በትምህርት ዘርፉ ከተሰሩ ስራዎች...
"የት/ቤቶችን መሠረተ ልማት ለማሻሻል በ“ትምህርት ለትውልድ” ንቅናቄ በገንዘብ 360 ሚሊዮን ብር፣ በግብዓት 5.8 ቢሊዮን ብር፣ በጉልበት 154,596,195 ብር እና በዕውቀት 99,384,667 ብር በአጠቃላይ ከ6.44 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ሀብት በማሰባሰብ የት/ቤቶችን ደረጃ በማሻሻል እና በተማሪዎች ምገባ 779,231 በላይ ተማሪዎች በቀን ሁለት ጊዜ እንዲመገቡ የተደረገ ሲሆን የተማሪ ዩኒፎርም፣ የትምህርት ቁሳቁስ እና የመምህራን ጋዋን ማቅረብ ተችሏል!!"
#የከንቲባ_አዳነች_አቤቤ_ማብራርያ
የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ፈቃድ መስጠት የሚያስችል መመሪያ ወደ ትግበራ ገባ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ፈቃድ መስጠት የሚያስችል መመሪያ በካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ወደ ትግበራ እንዲገባ ተደረገ፡፡
ከኢትዮጵያ የካፒታል ገቢያ ባለስልጣን የተሰጠ መግለጫ
የምታምነውና የማታምነው!
“ሁሉንም ሰው ማመን ጤና-ቢስ ነው፣ ሁሉንም ሰው አለማመንም የዚያንው ያህል ጤና-ቢስ ነው” – Seneca
በተለያዩ መስኮች ውስጥ የምናምናምነውንና የማናምነውን ሰው ለመለየት በአለመኔታ አንጻር በእውቀት መብሰል አስፈላጊ ነው፡፡ የወደፊት ሕይወታችንን ከሚወስኑ ሁኔታዎች አንጋፋው የምናምነውንና የማናምነውን ሰው የመለየት ብቃታች ነው፡፡ በጉዳዩ ላይ ለመብሰል የሚከተሉትን የአመኔታ ገጽታዎች እናጢናቸው፡፡
ነጻ አመኔታ፡-
ይህ አይነቱ አመኔታ ያመንናቸው ሰዎች ምንም ጥረት ሳያደርጉ እንዲሁ በተፈጥሮ የማመናችንን ሁኔታ ጠቋሚ ነው፡፡ ለምሳሌ፣ ቤተሰቦቻችን የእኛን አመኔታ ለማግኘት ምንም አይነት ጥረት ሳያደርጉና ዋጋ ሳይከፍሉ እንዲሁ አምነናቸዋል፡፡ አምነናቸው ተወልደናል፣ አመኔታው ግን እንዲቀጥል የእነሱ ታማኝነት ወሳኝ መሆኑ አይዘነጋም፡፡
የተገዛ አመኔታ፡-
ከአንዳንድ የሕብረተሰቡ ክፍሎች ጋር የሚኖረን የግንኙነት ሁኔታ ሰዎቹ ታማኝነት እስኪያሳዩ ድረስ በጥርጣሬ፣ ራሳችንን በመጠበቅና ቅን በሆነ ጥንቃቄ እንድንቀርባቸው የማድረግ ገጽታ አለው፡፡ ከእንደዚህ አይነት ሰዎች ጋር ባለን የግንኙነት ሂደት ውስጥ ሰዎቹ ቀስ በቀስ ታማኝነትን እያሳዩ ሲሄዱ እኛም ራሳችንን ለቀቅ እያረግንና “እያጋለጥን” እንሄዳለን፡፡ በታማኝነታቸው አመኔታን “ይገዙታል”፡፡
ጭፍን አመኔታ፡-
ጭፍን አመኔታ ታማኝነትን በተግባር ካሳዩ በኋላ ልናምናቸው የሚገቡንን ሰዎች በሞኝነት ስናምን የሚከሰት ሁኔታ ነው፡፡ ይህ አይነቱ የአመኔታ ዘርፍ እጅግ አደገኛና ብዙ ሰዎች ከተጎዱ በኋላ እንዲባንኑ የሚያደርጋቸው የአመኔታ ሂደት ነው፡፡ በሃገራችን የሕብረተሰብ ሽማግሌዎችንና የሕግ ስፍራዎቻችንን ያጨናነቁ ሁኔታዎች በአብዛኛው ለጭፍን አመኔታ ራሳቸውን ባጋለጡ ሰዎች ምክንያት ነው፡፡
የተጽእኖ አመኔታ፡-
ይህ የአመኔታ ዘርፍ አንድን ሰው፣ ተቋም ወይም ሁኔታ ሌሎች እኛ የምናምናቸው ወዳጆቻችን ወይም ታዋቂ ሰዎች ስላመኑት ብቻ አመኔታን ስንጥል የሚከሰት ነው፡፡ አንድን ሰው ወይም ነገር ሌሎች የእኛ የሆኑ ሰዎች ስላመኑትና እንዲሁም ታዋቂ ሰዎች ስለሰውየው ወይም ስለሁኔታው ስለመሰከሩለት የማመን ዝንባሌ አለን፡፡
ምርጫ የለሽ አመኔታ፡-
ሁኔታዎች ሲጠቡብን፣ ራሳችንን ችግር ውስጥ ስናገኘውና ሌላ አማራጭ በማይኖረን ጊዜ በመጀመሪያ ያገኘነውን ከዚያ ሁኔታ የማምለጫ እድል ከማመን ውጪ ሌላ ምርጫ አይኖረንም፡፡ ምርጫ ቢኖረን ኖሮ በጥንቃቄ ልናደርጋቸው የምንችላቸውን ሁኔታዎች ምርጫ ስለሌለን ብቻ በእምነት ስንገባበት ሁኔታው ከዚህ ዘርፍ ይመደባል፡፡
ከላይ የጠቀስናቸውን አምስት አይነት የአመኔታ ገጽታዎች በሚገባ ማወቅ ለምናደርጋቸው ውሳኔዎች በቂ የሆነን ግንዛቤ ይዘን የመግባትን ብቃት ይሰጠናል፡፡ ሆኖም በእነዚህ ሁሉ ላይ የበላይ ሆኖ ሊገዛ የሚገባው የአመኔታ አይነት፣ “ንቁ አመኔታ” የምንለው ነው፡፡
“አመኔታ” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ መጽሐፍ የተቀነጨበ፡፡
በፓሪስ ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ኢትዮጵያን የሚወክሉ የመጨረሻ ተሰላፊ አትሌቶች ከነተጠባባቂያቸው ተለዩ።
በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ጨዋታዎች በአትሌቲክስ ስፖርት ኢትዮጵያን የሚወክሉ የመጨረሻ ተሰላፊ አትሌቶች ከነተጠባባቂያቸው መለየታቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።
ይህ አዲስ አበባ ከሳሪስ አቦ ወደ ቃሊቲ ማሰልጠኛ በሚወስደው መንገድ የደረሰ የትራፊክ አደጋ ነዉ።
አሽከርካሪው ከሞት ተርፏል። ርቀታችንን ጠብቀን እናሽከርክር ርቀትን ጠብቀን በማሽከርከር የራሳችን የሌላውን ህይወትና ንብረት ከትራፊክ አደጋ እንጠብቅ።
@prosperity2022 💪
@AbiyAhmedAli 💪
@aa_prosperity 💪
@AdanechAbiebie 💪
@OromiaPParty 💪
@ShimelisAbdisa 💪
@AddisAbabaCity1 💪
@prosperity2022 💪
@AbiyAhmedAli 💪
@aa_prosperity 💪
@AdanechAbiebie 💪
@OromiaPParty 💪
@ShimelisAbdisa 💪
@AddisAbabaCity1 💪
@prosperity2022 💪
@AbiyAhmedAli 💪
@aa_prosperity 💪
@AdanechAbiebie 💪
@OromiaPParty 💪
@ShimelisAbdisa 💪
@AddisAbabaCity1 💪
በአዲስ አበባ የአመራር ቁርጠኝነት የታየበት የልማት ስራዎች እና ስለከተማዋ የብልፅግና ጉዞ ስኬታማነት !!
@prosperity2022 💪
@AbiyAhmedAli 💪
@aa_prosperity 💪
@AdanechAbiebie 💪
@OromiaPParty 💪
@ShimelisAbdisa 💪
@AddisAbabaCity1 💪
"የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ስራ የአዲስ አበባ እና በጥቅሉ የኢትዮጵያውያን የጋራ ድል ነው! ሁሉም ጋር ልማድ ሆኖ መቀጠል ይኖርበታል!!" - ጠ/ሚንስትር ዶ/ር @AbiyAhmedAli
Читать полностью…"ያለብንን እዳ ለትውልድ አናስተላልፍም ብለን ሰርተን ከውጭ ያለብን እዳ ከጂዲፒ ወደ 17.5% ዝቅ ብሏል! ይሄ ትልቅ ድል ነው!" - ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር @AbiyAhmedAli
Читать полностью…“አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ችላ የምንለው ጉዳይ አይደለም”
:-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
@AbiyAhmedAli 🙏🙏🙏
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ አመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል።
በምክር ቤቱ በ4ኛ መደበኛ ጉባኤው ሊመክር ከያዛቸው ጉዳዮች ውስጥ:-
1. የም/ቤቱ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔ ቃለ-ጉባዔ ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፣
2. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
3. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዋና ኦዲተር የ2016 በጀት ዓመት የኦዲት ሪፖርት ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
4. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
5. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የበጀት ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ፤
6. የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አደረጃጀት፣ አሰራር እና የአባላት ስነ ምግባር ማሻሻያ ረቂቅ ደንብ ላይ ተወያይቶ ማጽደቅ እንዲሁም በሌሎች ልዩልዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ በማጽድ 3ኛ አመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ያጠናቅቃል ተብሎ ይጠበቃል።
#aa_prosperity
የ# አረንጓዴዓሻራ የችግኝ ተከላ ወቅት ሥራችን ያስቀመጥነውን ግብ በሚያሳካ መልካም አጀማመር ላይ ይገኛል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 4/2016(ኢዜአ)፦ የ# አረንጓዴዓሻራ የችግኝ ተከላ ወቅት ሥራችን ያስቀመጥነውን ግብ በሚያሳካ መልካም አጀማመር ላይ ይገኛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በጫካ ፕሮጀክት ስፍራ የአፕል ችግኞችን ተክለናል ብለዋል።
የኅብረተሰባችንም የችግኝ ተከላ ተነሳሽነት ከፍተኛ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
በአካባቢው የተደረገውን የዘንድሮውን ችግኝ ተከላ ለየት የሚያደርገው ቀድሞ የነበረው የባህርዛፍ ሽፋን ተወግዶ በሀገር በቀል የእርከን ሥራ እና ተክል የተተካ መሆኑ ነው ሲሉም አክለዋል።
ከሀረር አካባቢ እና ከኮንሶ የመጡ ህዝቦቻችን አፈር እንዳይሸረሸር የሚያደርገውን ጊዜ የማይሽረውን ክህሎታቸውን አካፍለውናል ብለዋል።
በከተሞች የምንሠራውን የአረንጓዴ አሻራ ጥረቶቻችንን በጋራ በማስፋፋት የአዲስ አበባን አረንጓዴ ሽፋን መጨመር እንችላለን ሲሉም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል።
የበዙ ምንጮች መፍለቂያ፣ የድንቅ ተፈጥሮ መገኛ፣ የእምቅ የቱሪዝም ባለቤት፣ የሀገር ሽማግሌዎች ምድር አርባ ምንጭ!
አዲስ አበባ፤ ሰኔ 29/2016(ኢዜአ)፦ "የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ ቃል የጀመርነውን የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በአርባ ምንጭ አስቀጥለናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
በዚህ መርሐ ግብር መትከል ብቻ ሳይሆን የተከልናቸውን በመከታተልና መንከባከብ ዛፍ ሆነው ከሚሰጡት ውበት በተጨማሪ ፍሬ እንዲያፈሩ መስራት ይጠበቅብናል ሲሉም ገልጸዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአርባ ምንጭ ህዝብ ላደረገልን የሞቀ አቀባበል እናመሰግናለን ብለዋል።
"ሶስት ክላሽ ሲይዙ አራት ኪሎ ይታያቸውና ውርውር የሚሉ አካላት፤ ትንሽ ሲቆነጠጡ ደግሞ ጀኖሳይድ ይላሉ፡፡ ይህ ተገቢነት የለውም፡፡
#ጃውሳ_ይወቀጣል
የህዝብን ቅሬታ በመስማት የኢሚግሬሽን ስራ ማስተካከያ የሚሹ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በመስጠት እና ተቋማዊ ለውጦችን በማከናወን በጥቂት ወራት ውስጥ ብዙ ማሻሻያዎች እየተተገበሩ ይገኛሉ:: ለምሳሌ ያህል:-
- በቀን 900 ፓስፖርት መስጠት የነበረውን አገልግሎት ወደ 1700 ማድረስ ተችሏል፣
- ቀደም ብለው የተጠራቀሙ ጥያቄዎችን አስተናግዶ ለመጨረስ በተሰራ ስራ 1 ሚሊዬን ፓስፓርት ታትሞ ገብቶ እስከ 87% ተሰራጭቷል፣
- የተከማቹ ቅሬታዎች 100% ተፈትተዋል፣
- በኢትዮዽያ በህገወጥ መንገድ የሚኖሩ 10,467 ሰዎችን መመዝገብ ተችሏል፣
- ሃሰተኛ ማስረጃ የያዙ 18,000 ሰዎች ቅጣት እንዲከፍሉ ተደርጓል፣
- በ88 ሀገሮች የቪዛ አገልግሎት በመክፈት ለ81,9278 ተስተናጋጆች e-visa ጨምሮ የቪዛ አገልግሎት ተሰጥቷል
- ለ4,276,474 ግለሰቦች በአየርና በየብስ መዳረሻ ጣቢያዎች አገልግሎት ተሰጥቷል
በአሁኑ ወቅትም ተቋሙን የዘመነ እና አገልግሎቱን በጥራት የሚሰጥ ተቋም ለማድረግ ብዙ ስራዎች እየተሰሩ ነው::
@prosperity2022 💪
@AbiyAhmedAli 💪
@aa_prosperity 💪
@AdanechAbiebie 💪
@OromiaPParty 💪
@ShimelisAbdisa 💪
@AddisAbabaCity1 💪
@prosperity2022 💪
@AbiyAhmedAli 💪
@aa_prosperity 💪
@AdanechAbiebie 💪
@OromiaPParty 💪
@ShimelisAbdisa 💪
@AddisAbabaCity1 💪
@prosperity2022 💪
@AbiyAhmedAli 💪
@aa_prosperity 💪
@AdanechAbiebie 💪
@OromiaPParty 💪
@ShimelisAbdisa 💪
@AddisAbabaCity1 💪
#ሰበርዜና #ቀን_ተራዘመ የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ እስከ ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ
የመኖሪያ ቤት ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ 1320/2016 መውጣቱን ተከትሎ እንደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዋጁ ማስፈፀሚያ መመሪያ ቁጥር 7/2016 በማውጣት ሰኔ 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ በ30 ቀናት ውስጥ ምዝገባ ለማጠናቀቅ እቅድ ተይዞ በሁሉም ክፍለከተማ እና ወረዳዎች የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል ምዝገባ እየተካሄደ እንደሚገኝ ይታወቃል።
በዚህም መሰረት ከሰኔ1- ሰኔ 26/2016 ዓ.ም ድረስ 248,469 የኪራይ ውል የተመዘገበ ሲሆን አሁንም ምዝገባው እንደቀጠለ የሚገኝ መሆኑንም የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ያሳውቃል።
በመሆኑም በርካታ ተመዝጋቢ በመኖሩ ምክንያት ቀኑ እንዲራዘም በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጥያቄው በስፋት በመነሳቱ እና ቀሪ ያልተመዘገበው የተከራይ አከራይ ውል እስከ ሰኔ 30/2016 መዝግቦ ለማጠናቀቅ አዳጋች እንደሆነ ተቋሙ የተገነዘበ ስለሆነ በጊዜ ገደቡ ሳይመዘገብ የሚቀር ውል እንዳይኖር ለማስቻል የምዝገባ ጊዜውን ማራዘም በማስፈለጉ የምዝገባ ጊዜው እስከ ሐምሌ 24/2016ዓም መራዘሙን ቢሮው ይገልፃል።
የግል መኖሪያ ቤት አከራይም ሆነ ተከራይ የሆኑ የከተማዋ ነዋሪዎች ሳይዘናጉ የተቀመጠው የጊዜ ገደብ ሳይጠናቀቅ ጊዜያቸውን ተጠቅመው እንዲመዘገቡ ቢሮው በድጋሚ ያሳስባል።
የውል ምዝገባው ከመደበኛ የስራ ሰአት ውጪ በምሽት ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ የሚካሄድ ስለሆነ ተመዝጋቢዎች ሳይጨናነቁ በተመቻቸው ሰአት መሄድ እና መመዝገብ ይችላሉም ተብሏል።
A.A Housing Development & Administration Bureau
ሄዝቦላህ ወደ እስራኤል ከ200 በላይ ሮኬቶችን ተኮሰ።
የእስራኤል ጦር በበኩሉ አብዛኞቹ ሮኬቶች ተመተው መውደቃቸውን ከመግለጽ ውጭ ጉዳት ስለመድረሱ ያለው ነገር የለም።
(እዚህ ላይ ደግሞ ሌላ ትኩሳት 😭)
"በኢንዱስትሪያል ፓርክ የጀመርነው ጉዞ በቂ ስላልሆነ ነፃ ንግድ ቀጠና ጀምረናል። መሬት የማዘጋጀት፤ መሰረተ ልማት የመገንባት፤ ባለሀብት የመጥራት ስራዎች ጀምረን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፍላጎት እየታየ መጥቷል"
ጠቅላይ ሚኒስትር @AbiyAhmedAli (phd)
በግጭትና ጦርነት ኢትዮጵያ ውስጥ ስልጣን መያዝ ፈጽሞ አይቻልም፡፡ለኢትዮጵያ ዛሬም ነገም የሚበጀው በሰላምና በሰከነ መንገድ ተወያይቶ ችግሮችን መፍታት ነው።
@AbiyAhmedAli 💪💪💪