prosperityfirst | Unsorted

Telegram-канал prosperityfirst - የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

1397

Subscribe to a channel

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ያለውጤት አንድ እርምጃ እንደሌለ በማስረገጥ እየተጓዘ ይገኛል። ሌሎች ብዙ የፖለቲካ መንገዶችን ይከተሉ ይሆናል። እሱንም በእነሱ የፖለቲካ እይታ ሊያዩት ይሞክራሉ፤ የእሱ ፖለቲካ ግን ስራ ብቻ ነው።
#ዐብቹ_ይችላል

@AbiyAhmedAli 💪💪💪

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

አዲስ በረከት ለኢትዮጵያ እና ለአዲስ አበባ!

ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት ለአዲስ አበባ ከተማ ልዩ በረከትን ይዞ የመጣ #አዲስ_ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። ይህ ዞን ልዩ ስጦታን ለከተማ ይዞ የመጣ ነው

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#Update

በኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ በዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox)  የተያዘ ሰው የለም ሲል የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

ዛሬ የአፍሪካ ሲዲሲ ባወጣው መግለጫ፣ በ 13 የአፍሪካ ሀገራት፣ 2,863 ሰዎች በዝንጀሮ ፈንጣጣ መያዛቸው እና፤ 517 ለህልፈት መዳረጋቸዉ መረጋገጡን ጠቅሶ በሽታዉ የህብረተሰብ ጤና አህጉራዊ ደህንነት ስጋት መሆኑን ገልፀዋል። የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል የሁሉም የአፍሪካ ሃገራት የጋራ እርምጃን የሚጠይቅ መሆኑም ተጠቁሟል።

በአገራችን ኢትዮጵያ በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እና ሞያሌን ጨምሮ ሌሎች የመግቢያ ቦታ ላይ የቁጥጥርና  ማጣራት ስራ እየተሰራ ሲሆን ጉዳዩን ጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሚመለከታቸዉ አካላት ጋር በመሆን በቅርበት እየተከታተሉት ነው፡፡ እስካሁን በሃገራችን ምንም አይነት በበሽታው የተያዘ ሰው አልተገኘም ብሏል ሚኒስቴሩ።

በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተያዙ ህሙማን የሚያሳዩዋቸው ዋና ዋና ምልክቶች እንደ ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ የዕጢ እብጠት፣ የጡንቻ እና የጀርባ ህመም፣ ሽፍታ፣ የቆዳ ቁስለት እንዲሁም የአቅም ማጣት ናቸዉ። እነዚህ ምልክቶች መከሰታቸው የተረጋገጠ እና በቅርቡ በሽታው ወደ ተከሰተባቸው ሀገሮች የጉዞ ታሪክ ያለዉ ማንኛውም ሰው በአቅራቢያው ወደሚገኝ የጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊዉን ምርመራና እንክብካቤ ማግኘት አለበት ብሏል።

በሽታው በቀጥታ ከሰው ወደ ሰው በንክኪ የሚተላለፍ እንደመሆኑ መጠን በመግቢያና መውጫ ኬላዎች አካባቢ የሕብረተሰቡን ተሳትፎን በማሳደግ የተጠናከረ የቁጥጥርና መከላከል ስራዎች ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን እየገለጽን  ከላይ የተጠቀሱትን ምልክቶች የሚያሳይ ማንኛዉም ሰው በአቅራቢያው ወደሚገኝ የጤና ተቋም ሪፖርት ማድረግ ወይም በ952 እና 8335 ነጻ የስልክ መስመር ጥቆማ ማድረግ የሚቻል መሆኑን እየገለጽን ሁሉም አካላት ሊከተሏቸዉ የሚገቡ ሂደቶችና የጥንቃቄ እርምጃዎችን አስመልክቶ በቅርቡ ዝርዝር መረጃ እንሰጣለሁም ብሏል።

🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

አፍሪካ በፀጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ ...

የመንግሥታቱ ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አፍሪካ በፀጥታው ም/ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ጥሪ አቀረቡ ።

አሁን ያለው የድርጅቱ አወቃቀር የወቅቱን ተለዋዋጭ ሁኔታ ያላገናዘበ ሰላምን ማረጋገጥ ያልቻለ ነው ሲሉ የተቹት ዋና ፀሐፊው አፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤትን ጨምሮ በዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት በተገቢው መንገድ አለመወከሏን ተናግረዋል።

ጉቴሬዝ ይህን የተናገሩት ትላንት ሰኞ በአሜሪካ ኒዎርክ በተካሄደው የፀጥታው ምክር ቤት የሰላም እና ደህንነት ጉባኤ ላይ ሲሆን ማሻሻያ እንዲደረግ ጥሪ ማቅረባቸውን የዘገበው ራሺያ ቱዴይ ነው።

🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የአስተሳሰብና የተግባር አንድነትን የታየበት የኮሪደር ልማት ስራ
#ቃል_በተግባር
#ብልጽግና
#ዐቢይ_አሕመድ

@AbiyAhmedAli 💪💪💪

🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የአዲስ ቱመሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ግንባታን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ዛሬ አስጀምረናል።

በ35 ሄክታር መሬት ላይ ከቻይናው CCCC ጋር በአጋርነት የሚገነባው የአዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በከተማ ውስጥ አዲስ ከተማን የመገንባት ያህል ግዙፍ ፕሮጀክት ሲሆን በውስጡ ትላልቅ ሞሎችን፣ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን፣ ቢሮዎችን፣ የትምህርት ተቋማትን፣ የጤና ተቋማትን እንዲሁም ሰፋፊ የመዝናኛና የውሃ አካላትን፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ማዕከላትን ያካተተ ነው።
ይህ የአዲስ ቱሞሮ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ለከተማችን አዲስ ገፅታ የሚያላብስ፣ ዓለምአቀፍ ተወዳዳሪነቷን የሚያጎላ፣ ተጨማሪ የውበት ምንጭ የሚሆን፣ ለነዋሪዎች ሰፊ የስራ እድል የሚፈጥር፣ ንግድን የሚያሳልጥ፣ ትልቅ ዓለም አቀፍ የግብይት ማዕከል የሚሆን እንዲሁም ማህበራዊ አገልግሎቶች የሚሰጡ መሰረተ ልማቶችን ያካተተ ሲሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ ተጠናቅቆ ወደ ስራ የሚገባ ይሆናል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ክብርት ከንቲባ አዴ አዳነች አቤቤ

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#የመደመርትውልድ!

አለቀች ደቀቀች ኢትዮጵያ እያሉ ሁሉም በሚያሟርቱበት ጊዜ ያገኘነው አሻጋሪ ሃሳቦችን አንግቦ ሊያሻግረን የተነሳ ብልህና ብልሃተኛው መሪያችን ዐብቹ @AbiyAhmedAli ነው !

የዚህ ተውልድ ተስፋ ነው!
የመጪው ትውልድም ብርሀን ነው!

💪 🇪🇹 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ቡድን ትግራይን ለማመስ ዝግጅቱን ጨርሶ ወደትግበራ ገብቷል
በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ቡድን 👉የተምቤን፣ 👉አድዋ እና 👉ሀውዜን አካባቢ ተወላጆች የሆኑ እና 15 ሽህ የሚሆን ታጣቂ ኃይሎችን በማሰባሰብ ተንቤን እና ሀውዜን መካከል አስፍሯል።
የእነ ደብረፅዮን ቡድን #የእንደርታ፣ #ጨርጨር፣ #መሆኒ፣ #ራያ_አላማጣ እና #ደቡባዊ_ትግራይ ተወላጆች የእነ አቶ ጌታቸው ረዳ ደጋፊዎች ናቸው በሚል #ቀኑ_ባልተገለፀ ምሽት ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመፈፀም ሊጨርሳቸው መሆኑ ታውቋል።
የእነ ደብረፅዮን ቡድን በዚህ ዙር በማዕከላዊ እና ደቡባዊ ትግራይ ተወላጆችን ኢላማ በማድረግ ድንገተኛ ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅቱን በመጨረሱ #ጠቅላላ_ጉባኤውን በድፍረት ማድረጉ ከውስጥ ያገኘነው መረጃ አመላክቷል።

የነ ደብረፂዮን ጉባኤ #የአንድ_መንደር ጉባኤ ነው ስንል በምክንያት ነው። ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እና አመራሮች የአንድ መንደር ሰዎች ናቸው። ሌላውን የትግራይ ተወላጅ እንደ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ዜጋ የሚቆጥሩ ናቸው።

1. ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል
2. ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገ/ሔር
3. ዶ/ር አብርሃም ተከስተ
4. ዶ/ር አዲስአለም ባሌማ
5. አቶ አለም ገ/ዋህድ
6. ዶ/ር ፍስሃ ሃብተፅዮን
7. አቶ አማኑኤል አሰፋ
8. አቶ ይትባርክ አምሃ
9. አቶ ተክላይ ገ/መድህን
10. አቶ ጌታቸው አሰፋ
11. አቶ ተወልደ ገ/ፃድቅ
12. አቶ እያሱ ተስፋይ
13. ወ/ሮ ኪሮስ ሐጎስ
14. አቶ አፅብሃ አረጋዊ
15. አቶ ካልአዩ ገ/ህይወት
16. ዶ/ር ሰለሞን ኪዳነ
17. ዶ/ር አማኑኤል ሃይለ
18. ዶ/ር ረዳኢ በርሀ
19. ወ/ሮ ሊያ ካሳ
20. ዶ/ር ኪዳነማርያም በርሀ
21. ዶ/ር ኪሮስ ጉዕሽ

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#Qeellem_Wallaggaa
***
Naannoo Oromiyaatti damee qonnaatin carraalee misoomaa jiran hunda hojiirra oolchudhaan ilaalchaa fi yaadama hirkattummaa keessaa bahuu hojiitti jijjiiruun milkaahinoota hedduun galmaa'aa jiru.

@OromiaPParty 👏👏👏
@ShimelisAbdisa 👏👏👏

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄ ትሩፋት

#ዐብይ_አህመድ
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ

@AbiyAhmedAli 💪💪💪

🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የነ ደብረፅዮን ቡድን ህገወጥ ጉባኤውንኖን ማካሄድ ጀመረ

🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

እነ ጭር ሲል አልወድም!!

#ፅንፈኝነት_ይዉደም #መከላከያችን_መከታችን

🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በየትኛውም የዓለም ጥግ ያለ አገር የሚመራው በህግና በስርዓት ነው። ህግና ስርዓት ከማንኛውም ሰው፣ ተቋም፣ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ፣ ቡድን፣ ስብስብ በላይ ነው። እነዚህ ሁሉ ከህግ እና ስርአት በታች ናቸው። ህግና ስርዓትን አክብሮ የማይንቀሳቀስ የትኛውም አይነት የፖለቲካ እንቅስቃሴ የመጨረሻ ግቡ ጥፋት ነው።

የህወሓት ያለፉት ዓመታት የግትርነት ባህሪም የዚሁ ምሳሌ ነው። ህወሓት ደጋግሞ እንደመሸሸጊያ የሚያነሳው የፕሪቶሪያ ስምምነት የፌደራል ተቋማትን አሰራሮች፣ ህጎችና አካሄዶች በጥብቅ ሊያከብር ግዴታ ጥሎበታል። ቀድሞ የገባውን ግዴታ ሲሸራርፍ የመጣው ህወሓት ዛሬ በተጨባጭ ተግባር ደምስሶታል፡፡ ድርጊቱ የትግራይ ህዝብ ያገኘውን አንጻራዊ ሰላም እንደመንጠቅ ይቆጠራል፡፡ አንዴ፡ ሁለቴ፡ መሳሳት ያለንና የነበረ ነው፡፡ በተመሳሳይ መንገድ: ተመሳሳይ ስህተት ሶስቴ መፈጸም ግን የመጨረሻው የጥፋት መንገድ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ ብቻኛው ተጠያቂ እራሱ ይሆናል።

Via - Legesse Tulu
የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#ዘመንየማይሽረው
#ጋሽጥላሁን

👏👏👏👏👏

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የመጥፋት ጉባዔ

ለትግራይ ህዝብ የተደገሰዉ ስቃይ እና የጥሪ ጉባዔዉ

❌❌ #ፅንፈኝነት_ይዉደም

🇪🇹 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#ለጠንካራ አንድነታችን እና ለብዝሀ ማንነታችን በአግባቡ መስተናገድ ብሔራዊነችን ከፍ እናድርግ!

@AbiyAhmedAli
@AdanechAbiebie

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በቁጥጥር ስር ውሏል

በወልድያ ከተማ አስተዳደር የስራ ባልደረባ የነበረው ተመስገን አያሌው የተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገፅ ተጠቅሞ ክልሉ እንዳይረጋጋ ሀሰተኛ ከፋፋይና የብጥብጥ አጀንዳዎችን ሲያራግብ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል።

በመንግስት መዋቅር ተወሽቆ የተሰጠውን የህዝብ ተልዕኮ ወደ ጎን ገፍቶ ለህዝባችን መከራና ስቃይ የጽንፈኛ ቃል አቀባይ በመሆን ለክልላችን ትርምስና መከራ ለፈፀመው ህገ ወጥ ድርጊት በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት ይገኛል።

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"የኢትዮጵያ ህዝብ እና ፕሬዚዳንትን ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ" - አሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ

ትላንት ምሽት በብሔራዊ ቤተ መንግስት በተካሄደው የእውቅና ሥነ-ሥርዓት ላይ አሰልጣኝ ገመዱ ደደፎ የተሰጠውን የሁለት ሚልዮን ብር ሽልማት ያልተቀበለው “ ለሙያው የተሰጠው ክብር አነስተኛ በመሆኑ ነው “ ሲል ተናግሯል።

ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ጥያቄ አቅርበናል የሚለው አሰልጣኙ፤ ከአትሌቶች እኩል ሽልማት ሊሰጠን ይገባል ብሏል::

በወቅቱ ስሜታዊ ሆኜ ነበር፤ የተሰጠኝን ተቀብዬ ሌላ ቀን መናገር ነበረብኝ፤ ያለው አሰልጣኙ መርሐ-ግብሩ እንዳለቀም ፕሬዚዳንቷን ጠብቄ ይቅርታ ጠይቄያለሁ ብሏል።

🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የሪያል ማድሪዱ ኮከብ ቪኒሲየስ ጁኒየር የሳኡዲን ሊግ ለመቀላቀል አንድ ቢሊየን ዶላር ክፍያ ቀረበለት 😳🤔😳🤔😳🤔😳🤔

ተጫዋቹ የ2034 የአለም ዋንጫ አዘጋጇ ሀገር አምባሳደር እንዲሆንም ተጠይቋል።

⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ሰላም በመግባባት ላይ የተመሰረተ ጽኑ አንድነታችን ነው። ሰላም መተማመናችን፤ የሁላችንም የአብሮነት ጉዞ ነው፤ አለመግባባትና ተቃርኖዎችን በሰለጠነ መንገድ መፍታት የሚያስችል መንገድና ግባችን ስለሆና ሁለችን የሰላም ጠባቂ እንሁን

@AbiyAhmedAli💪

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#መደመር አንድነት የሚነግስበት፣ ሰው በሰውነቱ ብቻ ክብሩና ነጻነቱ ተጠብቆ እንዲኖር እድል የሚሰጥ ሀሳብ ነው፡፡
መደመር የሚፈነጥቀው የወንድማማችነት ጮራ ትውልድ ተሻጋሪ ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ መደመር ትብብር፣ መተጋገዝ፣ መደጋገፍን የሚያበረታታ በዛሬ መሰረት ነገን ማነጽ የሚያስችል እሳቤ በመሆኑ ነው፡፡

የመደመር እሳቤ ከዴሞክራሲ ስርዓት አንጻር ክፍተቶችን አርሞ የመግባባት ዴሞክራሲን በተሻለ መሰረት ላይ ለመገንባት እድል ይሰጣል፡፡

በሀገራችን ማናቸውም መብቶች እርስ በእርስ የማይቃረኑበትና ለሀገር አንድነት ፈተና የማይሆኑበትን ሁኔታ መፍጠር የሚቻለው በመደመር ሀሳብ ውስጥ መተግበር ሲችሉ ነው።

መደመር አብዛኞቹ የሀገር ህልውናን የሚፈታተኑ ችግሮች በወንድማማችነት ማዕቀፍ ውስጥ እንዲፈቱ፤ ፍትሃዊነትን እና እኩልነት እንዲጎለብቱ ያስችላል።

#prosperity

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

መትጋት አለብን። የበጎ ሃሳብና የልማት አርበኛ የሆኑ እንዲሁም የሚያስቀጥሉ ዜጎችን በማፍራት በአረንጓዴ አሻራ ላይ በትጋት መስራት ይጠበቅብናል። እስካሁን ያለው የአረንጓደ አሻራች ተሳትፏችን ውጤት አስገኝቷል። በዚህ ንቅናቄ የደን መራቆት መከላከል ተችሏል።

🇪🇹🌴🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የመደመር ትውልድ የኢትዮጵያን አፍሪካዊ ተምሳሌትነት ዕውን የማድረግ ታሪካዊ ሀላፊነት አንግቧል።

በፓርቲያችን የመደመር አዲስ ሀገር በቀል እሳቤ የተቃኘው የኢትዮጵያ ብልጽግና ቀዳሚ የዓለም ሥልጣኔ የነበረው የአፍሪካ ሥልጣኔ እንደገና እንዲያንሠራራ ቀስቃሽ ኃይል ነው።

የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት የመሆን ራዕይን ሰንቆ እየተጓዘ የሚገኘው አሰባሳቢው የመደመር መንገድ ነባራዊ ሁኔታዎችን ባገናዘበ መልኩ አፍሪካዊ እሴቶችን አንግቦ አፍሪካዊ ለውጥን ለማምጣት ተመራጭ ብቻም ሳይሆን በተለይም ብዝሀ ማንነቶችና አስተሳሰቦች ተሰናስነው በሚኖሩባቸው ኢትዮጵያን የመሳሰሉ ሀገራት የስኬቶቻቸው ቀልፍ ነው።

በአዲስ አስተሳሰብ ፣ በአዲስ ለውጥ የተቃኘው ትውልድም፤ ፓን አፍሪካኒዝም እሴቶችን የሚላበስ፤ የቀደመውን ዘመን የአፍሪካን የነጻነት ትግል ከመሩ ንቁ ወጣቶች ጋር የሚመሳሰል ትውልድ ነው። የአፍሪካን የአዲስ ዘመን ብልጽግና የሚመራውም እርሱ ነው::

የነገይቱ ኢትዮጵያ የመደመር ትውልድ ለሰብአዊ ልዕልና የቆመ፤ አፍሪካን ወደ ከፍታዋ የሚመራና የሚያግዝ መሆን አለበት፡፡

አዲሱን አፍሪካዊ ክብርና ልዕልናን በሚያረጋግጥ መንገድ ፣ አፍሪካን ከተጫናትና ለሌሎች ጫናዎችም ከሚያጋልጣት ኢኮኖሚያዊ ዝቅጠት ለማላቀቅ ዕዳዎችን ሁሉ ወደ ምንዳ የመቀየር ታሪካዊና ትውልዳዊ ሀላፊነት የተጣለበት ነው የመደመር ትውልድ።

የነፃነት ፈርቀዳጅ የአይበሬነትና የአሸናፊት ተምሳሌት በሆነችው ኢትዮጵያ የዘመኑ የአርበኝነት ትግል ድህነትን አሸንፎ ሁለንተናዊ ብልፅግናን ማረጋገጥ ቢሆንም መከላከያ ኃይሏን ለአፍሪካ ኩራት በሚሆን መልኩ ለማጠናከርም በህግ ፣ በአሰራር እንዲሁም ህብረብሔራዊ ኢትዮጵያዊ መልክ እንዲኖረው ጠንካራ የሆነ የሪፎርም ስራ ተከናውኗል።

ዓለም አቀፍ ፖለቲካዊ ተደማጭነቷን ከፍ በማድረግ፤ ኢኮኖሚያዊ ትብብሮችንና ትሥሥሮችን በማሣለጥ፤ እንዲሁም ከአፍሪካ ሀገሮችና ሕዝቦች ጋር የባህልና የትምህርት ልውውጥ በማድረግ፤ አፍሪካዊ ጥንካሬን ለመፍጠር እንዲቻል፤ ኢትዮጵያ አዲሱን የመደመር ትውልድ በመቅረጽ ላይ ትገኛለች።

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ፣ የኢኮኖሚና የባህል የስበት ማዕከል በመሆን፤ አፍሪካን የተሻለ የሰው ልጆች መኖሪያ የማድረግ ጥረትን ከፊት ለመምራት ተስፋ ሰጪ ጉዞ ጀምራለች።

ይህ አዲስ አፍሪካዊ መንገድ፣ የመሠረተ ልማት መሣለጥ ፣ ፣ ንግድ ልውውጥ እንዲሁም የኢነርጂ ትሥሥርን የመሳሰሉ ሁሉን አቀፍ ጠንካራ ግንኙነትን ዕውን ለማድረግ ይተጋል።

ንግድንና የሕዝብ እንቅስቃሴን የሚያሣልጡ የመንገድ፣ የባቡር፣ የወደብና የኮሙኒኬሽን መሠረተ ልማቶች መጠናከር፤ ለአፍሪካውያን ኢኮኖሚያዊ ለውጥና ዕድገት እጅግ ቁልፍ ሚና እንደሚጫዎቱ ታምኖበት ብርቱ ጥረት እየተደረገበት ይገኛል።

ቀጣይነት ያለው ፣ ፍትሀዊነት መገለጫው የሆነ የጋራ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እንዲኖርና የተሻለ የኑሮ ደረጃ እንዲፈጠር የሚደረጉ ቀጠናዊ የኢኮኖሚና የባህል መስተጋብሮች አፍሪካዊ ወንድማማችነትን በማጎልበትም አህጉራዊና ቀጠናዊ አንድነትን ያጠናክራል።

በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ /ፅ/ቤት

#aa_prosperity
#የመደመር_ትውልድ

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

Statement by the Federal Democratic Republic of Ethiopia on talks with the Federal Republic of Somalia in Ankara

🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ናይጥፋኣት ኣኼባ
በትግራይ ልጆች ደም መቀለድን ልማድ ያደረገዉ ጉባኤ ❌❌

#ፅንፈኝነት_ይዉደም

🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"ቀድሞ የገባውን ግዴታ ሲሸራርፍ የመጣው ህወሓት ዛሬ በተጨባጭ ተግባር ደምስሶታል። ድርጊቱም የትግራይ ህዝብ ያገኘውን አንጻራዊ ሰላም እንደመንጠቅ ይቆጠራል" - ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) - የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር

🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በለነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በመጀመሪያ ዙር ገብተው የሠለጠኑ 302 ሠልጣኞች ተመረቁ

በለነገዋ የሴቶች ተሃድሶ እና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በመጀመሪያ ዙር ገብተው የሠለጠኑ 302 ሠልጣኞች ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ተመርቀዋል።

በምረቃ መርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት እና ለሠልጣኞቹ ሰርተፍኬት ያበረከቱት ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ ተማራቂዎቹ ያገኙት በተግባር የተፈተነ ሥልጠና ወደ ማኅበረሰቡ ገብቶ ወደ ሥራ ሲተረጎም ውጤታማ እንደሚሆን ያሳየ ነው ብለዋል።

"የእናንተ ሠልጥኖ እዚህ መድረስ በማኅበረሰቡ ውስጥ ያለ ትልቅ ስብራትን ለመጠገን የሚያስችል የለውጥ መንገድ ማመላከቻም ነው" ብለዋል ለሠልጣኞቹ ባስተላለፉት መልዕክት።

በተለያዩ ማኅበራዊ ችግሮች ውስጥ የነበሩ ሴቶች ከዛ ችግር ወጥተው እዚህ ደረጃ ላይ መድረሳቸው በሌሎች የማኅበረሰብ ክፍሎች ውስጥ የተስፋ መቁረጥን፣ አልችልም እና አልለወጥም የሚል እሳቤን የሚቀይር ነው ሲሉም አክለዋል።

የብልጽግና ጉዟችን ዋነኛ መሠረት የሰውን ሕይወት መለወጥ ነው፤ በከተማዋ የሚሠሩ መሠረተ ልማቶች ከተማን ማስዋብ እና ገጽታዋን ማሳመር ብቻ ሳይሆን ነዋሪዎቿ ሠርተው ሕይወታቸው እንዲሻሻል ማድረግ ያሉት ከንቲባዋ፣ በተለያዩ የሰው ተኮር ሥራዎችን ለተለያዩ ማኅበራዊ ችግሮች የተጋለጡ ወገኖችን በመደገፍ እያከናወነው ያለው ተግባርም የዚሁ ማሳያ እንደሆነም ጠቅሰዋል።

ተማራቂዎቹ ሁሉም የሥራ ዕድል ማግኘታቸውን ገልጸው፣ የከተማ አስተዳደሩ መሥሪያ ቦታ ማመቻቸቱን እና የተለያዩ ባለሀብቶች ደግሞ የመሥሪያ ዕቃዎችን ነው መነሻ ካፒታል ጭምር መደገፋቸውን ተናግረዋል።

ችግሩ በጣም ሰፊ በመሆኑ የበርካቶችን ትብብር እና አብሮ መሥራት ይጠይቃል ያሉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለተለያዩ ማኅበራዊ ችግሮች የተጋለጡ ወገኖችን ህይወት ለማሻሻል የሚደረገውን ጥረት እንዲደግፉም ጥሪ አቅርበዋል።

ከተመራቂዎቹ መካከል 94 በመቶው የብቃት ማረጋገጫ ፈተናን ያለፉ መሆናቸውም ተገልጿል።

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"የፋሲል አብያተ መንግሥት የዘመኑን መሪዎች የሃሳብ ልዕልና እና ከፍታን የሚያመለክት የዛሬና የትናንት ትውልድን የታሪክ አሻራ የሚያስተሳስር ታላቅ የኪነ ሕንጻ ጥበብ ውጤትና መገለጫ ነው" - የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የሰፋ እይታ የሰፋ እሳቤ የሚያስይዝ ስራ
ሲኤምሲ - መገናኛ ኮሪደር ስራ 👏👏👏

#ዐብይ_አህመድ
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ

@AbiyAhmedAli 👏👏👏
@AdanechAbiebie 👏👏👏

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

አማራ እና ኦሮሞ ለእኔ ደም ቅዳ ደም መልስ ናቸው። የአንዱ መኖር ለሌላው አስፈላጊ ነው:: አንዱ ያለ ሌላው መኖር አይችሉም:: የማይገባቸው መሪዎች ስለነበሩን ግን እሳትና ጭድ ሲሉን ኖረዋል::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር @AbiyAhmedAli

🇪🇹

Читать полностью…
Subscribe to a channel