prosperityfirst | Unsorted

Telegram-канал prosperityfirst - የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

1397

Subscribe to a channel

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በመቐለ ከተማ በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራ በወቅታዊ የህወሓት የፓለቲካ ሁኔት ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው።

በውይይቱ መድረኩ ላይ " 14ኛው የህወሓት ጉባኤ ህጋዊ አይደለም " ብለው የተቃወሙ 👇
➡️ የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት፣
➡️ የድርጅቱ የማእከላዊ ቁጥጥር ኮሚሽን
➡️ የክልል፣ የዞን፣ የወረዳና ሌሎች አመራሮች በመሳተፍ ላይ እንደሚገኙ ተጠቁሟል።

የህወሓት ምክትል ሊቀ-መንበር ጌታቸው ረዳ፥ "የውይይት መድረኩ ህወሓትን ለማዳንና ትግራይን ወደ ነባራዊ ሁኔታዋ ለመመለስ ወሳኝ ነው " ማለታቸውን ከድምጺ ወያነ ቴሌቪዥን የተገኘው መረጃ ያሳያል።

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ብልጽግና ቃሉን ያከብራል፤ የህዝብን ፍላጎት ይረዳል፤ ዕቅዱን በተግባር ፈጽሞ ለሌላ ድል ይታትራል!

በልህቀት በማሰብ የስራ ባህልን በቀየረ ያላሰለሰ ትጋት የከተማን ገፅታ መቀየርና የቱሪዝምና የኢኮኖሚ ምንጭ በማድረግ ዓለም አቀፋዊነትን ማረጋገጥና ሁለንተናዊ ለውጥን ማሳካት እንደሚቻል ፓርቲያችን ያምናል። ለዚህም የከተማችን መጠሪያ የሆነውን ድንቅ ስም የማይመጥን ገፅታን ዘመንን በዋጀ የመደመር መርህ ከመሰረቱ በመቀየር ሁለንተናዊ ብልፅግና እውን ለማድረግ ተግቶ በመስራት በአጭር ጊዜ ውስጥ መዲናችንን ወደ አዲስ ምዕራፍ በማሸጋገር ላይ ይገኛል።

ብልጽግና በሚከተለው ዘመንን የዋጀ የኢኮኖሚና ፖለቲካዊ ዕሳቤ በተናበበ መልኩ የአስተሳሰብና የተግባር አንድነትን በመያዝ የህዝብን ፍላጎት ያማከለ ተግባር በፍጥነትና ጥራት በመፈጸም ዕምርታዊ ለውጦችን አስመዝግቧል። ብልጽግና የአዲስ አበባን የታሪክ ዘመንና ክብር የማይመጥን ገፅታ በመቀየርና ነዋሪዎቿን በቀጥታ ተጠቃሚ በማድረግ የሁለንተናዊ ልዕልና ተምሳሌትነቷን እያረጋገጠ ዓለም አቀፍ ደረጃዋን የጠበቀች የድፕሎማትና የአፍሪካ መዲና ማድረግ ችሏል።

ከተማችን አሁናዊ ገፅታዋ እጅን በአፍ በሚያስጭን አስደማሚ ለውጥ ላይ ትገኛለች። ለትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ፣ ለዓይና ዕይታ ማራኪና ሳቢ፣ የስራና የአስተሳሰብ ባህልን የቀየረ፣ ብዙዎችን የስራ ዕድል ተጠቃሚ ያደረገና በጥቅሉ ከተማዋን በብዙ መልኩ ከፍ ወዳለ ደረጃ ያሳደገው የኮሪደር ልማታችን ማሳያ ነው። አሁን አዲስ አበባ ተወዳዳሪ የዓለም የኢኮኖሚና የፖለቲካ ማዕከል መስብ መሆን ችላለች።

ብልጽግና በድል አይዘናጋም፤ በፈተናም አይሰናከልም። ሁሌም ፈተና ያጠነክረዋል፤ ውጤት ያበረታውና ለአዲስ ድል ለሌላ መሻት ይነሳሳል። የከተማችን ሁለገብ ልማት ለሌሎች ከተሞች መነሻ ከመሆን ባሻገር እንደሀገር ያሰብነውን ሀገራዊ ልዕልና ግንባታ መስፈንጠሪያና መሻገሪያ ድልድይ ነው። የብልጽግና ተምሳሌቷ መዳናችን አዲስ አበባ ቀና ብላ ወደ ከፍታዋ እየበረረች የአፍሪካዊያን ሁሉ ኩራት የሆነች የስበት ማዕከል ትሆናለች።

ብልጽግና ቃል ያከብራል፤ የህዝብን ፍላጎት ይረዳል፤ ዕቅዱን በተግባር ፈጽሞ ለሌላ ድል ይታትራል። ይህ ትውልድ ታሪክን አክብሮ የእራሱን ዘመን ታሪክ እየጻፈ ለመጭው ትውልድ ምንዳን ያሻግራል።

#aa_prosperity

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"በአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር የተሳተፉ ዜጎች የትልቅ ታሪክ አካል ናቸው" - ቢልለኔ ስዩም

በአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር የሚከናወኑ ተግባራት ለቀጣይ ትውልድ የሚተርፉ ሥራዎች መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽኅፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ። 

🌴🌴🌴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌴🌴🌴

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ሜቲ አበበ በአሜሪካ ከፍተኛ ፍ/ቤት ዉስጥ ዳኛ ሆነዉ ተሾሙ

ሜቲ አበበ በአሜሪካ ኮሎምቢያ አዉራጃ ከፍተኛ ፍ/ቤት ዉስጥ በዳኝነት ለማገልገል ቃለ መሀላ ፈጽመዋል።

ሜቲ አበበ በአሜሪካ የመጀመሪያዋ ኢትዮ - አሜሪካዊ ዳኛ ሆነዉ የተሾሙ ሰዉ ሆነዋል።ዳኛዋ "ወደ ፍርድ ቤት በመጣሁባቸው አመታት ፣ በአካባቢው የሚኖሩ እና ይህንን ፍርድ ቤት የሚጠቀሙ በርካታ ኢትዮጵያውያን - አሜሪካውያን ማህበረሰብ እንዳለ አስተውያለሁ ያሉ ሲሆን በአንዳንድ ጉዳዮች፣ ሰዎች ከየት እንደመጡ ሊረዱ የሚችሉ ዳኞችን ለውጥ ስለሚያመጣ ዳኛ ለመሆን አነሳስቶኛል ሲሉ ተናግረዋል።

"ይህ ግን ለኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ የተለየ ውሳኔዎችን አደርጋለሁ ማለት አይደለም" ሲሉም አክለዋል።ዳኛዋ ፤ ላለፉት 16 አመታት በአሜሪካ የራሳቸዉን የጥብቅና ድርጅት መስርተዉ በኢሚግሬሽን ጉዳዮች ፣  በህጻናት ጥቃት እና በቸልተኛነት በሚፈጸሙ ወንጀሎች ላይ ትኩረታቸዉን አድርገዉ ሲሰሩ ነበር የተባለ ሲሆን በህግ እዉቀታቸዉም ከፍተኛ ቦታ የሚሰጣቸዉ ናቸዉ ተብሏል።

የዳኝነት ሹመቱ እንደተሰጣቸዉ ሲያዉቁ የተሰማቸዉን ደስታ ሃላፊነት የገለጹት ሜቲ አበበ ለችሎት የሚመጡ ሰዎችን ለማዳመጥ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል። ከፍተኛ ፍ/ቤቱ ከትዉልደ ኢትዮጵያዊቷ ሜቲ አበበ በተጨማሪ ለአንድ ዳኛም ሹመት ሰጥቷል። ሜቲ አበበ እና ሹመት የተሰጣቸዉ ሌላኛዉ ዳኛ በፍ/ቤቱ አቀባበልም ተደርጎላቸዋል።

ሜቲ አበበ ትዉልደ ኢትዮጵያዊ በመሆን በአሜሪካ ከፍተኛ ፍ/ቤት ለችሎት የሚሰየሙ ከፍተኛ ዳኛ ሆነዉ የሚያገለግሉ ይሆናል።

🇪🇹🇺🇸

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"በትግራይ የህወሓት የበላይነት አክትሟል"
አክቲቪስት አሉላ ሰለሞን

🇪🇹 💪💪💪💪💪💪💪💪
@AbiyAhmedAli 💪💪💪
@reda_getachew 💪💪💪

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ነሀሴ 17 አረንጓዴ አሻራችንን እናሳርፋለን!
#አረንጓዴ_አሻራ
#600_ሚሊዮን_ችግኝ
#በአንድጀምበር

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴🌴
🌴🌴🌴
🌴🌴
🌴

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ጥቂት ስለ ዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ)

የዓለም ጤና ድርጅት በዚህ ሳምንት በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና በጎረቤት ሀገራት የተከሰተውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) ዓለም አቀፍ አሳሳቢ ድንገተኛ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ሆኗል ሲል አውጇል፡፡

ይህ እየተስፋፋ የሚገኘው ወረርሽኝ በፈረንጆቹ 2022 ከተከሰተው የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) ወረርሽኝ መንስኤ ከሆነው ቫይረስ የበለጠ ተላላፊና ለሞት የሚዳርግ ቫይረስ መሆኑ ተነግሯል፡፡

ወረርሽኙ በአፍሪካ ከተከሰተ ጀምሮ 15,000 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን 461 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡

ምንም እንኳን ቫይረሱ እንደ ኡጋንዳ ፣ ኬንያና ሩዋንዳ ባሉ ሌሎች አገራት እየተዛመተ ቢሆንም አብዛኞቹ የበሽታው ተጠቂዎች በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚገኙ ናቸው።

በተጨማሪም ስዊድን በትናንትናው ዕለት በቫይረሱ የተያዘ ሰው መገኘቱን በማረጋገጥ በአውሮፓ የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡

በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በወረርሽኙ ማዕበል በዋነኛነት የተጠቁት ህፃናት ናቸው።

በሀገሪቱ በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ውስጥ 70 በመቶ የሚሆኑት ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት ሲሆኑ 62 በመቶ የሞት መጠንም በእነዚው ህጻናት ላይ የተከሰተ ነው።

ይሁን እንጂ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቫይረሱን ባሕርይ እና አጠቃላይ ሁኔታ በተሻለ መንገድ ለመረዳት በቫይረሱ ላይ ክትትል ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ገልጿል።

በቅርቡ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተውና በጣም አሳሳቢ የተባለው የቫይረስ ዓይነት  “ክሌድ 1ቢ” የሚባል ሲሆን ይህ የቫይረስ ዓይነት በተለይም ህጻናትን የበለጠ ለሞት የሚዳርግ መሆኑ ይነገራል፡፡በተጨማሪም በከፍተኛ ሁኔታ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍ መሆኑም ተገልጿል፡፡

ከዚህ ቀደም በ2022 ለተከሰተው ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ መንስኤ የሆነው “ክሌድ 2” በመባል የሚታወቀው የቫይረስ ዓይነት በምዕራብ አፍሪካና በሌሎች አገሮች ዝቅተኛ የስርጭት መጠን ያለው ቢሆንም አሁንም መሰራጨቱን ቀጥሏል።

የበሽታው ምልክቶች ምንድን ናቸው?

ምልክቶቹ እንደ ኩፍኝ፣ የባክቴሪያ የቆዳ ኢንፌክሽን እና ከአደንዛዥ ዕፅ ጋር የተያያዙ አለርጂዎች ካሉ ሌሎች በሽታዎች ጋር ሊመሳሰል እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠንቅቋል፡፡

በበሽታው የተያዙ ሰዎች በአብዛኛው ከአንድ እስከ ሦስት ቀናት እንደ ትኩሳት ፣ ከባድ ራስ ምታት ፣ የወገብ ሕመም ፣ የጡንቻ ሕመም እና አቅም ማጣት የመሳሰሉ ምልክቶች ይታይባቸዋል።

ከእነዚህ ምልክቶች በኋላ ከሁለት እስከ አራት ሳምንታት ደግሞ የሰውነት ሽፍታና መቁሰል የመሳሰሉ ምልክቶችን ያስከትላል፡፡

ይህ አዲስ ዓይነት ቫይረስ በከፍተኛ ሁኔታ ተላላፊ ሲሆን ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈውም በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር በቅርበት በመገናኘት ማለትም ፊት ለፊት በቅርበት በመነጋገር ወይም በትንፋሽ እና በቆዳ ንክኪ መሆኑ ተመላክቷል፡፡


ምንጭ፤ የዓለም ጤና ድርጅት WHO

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ጁንታ ህወሓት በታሪኩ ልዩነቶችን በሰላማዊ ውይይት ፈቶ አያቅም! የመፍታት ባህሪም ልምድ የለውም። የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም የሰጠው እድል በጣም ከበቂ በላይ ነው።

አሁንም እየሄደበት ያለው መንገድ በጉልበትና በጦርነት የትግራይን ህዝብ መከራ ለማብዛት ብቻ ነው። የትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ መብቱ ይጠበቅለት መከራ ይበቃዋል።

@AbiyAhmedAli
@reda_getachew
@TayeAtske
@mfaethiopia
@RedwanHussien @TemesgenTiru
@PMEthiopia

🇪🇹 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የሰላም መንገድ የመረጡትን የገነጠለው ቡድን #አደመ (አለም፣ደብረፅዮን፣መንጀሪኖ)
በእብሪተኝነትና የሰላም መንገድ የመረጡ ሰዎችን ለመገንጠል አልሞ የተነሳው የ #አደመ ቡድን የትግራይ ህዝብ ጠላት መሆኑን በድጋሚ በአደባባይ አስመስክሯል😡😡😡

🇪🇹💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

Yaadamni Ida'amuu dameewwan hawaasummaa; siyaasaa fi diinagdee dabalatee jireenya dhuunfaa fi hawaasaa hunda kan tutuquudha. Kaayyoon isaas biyyi keenya Itoophiyaan daandiin irra imaltuu fi galma bira gahuu qabdu waan ta'eefidha.

@OromiaPParty 🙏🇪🇹🌴

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ነሐሴ 17፣ 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ዓሻራችንን እናኑር::

በአንድ መንፈስ በመላው ኢትዮጵያ ዓሻራችንን እናኑር፡፡ አንድ ከሆን ከዚህም በላይ እንችላለን!

አዋቂዎች ከ20 በላይ፣ ታዳጊወች ከ10 በላይ በመትከል ለሀገር ያለንን ፍቅር፣ ለትውልድ ያለንን ስጦታ በተገቢው ስፍራ እንግለጥ፡፡

Via - FDRE 🇪🇹 PM

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

HAPPY BIRTHDAY our PM @AbiyAhmedAli

ዛሬ እጅግ በጣም የምንወደውና የክፉ ቀን ደራሻችን እና የጥንካሬና የውጤታማነት ቀለም የሆነው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዐብይ አህመድ #የተወለደበት_ቀን ነው።

በእውነቱ ከሆነ ለውጡ እውን እንዲሆን እና ከለውጡም ሰአት ጀምሮ እስከ ዛሬ ዶ/ር ዐብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ህዝብ #አንድነት እና #እኩልነት እንዲሁም ሁለንተናዊ #ብልፅግና የነበረው / ያለው አስተዋፅኦ ከንግግር ከፍ ያለ በተግባር የተፈተነና በውጤታማነት የተደመደመ ነው።

የዛሬዋ ቀን ይህንን የምንወደውን #የአፍሪካ_ፀሐይ ወደ ምድር የተቀበለችበት #ልዩ_ቀን ነች ብሎ የሚያስወስድ በርካታ ምክንያቶች አሉ።

ክቡርነትዎ እርስዎ በእውነቱም #የኢትዮጵያ ም #የአፍሪካ ም #ፀሐይ ኖትና ከልብ እንወድዎታለን። ኢትዮጵያን ብሎም አፍሪካን በሚመለከት ሲልቅም #ብልፅግናን በሚመለከት በእርስዎ የፀና እምነት አለን።

#HAPPY_BIRTHDAY አለቃ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#NewsAlert

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (DRC) እንዲሁም በአፍሪካ የሥርጭት መጠኑ እየጨመረ የመጣውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) የዓለም አቀፍ አሳሳቢ የህዝብ ጤና ደኅንነት ስጋት (PHEIC) እንደሆነ ወስነዋል።

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የአዲስ ቱሞሮ የኢኮኖሚ ዞን 💪 የመዲናችንን የነገ መልክ ማሳያ አንዱና ዋነኛው ቀለም ለመሆን ግንባታው ተጀምሯል 💪💪💪

#ከእዳ_ወደ_ምንዳ
#ዐብይ_አህመድ

@AbiyAhmedAli 💪💪💪
@AdanechAbiebie 💪💪💪

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የትግራይ ህዝብ የመከራ አንቴና የሆነው ደብረጽዮን 👹 ዛሬም የትግራይ ህዝብላይ መካራን ለመጫን እየስራ ይገኛል።
😡😡😡😡😡😡😡😡😡

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ደኖች ለምድራችን ጤና እና ለሰው ልጅ ደኅንነት እጅግ አስፈላጊ ናቸው። ኦክሲጅንን ይሰጡናል። ካርቦንን ያከማቻሉ። አየር ንብረትን በመቆጣጠር የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመግራት ያገለግላሉ። ደኖች በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ፍጥረታት መኖሪያ በመሆን የብዝሐ ሕይወት መገኛም ናቸው። ያሉንን ደኖች እንጠብቅ። አዲስ ችግኞችን በመትከልም የደን ሽፋናችንን እንጨምር።
ለነሐሴ 17 እንዘጋጅ!

Bosononni fayyummaa dachee keenyaafi nageenya ilmaan namaaf baay'ee barbaachisu. Oksijiinii nuuf kennanii kaarboonii kuusuudhaan haala qilleensaa too'atanii jijjiirama qilleensaa hir'isuuf gargaaru. Bosonoonni uumamota miliyoonatti lakkaa'amaniif man'ee jireenyaa ta'uudhaan lubbu-daneeyyii of keessatti qabatu. Bosonoota qabnu haa kunuunfannu. Biqiltuuwwan dabalataa dhaabuudhaanis uwwisa bosona keenyaa haa guddifnu. Hagayya 17 f haa qophoofnu!

Forests are vital for the planet's health and human well-being. They provide oxygen, store carbon, and regulate the climate, helping to mitigate climate change. Forests are also home to a vast array of biodiversity, offering habitat to millions of species. Let’s protect our existing forests and continue increasing our forest coverage by planting. Get ready for August 23rd!

👆🌴👆

🇪🇹 በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"ለምለሚቷ አርሲ በክረምቱ የስንዴ ክላስተር ደምቃለች። ጀግኖቻችን በርቱ" - ዶ/ር ለገሰ ቱሉ - የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር 🙏🙏🙏

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌴🌴🌴🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ባህርዳር ለጽንፈኞች የህልማቸዉ ከተማ ሁናለች፤

የጽንፈኛዉ ቡድን በየጉሬዉ ተወሽቆ ከሀገር ዉጭ እና ሀገር ዉስጥ ባሰማራቸዉ ቅጥሮኞቹ በኩል ባህርዳር ልገባ ነዉ በሚል ቅዠት አመቱን ሙሉ ሲናገር እና ሲያስነግር ከርሟል።

ከሰሞኑም አለሁ ለማለት በባህርዳር ከተማ ቦምብ ጥለዉ በሚሮጡ ቅጥረኞቹ በኩል ሲያደናርግ የቆየዉ የሽብር ተግባር የዚሁ አካል ነዉ።

ባህርዳር መግባት ቦምብ አፈንድቶ እንደመሮጡ ያልሆነለት የሌባ ስብስብ በማህበራዊ ሚዲያ በዛሬዉ እለት ባህርዳርን ልቆጣጠር ነዉ ተዘጋጁ ሲል ተስተዉሏል። ይሄ ብቻም አይደለም ሰአት ቆጥሮ 7:00 እንገባለን ሲል ለሚጋልቡት ጌቶቹ መልዕክት አስታልፏል።

ዉሸት የማያልቅበት የሚዲያ አርበኛ እስከ አሁን አንድ ጥይት አልተኮሰም። ያለበት እንኳ በዉል የማይታወቅ ዋሻ ዉስጥ ነዉ።

አሁንም ባህርዳር ለጽንፈኛዉ ቡድን የህልሙ ከተማ፤ የቅርብ ሩቅ ሁናበት ቅዠቱን እንደቀጠለ ነዉ።

ነገ ደግሞ ለቀጣሪዎቹ ምን ብሎ ይዋሻቸዉ ይሆን?

Via - የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#ደገሙት!!!

👉“ አሁንም ኦሎምፒክ ተሳትፎ ነው “ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ
****
የፓሪስ ኦሎምፒክ ቆይታን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አመራሮች በአሁን ሰዓት በማርዮት ሆቴል መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።

የ ኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ  በመግለጫው ከተናገሯቸው መካከል  ቲክቫህ እንዳጋራው፡-

-“ አሁንም ኦሎምፒክ ተሳትፎ ነው ” -ለውጤት መጥፋት አመራር ላይ ያለ ሰው ተጠያቂ አይደለሁም ሊል አይችልም ሁሉም በድርሻው ተጠያቂ ነው። ”

-“ ተሳትፎ ነው ላልነው ህዝቡ ያለመደው አባባል ስለሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ ፣ ነገር ግን አሁንም ኦሎምፒክ ተሳትፎ ነው ይህን ያልኩት እኔ ሳልሆን ፍልስፍናው ነው። ” [ደገሙት!!!]😲

- “የኢትዮጵያ ህዝብ ወርቅ አይገባውም የሚል እምነት የለኝም።”

- “ምርጫው ህግ እና ደንብን የተከተለ ነው ፣ ምርጫችን ትክክል ነው።”

🤔🤔🤔🤔🤔

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

እናደርገዋለን ብለን ያላደረግነው ነገር የለም። ይህንንም እናደርገዋለን።

🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ክፍለ ጦሩ በምዕራብ ሸዋ ዞን በሽብር ቡድን ላይ እርምጃ መውሰዱን ቀጥሏል።

በ6ኛ ዕዝ የጋሻ ክፍለ ጦር በምዕራብ ሸዋ ዞን በጨልያ ወረዳ ገዶ በተባለው ቦታ የሽብር ቡድኑን ከነ ትጥቁ በቁጥጥር ስር መዋሉን የክፍለ ጦሩ አዛዥ ኮሎኔል ነጋ ጌታሁን ገልፀዋል።

የክፍለጦሩ መገናኛ ሃላፊ ሻለቃ ወጋዮ በቀለ ሠራዊቱ ወታደራዊ ጥበብን ተጠቅሞ በወሰደው እርምጃ ከጠላት ክላሽ፣ የክላሽ ጥይት፣ የብሬን ጥይት እና ታጣቂዎችን በቁጥጥር ስር መዋል መቻሉን ተናግረዋል።

ሠራዊቱ ዕለት ተዕለት በሚያደርገዉ ስምሪት በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየወሰደው ያለዉን እርምጃ አጠናክሮ በመቀጠል የህዝቡን ሰላም ለማረጋገጥ በፅናትና በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን ገልፀዋል ።

🇪🇹 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

“ህወሓት አይደለም ለሁለት ለአራት ቢከፈል የእኛ ጉዳይ አይደለም፤ እኛን የሚያሰጋን አቅም ባጠረው እና መከፋፈል በገጠመው ጊዜ ሁሉ ወደ ህዝቡ የሚያወርዳቸው ውዝግቦች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ናቸው” - በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ጥሪ

🇪🇹💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የ 2017 በጀት መግለጫ በጨረፍታ እና በአጭሩ ሲቃኝ ይህንን ይመስላል 👆

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

#ሰበርመረጃ
ሰላምን ስለመረጠ ከምርጫ የተገለለው ቡድን
የ #አደመ (አለም፣ደብረፅዮን፣መንጀሪኖ) ቡድን የ እያካሄደ ባለው የጨረባ ጉባኤ የሰላም መንገድ የመረጠውን የነ ጌታቸው ረዳን ቡድን ከማዕከላዊ ምርጫ እንዲወጡ አድርገዋቸዋል 😡

@reda_getachew 💪

🇪🇹 💪

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያክ ፲፪ኛ የዕረፍተ ሥጋ  የመታሰቢያ ጸሎተ ፍትሐት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተከናወነ ይገኛል።

🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

የ 4 ኪሎው አለቃ፤
የሰላሙ ሎሬት፤
የጦር ሀይሉ ጠቅላይ አዛዥ፤
የትዝታ ወልዴ የህልም ልጅ፤
የትላንቱ የበሻሻው ህፃን፤
የአሁኑ የአዛውንቶችን ሴራ አምካኝ "ጎልማሳ" ለውድ ሀገራችን ሲል እንኳን ተወለክልን!!

#ዐብይ_አህመድ
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ

@AbiyAhmedAli 🎉🎉🎉🎉

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

በየቀኑ ስለ ትዉልድ የሚሮጥ አዲስ ሩጫ‼

#ከእዳ_ወደ_ምንዳ
#ዐብይ_አህመድ

@AbiyAhmedAli 👍👍👍

🇪🇹 🌴 🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

"የፍየል ወጠጤ ልቡ ያበጠበት፤
እንጋጠም ብሎ ለነብር ላከበት"
For @zemenekasse አድርሱልኝ 😂

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

ስሜት የማይጋልበው፣ ማስተዋል ያልተለየው፣ በብስለትና በጥናት የታገዘ

የአመራርነት መስመሩ ስሜት የማይጋልበው፣ ማስተዋል ያልተለየው፣ በብስለትና በጥናት የታገዘ፣ መነሻና መዳረሻችንን በውል የተረዳ፣ ነገን አሻግሮ የሚተነብይ ነው

@AbiyAhmedAli

🇪🇹

Читать полностью…

የመደመር ትውልድ 🇪🇹 🙏

አዲስ በረከት ለኢትዮጵያ እና ለአዲስ አበባ!

ጥራት ያላትና ዘመናዊ ንግድ የሚሳለጥባት፣ በርካታ ሰዎች የስራ ዕድል የሚያገኙበት፣ እንደሃገርም እጅጉን የምናተርፍበት ከአለም ጋር የሚያቀራርበን ስራ ነው።

@AbiyAhmedAli
@AdanechAbiebie

🇪🇹

Читать полностью…
Subscribe to a channel