣ ከሬሚታንስ 6.5 ቢሊዮን ዶላር ተገኝቷል" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"በግጭት በሽፍታነት በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን እንይዛለን ብሎ ማሰብ እንደተበላ ብሎን ነው፤ ይሽከረከራልእንጂ አይጠብቅም፣ አይሰራምም"

- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲ ከፍ ብላ በአለም መድረክ ያለችበት አመት 2016

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

2016 አ.ም በማር በፍራፍሬ በሻይ
ከፍተኛ ምርት አስመዝግበናል!

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የዲፕሎማሲ ስኬትና ውጤታማነት በእጥፍ ያደገበት አመት 2016

@AbiyAhmedAli 💪💪💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ከለውጡ በኋላ የማር ምርት ከ30,000 ዘመናዊ ቀፎ ወደ 1 ሚሊየን ቀፎ ደርሰናል፡፡ ከ7 እጥፍ በላይ አሳድገናል፡፡ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

@AbiyAhmedAli 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"ለድሀ ይበቃሀል ብለን አይደለም ምንሰራው በሚገባው ልክ እንጂ"

@AbiyAhmedAli

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የባሕር በር ስምምነት የተፈራረምንበት አመት 2016 💪

@AbiyAhmedAli 💪💪💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

2016 ለኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ምርታማነቷ በአፍሪካ ቀዳሚ የሆነችበት!
2016 ተሳክቶልናል 💪💪💪

@AbiyAhmedAli 🙏

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

2016 አዲስ አበባን እንደስሟ አዲስ የሆነችበት አመት

@AbiyAhmedAli
@AdanechAbiebie
@AddisAbabaCity1

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ከተማችንን የምንሰራው እኛ ነን። ሌላ የሚሰራልን የለም!
በትጋት እና በቅንነት መስራት እንዳለብን እናምናለን

@AbiyAhmedAli 💪💪💪

Читать полностью…
Subscribe to a channel