"ያለብንን እዳ ለትውልድ አናስተላልፍም ብለን ሰርተን ከውጭ ያለብን እዳ ከጂዲፒ ወደ 17.5% ዝቅ ብሏል! ይሄ ትልቅ ድል ነው!" - ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር @AbiyAhmedAli
Читать полностью…“አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ችላ የምንለው ጉዳይ አይደለም”
:-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
@AbiyAhmedAli 🙏🙏🙏
ከዓለም ጋር የምንጋራቸው ችግሮች ቢኖሩም እኛ የወረስናቸው ሲንከባለሉ የመጡ ዕዳዎች ተደማምረው በፈለግነው ልክ እንዳንሮጥ ዕክል ቢደቅኑም በተለወጠ አስተሳሰብ በተከተልነው ስልት በየሴክተሩ አስደማሚ ድሎች ተመዝግበዋል።
@AbiyAhmedAli 💪
“የኢትዮጵያ ሶስቱ ምሰሶዎች
👉 አርሶ አደር
👉 ወታደርና
👉 መምህራን ናቸው
አርሶ አደሩ በማምረት ፤ መምህራንና ወታደሮች ደግሞ አገርና ትውልድ እንዲቀጥል ያለ በቂ ክፍያ ዋጋ የሚከፍሉ የአገር ባለውለታዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም ክብር ይገባቸዋል፡፡”
@AbiyAhmedAli 💪
"መፈንቅለ መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ ጭራሽ አይሳካም!
እኛ ወታደሮች ነን! መፈንቅለ መንግስት እንዳይሳካ አድርገን ነው ተቋማትን የሰራነው!!"
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ
@AbiyAhmedAli 💪
A sustainable source of financing for the gov't development initiatives includes tax collection. Currently, only 64,000 individuals & companies contribute to tax collection, while 120 million people have various needs. Taxing only 64,000 people cannot sustain our growing needs.
@AbiyAhmedAli 💪
"Biyyi keenya Itoophiyaan dameewwan garaa garaan milkaa’in olaanaa galmeessisaa jiraattus sababa ilaalcha dulloomaatiin imalli biyyattiin eegalte qoramaa, maqaan ishees karaa hin malleen ka’aa jira.
Dr. @AbiyAhmedAli
Show more
facebook.com/10005743729135…
"Ajandaawwan waldiddaa akaakayyuufi abbootin keenya nu dhaalchisaniin waldidaa, walitti bu’aa, wal waraanaa jiraachuu hin dandeenyu. Nageenya waaressuuf ajandaawwan darbaniin walitti bu’uufi walwaraanuu dhaabnee rakkina jiru mariifi marabbaan furuun nurraa eegama!"
@AbiyAhmedAli
"Cabiinsa damee barnootaan biyyattii mudate bu’uuraarraa jijjiiruuf hojjetamaa jira. Kanaanis manneen barnootaa idileen duraa kumni 30 ijaaramaniiru. Barattoonni hedduunis sagantaa nyaata barattootaan fayyadamtoota ta’aniiru."
@AbiyAhmedAli 💪
"በኢንዱስትሪያል ፓርክ የጀመርነው ጉዞ በቂ ስላልሆነ ነፃ ንግድ ቀጠና ጀምረናል። መሬት የማዘጋጀት፤ መሰረተ ልማት የመገንባት፤ ባለሀብት የመጥራት ስራዎች ጀምረን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፍላጎት እየታየ መጥቷል"
ጠቅላይ ሚኒስትር @AbiyAhmedAli (phd)
በግጭትና ጦርነት ኢትዮጵያ ውስጥ ስልጣን መያዝ ፈጽሞ አይቻልም፡፡ለኢትዮጵያ ዛሬም ነገም የሚበጀው በሰላምና በሰከነ መንገድ ተወያይቶ ችግሮችን መፍታት ነው።
@AbiyAhmedAli 💪💪💪
"በፍላጎትና በአቅርቦት መካከል ያለውን ልዩነት ለማጥበብ ዋናው መንገድ ምርታማነት ማሳደግ ነው" - ዶ/ር አብይ አህመድ
@AbiyAhmedAli 💪
በ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በምድብ 8 ከኮንጎ ዲ.ሪ ፣ ጊኒ እና ታንዛንያ ጋር ተደልድሏል።
@AbiyAhmedAli 💪
ለኢትዮጵያዊያን የሚያስፈልጉ ስድስቱ “መ” ዎች:-
👉 መምከር፦ መመካከር መወያየት
👉 መትከል፦ ችግኝ መትከል ፣ ተቋማዊ አቅምን ፣ ተሻጋሪ ሀሳቦችን መትከል ይገባል።
👉 መታደሰ :- እሳቤዎቻችንን ፣ አኗኗራችን ...
👉 መሰብሰብ :- እውቀታችንን ፣ ሀብታችን ፣ ጉልበታችን ... ኢትዮጵያን ለማሻገር መሰብሰብ
👉 መነጠል :- ክፉ ሀሳብን ፣ ጦረኝነትን ፣ ዘረኝነትን ፣ እኔ ብቻ ማለትን ....
👉 መዘጋጃት፦ ጠንካራ መከላከያ ፣ በሳይበር ሴኩሪቲም ፣ በሳይኮሎጂም ፣ በትምህርትም ...
👉 ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያን ለማፅናት ማገር እንጅ መጋዝ መሆን አይገባንም።
#aa_prosperity
@AbiyAhmedAli 💪
"To ensure sustainable financing, we must reduce tax evasion and change the mindset that individual evasion doesn't impact national growth. Efforts are underway to modernize the tax system, and we expect improved performance in the upcoming year."
#aa_prosperity
#PMOEthiopia
@AbiyAhmedAli 💪
ትልቁ ፈተና አዲሱን ሃሳብና አመለካከት ሰዎች ላይ መጨመር አደለም የነበራቸውን ቆሻሻ አመለካከት ከእነሱ ውስጥ ማውጣት ነው፤ አዲስ እንዲገባ የነበረው መደፋት አለበት፤
ትልቁ ችግር ያለው አዲስ እሳቤን ያለመቀበል ችግር ነው።
@AbiyAhmedAli 💪
"ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና መሰል የዘመኑ ቴክኖሎጂዎች የመጪውን ዓለም መጻዒ ዕድል የሚወስኑ በመሆኑ ወጥ እሳቤ ይዘን መከተልና በሰው ሃይል ልማት ላይ በትኩረት መስራት ይጠበቅብናል" - ክቡር ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ
@AbiyAhmedAli 💪
"በኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴ በአዲስ አበባ 390 ፋብሪካዎች በትግራይ ደግሞ 217 ፋብሪካዎች ወደ ሥራ ገብተዋል" - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
@AbiyAhmedAli 💪 🇪🇹 💪
"Itoophiyaan sadarkaa guddina diinagdee galmeessaa jirtuun karra galaanaa argachuu qofa barbaaddi."
Muummee Ministeeraa Dr. @AbiyAhmedAli